ኢማን ምንድነው? || አዲስ ሙሐደራ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || what is Iman? || by Sheikh Mohammed Hamiddin •HD

  Рет қаралды 142,786

SUNNAH MULTIMEDIA

5 жыл бұрын

"…ብዙዎቻችን ኢስላምን የምንወደው ሳናውቀው ነው። ሳናውቀው መውደዳችን ደሞ ምን ድረስ ያዛልቀናል?…" ሲሉ ይጠይቃሉ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን። አዎን… ብዙዎቻችን እምነታችንን በጥልቀት ለማወቅ ባለመታደላችን ሰበብ የመጣው ሁሉ ወዳሻው የሚነዳን ግፉዓን ሆነናል።
አንድ ሰው እስልምናን ከተቀበለ በኋላ ቀጣዩ እርከን ኢማን(እምነት) ነው። ለመሆኑ ኢማን ምንድነው? ካላወቅናቸውና እጅጉን እንድናውቃቸው ከሚፈለጉ ጉዳዮች በዋናነት የሚጠቀሰውን ይህን ርዕሰ ጉዳይ ተንቀሳቃሹ ላይብረሪ በመባል የሚታወቁት ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሰበታ በሚገኝ አንድ መስጂድ ውስጥ ተገኝተው በውብ አንደበታቸው ተንትነውታል። ከትምሕርቱ ጋር መልካም ቆይታ እንዲሆንልዎ ሱና መልቲሚዲያ በክብር ይጋብዝዎታል።
•••
አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷንበመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
kzbin.info/door/ECz...
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Пікірлер: 375
@mamaema4375
@mamaema4375 5 жыл бұрын
ሁሌም ሙሀደራውን በሰማሁ ቁጥር በጣም ይገርመኛል አላህ እጅግ የተረጋጋ ተሰሚ የሆነ አንደበት ነው የሰጠዎት የሚያስተምሩት ሁሉ እልብ ውስጥ ይቀራል አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@zuzumuhe
@zuzumuhe 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ልገልጸው ነበር አላህ ይጨምርላቸው
@user-hb7tk4js1x
@user-hb7tk4js1x 4 жыл бұрын
በጣም
@emirateethiopia8200
@emirateethiopia8200 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርንኡስታዜ
@salmasalma8177
@salmasalma8177 2 жыл бұрын
Mashallah allah yahatotoni yarezemileni
@user-ub6gh6er8p
@user-ub6gh6er8p 5 ай бұрын
​@@zuzumuhe😂
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 5 жыл бұрын
እኔስ አንቱን አደለም ዳእዋወቱን ሰምቼ ገና አዲስ ሙሃደራ በሸህ ሙሐመድ ሃምድን ሚለዉን ሳየዉ ወላሂ በስስት እምባዬ ይሞላል አላህ ሃያትወትን ያርዝምልን አላህ ይጠብቅልን
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub 11 ай бұрын
እኔም ከመጓጓት ይሁን ከመውደድ እነ አልቅሸነው የማያቸው
@kadrbest3178
@kadrbest3178 Жыл бұрын
2023 ላይ የሚያዳምጥ .ሼክ ሙሀመድ ሀመዲን ሀፊዘሁላህ❤❤
@user-zf3to9fn2m
@user-zf3to9fn2m 5 жыл бұрын
ሽህ ሙሀመደ ሀሚዲን ያንተ ዳእዋ እኮ በርጋት በሰውጆሮ ተንቆርቁሮ ነው የሚገባው ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@tybaarega5090
@tybaarega5090 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ወላሂ
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 жыл бұрын
አሚን
@ameinatmohammed12
@ameinatmohammed12 5 жыл бұрын
👍👍👍
@saadaawol6404
@saadaawol6404 5 жыл бұрын
👍👍👍💝💖💖👌👌💟
@khiriaahmed492
@khiriaahmed492 5 жыл бұрын
ጀዛኩ.ሙላከይር.ሸህ.ሙሀመድ.ሀሚዲን
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላ 1000000000000። ኸይር 100000000000 አፍያ ኡምር ያረብ ይስጥዎት ኢንሻ አላህ
@user-ol2ri6yh4t
@user-ol2ri6yh4t 5 жыл бұрын
jezakellah heyir wed shihachin allah edmewetn yarzmln
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንን።ያርብብብብብ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zuzunegnhalalenafqri5797
@zuzunegnhalalenafqri5797 5 жыл бұрын
ያረብ እኛንም የናተን ፈለግ የምንከተል ያድርገን
@misredamsew6115
@misredamsew6115 5 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
አሚን
@ethio433
@ethio433 3 жыл бұрын
Jezakumulahiren
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
ልከነው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 11 ай бұрын
አሚን
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
አላህ ይጥብቅህ ሸህ ሙሀመድ ሀሚድ ጀዛኩምአላህ ኸይረ ማሻአላህ አላህ ይጭምረልህ ኡሰታዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹❤👍
@user-jn5fd2bk7t
@user-jn5fd2bk7t 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀምድርሱልላህ ያርብ እዘንልን የልብ ኢማን ስጠና ልቤ ደርቆ ደርቆ ያርህማን እዘንልን
@susubintbaba4816
@susubintbaba4816 5 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይረ ጀዛአ ያ ኡስታዝ በሰማንው የምንጠቀም ኡመቶች ያድረገን ሙስሊም እህትወድሞቸ በዱአ አትረሱኝ ልቤን አሏህ እዲያረጥብልኝ
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሼኽ ሙሐመድ ሀምዲን
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያቆይልን ሸህአችን በጣም ጣፋጭ መልእክት ነው በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 5 жыл бұрын
እህበኩም ሊላህ ሼኸሙሀመድ ሀሚዱን አልሀምዱሊላ የእምነት አጋር ላደረገኝ አላህ ።
@fatimaa8644
@fatimaa8644 5 жыл бұрын
ያአላህ ሽህና ርጅም እድሜ ከጤና ጋ እኛም በሰማነው እምንሰራበት ያድርገን
@user-zv9hk6xv1h
@user-zv9hk6xv1h 3 жыл бұрын
ውስታዝ አላህ እድሜአችሁን የረዝምልን መሰላችሁንም ያብዛልን
@user-dq1rv9tt6l
@user-dq1rv9tt6l 3 жыл бұрын
ዋአሌይኩም አስላም ወራህመቱለሂ ወበራካቱሁ የአላህ ውስጥ ያምናካው ሙሀዳራ ሽኽና አላህ ይጣብቃቹሁ
@user-we1wv3is8b
@user-we1wv3is8b 5 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኡስተዝ ለእኛ አረብሀገርየለን እህቶች ለዱኒያጥቅም ብለን እዲሚችን ጨረስን ነግ ዘሪ እየልን ግዚችን ተቀጠል እነምን ትመክሩንለችሁ ይህጥያቂ የሁሉም ጥያቂ ይመስለኘን አላህ ይጠብቀችሁ
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 2 жыл бұрын
የን ዉድ ወላሒ ትክክል ወይ ጠብ አይል ወይለአኸራ አልፎን እስኪ በቅንነት ወደቤቴ መጥተሽ ሰብስክራይብ አድንጊኝ ስወድሽ
@hdjdhhdhdu9910
@hdjdhhdhdu9910 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ህይር እረጅም እድሜ ይስጦዎት ያረብ መሰላችሁ ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ።
@teybayutub460
@teybayutub460 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ
@HalimahTaher
@HalimahTaher 6 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህየ ስራችሁን ይውድደላችሁ ያረብ ውስጥን ስርጦ የሚገባ ትምህርት ነው ጪሚሬ እንጉርጉሮ ቢቅር ጥሩ ነበር ማሻአላህ እህቶቻ በዱኣችሁ እትርሱኝ
@camiweloywa9927
@camiweloywa9927 4 жыл бұрын
ያአሏህ ሰወዱሁኮ ሃያት ጀባ አባዬ ❤️💕
@user-gu9gt5qb2n
@user-gu9gt5qb2n 4 жыл бұрын
ያሸይኽ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከላሁ ኸይር በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን
@user-hy9ty2kl2s
@user-hy9ty2kl2s 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኸይር አገራችን ላይ ሙሀደራ ያስፈልጋታል ኡስታዛችን አላህይጠብቀወት አገራ ችሁን አስቀድሙ
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 5 жыл бұрын
ياااااااااااااااااااااااااااااااااالله سامحني لا إله إلا انت سبحانك إبي كُت مِن الظالِمین 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭جزاكُم الله خیر📖አለህ እድሚዮትን ያርዝምልን
@hashemothman7743
@hashemothman7743 5 жыл бұрын
aaaaaaaaa😑😑😑😑😑😑😑
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 5 жыл бұрын
አሏህ እድሜያችሁን ያስረዝምልን ሸኽ ሁላችንንም አላህ ኢማንን ያጎናፅፈን
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 2 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አድረጉኝ እኔንም አድስ ነዉ የከፈትኩት ዩቱብ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደጠብቆት አላህ ደጨምርሎት ሀኡስታዛቹን እኛንም እማን ዪስጠን ያረቢ
@mamitube3095
@mamitube3095 4 жыл бұрын
ሸህኽ ሙሐመድ ሀሚድን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቀወት ያረብ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@asmashure450
@asmashure450 4 жыл бұрын
ስወዳቸው አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ያረብ ወ ይጠውል ዑምርክ
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 5 жыл бұрын
ማአሻአላህ ይሄ ኡማ እደዚ ሀቁን ይዞ እያዝና ሚያስተምር ሙአሊምነዉ ሚፈልገው ጀዛኩምአላህ እንቁ አንደበተ ርቱ ጀግና ሼኮቻችን።
@khalidmohammed-ed6ps
@khalidmohammed-ed6ps Ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህ ይጨምርልህ
@user-cs1ri6nq2j
@user-cs1ri6nq2j 4 жыл бұрын
ኡሰታዘች ማሻአላ አላህ የጠበቃቹ ላአላህ በለን ኢንወዶታለን 💞🌹🌹💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 жыл бұрын
የሼኩነ አለህ ሀየት ይሥጧት አለሁማ አሚን ጀዘኩም አለህ ሀይር
@user-me7tm4dy7c
@user-me7tm4dy7c Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ኼኩና ቡፈገግታ ተሞልተው ስያወሩ እዴት ደስ እደሚል
@سعديهداوود
@سعديهداوود 26 күн бұрын
ጃዛ ኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዝ
@mdinaali3183
@mdinaali3183 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢማንን ወፉቀን
@user-bj5hh9bz4s
@user-bj5hh9bz4s 5 жыл бұрын
ሸህጀዛክአላህኸይርንአላህይጠብቃችሁእድሜናጠናያስጠውት
@najatbesheir715
@najatbesheir715 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸኽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@rehimahussen4658
@rehimahussen4658 4 жыл бұрын
ሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሸክክ ወላሂ ወላሂ ሱመ ወላሂ በጣም እወድወታለሁ አላህ ይዉደድልኝና ከኔ በላይ ነዉ ምለዉ ሁሌም ዱኒያ አኬራሁን አላህ ያሳምርልሁ ኡስታዜ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልሁ ያረብል አለሚን
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 2 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ሁልጌዜ ነው የምሰማው ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
አላህ ኢማን ይስጠን
@linagosheya1319
@linagosheya1319 3 жыл бұрын
ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ሀዲስ ነው ሱብሀነላህ የርሶ ችሎታ ደግሞ አሚገርም ነው ሱብሀነላህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠችው
@user-rc9wv9uw9q
@user-rc9wv9uw9q 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አድነት ውበትነው ኡስታዝ ጀዛኩም አላህከይረን
@user-ii4qd6gp3c
@user-ii4qd6gp3c 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙት እረጅም እድሜ ይስጦት አላህ ይጠብቃቹ
@user-vm3rp8xe9b
@user-vm3rp8xe9b 4 жыл бұрын
,Jezakum Allah
@zabibaidres597
@zabibaidres597 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 жыл бұрын
ياسلام مااجمله هذ المحاضرة جزاكم الله خيرا الله يحفظكم شيخنا الفاضل
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 4 жыл бұрын
ሸህሀችን አሏህ በእዝነቱ ረጅም እዲሜ እና ጤና ከሰፊ ሪዝቅ ጋር ዲልት አድርጎ ያቆይልን
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 2 ай бұрын
Wealeykum selam werahematullah weberakatu jezak Allah kheyran Allah imanachenen yechemerelen yarab
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 5 жыл бұрын
Jezak allah kayr
@سعديهداوود
@سعديهداوود 26 күн бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዝ
@user-bf4tp8lq1u
@user-bf4tp8lq1u 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 2 жыл бұрын
ዜድየ ሰብ አድርጊኝ እስኪ አድስ ከፍቸ ነዉ ዩቱብ ካለሽ እኔም ጎራ እላለሑ
@lilamuhammedlilamuhammed6559
@lilamuhammedlilamuhammed6559 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛዕ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ
@salhasalha944
@salhasalha944 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን የሚጣፍጥ ሙሀደራ
@user-dj2zn9wx4c
@user-dj2zn9wx4c 5 жыл бұрын
ጄዛኩሙላህ ኼየር ሰሂህ ለኢማለን ቁረአን በቂ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@Mohammed-su4et
@Mohammed-su4et 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢኒእስሉከሀላዋትል ኢማን ጀዛኩምአላህኸይር አላህ ሙሉ ጤና ረዠምእድሚ ይስጥልን ያርብ
@user-rd8ph9gt2i
@user-rd8ph9gt2i 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቆት እኛም ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያርገን
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 жыл бұрын
አሏህ ያቆዮህ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያድርገን
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 5 жыл бұрын
ሽክ ሙሀመድ ሀሚድን ጀዛካላህ ኸይርን ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ያረብ
@abdrahmanjemal2303
@abdrahmanjemal2303 3 жыл бұрын
Amin
@zeynisiraj6141
@zeynisiraj6141 3 жыл бұрын
Maasha'allaah sheeka kiyya rabbiin UMRII isaan haa dheeressu جزاك الله خيرا
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና
@aminataminat3963
@aminataminat3963 3 жыл бұрын
ያሸከ አባቴ ሲከፋይ መጽናናየ
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
አላህየ ልብስጠን አስኪ ያረህማን ጀዛከላህ ሀይረን እረጂምድሜ ከአፉያጋረ ይስጥልን አባታችን
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
ሸህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ያረብ ጀዛክ አላሁ ኸይረን የኛ ጀግና እኛም አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@abumeryem3292
@abumeryem3292 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙአላህ ኸይርን ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን ተግባሪዎች ጨምር ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-cz6ov5nt9y
@user-cz6ov5nt9y 3 жыл бұрын
አለይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ሸሀችን
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይር ሸይኽ እድሜና ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረረረረብ
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 5 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ከይር በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን አላህ በራህመቱ በእዝነቶ በጀነት ፈርዶስ ያሰባስበን ያረብ
@hayatkool8695
@hayatkool8695 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር አላህ እድሜናጤናይስጥልን ኡስታዝነ ጅዛኩምአላህኸይረን
@nooryahahmed8009
@nooryahahmed8009 4 жыл бұрын
❤🌹
@umasam3527
@umasam3527 5 жыл бұрын
Masha Allah Jezak allahu kayhr ustazachen
@user-sz8mm5rq7l
@user-sz8mm5rq7l 4 жыл бұрын
ሼኩነ ረጅም እድሜ ከጤነ
@uwhgs6795
@uwhgs6795 5 жыл бұрын
ጀዛክህአላህይር እድሜናጤናይስጠወት
@najahali5253
@najahali5253 5 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير الجزاء ياشخ الاسلام بارك الله فيك
@emaneman1324
@emaneman1324 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ከይር ሼኩና እረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ ለአሏህ ብየ እወዳችኋለሁ።
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير الله يطول عليك امرك يا رب الله معكم
@user-ys9xn8hg8t
@user-ys9xn8hg8t 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ እናጤና ይስጥልን የኛ ውድ ሸይኽ
@zuzunegnhalalenafqri5797
@zuzunegnhalalenafqri5797 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ወዱኒያ ወል አሄራ
@lucy29lucy21
@lucy29lucy21 5 жыл бұрын
Sheh alah edmena tena yatachu besemanew mntekem yargen yarebi yamukelebi kulubina tebitni bidink amin alahume amin
@gghkhjoo7100
@gghkhjoo7100 5 жыл бұрын
Jezakum alah keyir ya shekna irejim idme kexena garrrr yarebi mechereshawetn yasamrlwet
@subriaeman9557
@subriaeman9557 7 ай бұрын
ሁሊ ስሰማቸ ተሰሚነና የተረጋጋ ኣደበት ያለወት በፊት ኣፍሪካቲቪ ላ እከታተሎነበር ኣላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ጀዛክ ኣላህ
@abezashzafu1987
@abezashzafu1987 Жыл бұрын
ጀዛካላከይር ኡስታዜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ruykaymamu5968
@ruykaymamu5968 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኸይር አላህ እድሜአቸውሁን ያርዝምልን
@user-fn2tf6nh9t
@user-fn2tf6nh9t 3 жыл бұрын
ወጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሼህ🌹💘💘🌹🌹🌹👌👌👌👌
@fatuma01umar98
@fatuma01umar98 4 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይረን ኡስታዜ ጤናና እዲሜ ይሥጥልን
@user-xl8ye4uh6u
@user-xl8ye4uh6u 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@hawwiinkoojannata5143
@hawwiinkoojannata5143 5 жыл бұрын
masha allah masha allah masha allah jzk umurii kessan rabbiiin dherressuuu
@user-ko8ef1jd6k
@user-ko8ef1jd6k 2 ай бұрын
እስታዝዬ ጀዛከላህ ከይረን
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 5 жыл бұрын
Jezakume Allah heyerane ustaz
@sitiyasin480
@sitiyasin480 4 жыл бұрын
Subhanallah what message!especially for me!
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
ያረብእኛንምየናንተንፈለግእምንከተልአላህያዲርገን እናንተንምበተናገራችሁትሁሉመልካምስራችሁንአላህአብዝቶይጨምርላችሁ ሽአመትኑሩልንበጤናበደስታውዲኡስታዞቻችን💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐ለአላህብየእወዳችሁለሁከኔበላይአላህሱባሀነወታላይውደዳችሁ
@haleamabbb7547
@haleamabbb7547 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@muhammeddubai7267
@muhammeddubai7267 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላሁ ኸይርን አስታዝና. ያራቢአላህ በሙለአፊያ ያኑራችሁ
@musiiemran2903
@musiiemran2903 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን እናንተን እኛን ደግሞ ተጠቃሚዎች ያድርገን
@user-ec4os8de4d
@user-ec4os8de4d 5 жыл бұрын
جزاك الله خير الله يطول عمرك و يكثر مثلك
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አላህየ እግፍር ለና ያረብ
@user-ow5vk6lz3d
@user-ow5vk6lz3d 4 жыл бұрын
ጀዛ ኩመላው ኸይረን አሏህ እረጅም እድሜ ይወፍቅህ ኡስታዝ ያረብ
@musaumare9622
@musaumare9622 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር ሼኩና አላህ ይጠብቆት አለኝታችን ሰላማቹ ይብዛ
@fozeyaabrar7182
@fozeyaabrar7182 5 жыл бұрын
አለህ እድሜነንነ ጤና ይስጣቹ ጄዛኩም አለሁ ሀይር ኡፍ ቢሰማ ቢሰማ ያመይጣገብ ያርቢ በሰማናው ምንጣቃም አድርገን
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 жыл бұрын
ማሻአላህህህህህ ማሻአላህህህህህህህህህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን እነተም ባሰተማራችሁት እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያድረገን
@alhamferede3322
@alhamferede3322 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@amenaahmed4945
@amenaahmed4945 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ አላህ ረሜያችሁን ያስረዝምልን
@EmuZakir
@EmuZakir 3 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያሸይኽ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ግን የሚያላዝነውን ባታደርጉት ጥሩ ነው
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 33 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 16 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 18 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 41 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 33 МЛН