እሥከመቼ አረቦች እዳላገጡብን እንኖራለን እሥከ መቼ ???

  Рет қаралды 73,533

አልሚ ዪቱብ  Aim tube

አልሚ ዪቱብ Aim tube

Күн бұрын

Пікірлер: 645
@rozaendres4927
@rozaendres4927 5 жыл бұрын
እህት በጣም ትክክል ነሽ እኔ የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ለምን የዉሸት ኑሮ እንኖራለን ማለት ያች ፍላጎት ካልሆነ አረቦች ሊያስገደድሽ አይችሉም ደግሞ አች ሰዉ እደመሆንሽ መጠን የመጣሽዉ ስራ ሰርተሽ ለመለወጥ ነዉ ያረብ ጥሩ የለዉም ካልሽ ሚደያ ላይ እዳወጡሽ ለምን ፈቀድሽ ሳይደላሽ የደላሽ መስለሽ የምታወሪዉ ደግሞ በሂጃብ ነኝ ትያለሽ እረ ሸ አረብ ወድጋ እደዚህ አይነት ምልልስ የምታደርገዉ ሰራተኛ የትኛዋ ነች ለማንኛዉም አስመስሎ መኖር ይቅርብሽ እህቴ
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 5 жыл бұрын
እናንተ ለምን አለቅላቂ ትሆናላትሁ በስመአብ ከሰው ጋር ለመኖር መመሳሰል ግድ እኮ ነው ለምን ታካብዳላችሁ
@ነኢማያላህባሪያ
@ነኢማያላህባሪያ 5 жыл бұрын
አችስ በቨዲዮ ወተሽ እድትቅበጠበጭ ማን ፈቀደልሽ ሆሆሆሆ ማስተማር መልእክት ማስተላለፍ ከፈለግሽ በድምፅ ትችያለሽ
@ቢትባባነኝየህቴናፋቂ
@ቢትባባነኝየህቴናፋቂ 5 жыл бұрын
አረ ተዉ በአላህ እዳይሰሙባት እነሱን ዉቀሱ እሷን አትዉቀሱ እዴዚህ አለች እሚባልነገር ቢሠሙ ወላሂ በተለይ የባህሬን መዳሞቸ ሰይጣኖች ናቸዉ እባካችሁ እህቶች እዴዚህ አለች እያ ላችሁ አታዉሩ ለምድነዉ የምታሰሮት በሉጅ ጻፉላቸዉ በሜቁት ቆቆ አድሽ አድ አድህ አድ እያወራችሁ አዴጋላይ እዳጥሎት እባካችሁ አፋችሁን ቆጥብና ዱአ አድርጉላት
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 5 жыл бұрын
ሳህ
@ጀሚላሳይድ
@ጀሚላሳይድ 5 жыл бұрын
በትክክልእውነትሽነው
@ameenaameena3374
@ameenaameena3374 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት ለነሱ ማን ይቀርፆል ገድል ትግባ እኮን ለቀርፆት ፊቴ ን ፍትቸላት አላውቅም
@Ethio631
@Ethio631 5 жыл бұрын
ውይ አረ ተያት የቅናት አስመሰለብሽ በዚ ተለማምዳ ለወደፊት ዩቱበር ትሆናለች አይዞሽ ባሪች በርች አትስሚያት
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ከራሣችን ከዛም ለሠዉ እናሥተምር።እራስሽስ????😜😜😜😜😜
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 5 жыл бұрын
የኔ እህት አረብ ሁሉም መጥፎ ናቸው ማለት ይከብዳል እነሱም ስዎች ናቸው እንደኛ እና ልጅቶም መቀረፃ ክፍት የለውም እረ ጥሩም ስው አለ እረ ተዎ ያገሬ ልጆች እኛ እራሳችንን እንቀይር እስቴ
@SamirAMekonanYesof
@SamirAMekonanYesof 5 жыл бұрын
አወልክነሺእት። ከረብችጥሩነገርአዪጠበቅም
@امعبدالرحمنمنهجالسلفية
@امعبدالرحمنمنهجالسلفية 5 жыл бұрын
ሳህ
@ሀውሊነኝስደተኛዋ
@ሀውሊነኝስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ወሬኛ. ነሺ ዝምበይ. በውስጥ. ግቢና. ንገሪት. አሁን. እዚህ. አታካብጅ. እና. እሷ. እዚህ. ሠራች ማለት. እህቶም. እንዱህ. ናት. እያለሺኚነው. ምን. አይነት. ደደብ. ነሺ. ውሻ. ነገርኛ. እንደዚህ እያለሺ. ከሠወቹጋ እንዳታጣሌት.
@HhHh-vf2ru
@HhHh-vf2ru 5 жыл бұрын
ወይይይይአሁንአንችየምንችለውንቀርቶየማንችለውንአይደለምእደየምንሰራውደሞምንአርጊነውየምትያትርደውምለሌሎቹትምህርትነውአንችደሞእናምድነውየምትይንእኛንእስከሚያልፋልንደርስእድሁነንእቢብትይልንሰራአይደለየመጣነውመልካምሁነሽካልቀርብሽብርሽይቀራልለብርብላነውአንችምለማገኝትነውየምሰሪው
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 жыл бұрын
😃😃😃አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ አችስ ቪድወ እየታየሽ አይደል እ ምክር ና ሻወር ከራስ ይጀምራል እናቱ
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 5 жыл бұрын
ትክክል
@ameenaameena9281
@ameenaameena9281 5 жыл бұрын
እኔ እምለው አንች እምን ቤት ነሺ አሺቃጭ በሰው እንጀራ የምገቢው መጀመሪያ ሸዋር እና ምክር ከራስ ይጀምራን ቲሺ ዛሬስ የደበረኝ ነገር ቢኖር እኔ ብቻ አዋቂ የሚል ነው
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 жыл бұрын
@@ameenaameena9281 ተሳሳኩ እወደድ ባይ ማን ጠበቃ አቆመሽ በሰው ኮሜንት ገብተሽ ትቀባጥሪለሽ 👉😷😷😷
@emebet2154
@emebet2154 5 жыл бұрын
ትክክል
@hanaitani9140
@hanaitani9140 5 жыл бұрын
@@አመቱላህአመቱላህ በትክክል
@سارةسارة-ز2س
@سارةسارة-ز2س 5 жыл бұрын
እባክሽን.አዱባዱሲስቅ.ጀበረጥልቅአሉ.እራስሽንፈትሽ.Fb.ላይ.ስትአሰዳቢአለ.ሲጀመረቨዶሲቀረጹ.ቀድመው.የተወያዩበትንነው.ሲቀጥል.የኛሰው.ነገርእደምግብያላምጣል.
@kamilaaumer6779
@kamilaaumer6779 5 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ተመሣሥላ ትኑር ውነትዋን ነው እቢብትል ችግር ሊፍጠር ሊያሳፍርዋትም ይችላሉ አትፍርጅ እኔ አልፍርድም
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ 5 жыл бұрын
ቆይ አንቺ ምን አገባሽ እንዴ ቢያንስ አራት አነቷ እነሱ ጋ ወሬኛ ወሬ አታብዥ አንቺም አለሽ ከሀጂ ነብይ ወንድ ጋ እየተበጠረቅሽ ድራማ የምትሰሪው እንኩዋን የእስዋ ሰዎች የእስዋን ሰዎች በደንብ ነው የማቃቸው አታሽቃብጭ የሆንሽ እስቱፒድ ነገር አትሁኝ ቅናት አያቃጣሽ ሰራተኛውን ማንም ኡምራ የማይወስድ ስንቱ ነው እስዋ ግን እንደፈለገች ነው ኡምራ የወስደዋት ስለዚህ ዝም ብለሽ በማያገባሽ አታዳክሪ መጀመሪያ እራስሽን እወቂ ከማንም ሀጅ ነብይ ወንድ ጋ እየተጋፋሽ የምትሰሪውን ፊልም ወይንም ድራማ አቁሚ ።የስዋ ምንም የሚያስጠላ ነገር የለውም ካንቺ 100% እጥፍ ትሻላለች ከነ ሰዎቿ የሆንሽ ሙጢ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 жыл бұрын
ሲጀመር እሷ ዚነት ተናገራዋለች ከሰው ስትኖሮ እንደ ሰው መሆን ነው ብላለች እሷ ኮንተራት ናች ስለዚህ ቪድዮ ቤተሰቦችዋ በሙሉ ይገባሉ ህፃን አዋቂ እያየናቸው ነው ዚነትም ጣጣ የላትም ከእነሱ እኩል ትናገራለች ትጫወታለች መንጫጫት አቁሙ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 5 жыл бұрын
ትክክል አትንጫጩ ይመችሽ ዚኑ
@bezaendale1157
@bezaendale1157 5 жыл бұрын
ጥቅም ካላት ትስራ ቤተሰቡ ሙሉ ነው ያለው እስዋ. ብቻ አይደለችም ለማንኛውም ፍላጎትዋ ነው
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 5 жыл бұрын
ውሸታም ቅናታም ነሽሽሽሽ
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 5 жыл бұрын
ወሬኛ ቅናታም አንቺ እራስሽ ስታስጠሊ
@Tabaft
@Tabaft 5 жыл бұрын
አይ ምኑ ይታወቃል ብቻ አላህ ሁሉም ነገረ አዋቂ ነው እሷ ፈልጋ ከሆነ ይመቻት
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
እሺ ይመቻት😍😍😍😍
@dfghhh6876
@dfghhh6876 5 жыл бұрын
እህት ሰህ ትክክክክክክክክል ዉዴ
@dfrt6985
@dfrt6985 5 жыл бұрын
Taba 1122233jb
@rahmetdawdi8988
@rahmetdawdi8988 4 жыл бұрын
ይጪአሁንስአበዛሺዉእሺእኔገንየመጀመራየነወኮሜትእሺአንቺእራስሺስታሰጠሊ
@firdoswoloyewanice7201
@firdoswoloyewanice7201 5 жыл бұрын
ሽቅል ያርግሽ ሸቃላ ሲሉ ደሜ ነው የሚፈላው😕
@ወለተሰንበት-ነ5ዀ
@ወለተሰንበት-ነ5ዀ 5 жыл бұрын
በጣም ነዉእጂ
@ንፁህሊናምቹትራስነዉ-የ4ዘ
@ንፁህሊናምቹትራስነዉ-የ4ዘ 5 жыл бұрын
ውይ እኔም ብታይ
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 5 жыл бұрын
ክክክክ
@ሀዬየመድናዋ
@ሀዬየመድናዋ 5 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሠወቸ ጋ ተጣልቸ አውቃለሁ ሸቃላ ብለውኝ ስሜን ተጣሩ ስሜን መጣራት ካልፈለጋቺሁ ቢያንስ ከዳማ በሉ አልኳቸው ሸቃላ ብንል ምን ቺግረ አለው አሉኝ ቃሉን ከመጥላቴ የተነሳ ሸቃላ ማለት በኛ አነጋገር ስዲብ ነው አልኳቸው ከዚያ ወዲህ በስሜ ነው የሚጣሩት ተሳስተሸቸው እንኳን ሸቃላ ብለው አያውቁም አላሀምዱሊላህ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 5 жыл бұрын
ለራስሽስ የማይረባ ምንናምቴ ትፕስኪየል እደ ወሬ አለብሽ አርፈሽ ተቀመጭ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 5 жыл бұрын
ትክክል
@አሲያ
@አሲያ 5 жыл бұрын
እሶ ደስተኛ ናት
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 жыл бұрын
አች ምን አገባሽ አች የማነሽ እራስሽን አስተካክይ
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ 5 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች ሆነችኮ ከስዋ ዚነት እጥፍ ትበልጣታለች ይቺ ኮተት የመን ተወምጣ ከማንም ሀጅ ነብይ ጋ እየተጨማለቀች ድራማ እየሰራች የዚነት ቀነቀናት ይቺ ቅንቅናም😎
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
አንቺ ሑልጊዜ ስላረብ አገር በቀር አታወሪም እንደ አርፈሽ ተቀመጭ ክፍታፍ እንደመጣልሽ አታውሪ
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
አንዳንዶቹ አረብ ጥሩ ላይሖኑ ይችላል ግን ሑሉም አንድ አደሉም
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
በራሣቸው ነው የሚዋረዱት ብዞቹን ተመልከቺ
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 5 жыл бұрын
እኮ
@almazkabteimeralmazkabteim790
@almazkabteimeralmazkabteim790 5 жыл бұрын
ቆይ ምችግር አለዉ ስትቀርፃት ብትዉል መጥፎ ነገር አይደል ስቱ ሴት አይደል እራቁቱን ሜዳላይ ወደቀዉ ሀገር የሚያሰድቡት አከበሯት አለከበሯት ስትሰርቅ አልተቀረፀች
@sis753
@sis753 5 жыл бұрын
እረ ልክነሺ ማሬ አለቅላቂ ናቸዉ ሥራ ፈት ዘም አትያትም
@bshvhs989
@bshvhs989 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ አረቦች ለማንም ክብር የላችውም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠቢቃቹሁ ደሚሩኝማ እስት አበራተቱኝ
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364 5 жыл бұрын
ደግሞ አትዋሽ ቪድዮ አልቀረጵም ትያለሽ እንዴ እኔኝ እንዴ እነሱመያጋር ድራማ የሰራሁት 😡😡😡
@rawdaseid8616
@rawdaseid8616 2 ай бұрын
ኣንጂ ዝም በይ ከፊሎችዋ ከሆነች ኣማራጭ የላትም
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
ወደዛ እሷ ከተመቻት ምን ጥልቅ አረገሽ በሠው ስራ በራሷ ስራ አላህ ይጠይቃት አቺስ በቪዲዎ ለምን ወተሽ ትቅበጠበጫለሽ አቺም አድበሽ ተቀመጪ በቤትሽ ምን አገባሽ
@rodakhdr7468
@rodakhdr7468 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 5 жыл бұрын
አቦ ምችት የበልሽ ማሬ ምረጥ የኢስላም ልጀ አንቺ ነሽ ወላሂ ይቺ ልጀ ጤና የላትም መሰል
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
እስከመረሻው ድረስ አብራችሁኝ ቆዩ ትየለሽ እረ ቻው እኔ ስለሰው የሚፈተፍት አልወድም ምን ሆመች ብየ ነው ቪድወውን የከፈትኩት
@hayathabasha9478
@hayathabasha9478 5 жыл бұрын
እስኪ ዝምምምምምም ብለሽ ስራሽን ስሬ አወቅሽሽ አወቅሽ ድትባይ መፀሀፍ አጠበች የሚበለው ሆንሽብን አንችን ማን ቮዶኦ እንደትስሪ ማን ፈቀደልሽ ሰለሶአ የምታማስይሆ ስለራስሽ ሂወት ብስሪ ጡሩ ይመስለኛል እህት
@wenyyemariamlij7315
@wenyyemariamlij7315 5 жыл бұрын
የማይመስል ነገር አረብ አሁን ሰራተኛ ሲያከብር ።እውነትሽን ነው እህቴ ለምን ትቀረፃለች በጣም ተሳስታለች ጥሩ ትምህርት ነው እህት
@k-m1812
@k-m1812 5 жыл бұрын
አንችምንአገባሽስራዋነውጉራጊወሪእንጅስራአትቁም
@melkamhlinakemelkamshitoyb3285
@melkamhlinakemelkamshitoyb3285 5 жыл бұрын
@@k-m1812 😂😂😂
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 5 жыл бұрын
semu tube ባለፈው ኮሜንት ላይ ምን ነበር ያልሻት ዛሬስ ምን ተገኘ ? አይ ሀበሻ ስትሰቅሉም ስታወርዱምምም ላፍ ነው ባለፈው ሀቢብቲ አንቺን ካዝናናሽ የሰው ወሬ አትስሚ ስትያት አልነበር ?????
@mada4429
@mada4429 5 жыл бұрын
አወት ክክክክክ ልነሺሺ እህት የሳቢዲው እኔም አልነሳሞሞ ፍት አልስጥሞ እነሱም አይፍሉግሞሞ ምን ይጠቅማል ክልል እርወዛዛ ይቅርርብሺሺ ስራሽ ስር እህት
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 жыл бұрын
እረ ዝም በይ እንደኢቶቢያውያን ኮስታራየለም እኔ ብዙ አረቦች ለምንድነው እንደ ኢንዱንሲያ ትዕግስት የላችሁም ሀበሾች ለምንትቆጣላችሁ ይሉኛል እነሱ ደግሞ አህያ አይደሉእንደ በሰድባቸው ምንም አይመስላቸው እኛ ቢገለምጡን እንደት ነው የምንሆነው ዝም ብለሽ አታውሪ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 жыл бұрын
Yalblachewn yakalu min chigir alwe ena bfte enaded nbr sataki mslogni gin ahun lmnore emsaselalhu aleche erasa
@hanash627
@hanash627 5 жыл бұрын
shekal be amaric mn malet new are ngerign
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 5 жыл бұрын
አንች ወረኛ ይነስም ይብዛም የት እደምትሰራ እነማጋ እደምትሰራ እጥፍ ትሻላለች አንች ግን በናትሽ እምታሽቃብጭዉ ምን ሁነሽ ነዉ እህቴ ቢወዱሽም ቢጠሉሽም መልካም ነገር ሰርተሻል ባንዲም በሌላም ብዙዋችን አስተምረሻል ሰዉየዉ
@hadubinitmuhamed8043
@hadubinitmuhamed8043 5 жыл бұрын
ሻወር ከራስ ይጀምራል የኔ ሰወች በጣም ጥሩ ናቸው ግን እንደዚች አልዛፈጥም እነሱ ግን እንደቤተሰብ ህይን ይሉኛል ቢሆንም እኔ አይዋጥልኝም ልጆቹን ግን እንደ ወንድሞቸ መትቻቸው አጫውቻቸውም ነው የሚኖረው ፎቶ ያነሱኛል ግን እሽ አልልም ብዙ ፎቶ እነሱ ጋ አለኝ ሀራም መሆኑን ሳውቅ ከስልካቸው ሳገኘው አጠፋዋልሁ ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ አረቦች አረቦች አትበይ ሰው ከከፍ አያድርስ ነው የሀገራችን ሰወች የባስ አውሬወች አሉ አይደል ከነሱ ሺ እጥፍ ይሻላሉ እኔ ስደቴ ያስደስተኛል ምክኒያቱም ድኔን የወኩበት ሀገር ነው
@ቢንትሲራጂ
@ቢንትሲራጂ 5 жыл бұрын
ይመስለኛል ለመደበር ብላ ነው ተናገረቺ እኮ ተመሳስለን እንነር ብዬ ነው እጂ ያረብ ጥሩ የለውም አለቺ ለመደበር ብላ ነው አሁንም በርግጥ እኔም ብሆን እኳን ልቀረፅላት ከቤታቺን ወተን ላላ ቤት ሄደን ስራ አላደርግላትም እኳን እሰው ቤት እናቷ ቤትም አልሰራላትም ልጆቼን ይዤ ነው የምቀመጠው ከተኙ ሞባይሌን ነው የምይዘው እኛ ሰዎቺ ደሞ እደመልካቺን አስተሳስባቺን የተለያየ ነው እሷ መደበሪ ነው የመሰላት
@ilouvyoumahimudilouvyoumah5339
@ilouvyoumahimudilouvyoumah5339 5 жыл бұрын
አይ አበሻ እሥቲ ለራሣችሁ ጥሩ ሥራ ሥሩ መጥፎ ነገር ለመወጣት አትሩጡ ሁሉም አረብ መጥፎ አይደለም የኔ አልሀምዱሊላህ በጣም ጥሩ ናቸው መተኮሥ ቀርቶ ሌላም ይሠራሉ ግን አኡዙቢላህ ግን መጥፎን ነገር መከታተል ምን ይሠራልሻል እራሥሽን በኢባዳ ጠክረሽ መኖር ሥገባሽ እንደዚህ ትሆኛለሽ እሧ ብዙ ትምርት ትሠጣለች ሥራ ያጣሽ
@امعبدالرحمنمنهجالسلفية
@امعبدالرحمنمنهجالسلفية 5 жыл бұрын
እራ እኔ ደሞ ኢትዮጲያ ነሽ ብዬ አለስብሽም ነበር ኣንድ ኣንዴ ሰይሽ ኬኒያ ምናምን ትመስሊኝ ነበር ቋንቋዎቹን ስለመላቅ ዝምብዬ ነበር አሁን ግን ስትናገሪ በጣም ተደነኩኝ ሆኖም ለነሱ ከመስራትሽ ለብቻሽ ብትሰሪ ጥሩ ነው ነገር ግን አላህን ፍሪ እህት ኣንቺ እንዳዚ ሚዲያ ወታ ለማውራት አይፈቀድላትም ለሴት ልጅ ተይው እና ተውበት አድርጊ
@sis753
@sis753 5 жыл бұрын
ምን አገባሺ አለቅላቂ ነሺ የኔ አረቦቺ በጣም ጥሩ ሠወቺናቸዉ ከነዚህ ይበልጣሉ እኔ እቃ ካጠብኩ ልጆቹ ቤት ያፀዳሉ ወላሂ እኔ ሠራተኛ ነኚ ብየ አልልም ደመወዝ ለመቀበል አፍራለሁ ከኔ እኩልነዉ የሚሠሩት ሤቶቹም ወዶቹም ምግብ ሥሠራ ዶሮ እኔ አዲም ቀን በእጀ ነክቸ አላዉቅም አሠሪየናት የምትገነጣጥለዉ ወላሂ በጣም ጥሩ ሠወቺናቸዉ ሁሉም አረብ አዲ አይደለም አገር ሥገባ የሠጡኚን ሥጦታ ብነግራቺሁ አታምኑም ከሆዲኩ ቡሀላ ብር ይልኩልኚ ነበር እየደወሉ ምቸገረሺንገሪን ይሉኚ ነበር ወላሂ የነገርኳቺሁ በሙል እዉነትነዉ ብቻ ጥሩ ሠዉ ይግጠመን ብላቺሁ ዱአ አዲርጉ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
አርፈሽ ስራሽን ስሪ ደግሞ ከሠው ቤት ሆነሽ ስራ ልታማርጪ ነው እንዴ መቼም ቤት አጭድቻለሁ ብለሽ ቡና አላፈላም ልትይ ነው የሆንሽ ሞዛዛ ኮስተር ብዬጸነው ስራዬን የምሠራው ከመዳም ጋር ሳልለፋደድ የመጣሁት ሥራ ልመርጥ ሳይሆን ልሠራ ነው
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቲላሂ ወበረካትሁ ሰሙ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ማለት ነው ስደት በቃ ይበለን
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
አሚን ዉዴ 😍😍😍
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 жыл бұрын
ሥሚ እህቴ አንችነሽ እራሥሽን ዝቅየምታረጊው ሁሉንም ግን እኛ አትበይ እኔ አልሥማማም እሽ መብት እና ግደታየን አውቃለሁ እሽ ግን ደሞ ሁሉንም በአንድ አትፍረጂ እሽ እኔ11 አመት ሥኖር በጣም ጥሩ ናቸው ሰወቸ ከአገሬ ከምኖረው የተለየብኝ የለም በተሰቦቸ ብቻ ናቸው እጂ የሚናፍቁኝ የከፉኝ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ ጥሩ ደረጃም ላይነኝ ግን ይሄን ሥልሽ መብት እና ግደታየን አውቃለሁ ዝቅ የምታረጊው እራሥሽነሽ ተከብረሽ አክብሪ ግደታሽን ተወጪ በተረፈ አንችነሽ ጥሩም የምታረጊያቸው መጥፎም የምታረጊያቸው ፊት እያሳየሽ እራሥሽን ካሥደፈርሽ ብኀላ ማለቃቀሥ ታሞ ተመሟቀቅ አሥቀዲሞ መጠቀቅ ትላለች እማየ
@ሀውይብንትየሱፍዩቱብ
@ሀውይብንትየሱፍዩቱብ 5 жыл бұрын
ትክክል አድናቂሺ ነኚ ለአላማችን እስከወጣን አላማችንን አሳክተን መመለስ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 5 жыл бұрын
አንችስ እየተቀረፅሽ ቪድዊ እየለቀቅሽ አደል አንችም ረሰተሪ ሸነሱ ቻናል ሂነ በራስሽ ማን ፈቀደልሽና አንችም ተሰተሪ መጀመሪያ
@alamalam1545
@alamalam1545 5 жыл бұрын
የሠወቾ ችግር አይደለም የራሶ ችግር ነው ለነሱ ፊት መሥጠት በራሥላይ መቀለድ ነው
@የኔስምስሜ
@የኔስምስሜ 5 жыл бұрын
ሰወች ልጅቷ ለትምርት እንድሆን እያልን ነው እምናቀርበው ብላለች እሽ እሷ እምታሳየው እያንዳንድ ትምህርት መልእክት አለው ስንት መጥፎ አሰሪዎች አሉ ስንትስ መጥፎ ሰራተኛ አለ
@የሀገሬወሎነው
@የሀገሬወሎነው 5 жыл бұрын
አስገድደዋት ነው
@የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ
@የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ 4 жыл бұрын
አንቺለራስሽ.ቀርፅሽእየልክሽአይደለቀባጣሪ
@ٱحبكيااللهياٱللهٱرحمني-ك2ن
@ٱحبكيااللهياٱللهٱرحمني-ك2ن 5 жыл бұрын
ማርዋ ደና ነሽ ተዋት የመሠላትን ታድርግ ራሣችንን እናጥራ የሠው ወንጀል እኛን አይጎዳንም ደግሞ አላማዋ ብር ነው የቢዝነሧን ምንጭ ለማቋረጥ አትጣደፉ ኢነመል አእማሉ ቢኒያህ ይላል ቁርአኑ
@lulut20
@lulut20 5 жыл бұрын
ደና ነኝ አልህምዱሊላ እሻላ 😍😍😍
@zbenteslam8615
@zbenteslam8615 5 жыл бұрын
አንች ምን ጥልቅ አደረገሽ ቀዳዳ ነገርነሽ እሷስቀርጰዋትነዉ አንች አለሽአይደልበራስሽፍላጎት የምትሸረከችዉ ዚፍጥ ዝበይ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 жыл бұрын
ደግ አርገሽልኛል
@ማራናአብርሃም
@ማራናአብርሃም 5 жыл бұрын
ወረኛ ነሽ እሽ እዳረብ ሰዉ የሚያከብር ህና ፈጣሪዉን የሚፈራ የትም አላየሁም አረቦች በጣም የዋህ ናቼዉ ችግሩ እኛ ነን ሲያከብሩን ክብር የማይወድልን አዳሜ ሁልሽም ለማዳብሽ እየሰገድሽ ትዉይና ግን ሌሎሎች ሊጆች ሰርተዉ እዳይበሉ ስለአረብ መጥፎ ታወሪያለሽ ያረብ ሰዎች የቻሉትን ጉድ የዘጋ ዜጎቻችንም አይችሉንም እደአረቦች የዉነት የኔ ማሮች እኔ4አመት አረብ ሀገር ሰርቻለሁ ግን ሁሉም እቲዮጵያ ስለአረቦች የሚመክሩኝ ምክር አንድ አይነት ነዉአረቦችን አትፊሪያቼዉ ፊት አቲስጫቼዉ ብዙ አታዉሪያቼዉ አትቅረቢያቼዉ ከዚህ የዘለለ ሌላ ምንም የሚጠቅም ምክር የላቼዉም የዉነት ማሮቼ አረቦች የዋህ ናቼዉ አትዋሻቼዉ እደቤታችሁ አስባችሁ ከሰራችሁ አብሶ ከመዳባችሁ ጋር ሚስጥረኛ ከሆኖችሁ በጣም ጥሩ ናቼዉ ሊጅ ሳይኖረን ሊጅ አለኝ ሳናገባ አግብተናል ብለን እድንዋሽ እንመከራለን ለምን ለምሳሌ እኔ ኩየት 4አመት በኩትራት ስሰራ እዳላገባሁ ልጃገረድ እደሆንኩ ሁሉ ለሴትዮየ ነግራት የዉነት አብዛኛዉን የኛ ችግር ለምሳሌ በጣም ዉሃ እናባክናለን ዘይት እደጉድ እናባክናለን እደቤታችን አናስብም ለግሞ ለአረብ ገንዘብ ሞልቶቼዋል እንላለን እኔ ሁሉንም እደ እናቴ ቤት አስቤ ነበር የምሰራዉ መልካም ስራለራስ ነዉ እነሱ ክፉ ቢሆኑ እኩዋን እኛ መልካም ከሆነ እንቀይራቼዋለን ይህን ሁሉ ስራየን አይታ ማዳቤ ባመቴ ደሞዝ ጭማሪ በየወሩ የወር እረፍት እድወጣ ፈቀደችሊኝ ልጃገረድ መሆኔን ስለምታዉቅ ቁጭ አርጋ ትመክረኛለች እረፍት ስወዳ ወንዶች እዳያታሉኝ ብሬን ለወንድ እዳልሰጥ ያፈቀርኩት ወንድ ቢኖር እራሱ ኢቶቢያ ለሱ ብር እዳልክ ብሬን ለቤተሰቦቼ እድልክ የዉነት ከቃል በላይ ናት መዳቤ ይሩፈርም እራሱ እዳትለብሺ ስትለኝ እኔ ግን እቢይ አልኩዋት ፀጉሬን ግን በፍፁም አትሸፈኒ ፀጉርሽ ሙቀት ስላለ ይበላሻል ስትለኝ እሽ አልኩ እኛ የተሰጠንን ነፃነት ባግባቡ ከተጠቀምን እነሱ በጣም ጥሩ ናቼዉ ለምሳሌ እኔ ነፃነት ተሰጠኝ ብዬ በየወሩ እረፍት ስወጣ ከነይፎርሜ ወጥቼ ጉደኞቼ ቤት ለባብሼ ስዝናና ዉዬ ማታ ደግሞ ስመለስ ከነይፎርሜ ስለዚህ ይቺ ሊጅ ደግሞ ከነሰዎቹዋ በጣም ጥሩ ትምህርት እያስተላለፉ ነዉ ለአረቦች ለሰራተኛ ክብር ለሌላቼዉ ሰዎች ከሚገርማችሁ እኔ የሰዎቹን ስልክ አግቼ አዉርቻቼዋለሁ በጣም ጥሩሰዎች ናቼዉ ።
@ሠአዲnegnእሙዛኪር
@ሠአዲnegnእሙዛኪር 4 жыл бұрын
ልጅቱ ባለፈው ረመዷን ለሀጅ መካ ሒደው እንደጠፋች አረቡ ተናግሯል
@aminabint2760
@aminabint2760 5 жыл бұрын
ሳታውቅ ነው የቀረጻቻት ትክክል ነሽ ኢቶቢያውይ ተከታይ ሲኖራቸው ነው ለጥቅማቸው ሲሉ እደዛ ሲያረጉ የነበረው ጥሩ ሁነው ሳሆን ፊክ ነው እሚከታተላቸው ካለ ያቃል አፍፍ
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 жыл бұрын
ባክሽ አትዋሺ አድርጊ ካሉሽ ታደርጊዋለሽ ልጅቷ እውነትዋን ነው
@ዜድእሙሁሤንYouTube
@ዜድእሙሁሤንYouTube 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት ሌላ ዜጋ እማ አይቀረጡም እነሱ ተዝህም ቀደም 7 ባት አመት ሙሉ እንደዝህ በባዶዋ ነው የላኮት መችም ታታውት አቀሩም በጋዜጠኞች ነው ላገሮ ያበቆት እናም ኮመንት ሰጮት በትሳደቡም ጡሩ ነው ለኛው ነው ምክሩ
@ummbilal8686
@ummbilal8686 5 жыл бұрын
ውፍ ጉረኛ ሰው እጠላለሁ በቃ ይሄ ከክብር ዝቅ አያደርግም
@ethioethio1159
@ethioethio1159 5 жыл бұрын
አረባክሽ ለመስራት ከሆነ የመጣሽ ለምድነው በየሚድያው ፎቶሽን እና ፊድው እምለቂው? አንድ ሰው የሰው ጥፋት እንጅ የራሱጥፋት አይታየውም እራስሽን ዘውር ብለሽ ፈትሽ ok
@usmiawel5995
@usmiawel5995 5 жыл бұрын
betikikil
@hawyihawyi9827
@hawyihawyi9827 5 жыл бұрын
እሽ ምን ሁኒ ነው የምትያት አሁን በርግጥ ሰወቹ ጡሩ እንዳልሆኑ ያስታውቃሉ ጡሩ ብትሆን ኖሮ መጀመሪያ ፊደወ ላይ እንደዚህ ብላ መናግር እትችልም ነበር ሁለተኛው ላይ እራሱ ልታወራ አልሰጦትም መሀቀብ እዳለባት ታስታውቃለች በልጅቱ አልፈርድም ምክኒያቱም እሶ ያለችበትን ማንም አያውቅም አልሰራም ብላ ብትል ምን ሊፈጥሩባት እንደሚችሉ እሶ ነች እምታውቀህ እህት እስኪ እንች በምን ሁኔታ ነው ልደርሽላት የምትችይው እህቴ የምልሽ ነገር ቢኖር ስራሽንም ሆነ አነጋገርሽን በደንብ ተጠንቀቂ አብሽሪ ያሰብሽው ተሳክቶ ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ 5 жыл бұрын
እኔ ኢቶጵያዊን መሆና ያወኩት እራሱ በቅርብ ነዉ መከበር በከፈር የመጣኑ ለስራ ነዉ እጂ ሚዲያላ ለመጣት አይደለም ሀቂቃ ቪዲኦ አቺ አዝኛሁ ጭራ የምግብ ጠረጴዛላ ወቶ መዝለል አሏህ የሱር በስ
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ 5 жыл бұрын
እዚህ ጋ ድታወራ እራሱ ይሄው እዳታውራ ባማረኛ ሲቀልዱባትና ሲያጥፏፏት ለብራቸው ሲሉ ነው ደሞም ታካፈሉሽ ጡሩ ነው
@ggsbdtgvss1777
@ggsbdtgvss1777 5 жыл бұрын
ምን ችግር አለው እነሱ ለማስተማር ነው አንቺ እራስሽ የወሬ ቆት ነሽ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
አንች ደግሞ ኤጭ ስደት እንደሆነ አይዴለም ተሽኮርምማሽ ስቀሽም አይገፈም አያመናጨጭቋት እንጂ ኮንትራቷን እስክትጨርስ ትጫወት ትንሽ ድምጿን ትቀንስ እንጅ አለበቨሷ አርፍ አሉ አይዴል ስንት ከሰንሰለት እንደመለጠ እነደ እብድ የምየደርገቸው
@seadamohamed9682
@seadamohamed9682 5 жыл бұрын
በትክክል እህት ብቻ ከጌታ ፍርድ እንጠብቃለን በሶብር
@አመተላህየደሴዋአመተላህ
@አመተላህየደሴዋአመተላህ 5 жыл бұрын
ጥሩም ሊሆኑ ይችላሉ አላ ህይወቅ ሁሉም ሰው አድ አደለም
@ahmedmustafa5513
@ahmedmustafa5513 5 жыл бұрын
በትክክል ነሽ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ
@ኢሻአሏህኡሙሰኪናየአራህማ 5 жыл бұрын
በሷ ቦታ ቢሆን አልቀረፅም4። እቢ ካለቺ መቀየር ።
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 5 жыл бұрын
ዝምም በይ ጥላቸው ወታለች አታለቅልቂ ምንም ሣታውቂ
@rahmarahma1016
@rahmarahma1016 5 жыл бұрын
Anchi min agbsh sirashn siry
@zewudenshhayle662
@zewudenshhayle662 5 жыл бұрын
አዎ እናት ሁላችንም ሁሉንም ነገር እሽ እሽ እናበዛለን ምንም ማድረግ አንችልም የኢትዮጵያ ባህል ነዉ እንቢ አናዉቅበት ምን እናድርግ ብለሽ ነዉ
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 5 жыл бұрын
ሰሙ እዉነትሽ ነወ እኔም እንደዚ ነው
@helimaseidtube5639
@helimaseidtube5639 5 жыл бұрын
ለራስሽ እየተበጠረቅሽ ስለሰው ታወሪያለሽ የሰው ነውር አትከታተይ ደሞ አወቅኩ አወቅኩ አትበይ እሷ ከተመቻት መብቷ ነው ከአንቺ የይትዮብ ብር ለመሠብሰብ ለሽ አትቃዥ ለፍላፊ
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ የራሷ አሮባት የሰው ታማስል አሉ ! አንች ማነሽ መጀመሪያ ራስሽን ፈትሽ እሷ ጥሩ ሰርታለች ማለቴ ሳይሆን አንች ምክርሽ እንድሰማ ከፈለግሽ እራስሽን አስተካክይ እራስሽን አበጃጅተሽ ድምፅሽን አሽሞንሙነሽ እምትመጭው አለሽ አይደል ለስንቱ ፈተና እየሆንሽ እሷስ ሸቃላ ሁና እናማ መጀመሪያ ከራሳችን እንጀምር
@dawramenhu9645
@dawramenhu9645 5 жыл бұрын
Subehan alah anchitashimn sgebashi
@sameera974
@sameera974 5 жыл бұрын
خبلا mn tjajayaleshi korkoro rasshi teseteri mejemeriya
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በይ ተብላ ነው ብር መብያ መሣቂያ ቆይ ምነው ዝም ብለሽ ሥራሽን ሠርተሽ ለደሀ እናትና አባትሽ ሀገርሽ ብትገቢ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ
@Mነኝእናቴናፋቂኢ 5 жыл бұрын
አቺ ብቶኚ ሚዲላይ አትዉጪ አህቴ ለወድሞች ፊትና አትሁኚ ረሱል ሰ,ዐ,ዉ ለወዶች ትቼ ያለፍኩት ከባዱ ፈተና ቢኖር ሴቶች ናቸዉ ብለዋል። ኢተቂላህ
@saifallmazrouei3531
@saifallmazrouei3531 5 жыл бұрын
Sah
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 жыл бұрын
በትክክል እራስን መምከር ከባዲ ነው የሚገርመኝ እራሷን ሳታስተካክል ሰው መውቀሷ ኤጭ
@helimaseidtube5639
@helimaseidtube5639 5 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ እውነትሽን። ነው የራሷን ችግር ሳታስተካክል ሰውን ልምከር ትላለች ለዮትዮብ ብር እያሉ የሰውን ስህተት መናገር ቅድሚያ ከራስሽ ጀምሪ ሴት ልጅ ሲጀመር በተለይ ሙስሊም። እህቶች ሀድስ እና ቁርአን የሚለውን አክብሩ ሴት ልጅ ሚድያ መውጣት። የለባትም ለወንዶች ፊትና ትሆኛለሽ ደሞ ሀራም። ነው አይደል
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 жыл бұрын
@@helimaseidtube5639 ሳህ ሁሉም በሰማው የሚተገብር ቢሆን የት በደረስን ነበር
@ፋጡማሀሚድየስደትተማሪፋጡ
@ፋጡማሀሚድየስደትተማሪፋጡ 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364 5 жыл бұрын
በቃ አውርተሽ ጨረሽ እነሱ ድራማ በውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ነዉ
@janankeedubaijanankeedubai8922
@janankeedubaijanankeedubai8922 5 жыл бұрын
Gen ale xeru bet enee ahun yalehut dubai new gen lik ende sewa new camera byi norem
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ
@አላህከሪምወፍቅናጀነተልአ 5 жыл бұрын
አኔም የሠርጋቸው ቀንእንኳን በጅ ብየ አልቀረፅም በጅ አልልም
@omerthamer2792
@omerthamer2792 5 жыл бұрын
Huntishi ehiti masrati yelbtam mikntum kibir lrswa nwo
@እሙአማር-ነ6ሰ
@እሙአማር-ነ6ሰ 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ላማነበት ነገር ትክክል ነው ስለዚህ እሷ ታውቃለች ሁሉም ሰው ለ ራሱ ጥሩነቱን ይመሰክራል ስለዚህ አያገባችሁም ተዋት
@አልነጋአለእስከመቸ
@አልነጋአለእስከመቸ 5 жыл бұрын
ምን ላዉራ
@saadasharif5048
@saadasharif5048 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት አረቦች አስመሳይ ናቸው ገደል ትግባ አልቀረፅላትም
@bellab7021
@bellab7021 5 жыл бұрын
ግድ ነው ከሰው ቤት እየሰሩ እምቢ ከሽ ይበልጣል እሽ ሲባል እሰማ ነበር እና ስለዚህ ካረቦች ጋ የምትሰራው ልጅ ትክክል ናት አንች ደሞ አርፈሽ ቁጭ በይ አጨብጫቢ
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ 5 жыл бұрын
በማያገባሽ አትግቢ !!!ልጅቱዋ ህፃን አይደለችም በዛ ላይ ጤነኛ ናት የምትናገረውን የምታወራውን ታውቃለች እሺ ዝም ብላችሁ የራሳችሁን view ለማግኘት ብለላችሁ አታሽቃብጡ
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 5 жыл бұрын
አሁን እናንተ ለ ዩቱብ መነገጃ እንጅ ለሷ አስባችሁ አደለም የለቀቃችዃት ግን እሷን እንድጎዷት እያደረጋችሁ ነው
@ethioethio1159
@ethioethio1159 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@hayatgashaw9827
@hayatgashaw9827 5 жыл бұрын
እረ ዝብለሽ ተቀመጭ ትኑረበት ሁሉም እናተ እደምታስቡት አይደለም ቢያስ ጫና ቢኖረባት ቪደወላይ ትፈራ ነበረ ወላሂ ስት ጥሩ አሉ የኔ ሰወች ስለማይቀረፁ እጂ ልክ እደሠራተኛ እኩል የሰራሉ ግቢ ያጥባሉ መኪና ያጥባሉ ደክሞኝ ከሆነ ልብ ሰ ተኩሸ ካሉኝ ደከመኝ ካልኩኝ እሽ ይቅረታ ብለዉ ነዉ ራሳቸዉ ይተኩሳሉ እኛን አያከብሩም ለምትይዉ እርሶ እደዚ ስላደረገች ሳይሆን መንግስት ያላስከበረንን እና ለመኖረ ሲባል ብዙ ዋጋ ይከፈላል
@hayatgashaw9827
@hayatgashaw9827 5 жыл бұрын
አልፎ አልፎ እከታተላለሁ ግን ያዉ ሸቃላ ለምትላት ከሆነ ለኔ መጥፍ መስሎ አይታየኝም እነሱ ሸቃላ አሉና ምንም ክብራችን አይነካም ስትፈልፍ ብዉል ምንም አይደቀኝ ሸቃላ ቀመባሌ ግን ማሰብ ያለባችሁ አብረዋት ይጠጣሉ ይጫወታሉ ትልቅ ነፃነት አላት እርሶ ማወቅ ያለባት አለባበሶን ታሳምረ ብዙም አትደፋፈራቸዉ እኔ ደመሠለኝ ሠወቹ መጥፎ አይመስሉኝም
@laylamo442
@laylamo442 2 жыл бұрын
አዬሺበማርንሲትነገርተቁፕ
@saratadss2845
@saratadss2845 5 жыл бұрын
እኔ እሚግርመኝ አርብ ጋር ለምን መሰላፈጥ አሰፈለገ ቆፍጠን ብለሺ አርፈሺ ስራሺን። ስሪ አመዳም አሰዳቢ ነሺ
@ሰሚራየረሡልወዳጅአላህወኪ
@ሰሚራየረሡልወዳጅአላህወኪ 5 жыл бұрын
አቺ፣ምን፣ጥልቅ፣አረገሽ፣ስለ፣ራስ፣ማወቅ፣ጥሩ፣ነው
@asnaliou3203
@asnaliou3203 5 жыл бұрын
አበሻ በማስመሰል የተጨበጨበለት አይደል
@ummbilal8686
@ummbilal8686 5 жыл бұрын
እኔም ሲደክመኝ እኔ አጥባለሁ እናንተ ተኩሱ ስላቸው እሽ ነ ነው እሚለው
@alemyoutube2422
@alemyoutube2422 5 жыл бұрын
ኮንትራት፡ከሆነች፡ምንም፡መድረግ፡አትችልም፡
@አላሃምዱሊህየራብ
@አላሃምዱሊህየራብ 5 жыл бұрын
Hushet difratum aynoratim👈
@zhrahal7536
@zhrahal7536 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ለብራቸው ነው ሌቦች
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
አልገባኝም ምን እያልሽ ነው ምን አገባሽ ስራሽን ስሪ
@Tayba-rz8oz
@Tayba-rz8oz 5 жыл бұрын
ልክነሽ በጠም መችነው ግን ሚደለን
@berryberry2124
@berryberry2124 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ በገዛ እጃችን ነዉ የምንቀለዉ አስመሳይ አረቦች ልባቸዉ እባብ ነዉ
@munarosa164
@munarosa164 5 жыл бұрын
esowa eko biyanes xeru video newu yataqaretsachewu enasu kafelagu eyadebadebushemi yiqeritsalu ayidel xeru sewoch kahonu awo litiye techiyalesh gin enga sanihone..Ezi Ya Ethiopia zega sijamer kiber yalewum selazi yademo ka manigistachen / ka ejenisiyachen xefat newu ahun astekakelalehu bitiy mani yisemashal yanasu joro ande yasemawun zelalem ayiresam selazi kiberu qaretobine selami agingeten binesera erasu andi nager newu senit nager ale inesu mibedilut ayidelam endazi bilesh yiqerina eyalefashemi ...erasu selam yalagengu senit ehitoch alu EZI WASTENA YALANEM.....endafilagotesh lemahone min endaleching taqiyalesh ine nani nangi enji lela sera lesera alimexahum selat kiberishen ezawu Ethiopia tetashiwu alimexashemi inde...aleching ayesh ...allahin yamiferu sewoch kalagengash aschegari newu langa eko selikachen bicha...hulunagerish ezi esun biqebalush yat abatachin inedalen....allah yixabiqen...
@aminabint2760
@aminabint2760 5 жыл бұрын
እረረረ ውይይት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው እናቃታለን እህት
@ሀዉለትኮድ2
@ሀዉለትኮድ2 5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አታሠሢሺም ለይክ
@AA-tc9sr
@AA-tc9sr 5 жыл бұрын
ዝበያቸዉ መብትሸነዉ እህት ቀንተዉ ነዉ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 жыл бұрын
እሷስ ከከፊልጋ ሁና አች አለሽጂ አደየ ከወድጋ አደየ ሲተው ሲቲን መራ ከፈርሽን እየመጠጥሽ የምዘልቂው ኢተቂላ አወኩ ብለሽ ሙተሻል ግን ባዶ ነሽ ስለሳ አያገባሽም
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 5 жыл бұрын
ምን አገባሽ እደ አቺ ባላገባቸዉ ነገሪ ገብተዉ ነዉ ሀገሪ የሚያምሱት እሺ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
አይገርምም መጀመሪያ ሸቃላ እያለች ነው ምትጠራት የነበረ እውነትሽን ነው አሁን ነው ያከበሯት
@zahraahmed5318
@zahraahmed5318 5 жыл бұрын
ኧሮ ዝም ብለሽ አታውሪ ቅናትሽ ከላይ ወጣ ዝም በያት ዘደ ሀራም ያልሆነውን ማድረግ መብትሽ ነው
@amiinaali7439
@amiinaali7439 5 жыл бұрын
ምንም አገባሽ ወረኛ ጥፊ 😝😝😝😝😝😝😝
@hvip5198
@hvip5198 5 жыл бұрын
ዉይማካበድ ስትወዱ አካብደዉ
@mmadina9186
@mmadina9186 5 жыл бұрын
አኡዘቢላህ መገን ሴትና ሚድያ አላህ እርዚቄ ካተነው ሀላል እርዚቅን አብዛልኝ ሰዎችንም ከመፈተን እኔም በሰዎች ከምፈትን ባንተ እጠብቃለሁ በተለይ ዕኛማ ኢትዮ ብቻ ምኑ ይወራል. . . አይይ ያትውልድ😢😢😢😢😢😢😢
መዳም ጉድ ሠራችን አማርኝ አሥተርጉማ
4:54
አልሚ ዪቱብ Aim tube
Рет қаралды 273 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 21 МЛН
እህቴን 🕌ወደስልምና  ዙሪ አልኮት
5:31
አልሚ ዪቱብ Aim tube
Рет қаралды 2,5 М.
ሴቶች ይሄን ያክል ትልቅ ቦታ አላችሁ!!
16:43
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 25 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН