ሱማሊያ አትገቢም አሏት | “የሞሳድ ሰዎች ኢትዮጵያ ገብተዋል” | ግብፅ ስለኢትዮጵያ ስጋቷን ገለጸች | ዘለንስኪ እና ፑቲን ሊገናኙ? | Aug 24, 2024

  Рет қаралды 105,910

GMN TV Ethiopia

GMN TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ ሰርታ ለዓለም ታሳያለች ጀግንነቷን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@JemalMuhammed-ec7nh
@JemalMuhammed-ec7nh 2 ай бұрын
አጅብ ነው GMN Ethiopia ዜና ሲያቀርብ አንድ ቀን እንኳን ኢትዮጲያን ሳያንሳ ወደ ሌላ ሀገር ዜና አይሄድም የዚህ መገለጫው የሀገር ፍቅር ብቻ ነው
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 ай бұрын
ትክክል
@Badawcho
@Badawcho 2 ай бұрын
ድል ለእናት ሀገረቺን ኢትዮጵያ ይሁንልን ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክፉ አይኝካሽ ሀገሬ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ 2 ай бұрын
ሠላም ጂ ኤም ኤን እንኳን ደህናመጣህ በርታ እናመሰግናለን❤❤❤
@AbdulhaiAmadkadir-u6b
@AbdulhaiAmadkadir-u6b 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemabebe1151
@alemabebe1151 2 ай бұрын
Welcome dear GMN ❤
@keyrudinHussein
@keyrudinHussein 2 ай бұрын
Thanks gmn
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 ай бұрын
ድል ለእምዬ ሀገሬ❤❤❤❤💪💪💪🕊️ሰላም ለአለም🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መልካም የሠላም የፍቅር የእድገት ዘመን ለኢትዮጵያና ሱማሌላንድ፡እናሸንፋለን ያለ ጥርጥር!!!
@MukukanLarito
@MukukanLarito 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉 GMN
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
አይ ግብፂት በሷ ቤት ማቀሳሰሯ ነውሰ ጅላጅል ከኢትዮጵያ የሚሄደውን ውሀ ለእስራኤል እንደምትሸጥ ረስታው ነው አሁን እኛን የምታቀሳስረን ያም ሆነ ይህ አባይም የግላችን ሆኗል ወደብም ይኖረናል አልፋሽቃም ነፃ ትወጣለች 🇪🇹💪GMN 🙏🌺
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 2 ай бұрын
በችግርላይ ብንሆንም ሀገሬ ከፍ በይልኝ
@zidankedir1287
@zidankedir1287 2 ай бұрын
Welcome GMN❤❤❤❤
@Riyad1996-h6f
@Riyad1996-h6f 2 ай бұрын
GMN 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saifulrana7691
@saifulrana7691 2 ай бұрын
ዘረኝነት ይውደም ሰላምሽ ይለምልም እናቴ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@MehariyWendim
@MehariyWendim 2 ай бұрын
የሀገሬ ወዳጆች ተባረኩልኝ።ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን።
@Tamgn
@Tamgn 2 ай бұрын
ቅድስቲቷ ምድር እስራኤል ወዳጃችን ነን
@JemalMuhammed-ec7nh
@JemalMuhammed-ec7nh 2 ай бұрын
የኢትዮጲያ ጠላቶች ሁልጊዜ ይክሰሩ የሀገሬ ወዳጆች ሁልጊዜ ይንሰሩ
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 2 ай бұрын
Amen ❤
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 ай бұрын
GMN እንወዳቹሃለን እኛ ንፁ 🇪🇹💪
@agelakew1446
@agelakew1446 2 ай бұрын
ቸር ያሰማን
@GeorgemierafAbera
@GeorgemierafAbera 2 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ይሁን 🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌
@bezubb3137
@bezubb3137 2 ай бұрын
G M N እንኳን ደና መጣችሁ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐
@RiDmi13c-ev9kw
@RiDmi13c-ev9kw 2 ай бұрын
GMN ETHIOPIA ❤❤❤❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
@Kedija12
@Kedija12 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🎄🎄🎄🎄
@hebtamudechasadebela2035
@hebtamudechasadebela2035 2 ай бұрын
አንደኛ❤❤❤
@girumbelay5997
@girumbelay5997 2 ай бұрын
GMN❤❤❤
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ግብጽን አፍ ለማዘጋት የእስራኤል ድጋፍ አያስፈልጋትም ልጆቿ በቂ ናቸዉ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Tamgn
@Tamgn 2 ай бұрын
አዘጋገብሕ በጣም ደስ ይላል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq 2 ай бұрын
የፈራረሰው መከላከያ😂😂
@kediyas4605
@kediyas4605 2 ай бұрын
እንደዚህ እንደእናንተ ኢትዮጵያዊ ጣእም ኢትዮጵያዊ መአዛ ያለው በሚያምር አቀራረብ የተዋዛ ምርጥ ቻናል የለም ብዬ ለማለት ፍፁም አላመነታም !! በርቱልን 🙏❤
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 ай бұрын
Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@NuruZala
@NuruZala 2 ай бұрын
GMN የኛው ድምፅ❤🎉
@teddykeber465
@teddykeber465 2 ай бұрын
be hulu ariff naw ..gin dimtsih tiret astekekilew ❤❤❤plz
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 ай бұрын
إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى 💙 💙 🇪🇹 🇪🇹 💙
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 ай бұрын
thanks
@Ibrahim-b3k7r
@Ibrahim-b3k7r 2 ай бұрын
اغبياء تتمنو حق الناس
@saved1580
@saved1580 2 ай бұрын
መዝሙር 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፦ እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ? ² ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ። ³ አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ? ⁴ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ። ⁵ እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል። ⁶ ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው። ⁷ እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።
@WuniWuni-y4g
@WuniWuni-y4g 2 ай бұрын
ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ
@TagetasemaWoldemichael
@TagetasemaWoldemichael 2 ай бұрын
❤ውድቀት ለግብፅ
@alemayehurefera5548
@alemayehurefera5548 2 ай бұрын
ድምጹ በጣም ወርዷል። እባክህን አስተካክለው።
@wollo8845
@wollo8845 2 ай бұрын
GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በህብረተሰብአዊነት አብቢ ለምልሚ ቃል-ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ
@SanchoDani-vy7yx
@SanchoDani-vy7yx 2 ай бұрын
we are Ethiopians we love any country💔🇪🇹🇪🇹😍
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
GMN.እናመሰግናለን
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
እትዮጵያ እራሷን የቻለች በራሷ ጠላቶቿን ድባቅ የመምታት ከፍተኛ ብቃት ያለው ህዝብና ጀግና ሠራዊትና እንዴት መርቶ ማሸነፍ የሚያውቅበት ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት የሆነ መሪ አብያችን ከሁሉም በላይ ፈጣሪ አምላኳ ጥላ ከለላዋ ነው ።ግብጽ እንዴት መማረክ እንደምናውቅበት በተግባር እናሳይሻለን ።
@MMm-i9r
@MMm-i9r 2 ай бұрын
ሐምዳን ዳጋሎ የፈርኦንን ድቃሎች የፍጥኝ አሰራቸው
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 2 ай бұрын
እነሱ አይደለም እንዴ አረቦችን ከጀርባ ያስወጉ መጀመሪያ እዉቅና ለእስራኤል የሰጡ እኛን ለምን አይፋቱንም❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 ай бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሚድያ እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጠላቶቿ ይደቃሉ።
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 2 ай бұрын
ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤
@anrgemulu
@anrgemulu 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ ያለ ጮማ ዘገባ ሰታቀርብ ደሰይላል በዚሁ ቀጥል እኛም ከጎንህ ነን እንሁልግዜዉ ሁሉ የሰራኤል አምላክ ኢትዮጵያንና እሰራኤልን ይጠብቅ ጎረቤት ባንዳዎችን ኩምሽሽ የሚያረግ ዘገባ ተባረክ
@sirajosman2317
@sirajosman2317 2 ай бұрын
Welcome GMN❤💪🏿👍
@AlemuBaynesagn
@AlemuBaynesagn 2 ай бұрын
የ 🇪🇹 ቁርጥ ቀን ልጅ ነው GMN Thank you sleshi
@Benjamin-p6w
@Benjamin-p6w 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ጀግኖች ናቸው ለግብፅ ትልቅ ስጋት ሆኖባቸዋል ድል ለመከላከያችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝
@Mule0411
@Mule0411 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና። እስራኤል ብቸኛዋ አዋጭ አጋር ስለሆነች እዚህ ላይ መስራት፣ መስራት ፣መስራት
@wamogetswesekhuthe6064
@wamogetswesekhuthe6064 2 ай бұрын
Ethiopia is my bold
@miliyon938
@miliyon938 2 ай бұрын
ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን፣🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Abi.germany
@Abi.germany 2 ай бұрын
ዘላለማዊ ከፍታ ል ታላቁ ሀገሬ ኢትዮጵያ 💪
@MuazinNasir
@MuazinNasir 2 ай бұрын
እንኳን ደህነ መጣህ
@B2D3
@B2D3 2 ай бұрын
I love you GMN
@foadnasir216
@foadnasir216 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሻንፈለች🎉🎉🎉
@AbdulMuhammad-m6p
@AbdulMuhammad-m6p 2 ай бұрын
Thanks Gmn
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ግብጽ ምቀኛ ተንኮለኛ ቅናት የሞላባት የግብጹንና የሱማሌዉን መሪዎች ፈጣሪ ያጥፋቸዉ አሜን 🙏🙏🙏
@AhmedLemma-qh4nz
@AhmedLemma-qh4nz 2 ай бұрын
Wow 👌
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 ай бұрын
Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
@gersutadros5960
@gersutadros5960 2 ай бұрын
❤እምነት ነወ ግን የምትዘግቡት እኔ በግሌ ለሀገሬ በጣም ነወ የማዝነወ ብቸኛ መሆኖ ያሳዝነኛል
@AschalewGebrehiwot
@AschalewGebrehiwot 2 ай бұрын
Ayizoh/sh ke alem hulu gagata beki new andu geta !!! egziabiher alen melkam hulu le alem!!!
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 2 ай бұрын
I like GMN because, you just tell me what i want to hear.
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@AbideAbinoWochamo-qg4lq
@AbideAbinoWochamo-qg4lq 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SurayaHamed
@SurayaHamed 2 ай бұрын
እኔእኮ ያአንቴን ዜና ቢቻ ልሰማነው ምገበው ዩቱቢ❤❤❤❤❤
@علياشامي-ث1ذ
@علياشامي-ث1ذ 2 ай бұрын
GMN❤❤❤❤❤
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ ድል ይሰጠናልና፣ በፊቱ ወድቀን እግዚዖ እንበለው፣ እልልታ በዝቶ በምሥጋና። አሉ፡ ክርስታኖች❤🙏እንጽልይ ብቻ
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 2 ай бұрын
Welcome GMN
@AmorawDagne
@AmorawDagne 2 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ። አሞራው ዳኜ ነኝ የሁልጊዜ አድማጭ ከ Khorfakkan
@EdwardTsheletse
@EdwardTsheletse 2 ай бұрын
Selam Selam l Ethiopian
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 2 ай бұрын
መን ነው እንደ እኔ KZbin የለ G.M.N TV ጭር የምልለት
@TANDOOTADIWEE
@TANDOOTADIWEE 2 ай бұрын
viva viva Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia
@Amina-p1v2w
@Amina-p1v2w 2 ай бұрын
GmN ❤❤❤
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 2 ай бұрын
Well come🎉🎉🎉🎉🎉
@DeressaFufa
@DeressaFufa 2 ай бұрын
የሀገራችን ጠላት ከአፊርካ ግብፀ ነች እች እባብ እባብ እኮ በደምብ ከልተጨፈለቀ አይሞትም ስለዝህ ግብፅ ኢትዮጵያ ምድር ከረገጠች እንጨፈልቃታለን
@TemesgenSemeka
@TemesgenSemeka 2 ай бұрын
ጠላቶቻችን ይውደሙ
@FEREJAdemissie
@FEREJAdemissie 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 2 ай бұрын
GMN የባንዳዎች የዩቲዩብ የፈጠራ ወሬዎች ያመከነ ሚዲያ ብዬዋለው
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 2 ай бұрын
Etiopiha and isirali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GohrMohmed
@GohrMohmed 2 ай бұрын
💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 ай бұрын
Watched happily, though late. Thank you!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nardos8487
@nardos8487 2 ай бұрын
GMG Good work 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
@JamalJamal-mn1wz
@JamalJamal-mn1wz 2 ай бұрын
እውነተኛና ሀገር ወዳድ ሚዲያ
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 ай бұрын
ኢትዮጲያ ትቅደም🎉
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
ግብጽ.የእጇን.ታገኛለች.ገእስራሄል.ዋጋሽን.ትሰጥሻለች
@TDKB4263
@TDKB4263 2 ай бұрын
The ball is in your court Ethiopia. You're the decision maker. Egypt is losing the power shift. Politics at it's best!
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik 2 ай бұрын
አምላኬ ኢትዮጵያን አደራ
@ABaro167
@ABaro167 2 ай бұрын
GMN❤
@saadtaha6001
@saadtaha6001 2 ай бұрын
እትዮጵያ ከዚበላይመጠንከር ይኖርባታል
@kassa6220
@kassa6220 2 ай бұрын
❤❤❤GMN❤❤❤
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 2 ай бұрын
ሲጀመር ግብጽ ካላበደች በስተቀር ኢትዮጵያን ሊትሞክራት አትችልም የተባለውም ለዚሁ አይደል???
@bdegife6794
@bdegife6794 2 ай бұрын
i like your news.
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
ሞሳድ ለራሱ ብሎ ነው ኢትዮጵያ የሚ ገባው ወዶንም አያውቅም ዋና ጠላታችን ነው ። ልኢትዬጵያ አንድዬ ብቻና ብቻ
GERE EMUN PART 202 | ገሬ እሙን ክፋል 202
25:41
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 50 М.
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 16 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 35 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 1,5 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
Nog veel overlast door regen in Spanje: 'Overal modder'
2:39
NOS Jeugdjournaal
Рет қаралды 44 М.
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 16 МЛН