ሱማሌ ተራ የትዝታ ጎተራ: ትዝታችን በኢቢኤስ/Teztachen be ebs SE14 EP 12

  Рет қаралды 59,871

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@LidyaKassaye-g8d
@LidyaKassaye-g8d 6 ай бұрын
ሰፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት 😢😢😢😢 የወ/ሮ ሰአዳ አርጋው ልጅ የኛ ጎረቤት ናት።
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 4 жыл бұрын
ዮናሰ ከበደ በጣም እሰመርት የሆኔ ሰዉ ነዉ እንወዳሀለን አንባሳ
@nuriyasaid1424
@nuriyasaid1424 5 жыл бұрын
ከሱማሌተራ ነኝ የተወለድኩበት ያደኩበት ሰፈር ነው በጣም ነው ደስ ያለኘ ምንእደምል አላውቅም ካየዋት ቆይቻለው እባካችሁ በዱአ በፀሎት አተርሱኝ የሚገርመው ተክለሀይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ የእኛ ቤት ላይ ነው የተሰራው ለማንኛውም ከኬፕታውነኝ።
@danelwekuaddisababa9556
@danelwekuaddisababa9556 5 жыл бұрын
አብሽር
@eyarusalemmekonnen4156
@eyarusalemmekonnen4156 5 жыл бұрын
wow ሄንዬ አባዬ ስለአየሁቹ ደስ ብሎኛል እወዳቹሀለዉ አባቴም በህይወት ቢኖር ስለ ሱማሌተራ ብዙ ይናገር ነበር ጋሼንም አባዬንም ነፍሳቸዉን ይማርልን
@edenabraham1836
@edenabraham1836 5 жыл бұрын
Oh my god i born and grew up in somile tera wher you stand now i leave in London very sad my family still leave there last year i was there i can't tell you how much happy i was bless Somalia tera 😭😭😭😭
@edenabraham1836
@edenabraham1836 5 жыл бұрын
Hi Hadus i leave in London are you from somale tera??
@Ye22lij
@Ye22lij 5 жыл бұрын
@@edenabraham1836 You live in London but your English is like in Somale Tera.
@yasinoman2361
@yasinoman2361 4 жыл бұрын
@@Ye22lij hhhhhh you killed it
@fekertam
@fekertam 4 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ብልህ ወጣት አድናቂህ ነኝ እድገት ወይም ልማት የሀገርን ታሪክን ጠብቆ መሆንነበረበት ግን የሚመጡት የኢትዮጵያ መሪዎች ከመለሰ ከሚባለው የአስተሳሰብ ድኩማን ጀምሮ የሀገሪቱን ታሪክ ድራሹን እያጠፉት የሰውን አብሮነት እያፈረሱ ነው ያሳዝናል
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
*ዎው ዮኒ... ከሰራሃቸው ስራዎች ሁሉ እንደዚህ ታሪክ አላየውም.... በጣም አሪፍ ነበር ! ሰው ቤትና ስራዎች ውስጥ ጠለቅ ብለህ ስታሳይ ለቦታውም ለቢዝነሶቹም ይረዳል....መካኒኮቻችን በጣም ኮራሁባቸው ባላቸው ጥልቅ ሙያ ....ያለምንም ዘመናዊ ማሽኖች እንዲህ ከሰሩ ትንሽ ቢደገፉ እንኩአን መኪና ማንኮራኩርም እንደሚጠግኑ ዛሬ ገና አመንኩ! የማዘራችን Chevrolet Suburban መኪና ቆሞ መቅረቱ ያሳዝናል... ቆሞ ይበሰብሳል እንጂ ምንም ጥክም አያመጣም... ከቻሉ በደምብ አሳድሰው ኦርጅናል ነገሮቹን ሳያበላሹ አሳድሶ መሸጥ ነበር....የ 70ዎቹ Custom Delux 10 ሞደል ከሆነ ዋጋ አለው....*
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
ዋው ትዝታችን ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል ታሪክን ማወቅ ፕሮግራማቹ ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት በነካ እጅህ ወደ ቅድስ ጎርጊስ ክለብ የነበረ አቶ ይድነቃቸው አቶ ሸዋንግዛው አጎናፍር የሚሰበሰቡት አርመን ት/ቤት ሼል የጥንት ቤቶች የልእልት ሶፍያ ደስታ ኪደር ጋርደን ብታሳየን ደስ ይለናል ሰፈሩ በድሮ አጠራር ቀበሌ 02 / ከፍተኛ 13 የባላል
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 5 жыл бұрын
የዚህን ልጅ ፕሮግራም በጣም ነው ምውለት በርታልን ወንድማችን!!!
@fafitube3261
@fafitube3261 5 жыл бұрын
ዊይ ባልወለድበትም አሜሪካን ጊቢ ና ሱማሌ ተራ ዉስጤ ነዉ የዛሬን አያርገዉና ብዙ ጓደኞችም አሉኝ ኡፉፉፉፉፉፉፉ
@teddynamrud213
@teddynamrud213 4 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ዋና ሰው ነው ያገኝህው ዮኒ ምርጥ
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ 5 жыл бұрын
ይህን ፖሮግራም በጣም እወደዋለሁ
@Milkacase666
@Milkacase666 3 жыл бұрын
I am Somali i was smile loud hhhhh
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 жыл бұрын
ሶማሌ ተራ ከመርካቶ ቀጥሎ ሁሉ ነገር የሚገኝበት ስፍራ ነው ደስ የሚለኝ ሰፈር ነው
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Gobezzzzz👍👍👍👏👏👏👏berta echi💚💛❤
@lidiysusu4530
@lidiysusu4530 5 жыл бұрын
Sumale tera betam yemwedat sefere neche yefekr sefer 😍😍😍😍
@jyoutube2415
@jyoutube2415 5 жыл бұрын
ዋው ሰፈሬ አሪፍ ፕሮግራም
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ይሄንን ፐሮግራም በጣምነው የምወደው
@eriboy2421
@eriboy2421 4 жыл бұрын
Love the video
@Ajaymurphy4564
@Ajaymurphy4564 5 жыл бұрын
Love your program my brother God Bless.
@abdulrahmanabdo2864
@abdulrahmanabdo2864 4 жыл бұрын
ዮ ናሰ very good guy
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
ዋው ሰላም በትዝታችን ቤተሰብ እኳን በደና መጣችሁ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@azizatowfik6707
@azizatowfik6707 5 жыл бұрын
I love this show keep up the good work
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 5 жыл бұрын
መሰረትን ያዘው መፍረስ የለበትም መንግስት ይፍረስ አሜን ።
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 5 жыл бұрын
Thank you! 🙏
@nhattyponpe3280
@nhattyponpe3280 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 5 жыл бұрын
ዬኒዬ መጣህ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው በርቸታ ሐገራትን ለናፈቅን ወገኖቻችን ጥሩ ነው
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 5 жыл бұрын
tnx dear
@smtube3485
@smtube3485 5 жыл бұрын
እባክህ...ዪንዪ..ፕሮግራምክን..በጣም..እከታተላለው....ይመቸኛል...እባክህ..በነካ..እጅህ..ኩዋስ.ሜዳን..አስታውቅልኘ...በጣም..ያራዳ..ሰፈር..ነው...እንዲሁም..ብዙ..ታዋቂ..ሰዎችን..የያዘች..ነች....ለምሳሌ..ቴዲ.አፍሮ...ብዙ.አለ..ግገባ..በል...ሳሚ..ነኝ.ከኦስትሪያ..ኢንስ.ብሩግ
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 5 жыл бұрын
ኧረ ተመቸኝ,,, እንግዲህ ታሪክን እንዴት እያቆዩልን እንደሆነ እያስተማራችሁን ነው እጅግ እናመሰግናችኋለን በርቱልን +++ ደስ አለኝ!
@samiberhane7327
@samiberhane7327 5 жыл бұрын
ደቀምሓረ Eritrean city ....the city of hared workers
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 жыл бұрын
Hard city....instead for heard city 📢👈 plus the program is talking about Ethiopian not ertriean city.
@samiberhane7327
@samiberhane7327 5 жыл бұрын
@@me-fs4yy domaa. .you can see each and every place called by Eritrean cities and you can hear all jobs create by Eritrean that's why they have Eritrean cities name.. you have to ask people for more knowledge. Tassa
@beletemamo6360
@beletemamo6360 4 жыл бұрын
@@samiberhane7327 የኔ የነበሩትን እናወሳለን ይህ የባለታሪኮችን በነገሩን የጥላቻና የወንድማማችነት አብሮነታችን የማንለውጥ ህዝቦች መሆናችንን ይገለጻል የሴሮኞች ፖለቲካ የአብሮነታችን ሁነት አይቀርም ጥሉን አንጠላችሁም ይህንንም ብዙ ግዜ አሳይተናል ከማንም በላይ የምትቀርቡን ወንድሞች ናችሁ
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 5 жыл бұрын
I like the program ,but there must be a change ,because change brings set up,cleanses,and easy to work .Being change means, we do not change the Name of the place ,but the new city should include parking,sport filed ,and green areas as well.sky scrapers also uses for car parking. so study before any change and things at least the new buildings must serve for long period of times.
@jafugibbi3484
@jafugibbi3484 5 жыл бұрын
ድክድክ ብዬ ያደኩበት ሰፈሬ ነው እኔ ምኮራበት😍😍
@muls1518
@muls1518 5 жыл бұрын
ዮናስ በርታ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
ዋው፡ሰፈሬ
@enatalem3890
@enatalem3890 5 жыл бұрын
ያምራል በጣም ግን ምነው ቆርቆሮው አረጀ ኡ ቦታውን ባላውቀውም ግን አንዳንድ ስፍር ዞሬአለሁ ምን አለ ከስደት ገብተን ብናየው ብዙ እሚጎበኝ አለ ነበር አዲስ አበባ እንኳን እንዲሁ ውያይናት ነው ከ ደብረ ብርሀን በታች እስከ ሸዋሮቢት ብታሳዩን ደስ ይለናል በጣም ብዙ ታሪክ አለ ደስ እሚል ለምለሙ
@misginamussie8858
@misginamussie8858 5 жыл бұрын
Cambo Dekmhare, Cambo Asmara were owned by Eritreans and my father was one of them.
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
እዉነት፡ነው፡ፍቅር፡ነቸው
@mt.8.familymuler624
@mt.8.familymuler624 5 жыл бұрын
Eha hulu ye Ertrawan yenebere eka new
@AlamarAlato-og1ns
@AlamarAlato-og1ns Жыл бұрын
እኖዳሀለን ሰፈሩን ስለጎበኘክ
@fanahadsh2473
@fanahadsh2473 5 жыл бұрын
THANK YOU!!!!!!!!!!
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
ፍቅር፡እኮነችሁ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
መርሀባ
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@እውነተኛሰላምያለውከቤትህ
@እውነተኛሰላምያለውከቤትህ 5 жыл бұрын
ሰፈሬ የኔ ፍቅር
@halimamohammed1606
@halimamohammed1606 5 жыл бұрын
አሪፍናውዋውው ውውው
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
ትዝታችን፡በኢቢኤስ፡እናመሰግነለን
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
@ክብርለድንግልይሁንማርያም 5 жыл бұрын
ዋውውውው
@mismackgirma6751
@mismackgirma6751 5 жыл бұрын
abo yimcheh
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
ሰላም
@nuriyasaid1424
@nuriyasaid1424 5 жыл бұрын
አላአ ይርሀመው አብዶ ደሊል ሞተ አሁን እየጠየካት ያለችው ሴትዮ ፖሬስ ነበር የምትሰራው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ዮኒ አህለን
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 5 жыл бұрын
3:18
@yigo1010
@yigo1010 5 жыл бұрын
Wey yoniye kofeyah tatbo alderk belo naw enda
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 жыл бұрын
ወይኔመኪናውአስርሺብርአለደስእሚልሰፈርነው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ፉትህ ለፊደሎች ታፉነው ሊሞቱ ነው
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ
@ኦበዓልብዙሕምሕረትጎይታይ 5 жыл бұрын
@@fgdbbfffbnbdhb2848 kkkkkkkkkkkkkk endie fth fth eyetebale linir new endie man fith bagegne new
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝🌻
@yigo1010
@yigo1010 5 жыл бұрын
Ambassador yoni kene kobwa kech alech
@የክርስቶስምሰክረ
@የክርስቶስምሰክረ 5 жыл бұрын
ሰላም በትዝታችን ትዝ አለኝ 😴😍 ኑ ቤተሰብ እንሁን ሰብሰክራይብ መልካምነት ለራሰ ነው 🙏
@samerytube9478
@samerytube9478 5 жыл бұрын
Subscribe እንደራርግ ቆንጆ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
ብቃት
@bezakulualem5552
@bezakulualem5552 5 жыл бұрын
አንተ ግን በኢ/ያ ፖለቲካዊ ችግር አያለ በዝባዝኬ ግዜህን ታጠፋለህ ፡፡ 🟩🟡🟥
@natiman5850
@natiman5850 5 жыл бұрын
Beza Kulu Alem ደነዝ
@danelwekuaddisababa9556
@danelwekuaddisababa9556 5 жыл бұрын
የክፍለሀገር ልጅ ትዝታ የለውም ከብት ነው ትዝ የሚልሽ አንቀየምሽም.
@AlamarAlato-og1ns
@AlamarAlato-og1ns Жыл бұрын
አንተ ትዝታ አልባ ገጠሬ መቼም ስለሸገር ሰፈሮች ትዝታ ሲነሳ አቶዱም ትዝታ አልባ ገጠሬ😂😂😂
@እውነትጌታብቻነው
@እውነትጌታብቻነው 5 жыл бұрын
ሌባ ስፍር ነው🤗
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
እረ፡ተው?
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 5 жыл бұрын
ስም፡አታጥፉ፡መርኪ፡ሱማሊ፡ተራ፡ሁሉን፡ሰብሳቢ፡ፍቅር፡ሰጪ፡ህብረተሰብ፡ነው፡ባንዲ፡በሁለት፡ሰው፡ስተት፡ሁሉንም፡ማመስ፡አያስፈልግም፡ኮማቾች፡እባካችሁ፡ሰፈራችን፡አትሳደብ፡ገባገባ፡ብላችሁ፡ኮርስ፡ዉሰዱ፡
@እውነትጌታብቻነው
@እውነትጌታብቻነው 5 жыл бұрын
@@dgjfhjgjfjg606 ምነው ከነከነህ የአንተ ሰፈር ነው እንዴ ? የትወቁ ሞላጫ ሌባ ናችሁ ።👺
@halimamohammed1606
@halimamohammed1606 5 жыл бұрын
አረይምቸ
@jumauaq8372
@jumauaq8372 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰፈር ሌባ አለ ሱማሌ ተራ ብቻ አይደለም
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН