No video

ሶስቱም ሚስቶቹ ሊወልዱ ሲሉ ለምን ሞቱ!!ጉድ በመጨረሻም እውነታው ወጣ!!

  Рет қаралды 97,104

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ሶስቱም ሚስቶቹ ሊወልዱ ሲሉ ለምን ሞቱ!!
ጉድ በመጨረሻም እውነታው ወጣ!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 427
@Dukashow33
@Dukashow33 Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/ooKvpmiwjN5qepYsi=wsY_N4-bqbfsBOdK ክፋል 1
@AkramAkram-iz2ft
@AkramAkram-iz2ft Ай бұрын
እባክህ ወድሜ ጭቀት ላይ ነኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ እባክህን በምታምነው አምላክ ይሁንብህ በፈጠረህ አትለፈኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ 0503005184 በዚህ አናግረኝ ዱባይ ነኝ 😭😭😭😭😭እባክህን እዳታልፈኝ እረ በምን ልግለፅልህ ጭቀት ውስጥነኝ እሰው ሀገር ሆኔ😭😭😭😭😭😭😭
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Ай бұрын
ሰለ ትምህርት ሴነሳ እኔ በጣም ቹክዬ ወደትምህርት ለመኤድ አቤት ሰቹክል ግን ክላሰ ሰገቦ በጣም ያሰጠለኞል ግን በንግድና በሰራ በጣም ጉበዝ ነኝ በትምህርት በጣም ሰነፍ ነኝ እህቱቼና ወድሞች እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ጉበዝ ናቸው ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ፍቅር አለን አውን አርቡ አገር ነኝ 15ዓመት ተቀምጭ ቤተሰቤን አሰደሰታለው ለቤተሰቤም ሳደርጌ በደሰታ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋናው ጤናነው ደሰተኞነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ግን በምንም ቤወን ለቤተሰቡ ያደርገቹውትን አይቁጫቹው ደሰተኞ ውኑ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i Ай бұрын
በናትህ በጣም ታስፈልገኛለህ ወንድሜ በምን ላግኝክ😢😢
@foziaahmed3438
@foziaahmed3438 Ай бұрын
9pm¹please aqqaqaaqaqqqwq​@@user-hh4yn4ey6i
@Mahbooba-dy2xb
@Mahbooba-dy2xb Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሰራተኛ በነበረቺበት ሰአት ግንኙነት አላቸው
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w Ай бұрын
ጀግና ወንድማችን ዘላለም ዘገየ ፕሮግራምህን እኛ የማዳም ቅመሞች በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ እዬን ጀግና ወንድማችንን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አርጉት🙏🙏🙏
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h Ай бұрын
ነፍሱ ጡሯ እህታችን እመብርሀን በሰላም ትፍታሺ የፊትሺን ወደሗላሺ ታዙርልሺ የተባረከ ልጂ እግዚአብሔር ይስጥሺ ሀሴት የምታደርጊበት ላንችም ለሀገርም ጠቃሚ ልጂ እግዚአብሔር ያድርግልሺ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን.እሕታችን.የኔመልካም
@YamlakFgfgf
@YamlakFgfgf Ай бұрын
አሚን
@asmara1295
@asmara1295 Ай бұрын
Amen amen amen🙏🇪🇷
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 Ай бұрын
አሚን
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 Ай бұрын
Amennn❤️
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ቃለመጠየቁ በጣም ይረዝማል ይሰለቻል ፊልሙን ለማርዘም ስትሉ ዋናዉን ቁነገርመጨረሻዉ አጥሮ ሌላ ቀጣይ የምትሉት ነገር ይበዛል❤ይታሰብበት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil biLshaL
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Ай бұрын
በጠም እረ አኡኡኡኡ ኢንተርቪው ረዘመ
@user-fw6cy3oj6z
@user-fw6cy3oj6z 17 күн бұрын
በጣም
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s Ай бұрын
ዘልየ ባሏ ሌላ ሰራተኛውን ያገባባት ከምን ደረሰች እባክህ አግዛት ጀግናየ
@TsionTilahun-pf9gq
@TsionTilahun-pf9gq Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እንዴት ሆነች
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 Ай бұрын
Yenem tiyake
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Ай бұрын
የምን ዘልዬ ነው ኣረ እፈሪ ስሙ ዘላለም ነው ኣቃባጭ ኤጭ
@taibah1116
@taibah1116 Ай бұрын
😂😂😂😂ታዳ ምንአናደደሺ​@@asteryegezu4065
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Ай бұрын
ዘልዬ ያንሰዋል ዘልይዬ የኛ ጀግና ​@@asteryegezu4065
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
ዘሌ ጀግና በየሄድክበት ሁሉ ከኩፉ ነገር እመብርሃን እናቴ ከነልጅዋ ትጠብቅህ♥️♥️😘
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Ай бұрын
ምንድነው ዘሌ ዘልዬ ኤጭ ኣሽቃባጭ
@elsatkleytuber2720
@elsatkleytuber2720 Ай бұрын
ደምራን
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
@@elsatkleytuber2720 እሺ ውዴ♥️
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
@@elsatkleytuber2720 ደምሬልሻለው ኢልሳየይ🥰♥️
@Tkikildegife
@Tkikildegife Ай бұрын
ዘሌ ሁሌም፤ሰላምህ ይብዛ፤ጥያቄህም ሆነ አስተያየትህ፤ሚዛናዊ ስለሆነ፤በጣም ነው፤የማደንቅህ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ወንድምየው የቅናት መንፈስ ስላለበት እንዲሞቱ እያደርገ ይሆናል ባልና ሚስት ልትፀልዩ ይገባችኃል
@hirut8456
@hirut8456 Ай бұрын
ዛላዬ እንኳን በሰላም መጣክልን መልካም ወንድማችን የእውነት ብዙ መልካም ሥራ ሰርተካል ግን ለነሥር ዐይን ወንድማችን ከጉኑ በመቆምክ የበለጠ አከበርኩክ ኑሩልን ❤❤ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ጉድ ነው ምን ሰማው
@user-jf3vk2vi1t
@user-jf3vk2vi1t Ай бұрын
እህቴ ፀበል ተፀበይ የቤተሰብ የዞር መንፈስ ነው ወድሙ ጋር በቀል ያደረገበት እና ከቻይ የመምህር ተስፍየ ትምርት አዳምጪ
@Lidyafkr1752
@Lidyafkr1752 Ай бұрын
የ ዘልዬ አድናቅዎች 🙏🙏🥰🥰 የኛ ጀግና 🥰
@LulaBrhane-kw3et
@LulaBrhane-kw3et Ай бұрын
ዘሌ ያቺ ባልዋ ሰራተኛ ያደረጋት ሴት እንዴት ሆነች እባክህ እርዳት ዋጋክ የሚከፍልክ ጌታ ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ እኮ ይለያል ምክንያቱም የያዘውን ነገር ግብ ውስጥ ነው ይሚሳየን ተባርክ ወንድም አለም ዘላለም ዘገየ እውነቱ ነው ያልታይ እንጂ ያልተስራ ነገር የለም አለ ዘላለም❤❤❤❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ይች ገጠሬ የአባትሽን እኩያ አግብተሽ አሁን ታወሪያለሽ?
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቁው ነበር ነዝህ ቤተሰብን ጉዳይ ዘሌ እናመስግናለ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
አሜን3እንካን.አብሮ.አደርሠን
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር ወንድማማች ይህንን ያህል ሊጎዳዳ እንዴት ያስባል? በጣምረ ያሳዝናል። እኔና ወንድሜ ከልጅነታችን ጀምረን እናታችን ነገ እንድትተዛዘኑ አንድ ላይ ብሉ ብላ አንድ ላይ እያበላችን አደገን እስካሁንም ከአንድ መሶብ እንደበላን አንድ ቤት ውስጥ እየኖርን አንዳችን ለንዳችን አየተደጋገፍን እጅግ ጥሩ የሆነ የምቾት ኑሮ እንኖራለን። ምን አለበት ሁሉም ሰው በፍቅር እየተሳሰበ መኖር ቢችል። ጌታ ይረዳን።
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 Ай бұрын
ወንድሙ በጣም ቀናተኛ ነው ከሚሰቱ ጋር ለማለያየት ፈልጎ ነው።
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
በጣም
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Ай бұрын
ከወንድሙ ያረገዘች እየመሰለኝ ነው😂
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
@@user-gq1dk5sc8n ገድፈላ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😔አቤት ክፈት ኢትዮጵያ ውስጥ የ ኦነ ነግር ተረጭትዋል 😔በ ውንድም እህት እርስ በርስ በ ቅናት አቤት 🤲🏿ጠብቀን
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር አጃይብ ነው ክፋትን ተንኮልን በልባችን ሰይጣንሲያሳስበን ፈጣሪ ልቦናችነን ይመልስልን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
AMYN
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv Ай бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደና መጣክ እኔ በጣም የሚገረመኝ ነገር የገዛ የናት ልጅ በዚህ ልክ ከጨከነብን የዉጪዉ ሰዉ ቢጨክን ምን ይገርማል በጣም ያሳዝናል ግን ቀዉነት ምን አይነት ጊዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ 🥺🙏
@Aynalem291
@Aynalem291 Ай бұрын
ዘሌ ጀግና እግአብሐር ይጠብቅህበርታ ህዝቤ ገን በጣም ገራ የትጋባ ሆኖል መዳህኒአልም ልቦና ይሰጠን
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ዘልዬ ጀግናቺን ከአተ የሚያመልጥ የለም እና እውነታዋን ፍርጥ 👍
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Ай бұрын
በየቤቱ ብዙ በጥባጭ አለ ለሁሉም እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ ይህን ቤት ቅዱስ ሚካኤል በቤታችሁ ይግባ ክፉ መንፈስ ከቤታችሁ ይዉጡ ፀልዩ ትባረካላችሁ
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl Ай бұрын
ጌታዬ ሆይ መጨራሸችንን አሰምርልን😢😢
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
የኛ ጀግና አላህ ያበርታህ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
እኔ በጣም ከማደንቃቸዉ ዘላለም ዘገየን እና የነስር አይን የጀመሩትን እስከ መጨረሻዉ በማሳየት ሲቀጥል እነሱ ያናገሩትን ግለሰብ ፈልፍለዉ በማዉጣት ማንም እጃቸዉላይ ያስገቡታል ማንም አያመልጣቸዉም እንደናተ ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም የጀግና ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
ሚስት ተብየዋ ፈጣሪ ሁለት ያድርግሺ በሰላም ግን የበፊት ታሪክ ለምን አልነገረኝም ብለሺ እጠጥ አትበይ ተረጂዉ 😢😢
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Ай бұрын
Zelesh my man I don't know how much respect I have for you. The way you handling your clients is Amazing. Brilliant I mean . This is Daniel by the way. I respect you so much.
@wina-663
@wina-663 Ай бұрын
ወየው ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው የፈጣሪ ያለህ 😢😢😢😢እግዞኦ ህዝቤ ተበላሸቷል😢😢
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v Ай бұрын
በናትህ ዘላለም እውነቱን ሳታወጣ እንዳትተው ፅንሱም መጣራት አለበት እሄን ያህል የምቀናበት ከሆነ መጠርጠሩ አይከፋም ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ እሄ ነው
@RashaEtchi
@RashaEtchi Ай бұрын
አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን🙏🙏🙏
@Kasa-jk3up
@Kasa-jk3up Ай бұрын
ዞላዬ ወድሜ ኑርልን ለሁላችን ማርያምን ዞላ ላተ ስያሜ አጣሁ ብሮዬ
@Zebibakedir-gk8tk
@Zebibakedir-gk8tk Ай бұрын
ዘሌ የኔ ጀግና ያቺ ባሉዋ ሰራተኛ ያገባባት እንዴት ሆነች እባክህ ከጎኑዋ ሆነህ አግዛት
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ዘሌ እከንደናማጠ እግዚሐብሔር በሔዲክበት ሁሉ ይጠብቅ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ዘሌ እንኳን በስላም መጣህልን እስከ ምትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ምንየተካይደ ነው አገራችን አሁንስ አስጠላን በገዛ ስልካችን የምናይው የምንስማው አስጠላን እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ጠብቀን 😢😢😢
@user-np6pp4jv3h
@user-np6pp4jv3h Ай бұрын
ሀይ ዘላለመም ፈጣሪ አምላክ ከአንተጋር ይሁን እኔ ግራ የሚጋባይ ሰዉች ምንእየሆኑነውአንዱ በንዱላይ መጨካከን ወንድሙ በወንድሙ ላይማሴር ማነንየጠቅማል በተለይ የዝህ ቤተሰብ የስወስቱ ሚስቶች ጉዳይ ይገርማል የንስር ዐይን ቻናልም እንዲሁ የአቶ ሰለሞን ወንድም ድርጊትም ተመሳሳይ ነው
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ዘልዬ ጀግናው ወንድሜ ሁሌም እደምለው አሁንም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ እውነት ለመናገርገር እህቴ ጨንቆኝ ነበር ስላየውሽ ደስብሎኛል እዴት ከባድ ነገር ነው ግን
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ይህ ስራ በጣም ከባድ ስራና በጣም ዋጋ የምያስከፍል ስራ ነው 😢ዜሌ ጀግና ጌታ ሀይልና ብርታት ይሁንልህ በርታ ወንድማችን❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
ዘልዩ ጅግና ክንተ የሚያምልጥ የለም❤❤❤❤❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር በስላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንም አትይም አንች ብቻ. ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የምትን ደብዳቤ የስረዘው አምላክ ለአንችም ይህ የሚወራው ወሬ ይለፍልሺ ይአጥራ ወፍ አትስማሽ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን. በደስታ ያበስራት አንችንም በደስታ ያብስራሽ ፀልይ ምንም አይደል በሆዳሺ ያለውን በጀርባሽ ያደርግልሽ. በስላም ተገላገልሽ ደግም እንኳን ማሪያም ማርችሽ ለማለት ያብቃን መችም ዘላለም ይወስደነል. ስላም ለአንች ይሁን የእመቤታችን ክአንች አትልይ አሜን፫ አይደልም ክተወራ ክተወርወረ ያደነል እግዚአብሔር ቸር ነው አይዞሽ አታስብ ፀለት ብቻ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
ዘሌ ወድም በርታ ጥሩ ስራ ነዉ እዉነቱ ስለወጣ ደስ ብሎኛል ግን ወድምየዉ ምን አይነት ምቀኛ ነዉ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Ай бұрын
የሚገርም ነው ከእደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን በስደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወልዳችሁ ሳሙ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
ማማዬ ያለፈ ነገር ምንም አይጠቅምሽም አንቺ እያለሽ ምንም አለማድረጉ ነው ዋናው ትዳርሽን አትበትኚ ወንድምዬው ቅናት ይዞት ነው።።።።
@taibah1116
@taibah1116 Ай бұрын
😮😮ታዳ ማንኛቸው እውነተኛ ሊሆኑነው ወይ ሀገራችን በቃ እደዚህ ሁናቀረች ነብሰጡሯን ግን አላህ ያቅልላት❤እኔም እርጉዝነኝ በሰላም ውለጂበሉኝ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
❤በሰላም ውለጂ
@DegieAlemneh
@DegieAlemneh Ай бұрын
Beselam Wuleji
@taibah1116
@taibah1116 Ай бұрын
@@HanaHana-io3bq አሚን 😍
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Ай бұрын
ዘላለምዬ እባክህን ለጊዜውም ቢሆን ልጅቱአ ወደ ቤተሰቦቹአ ብትሄድ ጥሩ ነው ለፅንሱም ቢሆን ጥሩ አይደለም😢 እንደዚህ አይነት ጭንቀት እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ 😢
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie Ай бұрын
የእውነት ባንተ ሰውነት ውስጥ ማነንም ሳትፈራ ለሰው መድረስክን እውነትን አይተናል
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Ай бұрын
የማዳም ቅመማቼ አድናቂ ነኝ👍
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Ай бұрын
@@user-tr4pz7gf3c 🌹
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Ай бұрын
የኔውዲህትእናመሰግናለንሽኩራን❤❤❤
@YordanosMekonne
@YordanosMekonne Ай бұрын
እንኮን ደህና መጣ ጀግናው
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya Ай бұрын
ዘሌ የኛ ጀግና በርታ ወድሙ የቅናት መፈስ አለበት ለዛ ነው
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 Ай бұрын
ወንድሜ ዘልአለም እንካን በሰላም መጣህ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤❤ዘልዬ በጣም እናመሰግናለን ምርጡ ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነበር🎉🎉🎉🎉🎉
@miliaakiki9424
@miliaakiki9424 Ай бұрын
ይሄ ታሪክ መጨረሻው በጉጉት ነው ምንጠበቀው
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
ዘላለም እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤
@yemachaltube
@yemachaltube Ай бұрын
ዘልዬ ብልጥ ሰዉ ይመችክ❤❤🎉🎉
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Ай бұрын
የምን ዘልዬ ነው መጋኛ ይዝለልብሽ ኣሽቃባጭ
@EMOYKEBED
@EMOYKEBED Ай бұрын
ዘሊአንተጀገናእግዚአብሒርይርዳክ
@merongirma8538
@merongirma8538 Ай бұрын
ዘሌ አንበሳዉ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉
@BLove-dt3lm
@BLove-dt3lm Ай бұрын
ምን አይነት ዘመነው ግን ምህረቱን ያውርድልን
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Ай бұрын
የዘሌ አድናቅዎች እህታቹ ነኝ የመዳም ቅመም # ደምሩኝ በናታቹ❤❤❤
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
ደምሬልሽ ኣለው ውዴ♥️
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
አይ ይህች መደመር የምትባል ቃል አትመቸኝም ..መሪያችንም እንደመር ብሎ ነበር አሁን እንደዚህ በጦርነት ሊቀንሰን ሊጨርሰን😢
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Ай бұрын
@@TamesgenDagen እህቴ ሰብስክራይብ ማለቴ ነው
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Ай бұрын
@@user-bp3br6ou3k አመስግናለው እህቴ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
@@user-zh5lj4ex3k እሽ ውዷ አደርግሻለው እኔንም እንደዛውው
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 Ай бұрын
ወንድምየው ምቀኛ ነው የሰው ትዳር ውስጥ ምሊሆን ይገባል አንቺም ትደዳርሽን አጥበቀሽ ያዢ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
እዝጎ ማርና ክርስቶስ ፎ ምን አይነት ጭካኔ ነው 🤔🤔🤔
@wellowello1084
@wellowello1084 Ай бұрын
ዘሌ ሁሉም ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ የኛጀግና ❤❤❤ምንአይነትዘመንነዉ የአላህ ሠዉ ሁሉ ተበላሸቷል ወይጎድ.አቤት ክፈት ዉንድምአህት አርሰበርሰ ቅናት አላህየጠብቀን
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Ай бұрын
እኮንደናመጣህ በውነት ጨቆኝነበር ዘልየ እመብርሀን ትጠብቅህ አቤት ይች አለም በተለይ ኢትዮጵያ በስማም 😭
@belayzewude1744
@belayzewude1744 Ай бұрын
ኢሄ ወንድም አደለም ከሂወታቸው ይውጣ አቺ ትዳርሸን ጠብቂ
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v Ай бұрын
መረዳት አለብሽ አለመናገሩ አስተዳደጉ ሊሆን ይቸላል
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
ወይ ጉድ ግብግብ በተያያዙ ቁጥር የዘሌ መከራ ማየት በጣም ያሳዝነኛል እኔን ዘልዬ ከምር ሚስቶች ይሞቱበታል ሲባል በጣም ውስጤ እየተንቀጠቀጠ ነበር ያየሁት አቤት አምላኬ እውነት ማን ጋር ትሆን?? ወንድማማች ግን በዚህ ልክ መጠላላት እጅግ ያሳዝናል ይዘገንናልም፣ አንዱ ለአንዱ እንደ አይን ብሌን መተያየት ነበረባቸው ኸረ አምላኬ ፍቅሩን አውርድልን እባክህ🙏😢😢
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Ай бұрын
መግኛ ይዝለልብሽ ስሙ ዘላለም ነው ኤጭ ኣሽቃባጭ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
@@asteryegezu4065 አስቴር የገዙ አስቱዬ ውዴ ምን ነካሽ? ለምን ዘሌን እንድነቀሰው ትገፋፊኛለሽ ግን? ወጋሁሽ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic Ай бұрын
መጨረሻው ዘመን ወድም በወድሙ ላይ ይነሣል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
መጨረሻው ያሳየን
@FantayeNegash
@FantayeNegash Ай бұрын
አስር ግዜ ወንድሜ ስላልተማረ የምትለው አንተ ለራስህ ስትል ስለተማርክ ብቻህን ወራሽ መሆን አለብህ ማለት ነው?ወላጆቻችሁ መሬት ሸጠው አንተን ድል አድርገው ደግሰው ሲያስመርቁና ሲድሩህ ቦታ ሰጥተው ቤት ስትሰራ የሱስ ድርሻ ምንም አያገኝም ? ወደፊትስ ደግሞ እንዳልወሰደ ሆነህ እኩል ልትካፈል ነው ወይስ ስለተማርክ ብቻህን ትጠቀልላለህ ? እንደውም ወንድምህ አልከፋብህም በጣም ጥሩ ሰው ነው በድህነት ከመ ማቀቅ እሱም ድርሻውን ጠይቆ እራሱን መቻልና ማስተዳደር ሲገባው ችግር ሳይፈጥር ዝም ብሎ መቀመጡ እና መልካምነቱን ነው የጠላኧው ?እሁንም ጭራሽ ምንም ሳታፍርከወላጆቹ ግቢ ትባረ ራለህ ትለዋለህ? ሰ‍እለሞቱት ሚስቶችህም የተናገረው የአሁኗ መፍተሄ እንድታገኝ ነው እንደውም ለሱ አስጊው ስለሆንክ ከአንተ መራቅ ያለበት እሱ ነው።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንከን ባሰላም መጣ ዋንድማቺን 🙏🥰🥰🥰አይ ዘሜን 😢😢😢😢ጌና ቢዝ እንሰማለን አምልኬ ሆያ ሀገራቺን ሰላም አርጋት 🙏🥰
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢😢😢😢 ምን ግድ ነው😢😢
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 Ай бұрын
እህቴ ባልሽን ጠበቅ አርገሽ፣ ከወንድም ተብዬው ብትርቂ ይሻላል። የመንፈስ ስራ የሚያሰራው ወንድሙ ይመስለኛል።
@DancyDada
@DancyDada Ай бұрын
ዘሌ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ለዘላለም
@user-xi3im2dn5q
@user-xi3im2dn5q Ай бұрын
ይሄም ዊሸቱን ነዉ የሆ ሚስጥር እዳለ ይሰማኛል😢😢😢😢😢
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 Ай бұрын
ጀግናው ክበር
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
ወንድሙ ይቀናበት ይሆናል
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f Ай бұрын
Selam Zeliye bexam nafqenihal ❤❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
ወንድምዬው ምቀኛ ሥለሆነ በወንድሙ ይቀናል ሚሥቶቹንም እሡ ይሆናል የሚገላቸው ከወለደ ወደፊት ይወርሣሉ የሚል ነገር አለ
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
ወንድም በጣም ቀናተኛ ነው😢ከሚሰቱ ጋር ለማለያየት ፈልጎ ነው ።🤔🤔
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ዘላለም ከአንተ በላይ እኔ አላውቅም ኢንተርቪው ላይ አላስፈላጊ እና ለተመልካች አስፈላጊ ያልሆነ ነገር ነው ብትአሳጥረው
@princead1239
@princead1239 Ай бұрын
ባል ሊደባብቅ የሚፈልገው ነገር አለ ወንድምም ብዙም ግልጽ አይደለም ነብሰጡሯ ነገሮች እስኪጣሩ ከቦታው ለጊዜው ብትርቂ ይሻላል
@ErabiaSeid
@ErabiaSeid Ай бұрын
ትክክክል
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
ክባድነወሰወማመን ሰላምም ማለተ ያሰፋራል በድሙ እገዚቤረይሸፋንሸ እህታቺን ይህሁሉድካም እዳተሞተነወ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
እግዚኦ ዘሌ መልካም ሰው በርታ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ ❤
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
ዘላለምዬ እራስህን ጠብቅ
@tchallukaskasa8037
@tchallukaskasa8037 Ай бұрын
ዘሌ ግን እርግዝናው እውነት ነው ትንሽ ለየት አለብኝ በታለይ የመጀመርያው ፓርቲ ማለቴ ነው ዘሌ አንተኳን አትሸወድም ምናልባት ብያ ነው እንጂ!!
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v Ай бұрын
ወንድሙ ሚስቶቹ እንዲሞቱ መት አሰርቶ በት ይሆናል ከመውለዶ በፊት ጸበል ትጠመቅ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Ай бұрын
እኮን ደህና መጣህ ዘልያችን የዘመናችን ጀግኖች አንተ ና የንስር አይን አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ይገርማል ይህ ሁሉ ምቀኝነት የኔ አባት ወንድምም ባባቴ ይቀና ነበር
@user-gw5cj3yl4b
@user-gw5cj3yl4b Ай бұрын
yesss❤❤❤🎉🎉👍👍✅️✅️
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc Ай бұрын
Zaleye yene jagina egzhber Amelke yitabeke ❤❤❤
@user-ck6oj4eu9b
@user-ck6oj4eu9b Ай бұрын
አያ ዘሌ ላጨርስ አትጀምርምኮ አላወቀህም
@hegshwgs7818
@hegshwgs7818 Ай бұрын
ዬወድ ክፉ ያወጣን ምነይነት ነወ
@Meseret-oj8og
@Meseret-oj8og Ай бұрын
ወድም ህን ማሳጣትና መበጥበጥ ምን ይጠቆማል አንቺም በወሬ ቤቶችን አትበት ኚ
@ExcitedNightSkyline-ev4eq
@ExcitedNightSkyline-ev4eq Ай бұрын
ዘሌ ሰሞኑን ሰትጀምር ሰላምታ ትሰጠናለክ ሰትጨርስ ቻዎየለም በፋይት ነው ዘሌ አገላጋይ ይጎዳል እራሰህን ጠብቅ አንተ ለብዙዎች ታሰፈልጋለህ
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
አንዳንድ ቤተሰብ ግን ልጅን እኩል ማረግ አለባቸው ላተ ስተው ለሱ መሰጠት አለበት
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 Ай бұрын
ሲጀመር ማንም ሰው ሲገባ ስላለፈ ታሪክ ማውራት አስፈላጊ አይደለም
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
ወይጣጣ ዘሊ አላህየጠብቅ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Ай бұрын
አስተዳደግ ላይ ወላጆችም ሆኑ አሳዳጊዎች ጥንቃቄ ያስፈልጋል አባትየው አንዱ ልጅ ወደትምህርት አዱ ወደጠጅ ቤት ምን ማለት ነው ? ብርዝ ከማጠጣት ትምህርቱ ላይ አይሰሩም ነበር
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 Ай бұрын
ጅግና ጋዘጠኛ ወንድሙ ጤና የለውም የሆነ መድሀንት እሰጣቸው የምሞቱት በቅናት ኘው የሆ ሁሉ የምበጠብጠው ወንድሙ አትመነው እባክሕ በደንብ ተካታተለው።
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
ታሪክሕን ማውራት ነበረብሕ ተማርኩ ትል ነበር ።ለምን ወንድምሕ ይመጣል እቤትሕ በውጭ እርዳው
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 Ай бұрын
አያቴ መብራት ይቆጥራል ስለሚሉ አጐቴ እኛ ቤት መጥቶ ሲያጠና ያድር ነበር
ካፒቴኑ የገባበት አዘቅት!! ሴተኛ አዳሪዋ ማን ናት??
50:46
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 10 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 4,8 МЛН
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
42:04
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 193 М.
የትግስት አሰፍ ከፍቅረኛዋ ጋር ተገናኘች!!
50:56
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 99 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 10 МЛН