ሱዙኪ ስዊፍት መኪናዋ በቤተሰብ ጨዋታ ፍፃሜ ተሸለመች //ፋሲካን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 297,899

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

የበቀለ ቤተሰብ እና የእንዳለ ቤተሰብ ወደ መጨረሻው እና መኪናውን ወደሚያሸልመው ውድድር ለማለፍ ተፋልመዋል
"In this family game, Bekele's and Endale's families competed fiercely to reach the finish line and win the car."
የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 305
@simegnihtekle
@simegnihtekle Ай бұрын
አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ፡፡ ነገር ግን ሁለተኛ ለሚወጡትም ሽልማት ቢኖር መልካም ነዉ፡፡ አመት ሙሉ ለፍተዉ አንዱ መኪና ይዞ ሲሄድ ሌላዉ ባዶ መሄዱ ይደብራል፡፡ የዘንድሮዎቹ ተሸናፊዎች ደግሞ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት 2 ነፍሰጡሮች! ምናለ ሀብታም ሆኜ በሸለምኳቸዉ ነዉ ያስባለኝ፡፡
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
መልካም ልብ አለሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ወደድኩሽ
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 Ай бұрын
😂😅
@lubabahamza4082
@lubabahamza4082 Ай бұрын
አሸናፊወች እኳን ደስ አላችሁ ግን ይደብራ የምር ሁሉም ለፍተዋል ለሁለተኛወቹ የሆነ ነገር መሸለም ነበረባችው ወላሂ አሳዘኑኝ ኡፍ😢
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z Ай бұрын
ኮሜቱ ተመችቶኛል ይመችሽ ውዷ
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 29 күн бұрын
በጣም ኢቢኤስ አስጠላቹሕኝ
@mahtebtube1368
@mahtebtube1368 Ай бұрын
2ኛ ለወጡት የሆነ ነገር ብትሸልሙ ምን ችግር አለው ለሞራላቸው ሲባል። ይሄን ሁሉ ግዜ ስራ ትተው ነው ቀረፃ ሚመጡት አይደል እንዴ እንዴት በባዶ ትሸኟቸዋላቹ ያሳፍራል። Top 4 የገባ በተሰብ እንደ ደረጃው መሸለም ነበረበት። ያሳፍራል!!
@user-vq5pk9ip7p
@user-vq5pk9ip7p Ай бұрын
Yes tikikil wellahi beyas bir binotew tiru neber😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ነፃነት እንደ እኔ ፈታ የሚደርገው❤❤
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
2ኛ የወጣም መሸለም አለበት ይህ እድል ሳይሆን በችሎታ እዚህ ቦታ ስለደረሱ ሽልማት ግድ ነበር! ሰጪነት / ጀነረሲቲ ይጎድለዋል ብሮግራሙ ::
@warkamedia
@warkamedia Ай бұрын
የሉቃስ ወንጌል ፳፬÷፭ ሕያውን ከሙታን መካከል ለምን ትፈልጋላቹ በዚህ የለም እንደተናገረው ተነስቷል ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዕዞ ለአዳም ሰላም እም ይእዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰህ(ሽ) በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና እንዲሁም ከአምላካችን ጋር የምንታረቅበት የኀጢአት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ የስሙ መቀደሻ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመንግቱ መውረሻ ያድርግልን መልካም በዓል
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj Ай бұрын
የእዳልክ ቤተሰብ እንድታሸንፉፉ ምኞቴ ነበር ጀግና ናቸው እኳን ደስ አላቹህ
@etalshewa
@etalshewa Ай бұрын
የቤተሰብ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ቅረ የሚየሰኝ ነገር በርግጠኝነት ለኔ ብቻ አይመስለኝም ለተሸናፊዎች ማስተዛዘኛ ቢኖረውጥሩይመስለኛልይሄንያህል ተጉዘው በዛ ልክ አዝነው መሄድ አልነበረበቸውም
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
ተመልካቾች የሀረግ ወይንን ቪዲዮ ተለቋል እየገባቹ እዮላት በ19 ሰአት ሪከርዱን ትስበረው ዳይ ወደዶንኪ ዮቱብ እፁብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ❤❤❤
@mitu2969
@mitu2969 Ай бұрын
የኦርቶዶክስ በዓል ሲሄን ሁሉም ድምቅ ድምቅምቅ ሲሉ እንዴት እንደ ሚያምር እንኩዋን አደረሳቹ
@user-xn8zx9ub6n
@user-xn8zx9ub6n Ай бұрын
በጣም ያስጠላል ይሀ ተመጣጣኝ ጨዋታ ኣይደለም ሁለተኛ ለወጡትም ሽልማት ይገባቸዋል መጨረሻ ላይ በጣም ነው የደበረው 😢😢😢😢
@lopesohadiso
@lopesohadiso Ай бұрын
የእንዳልክ ቤተሰቦች እንኳን ደሰ አለላችሁ ማኪናዉን የሚትሸጡ ከሆነ በዉሰጥ መሰመር አነገሩኙ😂😂
@lubabahamza4082
@lubabahamza4082 Ай бұрын
😂😂
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
አብሮ አደግ ነን ያሉት የነእንዳልክ ቤተሰብ ወንድም ማማቾች ነው ሚመስሉት ደስ ሲሉ ሚመልሱትም እነሱ ነበሩ ይበልጥ እንኳን ደስ አላቹ🥰🥰🥰
@sarashibeshi956
@sarashibeshi956 Ай бұрын
ምን የመሰለ ግጥም ሰምተን መሸነፋችሁ ቢያሳዝነኝም እራዬችዬ ፍቅር ናችሁ መርሀባ❤❤❤❤
@tiazone3655
@tiazone3655 Ай бұрын
2ኛ ለወጡትም የብር ሽልማት ይሰጠታው ምክንያቱም አማቱን ሙሉ ለፍተው ጥሮው ግራው ለሁሌተኛ ደራጀ ደርሶዋሉ ለ1ኛቹ መክና /ለ2ኞቹ 10,000 ሺ /ለ3ኞቹ 50,ሺ ብር ይሰጠቸው የምትሉት በለይክ ግለፁላቸው👍
@Maranata2127tube
@Maranata2127tube Ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ❤ የትንሳኤው ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንና ህዝቦቿን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን🥰🙏
@Hayat-kn7iw
@Hayat-kn7iw Ай бұрын
ሙሥሊሙ ልጅ አሥገርሞኛል ማሻ አላህ
@AXUM13
@AXUM13 Ай бұрын
እየሩሳሌም በጣም ገበዝ ናት እንኳን ደስ አላቸው ዋውውውውው የኢቢኤስ ድምቀት ይለያል 😊እግዚአብሔር አምላክ ስደታችን ያሳጥርልን የመዳም ቅመሞች❤
@__Nebil__
@__Nebil__ Ай бұрын
ይገባቸዋል ለፍተዋል 🎉🎉🎉
@leulmillion
@leulmillion Ай бұрын
ሁለተኛ ለወጡት ሽልማት መኖር ነበረበት
@Reall7.....0
@Reall7.....0 Ай бұрын
The game is not fair. The questions of the second family were very easy
@shortskills7612
@shortskills7612 Ай бұрын
Ye zarew endew yeshalal. That's why it seems impossible to go to 7th round. They ask the hard question when the team reaches 3-5th round
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Ай бұрын
ሰስተኛነኝ ላይክ አምሯኛል
@melakutaye6258
@melakutaye6258 Ай бұрын
እርጉዝ ነሽ ?
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Ай бұрын
@@melakutaye6258 አወን
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
🎉🎉🎉 ነፂ አንተም ጎበዝ አጫዋች ስለሆንክ።።አይሮፕላን እንድትገዛ ያብቃህ።
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Ай бұрын
ለምን ሁለተኛ ለወጡትም የሆነ ስጦታ አታዘጋጁም ሁሌም አስተያየት ላይ ይነገራችሗል አቅሙ ከሌላቹ ተመልካች ያዋጣል በቴሌ ብር 100 ብር ብንሰጥ ከ5 መቶ ሺ ብር በላይ ይሆናል ለፍተው ባዶ እጃቸውን መሄድ ይደብራል የእስናቀች ቤተሰቦች ግን ለጥያቄው ትኩረት አልሰጣችሁም በተለይ ሶስተኛ ሰልፍ ላይ ያለው ለማንኛውም እድለኞቹ ወሰደዋል እንኳን ደስ አላቹ የእንዳለ ቤተሰቦች
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 29 күн бұрын
በትክክል ማማዬ ውይ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
ኩራታችን💐💐💐 ደስ ብሎናል ❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ ይገባቹሀል👑👑👑ያሬዶ ዴቭ ሱራ ጄ 💪አቦ ይመቻቹ 🙏🙏🙏
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ የነእንዳለ ቤተሰቦች ስረአታቸው ደስ ይላል ነፂ አሚ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰ኪሳቹን ጠብቁ ያልከው ግን ነፂ ግንፅ ይሁን ከቤተሰብ ውጪ ይገባል እንዴ ሊታደም ?
@msfadila5961
@msfadila5961 Ай бұрын
ሙስሊሙ ግን ልጅ ግን ተመቻኝ እንኳን አደረሰቹ ሰይል
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Ай бұрын
_I ሰው_ 🤔😏
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Ай бұрын
ለሁሉም ብሏልኮ😊
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 26 күн бұрын
ባዱ
@jannathbdy6040
@jannathbdy6040 Ай бұрын
ግን ሁለተኛ ለወጡትም ትንሽ ነገር መሸለም ነበረባቸው❤❤❤
@mitu2969
@mitu2969 Ай бұрын
ከቤተሰቦቻቹ ተለይታቹ በዓልን ለምታከብሩ እህትና ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳቹ:: መልካም በዓል የዓመት ሰው ይበለን
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Ай бұрын
ነጺ እንኳን አደረሰህ የዛሬው አለባበስህ በጣም ይደብራል አሰፋፉ ብትል እስታይሉ
@mababa6556
@mababa6556 Ай бұрын
eyerusalem very good lady she answer money time correct she is the one to get car.
@kalidnuredin3752
@kalidnuredin3752 Ай бұрын
የእድል ነገር ነው ቀለል ያለ ጥያቄ ነው የደረሳቸው እንኳን ደስ አላችሁ መለት እወደለሁ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወላህ የሰው ደስታ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@DanielGmeskel-vd5kj
@DanielGmeskel-vd5kj Ай бұрын
በኔ ግን ትንሽ ስህተት ያለው ይመስለኛል ፣ምክንያቱም የመጀመሪያ ተጠያቂ ለመሆን በእጣ እንደሆነ ሁሉ የመጀመሪያ ተጠያቂም ጥያቄውንም 1ወይም 2 ከየትኛው እንጀምር ማለት ነበረባቹህ ይሄ ያሳማቹሃል ፣ጥያቄውም ተመጣጣኝ አይደለም ዲኤስ የማይሆን ነው ?
@user-mo4um4pd8l
@user-mo4um4pd8l Ай бұрын
እየሩሳሌም በጣም ጎበዝ ተወዳዳሪ ነች መልስ መመለስ ትችላለች
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
ቀላል💪አስተዋይ ፈጣን አርቆ ሀሳቢ ጀግናችን ናት👑
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 Ай бұрын
Congratulations I’m glad you guys wins 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
ነፅዬ እንኳን አደረሰህ እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ
@lifeisshort-be2dp
@lifeisshort-be2dp Ай бұрын
ሁለተኛ የወጡት ሽልማት መኖር ነበረበት ቢያንስ የገንዘብ የትኛውም ውድድር ከ1 እስከ 3 ለሚወጡት እንደአመጡት ነጥብ ሽልማት አለው ነገር ግን ይህ ውድድር ጡሩ ሆኖ ሳለ ሁለተኛ ለወጡ ሰወች ማበረታቻ ሽልማት አለመኖሩ ትክክል ያልሆነ አሰራር ነው የሰወችን ሞራል ይጎዳል ለዚህ ማሳያ መድረክ ላይ አንደኛዋ ተወዳዳሪ እያዞራት ነበር ይህንን ነገር አስተካክሉ ይህ በጣም ጥሩ ያልሆነ አሰራር ነው
@easterbunny7245
@easterbunny7245 Ай бұрын
The game is not fair at all. The question and the answer dont even match. 50/50 agachtachu new ende yalefachehut
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. Ай бұрын
አጓጊ ጫወታ ከነሱ ይልቅ እኛንም ይፈትነናል 2ቱም ብያገኙ ደስ ይለናል ግን ዕድል የሁሉም ሰው ልብ ሰርቃ ሁሉንም አጓጉታ ለአንድ ዕድለኛ ብቻ ትሰጣለች ሌላው ደግሞ እሄን ሁሉ አመት ለፍቶ ብዙ መሰዋዕት ከፍሎ በባዶ መሸኘቱ በጣም ልብ ይሰብራል ፡ጫወታው በሌላ መልክ ብሆን ደስ ይላል እሱም ሁሉም እንዳይጎዳ በሳምንት በጥቃቅን ነገር ብጫወት ደስ ይላል ፡ምክንያቱም የአንድ ቀን ልፋትና የአንድ አመት ልፋት ይለያያል ።በቃ በሳምንት የ50 ሺህ ብር ብቻ ዕድለኛ ለመሆን ይጫወቱ ጊዜያቸውን አያባክኑ❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Ай бұрын
እንኳን አደረሰህ የምትለው ሲባል ለሁሉም ከማለት የምለው የለኝም አይልምደ
@user-hr9mr4pi6c
@user-hr9mr4pi6c 28 күн бұрын
ቆይ አልገባኝም ውጤት ሳትናገሩ ነው እምሸልሙት ሙሰኞች ይገረማንንንንን 😊😊😊😊😊
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ነፂ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l Ай бұрын
የእንዳለ ቤተሰብ እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም በዓል ለሁላችንም
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 Ай бұрын
ገና አይቼ ሳልጨርስ አሽናፊዉን ነገርከኝ ይመችህ😂😂😂
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
​​@@tamratbiru2377እኔ ገምቼ ነበር 😂
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ መልካም በአል ለሁላችንም ይሁንል❤❤❤❤
@user-ke8xy7ox8g
@user-ke8xy7ox8g Ай бұрын
the poem was very good 👏👏👏
@baredinhuseinashiro4019
@baredinhuseinashiro4019 Ай бұрын
Musina yemolabt shilimat betam yeswuqal 👉we are explain psychology
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 Ай бұрын
የምር የጥምቀትን እና የፋስካን በአል የምወድላችከው ከክርስቴያን ሀይማኖት የአበሻ ቀሚስ አድናቄ ነኝ ደስ ይሉኛልልልል❤❤❤❤
@bereketasmare3362
@bereketasmare3362 Ай бұрын
great show❤❤
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Ай бұрын
ሁለተኛ የወጡት የተሸነፉት ለጥቂት ስለሆነ ማፅናኛ መቶ መቶ ሺህ ብር መሸለም አለባቸው እንዴት በባዶ ይሸኛሉ?ከኢቢኤስ አይጠበቅም
@krn9643
@krn9643 Ай бұрын
በስተመጨረሻ ደረሰች ሱዙኪ
@universal8534
@universal8534 Ай бұрын
Thank you for preparing this program, it's awesome but i have some opinion for 2nd winner 🏆 should have to get something rewards, it's fair because they come Long term compitatio so ,next term we need some rules change, if it's i would like it we will see something better for next term , thanks 👍
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h Ай бұрын
ፋሲካን ፋሲካ አርጋችሁታል ባህላችን እንድህ ነው የሚያምርበት
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Ай бұрын
ጀፒ ን ሰይ ልክ አስፊዬን እደዬሁ ነዉ
@user-ed2yg8jw4f
@user-ed2yg8jw4f Ай бұрын
Netsi erejim edme yistihi yewahi❤❤❤❤❤
@arbsieyasin4127
@arbsieyasin4127 Ай бұрын
Ahuns denezezachuh, 120 million hzb teykachuh 1 sew MDF aylm.
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Ай бұрын
ራዩማ አብሽሩ ጄግና ናችሁ
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 Ай бұрын
the value of car and the duration of competition ,plus the yelling of netsanet are not matched.the yelling of netsanet is greater than the price of the car
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 Ай бұрын
ጎበዝ ኢዘድን ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው በመሀበራዊ ጉዳይ ላሂ መረዳዳት ይቻላል ነገር ግን ሃይማኖት ነክ አይቻልም 🎉🎉🎉
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Men chger alew lemelaw yekerstena aymanote teketayoche bile lemsali abezhagaw ye EBS SERATEGOCHE CERSTYAN NACHEW BALBITUM CHEMER LEMUSLIMOCHU IHID ENQAN LEMELAW YMUSLIM AYMANOT TEKETAY BESLAM ADERSACHU YELALUN MALTE ALNEBERBACHEWM WEYENES ?
@user-ns3yl7ls5k
@user-ns3yl7ls5k Ай бұрын
Nats abo yemache❤ ታዲዮስ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ😢
@tsionteka7030
@tsionteka7030 Ай бұрын
Can you tell us all the answer, we needed to know the answer becouse we were playing too. 😮
@daniel.bogale
@daniel.bogale Ай бұрын
Not fair, It's obvious the game is fixed.
@MdHassni-fz2dv
@MdHassni-fz2dv Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ conquer 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@happyman3387
@happyman3387 Ай бұрын
ትክክል አይደለም ኢቢ አስ ሙሰኛ ሆኗል ትያቄ ለመጀመራ ተጠያቅዎች ያቀረበው ለሁለተኛ ለቀረበው ተመጣጣኝ አይደለም አይ ኢትዮጵያ እህ ሙስና በያጨዋታም ገብቷል ማለት ነው ስያስጠላ ቀእውነት
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
Awo
@triderw7309
@triderw7309 Ай бұрын
የመጀመሪያ ተወዳዳሪዎች መጀመሪያ ጥያቄው ከነሱ እንዲጀመር የመረጡት እራሳቸው ናቸዉ እንጂ ኢቢሴ አይደለም የመደባቸዘወ
@zenazena8071
@zenazena8071 Ай бұрын
@@triderw7309 It is system mekeyer ychlal eko brooooo
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz Ай бұрын
@@triderw7309 እኮ
@abukeysuper6281
@abukeysuper6281 Ай бұрын
Mastwakeywu gin eko aselchinawu😮
@shimeat29
@shimeat29 Ай бұрын
ቅድሚያ ለሌሎች አለመስጠት ለተሸናፊነት ይዳርጋል
@Tare_del_piro
@Tare_del_piro 29 күн бұрын
እኔ ማይገበኝ ከጥያቄ አንጻር እራሱ የመጀማርያዎቹ በጠም ካበድ ጥያቄ ነው ስለዚህ ውድድሩ ፌር አይደለም
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n Ай бұрын
ኢቢኤስ አስተያየት ብትቀበሉ ስ ሁለተኛለወጡትም ለሞራላቸዉ ሲባል ቢሸለሙ ምክንያቱም ብዙ ደክመዋልና
@HamzaMuhe-vo2xc
@HamzaMuhe-vo2xc Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሀ
@fikadulemi2562
@fikadulemi2562 Ай бұрын
ለቤተሰብ ጨዋታ አስተያየት *በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው *የመጨረሻ ሽልማት መመጣጠን አለበት መክና ከሸለምን 2ኛ ለወጡት ቢያንስ ባጃጅ ወይም ሞተር ሳይክል ቢሆን እላለሁ።
@mitu2969
@mitu2969 Ай бұрын
ነፂዬ እንኳን አደረሰክ
@user-dv8fg3bg5j
@user-dv8fg3bg5j Ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ነፅዬ❤
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
ሁለተኛ ለወጡት ለሞራላቸው የልፋታቸውን መካሻ EBS መሸለም ጥሩ ነው !!! ሎተሪ እንካን ማስተዛዘኛ አለው !!
@user-pz6ul1ft1x
@user-pz6ul1ft1x Ай бұрын
huletgna yewetutm meshelm nebrebachew malet .......yegbachuhal enkan dess alachu lemangnawum gn ene binoregn 1000000 estalew
@TigabuBekele-wf6vj
@TigabuBekele-wf6vj Ай бұрын
ምን የምያስቅ አድስ ነገር አለ የምያስለቅሲ እንጅ።
@user-cl8mf7ur9h
@user-cl8mf7ur9h Ай бұрын
I know any of the competators but it is 100% unfair and biased competition!!! Both team should be asked the same question at each and every stage leave alone the final one????
@HananHanan-bk7yn
@HananHanan-bk7yn Ай бұрын
እንዴ ይሄ የተጭበረበረ ሸልማት ጌታን
@abebedese9907
@abebedese9907 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉❤
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 Ай бұрын
The second round questions for the winners were easy. The questions weren't balanced. THE FINAL COMMPETATION IN NOT FAIR.
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d Ай бұрын
ጎበዝኢዘዲን 👍👍
@user-bp8lw7ut5q
@user-bp8lw7ut5q Ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h Ай бұрын
ወሎዬዋ😢😢😢😢እኳን ደስ አላችሁ
@user-wy5pv4bq7o
@user-wy5pv4bq7o Ай бұрын
Ashanafiwochu enkuan des alachu still 1amet leftew le huletegnochu yehobe shelimat binor des yil neber
@krn9643
@krn9643 Ай бұрын
ግን ለተሸነፉትም የሆነ ነገር መሸለም አለባቸዉ አሳዘኑኝ😢😢
@neima2690
@neima2690 Ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@MeskremMeski
@MeskremMeski Ай бұрын
Nesti ds yilali gn 2tgna lewetuti yetewesen shilimat.binorewu tiru newu at least yetransport wechi enkuan
@tigistasefa2302
@tigistasefa2302 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በሰላም ነው ዳንኤል ተገኝ???
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 Ай бұрын
መቅዲ በጣም አሪፊ ነሽ
@mametube4292
@mametube4292 Ай бұрын
ሁለተኛ ለወጣ ሽልማት መዘጋጀት አለበት
@Abrhaley
@Abrhaley Ай бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹ
@sekulove8548
@sekulove8548 Ай бұрын
እንኮን ደስ አላቹህ❤❤❤❤❤❤
@yeneneshasefaabebe
@yeneneshasefaabebe 15 күн бұрын
መመዝገብ ፈልጌ ነበር
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Ай бұрын
lenegnam.tensh.setota.betaberketo.ayedebrachewm.neber❤❤
@Gopo661
@Gopo661 Ай бұрын
ለወደፊቱ፦ ማንም ለውድድር ሲቀርብ ጥያቄዎቹ ላይ ብቻ ፎከስ ያድርግ። ግጥም፣ ተረት ተረት፣ "እናቴ ናፈቅሽኝ" ምናምን በሌላ ጊዜ በሌላ ፕሮግራም ላይ ይደርሳል። ለምሳሌ፦ በጓደኞቿ "ሶፍት" ተምልሶ እያለ ደገመችው፤ ጭንቅላቷ ውድድሩ ላይ አልነበረም፤ ሌላ ጠርታ ብትሳሳት ምንም አልነበር።
@hanalovehanalove3736
@hanalovehanalove3736 Ай бұрын
ፋኖን መምሰላቸውስ😂😂😂😂😂😂
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i Ай бұрын
በጣም ደስይላል እንኳን ለብርሀነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዉያን በሙሉ!!!
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 Ай бұрын
ነፂ ምነው ሳሉጉ ወጧል ሱዳን መስሎ መጣ ገረፉህ እንዴዴ🙀🙀
@zelalemayalew1044
@zelalemayalew1044 Ай бұрын
እኔም ሁለተኛ የወጡት መሸለም ነበረባቸው በውነት ተገቢ አይደለም
@amenkuhatnafe3956
@amenkuhatnafe3956 23 күн бұрын
እንዴት ነው ለፍፃሜ ደረሱ?
@user-vb5fv9lf8b
@user-vb5fv9lf8b Ай бұрын
Kkkkk ኧረ አበዛችሁት ውሃ ሲነካው የሚበላሽ ( ምንጣፍ አላሉም 😂😂)
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin Ай бұрын
እኔም ገርሞኛል
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Bengerachen lay weha yemaynekachew mentafoche alu yerasachu matedya yalachew men albatem ETHIOPIA altelemedem yehonal enji lezawem betam wede nachew alu mamayi
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Lilaw degmo mentafe tenetfo weha ketedefabetena tenseto kalanafesutem yebelashaln
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 18 күн бұрын
For the first time ebs gives car to his followers
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Betoch | “የአብርሃም የሳራ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 453
27:35
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 200 М.
ከማሩ ባላገሩ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
42:34
Surafel teka (Kura)
Рет қаралды 19 М.
Как спастись от злобной собаки?  😨
1:00
BitesFrome
Рет қаралды 2,9 МЛН
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
0:41
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
ДОСМОТРИ ДО КОНЦА!🤣#катядима
0:28
КАТЯ ДИМА Life
Рет қаралды 2,8 МЛН
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 80 МЛН