ሱማሌው ቫንዳም ሙሉ ፊልም Sumalew Vandam Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 3,249,456

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል 5 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ፊልም ለቅሶ ከህንድ ፊልም ዘፈን አይጠፋም።እኔ ለራሴ እምባዬም ደርቋል።ለነጋላችሁ መልካም ቀን እንደኔ ቀኑ ሌሊት የሆነባችሁ መልካም አዳር።የሔኖክ አድናቂዎች like me please
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 5 жыл бұрын
ያስላም ልኮመንት ድህና ድርኛ ድርስኩኝ እፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ በረመዳን ስራ እና በድካም ውግቡ የተቆረጠ
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@abshabush6294
@abshabush6294 5 жыл бұрын
እፍፍፍ መድሀኔአለም።ይደግፍሺ ውዴ
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ለሁላችን ይድረስልን
@jhhj2522
@jhhj2522 5 жыл бұрын
አይዛሽ ማማዬ
@hffh5874
@hffh5874 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@queenfufu120
@queenfufu120 5 жыл бұрын
ሄኖክ ያለው የአተዋወን ችሎታ ሚያስደንቅ ነው👌👏ሆኖ መስራትን ይችላል።😍👏
@tamkinlalamochuchu1786
@tamkinlalamochuchu1786 5 жыл бұрын
Betam
@kalkidantemesgen2185
@kalkidantemesgen2185 4 жыл бұрын
ሱማሌው ቫንዳም የሚገርም ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ናችሁ
@remedanbiniyame5569
@remedanbiniyame5569 Жыл бұрын
Wow bro
@Ggg-om9ny
@Ggg-om9ny Жыл бұрын
የኢትዮ አንደኛ ፊልም ብየዋለሁ ተመቸኛለህ ሄኖክ❤❤❤❤❤❤ አንድነትን አሳይተሀል
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 5 жыл бұрын
ሰወችዬ አገራችን ሰላም ያድርግልን ለአገራችን ሰላም የምትፈልጉ ብቻ like👍
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
Titi ሰብስክራይብም ላይክም አድርገናል አንቺም ሰብስክራይብ አድርጊን
@እግዝአብሄርፍቅርነው
@እግዝአብሄርፍቅርነው 5 жыл бұрын
አሜን🙌🙌
@jhhj2522
@jhhj2522 5 жыл бұрын
አሜን
@hiwothiwot104
@hiwothiwot104 5 жыл бұрын
👍👍👍
@ethioseni2081
@ethioseni2081 5 жыл бұрын
Amen 🙏
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
ዛሬ የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንኮን አደረሳቹ
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
አሜን. አሜን.እኮን.አብሮ.አደረሰን
@adanechmekonen1235
@adanechmekonen1235 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamalem4806
@selamalem4806 5 жыл бұрын
@@Gabour-qt1wc amne
@እሙቀበጥየፋሲል
@እሙቀበጥየፋሲል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meaenf5253
@meaenf5253 5 жыл бұрын
እንኳን ለግንቦት ማርያም በሰላም አድረሳቹ እመቤቴ በዕለተ ቀኗ ያሳባቹን ትሙላላቹ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ 5 жыл бұрын
Amen
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
Mea Enf አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@carolejabre4682
@carolejabre4682 5 жыл бұрын
Mea Enf Amen mara
@alukwiet6844
@alukwiet6844 5 жыл бұрын
አሜን፫
@elsatsagey5945
@elsatsagey5945 5 жыл бұрын
Amen
@natiapptube
@natiapptube 5 жыл бұрын
ይሄን ፊልም እደጠበኩት አላገኘውትም ቫንዳም መሞት አልነበረበትም እሱ ሳይሞት ከዛኛው መንትያው ጋር በሚያሳዩት አስቂኝ ያለመግባባት ቢቀጥሉ አሪፍ ነበር ደጎ በጣም ትልቅቅ የ ፊልሙ ስህተት ሴትየዋን መኪናው ሊገጫት ሲል ወድቃ ስላነሳት ከዛ በዋላ በዛ ቅስፈት እነሱቤት መኖር ጀመሩ እማይመስል ነገር
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 жыл бұрын
እኔም ግራ ያጋባኝ የሴትየዋ ነገር
@mubarakhussein6136
@mubarakhussein6136 5 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ባክህ ሳላደንቅህ አላልፍም
@natiapptube
@natiapptube 5 жыл бұрын
@@mubarakhussein6136 አመሰግናለው የምር ታውቃለክ ከ ፊልም የማይጠበቁ ብዙ ስህተቶች አሉት ስገምት ሳያዩት ወይም ሳያስቡት ቀርተው አይመስለኝም ካዩ ይዩ ካላዩም ሌላ አማራጭ የላቸውም አስመሰለባቸው ልክ እንደ ethio telecom
@natiapptube
@natiapptube 5 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ ይቀልዱብናል ምናለ በጣም የወረዱ ስህተቶችን እንኳን አርመው ቢመጡ ያው ቶሎ አልቆ ሲኒማ ይግባ ነው የኛ ፊልም እኮ ልክ እደኮንዶሚኒየም ነው ከላይ ከላይ ለመሸፋደን ብቻ ጥራት ይናፍቅካል
@SS-bt2uh
@SS-bt2uh 5 жыл бұрын
@@natiapptube አስተዋይ ደግሞ ሚስቱ ቢቀር እሱ መምት የለበትም ነበረ በጣምም ባይደብር ግን ደስ አይልም!
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 10 ай бұрын
እንደዚህ ምርጥ ፊልም ነው ሶማሌ ዘመዶቼን ይመስላል።
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
አሰላም አልይኩም ውድ የኢትዮጵያ ልጅውች በሙሉ ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረስ እላለሁኝ ፊልሙንካን ባየውም ስራ ስላደከመኝ ከልብ ሁኜ አይደለም ያየሁት እደኔ የደከማችሁ ሁሉ አላህ ጥናቱን ይስጣችሁ
@jhhj2522
@jhhj2522 5 жыл бұрын
አሜን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ
@avialemu
@avialemu 5 жыл бұрын
አሜን ♥
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ጸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ5ጸ 5 жыл бұрын
አሜን
@obsiobsiwahundafurabbijira9297
@obsiobsiwahundafurabbijira9297 5 жыл бұрын
Walekumasalami warhamatulayi wabarkatu
@aoun8429
@aoun8429 5 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው ዘንድሮ ግን ህፃናቱ ለምን የህፃን ገፀ በሀሪ አይሰጣቸውም ዘመን ላይ ያለችው ሚጣ ቤቶች ላይ ያለችው አሜን እዚም ላይ ልክ እንደ 20አመት ፍንዳታ ነው የሚያወሩት አረ ዳሬክተሮች ተው ልጅነታችንን አታስረሡን ሆ ጉድ እኮ ነው ሄኒ እንግዲያው አድናቂህ ነኝ እወድሀለው እንዳልል የሚከፈላቸው ይመሥል እውድሀለው በዝቶል እኔ ግን i love u ሙጭጭጭጭ ብያለው
@yordikete2363
@yordikete2363 4 жыл бұрын
Are of
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ሱማሌው ቫንዳም ተለቋል ዘመዶቼ ኑ አብረን እናየዋለን ሆሆሆ በእንቅልፍ ቀልድ አልወድም አሁን ለሸ ነጋ አያለሁ ከትላንት ዛሬ ከዛሬው ነገ የተሻለች ቀን ናት መልካም ምሽት ምርጦች 😘😘😘👈
@Newton514
@Newton514 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የኔ ኮሜንታተር
@kaleabgebreegizabiher5690
@kaleabgebreegizabiher5690 5 жыл бұрын
Pis ye arada lij
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
@@Newton514 ወዬዬ
@Newton514
@Newton514 5 жыл бұрын
you tube የምገባዉ ያንቺን comment ለማየት ነዉ
@membarpti5612
@membarpti5612 5 жыл бұрын
ስወድሽ ማማየ
@johnt48
@johnt48 5 жыл бұрын
ዋው ሄኖክ ምርጥ ትወና 1000 like ስጡት ለዚ ምርጥ አክተር ሳ
@የወሉየዋቀበጥእማወድሻለሁ
@የወሉየዋቀበጥእማወድሻለሁ 4 жыл бұрын
ግራየገባኝ ነገር ልጅቱ ክርሥቲያን የሡፍ ሙሥሊም እንዴትነዉ አብረዉ ሥጋየሚበሉት ጉድኮነ አልሙሂም አሪፍነዉ ባንዳም የሡፍ😁😁😁 ❤❤😘😘😻😻💋💋💞💘🌹💝😍
@የወሉየዋቀበጥእማወድሻለሁ
@የወሉየዋቀበጥእማወድሻለሁ 4 жыл бұрын
ያለመዋሸት በቀን ሁልጊዜነዉ የማዉ 😁😁😁😁😁❤❤❤💋💋💋💞💞💞😻😻💘💘💕💝💝🌹😂አስቂኝነ ዉ በአረብድቃላ ሲናዱኝ በዝህእስቃለሁ ትሽት እንደዘችያል ጅይስጠን
@abdifatha4251
@abdifatha4251 2 жыл бұрын
አሪፍነው ቦርጮ ትመችኘለች
@mehamedredwan-r2q
@mehamedredwan-r2q Ай бұрын
እውነት ህን ነው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 жыл бұрын
እስኪ ሄኖክና ይህ ታዳጊ ልጅ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ ሄኖክ ልጅህ ጋ ሰራህ አርፍ ነው
@hiwilove7809
@hiwilove7809 3 жыл бұрын
Liju new ende??
@bettytube2
@bettytube2 5 жыл бұрын
እስቲ ስለፊልሙ አውሩ ፊልሙ ብዙ ብዙ ጉድለቶች ያለበት ፊልም ነው ስለ ሱ ተናገሩ ደራሲውም አክተሮችም ዳርክተሩ የበለጠ በተማሩበት ፊልሞቻችንም ባደጉ ነበር ማዳም ማዳም ከምትሉ
@Layla-gu5ty
@Layla-gu5ty 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ብሶታቸ ይተፍስ ማሬ
@SsS-vg9pv
@SsS-vg9pv 2 ай бұрын
የትክክለኛ ሙስሊምን ባህሪ ነው የገለፅክልን ባንዳ የይቅርታ ልብ ❤❤❤
@melatyemenu9068
@melatyemenu9068 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የአማረኛ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር ይልመድባችህ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እኔ ም እንዳንች ናፍቆኝ ነበር
@Tamirattamirat-l6p
@Tamirattamirat-l6p 2 ай бұрын
waw እንከን የሌለበት ፍልም ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ አግዚአብሔር የምወደዉ የ ሰዉ ልጅ መኖር ያለበት ህዎት ነው 👍👌👌
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 5 жыл бұрын
አሪፍ የትወና ብቃት !!!ሄኒ አንተእና ባባ ፣ማንዴላ እና አንዳንድተዋንያን አሉ በጣም ምችት የሚል ትወና የምትተውኑ።በጣም ይመቻል ይመችህ።
@simonhailemariam2665
@simonhailemariam2665 5 жыл бұрын
እና ደግሞ ሙሉኣለም ጌታቸው አሪፍ ተዎንያን ነው
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 5 жыл бұрын
ጡጡጡጡ ሱማሌው ተለቋል እንኳን አደረሳቹህ ዛሬ #እመብርሐን #ወላዲት አምላክ የአመቷ ናት እምየ እመብርሐን የአስራት ሐገሯን ኢትዮጲያን💓💛💚 በምልጃዋ ትጠብቅልን ሠላምና ፍቅርን ታድለን
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@etsubdnktube6607
@etsubdnktube6607 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እናትባዩ
@እናትባዩ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ ልዴቴ ነው እሮብ ቀን ግንቦት 21 ቀን ነው የተወለድኩት እናቴ ማመሯን ስጠጣ ውላ እኔ ተወለድኩ ደስስስ አይልም 💚💛❤እማምዬ ለዘለዓለም ኑሪልኝኝኝኝኝ ።
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መልካም ልደት እህት በጣም ደስ ይላል እንኳንም ተወለድሽ
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
@@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ አሜን አሜን አሜን እህት አመሰግናለሁ ❤❤❤
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
መልካም ልደት በጣም ደስ ይላልል
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 5 жыл бұрын
የወሎዋ ቀበጥ የማዳም አቃጣይ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 5 жыл бұрын
@@asemamewuademasu7401 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ❤
@ethioethio476
@ethioethio476 5 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ ልጅ ረጅም እድሜ እና .ጤና ያንተ አይንት ይብዙል💚💛♥🙏🙏!!!
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 24 күн бұрын
ሀይ ሄን ጂጂጋን አመፃደከው አቦ ይመችኽ ያራዳ ልጅ ሼፌ 1ስወድልኽ ሰላማቹ ይብዛልኝ ያገሬ አርቲቶች ሰወዳቹ 🎉🎉🎉👍🙏🙏
@malcomx39
@malcomx39 4 жыл бұрын
Wow for the first time Ethiopia history act like Muslims I'm really proud to be Ethiopia በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ የፀፈው ሰው በጣም ሊመሰገን ይገባዋል ምክንያቱም ጥሩ ነገር ሲሰራ ማመስገን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ግዴታ አለበት ቀጥልበት ይልመድባችሁ ይድገም ይድገም thank you
@zinetlovetube6166
@zinetlovetube6166 5 жыл бұрын
ሄኖክን ስወድው እስኪ እንደኔ የሚወደው👍 ይጫናት
@muhamedomer8345
@muhamedomer8345 5 жыл бұрын
Zinet Love tu
@كوبرامحمد-ي8ف
@كوبرامحمد-ي8ف 5 жыл бұрын
ምንም አይልም
@rashedmobile8087
@rashedmobile8087 5 жыл бұрын
1
@gkcell1350
@gkcell1350 5 жыл бұрын
በጣም ውድድ ነው የማራገው ሄንዬ
@WabresAmen
@WabresAmen 2 ай бұрын
የምር እደኔ አትሆኚም❤❤❤❤
@esutube7979
@esutube7979 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ አቦ ይመቻቹ የሄና አድናቂ የሆናቹ እስቲ ሳሳሳ በሉ 😉
@habibeendris8862
@habibeendris8862 5 жыл бұрын
@hanihani5462
@hanihani5462 4 жыл бұрын
በዚ በአዲሱ አመት ፍቅር የሚበዛበት ጥላቻ የሚጠፋበት ሰላም ሚበዛበት ረብሻ የሚጠፋበት አመት ይሁንልን ውድ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 5 жыл бұрын
ዋው አንድነታችንን በደንብ አድርጋችሁ ነው የገለጻችሁት በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዜጎቿንም ይጠብቃቸው
@tigistabouto5779
@tigistabouto5779 4 жыл бұрын
ክክክክትንሹልጅግንተመችኝድሮየአርሴናልደጋፊነበርእንዴአላለምበማዳምሞት
@ነኝማሜሁልጋባው
@ነኝማሜሁልጋባው 4 жыл бұрын
ምርጥ ትወና ነው እየሳቁ ነው የጨረስኩት ፊልም ብሆንም ስለ እስልምና አንዳንድ ሰዎች እንድራዱ ! ካሰዉ ተጣልቶ ከሦስት ቀን በላይ ይቅርታ ሰይባባሉ መቆያት እስልምና ይከለክለል አሸንፎ የጣለውን ጣሏት ይቅርታ አርግቶ ማንሰት ነው ይህ የእስለም ኡናታ ነው ሰዎች ባይተገብሩቱም!
@ስዴተኛዋየሰይድእህት-ረ8ፈ
@ስዴተኛዋየሰይድእህት-ረ8ፈ 5 жыл бұрын
ፍቅራችንን ሞት አይገድለውም !ፍቅራችን ነው ሞትን የሚገድለው !ሰህ👍👍ምርጥ ኢትዬፂያዊይ ፊልም
@gyonait
@gyonait 2 жыл бұрын
k ykrta ga...Ethiopia milewn word byastekakiyw
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 5 жыл бұрын
አርፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል ዘና ነው ያረጋችሁኝ ሆኖክ ወድሙ እውነት ምርጥ ተዋናይ እድሜ ይስጥልን
@እሙአማር-ነ6ሰ
@እሙአማር-ነ6ሰ 5 жыл бұрын
እያነቡ እስክስታ ማለት ይሄ ፊልም ነው አለቅስ እና ደሞ እስቃለሁ ሄኖክ በጣም ሁነህ ነው የተወንከው ሁሉንም የሚዳስስ ፊልም ደስ ሲል እምነት ፣አንድነት፣ተስፋ፣ፈቅር፣ እኩልነት የታየበት ፊልም ቢኖር ይሄ ነው
@sarahsara8380
@sarahsara8380 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፊልም ማየት ቡዙም ደስ አይለኝም ግን ይህን ፊልም እስከመጨረሻው አየሁት
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄፊልም እሥከማየው ተቃጠልኩ አይቸ በምጨርሥበት ኮሜት በማበብ ሠአቴን ጨርሥኩ የኮሜት ነገር መቸም ጥናየ ነው ከፊልሙ ኮሜቱ ሠአቴን ይፈጀዋል ውይ አሁን ደግሞ የማዳምን አሣቡርሣ መሥራየ ደርሠ ማነው እደኔ ኮሜት እያነበበ ፊልሙን የሚያየው እኔ ውሥጤ ነው። ላይክ 😘😘😘
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
@ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እመቤታችን በእለተ ቀኗ የጎደለውን ሁሉ ትሙላልን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን 🙏
@sami-gz5ku
@sami-gz5ku 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜ
@birukbeyen8730
@birukbeyen8730 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@comment4934
@comment4934 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፫ እንኳነ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@tirualemtirualem7934
@tirualemtirualem7934 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቤቴሌሔምአለሙሰለሁሉምነገ
@ቤቴሌሔምአለሙሰለሁሉምነገ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እስኪ ማን ነው ፊልሙን እያየ ኮመንት ማንበብ ውስጡ የሆነ
@mekdesmekdes8960
@mekdesmekdes8960 5 жыл бұрын
Cerq endehone yastaweqal ergezenaw
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 5 жыл бұрын
እኔ
@bettyx8581
@bettyx8581 5 жыл бұрын
እኔ
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
እሄኖሥወድሕአድናቂሕነኝ
@birutkayithabib4367
@birutkayithabib4367 4 жыл бұрын
Ene🙎
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 3 жыл бұрын
The movie is stereotypical but is depicted with some accuracy. As a Somali, I will give it thumbs up. I would only add that this being a movie, it should be taken with a grain of salt.
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል😍 መጨረሻ ላይ ህፃኗ አስለቀሰችኝ 😢😢😢 ኡፍፍ የአባት ፍቅር😍😍
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 жыл бұрын
ረዲ በረካ የሴት ልጅ ምትፅፈው ፊልም ሁሉ ጥሩ መልክት አዘል ነው አስተማሪ እና ከጊዜው ጋር ሚሄድ ነው ግን ተጋነነ ሶማሌው ካራክተር ሶማሌ ሁሉ አይቅምም ሶማሌ ለጫት ትልቅ ቦታ ቢሰጥም ሲቀጥል ሽርጥ አለባበሱ የሴቶች ነው የውንድ ሳይሆን ወንዶቹ እንደዚ አይለብሱም በተረፈው በርታ አላህ ይርዳህ
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
አይኔን ማመን አቃተኝ ዋውውው አረ ኑኑኑኑኑ አዲስ ፊልም ተለቅዋል እንሹፈው የረመዳን ስራ እየሰራቹም ቢሆን ሹፋ የሄኒ አድናቂዎች እስኪ በሄኒ ሞት ላ••
@hananahmed9494
@hananahmed9494 5 жыл бұрын
Fetari edimena tena ysith
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*የድንግል ማርያም ወዳጅች በያላችሁበት ሰላም ታርጋችሁ*
@jhhj2522
@jhhj2522 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት
@ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት 5 жыл бұрын
Amen Amen
@hiwothiwot104
@hiwothiwot104 5 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
couple tube amen amen 🙏
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@ዊንታዊንታ
@ዊንታዊንታ 5 жыл бұрын
እስቲ ሳትዋሹ ፍልሙን እያያችሁ ሳምንት የምታነቡ ላይክ ግጩኝ
@eryassine9246
@eryassine9246 5 жыл бұрын
Eto film
@abukiopshemsu1950
@abukiopshemsu1950 3 жыл бұрын
Ay ene yeken neber eyanebebku yeneberew
@drmohamedrage7704
@drmohamedrage7704 2 жыл бұрын
Somalia and lDjbouti one love 🇩🇯🇸🇴
@ማሪያ-ሸ4ኀ
@ማሪያ-ሸ4ኀ 2 жыл бұрын
ifahansi wll filmku muxu ka shekenaya
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 5 жыл бұрын
እረ ሄኖኬ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ትወና ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ተዋናይ ብየሀለሁ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 100@በ100 እግረ መንገድህን የሙስሊምን ስብእና ከጫትዋ ውጭ ያለውን ስላስተዋወክልን ሀቀኝነታችነን ስላሳየህ እናመሰግናለን
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 5 жыл бұрын
Henok you're amazing actres👌 betam new yemadenkeh yene jegna ,😍😘😘
@freedomettade3469
@freedomettade3469 5 жыл бұрын
Birukiti Tesfay actor u mean
@oumaymaoumayma1914
@oumaymaoumayma1914 4 жыл бұрын
This actor what is his name?
@tisegfekir9487
@tisegfekir9487 5 жыл бұрын
ዛሬ ልደት ነው በእመቤቴ ማርያም እለት በመወለዴ ተደስቻለው መልካም ልደት በሉኝ😘🎂🙏እስቲ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ 5 жыл бұрын
መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
መልካም ልደት እህቴ እንኳን ተወለድሽ
@tisegfekir9487
@tisegfekir9487 5 жыл бұрын
Thanks all 😘😍🙏
@ክርስቲናየድንግልማርያምል
@ክርስቲናየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
መልካም ልደት
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
መልካም ልደት እህት
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንክዋን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ።ድንግል ባላቹበት ትጠብቃቹ ከስደት መልሳ ላገር ታብቃን
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etsubdnktube6607
@etsubdnktube6607 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rebekaayenadis3586
@rebekaayenadis3586 5 жыл бұрын
አሜን
@comment4934
@comment4934 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፫
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 5 жыл бұрын
እንደው ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ምናለ ስለፊልሙ ብታወሩ ኮሜንት አንብበው የሚስተካከል ካለ ያስተካክላሉ ኮሜንት አይተው ፊልሙን የሚያዩም አሉ ለማንኛውም ያላያችሁ እዩት ሀሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው።
@molalignmichael1269
@molalignmichael1269 4 жыл бұрын
Antes 😂😂
@meseratlala3193
@meseratlala3193 5 жыл бұрын
እህህህህህ እንደዚህ ፊልም በሳቅ ያደከመኝ የለም ሄኒ በጣም ችሎታ አለህ በርታልን ደግሞ ልጅህ ናት ህፃኗ ዋውውው እሷም ችላለች በርቱ👌👌👌👌👌
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ሄኖክ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይለኛን አድናቂህ ነይ
@seareasgodom7010
@seareasgodom7010 5 жыл бұрын
Ene demo yanchi adnaqi ney men ladreg baksh from eritrea
@sarayimam5610
@sarayimam5610 4 жыл бұрын
Your are Amzing girl
@ahdulbasit9806
@ahdulbasit9806 4 жыл бұрын
.
@nnanayoyoy6106
@nnanayoyoy6106 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤
@ኣምላኬሆይህዝበይሓደራይኣ
@ኣምላኬሆይህዝበይሓደራይኣ 4 жыл бұрын
@@seareasgodom7010 fb ngering entewawek baksh bela ወዲ ኤሪ ብኡ ዩ ሓሪፍ
@ncel4967
@ncel4967 5 жыл бұрын
የፍቅርና የሰላም እናት ለሆነችው ለልደታ ማሪያም እንኳን አደርሳቹ ሱማሌው ባንዳ ያምራል ይቅር ባይ እንሁን መልካም ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን
@umuadnan.3213
@umuadnan.3213 5 жыл бұрын
N Cel
@ሀኒአበራ
@ሀኒአበራ 5 жыл бұрын
ምን አባቴ ልሁን ፊቴ በእንባ እየተሞላ ጥርሴ እየሳቀ ድራማው አለቀ ሄኖክ አንደኛ አምላክ ይጠብቅ እወድሃለሁ
@webnerer4400
@webnerer4400 5 жыл бұрын
በጣም እኔም አልቅሸ ልሞት እፍፍፍፍ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
ዋዉ ሄኖክ ወንድሙ የትወና ብቃት ብሎ ዝም ነዉ ::አንበሳ ይመችህ በጣም አሪፍ ነዉ ::Fb ላይ ከማፍጠጥ youtube ላይ ማፍጠጥ ይጠቅማል ምክንያቱም ትምህርት አዘል ነዉ በyoutube የሚለቀቀዉ 👌
@hanannuru5925
@hanannuru5925 5 жыл бұрын
Mashialah Henok Gobez Neh Betam Filmu Betam Arif Newu Gobezochi Bertu 👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏😚😚😚😚😙😙😙😙❤❤💓💓💖💖Somalewu Yesuf Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ
@መቅዲየማርያምልጅ-ተ6ፀ 5 жыл бұрын
የእውነት ተለቆ ነው በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ የነገዋ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን በሰላም ከቤተሰቦቻችን እንድንደባለቅ እሷ ታግዘን አሜን በሉ አይከፈልበትም ❤❤❤
@tigistbelete4061
@tigistbelete4061 5 жыл бұрын
አሜን ማር
@mohammedalshehhi302
@mohammedalshehhi302 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
እሄ ወፍራሙ ልጅ እኮ በጣም ጎበዝ ነው ለምንድነው ብዙ ጊዜ የማናየው ትንሽ ልጅ ሲፈለግ ሁሌ እዮብ ቀየር አድርጉ እስቲ ስምታቿል ደሞ ስለሚችል ነው እና ያስቃል ለዛ ነው አስታየት የሰጠውት ዘመዱ ትሆናለች እንዳትሉ 😏እና ልጅቷ ተመቸችኝ አንደኛ ነች 🤠🤠🤠
@እዩየዲቲ
@እዩየዲቲ 5 жыл бұрын
Ruth Adibo ክክክ ነሽ እንዴ ሳትጠየቂ ተናገርሽ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
@@እዩየዲቲ 😁😁😁😁 አይደለም ውዴ 😜
@muradalemdar2211
@muradalemdar2211 5 жыл бұрын
ሙስሊም አላህን እንጅ ሰውን ሌላን ነገር እደማይፈራ ነው ያስተማረኝ ማሻ አላህ
@fatiyafatiya1566
@fatiyafatiya1566 5 жыл бұрын
Murad alem dar aw Komnt Secwec Jen ydbrce Emslal
@aldaam9276
@aldaam9276 5 жыл бұрын
ለሁላችሁም ጅም እድምና ጤና
@fatiyoutube6459
@fatiyoutube6459 5 жыл бұрын
በትክክል
@sdfgsdfg2573
@sdfgsdfg2573 4 жыл бұрын
አታካብድ ባክህ ለስራ እንዲያመቻቸውነው
@betelhemniguse2042
@betelhemniguse2042 4 жыл бұрын
ሌላውስ …………?
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
Waw ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ የ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም, ፍቅር ይብዛላችሁ 🇪🇹ሰላም ለሀገራችን
@bettylove6359
@bettylove6359 2 ай бұрын
አማርኛ ፊልም ደሮ ቀራ😢 ዛሬም ደገሜ እያየው ነው ማነው እንደኔ አሁንም ደገሞ እሚዬ2017 ❤❤❤ ሔኖኬ ሁሌም ትመቸኛለህ ❤ኑርልኝ ❤ቢደገምም እማይሰለች ፊልም ነው🎉
@ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
@ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ 5 жыл бұрын
ሄኖክየ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይለኛን ስወድህ
@wuue7385
@wuue7385 5 жыл бұрын
Konjo now filimu
@itsreal7225
@itsreal7225 5 жыл бұрын
Beautiful film You see such much respect between Muslims and Christian people only in Africa specially (East Africa) 🇪🇷 🇪🇹 since the 6th century till now, like family, Awdeamt with them, Eid with us From ur Eritrean brother Put ur 👍🏽up if u agree
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc Жыл бұрын
❤❤❤ቀጥሉበት
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 5 жыл бұрын
እመቤት በለተቀኗ በያለንበት ትጠብቀን ምልጀዋ አይለየን አሜን
@እድለወርቅታስው
@እድለወርቅታስው 5 жыл бұрын
Amen Amen marrrrrrrrr
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም ትጠብቀን
@hanadaniel892
@hanadaniel892 5 жыл бұрын
Itabezahu Yetewahidolij አሜን
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ክርስቲናየድንግልማርያምል
@ክርስቲናየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 3 жыл бұрын
Betam Arif Film hulachum bedenb sertachutal henok mnew Endezaw sumalew honh bkrek yemiasbl des yemil twena Asayithgnal beza lay mskinintk mchrsha lay hyimanotuan Akbarintk er mnu kitu desss tlalachu bertulgn wde ye hgre lijoch 😘😘😘😘😘😘😘
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ፊልም ከማዝናናት አልፎ ቁምነገር ሲያስተምር ደስ ይላል
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 жыл бұрын
ሌቦች በለቀቁ ሰአት አላየውትም ይኤማለት ለናንተ ያለኝን ክብር ለመግለፅነው👌 እናም አውን ልየው የሄኒ አድናቂነኝ🙏
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 5 жыл бұрын
ሱማሌዉ ተለቀቀ እንዴ የትሄጄ ነዉ ያላየሁት ዋዉ ሄኖክ ምርጥ ተዋናይ ነህ
@AliAhmad-zf3ri
@AliAhmad-zf3ri 5 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ሄኖክዬ በጣም ያምራል ስንቴ ደጋግሜ አየሁት መሰላቹ
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የፊልም አፒታይቴ ተዘግቶ ነበር አሁን ተከፍቶልኛል 😂😘😘😘😘😘
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
@ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ አክተር heni አንደኛችን ከተወኑ አይቀር እንዳንተ ነው ማነህ ስማ እዛጋ ጥበብ ጠራች ምናምን እያልክ ኢንስትግራምን ያጨናነከው ጥበብ ማስመሰል ሳይሆን ሆኖ መገኘት ነው በፊልሙ ዙሪያ ዶክተሮቹ የሚተውኑ ሳይሆን የሚያነቡ ነው የሚመስሉት አሻሽሉ በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
ዋዉዉ አለመሳቅ አልቻልኩም ሂንየ ድንቅ ብቃት ነው ተወደሀል ምርጥየ
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ይመችክ አቦ 😁❤😍
@selamtafese9095
@selamtafese9095 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፊልሙ በርታልን ሄኒ ወደ እማማ ሀገሬ ልገባ 2ወር ቀርቶኛል ከረጅም አመት በኃላ ስለምገባ መርቁኝ በሰላም እንድገባ ላይክ ግጩኝ
@elsahidray5569
@elsahidray5569 5 жыл бұрын
YE NE KONGO HIENI EWDHALW BETAM
@meazaarega8225
@meazaarega8225 5 жыл бұрын
selam tafese ወረኛ
@genetnigussie4128
@genetnigussie4128 3 жыл бұрын
Selam gibi
@muyokela3109
@muyokela3109 5 жыл бұрын
inee somale neyn filmu arif new wedijewalew gin tinish altasadhabajunim🤣🤣🤦🏾‍♂️ere amara tewut inji ,,akaabedhaju .👍👍🤟
@Armaan.khan2542
@Armaan.khan2542 2 жыл бұрын
Wow lm somali ilive in moqdiisho ilove you people Ethiopia 🇪🇹❤🇸🇴
@seynabdiriyejama4470
@seynabdiriyejama4470 2 жыл бұрын
Wara filmka wa nalagu bahdiloyaa
@እማውበቴእኔነቴመሰረቴ
@እማውበቴእኔነቴመሰረቴ 5 жыл бұрын
ውይ ኮመንት ምናል ግጨን አጋጩኝ የረመዳን ስራ ከማለታችው በፊት ስለፊልሙ አስተያየት ብትፅፉ ለነገሩ ሄኒ ስላለ እናንተ ባትነግሩኝም ዝም ብየ አየዋለው ላላያችው ስጨርስ እነግራችዋለው ቆንጆ ከሆነ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 5 жыл бұрын
Oh heniye sumalineti siyamirbik hahaha wowwwwww 👏👏👏❤
@jemalkasim9122
@jemalkasim9122 5 жыл бұрын
Wow amazing film one love Ethiopia 🇪🇹 ❤️❤️.
@abdirahmanhaydar9481
@abdirahmanhaydar9481 2 жыл бұрын
Somaliyey Dadkan mana amanayan mise Wey nacanayaa wllhi yaab in sidan nakula tilman😃😃😃😃🇸🇴🇸🇴❤❤
@mahammedsiad5563
@mahammedsiad5563 Жыл бұрын
Koleey amaan uma jeedo lkn Itoobiya wax wanaagsan ka sugimeyno waayo waa dad cuqdadu dilootay oo maseyrna usii dheer yahay, sidaasooy tahay Soomaali ayeey ku daydaan
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ፊልማችሁ ይቅርና የመቤቴ ስዕል አድኖ እና መስቀላችሁ ብቻ ደስ ይላል በጣም
@gammewarrakush1283
@gammewarrakush1283 5 жыл бұрын
I like it. It’s a best Amharic movie of 2019. Henok keep doing ur best work for ur country
@temritemri9139
@temritemri9139 5 жыл бұрын
ዋው ሄኒ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@kirubelgirma797
@kirubelgirma797 5 жыл бұрын
🙌👍👌👌Damn u luk so great with the character "sumalew vandam"
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅርያሸንፍል እስኪ ማነው እንደኔ ሳ የምትለው ቃል የተመቼዉ 👍👍👍👍
@malcomx39
@malcomx39 4 жыл бұрын
Wow Beauty full movie good job good job good job I love this movie thank you
@sisay2793
@sisay2793 5 жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም በያላቹበት ትጠብቃቹ አሜን በሉ።
@tigistbelete4061
@tigistbelete4061 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@gelilatadese6793
@gelilatadese6793 5 жыл бұрын
Amen
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 жыл бұрын
Amen mal
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 жыл бұрын
ሙስሊም እህቶች ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቁርአንን አብረን እንቅራ 📖👀
@sameerasameera9160
@sameerasameera9160 5 жыл бұрын
አስገቢኝ
@fatiyoutube6459
@fatiyoutube6459 5 жыл бұрын
አስገቢኝ
@ያረብወፍቀኝያረብ
@ያረብወፍቀኝያረብ 5 жыл бұрын
ረህማ quran tube 1100 ጀዛከላህከይር እህት ቻናልሽ በይህነው
@የኡሚአፍቃሪነኝየኡሚአፍቃ
@የኡሚአፍቃሪነኝየኡሚአፍቃ 5 жыл бұрын
አሰገብኝ
@ዝምተኛውገዳይ-ተ5ዸ
@ዝምተኛውገዳይ-ተ5ዸ 5 жыл бұрын
እኔንም አስገቢኝ
@h.mdadlove5261
@h.mdadlove5261 5 жыл бұрын
የራሡን ሀይማኖት☝የሚወድ የሠዉ አይማኖት ያከብራል💖💖💖ከምር ተመችቶኛል እረ ላክ👈💝
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Arif thmiret alew bertalien ye filmu sem mesetet behunen neber arif new 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌
@kidmikeideas9708
@kidmikeideas9708 3 жыл бұрын
Betam betam konjo film, Sumalew vandam endeze Aynet sebat fet ale yemelew part betam yasekal
@muebetmuebet5218
@muebetmuebet5218 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ልጅቷ የሞተች መስሎኝ አልቅሼ ሞትኩኝ አይ ወላድ መሆን እንደዴ ልጃችሁን ቤተሰቦቻችሁን ጥላችሁ የተሰደዳችሁ አይዟችሁ
@sebilayemariyamliji8132
@sebilayemariyamliji8132 4 жыл бұрын
እኔስ ብትይ የወለደ ውሻ ነው
@sharmarkeibrahim5975
@sharmarkeibrahim5975 5 жыл бұрын
I see a lot of changes in ethiopian movies keep it up, I would like to see more from you, well done!
@Adnanahmed-ld3gu
@Adnanahmed-ld3gu 3 жыл бұрын
You are somali right
@ramzashikor7638
@ramzashikor7638 5 жыл бұрын
ኢናሊላህ/ ፍልሙ ሃሪፍ ነበር! ! ብጣዕሚ ሰሓቢት ፍልሚ ያ!! Ramadan karim ♥♥♥☜♘♞
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 5 жыл бұрын
ጠላት ምንም ይሁን በአላህ እንደሚጠቃ ስላስረዳከን ከልብ እናመሠግናለን ሄኖክየ
@Vip-rh9yl
@Vip-rh9yl 4 жыл бұрын
😁😁😁በጣም ሀሪፍ ነው አረበኛ ከላሙም አለባበስህም ተመቼኝ ሄኒ
@Birabiro_2000
@Birabiro_2000 5 жыл бұрын
Wow! I watched it 3 times. Henok is an amazing actor😍😍😍loved it
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝና እፃኗ ልጅ በጣም ነው የምትደብረው ልጅ እንደልጅነቱ ለዛ ሲኖረው ደስ ይላል አክቷ ቃላቶቿ ሁሉ ይደብራል ኤጭ ዘ ጊ ነገር
@meaziyeletsh6051
@meaziyeletsh6051 5 жыл бұрын
እሱ የተሰጣትን ካራክተር በብቂት ነው የተወጣችው አንቺ ግን በጣም ትገርሚያለሽ በመብርሃን የሚታወሩት ስታጡ በነጭ ወረቀት በህፃን ልጅ መጣቹ ደሞ እረ ሰዎች ስንባል ክፋታችን ከቁመታችን በላይ ነው።
@tregeocell3601
@tregeocell3601 5 жыл бұрын
Ayebelm eshi balega tadagey nat eswa
@KochaNiyaa
@KochaNiyaa 6 күн бұрын
yes
@ፂየናቷልጅ
@ፂየናቷልጅ 5 жыл бұрын
ስጠብቀው የነበረ ተለቀቀ የሄኒ አድናቂሆች እስኪ እንያቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@MilaBeya
@MilaBeya 9 ай бұрын
ዋዉ ገራሚ ነዉ የምር ከተመቹኝ ፊልሞች አንዱ እሄ ነዉ 👍👌
@EbroTec
@EbroTec 2 жыл бұрын
Ablale tasasethale enjy batrfa houloneme tawenhawale wow 😳🙏🙏🙏🙏🙏 moselme basosete tatou nawe mybalwe
በሕግ አምላክ - Ethiopian Movie Beheg Amlak 2019 Full Length Ethiopian Film Behig Amlak 2019
1:31:38
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
ጳጉሜ 7 Pagume 7 full Ethiopian movie 2017
1:33:34
AmharicTV
Рет қаралды 1,9 МЛН
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:26:48
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4,3 МЛН
ፈላሻዉ - Ethiopian Movie - Felashaw (ፈላሻዉ) Full 2015
1:50:29
Arada Movies
Рет қаралды 2,4 МЛН