ሱስ እንዴት ነው የጀመረው? ከዚህ ችግር መውጣት ትፈልጋለህ? Comedian Eshetu : Donkey Tube : Ethiopian Comedy

  Рет қаралды 60,771

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ የኔ መልካም እሽዬ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ይሄን ጫት እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
አሚንን
@NeverBeenSick
@NeverBeenSick 3 жыл бұрын
👆👆👆ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እረመዳን ሙባረክ። 🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንደማመር
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ ወንድሜ እርዳታህ ያስፈልገኛል ለወንድሜ እንዲሰራና እንዲቀየር ባጃጅ ገዝቼ ሰጥቼ ባጃጇንም ሸጦ በጫት በሲጋራና በአረቄ ጨርሶ አሁን መኪና እያጠበ ባገኘው ገንዘብ ነው የሚጠጣው ከሐረር አለማያ በዲግሪ ምሩቅ ነው እስቲ መቀየር ከቻልክ እንነጋገር እኔና አንተ
@العربيه-ط2ط
@العربيه-ط2ط 3 жыл бұрын
ጥሮ ትምህርት ነው ኮሚዲያ እሸቱ እንደኔ ያሳቀዉ ማነው😂😂 🇪🇹
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ይሔ ነገረ አስተማሪ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamselam1875
@selamselam1875 3 жыл бұрын
እሼ ። ትልቅ ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠቃሚ መልዕክት ያለው ነው እናመሰግናለን። ይቅርታ እና። ። ሱሰኛ ሰዎች ለእኔ ራስ ወዳድ ( ይሰመርበት) እና በብዙ መልኩ የሰው እዳ ናቸው። ራሳቸውንም ጎድተው የሌላ ሰው እይወት ላይ ብዙ ተፅህኖ ያደርሳሉ። ማንም "ተገዶ" ሱሰኛ አይሆንም።
@etiinna
@etiinna 3 жыл бұрын
አባቴን ጤናውን ከሞት አፋፍ ያደረሰው ከጫት ከሱስ ኢኮኖሚካሊ እንደገና የቤተሰባችን ሰላም ያናጋው ያባቴን ጤናውን ጊዜውን የጎዳው አልሀምዱሊላህ አሁን ትቶአል እናመሰግናል አሼ መልካም ፆም ይሁንልን
@zuzi8166
@zuzi8166 3 жыл бұрын
እሸቱን የምትወዱ እስቲ በላይክ ልቁጠራቹ 👍የማዳም ቅመሞች አብሽሩ ፈጣሪ ብርታት ይስጣቹ አሚን ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት በተረፈ በላማቹ ይብዛ 👍👍
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
አሚን የሁላችንም ብርታቱ ይሥጠን የሁላችንም ነይ መጣሁ
@missvegas3857
@missvegas3857 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠህ ነው እብሮህ ያለው ሞክር ሰጪ በጣም የተማረ ሰው መሆኑ በደንብ ግንዛቤ እስጨብጦአል ብየ አምናለሁ።
@nesibugibato7686
@nesibugibato7686 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ሰጭ ውይይት ነው እናመሰግናለን : :
@ፅሐይYouTube
@ፅሐይYouTube 3 жыл бұрын
እሹቱ ዉዱ ወንድሜ በጣም ነዉ የምትገርመኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ሁሉ አስደናቂ ና አስተማሪ መሰረት ያላቸዉ ናቸዉ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ዉድ ሙስሊም እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን በሰላም ሮመዳን አደረሳችሁ ሮመዳን እባረክ ዉድ ኦርቶዶክሳዊያንም እንኳን ለሰማእቶ እናታችን ቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ
@ሙናቲዩብ-ኀ4ጰ
@ሙናቲዩብ-ኀ4ጰ 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እሸ እናመሰግናለን ወጣቱ ጊዜውን ገንዘብን በሱስ ጨረስት ደነዘዙ አልሰማን አሉ አላህ ያንቃቸው ያረቢ
@አፀደማርያም-መ2ለ
@አፀደማርያም-መ2ለ 3 жыл бұрын
አረ ጫት ሲጋራ ምናምን የሚባልን ነገር እግዚኣብሄር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ዶንኮዎችየ የኔ ጀግኖች በርቱልኝ እግዚኣብሄር ይጠብካችሁ ይባርካችሁ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 жыл бұрын
ጨት ከአገረችን ይጥፈ አለህ የጠፈዎ እሽዩ ቹሉተህ አለ 🙉🙉🙉🙉😂😂😂
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ሱስ ያለባቸው ሰወች ምክር እንደማይሰሙ የታወቀ ነው
@ermiyasgetaneh5838
@ermiyasgetaneh5838 3 жыл бұрын
We need more people like you brother keep up I really appreciate what you doing I wish you all the best keep up
@youtobe8685
@youtobe8685 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ለመላዉ ኢትዮጲያ ህሥብ ይሥጣችሁ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Amennn mkde
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
አንድቀን ሞክሬው በጌታ የማላቀው አያቴ ናፈቀኝ ከምር😂😂😂🙈 ሰወችን ለምን ትቅማለቹ ሰላቸው እራሴን ለመረሳት ሲሉኝ ሆ እንኳን ሊሰረሳ የማታቀው አለምን ያስቀኝካል አባቴ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
@@betelhemgirma9736 ከምር ውዴ😂😂
@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ 😁😁😁😂😂😂😂😂
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
@@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 😂🙈
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@hanishazhabesha6660
@hanishazhabesha6660 3 жыл бұрын
እሸቴ ማኛ ምርጥ ቅን ሰው የኔ ጀግና ስወድህህህህ😂😂👍
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንደማመር
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
ጫት እንደኔ የሚጠላ ።የምንም ሱስ ተጠቂ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ።
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@يوسفالنعيمي-ه1ك
@يوسفالنعيمي-ه1ك 3 жыл бұрын
እኔ አላህ ካገራችን ይቀለው
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 жыл бұрын
የወሬ ሱስ አለብሽ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
@@mr.supernatural396 ?
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 жыл бұрын
@@leylaaddisababa6kilo456 ሰምተሻል
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Esheye yene melkam tebareklen
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 3 жыл бұрын
ኮሜዲ እሽቱ በርታ!! ♥♥♥ ጥሩ ትውልድ እየገነባህ ነው።
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 жыл бұрын
ጾማችን እኮ አድ ቀን ሄደብን ያረብ ጾመው። ከሚጠቀሙት አርገን ያራሂም
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ አደራ ሳንቡሳ እንዳትይኝ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
ምን እረመዳነው አሮመዳን ነው እንጂ እልልል በይአሉሽ
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 жыл бұрын
@@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ ክክክክክክ ያው ነው ባክህ
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 жыл бұрын
@@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ አው ሳቡሳ ጥበስ ሌላ ምን ይጠበሳልና ነው
@kertiyatsaeed9217
@kertiyatsaeed9217 3 жыл бұрын
ሀገራችን በህይወት ያለችው ጫት በማይቅሙ ሰዎች ብርታት ነው
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
Eshetu’s acting 🎭 skills is spot on! What a wonderful way of addressing the issue that most of the youth suffering. Thank you 🙏
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
እሸቱ አቀራረብህ ተመቸኝ የንስር ዐይን ማለት ይህ ነው።በሱስ ዙሪያ ተከታታይ ዝግጅቶችን ማቅረብ እጅግ ጠቃሚ ነው።ትውልዱ በሱስ ሳቢያ እየጠፋ ነው።
@ananasegedech6574
@ananasegedech6574 3 жыл бұрын
እሽዬ እንኳን ደናአ መጣክ በጣም አስታማሪ ነዉ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው እንደሚባለው ሱስም እንዲሁ ነው እኔ አንድ ዘመን ላይ ድብርትና ጭንቀትሽ ይለቅሻል ብሎ አንድ ልጅ እንደቀልድ ጫት አስቃመኝ ከዛማ ገራባ መብላት ጀመርኩ 🙄🙄እግዚአብሔር ይመስገን ግን በሱስ አለም ብዙ አልቆየሁም 🥰ወንድም እህቶቼ ከየትኛውም ሱስ እንድትላቀቁ ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏እግዚአብሔር ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረን ሌላ ባእድ ነገር ለማነቃቃት ሆነ ለየትኛው ነገራችን አያስፈልገንም ።
@youtobe8685
@youtobe8685 3 жыл бұрын
እሸትየ ፈታ ሥለምታረኩን ሥለምታሥተምሩን እናመሠግናል።
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንደማመር
@frey2383
@frey2383 3 жыл бұрын
ቀጥልበት በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ የሚሰማ ካለ መጀመሪያ ግን ግራ ገብቶኝ ነበር 👍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Bdebe adreges admtew
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 3 жыл бұрын
በትክክል ድብርት ትልቁ የአምሩ ህመም ነው ብዙወች እራሳቸውን የሚያጠፎ ስው ስለማይርዳቸው ነው
@alphatube4364
@alphatube4364 3 жыл бұрын
እሼ የምር ተዓምር በሆነ መንገድ ነው ያስተማርከን ልብ ያለው ልብ ይበል
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
እሼ ማኛ ከመገናኛ😍😍
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ😍
@አለምእናፍቅርYouTube
@አለምእናፍቅርYouTube 3 жыл бұрын
ሱስ ማለት አውሬ ማለት ነው እግዚአብሔር ከዚህ አይነት በሺታ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@tgalmey8713
@tgalmey8713 3 жыл бұрын
እሼ እኮ ምርጥ ሰው ነው ጌታን እንደሸቱ ያለውን ያብዛልን
@besntethiopia4682
@besntethiopia4682 3 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ይሁንልን እስኪ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው።ተሼ አሪፍ ትምህርት ነው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እሸቱ ፈታ ማፍያ መስለካል ሱስ መጥፍነው ሰውች ባይጡ ይመረጣል ሁሉ ነገር በልክ ሲሆ ጥሩነው በርታ
@የወሎዋከረሚላ
@የወሎዋከረሚላ 3 жыл бұрын
የሽት ቁምነገር እደኔ እሚመቸዉ👍
@ሙሉተስፍ
@ሙሉተስፍ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አረ እሼየ ደክሞኝ ነበር ትንሺ ፍታ አደርከኝ
@ሮቤልአጋዡ
@ሮቤልአጋዡ 3 жыл бұрын
ጡሩ ትምርት ነው እሸ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይእሸ ምርጥ ትምህርት ነው ግን አየያዝሕ ልምድ ያለሕነው የምትመሥል😁😁አንዴ የሆነ ሰው አቅምሦኝ ሲያስጠላ ምን ምን እንደሚላቸው አላቅም
@Amiransar12345
@Amiransar12345 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ ጥሩ ትምህርት ነው ። ቃጥሉባት
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣😁👌👌👌👍👍👍ትክክል ነህ
@nunishlove8689
@nunishlove8689 3 жыл бұрын
Eshe abo swedihe eko aufff yanten aynet sw yabzaln 💖👍
@lubabaalshafei1526
@lubabaalshafei1526 3 жыл бұрын
Yewunet arif temert newu 👍👍👍
@TheBex2007
@TheBex2007 3 жыл бұрын
Eshe, very creative and dramatic way of presenting facts.
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂አይ እሼ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናል እሽየ አላህ ወጣቱን ከዝህ አጥቁጢ ያዉጣልንንን.
@ቢኒየኔ
@ቢኒየኔ 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አንዱም ነገር ላይ ሳልገባበት አረጀው ማዳም ቤት
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 жыл бұрын
ክክ
@ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ
@ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ትሩ ትምህርት ነው
@makbelbekele9411
@makbelbekele9411 2 жыл бұрын
Eshe yne mirt
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 жыл бұрын
14 ፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ። 15 ፤ አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ።መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 2:7
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
👆☝ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች ረመዳን ከሪም💚💛❤ በስራችሁ. ውጤታማ .እንዳትሆኑ. ስለሚያደርጉ. ልማዶች. ለማየትና. ለማስተካከል.ስለሚረዱ. ዘዴዎች. እኛ. ጋር. ጎራ. ብላችሁ. ተመልከቱ...,,,.
@tmancarguy
@tmancarguy 3 жыл бұрын
Ere yikemkimbet 😂
@ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
@ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከፍለን ከምናመጣዉ ኮተት በሺታ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
Very true
@walteranteneh564
@walteranteneh564 3 жыл бұрын
Eshe would you mind to invite the founder of "Tebeta Ambulance " Ato Kibret Abebe, in your "Gegna mefter program" ,he is really an amazing person who is doing a lot for the Community. Thank you Eshe, you are so great, I have no words for all the things what you are doing. You are simply blessed!!👍👍👍👍
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 3 жыл бұрын
Wawwwwwwww hulome gegeye nwe tero temeherete nwe
@ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም
@ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም 3 жыл бұрын
ወይኔ እሹየ የኔ መልካም
@ብሎክመሬምሡሡሐያትሠመ
@ብሎክመሬምሡሡሐያትሠመ 3 жыл бұрын
አደው ሥወድሕ እኮ እሽ እድሚ ከጤንነት ይስጥሕ
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ 3 жыл бұрын
ወንድሜ እሽቱዬ ድራማ ብጣም አስመለህዋል ጎበዝዝዝ👏👏👏👏👏እኔ በጫት ሱስ አጎቴ አጥቻለው ሀረር ልጅ ብሆንም ግን በእኔ እድሜ ብዙ እህት ወንድሞቼ በጫት ሰብ ብዙ ወጣት እምሮ ደንዝዦል ንቃተ ህሊና ውበጫት ውስጥ ስያጣን የስው ህሊና ስርቆታል ( መምህርነት ተስፋኤ በጫት ያስተማረው ብትስሙ ትውልድ ወደ እግዚአብሔር መንገድ ያመለሳል
@abaygirma3009
@abaygirma3009 3 жыл бұрын
Siraye cerishe metu eshe Ramadan
@mimi-og6mx
@mimi-og6mx 3 жыл бұрын
እሼ ስወድህ
@Effoy
@Effoy 3 жыл бұрын
እሼ እኔን መቼ ነው በአንተ ሚዲያ የምታቀርበኝ? ስለምወድክ እኮ ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ande ken ese
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
ዉነት ነዉ ቤተሰብ፣ዪበትናል ሱስ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
እሽ ዉነት እንዳዪመስላቸዉ፣ማስቴካህንም እያላመክ
@hawiayele8474
@hawiayele8474 3 жыл бұрын
That was very informative Eshetu thank you so much 😊. I have a family member in Ethiopia who struggles with Khat addiction but I don’t think there are enough rehab programs in Ethiopia and a lot of psychiatrist. In addition the Ethiopian community sees these addicts as if they chose to be in this situation willingly. So we isolate them instead of looking at them with sympathy and wanting to help. I think there needs to be work done on addiction/mental health because that is what is taking the lives of most of our young Ethiopians these days. Sorry that was a mouthful. Please give us the phone number of the doctor so that we can reach out to him @donkeytube Thanks 😊
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
ከምር ልትቅም ነው ብዬ ክክክክ እሸት ❤😍😘
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 жыл бұрын
አይ ጫት ስንቱን አጃጃለ ስንቱን ኪስ እና ጥርስ አወለቀ! አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍልን የሀገራችንን ሀብት በመልካም ሲሳይ ይቀይርልን!!
@fatumayassin2495
@fatumayassin2495 3 жыл бұрын
addiction is vey bad so good advices
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ዲስ ላክ የሚያረጉ ሱሰኞች ናቸው ክክክክክክክክ ትዳር ውስጥ ከመግባታችሁ በፊት ከሱስ መጽዳት አለባችሁ የሚቅም ሰው ሁሌ ምክንያቱ እኔ ሱሰኛ አይደለሁም ፈታ ልበል ብየ ነው ይላል የሚገርም ምክንያት እኔ ትዳሬን ያጣሁት በጫት ሱስ ነው ካልቃመ ይነስረዋል እስከ ሚያገቡሽ እጂግ ይጠነቀቃሉ ካገቡሽ በኋላ መስመር እየለቀቀ ሲመጣ ታያለሽ አግብታ ፈታች ከምባል ብለሽ ትችያለሽ ስትወልጂ ሞተ ነገር የትም አትሄድም የሚል የሞተ ሀሳብ አላቸው ያኔ እውነተኛ ማንነቻቸው ይወጣል ልጆቸን እረዳለሁ እኔ አንዷን ያዝኩ እሱም እንድ ልጂ ያዘ ግን ሁለቱንም እረዳለሁ በቅርብ ሁለቱንም እኔጋ አዳርጋለሁ አስታርቁኝ እሷ ትታረቀኝ እንጆ አቆማለሁ ይላል ዛሬ ማቆም ማን ከለከለው ? በጣም የኢኮኖሚ ጫና አለው ጫት ሳይቅም ከሚያድር እንደ ነገሩ ልጆች በልተው ቢያድሩ የሽድለዋል የትምህርት ቤት ክፍያ አይመራ ያለው ጭቅጭቅ ሁሌ በቀደም አይደል የከፈልኩ ነው ሱስ ሲበዛ ሁሉ ነገርን ነው የሚያዛባ ሰለዚህ ብቸኝነት በጣም ሰላም አለው ሱስ ያለባችሁ እራሳችሁን ከሱስ አላቃችሁ ወደ ትዳር ብትገቡ መልካም ነው አይደለም ሱስ ተጨምሮ ትዳር ማለት በተለያየ ያስተዳደግ ያደጉ ሰወች በአንድ ላይ ተዋህዶ መኖር ነው የነሱ ባህሪ እስከ ሚዋሃድ በራሱ ትልቅ ሂደት ነው ሲደመር ሱስ ሱስ ማለት ትዳር ውስጭ ሌላ ሶስተኛ ሰው ናት
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 жыл бұрын
የሚገርም አገላለጽ ነው እቱ በደንብ ነግረሽናል እኔም የባሌ ነገር አስታወስሽኝ ካልቃመ የኔ ፍቅር አይለኝም እወድሻለሁ የሚለውን ቃል ለመስማት እሱ እንደሚወደኝ እንደሚያፈቅረኝ ለማየት እንዲጫወት ፈታታታ እንዲል ሲቅም ደስ ይለኛል እንደው ባጠቃላይ ከሱ ለሚገኘው ትህትና እና ጥሩ ፀባይ ጫት ቢቅም ብዬ እመኛለሁ💔
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
@@AyinAdis2016 ምን ላርግ ብለሽ ነው ትዳሬን የጠተነ ልጆችን እንደ እናት ከጎናቸው ሆነ እንዳላሳግ ያደረገኝ አቤት ስድቡ ውስጤን ነበር ያደማኝ ብቻ ሲቀር ይቀርድል እኔ ደህና ልጆቸ ደህና እሱም እግዚአብሔር እረድቶት ከሱስ ወቶ ቀጣይ ሂወት ይኑረው ሱስን መቆጣጠር ሲያቅታቸው ባክነው ይኖራሉ
@RfewDge
@RfewDge 17 күн бұрын
ከማፈቅረዉ ባሌ ጋ የለያየኝ ጫት ነዉ የልጅነቴ በጣም ነበር የምወደዉ ከዛ ጫት እየቃመ ደነዘዘ ሰዉ ሲሞት አይሄድ ከቤተሰቦቸ ጋር አይሄድ በቃ በዛዉ ተለያየን😭😭😭አሁንም ከሱ ዉጭ ማሰብ አልቻልኩም ከተጋባን 7አመታችን ከተለያየን 6አመታችን እናወራለን እንጣላለን ኸረ ዘዴ ንገሩኝ በምን ላስተወዉ😭
@Jorji675
@Jorji675 3 жыл бұрын
Big respect bro 😬🤣
@myblue5921
@myblue5921 3 жыл бұрын
1gna teshe
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ዜጋ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new
@isemalmebratu9047
@isemalmebratu9047 2 жыл бұрын
በዚህ የተረገመ ቅጠል ተወዛግቢያለው ኑሬዬን ስራዬን የአይምሮ ብቃት መቀነስ አና መቃወስ የአወዛጋቢው ቅጠል ብዙ ነው መዘዙ
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 3 жыл бұрын
ያረቢቢቢ ሱሰኛ ሰው ጋ እዳታገናኘኝ እኔ በጣም እጠላለሁ ወላሒ በጣም መጥፎ ነውኮ
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 3 жыл бұрын
አሼ ውድ ሰው
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 3 жыл бұрын
እሼ እአ ኡኡኡኡኡ ስማኝ🙄
@luckyman9712
@luckyman9712 3 жыл бұрын
ጨት ለኢትዮጽያ ወጣቶች በለዉለታ ናት በጫትዬ አትምጡብን ጫትዬን ክፋሽን የሪቅልን እንደዉም ጫት ለጤና ጥቅም ይሰጣል እድሜን ይጨምረል ጎጅ ሱስ ምበሉት ስጋራ መጣጥ እና ከበዱ ሴሰኝናት ናቸዉ ጫትዬን ግን 😘
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Lol 😂 but it’s a good lesson 👌
@bedhatuabdulkadir2700
@bedhatuabdulkadir2700 3 жыл бұрын
wushate nawu medanite nawu
@ፍቅርየጀማልጅ
@ፍቅርየጀማልጅ 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ እሸቱዬ ቁጥርህን ላኪልኝ እፈልጋለሁ
@ፍቅርየጀማልጅ
@ፍቅርየጀማልጅ 3 жыл бұрын
ቁጥርህን ላክልኝ
@Sewalahidm
@Sewalahidm Жыл бұрын
በሱስ ዙሪያ የምክር አገልግሎት የሚሰጥ ባለሙያ በስልክም ይሁን በአካል ጠቁመኝ እሸቱ
@ይቻላል-ሠ7ቨ
@ይቻላል-ሠ7ቨ 3 жыл бұрын
አረ እሸትየ በምን ሙድ አየዉክ 🙆‍♀️ግን በጣም አስተማሪ ነው ልብ ይስጠን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new fer
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 жыл бұрын
በጌታ በጣም ምርጥ ጋደኝዬ የኮኬን እና የዊድ ሱሰኛ ነው አሁን ዊድ አቁማል ግን ሂወቱ የቆመ ይመስለዋል ጥንብስ ቡሎ ሰክሮ ነው የሚገባው የመጣቱ ምክንያት ዊድ ስላቆመ ሰላም አይሰማው ፊልም እይ ስለው ፊልም አልወድም አለ ቆይ ምን እንድመክረው ትመክሩኛላችሁ 🙏🙏
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
ውይይ ዘመዶቼ እንዳለ ጫት ይቅማሉ😔😔😔 ምንም አያቆሙም ከደማቸውጋ ተዋህድዋል
@m.m9702
@m.m9702 3 жыл бұрын
ሱስ አላለም ኧረታው እንደ ግበት ማነው ዛሬ አንድ ጫትያስያዘህ😂😂😂😂😂
@አሱቴዲ
@አሱቴዲ 3 жыл бұрын
ስሞት ላችሁ 1000kአማረኝ ለይኩኝ🤗👍
@guest_007family5
@guest_007family5 3 жыл бұрын
Kkkk
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ere endze ayblem fk
@አሱቴዲ
@አሱቴዲ 3 жыл бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 እሽ ይቅርታ🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ate gen Duna nes
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 жыл бұрын
ክክክክ 😄😄😄🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@esatamariam7959
@esatamariam7959 3 жыл бұрын
እሼ እሚያምር ነገር ሁሉ አይበላም ችግር አለው እሺ
@አሼናፊ1122
@አሼናፊ1122 3 жыл бұрын
ከባቄላለይቼአላየውም.አረገቂውንታገል.ክክክክክ
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
ከኮንፒተር ከሚመነጭ ብርሃን አይናችን እንጠብቅ 💻 በሰከንዶዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
@abdumesu1964
@abdumesu1964 Жыл бұрын
እሽቱ ግን በዚህኛው ቀረፃ የእውነት ሱሰኛ ነው የምትመስለው.
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Ha ha hahaha kkkkkkkkk Ayi Eshe ye mechik Kam Absero 😀😀
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Eshe Hlagegnwtem 2 you tube Ken
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
ሥልኬ አያወርድም እንጂ ቢወርድ ብዙ ሠዎች አሣይ ነበር ወላሒ ጫት ወንድሞቼ እየቃሙት ባህልን እየወረሡ
@yemnjarlj1955
@yemnjarlj1955 3 жыл бұрын
እሼ ሱሴ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
እባክህ እሼ የዶክተሩን ሥልክ
@mekdes9004
@mekdes9004 3 жыл бұрын
I laughed so hard
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:48
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 18 М.
ሱስ ለማቆም ስታስቡ የሚፈታው አንበሳ|Besintu|SeifuonEBS|Eregnaye
4:35
Mental wellness የአእምሮ ጤና
Рет қаралды 2,5 М.
ከስልክ ሱስ መውጣት!
15:40
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 78 М.