እሷን ትቶ ሌላ አገባ መጨረሻው ግን አስደናቂ ነው።

  Рет қаралды 25,310

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@SeyaTube1
@SeyaTube1 Жыл бұрын
ካለችን ጥቂት ነገር ምንም ለሌላቸው መለገስ ለምትፈልጉ የኢስላም ልጆች ዋትስ አፕ 1 chat.whatsapp.com/G5etEtksNKxDh7HR56FhfH ወትስ አፕ 2 chat.whatsapp.com/HP31yNWnyH6BmT4INQr1UZ ይህን ባንክ መጠቀም ትችላላችሁ Seid jemal 1000165378807 የቴሌግራም ቻናላችንንም ተቀላቀሉ t.me/+lmyDyBUQVxs0NzE0
@kamu9323
@kamu9323 Жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም😢ሱበሃን አላህ💔
@wagya5395
@wagya5395 Жыл бұрын
አሜን
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ በስደት ደፋ ቀና የምትሉ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክቶ አላህ ለአገራችሁ ያብቃቺሁ
@hffhgg4602
@hffhgg4602 Жыл бұрын
امين
@neima-w9b
@neima-w9b Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Жыл бұрын
አሚንን
@user-vh6tv6nj4p
@user-vh6tv6nj4p Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amiiiine
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ብዙ ወዶች ካገቡ በሇላ የኛ ሀቅ ይበልጣል ይላሉ ጀነት ከናት እግር ስር ናት
@Halima-dn9pj
@Halima-dn9pj Жыл бұрын
Tikikil 😢😢
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
ላ ለሴት ልጅ ጀነት መግቢያዋ ሰበብ ባሏነው
@kediroumerhusen3852
@kediroumerhusen3852 Жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ሰያ ጀዛከላህ ከይር
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
ሰያ የእውነት በጨነቀኝ ሰአት ተስፋ የሚሰጡኝ ናቸው ተምርቶችህ ጀዛከላህ❤
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
#ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም ማሬ
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Жыл бұрын
አሚን አሚን የረብ🤲🤲
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amiiine
@hythggfh-df4nc
@hythggfh-df4nc Жыл бұрын
አሚን
@rabiahussain5027
@rabiahussain5027 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@ፋፊነኝ-ቸ7ዀ
@ፋፊነኝ-ቸ7ዀ Жыл бұрын
አጂብነው አላህ መልካም ትዲር ይወፍቅን ያረብ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ Жыл бұрын
ሰያ ትዮብ ወላሂ በጣም አሪፍ ትምርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ አላህ ያቆይህ ጡሩ ትምህርት ነው ያረብ አላህ በኢማን ያጥናን
@semriabns3481
@semriabns3481 5 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛከ አላህ ኸይር
@Madinh-k1t
@Madinh-k1t Күн бұрын
አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያረቢ ❤❤❤ሠያ ምርጥ ትምርት ነው
@BamrikaQ
@BamrikaQ Жыл бұрын
ወለህ አሁኒ ኢኔ የፈቀሪኩት ወድ ኢኔ ሲደት ከመጠሁ በሀለ አገበ ግን አፈቅሪወለሁ ኢሱም ይደዉልልኘል ያርቢ መጨረሸቺን አድ ልሆን ይመኘለሁ😭😭😭😭
@alfiyaahmed744
@alfiyaahmed744 Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረን ሳያው❤
@Ahmed-yw1dj
@Ahmed-yw1dj Жыл бұрын
ለገንዘብ እና ለግዚያዊ ስሜት ብለው ሳይዋደዱ የሚጋቡ ሰዎች ከግዜ ቡሀላ ክስረት እንጂ ውጤታማ አይሆንም ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር መታዛዘን መመካከር ኢክላስ የተሞላበት ዲነኛ የሆኑትን ይወፍቀን ይወፍቃቹህ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ ይወፍቀን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amniiiiie yaerebe
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
ጀዛካሏህ ኸይር ወንድሜ!
@Rose-vy7lk
@Rose-vy7lk 7 ай бұрын
Allah yxabiqi ustaze baxami xaqami maalkite Allah sabare ywofiqani 💝💝💝💝
@zaberakan9320
@zaberakan9320 Жыл бұрын
ብዙ ወዶች ካገቡ በሆለ የኛ ሀቅ ይበልጣል ይላሉ ጆነት ከናት እግር ሰር ናት
@JibrilLamren8-gc6px
@JibrilLamren8-gc6px 6 ай бұрын
MashaAllah seya Allah yechamereleh
@tawfakhassn5251
@tawfakhassn5251 Жыл бұрын
ወድሜ ሰይድ ጄዛኸላሁ ኸይርን👍👍👍👍
@ላኢላሀኢላአንተሱብሀነከኢ
@ላኢላሀኢላአንተሱብሀነከኢ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይረን...ለኔም ባል እደዝች ያለች ሚስት ይስጠው...ከዛም ይገባዋል
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 8 ай бұрын
አችስ
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ወድቹ ካገቡ በሀላ ሀቅ የኔነው የሚበለጠው ይላሉ የኔ እናት ሺ አመት ነው ሺ አመት ኑራልኝ😘🍇🌹😘😍🍓❤❤❤
@aminatali4440
@aminatali4440 Жыл бұрын
ሳህ
@ሀዩፍቅር-ዠ4ቀ
@ሀዩፍቅር-ዠ4ቀ Жыл бұрын
አስላማለይኩም ውንድማችን አላህ ያስትክክለን እኔም አሁን ላይ እንደዚህ ያለታርክነው እኔም ጋር ያለው እኔም ባለቤቴ እኔን ታይሆን ገንዘብ ነው የሚፈልገው ግን
@የረሱሊናፍቂነኝ
@የረሱሊናፍቂነኝ Жыл бұрын
ያግልቢ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
አራግፈሽ ጣይው ይሄን አይረባሽም በጥቅም የተጠመደ ነው ጥቅም ያጣ ለት ካንቺ ወዴ አላት ነው የሚሮጠው
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 8 ай бұрын
ሱብሃን አላህአላህ ለደቂቃ እንኳን አይተወንም እኛ ወደሱ እስከተጠገን ድራስ
@JoVj-xp4up
@JoVj-xp4up 10 ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሄወበረካትሁበትክክል አላህለሁላችነም አፊያን ታማኝነትን ትግስትንሶብርንይስጠን🤲👍
@fafi4600
@fafi4600 Жыл бұрын
ሱበሀን አለህ አጅብ ነው አለህ ሁለችንም ታገሽ ሴት የድርጋን የረብ
@zabibamoh4415
@zabibamoh4415 Жыл бұрын
መሸኦህለ ምርጥ አስተማሪ ተሪክ
@atyub
@atyub Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ በጣም ገራሚነው 🎉
@أمأبوبكرإنشاءالله
@أمأبوبكرإنشاءالله Жыл бұрын
😢ጀዛከላህ ኸይር🎉❤❤
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ Жыл бұрын
እስኪ ዛሬ ምክርህን ለግሰኝ ሰያ እኔ ሳኡዲ አረቢያነው እምኖረው እና ላገባነበረ እልጂቱጋር ተደዋውየ ጨረስኩና ከዛ በደቤተሠብ ኒካ እዲያስሩልን ስጠይቅ የሷቤተሠቦች ችክ አሉ እና ቢባሉ ቢባሉ ችክ አሉ ልጂቱ ተገናኝተን እናሳስር እያለችኝ ነው እኔደግሞ ችክ አልኳት ችክ ስላት ተቆጣች እና ምን ትመክረኛለህ በአሏህ መልስልኝ❤❤❤❤
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
ቺክ አሉ ቺክ አለች ቺክ አልኩ 😂
@kediroumerhusen3852
@kediroumerhusen3852 Жыл бұрын
ክክክክክክል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
አብሽር እንዳትገናኙ ወዴ ሌላ እንዳትገቡ እቢ ካሉ ቤተሰብ እቢ አሉ ነው እኔም እቢ ብለውኛል ቤተሰቦቼ ተውኩት እነሱ ደስ ብሎዋቸው እሺ ሲሉ ነው ደስ የሚለኝ እኔም ሳኡዲ ነኝ ሀገሬ ስገባ አገባለሁ
@zdzd5791
@zdzd5791 Жыл бұрын
የኔወደም አይዞህ ላተታላት አቀረም
@madenamohmood
@madenamohmood 11 ай бұрын
እኔ ሳገባ ወላሂ ባሳር ነው እሺ ያሉኝ አሁን ግን ወደውታል ልጁን ማለቴ ካዳደየ በቤተሰብ ብቻ ሲሆን ክባዲ ነው አለመጣጣም ይኖራል ብቻ አሁን ቡዙም ባይሆኑ ክበፊቱ ይሻላሉ
@ሰአድሰአድ-ፈ2ቸ
@ሰአድሰአድ-ፈ2ቸ Жыл бұрын
اللهم ماقسمته وقدرته من رحمة ومغفرة وسعة رزق وعتق من النار وطول العمر وهداية وصلاح وشفاء وصحه وتوفيق وقبول فإجعل لنا ولوالدينا واخواننا وذرياتنا واقاربنا وأحبابنا أوفر الحظ والنصيب من هذا الدعاء وحقق امالنا واستر عوراتنا وامن روعاتنا واحفظنا ولاتحرمنا فضلك اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه وسلم
@አአላህ
@አአላህ Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ጀዛከላህከይር
@madenamohmood
@madenamohmood 11 ай бұрын
ሰያ ፎቶ አትለጥፍ እባክህ ደህና እያስተማርክ ነው ግን ፎቶ አትለጥፎ
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ❤❤❤
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ሰያ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 Жыл бұрын
ሰያማሻአላህ ማሻአላህ
@VipVip-d4u
@VipVip-d4u 9 ай бұрын
ጀዛኩማአሏህኸይርሠያዉ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አጂብ
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Жыл бұрын
ሰያው አላህ ይጠብቅህ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ሠያ
@hdjd4653
@hdjd4653 Жыл бұрын
ሰኢድ እኔ ፈልጌህ ነበር ሀሳቤን አካፍየህ ምክርህን እድትለግሰኝ
@gfhghg5761
@gfhghg5761 Жыл бұрын
ሰያአላህ የጠብቅህ እውነትነው
@lubabaali4974
@lubabaali4974 Жыл бұрын
ረመዳን ከሪም ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ ❤❤❤❤
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Жыл бұрын
ረመዳን ሙባረክ ነው የሚባለው ረመዳን ከሪም አይባልም
@crownrak1927
@crownrak1927 Жыл бұрын
@@haykelbintmuhamed ለምንምክናየቱምዲነዉ
@Samutng
@Samutng Жыл бұрын
​@@crownrak1927 ከሪሙ አለህነውነ አለህ ይበርከን በረመደኑ ወር
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
@@haykelbintmuhamed ከሪም ከአላሕ ሥሞች መካከል አዱ ሢሖን ትርጉሙ ሠጭ ለጋሽ ማለት ነው ግን አረበኛ ቋንቋ ትርጉሙ ሠፊነው ከሪም በሌላ ቦታ የተከበረ የሚል ትርጉም አለው ረመዳን ከሪም የምትይው የተከበረ ወርለማለት አሥበሽ ከሖነ ይቻላል ግን ረመዳን ከሪም ሥትይለጋሽ ሠጭየሚለውን አሥበሽ ከሖነ አይቻል ም
@suramugoro1568
@suramugoro1568 Жыл бұрын
ሰያ እኔ በውስጥ እፈልግሀለው በአላህ እንዳታልፈኝ
@naeemam9999
@naeemam9999 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@jawarezeynu
@jawarezeynu Жыл бұрын
مشاء الله تبارك الرحمن ❤😭🕋🤲☝️👍
@omoyusrey
@omoyusrey Жыл бұрын
ሰየ ቁጡርህ በገኚ ደሲ ይለኚ ነበር ሚክር የሲፈለገኘል
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
ሱባነላሀ አላሀ ሶብር ይስጠን ያረብ
@MUnakemal43
@MUnakemal43 11 ай бұрын
ሡብሀን አላህ
@rahmamustofa2004
@rahmamustofa2004 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይር 😢
@tawakaltualahii9852
@tawakaltualahii9852 Жыл бұрын
Waleekum salaam warhmaatulaahi wabarakatuhuu jazaakumulaahu keeyran barakalaahu fikum inshaa,alah
@ህልሜነዉየዋሸኝ
@ህልሜነዉየዋሸኝ Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Jezakellah Kheyir
@fafitube8403
@fafitube8403 Жыл бұрын
አቤት ትግዒት😥🌹
@KgffvJhvr
@KgffvJhvr 5 ай бұрын
Wa wr wb jzk
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah Jzk
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ብሰማነው ተጠቃሚ ያርግን ያረቢ(١) اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِيْهِ، وَأَطْعِمْنَا خَيْراً مِنْهُ (٢) اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِيْهِ، وَزِدْنَا مِنْهُ አላህ ሆይ በርሱ ባጠጣህን ወተት ረድኤት አትንፈገን፡፡ ከርሱ ከወተቱ ጨምርልንም›› ይበል፡ አልሏሁምመ ባሪክ ለና ፊ ሂ ወአጥኢምና ኸይረን ሚንሁ አልሏሁምመ ባሪክ ለና ፊይሂ ወዚድና ሚንሁ
@FatambabBdo-mx5yo
@FatambabBdo-mx5yo Жыл бұрын
ይህ የኔ ታርክ ጋር በጣም ይመሳሰላል ያው ታርኩ የእናቴ ባይሆንም ግን አሁን መጥቱ ይቅርታ ጠየቀኝ እናም አልቻልኩም ይቅርታ አልኩት እኔም በለማወቅ ያጠፋሁት ይኖራል ብየ እንባየ ፈሰሰ ሳላቀው ድምፀም ተቀየረ ግን ምንም ላላማስነቃት ሞከርኩ እስም አልፎ አግብቶ ግን በሳት አንደተቃጠለነው አማሮ የነገረኝ በሰውም ሰምቸነበር የምሮረውን ሂወት 5 አመት 6 ውር መለያየት ቦሀላ እያወራን ነው እኔ ም አግብቸ ነበር ግን አላለኝም እና 4 ከትዳር ቆይታ ተለያየሁ እኔ ሁለየም ላለመበደል እሞክራለሁ ግን ሰው ይበድለኛን 😢
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Aebhere ehety
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip Жыл бұрын
አብሽር ያኔ ዉድ እህት እኔን እሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እኔም እንማለስ ሲለኝ እቢ አልኩት በትዳር ላይ ሁኖ አንድ ልጅ ወልዶ ፍቅር የለንም ቤት ውስጥ ጭቅጭቅ ነው ይለኛል እኔ ደሞ አፍቅረሀት ያገባሀት የራስህ ጉዳይ አልኩት ከአምስት በላይ ምንም ድምፅ የለም ነበር።በቅርቡ ስልኬን አጠያይቆ መጣ እዛው አልኩት ብሬን በልቶ ጭራሽ ልመለስ አላስበውም እኔም አላገባሁም ወዴ ፊት አላህ ጥሩ ትዳር ይክሰኛል ብየ አምናለሁ እና አብሽሪ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sadh5915
@sadh5915 Жыл бұрын
ሱበሃናላህ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
ልክቸዎዎዎዎዎ
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ረመዷንና የመዳም ስሀን እኔደት አደረጋችሁ እንዳላማር 😢
@እሙፈውዛን-ፀ2በ
@እሙፈውዛን-ፀ2በ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል ደህና ነን አላህ ይገዘን ያረብ
@neima-w9b
@neima-w9b Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በስ አይዞሽ የኔ ዉድ ❤❤❤
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Alshmedella esheta
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 Жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله العظيم
@dxb2483
@dxb2483 Жыл бұрын
😢😢😢
@midinmohd4411
@midinmohd4411 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 Жыл бұрын
💜💜🥰🥰
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج Жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ❤❤
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስባናላህ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Жыл бұрын
በአላህ ለኔም ግራ ሁኖብኛል መልስልኝ ባለትዳር ነበርኩ ተጣልተን ፈታሁሽ አለ ይቅርታ ብየ ብዙ ለመንኩት አልፈልግሽም አለ እኔም ተኩትና ሌላ ላገባ ወሰንኩ አሁን ከሌላ ጋር ላገባ ነው የበፊቱ ባሌ ይቅር በይኝ አጥፍቻለሁ ይላል በርግጥ ሌላ እደማገባ አያቅም ይሄኛውንም እደት ነው የምተወው እኔ ብተወው ሌላ ሴት ማመን አይችልም ቃልም ገብቻለሁ ቤተሰቦቸሞ ከባሌ ጋር እድሆን ነው የሚመክሩኝ እናተ ብትሆኑሥ
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip Жыл бұрын
ማሚ እኔ ሚን እደምልሽ ሁለ ግረ ገበኝ ወለህ ከበድነዉ መዎሰን ይከብደል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ከባድ ነው በእርግጥ የለመዱት ይሻላል ግን እኔም እንዳችው ስንት ያደረኩለትን ባሌን ሌላ አገባ ከዛ ከፋታሁ ከዛ እኔም አልቅሼ ለመንኩ ጆሮም አልሰጠኝም ከዛ ተውኩት ከ5 አመት በኃላ ስልኬን አፈላልጎ መቶ ይቅርታ አለ እቢ አልኩት ወልዷል አሁን ባልትዳር አይዴለህ እንዴ ስለው ባንች ተናድጄ ነው እንጂ ፈልጌያት አይዴለም አለ ፍቅር የለንም ጭቅጭቅ ነው ይላል ወደህ አግብተህ ምን አገባኝ አልኩት ብሬን በልቶ አላየሁም አለ ከዛ አልፈልግም አልኩት እኔም አላገባሁም ወዴ ፊት ጥሩ ትዳር እንደሚሰጠኝ አምናለሁ እና ደግመሽ ስትመለሺ እንዳይበድልሽ እንደ እኔ ይሄኛውን ጥሩ ልጅ ከሆነ አግቢው ባልሽን እንዳትመለሺ ምክንያቱም እያለቀሽ ይቅርታ ብለሽው አልፈልግሽም ብሎሽ መልሰሽ ልትመለሺ ነው እንዴ እቃ መሰልሽውም እንዴ ሲፈልግ የሚተውሽ ሲፈልግ የሚመልስሽ አልፈልግሽም ያለበት ምክንያት ምንድን ነው ብለሽ ጠይቀሽዋል እንዴ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Жыл бұрын
@@mosebtube1027 ተናድጀ ነው የሚለኝ ያው በሰአቱ እኔም መጥፎ ቃላት ተናግሬው ነበር
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመትላሂ ወበረካቱ
@zemzemmohammed8156
@zemzemmohammed8156 Жыл бұрын
Wadmee Abshirii
@fatiyafatiya1065
@fatiyafatiya1065 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيف الحال تمام الحمد لله انا ما اقدر اكتب امريكي ابي اتكلم الاجرام
@RukiyaAhmed-tx1eh
@RukiyaAhmed-tx1eh Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ስብሀን አላህህህ
@sadahamza3972
@sadahamza3972 Жыл бұрын
سبحنا الله ✅✅✅✅
@hadhramohammed7399
@hadhramohammed7399 Жыл бұрын
ሰያው፣እባክህ፣ምክርእፈልጋለሁ፣ሰያውአልወዲሽምእኔለኚ፣የኔሳይሆንእወደዋለሁ፣፣እሱንእደትአዲርጌልርሳው፣ሰያውእዳታልፈኚ፣እባክህ
@uaeuae1256
@uaeuae1256 9 ай бұрын
😂😂😂
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምያረብ❤❤❤❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@amatulabaridshoureamatulas8676
@amatulabaridshoureamatulas8676 Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@jejieu8797
@jejieu8797 Жыл бұрын
😢😢❤❤❤❤
@FuT6-e8d
@FuT6-e8d Жыл бұрын
ሰላማለይኩምአድልጅእወደውነበርቤተሰብምአስጠይቀንነበርለምትይውልልጅተጣላንነውእምትይውእኔምያችቢጤነኝቆራጥሁነሽከውስጥሽአውጭውእዳትለማመጭወኔሽንአሳይውአልፈልግምበይውምክነያቱምቢመጣምአይጠቅምሽወድቢሄድወድይመጣልብለሽወስኒየበለጥያነሰስነእሽእህትጀግንነትሽንአሳይውእኔምእዳችተሞክሮነኝእሽእህትእብሽሪ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም🎉🎉🎉🎉🎉
@nusnustube
@nusnustube Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ወንድማችን እንዴት ነክ ሰላሥሕ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገራችን ሠላም ያርግልን 🎉🎉🎉
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
መገፈት ደግ ነው
@Afiram
@Afiram 8 ай бұрын
😢😢😢😢ﷲ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samerasamera9378
@samerasamera9378 Жыл бұрын
❤❤ 💔💔😭😭😭🙏🙏
@ዜድወረባቦ-ኈ8ኰ
@ዜድወረባቦ-ኈ8ኰ Жыл бұрын
አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወላሂ እሠያን ምክር ትሰማ የምረጋጋው ነገርስ ለኔም ምክር ለግሱኝ ወላሂ አድልጅ እወደው አለሁ ይወደኛል ቤተሠብም ነግር ትናበቃ ተጣላኝ ያምቆርጥበት ምክር ንገርኝ ምንም አይሆነኝ ግን መቁርጥ ተሣነኝ😢😢😢😢😢😢 ያረብ ዱአ አርጉልኝ በጣም ይበድለኛል ወላሂ
@fanege8671
@fanege8671 Жыл бұрын
አይ ፍቅር አላህ ያሰርሳሸ
@ShemesyMakeso
@ShemesyMakeso Жыл бұрын
😂😅
@BamrikaQ
@BamrikaQ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂ገ❤❤❤❤❤
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ Жыл бұрын
😭😭
@fbintadam1991
@fbintadam1991 Жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 Жыл бұрын
🤲🤲🤲👌👌👌👌👍👍👍
@fatiyafatiya1065
@fatiyafatiya1065 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيف الحال الحمد لله رب العالمين في انت عندك تليجرام انا بتكلم كل كل جرام
@uaeuae532
@uaeuae532 Жыл бұрын
✅✅✅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
@sabirina578
@sabirina578 Жыл бұрын
Wl.wr.wb
@hafizatube
@hafizatube Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አ የዚነ ቅሰትል አሰል
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ትዳር የሚባል ይቅርብኝ!
8:07
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
እድለኝነት ነው ወደ አላህ መመለስ
11:46
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
7 ካሉበት በፍፁም አታግቢው
8:16
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 40 М.
እስከዚህ ድረስ? አሊም ተቸገረ
8:41
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.