#subscribe

  Рет қаралды 145,733

zuzuye tube ዙዙዬ ቲዩብ

zuzuye tube ዙዙዬ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 941
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 Ай бұрын
ዉድ ቤተሰቦቼ 50 ሺ ሰብስክራይብ እንግባ ሼር ላይክ አርጉልኝ ለምታበረታቱኝ አመሰግናለዉ 👈🙏😘
@امريهسعيد
@امريهسعيد Ай бұрын
የቆርቆሮ ይሁናል ወይ
@Mariam-c7p
@Mariam-c7p Ай бұрын
😂😂😂😂😊
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
እሰይ ቅመምዬ እሞክራለሁኚ ቀጫጫ ነኚ
@DohaQatar-gb7bi
@DohaQatar-gb7bi Ай бұрын
اوك
@abrahamtesfaye5112
@abrahamtesfaye5112 Ай бұрын
ዙዙ ውዴ ዮቱብ ልከፍት ብዬ ነበር አሳይኝ ምን ምን ያስፈልጋል
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
ብር ለመያዝ እንጂ ለዳሌ ከሃገር አልወጣሁም ሃገር ገብቼ ዱባ እበላለሁ 😅😅😅
@aziza-c8g
@aziza-c8g Ай бұрын
😂😂😂😂😂ያሣቀኝ ኮሜት
@Eskushatube
@Eskushatube Ай бұрын
Eeeekooo😂😂😂
@ابومحمد-ج4غ6س
@ابومحمد-ج4غ6س Ай бұрын
ኪኪ
@FatimaAli-g5q6z
@FatimaAli-g5q6z Ай бұрын
😂😂😊
@Merisha-i4v
@Merisha-i4v Ай бұрын
ክክክክክክ
@aminaharake5556
@aminaharake5556 Ай бұрын
የሞላለት ሙቅ ያኝካል አለ መወፈሩ ቀርቶብኝ ጤናዬን ባገኘሁ አይ ብቻ አልፎ እዳወራ ያድርገኝ ፈጣሪ 😢😢😢😢😢
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
የኔማርአላህ ጤናሽንይሥጥሽ ማሬዋ
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw Ай бұрын
የኔ ቢጤ😢😢😢
@sewunetnebiyou959
@sewunetnebiyou959 Ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
አላህ አፊያያድርግሺማማየ
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Ай бұрын
አላህ ይዲረስልሽ እህት
@KobraAa-w8e
@KobraAa-w8e Ай бұрын
ወግጅ ሤትልጅ እኳን ዳሌዋን ፊቷን እድታሣይ አይፈቅድም እሥልምናችን እቲቂላህ አላህ ሁሉንም እኩል አርጎ ፈጥሮናል አልሀምዱሊላህ ሁላችንም መጨረሻችን አፈርነው እህቴ እሔን እምታነቡ ሁላ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን 😢
@MedinaAbebawu
@MedinaAbebawu Ай бұрын
አሚን ያረብ
@ToybaAyalew-jr6kf
@ToybaAyalew-jr6kf Ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@زهرايمام
@زهرايمام Ай бұрын
አሚን አላህሂድያይስጣት እሂሚድያ ለማይጠቅም ገንዘብ እህቶቻችንበየአደባባዩ እረከሱ😢
@MunthaMuntha-z7m
@MunthaMuntha-z7m 27 күн бұрын
በትክክል
@EndrisMohamed-o9l
@EndrisMohamed-o9l 25 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Ай бұрын
መጀመሪያ ቆንጆ ነበርሽ ከዛ እራስሽን አበላሸሽ ወፍረት አስቀያሚ የአለም ገፅታ ነዉ ።
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ Ай бұрын
ለስራ እንጅ ለቂጥ አልወጣሁም አልሃምዱሊላህ #አላህ #በሱረቱ #ቲን የሰውን ልጅ በጣም በአማረ አቋም ፈጠርነው ይላል #አላህ ራሱ ምሎ የሰጠኝ በቂየ ነው so ኢተቂላህ
@ShemegeAwol
@ShemegeAwol Ай бұрын
ሱፕሀነላ ❤❤❤❤❤
@MerdiaMF
@MerdiaMF Ай бұрын
🥰💖💖💖🥰
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt Ай бұрын
ጤናየን ባገኘሁ ሁሉም ቀርቶብኘ
@TGTG-xg2ev
@TGTG-xg2ev 23 күн бұрын
@TGTG-xg2ev
@TGTG-xg2ev 23 күн бұрын
ከምንም በላይ
@mekdesabera1372
@mekdesabera1372 17 күн бұрын
Tenashin yisitish
@hayatmohamed-j8q
@hayatmohamed-j8q 14 күн бұрын
እኔም ከወፈርኩነው በሽተኛ የሆንኩተ😢
@መሀመድይማም
@መሀመድይማም 8 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
አላህን ፍሪ ነገ ሁሉም ፈራሽ ነው ዳሌ ያለው የሌለው መልክ ያለው የሌለው ገዝብ ያለው የሌለው ነገ መግባችን አድ ነው ዱኒያ ብላሽ ነች አትቀባጥሪ😤
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 Ай бұрын
ታዳ ራሳችሁን አጠብቁ ነውደ ክክክ
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
@@heyatfetaw6022 አላህ ያልሰጠውን ዳሌ ከየት ነው የማመጣው ሀሉም ነገር እኮ የአላህ ስጦታ ነው
@msekremWebtay
@msekremWebtay Ай бұрын
​@@fatmah1744ደሞ ውፍረትና ቅጥነትን ከፈጣሪጋ አገናኛችውት ማንም እራሱን ካልጠበቀ ይከሳል
@MariamSss-fd7ib
@MariamSss-fd7ib Ай бұрын
ትክክልማሬእንሳልበልእምውልበትምአለቀንአለኝ😢😢😢አልሐምዱሊላአላሕየወደደልኝንወድጃለሑግንሑሉምፈርሽእው😢😢
@hayatmohammad5288
@hayatmohammad5288 Ай бұрын
እዉነት
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ Ай бұрын
አላህን አፈሪም ምነዉ ዳሌየ ካልታየ አልሽ ዋናዉ ጤናነዉ ውፍረት ለምኔ
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk Ай бұрын
@@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ ሳህ ወላ እቲ ሻጥር
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ Ай бұрын
@@Fozi-xg7uk ክክክክ ሽኩረን ኡህቲይ ወላሂ አዳድ እህቶች ይገርሙኛል አይማሩምዴ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
​@@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Ай бұрын
እር እናተን ወሬ እማዳምጥበት ግዜ የለኝም ስራ ፈት ምንም ጥቅም የለለው ወሬ ከምታወሩ እንዴ ሴት ልጅ ሰተር ብትሉ ምን አለ እኛ ምከሩን አላልንም
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ Ай бұрын
@@Halema8-y8z ክክክክክክ ለምን ለኔነዉ መልሡ አዴለ
@LeylaMohammed-p9c
@LeylaMohammed-p9c 3 сағат бұрын
አላህን ፍሪ መጀመሪያ ዳሌ ብለሺ የምታወሪዉ ነገር ምን ደምታወጪበት አስቢ
@sddggg4321
@sddggg4321 Ай бұрын
በነገራችን ላይ እውነት ነው እኔ ምንም ቭድዮ አለያሁም ግን ለልጅ ስሰራ እኔም እጠቀም ነበር እና በጣም ምርጥ ነው አብሶ ጣዋት ቁርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiteTi-oc7sc
@TiteTi-oc7sc Ай бұрын
ኮሜንት ለማንበብ ነው የገባሁት😂😂
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Ай бұрын
እስኪ ልሞክረዉ ሲፈጥረኝ ልክ እንደፓስታ ነዉ 😂😂😂😂😂
@StjsodJjdgd
@StjsodJjdgd Ай бұрын
አረ እኔም አጥቴ እየወጋኝ ነው😂😂😂
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd Ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔም ቀጭን ነኝ ግይ በሀሊብ ፓወደር እየሰራሁ እጠጣለሁ ግን ለውጥ አለኝ ከወለድኩ በሁዋላ በጣም ቀጥኜ ነበር ስራ ገባሁ ይሄንን እየሰራሁ እጠጣለሁ ለውጥ አይቼበታለሁ የሆነ ወዝሽ ምልስ ይላል። ብቻ ተጠቀሚው ሁልጊዜ ምርጥ ነው ❤❤❤​@@StjsodJjdgd
@addismedia9882
@addismedia9882 Ай бұрын
ብዙ መብሰል አይጠበቅበትም ደሞ ከወጣ በሀላ በላው ላይ ማር አሊያም ሙዝ ቅራርጦ በማድረግ መመገብ ይቻላል
@shabashimahdi
@shabashimahdi Ай бұрын
ሹፋን ነውዴ ዙዙ
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
ሙሥሌምሁነሽ እደዚህ ቂጥሽን መጥረሽ መልቀቅሽ ቅጥነቴዉበቴነዉ በጣምነዉየምወደዉ አልሀምዱሊላህ
@KamilaBeshir-j1y
@KamilaBeshir-j1y Ай бұрын
ለምድነዉ ወደገደለዉ እማገቢ ደጋግመሽ እኝኝ እምትይ
@YusufAman-d7j
@YusufAman-d7j 14 күн бұрын
ክክክክክክ
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 8 күн бұрын
👍👍👍
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ Ай бұрын
የዳሌ ወድድረ ተጀመረዴ እኔ ቅጥነቴነው የምፋልጋት አልሀምዱሊላህ ወፍረት በሺታነው ሌላጥቅም የለውም የመዳም ስራ እረሱ ለወፍራምሰውአይመችም እዴወፍ እየበረሩታልሰራ ማፊፍሉስ😂
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እነድእኔ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ Ай бұрын
@@nefisasemane ወፍረት አዳትመኛ ውዴ ወላሂ በሺታነው
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
@@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ አረበሳቅ
@MesertMedid
@MesertMedid Ай бұрын
ዋናው ጤና ነው ውፍረት ምን ይጠቅማል አላሰፈላጊ የሰብ ክምችት ለበሸታ መጋለጥ ነው ቀጭን ጤና የጠበቀ ሞዴሊሰት ይቻላል
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed Ай бұрын
አላህን ፍሩ የምን ዳሌ ወይ ስራ ማጣት
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ የሚያስጨንቀኝ ጤናዬ ደሞ ውፍረት እንጂ ቅጥነት ደስ ይላል ምን አስጨነቃችሁ
@GgcVvc-el5mx
@GgcVvc-el5mx Ай бұрын
ወላሂ እዴዉፍረት የምጠላዉ ነገር የለኝም😅😅😅
@ZabibaZabiba-w4x
@ZabibaZabiba-w4x Ай бұрын
ስንት ነገር የሚያሳስበን ነገር እያለ ስለውፉረት ትጨነቃላችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ ጤናሞች ሁነን እየሰራን ነው አንች ደግሞ አላህን ፉሪ
@SamsungA-s9b
@SamsungA-s9b Ай бұрын
በትክክክል 👍
@UKk-x9w
@UKk-x9w Ай бұрын
እኔም መወፈ ር እፈልጋለሁ❤❤❤🎉🎉
@hana_699
@hana_699 Ай бұрын
ባክሽ ዙዚዬ እነም ከዛን ቀን ጀምረ እጠቅም ነበር ግን ምንም ለውጥ የለም
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ Ай бұрын
ኧረ እኔ ጨጓራ ህመም እያሰቃይኝ ነው ወላሂ እፍፍ ጤናየን ባገኘሁ ሌላው ቀርቶብኝ
@SefinaSema
@SefinaSema Ай бұрын
አላህ አፈያ ያርግሽ እስቲ ፓፓያ ጁስ ተጠቀሚ
@zehara1765
@zehara1765 Ай бұрын
እርጎእና ተልባ ውሰጅ ውሃደሞ በደብ ጠጭ በተለይ በባዶሆድሽ እጥብነው የሚያረገው እኔ ደህናነኝአሁን በጧት ስነሳ በጣምነቀር የሚያቃጥለኝ😢
@Amirayakob
@Amirayakob Ай бұрын
Telba aflitesh teci😢
@Amirayakob
@Amirayakob Ай бұрын
Telba aflitesh tuat xuat bebado hod tecibet😢
@HalimaJamal-d6c
@HalimaJamal-d6c Ай бұрын
3ስትበምአከትፈሺወሀዉስጥ❤አስሪደቂቀአቆዪተሺጠጪ))))ከዘለዉጢተየሌሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
@ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ Ай бұрын
ወፍራም አይደለሁም ግን ዉፍረት አልፈልግም ወላሂ😂😂
@TopG-bv2bt
@TopG-bv2bt Ай бұрын
አሁንሥ እምሠሩት አጣችሁ ሠወች የተሠጠንን ብናቅ የጓዴለን የለም ይላል 😢
@YeshieYeshie-rp6yb
@YeshieYeshie-rp6yb Ай бұрын
ይህ ለስፖረት ነው የሚሆን ከዚ ቤት ይበሉታል
@AmpiireEvas
@AmpiireEvas 3 күн бұрын
ይሄ እኮ አጃ አይዳለም እህቴ ስንዴ ውስጥ የምበቀለሁ አረመ ነገር ነው። ስረሽን መንቃፍ አይደለም በርች❤
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Ай бұрын
እር ከቻልሽ ቀንሽ ድሮ ነው ምታምሪው ውፍርት ምኑ የምራል አሁን😢😂
@SsAa-k6r
@SsAa-k6r Ай бұрын
ማሻአላህ በይ ቆጆናት
@SanayOyka
@SanayOyka 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@myiphone7674
@myiphone7674 Ай бұрын
ኦኬን ያዥልኝ🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@RAHMA17512
@RAHMA17512 Ай бұрын
ምነዉ ጤና በሆኩ ጂ ለዉፍረቱ ምን አስጨነቀኚ ሆ ስራ ጨርሽ ለማረፍ ነዉ የምቸኩለዉ
@murshidamurshida8266
@murshidamurshida8266 Ай бұрын
እኔ አመት ሙሉ ተጠቅሜያለሁ ግን ምንም ለውጥ ዬለም ብዙ ነገር ሞክሬ ነበር ምንም ለውጥ አላገኘሁም ምን ይሻለኝ ሰው ጋር መቅረብ እያፈራሁ ነው በጣም ከስተሸል እያሉ ስለሚያሳቅቁኝ ኪሎዬ 43 ነው 4 አመት አይጨመርም አይቀንስም ግን በጣም ቀጭን ነኝ አጥንት ብቻ😢
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف Ай бұрын
ምንም ቤሉሽ እዳሰሜቸዉ ሰምተሽ እዳልሰማሽ ሁኚ በራስሽ ተማመኚ ባለሽነገር ደሥተኛሁኚ. እናደሞ እቅልፍተኚ አሳብቀንሺ ይመችሻል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ብዙ አታስብ አትጨነቂ ምታስቢ ምትጨነቂ ከሆነ ምንም ብትበይ አትወፍሪም በራሴ ስላየሁት ነው ባለሽን ነገር ለመደሰት ሞክሪ ሌላዉ ከተመቸሽ ሙዝ አቫካዶ ወተት ማር የለውዝ ቂቤ አድርገሽ በጅስ መልኩ ማታ ማታ ጠጪ እንቁላል የተቀቀለ ብይ እኔም በፊት ወፍራም ነበርኩ አሁን ስለቀነስኩ ምንም ልብስ ስለብስ አያምርብኝም
@SeadaSualih
@SeadaSualih Ай бұрын
የኔ ቢጤ እኔም አርባ ኪሎነኝ😢
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz Ай бұрын
😂😂😂😂ይህን እኛ ኢሮፕ ላይ የምንጠቀመው በሥሎ ወይም በፍላ ወተት ከተለያዬ ፍራፍሬ ለቁርሥ ነ ነው ለውፍርት አላለችም 😂😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Ай бұрын
አዎ በወተት ልጆቼ ይወዱታል ግን ምንም ስውነት የላቸው😂😂😂😂ሙስሊ ነው የሚባለው በጀርመን አጃ ነው ብቻውን
@halweyahalweya
@halweyahalweya Ай бұрын
መወፈር መለት ሁሉንምሰውነት ነው ወይስ
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ Ай бұрын
ውፍረት መሺታነው እኔ መቀነስ እፈልጋለሁ የመቀነሻ ንገሩኝ
@SefinaSema
@SefinaSema Ай бұрын
ዳይት ተጠቀሚ ብዙ ግዜ ሰላጣ ሙዝ እንቁላል ቀቅለሽ ብይ እና ወክ አረጊ
@Ekru-i7z
@Ekru-i7z Ай бұрын
Sport seri wufret yikenesal le tenam wesagn nw
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ Ай бұрын
@@SefinaSema ዳይት ምንድነው
@SefinaSema
@SefinaSema Ай бұрын
@@የየየ-ኘ9ጰ ምግብ መቀነስ ሚያወፈሩ ምግቦች አለመብላት
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij Ай бұрын
​@Sefiእኔ እቤት ውሰዱ ጥ እሰከ ፖርት እየሰራሁ ነው🎉naSema
@HayatTubeHayatTube
@HayatTubeHayatTube 6 күн бұрын
በዉሃ አይቻልም ወይ መስራት
@Nesihanesi
@Nesihanesi Ай бұрын
እህቶቼ. እንዳትሸወዱ ይሄ ብቻዉን አያወፍርም እኔ ሞክረዋለሁ. መወፈር ከፈለጋችሁ ከሌላ ነገር ጋር ፈጭታችሁ ወይም ቀላቅላችሁ ተጠቀሙ ኦትስ ቴምር 5 ፍሬ ፒናት በተር አብሽ የተፈጨ ሙዝ ወይም አቩካዶ ከፈለጋችሁ እርጎ እና full fat milk የክሬሙን ሚልክ አድርጋችሁ ፈጭታችሁ ተጠቀሙ. ከቻላችሁ በቀን ሁለት ጊዜ. ተጠቀሙ በትንሽ ጊዜ ለዉጥ ታገኛላችሁ በእንግልዘኛ የተሠሩ ብዙ ቪዲዎችን አይቼ ነዉ
@HelenMulugeta-vu1yd
@HelenMulugeta-vu1yd Ай бұрын
Tank you
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x Ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉
@selamzenebe-h4c
@selamzenebe-h4c Ай бұрын
Thanks
@SisayEshete-f2t
@SisayEshete-f2t 19 күн бұрын
ቆይ ሙሉ ሰውነቴን አያወፍረውም እህቴ
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته Ай бұрын
የሚያስጠላ ሼፕ ቀጭን የሆሽው ላይ ነው የምታምሪው
@saralolafewah
@saralolafewah Ай бұрын
ምነው ለስድብ ባቸኩል ምን ኣገባችሁ መጀመሪያ የዛን ሰውነት ማወቅ የምታቋት ደሞ በውስጥ መስመር ማማከር እንጂ እናንተ ማንስለሆናችሁነው ሚድያላይ ይሄ ሁሉ እስልምናውን እንደሆነ እሷም ይዘዋለች ከስድብ ደሞ በትር ይሻላል ውዶችየ ኣንጨካከን
@MHorse-d4g
@MHorse-d4g Ай бұрын
ዙዙየ መቸመቸው የምንጠቀመው ስተኛ ኘው ወይስ ጣት
@seadaseada415
@seadaseada415 Ай бұрын
ዙዙዬ እኔም ቅጭን ነኘ እሞከሪዋለሁ እኪ ጠዋትም ቀንም ማታም ነው እምንበላው ገን😂 እመዳም ቢት አለ ይህ ሹፎን😂 ቆይ እጨሪሰዋለሁ እበላልሁ አ😂
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk Ай бұрын
😂😂😂😂😂 እደኔ ሆነሽ ነዉ ክክክክክኬክ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 Ай бұрын
​@@Fozi-xg7ukእኔቤት ከ10በላይአለ ሁሌትገዛለች ቀኑእያለፈእየተበላሸ እጥለዋለሁ አልወደውም የሆነ ትፋትነገርነው የሚመስለኝ ሾርባውንሳይ ትኩስ ሙቃሙቅ ነገር አልወድም እደት እደቀጠንኩግን አጠይቁኝ ጤነኛአልመስልም
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk Ай бұрын
@@wynitomohy1775 እኔ እወደዋለሁ ግን ቆይ ዝምበይ የመዳም ወተትና አጃ አለቀ አትይም
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي Ай бұрын
ገፎ ስሪው ባንድፊት
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk Ай бұрын
@@سميرةبننعلي ይሻላል
@VipVip-le1ry
@VipVip-le1ry 28 күн бұрын
መወፈር ተፈለጋቺሁ ዉስጣቺሁ ሰላም ሊሆን ይገባል ሀሳብ ጭቀት መኖር የለበትም በምግብ አይወፍርም እኔ የራሴን ልገራቺሁ በፊት በጣም ገጭን ነኝ ኪሎየ 57 ከዝህ መቼም አላልፍም ነበር የፈለኩትን ብጠቀም አሁን ግን ምንም ሳልበላ 72 ኪሎ ሁኒያለሁ ልዩነቱ አሁን ላይ ዉስጤ ሰላም ስለሆነ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 Ай бұрын
በአማረኛ አጃ ነው በአረበኛ ሹፋን ይባላል ለማታቁ
@ዘሀራZ
@ዘሀራZ Ай бұрын
ኮኬር
@MedinaAragaw-t7t
@MedinaAragaw-t7t Ай бұрын
ኒዶ መጠቀምይቻላል ወይሥ ግዴታ ወተትመሆን አለበት ዙዙ
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t Ай бұрын
አር እኔ ወፈሬ መቀነሻ ነው ያጣሁት
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
ሹክ በይኚ እስኪ
@Roman19199
@Roman19199 Ай бұрын
Awo wly
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 Ай бұрын
እንደትወፈርሽ
@semira1209
@semira1209 Ай бұрын
ስንት ኩሎነሽ እኔ ቀነስኩ
@SamsungDibba-z8m
@SamsungDibba-z8m Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي Ай бұрын
አቤት የኢቶብ ብር ሞሰባችሁ አይደል እርጥቡን ደረቁን እያመጋች ስትወፍሩ ያልሆነነገር ትቀባጥራላችሁ ለብራችሁ ስትሉ እራስሽን በሰተርሽ
@RomanAboye
@RomanAboye Ай бұрын
Oks
@LobabaSaeed-nl3px
@LobabaSaeed-nl3px Ай бұрын
እኸ እሚያከሳ ንገሪኝ
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د Ай бұрын
እኔ ም
@کونفیکونکونفیکون
@کونفیکونکونفیکون Ай бұрын
እራት አትብይ ሞክሬውና ውጤቱን ታየዋለሽ
@fatmaendis356
@fatmaendis356 Ай бұрын
ምግብቀንሺ
@فاطمهاثيوبيا-ق5د
@فاطمهاثيوبيا-ق5د Ай бұрын
@@fatmaendis356 በምግብ አልደራደርም ቀልደኛ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
እኔከኢትዮጲያከመጣሁበልቸአላቅም ግን ከ60መቀነስ አልቻልኩም😂😂
@sghhdhdhdh
@sghhdhdhdh Ай бұрын
zuzuye በመጀማረያሀ የሰረሸው ሁሌት ቡረጭቆ ውሀ ና ግማሸ ዉታት ነው የሰረሸዉ አሁን ደሞሆ ውታት ብቻ ነው የቱነው ምንሰረሀ
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa Ай бұрын
ሸፎን ነው ሸፎን ብትሏቸው ያውቁታል አረቦቹ ኩይከር አይደለም በቃም ይሸጣል
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
ሾፋን
@Ksa-z7r4v
@Ksa-z7r4v 8 күн бұрын
ለቦርጭማጥፊያእባክሺ፣ሥሪልኝ
@feya-eu5qc
@feya-eu5qc 26 күн бұрын
እህቴ ቂጥ አርከማራት የዘለለነገር የለዉም
@-eh8qx
@-eh8qx Ай бұрын
ሰንትቀንነው😊
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide Ай бұрын
መጠቀም ከጀመርኩ ወር አልሞላኝም ግን ትንሽ ለውጥ እያዩው ነው
@TekuGemede
@TekuGemede Ай бұрын
ይመችሽ ግን የትሀገር ነሽ ምንአይነት መድሃንት ነው
@kamer416
@kamer416 Ай бұрын
ኩካር ቢቸ ነው የጨመሪሽዉ ዙዙዬ
@IpvIpv-rc9xc
@IpvIpv-rc9xc Ай бұрын
ዙዙዬ እኔ እንኳን በዚ ባስማትም አልጨምር😅
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on Ай бұрын
ዙዙየ ወተት አልወድም በባዶው ልጠቀም ወይስ ያለ ወተት አይሠራም መልሽልኝ??
@FjjfjrFjjfjrufJjfjff
@FjjfjrFjjfjrufJjfjff 26 күн бұрын
ላረፋአትታረጂ አላህአዘጋጅቶየሠጠሽንሠውነት አመሥግነሽአኖሪምና የወፈረውም የቀጠነውም ሁላችንምየመጨረሻቤታችን እኩልናት
@HalimaUae-ol7fd
@HalimaUae-ol7fd Ай бұрын
ይሄማ አለእቤቴ ባልቴትአለች ለሳነውየምንጠቀመውእጅ
@حميده-ظ9ف
@حميده-ظ9ف Ай бұрын
ዙዙ ድስቱ ዜግነተን ቀይሮወል ማደም አለዬችውም እንዴ😂😂
@ShamsiyaHuseen
@ShamsiyaHuseen 16 сағат бұрын
Be hewa Ay honem?
@SelamMitku-p4q
@SelamMitku-p4q 11 күн бұрын
በወተት ብቻ ነው የሚበስል?
@سعادهحبشي-ب9ط
@سعادهحبشي-ب9ط Ай бұрын
👍
@HeweKassaw
@HeweKassaw Ай бұрын
ኮሚንቶች ግን በግዲ ተጠቀሙ አላለች ለጠየቃትና ለሚፈልጉ አሳየች ምን ያጣጣችሁል አዳሜ መስተዋት ላይ ተለጥፈሽ እየዋልሽ
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l Ай бұрын
ወት የዶ ይሆናል ወዮ የቆርቆሮው የከርሰ ይሆናል ወይ በጣም አመሠግናለሁ
@sebludeva7674
@sebludeva7674 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሱፐር ማርኬት ይገኛል???
@KssEdh-ps9hr
@KssEdh-ps9hr 13 күн бұрын
😂
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Ай бұрын
ዙዙ መልሽልኝ እሄ ነገር ከወተት ተደሪጓ እንደ አሲሪ ተፈጭቶ የጠጣል አሉኝ እሱንስ ስይበስለ መጠቀሙ ምን ትይለሽ መልሽልኝ
@Afiyatubegracefamily_2
@Afiyatubegracefamily_2 Ай бұрын
❤❤🎉🎉
@mimi-dp2qy
@mimi-dp2qy Ай бұрын
ዙዙዬ እዴትነሽ እኔምልሽ ማታማታ መጠቀም ይቻላል እና ወተትዱቄቱ መጠቀም ይቻላል እናም አላህ ያበርታሽ
@Halema8-y8z
@Halema8-y8z Ай бұрын
ክክክክክክ እር የት አርግሽው እንዳትልሽ ወተቱን እነሱ ይወዳሉ
@hayatkader1932
@hayatkader1932 Күн бұрын
እደዚ የተጨማለቀ ነገር መብላት አሎድም😊
@AbduBurahaba
@AbduBurahaba Ай бұрын
ልክ እንደኔ ብለሽ ብታስረጃቸው ቶሎ ይገባቸዋል ብዬ እገምታለሁ በዚህ አጋጣሚ ዳሌሽን እወዳታለሁ እሺ ዙዙዬ በርቺ በቀጣይ ለወንዶችም ብትሰሪልን
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
ሊጥመጠጣት ብቻነው የቀረኝለመቅጠን ውዴ
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Ай бұрын
የቁርቁሩወስ አጂቢሁን ችግር አለዉ ወይ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
አወ ችግር የለዉም
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Ай бұрын
@@ብትአብዱሠኢድ ❤
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف Ай бұрын
ቦርጭ እሚጠፊአ ነገርኝ ውፍርት ለበሬ ነው ምን ያረጋል
@LamlamAl
@LamlamAl Ай бұрын
የኔም ጥያቄ
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 Ай бұрын
ሰላምሽ ሲስተም ባየ ቀን ነው 😂😂 ሁል ጊዜ ነው ወይስ አንዳንድ ቀን ነው ❤❤❤
@SsAa-k6r
@SsAa-k6r Ай бұрын
ድሥቱን ግን በጂፍ እጠቢውሺ ማማየ ጀዛከላህ ኸይር ሥላሣየሺን
@ZainatZainat-u6d
@ZainatZainat-u6d Ай бұрын
አይ ዙዙየ ነገር ያለበት ሰዉ ቢበላም አይወፍርም መወፈሩ ቀርቶብኝ ሰላም ባገኘሁኝ ብቻ ሁለሁም ለበጎ ነዉ
@seidhashem3425
@seidhashem3425 25 күн бұрын
አሰላሙያለይኩም ብለሽ ዳሌ የሚጨምር እያልሽ ታሳያለሽ ሃራም አይደለም ሃበሽ ትንሽ ሲያገኝ ጥጋብ ይሰመዋል አንድቀን ትበርጃለሽ
@abarashsalma7350
@abarashsalma7350 Ай бұрын
😮😮😮😮
@medhinmehari369
@medhinmehari369 Ай бұрын
ቆንጆ ቆንጆ ቀሚሶች ነበሩኝ ቀጭን በመሆኔ ግን አልለብሳቸውም
@mohsinhoth419
@mohsinhoth419 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@FhjjFhjjkkk-h6p
@FhjjFhjjkkk-h6p Ай бұрын
በስንት ቀን ነው የምንጠቀመው
@briSaqitawaብሪሳቂታዋyoutube
@briSaqitawaብሪሳቂታዋyoutube Ай бұрын
እኔ ግን ሃይለኝ ንፋስ ከመጣ ይወስደኛል 😢
@Fatuma-k1r
@Fatuma-k1r 23 күн бұрын
ውፍረት ምን ይሰራል ሴት ልጅ ሸንቃጣ ስትሆን ነው ውፍረት ለበሬ ይላል የሀገሬ ሰው ይሄንንስ ይቅርብሽ ውፍረት መጨረሻው በሽታ ነው
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l Ай бұрын
በቀን ምን ያክል እንውሠድ
@MariyaMariyam-tg2gj
@MariyaMariyam-tg2gj Ай бұрын
ምንይሰራልዉ ፍረቱ
@የደደየየዘረረሠረ
@የደደየየዘረረሠረ Ай бұрын
😐
@jireenyafi
@jireenyafi Ай бұрын
😊😊🎉
@tablusht3048
@tablusht3048 Ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ሁሊም ነዉ እምንጠቀመዉ መልሽልኝ
@momniaamehd7459
@momniaamehd7459 Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 Ай бұрын
በፈለግሺዉ ሰሀት መብላት ትችያለሽ ጉዳት የለዉም በየቀን ከፈለግሽ በሳምንት 3 4
@momniaamehd7459
@momniaamehd7459 Ай бұрын
@@zuzuyetube3312 እሽ ውዴ እናመሠግናለን
@seadaseada415
@seadaseada415 Ай бұрын
አይ ዱኒያ 😂 ገማሹ የሚያከሳ ገማሹ የሚያዎፍሪ ይላሉ እኔም ምወፍር እፍለጋለሁ😢😢😢 እኔ ብቻ አለዎፍርም እሰኪ እሞከረዋለሁ ዙዙዬዬዬ❤❤❤❤
@fatimasiraj2830
@fatimasiraj2830 Ай бұрын
አጆ የሚባለዉ ከሹርባ ላይ የሚጨመረዉ ነዉ ወለ አደለም ያከሆነ የተፈጨነዉ እደሱአደለም አላወኩትም እህቴ አይደሌ ደሌዉ ቀርቶብኝ ጤናየንባገኛሁ ዉዶ ያረብጤና
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Ай бұрын
Awo
@talanesDano
@talanesDano 29 күн бұрын
ወተት አልወድም በውሀብጠቀምው ያወፍረኝል
@Zamzam1245-v1l
@Zamzam1245-v1l 20 күн бұрын
😮😂😂😂😂
@HaileMariyam-m8t
@HaileMariyam-m8t 26 күн бұрын
8:20
@MeseretAyele-pw3gn
@MeseretAyele-pw3gn Ай бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut Ай бұрын
ቦርጭ አያወጣብኝም እና ደግሞ እሱን ብቻ በልቼ ነው ምወለው
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 34 ( BY BRUNO )
46:16
Awra Tube
Рет қаралды 12 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
#subscribe #like  ሼፕ ፈላጊዎች ተመልከቱ ጉድ በ3 ወር 👈💪👈
9:05
zuzuye tube ዙዙዬ ቲዩብ
Рет қаралды 92 М.
Respect 💯😱🔥🤯
0:17
Respect 50
Рет қаралды 9 МЛН
Зачем они обмазываются маслом😳
0:21
FilmBytes
Рет қаралды 3,1 МЛН
把家里的东西都变成贴纸,冰冰人都懵了  [第1集]
1:00
Qian Kexin Fun
Рет қаралды 8 МЛН
#😁😁😁😁😁
0:16
Luchik Shast'ya
Рет қаралды 6 МЛН