Fenan Befkadu - ውሰደዉ | Wusedew (Official Video)

  Рет қаралды 1,851,000

Songs by Fenan

Songs by Fenan

Күн бұрын

Пікірлер: 965
@songsbyfenan3879
@songsbyfenan3879 3 жыл бұрын
Hello everyone, I would like to inform you all to that I will not be posting any new songs on this channel anymore. Check out and subscribe to my new KZbin channel with the following link so that you can get my latest songs. kzbin.info/door/BvrvF1qi0Zuyu3tSV_nAMQ
@GRACESHINE755
@GRACESHINE755 3 жыл бұрын
okay but you gotta wright in amharic girl to gain a lot of subscribers,,,,,,btw i love you nd god bless ya
@GRACESHINE755
@GRACESHINE755 2 жыл бұрын
@@noone4485 what's your problem?
@owaattuulammii5170
@owaattuulammii5170 Жыл бұрын
​@@GRACESHINE755u
@getayawekal
@getayawekal 3 жыл бұрын
ውድ እህታችን ለቤቱ ድምቀት በየዘመናቱ ለመንግስቱ ከሚያስነሳቸውሌሎች ሰራተኞቹ አንዷ ስለሆንሽ በጣም ደስ ይለናል። አምልኮውን ይውስደው እኛም አብረንሽ አሜን ብለናል። በዚህ ስራ ላይ በሚታይ እና በማይታይ መልኩ አብረውሽ የተሳተፉትን በሙሉ እግዚአብሄር ይባርካቸው። በውስጥሽ የተቀመጠ ጊዜን እና ሁኔታን እየጠበቀ የሚወጣ ገና የማታውቂው ዜማ እና ቅኔ እንዳለ እናምናለን። በዚህ በውስጥሽ ባለው ጸጋ ደግሞ እኛም ለመገልገል እንናፍቃለን። ጅማሪያችን ሳይሆን ፍጻሜያችንን በሚወድ አምላክ ስም ስትይ እስከመጨረሻው እንድትሮጪለት የየዕለት ጸሎታችን ነው እንወድሻለን G&B
@bezaitkassa6709
@bezaitkassa6709 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@mahederbiltibo2749
@mahederbiltibo2749 3 жыл бұрын
በብዙ እግዘብሔርን የምታሳዩን G&B ministry's እዉነተኛ ምሣሌ ስለሆናችሁ እግዘብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@duferabekema7532
@duferabekema7532 3 жыл бұрын
We all know that in each generation God always works with selected ones like both of you and our beloved sister Fenan Befikadu. I am not alone and weak, i have a brave and bold generation who inspire me, support me, helps me to meditate by the word of God. Long live to the poeple around me for help with such out stading anointing song with stunning vocal.
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 жыл бұрын
❤❤
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Amennnnnn
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ......😱😱😱😱😱😱 ምንድነው የሰማሁት ጌታ ሆይ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል......🙏🙏🙏😱😱😱እልልልልልልልልል ፊኑዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሰማይ ገባው ተባረኪልኝኝኝኝኝኝኝ ...🙌🙌🙌🙌 እልልታን የማያስቋርጥ ቢዘምሩት ቢዘምሩት የማይጠገብ ዝማሬ ነው 🥁🎺🎻🎷🎼🎹💎😍🙌🙏🥰
@Natnael6329
@Natnael6329 3 жыл бұрын
Sure eko liyu nhe ante metsexachew commentoch erasu liyu nachew
@dido2715
@dido2715 3 жыл бұрын
Sura'ye..... Amen amen amen for the praise ... You are also one of the glorious blessings given to this generation to help us worship and glorify God by truth and spirit. You are Blessed.
@ayanawakgari8491
@ayanawakgari8491 3 жыл бұрын
Benati bezi mesmur worship bitareg 😮🤲
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
It’s really heavenly song bless you all
@dido2715
@dido2715 3 жыл бұрын
You too are a blessing.
@yodahesasamo5904
@yodahesasamo5904 3 жыл бұрын
Enwedhalen
@tigistbekele6426
@tigistbekele6426 2 жыл бұрын
Bayena si jaladha galatomi giftikoo
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 жыл бұрын
Amen wesedew ☝️🙌🙏fenuye its heavenly song😇 bless u all
@ሰብለ-ዐ9ጠ
@ሰብለ-ዐ9ጠ 3 жыл бұрын
አንቺም ተባረኪ Eyeru ዝማሬዎች ሽ ድንቅ ናቸው ❤❤❤
@mishatseda5520
@mishatseda5520 2 жыл бұрын
ewadishalew gerry anchim birk bayilign etabikalew mazmurshin
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 3 жыл бұрын
ፌናንና ሰለሞን ተባረኩልኝ " ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ...." እንዘምራለን AMEN
@surafalastewale3085
@surafalastewale3085 3 жыл бұрын
Save
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 3 жыл бұрын
Look at this little Angel. 👼👼👼ufoyeee I felt the Holy Spirit through my bones. Thank you Lord! Thank you Fenuyee, thank you Dave and all of kids that have participated in this clip. It’s heavenly!! Keep singing Fenuyee! Your voice is out of this world. Love ya!
@bethsene9129
@bethsene9129 3 жыл бұрын
Lilye "kids" yemelewen be "everyone" weyem lela kal keyeriw. ህፃናት yalesh endayimesel biye newe. Yematawekign wedajesh negn
@davidaddis2525
@davidaddis2525 3 жыл бұрын
you're absolutely right Lilliye, cause in the first Jhone of the first chapter it says that you're my little children.
@henokv3827
@henokv3827 3 жыл бұрын
By the way it's fake account😔
@endaledejene3448
@endaledejene3448 Жыл бұрын
FiTSUm i Ave
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 3 жыл бұрын
This song blessed me so much! Thank you for genuine worship! Jesus loves you all
@Elle-oh2bw
@Elle-oh2bw 3 жыл бұрын
If you check down the comments Fenan Befekadu has posted the English translation here.
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 3 жыл бұрын
Bless u too bro I've been watching u...God is with u bro
@Itgirleradoll
@Itgirleradoll 3 жыл бұрын
I have wtched you vedios and wesedew reaction god bless but i have a question for you till thiss second jesus showed up by his fathers name but when will he show up by his
@Itgirleradoll
@Itgirleradoll 3 жыл бұрын
I have wriiten you a coment on your wesedew reaction i ask you to reply for me please love you love jesus lord because he have called you by name fear not halelujuh
@eyobabegaz8731
@eyobabegaz8731 3 жыл бұрын
G&
@zemaforchrist-official
@zemaforchrist-official 3 жыл бұрын
What a beautiful song Fenan! May God continue to overwhelm you with His presence and new songs that comes out of His presence. We love you and we can’t wait to hear more from you and the team!
@zeritutesfaye5175
@zeritutesfaye5175 2 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ። ተባረኪ
@mezmurdebter
@mezmurdebter 3 жыл бұрын
bless you fenan ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዉሰደው የታረድከው በግ አንተ!!!! ንግስና ይገባሀል!!
@samuelaynutaye4635
@samuelaynutaye4635 3 жыл бұрын
Fenuti 💙 u r blessed
@m_miko
@m_miko 3 жыл бұрын
:)
@mekdeszewde9598
@mekdeszewde9598 3 жыл бұрын
በታላቅም ድምፅ። የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ። የዮሐንስ ራእይ 5 : 12 ፌናንዬ ተባረኪ kind of heavenly song
@tinsugraphics7352
@tinsugraphics7352 3 жыл бұрын
ሐይል እና ባለጠግነት ጥበብም እና ብርታት ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል አምልኮ ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው ክብርን ሁሉ ይዤ መጥቻለሁ
@elfineshteshome5049
@elfineshteshome5049 2 жыл бұрын
ወደር ያልተገኘለት የበጉ ዝማሬ፡፡ ልክ የጥንቱ የሰማህታት ዘመን የካታኮምፑ ክርስቲያኖች ድንቅ ዝማሬ፣ ጠረኑን ማሽተት ጀመርን፡፡ ዋው ዋው ነው፡፡ ይህ አይነት የበጉ ዝማሬ ሊበዛ የገባል፡፡
@rahelbelete2594
@rahelbelete2594 2 жыл бұрын
Fenneeee am orthodox,but it doesn't matter I really loved it u so sweet tubareke
@HelinaDawit
@HelinaDawit 3 жыл бұрын
This is just the beginning yene konjo ❤I expect more.no words for this blessing.
@duferabekema7532
@duferabekema7532 3 жыл бұрын
Yikirtaye amazing song. God bless
@Natnael22
@Natnael22 3 жыл бұрын
Ancinm geta yebarkesh #yikirtaye 👌🏾👌🏾
@dido2715
@dido2715 3 жыл бұрын
You are also one of the blessings gifted for this generation.. No words to express the blessing and manifestation of this song. Please preach Gospel, preach Christ in all your Worship as you begin.
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 3 жыл бұрын
ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ ዘውትር ዙፋንህ ስር እሰግዳልሁ ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው የታረድከው በግ አንተ ህዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ ካህናት አድርገሃል ንግስና ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው መፅሃፉን ወስደህ ማህተሙንም ልትፈታ ይገባሃል አንተ የታረድከው ጌታ የይሁዳ ነገድ የሆንከው አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሃልና ዘላለም ልትነግስ ሃይልና ባለጠግነት ጥበብንና ብርታት ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል አምልኮ ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለ ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ ዘውትር ዙፋንህ ስር እሰግዳልሁ ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው የታረድከው በግ አንተ ህዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ ካህናት አድርገሃል ንግስና ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው መፅሃፉን ወስደህ ማህተሙንም ልትፈታ ይገባሃል አንተ የታረድከው ጌታ የይሁዳ ነገድ የሆንከው አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሃልና ዘላለም ልትነግስ ሃይልና ባለጠግነት ጥበብንና ብርታት ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል አምልኮ ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው /*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው ሃሌሉያ/4 ለታረደው በግ ይገባዋል ለታረደው በግ ለኢየሱስ አምላካችን ዘላለም ይንገስ ሀይልም ሞገስ ባለጠግነት ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት
@Bestyared
@Bestyared 2 жыл бұрын
thank you sister
@kassahunsebisbe4218
@kassahunsebisbe4218 4 ай бұрын
Hallelujah geta yichilal❤❤❤
@AtsedeFerede
@AtsedeFerede 17 күн бұрын
♥️♥️🙏
@tsionmetekiya5786
@tsionmetekiya5786 3 күн бұрын
wow❤❤
@muluken1476
@muluken1476 3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ። መልካም የትንሳኤ ጾም።
@abcde5692
@abcde5692 3 жыл бұрын
ፌኑዬ ደስስስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው። ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ በጣምምምምምምምምምምምምም ነው ምወድሽ😘😘😘😘😘😘😘😘
@wubettadele7769
@wubettadele7769 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@naifiteshale4124
@naifiteshale4124 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🎵🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️anchi eko liyu set nesh yene wede ehet
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 жыл бұрын
አይጠገብም ሃሌሉያ ክብር ለታረደው በግ ለአምላካችን ለኢየሱስ ሃሌሉያ ሃ ሌ ሉ ያ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@abenzediriba6240
@abenzediriba6240 3 жыл бұрын
Is that only me obsessed by this song? just feel like am heaven
@PJOh
@PJOh 3 жыл бұрын
Yes, I expect Fenan to be singing this one at the Wedding Feast of the Lamb.
@tamratyishak9319
@tamratyishak9319 2 жыл бұрын
Tebarke yn wud
@EbaDiribaOfficial
@EbaDiribaOfficial 3 жыл бұрын
Proud of you fenu & sol...nd all... Blessings .! 🙏🙏🙏😍😍😍😭😭😍😭🙏
@mah_kin986
@mah_kin986 3 жыл бұрын
ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው ።የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው። ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየው ።ዘወትር ዙፋንህ ስር እሰግድልሀለሁ 🙇🙇ውሰደው መስዋዕቴን ውሰደው።amennnnnn hulachunm betam naw mwadachu nurulg 😘😘😘who love them show me 👍👍
@elfineshteshome5049
@elfineshteshome5049 Жыл бұрын
የማይጠገብ የበጉ መዝሙር ዋው! አትጥፊ እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ይብዙ፡፡
@gatagata6649
@gatagata6649 2 жыл бұрын
ፌናን በጣም ነዉ የምወድሽ ሙሉ ቤተሰቤ ባንቺ መዝሙረ ይባረካል
@meskeleworku5928
@meskeleworku5928 Жыл бұрын
አንች ለምድራችን የተሰጠሽ የጌታ መንፈስ ያረፈብሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ
@martaaddisu4391
@martaaddisu4391 3 жыл бұрын
I'm 12 year old girl and when i hear this song i will cray b/c jesus is im this song god bless you fenan
@yisakkebede2946
@yisakkebede2946 Жыл бұрын
I really don't know what to say I'm speechless.
@yirgbekur9842
@yirgbekur9842 3 жыл бұрын
when a Christian worship song lyrics is quoted directly from God's word, it will glorified God very well and will bless us all. Bless you all.
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Amen.
@Micahmediaofficial
@Micahmediaofficial 3 жыл бұрын
“መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል። ለአምላካችንም መንግሥትና ካህናት አድርገሃቸዋል፤ እነርሱም በምድር ላይ ይነግሣሉ።” (ራዕይ 5:9-10) Isaan faarfannaa haaraa yommuu faarfatan, “Ati macaaficha fudhachuudhaaf, mallattoo isaas banuudhaaf kan maltee dha; ati ofii keetii qalamtee, gosa hundumaa keessaa, afaan hundumaa keessaa, nama hundumaa keessaa, saba hundumaa keessaas, namoota dhiiga keetiin Waaqayyoof bitte. Waaqayyo keenyaaf mootummaadhaaf, luboota isaas akka ta'an isaan godhatte, isaanis lafa irratti mo'uuf jiru” jedhan. - Mul’ata 5:9-10
@ephyman78
@ephyman78 3 жыл бұрын
Beautiful Fenan amaizing song, God bless you
@lidiyanebiyou9761
@lidiyanebiyou9761 3 жыл бұрын
Hi I am Lidiya. I am 14 years Old.and.every people tells me that I am not good at singing and I wish one day to sing with you and say to say thank you for my God
@Aspire_Africa
@Aspire_Africa 3 жыл бұрын
Liduye keep singing to ur Lord,your dream will become true😊
@Elohim2
@Elohim2 2 жыл бұрын
Dear Lidiya. Ps 75 says promotion does not come from east of west but from the Lord. Please keep singing to and for the Lord as though He is the only one listening. You won’t realize the depths you will go with Him. Many blessings to the entire team. You are a blessings even to us who don’t understand the language. 😊
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 3 жыл бұрын
የሚገርም ዝማሬ ነው !!! ፌኒዬ ተባረኪ ያብዛልሽ!!!❤ 😭😭😭 ስላንቺ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ሀ ሌ ሉ ያ!
@samiayana7712
@samiayana7712 3 жыл бұрын
ኢየሱስ 👐🏾ውሰደው ላንተ ብቻ ነው የሚገባው
@yosephworku13
@yosephworku13 3 жыл бұрын
Wow ኧረ እንዴት ሚባርክ መዝሙር ነው ❣️❣️ ሁላ ከመቼው እንደምያልቅ ማቆም አቃተኝ ደጋገምኩት I feel the holyghost in it..... The music ,the composition, the mixing, the production even the choir's harmonic melody are outstading ....luv it by all means
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 3 жыл бұрын
ማንም ሊከራከርበት የማይችለው ሞገስ አለብሽ ይህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ነው፡፡
@goal5231
@goal5231 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር መጀመሪያ ስስማዉ አልተምቸኝም ነበር ለካስ ቀስ በ ቀስ ወደ ዉስጠ ገባ አሁን ቀኑን ሙሉ እየሰማሁ ቢዉል አልጠግብም°°°°°°°ኢ/ር ይባርካችሁ
@lidiyahaile8990
@lidiyahaile8990 3 жыл бұрын
Amen Amen elelellllll , ሀሌሉያ የኔ ጌታ ተባረክ።ተባረኩ🙏🙏🙏
@lidiyahaile8990
@lidiyahaile8990 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tigistmelaku1766
@tigistmelaku1766 3 жыл бұрын
I'm only 13, and I'm really touched with this song. Good bless u:)
@YordanosYemane-nr2qh
@YordanosYemane-nr2qh Жыл бұрын
የጌታ ልጅ የኔ እህት ይብዛልሽ አሁንም ከዚበላይ የምመኝልሽ ፊቱን አልተሽው እንድትዘምሪ ነው አይተሽው መዘመር ይሁንልሽ ዘመንሽ ለሱ ብቻ ይሁን።❤
@astermekuria6938
@astermekuria6938 3 жыл бұрын
ጌታ ይጨምርልሽ አሁንም በሰማያዊ ዝማሬ ተባረኪ ብሰማው ባሰማው አልጠገብኩትም እርጋታሽ ፣አለባበስሽ፣ ልጅነትሽ፣ሞገስሽ ቅድስና የሞላበት ብሩክ ሁኚ ነገ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ነሽና ጌታ ይጠብቅሽ።አለምና ክፏቷን የምትንቂበት ሃይል ይሰጥሽ፣ጌታዬና አምላኬ የእረፍት ቤት ይስራልሽ። አንቺ ብሩክ ነሽ ለዘለአለም ተባርከሽ ቅሪ!! ስላንቺ መማለዴን አላቋርጥም ሁሌም አስባሻለሁ።
@woldefoy8595
@woldefoy8595 3 жыл бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች (ሮሜ 8፡34) የሞተው ይለቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዝአብሄር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፡፡ የዮሐ ወን 3፡36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው በልጁ የማያምን ግን የእግዝአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ህይወትን አያይም፡፡
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
የታርድከው በግ አንተ ህዝብህን ከነገድ ዋጅተሀል አሜንንንን አሜንንን ክብር ለወደደን ለሞተልን ለእየሱስ ይሁን ጌታ ይባርክሽ ብዙ እንጠብቃለን ፌናን ተባርኪ
@beatbuddiestv
@beatbuddiestv 3 жыл бұрын
I appreciate the amount of work evolved in the melody, lyrics, music composition ,choir alignment and the video production. Simple description for this song - 'Kingdom Sound' with a 'corner stone music'.
@selamethiopia9477
@selamethiopia9477 2 жыл бұрын
Fenan eya egziabhare zmnshne ybarke. . betame grume mzmure nwe
@chudinato8224
@chudinato8224 3 жыл бұрын
All glory and honour to God the Father. Worthy is our king of Kings and Lord of Lords. Glory be to you Master Jesus the tribe of Judah who overcame hell and death and the work of satan
@biniamhaile2486
@biniamhaile2486 3 жыл бұрын
Amen haleluya አሁንም የጌታ #ጸጋ# ይብዛላችው ወንድሞች እና እህቶች # beloved#❤❤❤❤❤❤
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
Fenaye እንወድሻለን ተባረኪ ጸጋዉን የሰጣሽ እግዝአብሔር ይባረክ
@bereketabebe4435
@bereketabebe4435 3 жыл бұрын
መዝሙሮችሽን ብሰማቸው ልጠግብ አልቻልኩም ጌታ አንቺን በዝማሬ ባርኮ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ከዚህ በበለጠ ተባረኪልኝ
@makdayohannes8422
@makdayohannes8422 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የኔ እህት! የበዛ ፀጋና ቅባት ከአርያም የፍሰስልሽ በታማኝነቱ ጌታ ያብዛልሽ። በጣም ባረክሽኝ በጌታ ወንድሞችና እህቶቼ ጌታ አምላካችን የወደደን አምላክ ለክብሩ አብዝቶ ይባርካችሁ
@negussu3988
@negussu3988 3 жыл бұрын
ውሰደው ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው የምስጋናን ዘውድ በራስህ ለጫንከው ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ ዘውትር ዙፋንህ ስር እስግድልሃለሁ ውስደው መስዕቴን ውሰደው አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው ውስደው መስዋዕቴን ውሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለሁ የታርድከው በግ አንተ ሕዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ ካህናት አድርገሀል ክብርም ሁሉ/ንግስና ይገባሀል(X2) ውስደው መስዕቴን ውሰደው (መስዋዕቴን ውሰድው) አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው ውስደው መስዕቴን ውሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለሁ መጽሐፉን ወስደህ ማህተሙን ልትፈታ ይገባሀል አንተ የታረድከው ጌታ ከይሁዳ ነገድ ይሆንከው አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሀልና ዘላለም ልትነግስ ኃይልና ባለጠግነት ጥበብምና ብርታት ክብርን ሁሉ ተላብሰሀል አምልኮ ይገባሀል(X2) ውስደው መስዕቴን ውሰደው (መስዋዕቴን ውሰድው) አምልኮዬ ለአንተ ነው የሚገባው ውስደው መስዕቴን ውሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለሁ ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ) ሃሌ-ሉያ (ለታረደው በግ ይገባዋል) ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ) ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ) ለታረደው በግ ለኢየሱስ አምላካችን ዘላለም ይንገስ ኃይልም ሞገስ ባለጥግነት ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት ሃሌ-ሉያ (ሃሌ-ሉያ) ሃሌ-ሉያ (ኃይልም ሞገስ ባለጥግነት ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት) ሃሌ-ሉያ God bless you more and more Fenan and all the crew
@Bestyared
@Bestyared 3 жыл бұрын
you are blessed...thank you
@negussu3988
@negussu3988 3 жыл бұрын
@@Bestyared amen bless you too
@dido2715
@dido2715 3 жыл бұрын
የተወደድሽ እህት፣ ዘመንሸ እንዲሁ ለእሱ እንደተሰጠ ይለቅ። በህይወትሽም በአገልግሎትሽም እየሱስ ብቻ ይክበር። ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ። እውድሻለው። ተባረኪ።
@genetbiru132
@genetbiru132 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ተባረኪ ፣ በብዙ እጥፍ ተባረኩልኝ ! አሜን !!! ይገባዋል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@elizabethyacob1383
@elizabethyacob1383 3 жыл бұрын
ፌናንዬ ምርጥ መዝሙር !!! መጀመሪያ ያየሁሽ ግዜ ባንቺ ውስጥ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር እንዳስቀመጠ ተረድቻለሁ። በርቺ የኔ ውድ
@geremchewelda4281
@geremchewelda4281 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውሰድው ክብሩ ላተ ይገባል ጌታ እየሱስ ውሰድው
@elizabethtegegnework4389
@elizabethtegegnework4389 3 жыл бұрын
Hallelujah for the one who was slain for my sins! This is a heavenly song with an angelic voice!!! I can’t get enough of it. My beautiful sister you are blessed 👼🏼💕 keep shining for the Lord😘
@edlawitambissa6063
@edlawitambissa6063 3 жыл бұрын
Batame dase belogal tabarke👐
@HopeFor_All
@HopeFor_All Жыл бұрын
You are blessed!!!
@Bestyared
@Bestyared 3 жыл бұрын
ክብር የሚገባው አምላካችን ገኖ ይታይ
@ቃለእግዚአብሔርሲናገር
@ቃለእግዚአብሔርሲናገር 3 жыл бұрын
ውሰደው ሁሉንም ውሰደው: መስዋዕቴን ውሰደው ዘምኔም ያንተ ነው ክብርህን ይዤ መጥቻለሁ!
@Bestyared
@Bestyared 3 жыл бұрын
more please?
@GEOFFREYFAMILY
@GEOFFREYFAMILY 3 жыл бұрын
FROM KENYA,this is a glorious song...still learning amharic,please next time would you put english subtitles? we will greatly appreciate.GOD BLESS YOUR MINISTRY!
@habtetesfaye
@habtetesfaye 2 жыл бұрын
she did bro you can see now
@yosephlemessa773
@yosephlemessa773 2 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅሽ እንዴት የሚያምረው በጌታ!!! You is un stopebel
@ClintonBeyene
@ClintonBeyene 3 жыл бұрын
Everyone listen this Biblical song.God's grace be with you
@hojiiguddaa9058
@hojiiguddaa9058 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው፡ይህ እየሱስ ግን ምንድ ነው? ይጥማል! የእውነት ይጣፍጣል፡፡
@phoenixfox7514
@phoenixfox7514 3 жыл бұрын
Fenie pls keep making mezmur vedios more frequently... I love this mezmur I've been listening to it for a million times.. Blessing
@IFFYSPIFFY678
@IFFYSPIFFY678 3 жыл бұрын
በጣም የተለየ ሰማያዊና ከዚህ በፊት ያልሰማ ልዩ ያምልኮ መዝሙር። ይገርማል ? ጌታ ለታመኑት ልጆቹ የሚሠጠው መዝሙር ሁሌም ልዩ ነው ፡ በጌታ አሁንም በርቺ! የበለጠ ፡ ያረግልሻል
@duferabekema7532
@duferabekema7532 3 жыл бұрын
Another blessing Fenu. The world is full of strange people. some are worshiping pagan till the end of their life and some are glorifying and honoring God their whole life. I don't know where am i. but still, I have a chance to be a true worshiper of My savior Jesus Christ. I am breathing through his mercy and I am leaving by his grace. you made me to awake and praying for true worship in this strange world. Thank You feniko and bless you more.
@HanaDereje-sm5jw
@HanaDereje-sm5jw Жыл бұрын
የኔ ውድ ያባቴ ቡሩክ ጌታ ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝት ያድርግልሽ
@emnetzewdu4602
@emnetzewdu4602 3 жыл бұрын
I saw Jesus through this heavenly song. Can't stop imagining what he would be like.... his face, beauty & Grace, OMG lord have Mercy. Fenan my dear you are a blessing ❤
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 3 жыл бұрын
Bless u Amen
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
ዋው ገራም ተባረክልኝ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያባዛልሽ!
@netsanetzewdu3746
@netsanetzewdu3746 3 жыл бұрын
I Love that I am able to Sing the Word of God...This is Excellent and Worthy of His glory...Be blessed
@Micahmediaofficial
@Micahmediaofficial 3 жыл бұрын
ለታረደው በግ ለኢየሱስ አምላካችን ዘለአለም ይንገስ ሀይልም ሞገስ ባለጠግነት ምስጋና ክብር ጥበብም ብርታት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ For the slain lamb For Jesus Our God reigns forever! Power, majesty and wealth Praise and glory Wisdom and strength 🙌🙌🙌🙌
@Bestyared
@Bestyared 3 жыл бұрын
can you write all song please? you are blessed
@le_habesha
@le_habesha 3 жыл бұрын
❤️❤️Continue serving God!!!!! God bless you more!!! ❤️❤️
@TOP7-s9d
@TOP7-s9d 3 жыл бұрын
Gena 43 sec😎🥰
@dreamsandlovers
@dreamsandlovers 10 ай бұрын
This is so beautiful. Thank you.
@Abi..2Hani
@Abi..2Hani 2 жыл бұрын
All your gospel songs changes my life...... Tebareke
@rahelbelete2594
@rahelbelete2594 2 жыл бұрын
Ene orthodox nugn but it doesn't matter I love it keep it up
@shimelesfilate
@shimelesfilate 3 жыл бұрын
You’re blessed 👏 👏
@getahun2871
@getahun2871 2 жыл бұрын
ፌናን ተባረክ እህቴ
@getahun2871
@getahun2871 2 жыл бұрын
tebareki ishiiiiiiiiii
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 3 жыл бұрын
Beautiful Fenuye!!! Excellent in every way! Luv u konjo 😍😘😘
@nmtthedisciple5485
@nmtthedisciple5485 3 жыл бұрын
ቤቱም በተሰራ ጊዜ ፈጽመዉ በተወቀሩ ድንጋዮች ተሠራ፤ በተሠራም ጊዜ መራጃና መጥረቢያ የብረትም ዕቃ ሁሉ በቤቱ ዉስጥ አልተሰማም፡፡ 1ኛ ነገሥ. 6፡7 ያለ ምንም ጫጫታ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር፡፡ ነፍሴ ፈሰሰች፡፡ ተባረኩ፡፡
@mathetes2862
@mathetes2862 3 жыл бұрын
WUSEDEW ... FENI & KINGDOM FAMILY B blessed love you!!!
@meseret5776
@meseret5776 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ እህት እግዚያብሔር ሁሌም እንግዳ በሆነው ፀጋው ይባርክሽ ሁላቸውም ተባረኩ
@abmes4696
@abmes4696 3 жыл бұрын
🥺No words Mejemeriam setkoyi alamaregnm neber😍 Geta hoyyy😍😍i can't stop listening
@TOP7-s9d
@TOP7-s9d 3 жыл бұрын
Des yelal tebareku Fetsameyachu begeta bet yehun😘😘😘😘😘😘😘 Mnete demo yemecheh 😎😎😎😎😎
@AhavahGospoSingers
@AhavahGospoSingers 3 жыл бұрын
Great Song GOD BLESS YOU!!
@HabeshanEmperor
@HabeshanEmperor Жыл бұрын
God bless you fenu
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 3 жыл бұрын
The most powerful heavenly song, I feel worshiping with angels for Almighty GOD
@yishakkidanu7587
@yishakkidanu7587 3 жыл бұрын
Yabets!!!!
@jesuithabte5529
@jesuithabte5529 3 жыл бұрын
Wow mn aynet yetebareksh set nesh beetam yemigerm nw tebareki enamesegenalen bezemaresh selebarkeshen
@Christo-Logic
@Christo-Logic 3 жыл бұрын
paul said "i preach the crucified Christ" fenan also said "i sing the crucified christ" tebareki wub ye geta lij
@solomonworkie7224
@solomonworkie7224 2 жыл бұрын
wowwww.are they amazing?sooooo
@Abay1856-f6i
@Abay1856-f6i 3 жыл бұрын
ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው የምስጋንም ዘዉድ በራስህ ለጫንከዉ ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ ዘወትር ዙፋንህ ስር እሰግድልሀለሁ ወሰደው መስዋቴን ዉሰደው አምልኮዬ ላንተ ነዉ የሚገባው ወሰደው መስዋቴን ወሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው የታረድከዉ በግ አንተ ሕዝቦችን ከነገድ ወርሰህ ካህናት አድርገሀል፣ ክብር ሁሉ ይገባሀል! የታረድከዉ በግ አንተ ሕዝቦችን ከነገድ ወርሰህ ካህናት አድርገሀል፣ ንግስና ይገባሀል! ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው (መስዋቴን) አምልኮዬ ላንተ ነዉ የሚገባው ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው መፃፉን ነስተህ መሀተሙንም ልትፈታ ይገባሀል አንተ የታረድከዉ ጌታ ከይሁዳ ነገድ የሆንከዉ አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሀል እና ዘላለም ልትነግስ ሀይል እና ባለፀግነት፣ ጥበብ እና ብርታት፣ ክብርን ሁሉ ተላብሰሀል አምልኮ ይገባሀል (፪) ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው አምልኮዬ ላንተ ነዉ የሚገባው ዉሰደው መስዋቴን ዉሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው ሃሌሉያ፣ሃሌሉያ ለታረደዉ በግ ይገባዋል ሃሌሉያ (፬) ለታረደዉ በግ ለ ኢየሱስ አምላካችን ዘላለም ይንገስ ሀይልም ሞገስ ባለ ፀግነት ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት ሃሌሉያ (፫)
@omegatseggia3002
@omegatseggia3002 Жыл бұрын
Absolutely breathtaking ❤❤❤❤❤
@LetaKefena
@LetaKefena 3 жыл бұрын
May God bless you Fenu.... it is amazing song. Also Bonney Wakjira you are our blessing
@elfineshteshome5049
@elfineshteshome5049 2 жыл бұрын
Mar welela Eko nesh Yene konjo lij: may God bless you all. Geta yadadgish.
@KalkidanFe
@KalkidanFe 3 жыл бұрын
I can't stop listening this song it is really blessing me
@hailegbraleararso5528
@hailegbraleararso5528 3 жыл бұрын
I can't stop listening this song it is really blessing me
@ሀይሚየጌታልጅ
@ሀይሚየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ውስደው መስዋቴን ውሰደው ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጠቻለው አሌሉያ🥰🥰🥰🥰❤❤❤የዘመናቹ ይባረክ
@GraceWorship01
@GraceWorship01 3 жыл бұрын
I really can't stop listening to this song... God Bless You Fenuyee
@NatanNatan02
@NatanNatan02 3 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ ቀረፃ ሁሉም ዉብ ነዉ ተባረኩ።
@Micahmediaofficial
@Micahmediaofficial 3 жыл бұрын
This is What am waiting for! I Can't STOP Listing to this Powerful Song God Bless You my Beautiful Sis❤❤❤
@bereketsulamo9527
@bereketsulamo9527 3 жыл бұрын
ፈናን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ውሰደው ብያለሁ።
Galata -  Bonney Wakjira  & Fenan Befkadu
5:29
Fenan Befkadu
Рет қаралды 212 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
ከቦኛል (Keboghal) - Ayda Abraham Official Video 2019
8:25
Ayda Abraham
Рет қаралды 2,9 МЛН
የህይወት መና : FENAN BEFKADU
4:07
Fenan Befkadu
Рет қаралды 151 М.
KAHNE By Fenan Befkadu @ Kingdom Sound Worship Night
12:55
Kingdom Sound
Рет қаралды 3,1 МЛН
የሕይወት መና | ፌናን በፍቃዱ | Fenan Befkadu
24:17
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 143 М.
Fenan Befkadu - መልካም ነህ (feat. Bonney Wakjira)
5:54
Fenan Befkadu
Рет қаралды 2,7 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН