KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ አልቻልኩም😭 #usa #uk #eruope
12:31
ጉዳይ’ዛ ትግራወይቲ ሓፍቲ - ተወሳኺ ሓበሬታ #ዶክተርሻሮን
14:17
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
ሠአዳ ባሉዋን ጥላው መጣች💔😭
Рет қаралды 50,560
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 63 М.
Zuzu Family
Күн бұрын
Пікірлер: 613
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
2 ай бұрын
ሲጀመር የአወልና የሰአድ ፕራክ እየተመካከሩ ነዉ የሚሰረት አትሸወዱ😂😂😂
@Zamani1983
2 ай бұрын
አወ አዲቀን ልጀን በፖሊሥ አሥመጣለሁ ሥትል ልጂቱ ከካሜራ ጀርባ አለቀሰች እዛው ሁናኮነው😀
@LaylaNasry
2 ай бұрын
በትክክል😂😂😂
@FatumaTadesse-k9u
2 ай бұрын
@@LaylaNasryታዳ ይሄም ውሸትነው እያላችሁኝነውደ ሰዎቸ
@user-hj1ho9rj1s
2 ай бұрын
አወ ውሸት ነው ውድ
@mymunahussen1263
2 ай бұрын
ይመስላል አላሁ አለም
@meremYouTube2420
2 ай бұрын
ካሜራ ማኑ አወል ነው አትሸወዱ የመዳም ቅመሞች😅😅😅😅
@adisfikir3502
2 ай бұрын
መቸ ጠፋን አበዙት
@madinaendre1634
2 ай бұрын
😂😂😂😂መሆኑነው
@HHH-z5z4c
2 ай бұрын
እዛው አስቀምጠው አሙት😂😂😂😂😂😂
@amynaA-tc6py
2 ай бұрын
አትጨማለቁ
@rahmet12345
2 ай бұрын
አወን እንይላቸውጂ ብራክነው😂😂😂😂
@QueenAs-t4y
2 ай бұрын
የኔ ቆጆ እዲህ ያለ ዲራማላይ ባገቢ ደሥ ይለኛል እውነተኛ ሆነሽ ነይ እናበራታታሻለን እነሱንም በጣም እወዳቸው እከታተላቸው ነበር አሁን ግን አንሥቻለሁ እናም አታስጠሉን👎
@wellotube2
2 ай бұрын
እሙ ዙዙን 100ሺ እናስገባት 🎉❤ ሳአድ ትዳርሽ ነው የሚያዋጣሽ ልጅ ወልደሽ ለቤተሰብ ሸክም እንዳትሆኒ😢
@ዱኒያድካምብቻ
2 ай бұрын
ሰአድ ፕራንክ. እየሰራች ነዉ
@WevbWeb
2 ай бұрын
prak new aygebachihum ede jilochi asmesay nachew
@AliMohammed-t3w
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Fjf-m2c
2 ай бұрын
ይልቅ ሰአድ ከተገናኛችሁ አይቀር ከጀት ጎደኛሽሽ ከሆነች የዙዙን እናትና ማሜን አስታርቂያቸው በአላህ ማስታረቅ አላህ ይወዳል በተቻለሽ መጠን ሁለቱንም አውርተሽ አስታረቀሻቸው ነው መመለስ እስኪ ሀሳቤን የምትገድፉ ላይክ አድርጉ
@Fadoo-jk5tq
2 ай бұрын
በትዳር ካልቀለዳችሁ ፕራክ ካልሠራችሁ ዩቶብ አይከፍላችሁም እንደ ? ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አሁንማ ሀሉም ባለትደሮች ለብር ብለው ኒካቸውን ባጢል እያደረጉ ነው
@inJhgfvbuf
2 ай бұрын
አላህን ቢፈሩ እንድህ ባላረጉ😢😂😂
@زينبابراهيم-ف7ص
2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ አይ ዱኒያ
@زينبابراهيم-ف7ص
2 ай бұрын
ሸቅሉ በሀራም የመጣ ብር ቱቱቱቱ
@ዙዙየኩታብር
2 ай бұрын
ትክክል ወላሂ በጣም ይገርማል
@lubabaYimer-i5p
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@AhmadAsmar-dd5tc
2 ай бұрын
ፋሽን አደረጋችሁት በቃ ትዳር መፍታት እና የቤታችሁን ገበና ባደባባይ ማውራት
@ዘንድሮምእንዳምናው
2 ай бұрын
አሀንስ በዛ ለምንስ ሰብስክራይብ እንደሚያደርጓቸው አላውቅም ሌሎችንም ለማስወጣት ይገፋፋል ሀላፊነትን መሸከምና መታገስ አይችሉም ይሄን መንዘላዘልና ገንዘብ መሰብሰብ መኖሩን ካዩ
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
2 ай бұрын
በጣም ወላሂ አስጠሉኝ ወረቢከብትሁላ
@yuosefetheth6516
2 ай бұрын
እህ ተመቼሺኝ
@baniaychu7478
2 ай бұрын
@@ዘንድሮምእንዳምናውበጣም
@ዘንድሮምእንዳምናው
2 ай бұрын
ትዳርን ሳትነካኩ የፈለጋችሁትን ነገር ስሩ አውሩ እስኪ ትዳርን አታቅሉብንን ገና ያልጀመርነው አለን
@AminaAmina-ei5cb
2 ай бұрын
ትክክል
@halimahussenhalimahussen
2 ай бұрын
እኮ አላበዙትምዴ አለማቸውን እየቀጩ ሆ
@baniaychu7478
2 ай бұрын
@@AminaAmina-ei5cbትክክል😢 እዴ
@mekaali8991
2 ай бұрын
የቶብ በሮች በሙሉ አላህ መጨረሻችሁን ያብጂላችሁ ለዱኒያ ብላችሁ መቅጠፍ ሰአዲም አስጠላብሽ አሁንስ የእውነት በጣም ሱበሀንክ
@Marifa-r8c
2 ай бұрын
ለምንድን ነዉ አወል እራስህን ያጠፋሀዉ ሁለት የዋሆቹ ድራማ አልተሳካላችሁም አሉ እንቺ ስራየ ብለዉ የሠለጠኑ አምሸይ በርቱ የኔ ዉቦች ሀበሻ ይህን ይወዳል
@ZahraHusin-pj9ec
2 ай бұрын
የድራማው ፍፃሜ የናፈቀው ማነው እንደኔ በርቱ
@zedtube463
2 ай бұрын
እረዉዉዉ አይኔ ነዉ ስአድ ጋ ተገናኝታችሁ ነዉ ዙዙየ ❤ ሁለታችሁም ከባላችሁ ጋረ ታረቃችሁ ማየት ነዉ የምን ፈልገዉ በድሮዉ ይሁንባችሁ ሳዉድ እያላችሁ የምሰሩት እደት ደስ ይል ነበረ ወልዶ መለየት ይከብዳል አወልና ማሚ አበዛችሁት ዳይ ወደ ድሮዉ !!❤❤🙏🙏
@hshjsssj1582
2 ай бұрын
አይ እሙ ዙዙ አሁን ገና ተበላሸሺ እውነተኛ በሆነ ነገር ብትመጭ እናበረታታሻ ነበር በእደዚህ አይነት ድራማ ግን አያዋጣም።
@fatemayisen9260
2 ай бұрын
ተይ ኡሙ ዙዙ አትዋሽን እነሱን ተያቸው እንወድሻለን እናከብርሻለን አችም እደሌሎቹ አትሁኝ
@siraj7213
2 ай бұрын
እዳው ለብር እያሉ ብራክ አላህ እውነት ለማለያየት ምን ይሳነዋል እያየንም እየተለያዪነው ግን በትዳር ብራክ የምሰሩ አላህ ይመልሳችሁ ትዳር ውድ የአላህ ስጦታነው
@FatumaTadesse-k9u
2 ай бұрын
😂😂😂ይለያዮ እኛም አለን በመዳም ኩሽና ድራማማ ከሆነ የውነትም ቢሆን ደስይላል
@siraj7213
2 ай бұрын
@@FatumaTadesse-k9u አሣቅሽኝ እኔ እኮ ግርም ይለኛል በትዳር ቀልድ ከዛም ወጀል ነው መዋሸት
@ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
2 ай бұрын
ዚምየለዉ ነጀ ወጣ አሉ የኛ ዉዱ ነብይ መሐመዱ ሶሎለሁ አሌይ ወሶልም🥰🥰
@Raba-jq8qc
2 ай бұрын
ቱ እነዚህ ይቱበሮች እደት አስጠሉኝ ለተመልካችኳን ክብር የሌላቸው ባለጌወች ከይቱብ ሳቲም ለመልቀምብለው እሄኒያክል ርቀት መጓዝ አድሳባ ድረስ መሄድ ማስመሰል ኧረ አላህን ፋሩ ወላሂ በትዳር አትቀልዱ
@HayathHyath
2 ай бұрын
እሙዙዙ አምሮብሻል የኔ ጠካራ ሴቶቹ ሁሉ ተለያየን እያሉ ሲነፋረቁ አች ግን ጀግናነሽ ሴትልጂ ጠካራ ስኮን ነው
@tube6066
2 ай бұрын
አይዞን ሴቶች እኔስ ለወድ ያለኝ አመለካከት ተሟጧል ብቸኝነት ትለምልም
@alyayasenshewmolo3632
2 ай бұрын
ፕራንክ ነው አትሻወጂ 😂😂😂😂
@ZemzeMohammed
2 ай бұрын
ወላሂትክክልብለሻል
@LubabaAhmed-w1z
2 ай бұрын
በትክክክልብ
@sofia________bintislam8509
2 ай бұрын
ዙዙዬ ቢስሚላሂ ድምፅሽ እንደት ነው የሚያምረው አነጋገርሽ እውይ ማሻአላህ
@እሩቅ-ረ6ፈ
2 ай бұрын
እኛ ዝም ብለን እንከታተላቹሁ ብለን ነዉ እንጂ ዉሺት ድራማ መሆኑን እናቃለን ግን ተመልካቹን እነደጂል አቱቁጠሩ እሲኪ ሰሊላ ነገረ ሱሩ ሁለየ ተጣላሁ ተፋታሁ ነዉ ሱራቹሁ
@jennathmohammed3464
2 ай бұрын
ያስታውቅባታል ሰአዳ ቀጣፊ በትዳር አትቀልዱ አላህ ውነት ያረግብሻል ስቀልጂ
@salamsalam5718
2 ай бұрын
የኔ ወድ ታረቁ በትዳረ ላይ ብራክ ይቁም ጥሩ አደለም እምነት ያሳጣል
@AuufYgcc-hk4vw
2 ай бұрын
እሙ ዙዙ ደሴ አደለሽደ አች ፕራኩ ደስ ይላል ስሩ ማን ለቡታጀራወች ብቻ ሰጣቸው እድህ ክልሆነ የኛ ሰው አያይም ❤❤እና ደሞ 50k ገብተሻል መብሩክ እኮን ደስ አለሽ. ❤❤❤ጎዞ ወደ100
@FatumaTadesse-k9u
2 ай бұрын
ደሴ አይደለችም አ,አ ናት ልኬድነበር ባለፈው
@MimiMohd-j8j
2 ай бұрын
ሊታስታርቃቸው በጣም ደስ ይለናል መጀመሪያ ነበር ሁላችንም ተቀየማ ነበር ግን ቢሆንም ከተሸክመው ሁሉ የቅጥሯል እና ይቅርታ ሆነው ማለት ነውና ያስታውቃል ብታረጉና ቢሆኑ በጣም እኛ ጋር ነበረ እያደረገ እኛ እያደረ ነበር🙏
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
2 ай бұрын
ሰአድና አወል በትዳራችሁ አታሟረቱ እኛኮ ፍራ አይደለንም ድራማ እደሁ 100% እናውቃለን እሙ ዙዙ ምን ጨመረሽበት ውሸት ይዘሽ አትቅረቢ እንወድሻለን
@zaynbahzaynbah865
2 ай бұрын
ለብርብለ መዋሸት ዋጋያሰከፈላል አላህ ለቅጣት ሰለማይቸኩል ነውጂ አያያዙብርቱነው ዋዋዋዋ እናብ ሰትቀልዱ ውነትእዳያረገው አፈራለሁ ይቅርባቹህ መዋሸት
@F-vb9dd
2 ай бұрын
አይ በዚህም ምጣችሁ ብቃ ባል ትዳር ሆንዉ የሚጃጃሎ ላልማይት ብቃ ስብስክራየቢን ሁሉ ላንሳ ነው
@EbrahimWasu-s1l
2 ай бұрын
ዙዙ ቲፍሀ ማሻአላህህህህህ በጣም አምሮብሻልልልል
@aihemduilah4688
2 ай бұрын
ሀራም አለይኩም በወሸት መቀባጠር
@Kadija-Adem
2 ай бұрын
አብሺሩ ኡሙ ዙዙየ ያቺንም ልብ አላህ ያጠክርሺ ያረብ ያለሺበትን ሁኔታም አላህ ያስተካክልልሺ❤❤ በርቺ
@HadiaMohammed-d9k
2 ай бұрын
ወላሂ በትዳር ፕራክ ይቅርባችሁ መላይካም ይከትብባችሆል
@SemuSemu-s5s
2 ай бұрын
እኔ በጣም የሚያሥገርመኝ ነገር አለ አላህን አለመፍራት ነዉ ቢያደርግባቺሁ እሣ የምር ተባቺሁነሰ ይከን ያክል የብር አፍቃሪ ሆነናል ማለት ነዉ ብር በጣም መወደዲ ሢጀምር እኮ ወደ አምልኮነት ይቀየራል አላህ በናተ በናተ የተነሣ አገራቺንን ብትብጥ ብቻ አደረገብን
@f-io7sj
2 ай бұрын
አላሆ አላም ከመከራ ብሆላ እፍተያ ይመጣል አብሺር ❤❤❤
@EccEcc-s7t
2 ай бұрын
ማሽአላህጓደኛማለትሁሉንየሚረዳነውእናስአድየተረጋጊበርግጥእሱአጥፍቷልግንእራስሽንጠብቂ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
2 ай бұрын
ውሽት የመሆኑ ሰአዲ በመሀል ሳቁ እያመለጣትነው እናማ በትዳር አትቀልዱ 😊
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
2 ай бұрын
መቀለጃ አረጉን የዘድሮዉ ይቱበሮች ግን ተጣላን ታላላችሁ አይሆንም እንዴ
@ዘንድሮምእንዳምናው
2 ай бұрын
ሲያስጡሉ በዛ ትዳር እቃቃ በታች ተቀለደበት
@foziyamohammed3110
2 ай бұрын
ግን ፍሺን አርጋችሁት ነው ተፈታን እያላችሁ እዚህላይ የምትጃጃሉት ቤተሰብ የላችሁምዴ አር ለልጆቻችሁ እሰብ የሄ ነገር የማይጠፍ ነው
@አባቴእወድሃለሁ-ጰ3አ
2 ай бұрын
ሠአድ ማስመሠል አችልም ክክክክክክክክክፕራኩን ተመካክራችሁ እደሆነ ያሥታውቃል ስታወራ ላለመሣቅ አፏን ታፍናለች😅😅😅😅😅😅
@azizahamid5317
2 ай бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ እናተ ትርኪሚርኪ ነገር እኛምን አገባን ለማደግ የምትጨማለቁትነገር ዘጋኝ😂
@ibrahemhasan4764
2 ай бұрын
እሙ ዙዙ ባልሽን ፈተሻልደ በትዳርአቀልዱ ሾይጧንይገባባችሗል ሟርትነው
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
2 ай бұрын
እውነት ቢሆን ሁለቱንም ቁጭአድርገሽ ትመክሪነበር እሙዙዙ እንወድሻለን ግን በውሸትከመጣሽ. ሰብስክራይብ እናናሳለን ጥሩ ነገር ስሩ አትጃጀሉብን
@زينبابراهيم-ف7ص
2 ай бұрын
እረ የምን እነሱን ምከር በአደባባይ ይሸቅሉ እጁ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
2 ай бұрын
ሰአዳ አትጃጃይ ወደቤትሽ ተመለሽ ፕራክ ፕራንክ እያላችሁ አይምትጃጃሉ
@RahelYouTube-q1x
2 ай бұрын
ተባረኪ አቦ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው የኔ ውድ ሰዎች ኢንሻአላ ነገሮችን አስተካከለች እንደምታስታርቄያቸው ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም የቀላል ነገር ነው ኢንሻ አላህ ኢንሻ ሳዲን ልደታም ይቅርታ መጠይቃት አደርጋለሁ የኔ ውድነት እንግዲህ ቀጣዩ ቪዲዮ አስታርቀሻቸው እንደምለቅልን ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰💞💞♥️♥️
@mes725
2 ай бұрын
አይዞሽ ስአድየ ያለ ነው መጋጨት ግን እሙ ዙዙዩ ሽማግሊያቸው❤❤❤
@sojoo4461
2 ай бұрын
እየሳቀች እኮ ነው ደሞ ባለገር ሲሰለጥን በጨረቀ ጥላ ይረጋል አሉ የዛሬው አልተሳካም❌😂😂😂😂😂😂😂
@ጨረቃዋ4212
2 ай бұрын
እንደዚህ ታሟርቱ ታሟርቱና አንድ ቀን እውነት ይሆንላችኋል😂😂😂😂😂😂
@halimahussenhalimahussen
2 ай бұрын
ሢጀመረ ሁሉም ነገረ በሚደየ አየቀረፅመ ነበረ ሀበይቢ ሆ ሶዎ ድረማ አትስሩ በትዳር ትዳር የሁለት ሰዎች እንደ አንድ ህይወት ነው ተማም
@Mokamil-gd2ok
2 ай бұрын
ዝም ይሻላል 😥😥😥👍👍👍👍👍
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
2 ай бұрын
😂😂😂😂በሉ አይዲያችሁን ቀይሩ አንድ ድራማ ይዛችሁ እኝኝኝኝ ውጭጭጭጭ አትበሉ😂😂😂😂
@GeddFr
2 ай бұрын
ውይ ሰአዳ ማስመሰል አትችይበትም
@Ahmed-ig5yq
2 ай бұрын
እኔ ምን ልኮምት ግራ አጋቡኝኮ ማንን እንመን እረ ተዉ ለኛም እዘኑልን ለተመልካቾች
@Zenebzenb
2 ай бұрын
ዙዙ መሸአላሕ አየሩ ተቀብሎታል
@sadhakonjo7971
2 ай бұрын
አይ መች ነው ፕራኩ የሚያልቀዉ ኢጪ
@LpppHjj-bj2cc
2 ай бұрын
እኮን ተገናኛቹሁ ማሻአላህ ጓደኝነታቹሁ ደሥ ይላል ተሳኡድ ጀመርራቹሁ ጓደኝነታቹሁ
@wewe-ib2zx
2 ай бұрын
ተው ግን በትዳር አትቀልዱ ፕራንኩ ወዴ እውነት እንዳይቀየር
@ወታደር
2 ай бұрын
አስታርቂያቸው እሙ ዙዙ ❤❤
@tube3356
2 ай бұрын
ስአዲ ፖራክ እደሆነ ያሰታዉቅብሻል😂😂😂 በሂወትሽ ላይ ፕራክ አታሮጊ ዋ
@zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
2 ай бұрын
ረታረቁ ሆ ትዳሩ ሁላ ቆሚ ኣልሆን አለሳ እደኔስራ እናተንም ቆሚ ትዳሪያሪግላችሁ እኔንም ቆሚስራ ይስጠኝ 😢😢😢😢😢
@Nejetmehmmd
2 ай бұрын
ኡም ዙዙ ጥፋተኛ ነሽ መክረሽ ማሥታረቅ ነበረብሽ ነይ ብለሽ ከመለያየት 😢😢😢
@meremYouTube2420
2 ай бұрын
ውሽት ነው ውዴ ውነት አይመሰልሽ
@hamdaabdirahman6715
2 ай бұрын
ካቺበላይ ቆጆ ከየትምአያመጣም ሠአዲ
@ወለየዋ-4
2 ай бұрын
ታምራቱ እደቀጠለ ነዉ ዙዬ አች ብቻ በርች❤
@raksameera6520
2 ай бұрын
በይ ታረቂ ሰአድ አወል ተጠጥቶል እህት ይቅረታ አድሪጊለት ፕራክ ነወ አወቆነወ
@مكهالخالدي
2 ай бұрын
ሰአድየ❤❤🎉🎉የነዉደአይዞሽሁሉምለበጎነዉ❤❤🎉🎉
@siham3637
2 ай бұрын
ኦጭ አሁንስ አበዛችሁት በሌላ ነገር መስራት አችሉም በተበላ ሙድ ምን ሸ ነው
@sadasada6552
2 ай бұрын
ዙዙዬ የኔ ውድ
@semiraseid-wy2uz
2 ай бұрын
ያአላህ አላህ ያሥታርቃቸው
@firdoushabasha
2 ай бұрын
አድ እኩል ሆናችሁ ምኞታችሁ ይሳካላችሁ ያልፈታትን ፈታት ምን ማለት ነው ጎደኛየ ናት አታውቅም አለች ይች የሚድያ ስው አይደለች እደት ነው የማታውቀው
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
2 ай бұрын
ፋሺን ሆነበቃ ኢተቂላህ ወላሂ😢ኡሙዙዙ እንወድሻለን እናከብርሻለን እንደዚያሉ ጂላጅሎችን በቻናልሺ አታምጭብን በቻናላቸዉ ይጃጃሉ ኤጭ
@mekaali8991
2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ጎደኛ የሚላቸው ሁሉ ክፍተት ሲመጣ አዙረው ይሳደባሉ እነሱ ሊታረቁ ይችላሉ ሲጀመር ፍራክ ነው
@FathimaMadeena-sv7rl
2 ай бұрын
አይዞሺሰድ❤❤❤❤❤አለሀ😊😊😊😊😊😊ይጠብቅሺ
@adem364
2 ай бұрын
ሰአዲ ፕራንክ መሆኑ እኮ በደንብ ነው የሚያስታውቀው ትወና ትንሽ ይቀርሻል ቆፈጠን በይ እወናት እንዲመስል😂😂
@LifeisShort-x8q
2 ай бұрын
ሀስብየላሁ ወንእመል ወኪል ዛሬ ጋብቻዉም ፍቺዉም በአደባባይ ከሆነ ሌላዉም ነገር በአደባባይ እንደማታረጉ በምን እርግጠኛ እንሁን? 😢አረ አላህን ፍሩ ፕራክም ብሆን ይሄን ምስክን ህዝብ አታልላቹ የምታገኙት ብር ሀላል አይሆንም::
@MussaraFenta
2 ай бұрын
ዙዙዬ❤😢😢ሰአድአብሸር❤❤🎉🎉
@kabetube
2 ай бұрын
ሁሉም ሲግልማምሆናችሁ እናፕራክነው አለሺ ሰአድ ተመለሺ አዷ ላፋ እዳታደርግሺ
@Sara-jv4jm
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@SelmanSeid-ip5wk
2 ай бұрын
ሰዓዲ ትስቃለች ድራማዉን አበላሸችው 😂😂
@fekihamuhamed5447-l7n
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AminaYoussef-c1r
2 ай бұрын
እረ ወየዉ😂😂😂😂😂😂
@lolwaalkhalaf4840
2 ай бұрын
እንደኔ አይተሻታል ሀሀሀሀሀሀ
@lolwaalkhalaf4840
2 ай бұрын
እንደኔ አይተሻታል ሀሀሀሀሀሀ
@fafitube1195
2 ай бұрын
😅
@YunusAsfaw
2 ай бұрын
እሺ ከዛስ? አላህ ይሰብርሽ ❤️🩹
@sofiyakonju221
2 ай бұрын
ሣድ ኮስተር በይ ሣቅሽ እኮ እያመለጠሽ ነው😍😍 የኔ እናት
@Wutunmedia
2 ай бұрын
😂😂😂😂ፕራንኩን አበላሸችው ግን በትዳር አትቀልዱ ሀባይቢቢ
@selamtubeEht
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@زينبابراهيم-ف7ص
2 ай бұрын
ኪኪኪኪ
@HHH-z5z4c
2 ай бұрын
አላመረባቸውም እራሱ ፕራኩ😂😂😂😂😂😂
@sofiyakonju221
2 ай бұрын
@@HHH-z5z4c ያምርባቸዋል
@behredinsheikhZeyne
2 ай бұрын
ጀለ ብሉ እከካም ሁሌ
@lifeisshort-pq7xs
2 ай бұрын
ሰአዲ አይዞሽ😢😢
@hayathayat-nk3vn
2 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💗💗💗🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💗💗💗💗ያረብ ያረብ
@Werdahyoutubetunnel
2 ай бұрын
አወልነ ሰአድ ድራውን ለዛሬ ወድቃችሁል በቀጣይ በሌላ ድራማ እንገናኝ❤❤
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
2 ай бұрын
እሙ ዘዙ እንወድሻለን አችን ለማገዝ ተጎንሽነንን ግን ውሸት አትጀምሪ ይቅርብሽ ከትነት ወዳ ደሴልሄድነውእያልሽ ቪደወሰርተሻል እርስተሽውነው ውሸት ይቅርባችሁ ሳአዲ ደግሞ ድራማውን አልቻልሽበትም ይበቃችሆል ኤጭ
@Rahmafamily-rq5rm
2 ай бұрын
አሪፋ እየተወናቸሁ ነው በረቱ እውነት ነው ብሎ የሚያምን እብድ ብቻ ነው 😂😂😂
@adisfikir3502
2 ай бұрын
የተጨመላለቀ ድራማ አረ በቃ አበዛችሁት በቃ አውናል አታጃጂሉን😂
@Zenebzenb
2 ай бұрын
ዙዙ ጥሎብኝ እወድሽአለሁ አንቺም ልብሥሽ ያምረኛል
@hussenhassen2682
2 ай бұрын
ያናንተ እውነት ቢሆን ከቤተሰብ አያልፉም ነበር ግን ፕራን ስለሆነ ነው
@hayat227
2 ай бұрын
አብሽሩ
@ልጅሰያሀበሻ
2 ай бұрын
በዚህ ሰሞን ደግሞ ከትዳር መለያየት ፋሽን ሆነእንዴ ኧረ ይቅር ይበላችሁ በዚህ በማይበረክት የትዳር ዘመን ባታሟርቱ
@NajatDubai
2 ай бұрын
ትክክልል
@hhgg6781
2 ай бұрын
ሳአዲ ጀግና ቆፍጣያ ሴት እወዳለሁ ❤❤❤ምድነው መነፋረቅ እዳታልቅሽ💪
@haytube6877
2 ай бұрын
😂😂ለምደነዉ ሰአዳ አፏን የምታፈነዉ እዴ ህፃልች
@TtfgJhgfh
2 ай бұрын
ለምን ትስቃለሽ ስራ አይደል እደ ኮስተር በይ
@fafi_habeshawit
2 ай бұрын
50k congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@مكهالخالدي
2 ай бұрын
❤❤🎉😢😢ሰአድየአይዞሽሽን❤❤🎉😢❤❤አወልጥሩአላደረገምግንተረጋጉ❤❤🎉😢😢
@youtubeፍይዛ
2 ай бұрын
አስለም አሊይኩም ወራመቱላሂ ወበረሁ አህለን ውዶቹ አብሽሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂
@saeedhahmed6421
2 ай бұрын
😂😂😂😂ዝበይ ባክሽ ሰአዳ የመጣችሀ ለራሷ ነው የውጭ ፕሮሶስ ጀምራለች እናውቃለን
@አንችውነሽ
2 ай бұрын
ኒካ ብርጭቆነው ይሰበራል በተቻለው ጥንቃቄ ይሻል ኸዋቲ!
@skettube4149
2 ай бұрын
ጥሩ ሙከራ ነው ዋናው ወዴ አድስ አበባ መሄድሽ ከሀይቅ ኑሮ ይሻልሻል😢
@ራያራዩማ-ቨ8የ
2 ай бұрын
ድራማ ነው እናውቃለን😂😂😂
12:31
ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ አልቻልኩም😭 #usa #uk #eruope
Zuzu Family
Рет қаралды 49 М.
14:17
ጉዳይ’ዛ ትግራወይቲ ሓፍቲ - ተወሳኺ ሓበሬታ #ዶክተርሻሮን
Dr. Sharon Woldu
Рет қаралды 3,7 М.
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 98 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 3 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН
28:04
ዜና ኢትዮጵያ ከመላ ኢትዮጵያ …ኅዳር 16/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 7 М.
14:40
ሶፊ ስላስቀየምኩ ይቅርታ 🙏 በቤታቸው አስደሰትዃቸው 🥰🥰🥰
Zuzu Family
Рет қаралды 39 М.
26:16
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 27)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 158 М.
9:04
#ዙዙ ለመዳሞች መልስ ሰጠች 👌👌❤
ልዩ ሁለ-ገብ ቲዩብ
Рет қаралды 40 М.
16:16
የአወል እህት ሰርግ @zuzufamily2012 @Awel-Seada
Zuzu Family
Рет қаралды 60 М.
18:18
ሠአዳና አወልን ለማስታረቅ ወሎ መጣሁ💔
AWEL&SEADI
Рет қаралды 62 М.
17:03
ሀይልዬ በወንድሙ ፕራንክ ተደረገ ከአንድ አባት አልተወለድንም 🥺
haileye royal
Рет қаралды 34 М.
48:41
ቀረፃውን አቋርጬ እወጣለው ከማሜ ጋር ለመጋበት ጫፍ ደርሳ በስተመጨረሻ ለሰርጉ ቀን ለሚዜነት የታጨችው ሴት @Mametube #ሰርግ #ሙሽራ #ትዳር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 81 М.
14:09
ምርጥ ጥዶች ወንድሜ እና ምስቱን ይዠላቹ ቀርበአለው👌#zuzu family
Abdat & Rima
Рет қаралды 35 М.
22:22
በ#ራያ #አላማጣ
Zuzu Family
Рет қаралды 27 М.
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН