Surafel Hailemariyam ሰምቶኛል ¶Semtognal¶ [ New Ethiopian Gospel Song 2021 ]

  Рет қаралды 10,583

Surafel Hailemariyam Official

Surafel Hailemariyam Official

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 жыл бұрын
እሰይይይ ሀሌ ሉያ እኔም የጸሎቴን መልስ እየተበኩ ነው እግዚአብሄር ሁሉን በጊዜው ውብ የሚያደርግ አምላክ ነው አሜን። ጌታ ሆይ በዚህ መዝሙር ተስፋዬ እዲቀጠልና እንድጽናና ስላረክ አመሰግንሀለሁ። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ጸጋን እያበዛልህ እኛን በዝሙሮችህ እያጽናናኸን ነው ደሰ ይበልህ እንወድሀለን አሁንም ጸጋን በአእምሮና በጥበብ ሁሉ ይብዛልህ። "ሀሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል ነገርን በጊዜው እጅግ ውብ ያደርጋል" አሜን!
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ አንተ እኮ ልዩ ነህ በፀጋ እጅግ ቀነዉ በጌታ ስም አይወሰድብህ ይጨመርልህ አትገደብ በክርስቶስ እየሱስም ኡፉፉፉፉፉፉ አሜንንንንንን
@liusilas4308
@liusilas4308 2 жыл бұрын
"ያልሰማኝ መሰሎኝ ቢቀየመም ልቤ ደርሶልኝ ሳየው ግን እጄን ጫንኩኝ በአፌ"🔥❤🔥❤❤🙏🙏🙏 , ጌታ መልካም ብቻ ነው ሱራዬ ተባርከሃል❤
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 2 жыл бұрын
እሰይ እእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎶🎶🎶🎶🎶 እንኳን ጌታ ጸሎትህን መለሰልህ ሱራዬ ቅን ሰው። "እጠብቃለሁ" የሚለውን መዝሙር አልረሳውም። ተባረክ እልፍ ሁን።
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ 😍❤❤ ሱራየ ተባረክልኝ
@tiyef4063
@tiyef4063 2 жыл бұрын
wow! what a message, what a mix, what a grace! Surafel, as much as you are young, you have a lot to impact the young and adults with songs. I also appreciate your mentor at Halowt, in good hands beyond Holly Spirit.
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሱሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 жыл бұрын
በርተልኝ ገነ ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ በክርስቶስ ፀጋ በርተ 🥰🥰🥰🥰👈 እኔ በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነዉ ምወድህ የኔ ወንድም
@mulkenmateyos
@mulkenmateyos Жыл бұрын
ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሃለሁ
@tsegayirdaw8531
@tsegayirdaw8531 2 жыл бұрын
ተባረክ
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ።
@ቤቲደጀኔ
@ቤቲደጀኔ 2 жыл бұрын
Tebarek
@roberajesuus4416
@roberajesuus4416 2 жыл бұрын
Taberak
@efremtesfaye2689
@efremtesfaye2689 2 жыл бұрын
tebark sure
@hosanagoitom2799
@hosanagoitom2799 2 жыл бұрын
Amen So blessed brother 🥰🥰
@Gelugelila-012
@Gelugelila-012 10 ай бұрын
Bless you 🙏🏾
@dessietube7874
@dessietube7874 2 жыл бұрын
Bless u more
@NetsanetNega-di5fy
@NetsanetNega-di5fy Жыл бұрын
Amen❤
@ayelugabery985
@ayelugabery985 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 2 жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene 💔🤲💔🤲📖❤️🙏😭🤲😭 uuuuuuuffffffff Eebbifama
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Surafel Hailemariyam Live Worship - አገነነው   -  New Ethiopian Gospel Song 2021
15:15
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 89 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,2 МЛН
Surafel Hailemariyam Live Worship - አምላኬ ምህረቱን -   Ethiopian Gospel Song 2020
16:09