ሁለት ፊርማ ሙሉ ፊልም Hulet Firma Ethiopian full movie 2021

  Рет қаралды 608,820

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Hulet Firma full Amharic film 2021
New Ethiopian ful movie

Пікірлер: 358
@kdkiya7422
@kdkiya7422 3 жыл бұрын
ማየትም አልቻልኩም የሞተዉ ልጅ ፈቴ እየመጣ ሳላቀዉ እንደዚ የሆንኩ ፈቅረኛዉ ምን ይዉጣት ይሆንuffffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያማል በጣም ፈትህ የሌለበት ሀገር
@ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ
@ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ 3 жыл бұрын
Ena erasue yamwkute yeblaghlchwe euffff
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
የሞተን ነብስ ይማር የዚን ያህል ግን አጣሽቃብጡ በየቦታው ሰዉ እየሞተ አይደል እንዴ ዝም ብላችሁ ላያቹት ፊልም አስተያየት ስጡ
@kdkiya7422
@kdkiya7422 3 жыл бұрын
መታታችን መሰለኛ አንቺ ምን ቤት ነሸ አንቺም ሳሰጪ ነዉ እኮ እኛ ኮመንት ላይ ጉብ ያልሸዉ ቱልቱላ
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
@@kdkiya7422 እኔ ገና እያየሁት ነው ግን ሰደብሽኝ እኮ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍና ቆንጆ አስተማሪፍልምነው ቲዲ ሙሽረው ነፍስህን ይማር ለፍቅረኛህ ለቤተስብህ መጥናናትን ያስጣቸው
@tadilatibebu2485
@tadilatibebu2485 3 жыл бұрын
በሉት ቴዲን በሉት በአካል እንደማቀው ሁሉ ልቤ እርርርር አለ ማነው እንደኔ ያዘነ በአካል ሳያውቀው እኔን እኔን ወንድሜ ነፍስህን ይማረው ፌልም ማይበት ሙድ የለኝም አሁን ላይ
@rahelreda9107
@rahelreda9107 3 жыл бұрын
የዛሬ ቀን ከባድ ሀዘን ነው በጣም ቴዲዬ ነፍስህን ባፀደገነት ይኑረው
@melimelat3449
@melimelat3449 3 жыл бұрын
Amen
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 жыл бұрын
በጣምጅ የዶሮ ነፍስም ያሳዝናል እኳን ታላቁን የአምላክ አምሳል ሰውን መግደል አረ ያማል
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ነፍሥ ይማር መቸነውግን አዝን የሚበቃው
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
አመመኝ በጣም
@sarasara7437
@sarasara7437 3 жыл бұрын
Betam
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
የባህሬ 🤠የጩቢቲ😂😃 አድናቄ የት ናችሁ😌 ሰወዳቸው😍 ገባ ገባ በሉ😍😍
@ሂዊእናቴአለሜናት
@ሂዊእናቴአለሜናት 3 жыл бұрын
💝💝💝🥰🥰🥰🥰
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ Жыл бұрын
እኔ ራሱ በጣም ነው የምወዳቸው እነሱ ያሉበትን እየመረጥኩ ነው ፊልም የማየው😍♥️♥️♥️
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 3 жыл бұрын
ወኔ እዴዛሬው ከፍትብሎኝ አያቅም እህቴ ተይዛብኝ መሬትሰማዬዲብልቅልቅ ነውያለብኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ እህቶቼ ዱአ አዲርጉላት በሰላም ለሃገሯእዳበቃት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እንደው '' አምላኬ'' ከተበተንበት ሰብስበን
@halemahasan8575
@halemahasan8575 3 жыл бұрын
አብሽራ እኛም ወድሞቻችንተይዘዋል አላህ ላገራቸውያብቃልን ሴትይየያዛልውዳ
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
የት እማማየ
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
ስለህትሽ ወሬ አገኘሽ??? ፈጣሪ ይከተላት
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
ዝም ብዬ አየዋለሁ እንጂ ውስጤ ሰላም አይደለም የሀገሬ ነገር አሳስቦኛል 😭😭🇪🇹🇪🇹💕
@احمدعرب-ش7ك
@احمدعرب-ش7ك 3 жыл бұрын
@@redsliag9661 Ayeneshe yetefa wesha kotetame setane lemane 😈😈😈qedemeshe aneche tefe eshe ayete 👎👎👎👎👎👎👎
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
@@redsliag9661 ድቃላ አንችነ ዘርሽ ይጥፍ የአህያ ልጅ
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሀላችንም እንዳችው ነን
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
@@redsliag9661 እረ ነውር ነው የስው ልጅ ክቡር ነው እውነት ስው ከሆንሽ ዘር ቆጠራ አትግቢ መጥፎ ንግግር ስላምን ይነሳል
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
የሀገር ነገር ሀሳሳቢ ነው ዞሮ መግቢያችን መጠረያ ክብራችን ነው ሀገራችን ስላምን ያውርድልን ፈጣሪ
@ethitube1044
@ethitube1044 3 жыл бұрын
ፊልም የተፈጠረው ለ ጩቢቲ ነው ለኔ አደኛ ነህ ጩቢቲ ሁሌም እስቲ ፊልም ስራ ሁለም ያንተን ፊልም ብቻ ነው የማየው😍😘
@birukalemu1954
@birukalemu1954 3 жыл бұрын
ቴዲያችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
@kaaltesfaye1352
@kaaltesfaye1352 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ነፃነትደጀኔነፃነትደጀኔ
@ነፃነትደጀኔነፃነትደጀኔ 3 жыл бұрын
አሜን ጥሩ ሰው አጣን😭😭
@meronbekele1878
@meronbekele1878 3 жыл бұрын
Aemen
@miftahnaser44
@miftahnaser44 3 жыл бұрын
😭 አላህ የጀህነት ያርገው
@rigeatfitsum3886
@rigeatfitsum3886 3 жыл бұрын
Amen
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
የቴዲን ነብስ የነጠቀው የፊቅረኛውን ልብ የሰበረው እያወቱው ያቀማ ውሌም እየተቀበዘበዘያ የኑር በልቶ አያጥገብ እያለው የሊለው ስሜት ያሰማው እየኖሰይ እንደሞተያ ያሰማው አሜን
@birkegulu1179
@birkegulu1179 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹❤😥❣️
@anwarseleh1892
@anwarseleh1892 3 жыл бұрын
S
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን አምላካችን ልብ ይስጠን. አባካችሁ ፀሎት አርጉ በየ እምነታችሁ.:: ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@kwtkwt5015
@kwtkwt5015 3 жыл бұрын
ለ1ሳምንት አይንና ጆሮ የሚጨፈንና የሚዘጋቢሆን ቢቻለን የቴዳን የዋህነትና አላማ ላለማየት አደርግ ነበር ቴዳዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭💔🖤🖤💔💔💔💔💔💔🖤💔💔💔💔💔
@mekdaszewedu5942
@mekdaszewedu5942 3 жыл бұрын
እንዴት አሬፍ ፊልምነዉ እሥኪ ክፊት ብሎኛል ባሌ ጋረ ተጣልቸ እሥኪ አይዞሺ በሉኝ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@abetelove2178
@abetelove2178 3 жыл бұрын
ማማማዬ አይዞሽ ማማማ ሁሉም ለበጎ ነው
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
የጩባው አድናቂ የቴዳቹ😊😍
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆👆🔴ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️
@አንድነት-ቸ8ገ
@አንድነት-ቸ8ገ 3 жыл бұрын
ወደ ቤት ጎራ በሉ እኔም መጥቻለሁ
@mihirette6953
@mihirette6953 3 жыл бұрын
Amen 🙏♥️💯
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ጩባው ያለበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያዝናናኛል አባቴ
@haymanotcherenet9757
@haymanotcherenet9757 3 жыл бұрын
ቴዲ ነፍሥህን በገነት ያኑርክ በቴዲ ሞት ልቤ በጣም ተሠብሯል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ በገነት ያኑርክ😭😐😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሳያ
@ሳያ 8 ай бұрын
ይህን የመሳላ ፍልም እስካሁን በላመያቴ ተቆጭቻለሁኝ ሚርጥ ፍልም ነዉ👌
@alhadika1689
@alhadika1689 3 жыл бұрын
ሁላቸነም አዝነናን በጣም ይከብዳል ነፍስ ይማር ወንድም ቴዲ
@afomiyaaafomiyaa6662
@afomiyaaafomiyaa6662 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቴዲ ቡና ነፍስንህ ይማረው 😓😓😓😓😓😓😓😓😓🤗🤗
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
በቴዲ መሞት ልቤ ትስብሯል የምወደው ፊልም እንኳን አስጠላኝ ቴዲዬ ነፍስህን ይማርው 😢😭😢😭
@nahutube-5629
@nahutube-5629 3 жыл бұрын
who is Teddy
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ ኡፍፍፍፍ
@kf4113
@kf4113 3 жыл бұрын
ቴድ ማነው ብዙ ቴድ ነው ያሉ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
@@kf4113 ቴዲ በጎ አድራጎት እሚስራ ነው 😭😢
@kf4113
@kf4113 3 жыл бұрын
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ አሁንማ አወቅኩት እኮ እማ
@hiwotezegeye4691
@hiwotezegeye4691 3 жыл бұрын
Egziabher Amelaki. Hagerachne yasebati selamune yametaleni
@رابيهسعيد-ج8س
@رابيهسعيد-ج8س 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ምነው ወጣቶቿ ከቤት ወጥተው መመለስ ቀረ ኣረ እስከመቸ ነው ፈጣሪ ይማርህ ቴዲየ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 3 жыл бұрын
ፍልሙ ለይ ያሉት ሁሉም ደስ የምሉ ነቻዉ ግን የሞታዉ ያቱ እንደሆነ አለወኩም በጠም አዝኛለሁ በጠም ተወንያኖቹ በጠም ነዉ የምያምሩት😪😪😪
@debebeseyoum3313
@debebeseyoum3313 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ከልጅቷ ጋር መኪና ውስጥ ስላሳለፈችው ነገር ስትነግረው ከሌላ ቦታ አንድ ድምፅ ይሰማል የብልግና የስድብ ቃል እንደኔ ሰምታችሁት ይሆን እስኪ ልብ ብላችሁ አድምጡት
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 жыл бұрын
በትክክል ደንግጨ ድጋሚ ነው ያየውት
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
አዎ ሰምቻለው ሰካራሞች ናቸው
@truckers0668
@truckers0668 3 жыл бұрын
Hhhhhhhh yenatih emis yibeda new yalwu kkkkk demo eko sekirol kkkkk
@haymanotcherenet9757
@haymanotcherenet9757 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም ሀገራችንን ይጠብቅልን ለሞቱት ነፍሣቸውን በገነት ያኑርልን ላለነው ፍቅሩን ይሥጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@mdhabss4228
@mdhabss4228 3 жыл бұрын
ጩባው አድናቂህ ነኝ
@fayezafekadu2648
@fayezafekadu2648 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@TameGwold
@TameGwold 3 жыл бұрын
betam gerami story ena leyet yale film new 1gna
@ሰብሊt
@ሰብሊt 3 жыл бұрын
የቴዲ መሞት ልቤን ሰብሮታል ነፍስህን ይማረዉ😭
@mekdesyosef8201
@mekdesyosef8201 3 жыл бұрын
1:08:45 lay askeyami sidib alew endet edit madreg akatachu ?
@zanibahmad2774
@zanibahmad2774 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ተዋናይ በአንድ ላይ ከች ብለዋል😍
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም
@robloxsistersister6387
@robloxsistersister6387 3 жыл бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑረው መድሀኒአለም
@mesi5687
@mesi5687 3 жыл бұрын
ሞት አይቀሬ ቢሆንም የቴዲ ሞት ግን በጣም አሳዝኖኛል ነፍሱን ይማረው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው ወንበዴ ሰዎችን ያጥፋን አቦ
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 3 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ ብኮምቱ ምናለ እፋ አደፍብን ስንት ምስጊን ገበሬ ነው የሞተው ታዋቂ ስለሞተ ታሽቃብጣላችሁ እሱስ ባገሩ ላይ ነው የሞተው በስደት ያለቁት እህት ወድሞችም ነው ልብ የሚሰብሩት
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አርመኔ ሁሉም ያሳዝናሉ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
የሞተው ወንድማችን ፊት ለፊቴ እየመጣ ሰላም አጣሁ ይብላኝ ለፍቅረኛው😢😢
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው 😭😭
@ፍቅርያሸንፋል-ጘ7የ
@ፍቅርያሸንፋል-ጘ7የ 3 жыл бұрын
በጣም ያማል የሞተውስ አንዴ ሞቶል ለስዋ ግን ይከብዳል ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@alhosan4449
@alhosan4449 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እኔም የጋደኛዬ ሚስት እወዳት ኣለሁ
@ሙለርየሩፋኤልልጅ
@ሙለርየሩፋኤልልጅ 3 жыл бұрын
ጩቢቲዬ ያንተ ፊልም አያመልጠኝም ነገር ግን ይሄ ፊልም በጣም ያስጠላል
@mekdibelete5506
@mekdibelete5506 3 жыл бұрын
የጩቤው አድናቂዎች የት ናቹህ ?????
@koki4424
@koki4424 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ለደኔ አይነቱ ሰው ለሚያምነው ጥሩ ምክር ነች ተመችቶኛል tnx
@tmaniacell7725
@tmaniacell7725 3 жыл бұрын
በኩራዝ ነዉ የቀረፃቹት እእእ
@lidutube8485
@lidutube8485 3 жыл бұрын
😂😂Meselga
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 3 жыл бұрын
Woow betam mirt film enamesegnalen
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
📢 ብዙ ሰርቻለው ግን ሳብስክራበር አላገኘሁም! ማነው ስራየን ለማየት ፍቃደኛ የሆነ ? 👍 የሰራ ይከፈለው ብሎ የሚምን 👍
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
እንዴ እኔ ሰብስክራይብ አድሪግያለሁ
@istme4224
@istme4224 3 жыл бұрын
Ena ldergek bk atalkse
@abeltsgaye3857
@abeltsgaye3857 3 жыл бұрын
አረኩህ ደስይበልህ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ወሬም ስራ ሆነ ወይ ዘንድሮ
@ሪችየሂዊ
@ሪችየሂዊ 3 жыл бұрын
እኔም አድርጌካለው
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
Thanks
@saraabraha9994
@saraabraha9994 2 жыл бұрын
Dum 2021 please,, use Hd, sound, no commercial with watermarks we can't see their faces.
@comecookwithme9691
@comecookwithme9691 3 жыл бұрын
Very good film!!😀
@zuzu3561
@zuzu3561 3 жыл бұрын
እኔ ብታዩ።ልክየማቀውያክል የተሰማኚ በጣም አሳዘነኚ
@socialfighter7192
@socialfighter7192 3 жыл бұрын
Minew indesi mulu wushet. Ye sintun amet film 2021 silu le min asfelege ma washet
@bellatube6486
@bellatube6486 3 жыл бұрын
Every 4 minute there is advertising I never seen a movie that has almost the same advertising time as the movie time
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የታየ ታሪክ ነው አይ እስኪ ይሁን ያው ለፍታችሁበታል ምንም አልልም ተሻሻሉ ።
@nuae6463
@nuae6463 3 жыл бұрын
ጎቦዝ ያሰዉ ሊፋት ዪገበሸል😘
@sentaiohilou9047
@sentaiohilou9047 3 жыл бұрын
ቴዲዬ በርግጥ አላውቅክም ግን ሞትክን ስሰማ አመመኝ ነብስ ይማር😢😢😢
@hanihani5653
@hanihani5653 3 жыл бұрын
ነፈሱን ይማረዉ
@sentaiohilou9047
@sentaiohilou9047 3 жыл бұрын
@@hanihani5653 አሜን
@adisshambel7510
@adisshambel7510 3 жыл бұрын
በቴክኖ ስልክ ነው እንዴ የተቀረፀው 😁 1:08 ደቂቃ ላይ የሆነ ድምፅ ሰማዉ ልበል
@ermiyastsige9186
@ermiyastsige9186 3 жыл бұрын
ለወደዱት ከሚለው ተከታታይ ድራማ የተኮረጀ /ጩቢቲ ና ልያት የናንተ ነገር ሆኖብኝ አይቼ ጨረስኩት።
@aseaswab5352
@aseaswab5352 3 жыл бұрын
ጩቢትና ባህሬይን አንድ ጋር ሆነው 😂😂😂😂😂
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው♥️💕😅
@Hayat-yb8tf
@Hayat-yb8tf 3 жыл бұрын
ዋውውውውውአሪፍነው
@ተተተተተ
@ተተተተተ 3 жыл бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል ያቺ አሮጊት ተዋረደች😛🙄😃
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 жыл бұрын
ከቡና ሴትጋ ፍቅር ጀምሯል የምትልበት ባርት ጋ 1:08 ፡39 ኛው ደቂቃ ላይ ቸክ አድርጉ ጋይስ እናትክን እንደዚህ ላድርግልህ የሚልባለጌ ስድብ ሰማው ይገርማል 💔
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
awe misadebesewe yesemale negeregene filemone kemiseru seweche wesexe sayehune yetesadebewe menegedenanewe mekeneyatume wechi mekinawesexe ekinachewe yalute selezi menegedena siyalefe sinagere sisadebu yesemale agaxaminewe
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 3 жыл бұрын
ሶደሬወች ስወዳችሁ
@aschetesa1547
@aschetesa1547 3 жыл бұрын
እንወዳችኋለን
@ሲፈንየማርያምልጅ
@ሲፈንየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እኛም በዘር ተባላን እድሜያችንን አልኖርንም ልጆጃችንም የኛ እጣ ነው ሚደርሳቸው? ኦሮሞ አማራ ትግሬ እያሉ ይከፋፈሉ ይሆን ጋሽ ፀግሽ እኔስ ኖሬአለሁ ይብላኝ ለቀጣዩ ትውልድ አሉ የትኛው ትውልድ ላይ ይሆን ይሔ መከፋፋላችና መባላታችን የሚያበቃው በዚው ከቀጠልን ግን ወደራስክ ውሰደኝ ከፊልም ውጪ የራሴን ጉዳይ ሳወራ የመጀመሪያዬ ነው አትበሳጩብኝ 😢💔
@Meme-vo8vi
@Meme-vo8vi 3 жыл бұрын
አንድ አይነት ፊልም ምን ጉድ ነው ሁል ግዜ እረ ውጡ ከዚህ ሙድ
@koki4424
@koki4424 3 жыл бұрын
ይገርማል
@benjaaddis
@benjaaddis 3 жыл бұрын
እረ የሸገር ልጅ ምን እያሰብክ ነው!!? ፈጁን እኮ እራስክን አደራጅ መልካም ቀን እስኪመጣ !!
@maloomafinamaa.walite.naqi850
@maloomafinamaa.walite.naqi850 3 жыл бұрын
ya fadashe
@almasalmas8628
@almasalmas8628 3 жыл бұрын
ድዝ
@hamu143
@hamu143 3 жыл бұрын
ጩቢቲያችን😁😁😁🤗ፈታ ነው ያረገኝ😁😁
@LoveLove-hc8eg
@LoveLove-hc8eg 3 жыл бұрын
ቴድ ነብስ ይማር አንድ ነገር ታዘብኩ እሱ ታዋቂ ስለሆነ ብዙ ሰው ተሠማው ግን በየመን በመተከል በወለጋ ዛሬ ደሞ በሠሜን ሸዋ በጣየ ስንት ሰው አለቀ እነሡስ ኢትዮጵያዊ አይደሉም በድረ ባንዳ
@ggg4198
@ggg4198 3 жыл бұрын
ቴዲ የኢትዪጺያ ንጉስ ነዉ የድሆች አባት መግደል መሸነፍ ነዉ ስሙ ከመቃብር በላይ ይኖራል ጅቦች ግን ሁሌም ሙታን ሁነዉ ይኖራሉ ፍትህ ለቴዲ ወንድማችን
@samiethiochannel6252
@samiethiochannel6252 3 жыл бұрын
Ay sawu ye filmun asteyeyt titot yerasun mefnegitehu
@ራዛንያናቴናፋቂሙሀመድ
@ራዛንያናቴናፋቂሙሀመድ 3 жыл бұрын
ቀራፀውን በሞበይል ነው ኢንዴ የቀራፀቹሁት
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 3 жыл бұрын
ያስብላል
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 жыл бұрын
ቴዲዬን ሙሽራዬን ተነጥቄ ምኑን ልየው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ውጭ አትይ በግፍ በድንጋይ ቀጥቅጠው ለገደሉት ምስኪን ቁርዓን ቀሪ ደረሳው ይህን ያህል አልታዘነ አሽቃባጮች
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 ሁሌም ቢሆን የሰው ሞት ያሳዝነኛል እስኪ ሰው ሁኚ ቀሪም ሆነ ሌላ ሰው ስለሆኑ ብቻ ነው ምናዝነው
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 3 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 ከንቱ ነሽ
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስይላል
@nanagh8014
@nanagh8014 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭tede Nebese yemarr betame azegalew
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ከምንኖርበት አገር ውጭ ስላሉት አገሮች የማናውቀውን ለማወቅ ያለንበትን አገር የኑሮ ሁኔታ በታማኝነት በዩትዩብ ቻናላችን እናስተላልፍ እኔ ከካናዳ ልምዴን ላካፍላችሁ በቅንነት በተሞላ ታማኝ ህሊና ላይ መሰረቴን አድርጌ መጥቻለሁ ኑ ሀሳብ አስተያየታችሁን የሚቀበል የተከፈተ ልብ አለኝ💚💛❤️
@betytade2907
@betytade2907 3 жыл бұрын
ማለት የተከፈተ ልብ ስትል አልገባኝም ለሁሉም ልብህን ከከፈትክማ አንተ ለትዳር አይደለም ላአዳርም አትሁንም
@betytade2907
@betytade2907 3 жыл бұрын
አይደል የእውነት ከሁነ ደስ ይላል
@mhitayemaryam2636
@mhitayemaryam2636 3 жыл бұрын
ቆይ ኮሜንተሮች ምን እንድነው ምታወሩት ርእሱ ሌላ ምታውሩት ሌላ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 жыл бұрын
በዚህ መልኩ ሶስት ፊልም አይቻለሁ ተመሳሳይ አንድ አይነት ነገር
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 жыл бұрын
ቴዲ ነፋሰህን ይማርዉ ወንድሜ
@djccx4579
@djccx4579 3 жыл бұрын
Waw
@ፍቅርተአርሴማ
@ፍቅርተአርሴማ 3 жыл бұрын
ሙዚቃነው ፊልም? ስላሚና ደግሞ የማትረቢ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ጩባው በሳቅ ገደልከኝ ኡፍፍፍ
@kalebmebratu5015
@kalebmebratu5015 3 жыл бұрын
Arf film
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
እስርቤት የገባውን ልጅና ጎደኛውን እወዳቸዎለሁ ግን ፊልሙ መጨረሻው አላማረም
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 3 жыл бұрын
Nice 👍
@chaletadele9266
@chaletadele9266 3 жыл бұрын
yekoye film end adis yemtelkuet nger nw . every body go to netsebraq media for new amharic film
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወድጄዋለው
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 3 жыл бұрын
ሁላችሁም የኸን ተረኛ ገዳይ ፀረ ሰው የሆነን መንግሰት እንዲያላቅቀን እግዚአብሔር ፀሎት አድርጉ
@linaashenafi7145
@linaashenafi7145 2 жыл бұрын
.የዱሮ
@demekearagaw3769
@demekearagaw3769 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ከጀርባ የባለጌስዲብ እሚሳደብ ዲምፅ ይሰማል
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 3 жыл бұрын
ጩባዉ፣አቤት፣ስወድህ፣
@yohannes27
@yohannes27 3 жыл бұрын
1:08:40 🙄🙄 editor betam shame on u👎 at least background sound check madreg endet yikebdal🤔🤔
@ayshatube2225
@ayshatube2225 3 жыл бұрын
እረ ኢትዮጵያ ውስጥ የገደለ ይገደል የሚል መፈግር ይውጣ
@ያአላህአንተጠብቀኝ
@ያአላህአንተጠብቀኝ 3 жыл бұрын
እደው በናታቹ ወደመጨረሻው አካባቢ ለይ ብርክቲ እና ሄኖክ መኪናውሰጥ ሆነው ስለታሪኩ ሰትነግረው የሚታየው ለይ ድምፅ አለ አድ ሰው የማሰጠላ ሰድብ ሲሳደብ😅መቼም የሰማው የለም ምክንያቱም ኮመት አላየሁም
@izaacmichael7170
@izaacmichael7170 3 жыл бұрын
Filmu arif new gin yeselam tifat minim ayitayegnem b.c lefikrwa sitil new ewenetawe enditawek sitareg yeneberew enesu lefikrachew ena legwadegnenetachew silu eyewashu alneber ende silezi selam ye henok new meon yeneberebat b.c uletum andachew landachew yeneberachew simet tiru neber
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏 I wish the ending was a little bit different but good movie anyway God bless everyone
@helawondwossen196
@helawondwossen196 3 жыл бұрын
Is good for kids to watch if not what bad things does it have
@hikmula14tube
@hikmula14tube 3 жыл бұрын
ቴዴ ወንድማችን ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ እንደወጣ ቀረ😢😢😢
@ተመስገንሚስጥር
@ተመስገንሚስጥር 3 жыл бұрын
*ጩባውና ጊልዶ ለፍርድ ይቅረቡልን የምትሉ እጅ ወደ ላይ🖐🖐🖐😜😜😜*
@lindaha2016
@lindaha2016 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 жыл бұрын
ሰላም ማነው እደኔ የጅውቲ አድናቂ
@kiriymengistie7668
@kiriymengistie7668 3 жыл бұрын
ጩቢቲ በሚለው
@sanasana2561
@sanasana2561 3 жыл бұрын
የቴዲመገደል።ልቤንሰብሩታል
@egziyabherfekernewamen8064
@egziyabherfekernewamen8064 3 жыл бұрын
Betedy seme ewunetenga tarek yeterek selesu melkament ena selgdelut sewoch chekangent
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021
1:53:25
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 2,1 МЛН
ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:17:44
Addis Films
Рет қаралды 2,1 МЛН