ሱረቱል ፈትህ || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic Amharic for beginners

  Рет қаралды 24,733

𝐹𝒶𝒾𝓈𝑒𝓁 𝐹𝑀𝑀_𝒬𝓊𝓇'𝒶𝓃

𝐹𝒶𝒾𝓈𝑒𝓁 𝐹𝑀𝑀_𝒬𝓊𝓇'𝒶𝓃

Күн бұрын

ይህ ለቁርአን ጀማሪዎች ይጠቅማል ተብሎ የተጀመረ የቁርአን ትምህርት ነው።
እስካሁን የተማርነውን ትምህርት በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ:
• ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎ...

Пікірлер: 187
@Faiselmoha
@Faiselmoha 2 жыл бұрын
እስካሁን የተማርነውን ትምህርት በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ: kzbin.info/aero/PLCDRL-Ch1pYL8qrMPdwR3TdKpqlhNIjC1
@GhGh-u2v
@GhGh-u2v 2 ай бұрын
አላህይጠብቀው
@kasim2735
@kasim2735 Жыл бұрын
ቀጥልበት ኡስታዝ ሹክራን ይቀጥላል የምትሉ በለይክ አሳዩን
@ሁረልዒይንየዘወትርምርጫየ
@ሁረልዒይንየዘወትርምርጫየ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አማና እንዳታቋርጥብን በጣም ልዩ ነው
@GhGh-u2v
@GhGh-u2v 2 ай бұрын
አላህይጨምርልህ እዳታቆርጥብን
@تبنبوبنبت
@تبنبوبنبت 9 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 7 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ለኛም ያግራልን ያረብ
@zizuyoutube
@zizuyoutube 5 күн бұрын
ወላሂ ልዩ ትምርት እዚህ ቤት❤ በቅርቡ አከትማለሁ ኢንሻ አሏህ አክትሜ የደሰታየ ተከፍይ ትሆናለን ኡሰታዝ ወላሂ አተን ተከትየ ሙራጀአ አረጌ ነው የምቀራው♥️
@WeynshetFentaw-c5d
@WeynshetFentaw-c5d 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይረን ኡዝታዝና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሷሊህ
@እሙሷሊህ Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላኸይረን ቀጥልበት በጣምነው የጠቀመኝ አታቆርጥ አላህ ያመቻችልህ
@ZainabUae-t1l
@ZainabUae-t1l Ай бұрын
ዋአሊኩም እሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመሏህኸይር
@ziyadaethio4773
@ziyadaethio4773 7 ай бұрын
አዉ እንደበፊት ይሁን አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ ቃላት አነሰኝ አንተ በምትለቀዉ ነዉ ቁራአን ያወኩት
@RahmatRahmat-pj1nz
@RahmatRahmat-pj1nz Ай бұрын
ጀዛክአሏህ ኡስታዝበርታልን
@StrelaStr
@StrelaStr Ай бұрын
ማሻአላሀ አሪፍ ነው ኡሰታዝ ጀዛ ከአላሁ ሀይር 🎉🎉🎉
@FatumaFatuma-yo1cg
@FatumaFatuma-yo1cg Ай бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምረልህ
@AminetAbdu
@AminetAbdu 4 ай бұрын
ኡሥጣዜ ጀዛከይር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@alimatube-g2e
@alimatube-g2e 25 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጫምረልክ እኝንም አላህ ያግረልን እንሻላ❤❤❤
@fafimohammed2175
@fafimohammed2175 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ በጣም ደስ የሚል አረዳድ ነው
@አይዱኒያ
@አይዱኒያ 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይርን አላህ ትልቅ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ያረብ
@ፈትነኝየሀለበዋ
@ፈትነኝየሀለበዋ 18 күн бұрын
ጃዘከአለህ ከይረን እደበቱ ቡተቢረረን ጥሩ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 3 ай бұрын
ጀዛ ከላ ኸይር ኡስታዝ
@haovhosb1231
@haovhosb1231 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን በርታ
@T8gig
@T8gig 5 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ እደ ድዱሮዉ አብረራልን ጃዛኳሏህ
@gdddfggdfggg5523
@gdddfggdfggg5523 7 ай бұрын
ጀዛ ኩመላሁ ኸይር
@madinaidiris-hc9dn
@madinaidiris-hc9dn 20 күн бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ እአላህ ኸየር
@ShjHdh-yf6vv
@ShjHdh-yf6vv 4 ай бұрын
ጀዛከላህኡሰታዝአላህይጠበቀህያራብ
@Seadaseyifu
@Seadaseyifu Жыл бұрын
በጣም ምፈልገው ትምህርትነበር አላህ አጅርህን ያብዛልህ
@HananAbdurhman
@HananAbdurhman 13 күн бұрын
👍👍👍👍ማሻ አላህማሻ አላህ
@aziza-qr7yt
@aziza-qr7yt 3 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅልን ከቻላችሁ እደበፊቱ አብራሩልን
@SjsjSjjs-e4c
@SjsjSjjs-e4c Жыл бұрын
እደድሮው በጣም ይገባል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የኛ እንቁ
@AdcGfd
@AdcGfd 3 ай бұрын
ኡሥታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር🎉🎉🎉👍👍👍
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡዝታዙነ
@kansmads5684
@kansmads5684 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባረካሏሁ ፊክ ወበዛከሏሁ ኸይር አኹነ
@ahlamahlam8345
@ahlamahlam8345 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@halimatube7942
@halimatube7942 Жыл бұрын
እኔለቻነሉ አድስ ነኝ ማሻአላህ በረታ ጀዛከላሁ ኸይረን
@الحمدلله-ه4ه6ر
@الحمدلله-ه4ه6ر Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ኡስታዝና እዳታቋርጥ ጅዛክላኽ ይኸረን
@AminahAminahh-c2f
@AminahAminahh-c2f 9 ай бұрын
ማሻ አላህ
@JaberSaeed-yl3ti
@JaberSaeed-yl3ti 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛአኩሙላሁም ኸይረንንን
@Mነኝጎደሬዋ
@Mነኝጎደሬዋ 2 жыл бұрын
መሻአላህ ለሁላችንም አላህ ያግራልን ያረብ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ውስታዙና አላህ ይቀበልህ ያረብ
@jemilaendris855
@jemilaendris855 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህኸይር
@umuabdurahman2793
@umuabdurahman2793 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@maryammakiy610
@maryammakiy610 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂዉበረካቱኡስታዝጀዛከአላህከይርቀጠልበት 3:02 🎉🎉
@z.a-o8i
@z.a-o8i Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡሥታዝነ እደዚህ ቀጥልልን አላህ ጀዛህን በጀነት ይክፈልህ ያረብ🌹
@Asuasu-g7j
@Asuasu-g7j 11 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ የጭምርል ❤❤❤
@የረያንሸጋእናት
@የረያንሸጋእናት 2 жыл бұрын
ማሸአላ ጀዛክአለ ኸይርን
@zinahahmed67
@zinahahmed67 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀዘአከሏህ ኸይር
@seadaEndris-q2u
@seadaEndris-q2u 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@ሀዋ-ፀ7ሸ
@ሀዋ-ፀ7ሸ 22 күн бұрын
መሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉
@jsnsbhsjsb1395
@jsnsbhsjsb1395 8 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ 👍👍👍👍
@GoGo-xm6wu
@GoGo-xm6wu 24 күн бұрын
መሸለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabsialazebHabsialazeb
@HabsialazebHabsialazeb 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እዳይቆረጥ ትምረቱ በጣም ደስ ይላል
@اكراما-ه3خ
@اكراما-ه3خ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናል
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ Жыл бұрын
ማሻ አላህ እየተከታተልኩ ነው እዳታቁዋርጥ ኡስታዝ
@EmanMhamned
@EmanMhamned 2 ай бұрын
ኡስታዜ ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር በስ ትንሽ ማስተካከያ አትፍጠን
@zeynebabdullah6743
@zeynebabdullah6743 Жыл бұрын
Masha Allah ustaza allah hayre Jezahin yekefaleki
@NewMail-o5n
@NewMail-o5n 7 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህጀዛከላህኸይር፡፡
@youtub4977
@youtub4977 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስተዝና ጀዛከ'አሏህ ኸይር ቀጥልልን ከቻልክ እስከመጨረሻው 🌹🌹🌹
@hchhxhcfjcjvc3549
@hchhxhcfjcjvc3549 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህኺር
@hayutube4119
@hayutube4119 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ኡስታስ አልገባሺ ብሎኝ ተስፋ ቆረጨ ነበር ወላሂ አተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ነዉ የገባኝ አልሃምዱሊላህ እዳታቆርጥ በርታ አላህ ያግዝህ🌺🌺🌺🌺
@haleemahaleema7499
@haleemahaleema7499 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላከይር
@fatumatube9772
@fatumatube9772 2 жыл бұрын
እህት ወድሞች እስኪ ላይክ ሽር አድርጉት መናለ ከሌላ ቦታ ምንም ከማይጠቅመንን ከምናዳምቅ እደዚህ አይነት ላይ ተሳትፎ ቢኖረን
@tube6814
@tube6814 Жыл бұрын
አሰላመ አለይኩም ወራመቱላይ ወበረካተሁ ኡሳታዙና በጣም ለወጥ አግቸበታለዉ ብምታሠርዳ ግዜ እንደፊቱ ቀጥልብት ጀዛክ አሏህ ኽይረን አሏህ የጨመረለክ ቢረዝም በዛዉ ቀጥለ
@HabsialazebHabsialazeb
@HabsialazebHabsialazeb 2 жыл бұрын
አሠለማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካተሁ አሏህ ሁላችሁንም አሏህ ይጠብቃችሁ
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 9 ай бұрын
ምሸአላህ አላህ ጀዛህን ይከፍልህ❤
@kadijs
@kadijs 7 ай бұрын
ጀዛከአላህኸይርንየረብ
@Ggg-o4t
@Ggg-o4t 2 ай бұрын
ሹክረን
@RahmaRahma-cn5cb
@RahmaRahma-cn5cb 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@reemareema5680
@reemareema5680 10 күн бұрын
ኸረ ኡስታዝ አብራራልን😢😢😢
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 9 ай бұрын
ኡስታዘ አላህ ጀዛህን የከፍልህ አብራራልን
@zenataliyoutube56
@zenataliyoutube56 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላይጨምርልህ
@fatumatube9772
@fatumatube9772 2 жыл бұрын
ኡስታዝና آلَلَهّ يَحًفُظُکْ يَآربً
@saneaawwad5868
@saneaawwad5868 2 жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወ ወ ኡስታዝ እዳታቋርጥ አማና ጀዛአከላህ ኸይር
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 Жыл бұрын
አሬፍ ነው ኡዝታዙና ጀዛ ከላሁ ኸይረን
@seidfatuma7605
@seidfatuma7605 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስቱና አላህጀዛውን እጥፍድርብአድርጎይመደህ በዱንያ ደስታበአኾራ ጀነተልፊርዶስንአላህይወፍቅህ ያረብመሻአላ አላህይጨምርልህ
@ተወከልቱአሏህ
@ተወከልቱአሏህ 6 ай бұрын
ማሸአሏህአለይኩም ቀጥሉበት
@AaAa-sn1zs
@AaAa-sn1zs Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@fetyaabdulwehab5739
@fetyaabdulwehab5739 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ghgh2316
@ghgh2316 8 ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉
@sofyarased
@sofyarased 10 ай бұрын
ኡስተዝ ሙሉዉኔ ጁዝ አብረራልን ጀዘከለሁ ከይረን በዝሁ መልክ
@ተወከልቱአሏህ
@ተወከልቱአሏህ 6 ай бұрын
ማሸአላህ አለይኩም
@kkalo659
@kkalo659 2 жыл бұрын
አህለን ኡዝታ ዝየ በጉጉት ሥጠብቅህነበር ጀዛክ አላህ ሀይር
@user-tx9iv2cf9u
@user-tx9iv2cf9u Жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይክፈለዉ
@elhamali-st6fc
@elhamali-st6fc 6 ай бұрын
አላህ ጀዛክን ይክፈልክ
@أمي_حبيبتي-ذ1ر
@أمي_حبيبتي-ذ1ر 3 ай бұрын
ኡስታዙና ወላሂ ጀዛኸላሁ ኸይር ባንተ ነው ኢድጋም ኢኽፋ ጉና ኢድጋም ባንተ ነዉ ያወኩት
@Habebahussen-x4c
@Habebahussen-x4c 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AminetAbdu
@AminetAbdu 4 ай бұрын
مشاءالله تباركلا
@haovhosb1231
@haovhosb1231 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@fatumatahaa7134
@fatumatahaa7134 2 жыл бұрын
Masha Allaah Tabaraka Allaah
@حكمهحكمه-ب4ق
@حكمهحكمه-ب4ق 6 ай бұрын
ጀዛከላህ
@RakDubai-u6u
@RakDubai-u6u 7 ай бұрын
ኡስታዝ ማሻአሏህ የማይቌረጥ አጅር እጥፍ ድርብ አድርጌ ይመዳህ
@SamyaAbdulla
@SamyaAbdulla 4 ай бұрын
ماشاءالله
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@sadiyayasin3941
@sadiyayasin3941 11 ай бұрын
መሻአሏህ
@سميرهبنتيوسف
@سميرهبنتيوسف 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلا وسهلا يااستاذنا
@kadijs
@kadijs 7 ай бұрын
ዛሬኢዚደራስኩ አልሀምዱሊላ
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص 2 жыл бұрын
በአላህ ቀጣውን ልቀቅልን ኡስታዝ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 2 жыл бұрын
ለቅቄዋለው። ይቅርታ አዘገየሁት
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص 2 жыл бұрын
@@Faiselmoha ችግር የለውም በተመቸህ ግዜ ቶቶሎ ብትለቅልን ወሏሂ እንዳተ ትምህርት የጠቀመኚ የለም አላህ ያበርታህ ያርብ 🤲🤲
@sadadxb8959
@sadadxb8959 2 жыл бұрын
እንዳ መጀመሪያው ቢሆን ጥሩ ነው ኡስታዝ በጣም ነበር የምገባኝ በተለይ አህካሞችን
@gdjfegw136
@gdjfegw136 Жыл бұрын
መሻአላህ
@hsgxggxgg1673
@hsgxggxgg1673 Жыл бұрын
መሸ አለህ❤
@Halumiseid-iy8ku
@Halumiseid-iy8ku Жыл бұрын
👍👌
@utfh2834
@utfh2834 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤
@سميهاثيوبيا-ذ2ص
@سميهاثيوبيا-ذ2ص 2 жыл бұрын
ቀጣውን ልቀቅልን ጀዛኩም አላህ ኸይርን
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
ሱረቱል( ካፍ )ቁርአን ተፍሲር
47:39
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:57
ሱረቱ ነጅም || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ ለጀማሪዎች || Qur'an learning in Amharic Amharic for beginners
46:42
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47