ሱረቱል ዩኑስ (ክፍል-1) በካሊድ ክብሮም በ አል ዓቅሳ መስጂድ

  Рет қаралды 39,563

Bilal Tv

Bilal Tv

5 жыл бұрын

Пікірлер: 386
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 5 жыл бұрын
ታድላችሁ ኡስታዝ ካሊድ ጋር የምትማሩ እኔስ ይህ ዋይፍይ ልክ እኔን የምታስተምረኚ እየመሰለኚነው የማዳምጠው የመዳም ዋይፍይ የጠቀመው እንደኔ እስኪ ላይክ ልቁጥራችሁ
@backybacky3
@backybacky3 5 жыл бұрын
lyik
@zenitmohamohammed3762
@zenitmohamohammed3762 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ ማሬሬ
@saedaimarimarhassanseed4157
@saedaimarimarhassanseed4157 5 жыл бұрын
እኔ ሳህወላሂ አልሀምዱሊላ
@user-lc7xf8qi7r
@user-lc7xf8qi7r 5 жыл бұрын
ግሩፕ ካለው አስገቡኝ አረበአላህ
@zuyemuhamed8583
@zuyemuhamed8583 5 жыл бұрын
ይህ ዋይፋይ እኮ ቀላል ጠቀመን እቤት ቁጭ ብሎ መማር ምን አይነት እድል ነው
@zenabz9410
@zenabz9410 5 жыл бұрын
እረ በገጠር ሂዱና ስለ ሽርክ አስተምሩልን ቤተሰቦቻችንንን
@user-be2vd6og3x
@user-be2vd6og3x 5 жыл бұрын
አዎ ወላሒ ገጠር በሽርክ ተዘፍቀዋል እሡሥታዝ ባረከላፊክ
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 5 жыл бұрын
እንዴት ማታደል ነው ውለሂ ቁርአንን ታራድቶ ለሌሎች ማስራዳት الله يهفظك
@zuyemuhamed8583
@zuyemuhamed8583 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ለኛም ይወፍቀን
@sadddali1599
@sadddali1599 5 жыл бұрын
በጣም ያረብ ለኛም ተራ ስጠን
@zainabetupia3062
@zainabetupia3062 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ለኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@alkaidtu.nuranyaashi1039
@alkaidtu.nuranyaashi1039 5 жыл бұрын
አላህ፡ረጅም፡እድሜኤ፡ይስጥኸ
@user-ym1nu2le4x
@user-ym1nu2le4x 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ያግራልን ለኛም ቁረአንን ያረብ
@bintislam1729
@bintislam1729 5 жыл бұрын
ምርጡ ኡሥታዛችን አላህ ሥራህን ይውደድልህና ወላሂ ያንተን ዳዕዋ ባዳመጥኩ ቁጥር ቁርዓንን ሥቀራ ልክ እንደ አዲሥ የወረደ ይመሥልኛል። እየቀራሁትም ይናፍቀኛል። ምን ልበልህ ብቻ አላህ ይውደድህ።።።።
@jemilatube8854
@jemilatube8854 5 жыл бұрын
ቅጥ ያለፈ ግነት ስርአት ያዥ ረሱልኳ አታጋኑኝ ነው ያሉት
@sadaemam802
@sadaemam802 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ አግርቶልሀል አላህለኛም ያግራልን ያረብ
@bintislam1729
@bintislam1729 5 жыл бұрын
@@jemilatube8854 ሥራ ፈት፣ አሁን ያንቺ ሥረዓት ማሥያዝ ምን ይሉታል? ማጋነን ማለት አንተ የጀነት ነህ፣ አንተ ከሠው በላይ ነህ፣ ነብይ/መላኢካ ነህ አልኩት? ኮሜንት ለማንበብ ከመጣደፍ መጀመሪያ ሀዲሡን በደንብ አድምጪ/ቅሪው፣
@jemilatube8854
@jemilatube8854 5 жыл бұрын
@@bintislam1729 ተረጋጊ እውነት ይመራል " ቁርአንአድስ የወረደ ይመስለኛል ክክክ ኧረ በትክክለኛው አስቢ ሲስቱ
@fafitube1828
@fafitube1828 5 жыл бұрын
@@jemilatube8854 አንድን ነገር ስትረጅ ረጋ በይ አዎ ቁርአንን ላፈቀረዉ ሰዉ ሁሌም አድስ ነዉ የምወጅዉን ነገር ሁሌም ስታይዉ አድስ ነዉ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 5 жыл бұрын
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቸ ከክፍርና እድመለሱ አላሀምዱሊላህ አላህ መልሶኛል ወደ ትክክለኛው እምነት 😭ሂዳያ ይሰጣቸው ያርብ
@Emuisa64
@Emuisa64 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይምራቸዉ ዝርዮቻቺንን በሙሉ ያረብል አለሚን ሒያያ በአላህ እጂ ነዉና ያለዉ በገንዘብ አይገዛ በምን አይለወጥ እስልምና ሂወት ብቻ ነዉ እስልምና ከሌለን ሂወት የለንም ሙታን ከሳሪ ብቻ ነን አላህዬ በእስልምና አኑረህ በእስልምና ግደለኝ ያረብ።
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
እንዴት አላህ የወደደህ ሰው ነህ እንትን ያስተማርው አላህ እኔንም ቢያሳውቀኝ አላህዬ ጭቅላቴን ክፈትልኝ
@user-bj6gb4eq1g
@user-bj6gb4eq1g 5 жыл бұрын
አሏህ የሀፍዝክ ኡዝተዜ ዉድድድ ላአሏህ ብየየየየየየየ እስኪ እንደኔ የምወደዉ
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 4 жыл бұрын
እንደው አንተ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህዬ
@Mekya31
@Mekya31 5 жыл бұрын
Masa allha eustaz kalid
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
wa.wr.wb ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የአተን ዳዕዋ ሁሌም የማዳምጠው ደስ እያለኝ ነው አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 5 жыл бұрын
አለሰህ ያህፈዝክ ያረበል አላሚኒ አላሁማ ኢጂአለልቁርአን ረቢአቀልቤ ወኑሩሶዲሪ አሚን ያረበል አለሚን
@kunfayakunkunfayakunkun6225
@kunfayakunkunfayakunkun6225 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን
@mayajamal8658
@mayajamal8658 5 жыл бұрын
አሏሁመ ሶሊ አላ ነብዩና ረሱሉና ሙሀመድ
@Emuisa64
@Emuisa64 4 ай бұрын
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 жыл бұрын
መሸአላህ ባርከላሁ ፊክ ኡስታዝ እርሜክ ይርዘም ሁሌም መልካምሰው ያዲርግህ እኛንም አላህ ኢማን ይስጠን
@sofiasofia9747
@sofiasofia9747 5 жыл бұрын
ኡስታዝየ ወይኔ ምን ልበልህ አላህ ይጨምርልህ ምረጥ ርእስ ይዘህ በቅ ብለሀል ጀዛኪ አላህ ኸይርን
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ በሰማነዉ እሚንጠቀም ያዲርገኝ ያረብ❤
@morotoro5674
@morotoro5674 5 жыл бұрын
Mashalhe ustaz Khaled
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜሄን የርዝማው
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቁርአን ብታቀራኝ እደት ጎበዝ እሆን ነበር ወይኔ ጀዛክን አላህ ይክፈልክ እዳታ ቁርአንን ያግራልን አላህ እደት ይወድሀል
@user-dp3he1js6d
@user-dp3he1js6d 5 жыл бұрын
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ታድላችሁ ኡስታዝ ፊት ለፊት የምትማሩ ኡስታዝዬ አላህ ኢልም በኢልም ይጨምርልህ እኛንም በሰማንው የምንጠቀም ያድርግልን የቁርአንን ፍቅር ይስጠን ያርብ ባሌን እንደ ኡስታዝ ቁርአንን ተረድቶ የሚያስርዳ ምርጥ የአላህ ባርያ እንዳርግልኝ ድቃ አርጉልኝ እኔንም ቁርአንን እንዳገራልኝ በዱቃችሁ አትርሱኝ ምንኛ መታደል ነው የአላህን መልእክት አስተንትኖ መርዳት ያርብ ሁሌም እቀናብህ አለሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@Emuisa64
@Emuisa64 4 ай бұрын
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ❤ስለላሑ አለይሒ ወሠለም❤
@mekiyamekiiyaallahbariyabo7856
@mekiyamekiiyaallahbariyabo7856 5 жыл бұрын
Masha'allah Allah yicemirlih meslochihn habzalen jazek allah
@user-vf4gm6ic2s
@user-vf4gm6ic2s 5 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን አላህ ኢልሙን፣ ኢማኑን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ውዱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-hv5nj9ti8x
@user-hv5nj9ti8x 5 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ካልድ ክብሮም እረዥም ጤና እና እድሜ አላህ ይስጥክ ቀጣዩ እጠብቃለን ትምርትክ ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳን ለኛም እንዳንተው አላህ ያግራልን አትጥፋ ያሂ
@Njatsham
@Njatsham 5 жыл бұрын
masha allha jezakumullha wedu dayi yewtatoch temsalet allha yetebikh
@selamislame9047
@selamislame9047 5 жыл бұрын
Mashallah muslim wandm allha ychmrlh 💜
@foziabate6521
@foziabate6521 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@fatumaendris9707
@fatumaendris9707 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@jmelaahmedjmelaahmed2518
@jmelaahmedjmelaahmed2518 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምሪልህ መሰሎችህ ያብዛልን ያረብ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@user-sl8sb8tn5v
@user-sl8sb8tn5v 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ጀዛክ ላህ ኸይር መሰሎችህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 5 жыл бұрын
وعاليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمدلله على السلامة والله نورتنا ياأبا عامار الله يجزيك الجنةያረብ ከመጥፎው ነገርሁሉ አላህ ይጠብቅህ ክፉህን እንዳያሰማን እንደዚሁበፈገግታህ ታጂበህ በአነጋገር ለዛህ እያዋዛህ ይሄን ጣፋጭ የሆነ ደርስህን ሙሀደራህንየምንማር ተመረንም የምንጠቀምበት የምንጠቅምበት ያድርገን ለአንተንም ምንዳህን በዱኒያ በአኺራ ይክፈልክ
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-gg6ek7hq3v
@user-gg6ek7hq3v 4 жыл бұрын
Wa wr wb ማሻአላህ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ
@fjvgghv6604
@fjvgghv6604 5 жыл бұрын
ኡዝታዘነ አላህ ከውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ በአላህ የገጠር ሰው በሽርክ ተዘፍቀው ሞቱ ድረሰላቸው
@mayajamal8658
@mayajamal8658 5 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ወቢሀምዲሂ አደደ ኸልቂሂ ወሪዳ ነፍሲሂ ወዚነት አርሺሂ ወሚዳደ ከሊማቲሂ
@user-zg4hk8ch6r
@user-zg4hk8ch6r 5 жыл бұрын
masha allah jezakella keyer
@hawaausseen1980
@hawaausseen1980 5 жыл бұрын
Mashaa Allaah Allaahu Akbbar Allaah yahfazk ishaa Allaah
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 жыл бұрын
Wellahi metadel new masha allah yechemerel ustaz wedehalew
@jibreelobna710
@jibreelobna710 5 жыл бұрын
Allah yasalm dase yelal barkallhu feyke
@aminatyimer2226
@aminatyimer2226 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጅዛከላህ ህይረኡስታዝ
@user-ev4pe3rr4j
@user-ev4pe3rr4j 5 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አህሌን ኡስታዙና አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ጀዛኩመላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@user-zk2qg9zf9d
@user-zk2qg9zf9d 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም በርታልኝ አሏህ ይገዝህ!………
@RemlaAsma
@RemlaAsma 2 ай бұрын
Mashalheustazkhaled
@user-fi2mr5kf1e
@user-fi2mr5kf1e 5 жыл бұрын
ጀዘኪ አለህ ኸይር ኡስተዜ አለህ ይጠብቂህ
@user-py3to6lm3l
@user-py3to6lm3l 5 жыл бұрын
Masha allah jazek allah hyrine ustaze
@munamuhammed6468
@munamuhammed6468 5 жыл бұрын
ጄዛኪላሁ ኽይረን ኡስታዝ
@asiaticasiaa5878
@asiaticasiaa5878 5 жыл бұрын
ማሸአለህ
@seadaseid6396
@seadaseid6396 5 жыл бұрын
ጀዛኸላሁኽይረን ኡስታዝ
@fatumatefera3709
@fatumatefera3709 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝና ጀዛከላህኽይርጀዛ ዱኒያወል አኬራ
@ameena1ameena877
@ameena1ameena877 5 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله جزك
@seadaseada6404
@seadaseada6404 5 жыл бұрын
ኡሴታዜ አላህ ብዬ ስወድክ አዱንያ አሄራክን ብርሀን ያድረግልክ ከነብሲ በላይ የምወዳቸዉ ሱራ ናቸዉ አላህ እድሚክን ስት ልበለው ቁጥር የለኝም የኡማዉ ብርሀን ነህና በጤና በኢልም እድሚህን ሁሌም ያድስልክ እርጅና እና በሽታ ችር አይካክ ቃላት አጠረኝ ጣካራ ዳአ ይናፋቃል እናም በዴናችን እንድጠነክ ያርገናል አላህ መልካም ስራክ ይቀበልክ
@jemaltube9528
@jemaltube9528 5 жыл бұрын
ምርጥ ዳኢ
@susu-js3wk
@susu-js3wk 5 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይረን ኡሰታዝና
@user-le6yo7du1f
@user-le6yo7du1f Жыл бұрын
ሱለላህአሊወሰለም
@AsAs-hg9ll
@AsAs-hg9ll 4 жыл бұрын
Alahe yetbekhe besss ymuselimu alyeta
@user-yg5zi4em4r
@user-yg5zi4em4r 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@seidseid4445
@seidseid4445 2 жыл бұрын
እህህ ዴስስስ ሲል አላህ ይጨምርልህ
@ethiotube6191
@ethiotube6191 5 жыл бұрын
Maashaallah maashaallah
@bintbaba6248
@bintbaba6248 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኧይር ኡስታዝ አላህ ከሚያስተነትኑት ያድርገን ያረብ
@zaynabhayradin1288
@zaynabhayradin1288 5 жыл бұрын
ጀዘከላ ኸይር ኡስታዝ
@lubabaendirs2927
@lubabaendirs2927 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ የኢስላም ድንቅ ተምሳሌት ኡስታዛችን መሰሎችህን ያብዛልን ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ፊ ዱኒያ ወል አኺራ
@goldcell5803
@goldcell5803 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 5 жыл бұрын
ጀዘከላህ ኸይር ውዲ ኡስታዜ
@rabiayimam1739
@rabiayimam1739 5 жыл бұрын
ماشاءالله الله يزيديك خير
@sameerakdeirsameerakdeir2485
@sameerakdeirsameerakdeir2485 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምርልህሰለላሁአለይሂወሰለም
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ አላህ ረጆም እድሜ እኔጤና ይስጥእ እኖዴተያለውን ያብዛልን ያረብ ት/ር ልዩነው
@suziouzi
@suziouzi 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-mw4fw6ry1n
@user-mw4fw6ry1n 4 ай бұрын
جزاكوماللة خير
@user-mw4fw6ry1n
@user-mw4fw6ry1n 4 ай бұрын
ماشاءاللة تباك اللة
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቃህ
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ካሊድዬ💘
@user-iv8gn7xo6v
@user-iv8gn7xo6v 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@zabrasaid9097
@zabrasaid9097 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ ኡስታዝ ኻሊድ 😍እኔኮ ወላሂ ቃላት ያጥረኛን ላንተ በቃ ጀሊሉ ይመዳህ በስራህ ለኛም ተጠቃሚ ያድረገን በሰማነው
@hawanoria9213
@hawanoria9213 5 жыл бұрын
مش الله مش لله الله اكبر
@user-fs8mn1ki3s
@user-fs8mn1ki3s 4 ай бұрын
ጀዘአኩሙላህ ከይር
@zahraindris7715
@zahraindris7715 5 жыл бұрын
ኡዝታዛችንአላህይጠብቅህ እንወድህአለንየኛምርጥኡስታዝ
@leylasurur507
@leylasurur507 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላህ ኸይር
@MAd-by5ft
@MAd-by5ft 5 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ አተን ለመግለፅ ቃላትየለኝም ባረከሏሁ ፊክ መሰሎችህን ያብዛልን ወጣቶችን እዳተ ያድርግልን ቤተሰቦችህ የምቶዳቸውን ሁሉ አላህ ድነል ኢስላምን ይወፍቅልህ ለአላህ ብየነው የምወድህ አላህ ይውደድህ
@user-tk3yq1gb5r
@user-tk3yq1gb5r 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመ አሚን ኡስታዝና
@user-zi5us1sm5l
@user-zi5us1sm5l 5 жыл бұрын
Mashalahe sedete yal temret
@soudayasin4269
@soudayasin4269 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጫምርልህ ካሊድ ለኛም አላህ የግረልን
@user-lu4lr6kg3k
@user-lu4lr6kg3k 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ ሲቆጣ በጣምያምራል
@maryamkemal3314
@maryamkemal3314 5 жыл бұрын
mashaa Allah jezkal kerihih
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 5 жыл бұрын
Mashaa Allah JZK uzitaz Allah gixabikik balehibet
@dfhggh133
@dfhggh133 5 жыл бұрын
ኡስታዜ جزاكم الله خير الله ياحفظك يارب سبحان الله وبحمده سبحان الله لعظيم لااله الا ا لله
@zahidazahida1988
@zahidazahida1988 5 жыл бұрын
Masha allah
@mhs4356
@mhs4356 5 жыл бұрын
We wu wu አላህ ይጨምርልህ ለኛም ያግራልን
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 5 жыл бұрын
جزاكم الله كيرا
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዝ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ማሻአላህ ኢቶጲያ ገብተህ ሥታሥተምር ወጠት በአላህ ፈቃድ የቁራን ፍቅሩ ይጨምርል
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 5 жыл бұрын
ሀቢቡና ኡስታዙና ካልድየ እንኩዋን ደህና መጣ አልሀምዱሊላህ
@fadelahamdala6788
@fadelahamdala6788 4 жыл бұрын
Masha ala ala ycmerleki
@user-rx5jt1xh5u
@user-rx5jt1xh5u 5 жыл бұрын
ጀዘክህ አለሀ ከይራን አለሀ ሰምታን ምንጠቃምበት ያድርጋን ሰለላሀ አለይሂ ወሰሊም
@cell7994
@cell7994 5 жыл бұрын
ማሽአላሕ አላሕ እርጅም እድሜ ይሥጥሕ
@user-oj2iv9cl4j
@user-oj2iv9cl4j 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ እድሜና ጤናአላህይስጥልን
@user-zi3io7ev4i
@user-zi3io7ev4i 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ጀዛኸ አላህ ዱኒያ ወል አሄራ ውስታዛችን እኛም ሰምተው ከሚተገብሩት ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያርብ አላህውየ እደኛ ስራ ሳይሆን እዳተ እዝነት ልባችን በቁርአን ባስወርድ ቆልፍልን ያርብ የሚከፍተው እራሱ ቁራአን የሚከፍተው ያርብ ምንኛ መታደል ነው እድህ ቁራአንን ምጥር አድርጉ መርዳት ያርብ በራህመትህ, , ያአህዋቲ ፊላህ በአላህ በዱአ አትርሱኝ
@mimeumismiyl2566
@mimeumismiyl2566 4 жыл бұрын
Mashalhh besmanew yemntkm yadrgn
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@salmahawel9758
@salmahawel9758 5 жыл бұрын
Masha Allah voice jzk
@mdrizwanali6564
@mdrizwanali6564 5 жыл бұрын
Jeza kallah ustaz
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 жыл бұрын
Amiin amiin amiin
@halimaumar300
@halimaumar300 3 жыл бұрын
Mashaallah
@hfhc4319
@hfhc4319 5 жыл бұрын
ለኛም ዱአ አድርጉልን የልብ ኢማን እዲሰጠን ለናተ ጀዛአኩሙላህ ኸይር
@gffffff8539
@gffffff8539 3 жыл бұрын
معشألاا علي 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌👌👌👌🌲🌲🌲
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
aslm wlkum woramatula  wbrkatu   alhmdulela muselem laragn geta
11:12
ሀየት ተበ hayt tube
Рет қаралды 18 М.
👂👈
1:13
ዜድ ኩሩ ወሎዬ
Рет қаралды 7 М.