#ጳጳሱ_ቤተመቅደስ_ሸጠዋል

  Рет қаралды 22,993

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Күн бұрын

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 204
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f 19 күн бұрын
በርቱልን ወንድሞቻችን እነ እይ ፈለገ እንደነ አቡ ያሉልት የተዋእዶ ልጆች ያብዙልን ዘመናቸው ይባረክ❤❤❤
@AbinetSebsebe
@AbinetSebsebe 20 күн бұрын
ፈሌ ተፅኖ ፈጣሪ ነው አኬ ባሮክ ዘማርያም ልደት በጣም ብዙ አሉ ወንድሞቻችን ኑሩልን
@LemlemAga
@LemlemAga 20 күн бұрын
አርአያ ወንድሜ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን እነ ፈለገ እኛ የስም ኦርቶዶክስ ለሆንዉ ሁሉ ስለእምነታችን ብዙ እድናቅ አርገዉናል ከነሱ ብዙ ተምረናል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@Edomgenet13
@Edomgenet13 20 күн бұрын
በቃ እነሱን ማመን ትተን በራሳችን ወጣቱ ተባብሮ እንደባለፈው አንድ ሆነን ሀይማኖታችንን እናስከብር የአባቶች ነገር ይብቃን
@FitawAhferom
@FitawAhferom 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ ውዱ አርአያ እግዚአብሄር ያኑርህ በጤናና በእድሜ ይጠብቅህ።
@shewitKebede-w2p
@shewitKebede-w2p 20 күн бұрын
ይነሳ መስቀሉ ከዉለሉ
@eneyatola6499
@eneyatola6499 20 күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ወንድሞቻችን አርአያ ፣ ዘማርያም ፣ አኬ ፣ ባርክ ፣ ፊሊ ፣ ልደት ፣ ዲያቆን ሄኖክ ፣ ያያ ፣ሌሎቻችሁም ብዝት በሉልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 20 күн бұрын
በጣም አከብርሃለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብረት ይስጥልን
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 20 күн бұрын
እኔ ደሞ እደዛ ብለህ እስክታብራራው እዴት እደደነገጥኩ እውነት😢😢😢ምን አጠፋ ብዬ ነው እውነት አርአያ ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
@LamriWondem
@LamriWondem 20 күн бұрын
እነፈለገ ለፔንጤ ብቻ ሳይሆን እኛንም ሰነፍ ኦርቶዶክስ የሆነውን ጭምር እንዴት ስለእምነታችን አሳውቆ እንዳጠነከሩን እድሜ ጤና ሰቶ በቆሙበት ያፅናቸው
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 20 күн бұрын
በጣም😢
@FasikaFasika-z8f
@FasikaFasika-z8f 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክላት ነው ሚባል ሌላ ምን ይባላል አንተንም ባለህበት ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr 20 күн бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸው እኛንም ሰሚ ጆሮ ያድለን
@BalL-y2p
@BalL-y2p 20 күн бұрын
እግዘብሔርን ይባርክልን የበለጠ ጥበብን ይስጥልን።
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 20 күн бұрын
ተባረከልኝ ወድሜ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን የሠራውይት ጌታ ይጠብቅህ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 20 күн бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ያብዛልን ያበርታልን❤❤❤❤❤
@alematalay734
@alematalay734 20 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ 🙏🏽
@rajmal3634
@rajmal3634 20 күн бұрын
እግዛአበሪ፡ይፈሪዳል❤❤❤፡
@almaz7677
@almaz7677 20 күн бұрын
እግዚኡኦ 🤲 አቤቱ ማርን 🤲 ኢትዮጵያ ምራት
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv 19 күн бұрын
የመጨረሻው ዘመን አባቶችን እንደህፃን ልጆቹን እንደ አባትአረጋቸው ፈጣሪ በምህረቱይጎብኘን
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 20 күн бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🏽
@YidenkuMekonne
@YidenkuMekonne 20 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 20 күн бұрын
እውነት አይወደድም ቤተክርስቲያን እውነተኛና ቀጥተኛስለሆነች እስዋን ለመንቀፍ የማይፈነቅሉት የለም አራአያ ወንድሜ አይዞክ እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት ማለትህ ያሸልምሃል እግዚሐብሄር ይጠብቅህ
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 20 күн бұрын
Amen.
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr 20 күн бұрын
ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tizitanegash8132
@tizitanegash8132 20 күн бұрын
አርአያ ወንድሜ ሰዎቹ እየሰሩ ያሉትን ስለሚያውቁት በጣም ፈርተዋል የሚሰማው የሚታየው ሁሉ በጣም ያስፈራል እግዚአብሔር አምላክ እየመጣብን ካለው ቁጣ በክንፉ ይከልለን አንተንም ከነዚህ መአተኞች አይን ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን አንድነቷን ይመልስልን አሜን ።🙏🙏🙏
@LidiyaZewude-w5l
@LidiyaZewude-w5l 18 күн бұрын
ፈለገ ወንድማችን❤❤❤
@abelambaye
@abelambaye 20 күн бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን አንተን አሥተማሪያችንን አንቂያችንን ሥለሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏
@I_am_Fano
@I_am_Fano 20 күн бұрын
የምንወድህ ወንድማችን አርአያ ከቃለቀረን ምልክት ስር ያለው የግብፅ ባንዲራ የሚመስል የሚያስጠላ ከለር አስወግደው በጣም ያስጠላል ፀያፍ ነው አደራ በድንግል እሱን ባይሆንም እንኳ የከለሩ ውህድ ወደዚያው ስለሚጠጋ ሌላ ነገር ተጠቀም አመሰግናለሁ ።❤️ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ🙏 በዓሉን በሠላም ያሳልፍላችሁ ። ክፉ አይንካችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች ሁላችሁ ቸሩ መድሃኒዓለም ይጠብቃችሁ 🙏
@GelilaMekonen-i6t
@GelilaMekonen-i6t 20 күн бұрын
መስቀሉ የሁላችንም ነው ዛሬ ነገም ይነሳልን ❤❤
@YeheyesAmde
@YeheyesAmde 20 күн бұрын
ፈሪሃ እግዚአብሒር የጠፋበት ዘመን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 20 күн бұрын
ፈለገ ተፆኖፈጣሪ ተባረክ🎉🎉🎉❤❤❤
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 13 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏
@dgtube8511
@dgtube8511 20 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ትዕግስት የሚፈታተኑ ኃጢአትን ለዓለም ሕዝቦች በድራማ መልክ እያለማመዱ ሲሆን በዲፕሎማሲ ካልሆነ ደግሞ በግድ በኃይል ለመጫን የሚደርጉ ኃያላን ተብለው የሚጠሩ ደካማዎች የጨለማው ዓለም የመናፍስቱ ዓለም አምላኪዎች በሐገራችንም በአምልኮ ቦታዎችም ጭምር ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል፡፡"እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋት ርኩሰት በተቀደሰችው ሥፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል" ፡፡ማቴ 24፡15፡፡እግዚአብሔር ይታገሳል ካልተመለስን ግን ያጠፋናል፡፡እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አላዋቂነታችንን አይተህ ልባችንን የቀናው መንገድ መልስልን፡፡አሜን፡፡
@Senayet2127
@Senayet2127 20 күн бұрын
እግዚያብሔር ያበርታችሁ ተባረኩ እድሜ ይስጣችሁ እነ አኬ ፈለገ እፎይ ሁላችሁም በርቱ በርቱ❤❤❤
@eleni7213
@eleni7213 20 күн бұрын
ጌታ ይባርካቸው
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 20 күн бұрын
ሐይል፣የእግዚያብሔር፣ነው፣፣
@birukadane8022
@birukadane8022 20 күн бұрын
እንዴ አርአያ ምን ሊለው ምን አይቶበት ነው ብዬ ፈሌማ ይችላል እፎይ, አኬ ,ጋዲ, እዮብ ዘሚካኤል ,አቡ ጋዲ,ዘማርያም ,ክርስቶፎር,ልደተቃል ,RD,እዮሀድ ንጉስ.. ..........❤❤❤❤ የኛ ወንድሞች በርቱልን
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 20 күн бұрын
እግዚኦመሀረነ፣ክርሥቶሥ
@ElsaTadesa
@ElsaTadesa 13 күн бұрын
አንተብቻ በርታልን አርአያ ለኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤
@tigetad5649
@tigetad5649 20 күн бұрын
መስቀሉ ይነሳ ምንም ጥያቄ የለውም እኔ በበኩል መስቀል ልረግጥ አልሄድም!!! እኛ እኮ ጫማ እንካን ስንገዛ ሶሉን እያየንነው ምክንያቱም መስቀል ሶል ላይ እየሰሩ ስለሆነ ስለዚህ በብዙ መልኩ እንጠንቀቅ!!!
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 20 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@tigistbirhanu474
@tigistbirhanu474 20 күн бұрын
አምላክ ሆይ አደራ ያን ጊዜ እንድትራራ , አባት ሆይ አደራ ስለኛ እንድትራራ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ብቻ በቸርነቱ ይማረን 🥲🥲,
@Sintayewmamo-f8q
@Sintayewmamo-f8q 20 күн бұрын
አርአያ እንወድሃለን ትውልዱን የምታነቁ እግዝአብሔር ስራውን የሚሰራብህ የትውልዱ ወሳኝ ሰው ሰው እንደማይጠፋ እንደምንድን አወኩኝ ትውልዱ እንደሚድን ደፋር ትውልድ የሚመጣበት ግዜ አሁን ያለንበት የምንዘራው የማንቃት ስራ በምታ ነቃው የሚመጣው ትውልድ እሳት የሆነ ትውልድ ይመጣል በርታ አለን ከጎንህ ነን
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 20 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 20 күн бұрын
ሰላም አርአያ !!
@GelilaMekonen-i6t
@GelilaMekonen-i6t 20 күн бұрын
መስቀል ያሱል ማሰሪውን እናዋጣለን የተዋህዶ ልጅ የሆነው ሁሉ
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 20 күн бұрын
ወንድሞቻችንን፣ጌታይጠብቅልን፣በፀሎት፣ልናሥባቸው፣ይገባል፣ጊዜው፣ከባድነው
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 20 күн бұрын
ወንድሜ ይዉልህ ባሁኑ ሰአት እግዚሐቤር ተቆጥቶል በቀኝ ብሎል ፅዋዉ ሞልቶል አሀንም በአባቶቻችን ጥፋት እየጠፍን ነዉ እግዚኦ እግዚኦ. አሜን እረ አባቶቻችን ን ልቦና ይሰጥልን
@senaitabreha1267
@senaitabreha1267 20 күн бұрын
Jegna yetwohdo liji💪🙏🏽
@WakedCell-f9t
@WakedCell-f9t 20 күн бұрын
አርአያ እ/ር. ይጠብቅክ. እድሜና. ጤና ይስጥክ. ወንድምክ. ደግሞ. ነጋሽ. በዳዳን. ይጠብቃቹ
@nonenone3420
@nonenone3420 20 күн бұрын
ቆማጣ እሱ እራሱ በ🥃🚬🚬ጨብሶ አብዷል ቋሚ ስራ የለዉም መጀመሪያ "እግዚአብሔር” ብለህ ፃፍ።
@amenyihun2418
@amenyihun2418 20 күн бұрын
​@@nonenone3420ማንን ነው??
@ethiopia1465
@ethiopia1465 20 күн бұрын
ይህም ቀን ያልፋል!!
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 20 күн бұрын
መምህር ፈለገ የመሳስሉ እግዚአብሔር የስጠን አሉ ወንድሞቻችን
@abelambaye
@abelambaye 20 күн бұрын
አርአዬ ማንም ቢያሥፈራራህ አንተጋ ያለው አምላክ ትልቅ ነው ይጨፈልቃቸዋል!!!
@saratesfaye5942
@saratesfaye5942 20 күн бұрын
ቅርብ ነው ቀኑ መጠበቅ ነው ከእግዚአብሔር መልስ እስክናገኝ
@טטכ.ה
@טטכ.ה 20 күн бұрын
እኔ የኦሪት እምነት ነው የማምነው ከእግዚ አብሔር ውጭ ሌላ አለምንም በምን ልጠቀቀው አደለም የሱ ስብከት የፈሮን አስማትም አይበግረን እኛ የብሉኪዳን መፅሀፍ በነብበት ገደል ይገባል
@HaregA-l1b
@HaregA-l1b 20 күн бұрын
ወንድሞቻችን በርቱ ለቤተክርስቲያን እደ ቅዱስ ጊዮርጊስ እደ ቶማስ ዘመራስ እደ ፓውሎስ እደ ፔጥሮስ እስከ መጨረ ሻው ታመኑላት
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 20 күн бұрын
እኛም፣በፀሎት፣ልናግዛቸው፣ይገባል
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 20 күн бұрын
ኦርቶዶክስን ለማንቋሸሽ የሚደረግ ለማጥፋት የሚያሴሩት ሴራ መልሶ ያጠፋቸዋል የጊዜ ጉዳዬ ነዉ አእንጂ አራያ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MirafHaylu
@MirafHaylu 20 күн бұрын
የመብርሀንልጅአለይጠብቀንወድማችንእነመሰግናለን
@ganat12345
@ganat12345 20 күн бұрын
ወንድምቻችን,,እግዚአብሔር,,ይጠብቃቸው,,ለአኬ,,ለሁሉም,,,የማቱሳላን,,እድሜ,,ይስጣቸው,,,ፈጣሪ,,ይባርካቸው,,,,,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 20 күн бұрын
አርዓያ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። እኔን ያልገባኝ ነገር ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚመልሰውን ልጅ ተጠንቀቁት ስትል ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው ምክንያቱም የዚህ አይነት ትውልድ ሲመጡልን ደስ ይላል ሌሎች ወገኖቻችንም ቢመለሱ ያስደስታል ካንተ ንግግር ግን የተረዳሁት ተዘጋጅተው እንድጠብቁት እያስረዳኃቸው ነው እንዴ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fannygebre8061
@fannygebre8061 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisalemAytenew
@AddisalemAytenew 20 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ያለቀሱት አቡኑ ዮስጣመዮስ ሳይሆኑ አቡነ ቀውስጦስ ናቸው ይስተካከል!!
@Anni-k4x
@Anni-k4x 19 күн бұрын
አርአያ ይመችህ እወድሃለሁ
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 20 күн бұрын
አኬ እፎይ ፈለገ ልደት ያሬዶ ታሜ ጋዴ እዬባ.........ብቻ ከክፉ አይን ይጠብቃቸው ወንድሞቼን ሺ አመት ያኑርልኝ
@asniit1199
@asniit1199 14 күн бұрын
D/n Zemaryam _D/n krstofors_Yohad_d/n Amanuel _d/n mekanent_d/n Natanem _ natnael _Talaku jbril_ ke bzu betkitu betam betam brtuwoch wendmochachn ❤
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 20 күн бұрын
EGZIOOO MARENE KIRISTOS 😭😭😭😭Abbatoche endat siratin asitemirew abbatoche endat siratin yaferesalu 😭😭😭
@nanatiye6844
@nanatiye6844 20 күн бұрын
ምእመናን ሆይ እናስተውል ደግመን ደጋግመን እናስተውል ክርስቶስ በአስተምህሮው "ስለ ስሜ ትገፋላቹ ትገደላላቹ ትጠላላቹ ትሠደዳላቹ" ብሎአልና ትልልቅ አባቶች የሚባል ነገር የለም ታላቅ ክርስቶስና ክርስቶስ ብቻ እንጂ ።
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 20 күн бұрын
አርአያ:እውነት:ብለሀል:እግዛቤሄር:ምላሽ:ይሰጣል::
@aynalemkassaye731
@aynalemkassaye731 20 күн бұрын
እውነትም ያስቃል እግዚአብሄር አሸናፊ ነው።
@nedimabi2861
@nedimabi2861 20 күн бұрын
ere gyetaye cirsitos hoy maren Miretun lacilin 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@selam.selam.selam.
@selam.selam.selam. 20 күн бұрын
ቅዱስ ሲኖዶስ በነሱ ህብረት ሆኖ አስተዳደሩን ግን እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ወጣቶች ያስረክቡልን ቅዱስ ሲኖዶስ ይህን ያስብበት
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 20 күн бұрын
ይሄ በጣም ያስቃል እንዴ ወዴት እየሄድን ይሆን ጌታ ሆይ እረ እርዳን እባክህን
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 20 күн бұрын
በመጨረሻም፣ዘመን፣የክርስቶስ፣አርበኞች፣ይነሳሉ፣፣የሔድሮስ፣ልጆች፣ይጠፋሉ፣፣
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 20 күн бұрын
መስቀል ኃይላችን መስቀል ቤዛችን መስቀል የነፍሳችን መድኃኒት መሆኑን እያወቅን እንዴት እኛ ክረስቲያኖች የመስቀል ቅርጹን እረግጠን ገብተን እናስቀድሳለን? ይልቁንስ መስቀሉ ቢነሳ እና አሁን እየመጣብን የለው መከራ እንዲቀርልን እግዚአብሔርን ብንለምን ይሻላል እንጂ አባቶች የ81 አመታት ስህተትን በድጋሚ በስህተት ለማረም የሚሞክሩት ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ያያልና ማስተዋሉን ያድልልን።
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo 20 күн бұрын
እኝ ኦቶዶክስን እይሲቂ ሊላው ሲኒገራ ሊሰሚን አገቢሚ መጀመራ እንዲስተካከል እግዚዮ እንበል
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 20 күн бұрын
እስቲ በሃይማኖት ድርጅት መመካትን ትተን በእግዚአብሔር እንመካ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ስለሚል መጽሀፍ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ዳግም ሲመጣ በምን የሚያውቀን ይመስላችሃል
@yegezukebede
@yegezukebede 19 күн бұрын
ምንድን በሌላ በማንም የለም... ሐስ 4፤12
@FikaduBirhanu-l1n
@FikaduBirhanu-l1n 20 күн бұрын
ለሚለምኑ ጎዳና ላይ ላሉ ሀደራችሁን
@bananacow6798
@bananacow6798 20 күн бұрын
Enamesegnalen wondemachin
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 20 күн бұрын
ቤተ እምነት ያለምእመን ምንም ናት መስቀሉን ላለመርገጥ ሌላኛዉ ስላሴ ቤተክርስትያን መሄድ ይኖርብናል ቄስ በላይ ንግግራቸዉ ትዝይለኛል እሬቻናመስቀል አብሮ ካልተከበረ ብለዉ የሮከሩ ነበሩ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል የአእግዚያብሄርን ስራ ማየት ነዉ የዚህ ዘመን ወጣቶችን አእላፋት ዝማሬላይ አይተናቸዋል እግዚያብሄር ይባርካቸዉ ብዙ እንጠብቃለን
@mazatewlde6476
@mazatewlde6476 20 күн бұрын
እነሱ ይስጡን ጥቅስ ጥቅስ ብቻ ነው ይህ ሁሉ የአባቾች ችግር ንዉ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 19 күн бұрын
የልዩ ልዩ ሚዲያዎች መኖር በርካታ ጠቀሜታ ይኑረው እንጂ ቀላል የማይባል ጎጅነትም ያለው ነው። ስለዚህ ጥቃቅን ጉዳዮች እያግለበለቡ የሕዝብን በተለይም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እምነትን ለማዳከም እየተካሄደ ያለው ጥረት በጣም ግልፅ ስለሆነ የምንሰማውንና የምናየውን ሁሉ ተረጋግተን መደገፍ ወይም መንቀፍ ያስፈልጋል እንጂ በዩቱቭ እና በቲክ ቶክ ነጋዴዎች መሸወድ ከሚጎዳን በቀር አይጠቅመንም። መስቀሉን በተመለከተ ቤተ ክሕነት በተረጋጋ ጥናትና ውሳኔ እርምጃ ስለምትወስድ ጉዳዩን ለጊዜው እንተወው። ትዕግሥት ይኑረን፣ ነገሩን ከበሮ በሰው እጅ ዐይነት አናድርገው።
@eddydy9988
@eddydy9988 19 күн бұрын
መስቀሉን ረግጠው ከሚያስረግጡን በላይ ጠላት የለንም። እኔ ወሮበላ ወንበዴ አባት የለኝም፣ ለአብይ አህመድ የሚርዱ የሚሸኑና የሚሽቆጠቆጡ ኃይላችንን መስቀልን ረግጠው የሚያስረግጡን የተረገሙ እግዚአብሔር ፍርዱ ፈጥና ትምጣ፣ እነ አቡነ ማቲያስ አብርሀምና ሔኖክ v8 ቸው እይነካ፣ ግን አይነኬውን ቤዛችን መስቀልን በክፉ ነክተዋልና ፍርዱ ያግኛቸው። እነሱን ዮኔስኮ ነው ያሽኮረመማቸው።
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 20 күн бұрын
Beizih gize, Tsento mekom gid yilal!!!
@Edomgenet13
@Edomgenet13 20 күн бұрын
ሀሳብህ በጣም ትክክለኞ አና ገዚ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 20 күн бұрын
እሳተ ገሞራው አዲስ አበባ ላይ ስላልፈነዳ ማን እግዚኦ ማረክርስቶስ ይበል አዲስ አበባ ላይ ሲመጣ ያኔ እናያለን
@yegezukebede
@yegezukebede 19 күн бұрын
ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው መልካሙን ለአአ/ለሁሉም ህዝብ የማትመኝ ንስኃ ግባ እየሱስ ይወድኃል
@abebabekele3050
@abebabekele3050 20 күн бұрын
እኔ አንድ ወንድም 2009 ላይ ካቴድራል ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ላይ (secret socities) የባፎሚቱን ዓይን ሃይለሥላሴ ሆነ ብለው እንዳሰሩት ነግሮኛል።ወንድም አርዐያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለወንበራቸውና ለምዕራባውያን ፍርፋሪ ሲሉ ያስደፈሩብን መሪ ተብዬዎቻችን ናቸው።እግዚአብሔር ዐይናችንን ይግሐፅልን🙏
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 18 күн бұрын
ስልጣን ለነትና መስጠት ለህፃን ልጅ በብርጭቆ ውሀ እንደ መስጠት ነው ያለውን ሰውዬ ጥሩልን እሱ ያመጣው ጣጣ ቢሆንም እሱ ከሄደ ወዲህ ብዙ ነገር አተናል መዝሙርስ ምን ብለን እንዘምር አንመካም ፣ ሀይል የእግዚአብሔር ነው፣______ብዙ መዝሙሮች አሉን ---- አምና ባዲራ ያለበት አልባሳት ዘንድሮ ጥቅስ የያዘ በድሮን ይጠበቃል ብላችሁ ለሰው መሳቂያ ከምትሆኑ ድሮኑን ለበአሉ ማድመቂያ ነዉ ብትሉ የምር ስንቱን አየን ለሚቀጥለው አመት ደግሞ መስቀለኛ እንዳትለብሱ ለሚቀጥለው ታቦተ ህጉን ከመንበሩ እንዳታወጡ ብቻችሁን ከምታስቡ እናግዛችሁ ማለታችሁ እደሁ አይቀር እድሜአችሁን ያሳጥርልን እንጃ
@etheth-lg5ul
@etheth-lg5ul 20 күн бұрын
ወንድሜ መስቀል እረግጠው እነደሚባርኩና አንደሚያቆርቡ መርሳት የለብንም በመሆኑም የትኛው የግቢው ጠርዝ ላይ ብትሆን የመስቀል ረጋጭ ቡራኬ ነው ። እኔ እንደውም ስጋቴ በዛ ዘመን የተሰሩ አድባራትም የዚህ አይነት ነገር ሊኖር ይችላል
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 20 күн бұрын
ሁላችንም አስራት እንክፈል።
@mekdeskassa965
@mekdeskassa965 20 күн бұрын
እንደዉ መቼም ደካማነቴን ሁሉ ይዤ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ። ይህ ሁሉ የሚደረገዉ በመንግስት እጅ ነዉ ግራ የገባዉ መልቀቃያዉ እንደቀረበ ስላወቀ እኛን በማከፋፈል እና እርስ በርስ በማጣላት የሚያተርፈዉ የስልጣኑን ማራዘም ነዉ ስለዚህ አዲስ አበቤ አባካችሁ ንቁ
@GetachewSime-z7j
@GetachewSime-z7j 20 күн бұрын
በጣም ሁሉግዜ አናድደ ታቦ ት አኩሞ ልመና
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 20 күн бұрын
ኢየሱስ ብቻ ይነግሳል።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 20 күн бұрын
ምን አልን ወዳጄ አንድ ንጉስ እንጂ ሺህ የለም።አሁንም የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአለም ሁሉ ጌታ ስሙ መድሀኒት የሆነ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እሱም እየሱስ ክርስቶስ ይባላል።ለኦርቶዶክስ አትነግሯትም ትነግራችዃለች ንቁ!🤲
@aselefechtekaligne7277
@aselefechtekaligne7277 20 күн бұрын
የምንዘምረውንም መዝሙር በኛ ምርጫ ብቻ ነው እንዳይሉን ይህን ነው መፍራት
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 20 күн бұрын
አሳፋሪ መንግስት ህዝቡን በድሮን የሚያስፈራራ እና የሚጨፈጭፈ 😢😢😢😢😢
@yegezukebede
@yegezukebede 19 күн бұрын
አሁን ይኽ ምን የሚባል ወንጌል ነው? አንተስ በእግዚአብሔር አይን አኩሪ ነህ? ወንጌል እውነትና ሕይወት ነው ❤❤❤
@tewodrosdagne7341
@tewodrosdagne7341 20 күн бұрын
አኬን፣ ፈለገን እና ጓደኞቹን እና እፎይን ያፈራች ቤተክርስቲያን እንደ እነ ካሱ ያሉ የቤተክርስቲያን ምፅዋት ለቃቃሚዎችን ማፍራቷ ይገርማል።
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 20 күн бұрын
ጉድ በል ጎንደር አለ መዝሙርም ይምረጡልና በነካ እጃቼው😂😂😂እንደ ነ አኬ እልፍ ልጆች ይኑሩልን ገና እንበዛለን ጨለማውም ብርሀኑም ቀርቧል ፈጣሪ በጥበብ ያሳልፈን
@yegezukebede
@yegezukebede 19 күн бұрын
ብርሃን የሚበራልን ጣዖታትን ቀለጣጥመን እግዚአብሔርን ብቻ ስንታመን ነው ዮሐ 1፤ 4,5
@Eden-b4b
@Eden-b4b 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@kalyemaha1368
@kalyemaha1368 19 күн бұрын
wendmachin kalhiwot yasmalen
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 20 күн бұрын
አቶ ግርማ አማኑኤልዬን ፍሩ እንጂ እሬቻ ሲከበር ምነው ይህን አላሳወቁ?🤲🤲🤲
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 20 күн бұрын
አርአያ ተባረክ ግን እዚህ ውስጥ ያሉ የጠረዼዛ ቀለም በማየት ቤቱ ሊረብሹት ፈልገው ነው በተለይ ወዴት እየሄድ ግልፅ ነው ከአንተ ጀርባ ያለው መለከት ነው እና ንተግን በተለይ ኮሜት የፃፍሽው ይሁን የፃፍከው ዓላማ ምን እንደሆነ ገብቶናል እኛ ይሄ ሚዲያ እንደግፋለን አትሳሳቱ አርአያ በርታል የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም
@kokifikadu
@kokifikadu 20 күн бұрын
ፈለገ 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН