እሷን ለማግኘት ዋጋ ከፈልኩ| ያልተዘመራለቸው ጀግኖች

  Рет қаралды 71,092

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@mehaletbelay
@mehaletbelay Ай бұрын
ይህ የሚኖር ሂይወት ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤❤🎉
@AzitaYemariyam
@AzitaYemariyam 2 ай бұрын
ይድኔ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለህ ፈጣሪ አይቀይርህ
@yordaneden9572
@yordaneden9572 Ай бұрын
ይድኔ የሰፈሬ ልጅ በጣም ከእድሜክ በላይ በስለሐል። እየተገረምኩ ነው ሰምቼ የጨረስኩት። በተለይ የሰፈራችንን እናቶቸና አባቶችን ስማቸውን እየጠራ የገለፅክበት አገላለለፅ አንደርድሮ ወደዋላ ነው የመለሰኝ። በተለይ አባቴን ጋሽ ባሻን ስሙን ስጠራ አለባበሱን ሐገር ወዳድነቱን ድባቡን ስትገለፅ እንባዬ ነው የመጣው። አመሰግናለው ወንድሜ።
@zeantsokia5048
@zeantsokia5048 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 ай бұрын
ይህ የማኖር ህይወት ነዉ ሰላም❤ስወዳችሁ እኮ በርቱ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
እኛም እንወዳቹሀለን🙏
@OcinemaFilms
@OcinemaFilms 2 ай бұрын
ጋሽ ቃሲም የምርም genius ነብር። የምርም አንባቢ ነበር በዛ ላይ የማውቀው እርሱ ወደ እርጅና እኔ ደሞ teenager ልሆን አከባቢ ነበር። በቃ ቃል የለኝ ከእኔ ብያን በቀን 3ቴ እንገናኛለን በተገናኝም ቁጥር የሚሰጠኙም ምክር ምግብ ሆኖ አስደጎኛል። አላቅም ስለ ጋሽ ቃሲም መፃፍ ፈልኩ ግን ብዙ ነገር ብልጭ አለብኝ። ብቻ ምርጥ ምርጥ ነበሩ። I wish ዛሬም ከጋሽ ቃሲም በሳምንት እንኳን ባገኛቸው። ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራቸው
@EmbetGebremedine
@EmbetGebremedine 2 ай бұрын
በህይወት ውስጥ የሆነ ጊዜ መንገድህን ማጣት እንዳለ ካንተ አየዉ እኔም አሁን ያለዉበት ህይወት ነው በጣም ጭንቀትና ተስፋ መቁርጥ ውስጥ ነኝ ግን ደግሞ ትናንት ከባዱን አልፌ እንዴት ዛሬ ተስፋ እቆርጣለዉ ብያ ከራሴ ጋር ግጭት ውስጥ ነኝ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 ай бұрын
ይድኔ በጣም የምውድህ ወንድም ድንቅ ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉 በ Tiktok ተከታይህ ነኝ በጣም የወደድኩትና አንተንም ያወኩት "ሴት ልጅ አላችሁ " ብለህ የሰራኸው ቪዲዮ ነው❤❤❤ በርታ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
እናመሰግናለን ምን ተማሩበት
@BilenFekra-i3e
@BilenFekra-i3e 2 ай бұрын
ወንድማሞች ትመስላላቹ
@MelatHailu-nm8yn
@MelatHailu-nm8yn 2 ай бұрын
Betam new mimsaslut
@ethiopaiethiopai285
@ethiopaiethiopai285 Ай бұрын
እውነትም ይመሳሰላሉ
@የከሪማእናት
@የከሪማእናት Ай бұрын
በጣም
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 2 ай бұрын
ይሄ የሚኖር ህይወት ነው! የኖርከውን የምትኖረውን ህይወት ስላካፈልከን እናመሰግናለን! አብርሽ በርታ አንተንም አመሰግናለሁ የምንወዳቸውን ሰዎች ሰለምትጋብዝልን🎉🎉🎉
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን፣ ምን ተማሩበት?
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
Hi, my brother yedina, your sister Tuti. It's good to see you. I am so happy seeing you again today. I am proud of you lots of love, sis tuti❤
@mekdesbizuneh-x5f
@mekdesbizuneh-x5f Ай бұрын
በጣም ብዙ ነገር ሞክራለዉ አሁን ላይ ያለኝን ነገር ለመቀየር እደዛሬ ግን ይድኔ ዉስጤን የነካኝን ቁም ነገር አላገኘሁም ነበር አመሰግናለሁ በርታ ይድኔ ላዘጋጅም ትልቅ አክብሮት አለኝ
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Ай бұрын
በጣም ትምሀርት ሰጪ ነው ሳላስበው በጣም ብዙ ተማርኩበት እምነትን ጥንካሬና መተውን አየሁት ሕይወት እንዲህ ናትና በዛ ላይ በደንብ እንድናዳምጥ የአዘጋጁ አዳማጭነት ረድቶናል ሁለታችሁንም እናመሰግናለን።
@Nardi135
@Nardi135 Ай бұрын
አብረሽ የምታቀርባቸውን እንግዶች ምርጫ ላይ ጎበዝ ሆነሀል እና ሌላው ያስደነቀኝ ነገር አዳማጭነትህ እንዴት ደስ እንደሚል👌 የዛሬው እንግዳህ ደሞ ብዙ ቁም ነገር እና እውቀት ያለው ልጅ ነው ብዙ አስተምሮኛል። by the way thiktok ላይ አሁን አሁን quality ያላቸው ሰዎች እየመጡ ነው 🙏 ያብዛልን። Thank you Abrish.
@Mona-th3ur
@Mona-th3ur 2 ай бұрын
ሰውን የማያመሰግን አሏህ አያመሰግንም ማስተዋልን ለወጣቶቻችን ፈጣሪ ይስጥልን
@romanbetew9232
@romanbetew9232 2 ай бұрын
አብርሽ በጣም በጣም ደስ የሚል ግዚ ነበር በርታ በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ በጉጉት ነበር ስመለከተው ሳዳምጠው የነበረው በማልቀስም በደስታም ሀገራችን ቅድስ እግዚአብሔርይባርክልን የዘውትር ፀሎቴ ነው🙏🏽
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ሁሌም አስቢኝ ሮሚዬ ......ምን አገኘሽበት፤ ምን አወቅሽበት?
@romanbetew9232
@romanbetew9232 2 ай бұрын
@@Alive_podcast_abrham_fantu እብርሽ ይገኝሁቡት ትልቅ ነገር ማንበብ ማወቅ መጠየቅ ትግስት ፅናት ምን ያህል የሀገርፍቅር በውጣቱ ላይ ምንም እንድልተሰራ የገባኝ ዋነኛውደግሞ በምንምሁኚታላይ ሁን እግዚአብሔርታላቅ መሆኑን ለዚህም እኔም እራሴ እመሰክራለሁኝ እሁንም በርታ እንደዚህ ያሉ አንበሶችን መስማት ሰምተን መለወጥ አለበት በተለይ ወጣቱ በርታልኝ ጀግናዬ🙏🏽
@amarechzayede
@amarechzayede Ай бұрын
ይድኔ በዚህ የተከፋፈለ ሰዓት ምታቀርባቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪ ናቸው በጣም አደንቅሀለሁ። ደግሞ አቀራረብህ ድምፅህን ስሰማ ጋዜጠኛ ነበር የመሰልከኝ🎉
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
ወንድማማች ትመስላላችሁ ነው ዘመዳም ናችሁ ደስ ስትሉ ወድሞቸ🎉
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
እውነትም ያም የተኖረ ህይወት ነው ሰላም ❤️🙏🏻 ይድነቅ ዋው 💯👌🥰 ደጉ ዘመን እውይ 1 ደቂቃ ሳይመስለኝ ነው ያዳመጥኩት 🥰 እናመሰግናለን ❤️🙏🏻❤️
@IthuPia-i5f
@IthuPia-i5f Ай бұрын
የሚኖር ህውት በጣም እማከብረው ትልቅ ሰው ትልቅ ሲል እድሜ አይደለም ግን የምኖር ህውት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AbduJemal-w2g
@AbduJemal-w2g 13 күн бұрын
የሀያ አንደኛዉ ክፍለ ዘመን ጀግኖች ምርጥ ሞቲቬት ነዉ የምታረጉት ይመቻቹህ
@meronyhannes155
@meronyhannes155 2 ай бұрын
የውነት በጣም አሰተማሪ ነበር እናመሰግናለን::
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
ሜሪዬ እናመሰግናለን ስላየሽው ምን ምን ተማርሽበት?
@MehretAlema
@MehretAlema Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ፡ ድምፅህ ብቻ ሳይሆን ለዛህ እርጋታህ ሁሉም ከላይ ነውና አሪፍ ነው። አብርሸ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ ❤❤❤
@shetayeworku6203
@shetayeworku6203 Ай бұрын
"ይህ የሚኖር ህይወት ነው "ሻሎም ይድኔ🥰🥰🥰
@FozyaFozite
@FozyaFozite Ай бұрын
Wow በጣም ምንወደው ይድነቅ በጉጉት ባላለቀ እያልኩ ነው ያየውት በህይወት ስንኖር ማጣት ማግኘት መታመም መዳን እንዳለ ሁኖ በፈጣሪ ፍቃድ ሁሉም እንደሚያልፍ እና እንደሚሳካ አስተምረከኛል የማያልፍ የለምና ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላ እናመሰግናለን አብርሽ በርታ ይመችህ 🥰
@danielteshome6708
@danielteshome6708 Ай бұрын
ይድኔ ጀግና ነህ የእውነት ይገባቸዋል ማንም ትዝ ብለዋቸው አያውቁም ❤❤❤❤❤❤❤
@assefashleykun7937
@assefashleykun7937 16 күн бұрын
ይህ ውይይት ኢትዮጲያዬ ተስፋ እንዳላት ያሳያል❤❤❤❤❤
@mulugetayihun4939
@mulugetayihun4939 2 ай бұрын
Z one i really appreciate guy!!!!
@TewodresDesalegn
@TewodresDesalegn 2 ай бұрын
ይድኔ የዘመናችን ምርጡ ሰው ክበርልን🙏🙏🙏
@azabeberhane-rr6me
@azabeberhane-rr6me Ай бұрын
በጣም ይገርማል ደሰ የምል ታርክ ነዉ በጣም እዶለኛ ነሕ ማመስገን አግዛብሔር ይመስገን ❤
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
እውነት ሁሉም ለሽፌሮቻችን እባካች መፍቴ እስከሚሰጣቸው ድረስ ሁላችንም እናግዛችው ወንድሜ ጌታ ይስጥ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾💐💐 ግን ትመሳሰላላች 🥰🥰🥰👌🏾👌🏾
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan Ай бұрын
ለዚህ ቤት ለመጀመሪያ ግዜነው ለአጋጣሜ ሥገባ አገኘሁት የሠማሁት እለቀስኩ ነው ረጀም ነገር መሥማት አልወድም በአንድ ግዜ ይህንን ግን ሠማሁት ያአሏህ የአገራችንን መጨረሻ አሣምርልን !የተናገረከው ሁሉ ትክክል ነህ በተለይ ሥለእህትህ ሥታወራ ሥለቤተሠብ ሥታወራ እኔጃ መሥማት ሁሉ አቃተኝ
@tigesttigi6766
@tigesttigi6766 Ай бұрын
በጣም የተማርኩበት ሕይውት አመሰግናለሁ!!!!
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ይድነቅ ቃሲም " ይህ የሚኖር ህይወት ነው!"አፌን ከፍቼ ነው የምሰማክ አቦ ትችላለህ በጣም የምደንቅ ልጅ ነህ በርታልን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
You are the definition of real man❤ 😊ድምፁ ደሞ 🤌ስለሹፈሮቹ ያወራህበት መንገድ 😢ኡፍፍፍ ማርያምን ነፍ ሹፌር ወዳጆች አሉኝ እናም ሁሌ እደተሳቀኩ ብቻ የምር ኑርልን ♥️
@ninijullrlibabo6283
@ninijullrlibabo6283 Ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።በርቱልን
@yonibzu3120
@yonibzu3120 Ай бұрын
አብርሽ ይድነቅ ክበሩልኝ.......ሁሌም እንዲህ ድመቁ
@ummuhashim7980
@ummuhashim7980 2 ай бұрын
አብርሽ በርታ ውድ ማማች ትመስላቹህ
@MahletZenebe-r3b
@MahletZenebe-r3b 6 күн бұрын
የኔ ጀግና የምር ትለያለህ ይድነቃችን ❤❤❤❤
@MuluMekonnen-w6z
@MuluMekonnen-w6z Ай бұрын
በርቱ በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት
@pharmtips8969
@pharmtips8969 Ай бұрын
wow, በተለይ ሀሳብን መውደድ እና አለመውደድ በሚል ያነሳከውን 👍 ለእኛ ሰውየውን እንጂ ሀሳቡን ለማናይ ትልቅ ትምርት ነው አቅራቢው አዳማጭ ነህ + ታስጨርሳለክ ብቁ ነክ 💓thank you እሽ
@ComCeil-d3p
@ComCeil-d3p 27 күн бұрын
እንዴት አይነት የህይወት ምግብ ነው የሰጠከን እግዚአብሔር ይስጥልን
@JulianaAbebe
@JulianaAbebe Ай бұрын
What amezing podcast !! Both r fantastic !!❤❤😊
@YamTube120
@YamTube120 2 ай бұрын
የሚኖር ህይወት ! እነዛ መሳሪያ ደቅነው ሊገድሉህ ያነጣጠሩ ሰዎች ተርፈህ ገዳዮችህን ቤተሰብ ያደረክበት መንገድ በላይ በዛች ምናልባት የህይወትህ ማብቂያ በነበረች ሰአት ተማርኩት ያልከው ነገር ሲገርመኝ ይኖራል። አንባቢነትህ ህይወትን የምታይበትን መንገድ ጥሩ እንዲሆን አድርጎልሀል ። አሁንም ታስፈልገናለህና በርታልን ። @alive podcast እናመሠግናለን ። sub ሲያንስባችሁ ነው ❤🎉
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 27 күн бұрын
በጣም በሳል ልጅ ነህ ተባረክ በርታ።
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh Ай бұрын
አቦ ይድኔ ያንተን አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ወንድማችን
@Kidst...
@Kidst... Ай бұрын
Great content creators, thanks for sharing this with us.
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 2 ай бұрын
You know what? I reopen my closed tiktok account because of this interview to follow this man. Abo yimeche.❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
Ohhh, so we got you to reopen TikTok?...... we the GOAT 😂
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 Ай бұрын
@Alive_podcast_abrham_fantu yes. I already reopened it. Men, the guy is talented, and I wish he could have Facebook or Instagram. Then I can follow him
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 17 күн бұрын
ወንድም አማቾች ናችሁ እንዴ በጣም ከማድናቀቼው ሰውች አንዱ ነው ይድነቅ በርታ
@NahomDessye
@NahomDessye 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ እንግዳ !!!! በርታ ወንድሜ ሀሳቦችህ ሁሉ ገራሚ ናቸው
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
የትኛው ተመቸክ ናሆሜ?
@SaidaFeko
@SaidaFeko Ай бұрын
አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ይድኔ የሚኖር ህይወት❤
@saralakew1201
@saralakew1201 Ай бұрын
Yidnek Your story inspired & amazing me-proud of you pls came back again.
@fetikedir
@fetikedir Ай бұрын
"ይህ የሚኖር ህይወት ነው" ይድኔ❤❤❤❤
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu Ай бұрын
ይህ የሚኝኖር ሂይወት ነው ከልብ እናመስግናለን ❤❤🎉
@askalekassye9307
@askalekassye9307 Ай бұрын
በጣም ነው የምወደሁ ❤❤❤
@mlgglm9051
@mlgglm9051 Ай бұрын
ብዙ አልልክም አንተ ምርጥ ሰው❤❤❤
@TesfayeSitota
@TesfayeSitota Ай бұрын
ዋዉ እሚገርም ትምህርት ነው ቁጥር ሁለት ይቀጥል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeadaSeid-fg8ow
@SeadaSeid-fg8ow Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍👍👍
@hcgydhsvkvk8862
@hcgydhsvkvk8862 2 ай бұрын
አንተ ልዩነህ ተባረክ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
አሜን! ምን ተማሩበት?
@yordanoes
@yordanoes Ай бұрын
ይመችህ ብሮ
@NahomBerheTeklu
@NahomBerheTeklu 9 күн бұрын
በትክክል
@SikoSilo-ij7ce
@SikoSilo-ij7ce Ай бұрын
ነገኚ እነህ ሠውች ወዲምአማቾች ናቸዌይ በጣም ነው ሚማሉት❤
@Benubenu-c9i
@Benubenu-c9i 2 ай бұрын
Enamesegnalen wendma❤❤❤
@EtalemMendaye
@EtalemMendaye Ай бұрын
❤❤❤❤በጣም የምወዳችው ለሹፌሮች ድምጽ ስለወንክ እናመሰግንካለን ይድኔ ምርጡ
@ruttesfaye1798
@ruttesfaye1798 Ай бұрын
Thank you so much god bless you🙏🙏
@bluegold938
@bluegold938 2 ай бұрын
wow... what a podcast! interesting
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
thank you & what do you learn from the video??
@IdeypodPod-f3u
@IdeypodPod-f3u 6 күн бұрын
ይህ የሚኖሮው ሂወት ነው❤❤
@IthuPia-i5f
@IthuPia-i5f Ай бұрын
ትልቅ ሰው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሁለታችሁም ድንቆች ናችሁ
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 26 күн бұрын
Respect📚📚📚📚
@biko-iz8xh
@biko-iz8xh Ай бұрын
betam tenkara swu new thank you
@temirhassen-h9o
@temirhassen-h9o Ай бұрын
ይህ የሚኖር ህይወት ነው! ሰላም
@SalamaAsagid
@SalamaAsagid 2 ай бұрын
እውነት ለመናግረ በጣም ነው ምውደው ውንደምክን አንደቀን በአካል አይካለው ❤
@freehoue
@freehoue 2 ай бұрын
በፈጣሪ ይሄን ሰው አላውቀውም ግን ንግግሩን ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ነው የተከታተልኩት ፐ አስተሳሰብ ፐ አነጋገር ፐ አገላለጽ ብያለሁ የቲክቶክ ተጠቃሚ አለመሆኔ ዛሬ ገና ቆጨኝ እሱን የመሰሉ አስተማሪ Contact Creation ግለሰቦችን አሳጥቶኛል መጥኔ ለኔ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
አስተዋይ ሰው እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ግን ወንድማማች ናችሁ?
@alefech9655
@alefech9655 Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ
@biruknigani2582
@biruknigani2582 Ай бұрын
እናመሰግናለን ::
@KalekdanHabtome
@KalekdanHabtome Ай бұрын
እንኮን ተወለድክ የልደትህ ቀን ነው የሠማሁህ አመሠግናለሁ 🙏
@LulaKemal-e6k
@LulaKemal-e6k Ай бұрын
እኔ ካወኩህ ጊዜ ጀምሮ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በጣም ነው የምወድህ ይድነቅ ሌላ ምንም ማለት ባልችልም እይታህ ተሰሚነት የሚያገኝበት ዘመን በቶሎ መቶ አንተ የምትመኛትን ኢትዮጲያን ብናይ ብዬ እመኛለው
@tsehayturki
@tsehayturki 2 ай бұрын
በሒወቴ በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዱ ነህ አገሬ ስገባ ፍቃድህ ከሆነ ወንድም የለኝም ወንድም ሁነኝ
@sophiaosman7258
@sophiaosman7258 Ай бұрын
So Insightful and Entertaing ❤❤ thank you guys.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
thank you for watching,what do you learn form the video??
@sophiaosman7258
@sophiaosman7258 Ай бұрын
​@@Alive_podcast_abrham_fantuEach and every step we go through in life has a purpose on our future caracter ,No matter the curveballs live trows at us we can servive as long as we are grateful and have fait in God. Forgive and let go thise who hurt us and those whom we hurt .the feeling of helplessness that is caused while compairing our self with our peers or not providing for your family when you are supposed to meanwhile the key for change is really with in our hands we just need a turing point to start self development journy.
@sitrarame9822
@sitrarame9822 Ай бұрын
ትክክልብልሀል
@madinashaker4471
@madinashaker4471 Ай бұрын
ቃስም።ስወድህ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ዋው❤👍👍
@alovebaba1212
@alovebaba1212 Ай бұрын
ምርጥ ልጂ
@EdenTesfaye-pm1ky
@EdenTesfaye-pm1ky 19 күн бұрын
Yedankiyee❤😊
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Ай бұрын
ደስ የሚል ቁምነገር ያለው ነገ ብዙ ነገር አግኝቼበታለው በርቱልን
@amansmegnew
@amansmegnew Ай бұрын
ዋዉ እሚገርም ትምህርት ነው ቁጥር ሁለት ይቀጥል
@tizeta-n2z
@tizeta-n2z 2 ай бұрын
ወንዳማማች መንትዬች ናቹ ድንቅ ናቹ እናመሰግለን
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ 11 күн бұрын
አደረኩህ ግን ወድምህ ነው እንደ ይደነቅ❤😂😂🎉
@HewanKahsay-23
@HewanKahsay-23 2 ай бұрын
Thank you abrshe🙏 Diacon Henok Haile Please 🙏
@WerkeAbebe-xw2fq
@WerkeAbebe-xw2fq Ай бұрын
Amizig lubuu koo jiradhu amalee umuri sif yakenuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@simret36
@simret36 Ай бұрын
ስወደው
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 2 ай бұрын
Amesegenalehu be wedeme seme wedeme ashekerekare new gen yemayegebawune hiwot new yemenorewu
@ሰውመሆንሚድያ
@ሰውመሆንሚድያ Ай бұрын
What life understanding bro
@chaltudasa761
@chaltudasa761 2 ай бұрын
ምርጦች ❤
@MartaAbay-j8d
@MartaAbay-j8d 2 ай бұрын
ይድነቅ,አገላለፅህበሚገርምሁኔታለጀነረሽኑ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Ай бұрын
ገራሚ ወጣቶች ደስ ስትሉ
@amen3379
@amen3379 Ай бұрын
ይድኔ አንደበተ እርቱ😍
@mistregrum2446
@mistregrum2446 2 ай бұрын
betam newu yemakeberehe edemi ena tena yeseteh
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
አሜን ምስጢር ምን ተማርሸት?
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 ай бұрын
Very interesting
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
Thankyou
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН