KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰበር ቪዲዮ በባህር ዳር ተቀወ_ጠ ዘመነ_ካሴ ዘመነ_ካሴ ህዝቡ በጭፈራ ቀወጠዉ #ጎንደር #ጎጃም #ሸዋ #ወሎ #ጥምቀት
9:49
እኔ በግሌ ስጋት ዉስጥ ነኝ::የገኒ ሀሳብ....
18:30
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Непосредственно Каха: сумка
0:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
ነፍሱ ከስጋው ሲለይ በአይኔ አይቻለሁ፡፡ይህ በእምነት ኣእንጂ በፍልስፍና ሊገለጥ አይችልም፡፡
Рет қаралды 93,403
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
የገኒ ሀሳብ Artist Genet Nigatu
Күн бұрын
Пікірлер: 266
@gafat
8 ай бұрын
ካሌብ በጣም የተረጋጋ ሰው ነው እኔም እዛ በነበርኩ ስአት አብሮን ተጠምቋል በጣም ጨዋ ልታይ ልታይ የማይል ሰው ነው አክባሪው ነኝ
@enataiemwondimunatali9390
8 ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ምሰክርነት ሰሰማ ሁሌም አዲሰ ነው እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤
@Liyahabisatradstionalcloth
8 ай бұрын
Amen
@ንማጀ
8 ай бұрын
አሜን እኔም
@sabatesfamariam532
8 ай бұрын
ኣሜን።
@Zeritu-r8o
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamawitbelay9558
7 ай бұрын
ዉል ዉል አለኝ ደጅህ ዉል ዉል አለኝ ደጅህ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ተመስገን ተመስገን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ምን ይሳንሀል እኔን ሀጢያተኛዋን ሳትፀየፍ ለተቀደሰ ቅዱስ ስፍራ እንዳይ የረዳሀኝ አመሰግንሀለሁ ተመስገን ብቻ ቃል የለም
@Beza21e
8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላረግከኝ በምን ቃል ላመስግንህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏
@لينامحمد-ك4ف
7 ай бұрын
ሐይማኖት ብቻ😂😂
@m-e-s-i6757
7 ай бұрын
አሜን ተመስገን እኔ ሄጃለው አይቸዋለው ታምሩን 🙏🙏🙏🙏
@Meron-pd5jp
8 ай бұрын
እመብርሐን ብትፈቅድልኝ እሄዳለሁ 🤲
@Messiadwa
8 ай бұрын
አምላኬ ብርሀን ምን ተስነህ አንድ ቀን ለደጁ አብቃኝ 🤲🤲🤲
@Helenabebe-fu5sl
8 ай бұрын
አሜን ያብቃን 🙏🙏🙏
@tarikwakebedde1441
8 ай бұрын
አሜን ያብቃን
@meddiegibbon551
8 ай бұрын
መታደል እንዲህ የተቀደሰ ቦታ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምሰክርነት መስማት ለሁላችንም በረከቱ ይድረሰን❤❤❤❤
@Robelataklti-r7m
8 ай бұрын
ኣሜን
@Jerusalem-cm7pv
8 ай бұрын
ገነት አንቺም ይህን ቅዱስ ስፍራ ሂደሽ የበርከቱ ተካፋይ ሁኚ ከዛ በኃላ ለብዙዎች መፈወስ ምክንያት ትሆኛለሽ
@Tsehay27Tube
8 ай бұрын
እውነት ነው ያርግላት ሱሪዋንም ቀለሟንም ያስጥላት
@atnasiyaaynalem7439
8 ай бұрын
አሜን እኔም የምመኘው ይሄን ነው ልጆችዋም በ እመብርሃን ቤት ቢፀኑ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
8 ай бұрын
@@atnasiyaaynalem7439 ትክክል የአለም ነገር ከንቱ ጊዜያዊ ብልጭልጭ ነው አካሄድ ንእግዚአብሔር ጋር ማድርግ መታደል ነው
@helinaayele7773
8 ай бұрын
አረ ቦታው ልመስክርልሽ ይሄ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ግራ ያጋባው ትዳርሽ እንቆቅልሹ የሚፈታው እዛው ነው... ሂጂና ቤተሰብሽን አድኚ... ደሞ ምን ሆንኩ እንዳትይኝ... ሁላችንም የሰው ዘር ስንባል ምን ተሸክመን እየኖርን ያለውን ጉድ እዛ የሄደ ብቻ ይገባዋል
@ዘመን-ጀ6ቐ
7 ай бұрын
የብዙዎች መፈወስ ምክንያት ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ስንቶች እየተፈወሱ እየመሰከሩ ነው አሰመሳይ ለሰዎች ምክንያት አይሆንም እስከዛሬ ስለ ቦታው የማታውቅ ሰው ሆና ነው የምትጠይቀው የምትድነው የራሷ እንጂ ለሌሎች አይደለም
@መስከረምየድንግልማርያምል
8 ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ 🤲
@dawitwoldetsadik4718
8 ай бұрын
አጠያየቅሽ ትንሽ ተጋነነ ሰምቼም አላውቅም አይነት ይሉቁኑ ባለቤትሽን ብትወስጅው መልካም ህይወታችሁ ይቀጥል ይሆናል እግዚአብሔር ታምር ያሳይሻል በርቺ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
8 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ጥያቄውን ማጋነን ፈልጎ ሳይሆን ይሄንን ታምር በቦታው ላይ በመገኘት ካልሆነ ለማመረዳት በጣም ረቂቅነው
@RahelgebruR
8 ай бұрын
ቁጭ ብሎ አቃቂር አይደብርም ስት አይነት ሰው አለ
@dawitwoldetsadik4718
8 ай бұрын
@@RahelgebruR ተይ እንጅ እሪቾ ስህተቷን ካልነገርናት እንዴት ትሻሻላለች አልተሳደብኩ
@dawitwoldetsadik4718
8 ай бұрын
@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ እሱን አውቃለሁ የካሌብን አገላለፅማ ወድጀዋለሁ
@ahanamesert6742
8 ай бұрын
ጊዮርጊስዬ እኔንም ለዚህ በረከት አብቃኝ እባክክ ባይገባኝም አጥያተኛ ብሆንም አስበኝ የሰውን ድካሙን ታውቃለክና ለእኛ ለአጥያተኞች ቅዱሳኑን ሰጠከን ትልቅ ፀጋዎቻችን ናቸው ስለሚያስፈልጉን ነው የሰጠከን አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ክብር ይግባክ በጣም ነው የሚያስቀናው አምላክ ሲፈቅድ ወይም ሲፈቀድልከሰ ነው ቦታው ላይ የሚኬደው ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ድንቅ ቦታ ነው
@ElizabethAddisu
8 ай бұрын
ካሎቦ በጣም እድሉኛ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ😇😍🙏🏻
@Elda-ed4fv
8 ай бұрын
እውንት ነው ድንቅ የእግዚየብሔረ ልጅ አየሱስ ክርስቶሰ ሁላችንንም ይማርን ለደጁ ያብቃን
@ayelechmulatu3543
8 ай бұрын
በጣም የምወድህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤❤
@TsgayeHabte-kw8jl
7 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ጥበቃው አይለየን ፀበሉን ለመጠመቅ ተጠምቀን ለመስከር ያብቃን
@woubshetawgichew9090
7 ай бұрын
የቅዱስ ፀበሉን ሥፍራ ለማየት እንዲያበቃኝ ጌታን እማጸናለሁ ።
@meazaworku6870
8 ай бұрын
በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው!! አርሱ ሰለበደላችን ቆሰለ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን።
@tenaworkbiniyam3091
8 ай бұрын
ሔጄ ተአምሩን አይቻለሁ።የለመንኩትንም እንደፈቃዱ(የፈለኩትን ሳይሆን የወደደውን) አድርጎልኛል።ስሙ የተመሰገነ ይሁን።አቅም ያላችሁ ሰዎች እዚህ ቦታ ሂዱ።
@kidistseyoum3024
8 ай бұрын
የምን አቅም የገንዘብ ወይስ ምን
@selamselam8139
8 ай бұрын
@@kidistseyoum3024አወ ውዴ የገንዘብ
@Rakb553
8 ай бұрын
@@kidistseyoum3024የገንዘብ ማለት ፈልጎ ነው የሚሆነው ወደ 15000 ይፈጃል በፕሌን ባህር ዳር ድረስ ስለሆነ ከነ ምግቡ
@እግዚሀብኤርቀንእለው
8 ай бұрын
ትራንስፑርት እስከስት ይጨርሳል
@metilamesegen
8 ай бұрын
ይኀው አቅም የሌለን እናንተን እያየን ማልቀስ፣ መደመመም፣መናፈቅ ሆኖል ስራችን ሰማእቱ የፈቀደ ቀን እንሄዳለን ስንል ጭራሽ ላልተወሰነ ጊዜ ተዘጋ፣መጪው ደሞ ክረምት ነው አለመታደል ይሏል ይሄ ነው፡፡
@HareguaGeremew
7 ай бұрын
Selame lachee yehuunee artiste gente egzabhre yestelne kalbneme fetarii tebarkelne🤲🏾🤲🏾🤲🏾 amen Egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@woinshetalemusissay9515
8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ.መርቶናል ልጆቹን እና ማደሪያውን በቸርነቱ ይጠብቅልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HareguaGeremew
7 ай бұрын
Eneneme lezii yetkedese botaa yabekanee amen amen amen 🙏🏾🙏🏾⛪
@AbrehetWerede-th9sx
7 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ሆይ ልደጅህ ኣብቃኝ ገነትዬ እባክሽ ኣንቺም ሄደሽ መስኪርልን የኣንቺንም እንስማ እባክሽን❤❤❤
@KokebTefera-k4q
7 ай бұрын
ገነት በጣም ነዉ ያፈርኩብሽ ካሌብ በደንብ እየመሰከረ ባለበት ሰአት ማዳመጥ ስትችይ አወራርሽ ያሳፍራል ደሞ መሰወርን ከማደንዘዣ መርፌ ጋር አታወዳድሪ እሱ ግን ታገሰሽ በጣም አናደድሽኝ
@eftah21
7 ай бұрын
በጣም😢
@meklitmimi5660
8 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ለደጁ ቢያበቃንኝ
@meserdebebe3182
5 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሆለሁ ካሌብ እዬ ደግሞ ወይኔ ድምፁ ደሰ ሲለኝ ኑሩልን የኢትዮጲያ ፈርጦች
@zelekashlulseged9795
8 ай бұрын
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን የሄደማ የታደለ ነው።
@abebechtariku6554
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🤲💐💐💐
@SadaSada-y8l
7 ай бұрын
ወንድሜን በጣም ታሞል መምህር ነዉ አድርገዉበት ፀበል ነዉ ግን 9ወር ፈጀበት ትንሽ ለዉጥ አለዉ ግን አልተሻለዉም እያሰደሱበት ነዉ እስኪ ፀልዮልኝ ወንድሜ እንዲንልኝ 3:58
@Tybatube
8 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemdemie4219
8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@birtudem7419
8 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@Makdes-o6j
8 ай бұрын
አይዞሺ እህት😢😢😢
@bettymekasha8944
8 ай бұрын
ayzosh yene ehete anchi jegna nesh, berchi
@hannamellesse5771
8 ай бұрын
Ayzosh❤
@tigisit2534
8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@GezuWeldeegzi
7 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነው የምወድሽ አንድ ቀን ወገቤን አሞኝ ስትይ ሰምቼሽ ነበር እና አንቺም ብትሄጂ እላለው ምክንያቱም አጋንንት በህይወታችን ቀናተኛ ስለሆነ ፈተና አይጠፋም ብዬ ነው
@YohannesDegife
6 ай бұрын
ገኒ ጸበሉ ከሚባለው በላይ ድንቅ ነው!!! አንችም ብትሄጅ ብትጠመቂ ደስታውን አልችለውም ።
@Rakb553
8 ай бұрын
ሁላችንንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱 አንቺም መሔድ አለብሽ ግድ ነው👌👌👌ገኒ🙏❤
@mahletlemma6739
8 ай бұрын
የሚገርመው ሁሉም ሰው ሲናገር አንድ አይነት ነው ይህ የእግዚአብሄር ስራ ነው ውሸት ቢሆን ምስክርነት የሚሰጡት ሰዎች ሃሳባቸው ይለያይ ነበር ይገርማል እኔም ይህን ድንቅ ቦታ ለማየት ፈጣሪዩ ይፍቀድልኝ ወደ ሃገት ስገባ የመጀመሪያዩ መሄጃ ፕሮግራሜ ያ ነው እግዚአብሄር ይርዳኝ
@HiwotTesema-y5b
7 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ለደጁ አብቃኝ እባካችሁ ውሰዱኝ
@gebeyehuworku189
7 ай бұрын
thank you Genni. Yes prying is the wisdom of knowledge.
@meronkebede2709
7 ай бұрын
Daniye betam tileyale Egizabher Amilak rejim edimena Tena yistih
@Makdes-o6j
8 ай бұрын
እረ እኔ ላብድ ነዉ በማየዉ በምሰማዉ ነገር ሰማእቱ ቅዱሰ ገዮረጊሰ ከሰደት መልሰኝ
@ayelechteshome7383
7 ай бұрын
ገኒ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ የተረጋጋዉን ካሌብም በመየቴ ተደስቻለሁ፡፡ በርቺ ጀግኒት ትችያለሽ፡፡
@mekdeserena415
8 ай бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ለመዳን የሰጠን ልጁን ኢየሱስ ን ብቻ ነው
@Zeritu-r8o
8 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ እንጂ ይለናል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። መናፍቃን ጠላት ዲያብሎስ የጋረደዉን አይነልቦናችሁን ያብራላችሁ። ለመቃወም ብቻ ሳትጠሩ አቤት አትበሉ ።
@ይትባረክ-ፀ8ረ
8 ай бұрын
ሲያምክ መድሀኒት እንዳትወስድ 😂
@Zeritu-r8o
7 ай бұрын
@@ይትባረክ-ፀ8ረ ታላቁ ዘንዶ የስድብ አንደበት ተሰጠዉ እግዚአብሔርንና ማደሪያዉን ቅዱሳንን ይሳደብ ዘንድ ይላል ቃሉ። ስለ እዉነት ሲነግሩአችሁ ምላሳችሁ የሚሾለዉ ለስድብ ነዉ።
@ይትባረክ-ፀ8ረ
7 ай бұрын
@@Zeritu-r8o አረ ወገን እኔ ለመናፍቁ ነው መልስ የሰጠሁት
@BiniyamKebede-qs2qr
7 ай бұрын
የማታምኑ ይህንን ቪዲዮ አታዳምጡ
@HiymanotMola-th7es
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebyeheis6762
7 ай бұрын
Egziabeher hoye yehen yetekedese bota letayet fekedeligne
@elshua9530
7 ай бұрын
Amen....very important and every days sins we commit! May God help us have awareness and lead us to repentance!😢😢😢😢
@አስቴርጥበብበየነ
7 ай бұрын
ለደጁይብቃኝፈጣኑጊወርጊስ🙏🙏🙏🙏🙏
@kasechetelahun6514
8 ай бұрын
አለባበስሽ ያምራል ገንዬ
@ZinashTesfaye-k7h
7 ай бұрын
ገኒ ዛሬ ገና ደስ በሚል ስሜት ውስጥ ሁኜ አዳመጥኩሽ ምን አልባት የሰማዕቱ ስም ስለተነሳ ይሆናል ተመስገን ሁሌም በዚህ ደስ የሚል ስሜት ውስጥ ሁኜ እንዳይሽ ጸልዪልኝ እሺ ገኒዬ እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ
@Eldana-j5j
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ቪዶዎ በጣም አጠረ ምነዉ
@AbrahamLegesse-y2i
7 ай бұрын
ገኔ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ።
@Ethiopia53077
7 ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ፍቀድልኝና ለደጁ አብቃኝ አሜን
@munanure5090
7 ай бұрын
አስተያየቴ ብግልፅ ብናገር የግል አስተያየቴ መሆኑን ትታቹው ሀይማኖቴን ትሰደብላቹው ግን ለጥያቄ መልስ ያለ ስደብ ከመለሰላቹው እሱው ሄደው የመጣው ገነት መሁኑ ነው?
@YByb-z4j
7 ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጀወርግስ❤❤❤🙏🙏🙏
@leltikinfe353
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️
@RomanTadele-me4ls
7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ነው ያለው በሙላ ሔጄ አይቻለው ምስክርነትን በመስጠትህ ሀሁሉም ሰው ቢሔድ
@selamteka2751
7 ай бұрын
Egazebehare yamesgane ✝️ ♥️ ✝️ ♥️
@-opensecret9775
8 ай бұрын
ሁለቱ ምርጦች ደስ የሚል ምስክርነት:: ገኒ አንች እራስሺ ሄደሺ: በራስሺ አንደበት እንዴት እንደምትገልጭው መስማት እናፍቃለሁ::
@mimimedi
7 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው
@Yenantwtube.
8 ай бұрын
አይ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ አምላክ ሆይ ይሄንን የተባረከ ቅዱሱ ቦታ ሳታሳየኝ እንዳትወስደኝ በየቦታው ቪዲዮ ሲለቀቅ እየሮጥኩኝ ማየት ነው ።😥😥😥
@AsterWoldemichael
7 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤
@hymanotsyum
7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኛንም ለደጁ እንዲያበቃን ሰማእቱ ፍቃድህ ይሁንልን።
@tedamy1698
7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው፣ በፈተና ጊዜ መሸሸጊያ ነው
@ElsabetTlahun
6 ай бұрын
በጣም ጓጓሁ እባካችሁ የምታነቡ ሁሉ ፀልዩልኝ ብቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲፈቅድልኝ
@sofifamily
8 ай бұрын
ለኔ ፀልዩልኝ በቤቱ እንድያደርሰኝ ❤️🙏
@liyamebratu9694
8 ай бұрын
ገነየ አችም እሱም የተርጋጋችሁነችሁ❤
@tedyalemu
7 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ከእየሱስ ውጪ ወደውጪ
@ممدوحعبدالساويعبدالساوي
7 ай бұрын
Kaleb yene wed mrth sew
@eyobasefa6610
6 ай бұрын
ገኒ እባክሽን አንቺም ሄደሽ የበረከቱ ተካፋይ ሁኚ አቅም አለሽ ሂጂ
@tigistalemayehu6204
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አየቹት ድንቅ ስራውን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@henokabebe7249
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@Menchgrotbatsub
7 ай бұрын
ነፍስ አትታይም ይቅርታ😮 ሰይጣን ብዙ የሚመስሉ ነገሮችን እንደሚያርግ. እወቁ ወገኖች መዳንም ፈውስም ባንዱ በጌታችን መድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ
7 ай бұрын
ጊታሆይ እኔንም ተመልከተኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለደጅህ አብቃኝ ሀፃያተኛዎን ልጅህን😢
@martimartina6641
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማህደሪመረሳ
7 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@MekdsMulugata
7 ай бұрын
Temesgen. Orthodox. Larkgin semato gewergis berketek. Yedersgin. 😭😭😭🙏🙏🙏
@BirtukanTadesse-oc9eo
7 ай бұрын
ታድለህ እግዚአብሄር መርጦህ ቦታውን የረገጥህ
@GETACHEWMEDIFU-ij3go
8 ай бұрын
ይደንቃል!መሄድ ለማንችል ሰዎች ጠበሉን ማስመጣት ይቻላል?
@Meron-pd5jp
8 ай бұрын
ገኒየ አንቺም ሂጅ
@Yenantwtube.
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ሁሉም ነገር የሚከናወነው እኛም ብለናት አይደለም እሷም ውስጧ ተነሳስቶ የእግዚአብሔር ፍቃድ ጠይቃ መሄዱ ተመራጭ ነው እኛ ሀሴብ ከምንሰጥ።
@GetanehGirma-q3i
5 ай бұрын
ገንዬአውሪው አደራሽን
@obajiasfa-ov8sv
7 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@SelamWork-xv4vn
8 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ለስንተኛ ጊዜ ምስክርነት ሰማን አንድ አይነት ምስክርነት ተአምር ነው ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@CokiLoveCokilove
7 ай бұрын
በትክክል ነው ካሌብ ያለው እሱና አርቲስት ህይወት አይቻቸዋለሁ እኔም እዛ የሄድኩ ግዜ በጣም የሚገርም የተቀደስ ቦታ ነው
@GetanehGirma-q3i
5 ай бұрын
ካሌብን ወንድሜን አሰተባብረሽ ገንዬ ለመኤድ እፈልጋለው አቅምየለኝም
@mimiAtena
7 ай бұрын
ገኒ እናትነትሽን ስወደው እኮ ልዮ እናት ነሽ ማምዬ እስኪ ለኔም እናት ሁኚኚ ፍቃደኛ ከሆሽ
@ra4230
7 ай бұрын
Ere Egziabher yiqir yibelachu.
@abugidabrandtube2332
7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@sifaanlamaa4370
8 ай бұрын
Ine Milew Geniye anchim Lemin Atejim Le Wegebish Tifeweshalesh Yene Inat Imebrehan Tirdash
@ashenafikebede1917
2 ай бұрын
ዋው ለማየት እጓጓለሁ ለዛ ያብቃኝ ሰማዕቱ
@SelamawitGod-gl2we
7 ай бұрын
Gane batame nawo yamewadesh tabarake
@werkitazarra4338
7 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣
@SelamEthiopia_2017
7 ай бұрын
እዚህ ቦታ የሔዳችሁ ሰዎች ንስሃ ግቡ።
@Menchgrotbatsub
7 ай бұрын
ትክክል
@halimahhh-fl9bo
7 ай бұрын
አሜን፣ሁላችንንም፣ለደጁ፣ያብቃን
@lemlamasagodoma9736
7 ай бұрын
Egzabiher yekudus gewergis berket ysten
@mesetemesete
7 ай бұрын
ፈጣሪ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
7 ай бұрын
ቆይ በትልቁ ሚዲያ ለምን አላቀረብሽውም ገነት በፍለጋ ነው ያገኘሁት በውነት
@BiniyamKebede-qs2qr
7 ай бұрын
ትክክል አገላለፅ
@EluWelde
6 ай бұрын
Kalebye betam new yemakebrh
@GetanehGirma-q3i
5 ай бұрын
ገንዬእ ኔ መኤድ እፈልጋለው እርጂኝ እቴ
@yohannesabo
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብፋቅድልኝ የሁሌመነ ምኞቴ ነዉ
@DagimAmare-f2o
7 ай бұрын
እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@tewedkifli5022
8 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
9:49
ሰበር ቪዲዮ በባህር ዳር ተቀወ_ጠ ዘመነ_ካሴ ዘመነ_ካሴ ህዝቡ በጭፈራ ቀወጠዉ #ጎንደር #ጎጃም #ሸዋ #ወሎ #ጥምቀት
Ethio forum media
Рет қаралды 1,3 М.
18:30
እኔ በግሌ ስጋት ዉስጥ ነኝ::የገኒ ሀሳብ....
የገኒ ሀሳብ Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 1,8 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
23:36
ከዛሬ ጀምሮ አታገኙኝም...ብዙ ያልተነገሩ ጨዋታዎች በካሌብ ዋለልኝ ቤት! #gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ
Maraki Weg
Рет қаралды 252 М.
45:23
🛑 Bermel Georgis ተሰውሬ ልጆቼ ላይ ያስደገሙትን ሠዎች አሳየኝ...| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 23 М.
40:19
“ለባም ኩን” ምኽርን ማዕዳን ብኣገልጋሊ ብጹኣምላኽ 10/27/2024
Glorious Gospel Church Dallas
Рет қаралды 4,3 М.
59:31
220ኛ A ❤ፈተና ገጠመኝ፦የመነኩሴዋ አስገራሚ የህይወት ታሪክና አለማዊነትን ጨርሶ የመጥላት ውሳኔ ውስጥ የፈጣሪ እገዛ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
26:12
በሰይጣን ስም የሚነግዱ የሰይጣንን ግብር የተላበሱ ሰዎች የሰዎችን ህይወት እየበጠበጡ ነው ዮሐንስ ሽፈራው |Yohans Shiferaw|
Abeni podcast - አቤኒ ፖድካስት
Рет қаралды 11 М.
15:00
ጓደኛሞች #2 ቲጂ ለነዳችዉ እኔን አዞረኝ::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 47 М.
1:34:51
“Relationship ከውጭ ሳይሆን ከራስ የሚመነጭ ነው” እራስን የመግዛት ጉዞ ከሮን ማሞ ጋር | ክፍል 12
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 14 М.
16:01
ያለድርድር መደረግ ያለባቸው 6 የህይወት ህጎች!!!.....Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Laba | Dawit dreams
Laba | ላባ
Рет қаралды 8 М.
37:43
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 53 М.
17:53
3ቱ የሕይወት ማጣፈጫ ቅመሞች!! ||doctor wedajeneh|| abay tv||inspire Ethiopia||
Wisdom-ጥበብ
Рет қаралды 55 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН