ሶሪያሲስ ምንድነው? Psoriasis Dr. Feysel

  Рет қаралды 6,703

Doctor Feysel - Dermatologist

Doctor Feysel - Dermatologist

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@Semret-m6w
@Semret-m6w 5 ай бұрын
ዶክተር እውነት በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለው የኔ በሽታ ሰሙን እንኳን ካንተ ነው ያወኩት በጣም ነው የተሰቃየሁት የጀመረኝ ከፀጉሬ ነው 15 አመት ሞላው የለሔድኩበት አኪቤት የለም ግን የሚቀመም መዳኒት ይሰጠኛል ትንሽ ያስታግስልኛል ግን አሁን ሰውነቴ ላይ ይመጣል 2 3 ወር ይቆያል ከዛ ይጠፋል ተመልሶ ይመጣል ተሰቃየው አለርት ሔጄ ነበር ግን ምንም አልተሻለኝም አሁን በቅርብ ጤና ጣቢያ ስሔድ አንድ ሰው ያንተን ክሊኒክ ጠቁማኛለች እመጣለው በጣም አመሠግናለው ተባረክ
@yohannstekeste3287
@yohannstekeste3287 3 ай бұрын
Eniem
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 2 ай бұрын
ዕኔም ዕንደዛ ነው ዕናመሠግናለን
@luluwasiy4908
@luluwasiy4908 2 ай бұрын
በዚህ በሽታ እኔም እየተሰቃየሁ ነው
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 9 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር አንደኛ ነህ እኔ አንተ ጋር ታክሜ ተጠቅሜአለሁ ውጤታማ ነህ ጉልበትህ ይባረክ!!!
@ElizabethGizaw
@ElizabethGizaw Ай бұрын
You are the best dr i was visiting you with my mom She is very happy thank you so much 🙏
@FEREGENAZEMZEM
@FEREGENAZEMZEM 4 ай бұрын
አላህ ይስጥልን ጀዛከላህ በጣም ነው ማመሰግ ነው ምንመገባቸው የምግብ አይነቶች ዘርዘር አረግልን
@blenamanuel5511
@blenamanuel5511 9 ай бұрын
tankyou for ur service.big respect doc.
@yohannstekeste3287
@yohannstekeste3287 3 ай бұрын
Asfelagi timhrt
@HabtamuTefera-r9t
@HabtamuTefera-r9t 5 ай бұрын
ዶክተር ፈዪሰል እንዴት ነህ እግዚያቢህር ዪ ዪባርክህ አንዴ መጥቸ ነበር በሺታው ቀንሶል
@AbdeKsa
@AbdeKsa Ай бұрын
ሰላም አለይኩም ዶክተር ቆዳዬ ጥቀር ነው በጣም ያሳክከኛል ቅባት ሚቀባ ብትጸፍኝ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 21 күн бұрын
dr ጤና ይስጥልኝ የምኖረው canada ነው psorises አለብኝ እና humara እጠቀም ነበር dr ወደ rheumatoid ተቀይሯል አለችኝ አሁን የጀመርኩት cimzia ይባላል ግን ምንም ለውጥ አላየወትም ምን ትመክረኛለክ አመሰግንሀለው 🙏🙏
@MesiTola-ux2hi
@MesiTola-ux2hi 8 ай бұрын
እኔ፡አለብኝ፡ግን አክቤት እጃለሁ ምንም ለውጥ የለም ተስፋቆርጫለሁ ማርያምን ለተምነኝ ትችላሌክ በጣም ስቃይ ላይነ ኝ
@Abdulkadermuzemel
@Abdulkadermuzemel 5 ай бұрын
ቫይቴክስ ነው መድሀኒቱ
@selam7643
@selam7643 3 ай бұрын
አብረን 20 አመታችን ሊተውኝ ፍላጎት የለውም
@biniamgmichael6521
@biniamgmichael6521 5 ай бұрын
ena yelga lay wetobatal selkhn laklen lasakmat felgalhu
@blenhailu9862
@blenhailu9862 7 ай бұрын
ሠላም ዶክተር አድራሻ ቀየርክ እንዴ? የ ቢሮ ስልክ አልሰራም
@SinknshAbera
@SinknshAbera 8 ай бұрын
እባክህ ዶክተርዬ ስልክህን እና አድራሻህን አሳውቀኝ
@Zaretoo
@Zaretoo 8 ай бұрын
ስልክ አስቀምጥልን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
ስልክ ላኪልኝ ዶክተር??
@TigstAbebaw-o7r
@TigstAbebaw-o7r 4 ай бұрын
እባክህ ወንድሚ ተሰቃየዎ ስልክህን እርዳኝ
@ZekiAsne-w2m
@ZekiAsne-w2m 3 ай бұрын
Dr slk kutrhn ena mtserabet address yasfelgenal askemtln
@menbere-x7e
@menbere-x7e 3 ай бұрын
ዶክተር አድራሻ የት ኑ
@KedejaHasen
@KedejaHasen 6 ай бұрын
እባክህ ቁጥርህን አሣወቀን
@KedejaHasen
@KedejaHasen 6 ай бұрын
አድራሻህን አሳውቀን
@KedejaHasen
@KedejaHasen 6 ай бұрын
እኔ አለብኝ ዶክተር ጋ ሄጃለሁ አለወቁልኝም እባክህ ዶክተርዬ ስልክህንእና አድራሻህን አሳውቀኝ
@kebedeweldu
@kebedeweldu 6 ай бұрын
Big resection to Dr feysel.u know I am a psoriasis patient, I follow every month,and 1 take from 7.5 to 15 gram / week of metathroxate tablet& abomination of 7.5 salicylic acid with vaziline,but I am cured,what can you advice me
@selam7643
@selam7643 3 ай бұрын
enem hulunm medehanitoch lerezhim geze wesejalehu ahu 4yr honegn merogn hulunm hekemena teche vaziline eyeyekebahu new
@EdiluAbeye-g9r
@EdiluAbeye-g9r 2 ай бұрын
ምበል.ስልክ.አስቄጥልን
@BedasoSeifuden
@BedasoSeifuden 6 ай бұрын
Naanno Kami maniyaalaa keessan
@yohannstekeste3287
@yohannstekeste3287 3 ай бұрын
Docteru adrasha yet nee
@NancyNancy-j7p
@NancyNancy-j7p 2 ай бұрын
psoriasis.madanitu.mindinw
ሶርያሲስ ህክምና- ክፍል 2
6:15
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 2,1 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
የትኛውን ሰንስክሪን እንጠቀም? #sunscreen Dr. Feysel Alo
6:18
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 2,2 М.
14 Foods That Are Great For Fighting Your Psoriasis
8:44
Bestie Health
Рет қаралды 697 М.
@DoctorFeysel Dr. Feysel Dermatology Clinic, #2 Bole
14:13
TenaSeb - ጤና ሠብ
Рет қаралды 946
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo
17:06
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 10 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН