ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ሁለት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( Deacon Yordanos Abebe )

  Рет қаралды 23,990

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

ክፍል ሶስት ይቀጥላል
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ሁለት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( Deacon Yordanos Abebe )

Пікірлер: 95
@Ureal22
@Ureal22 11 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን በውነት መምህራችን።
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@በምነትዩቱብ
@በምነትዩቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asefatesfaye9772
@asefatesfaye9772 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ የሥጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመናህን ያራዝምልን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛሎዎት አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከተችዉ ይደረብን የመላአክ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የባሕራን የሞት ደብዳቤ የቀየረክ አሁን ም ከመጣብን ከፉ መቅሰፈት አድነነን እረ ገጥ ስደት የተሰደደነዉን ለነብሳችን ሳይሁን ለከርሳችን ነዉ ግን እግዚአብሔር ይመሠገን ስደቷ ከርስትናይን አብርቱታል እግዚአብሔር ይመሠገን በስደት ያልተለይን አምላክ የድንግል ልጅ ከብሩ ይመሠገን እመብርሃን ሆይ የጌታየ እናት ለቅድስት ሃገራችን እምዬ ኢትዮጵያ በሰላም መልሽን መምሕራችን በፆሎዎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስስ እዉነት እግዚአብሔር ያከብረዎት ፍትፍት አደረገዉ ነዉ ያስታማሩን መድሃኒአለም ፀጋዉን ያብዛሎዎት አሜን
@amelakaza8655
@amelakaza8655 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ፀጋውን ያልብስልን መምህር እግዚአብሄር አምላክ ሚስጥሩን ይግለፅለወት ፡ በ ፀሎት አስቡን ፡ እውነት ነው ቅዳሴውን እኔም ገርሞኛል እዴት ሰው ከቤቱ ቁጭ ብሎ ቡና እየጠጡ እደ መዝሙር እዴት ይከፈታል እየበላን እየጠጣን እየተጫወትን ቁጭ ብሎ ወይም ጋደም ብሎ ቅዳሴውን እዴት ማቃለል አይሆንም ወይ ኧረ ፡መቅረት አለበት ካሜራ ያልገባበት ምን ጉድ አለ አህዛብ ፡ ባዕድ አምልኮ እያሉ ሲቀባበሉት እያዬን ነው ፡
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 3 жыл бұрын
እውነት ነው መሰደዳችን ትልቅ ስህተት ነው። ሁሉን ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ እንጂ መሰደድ ምንም አልጠቀመንም ስለዚህ ያልወጣችሁ ጸልዩ እንጂ መሰደድን ብቻ መፍትሄ አድርጋችሁ አታስቡ ምን ቢደላ ማን እንደ ቅድስት ኢትዮጵያ?
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይድረሰን አሜን በእዉነት መምህር ደስ የሚል ስብከት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃን የእኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የቅዱስ ሚካኤል የሌሎቹም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ፀሎት ምልጃቸዉ ጥበቃቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
@muluworkamsalu3482
@muluworkamsalu3482 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስብከቶችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ከነ ተግሳፃቸው ህይወትን የሚለውጡ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን በበረከት ይጠብቅልን።
@Teklemarim21
@Teklemarim21 Жыл бұрын
kale hiwot yasemaln
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን፫🕊🕊🕊
@gonderc885
@gonderc885 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜዉን ያሳምርልህ ወንድማለም ብዙ ነገር እየተማርከኩበት ነው
@alem2707
@alem2707 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለሀገራችን ያብቃን
@salamwtisalamon1239
@salamwtisalamon1239 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን
@haymihaymi8770
@haymihaymi8770 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እዲህ ያለም የለ ኑርልን
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 4 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ዲ/ ን ገብረ መድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድምና ጤኔህን ይስጥልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን እኛንም የምንሰማውን ቃል ናስተውልበት ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን
@crisiboy.16
@crisiboy.16 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥዎ
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@danieltewelde9325
@danieltewelde9325 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስማለን መምህራችን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 жыл бұрын
መህራችን እግዚአብሔር ተስፍ መንግስት ሰማይት ይውርስልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋሁን ያብዛልን
@marthawondessen4243
@marthawondessen4243 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ቃለሒዎትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ይስጥልን በእውነት ማስታዋልን ይስጠን የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤🌻🌻🌻🙏🙏
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን ፫
@samiberhanesamiboy6075
@samiberhanesamiboy6075 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና ድያቆን እሁየ
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 4 жыл бұрын
ቃል ሕይውት ያስማልን መምህራችን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ዲያቆን ገብረ መድህን የሂወት ቃልን ያሰማልን
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን
@genetmsganew403
@genetmsganew403 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያመስገን
@ሰላምከሃበነእግዚኦ
@ሰላምከሃበነእግዚኦ 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃኢ ሂወት ያሰማለን መምህር እግዚኣብሄር ጸጋና ጤና ይስጥልኝ
@yordiabarhem712
@yordiabarhem712 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንን ይባርክህ በቤቱ ያቆይልን
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን የቅዱሣን አባቶች ቀረከት ይደርብን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ!!!አሜን አሜን አሜን ክብር ለግዛቤሄር ይሁን!!!
@natnaelabeje754
@natnaelabeje754 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@fitfitmelkie5771
@fitfitmelkie5771 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በክፍል 1 አንድ ቪዲዮ ስለ ጸሎት ማቋረጥ አስተምረው ነበር እና እኔም ጸሎት በማቋረጥ ግን የማደርሳቸው ጸሎቶች አሉ ወደታች እየወረድኩኝ መጣሁ ተቸገርኩኝ ምክር ንለግሱኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ወለተ/ስላሴ
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልልን
@neweyuio1755
@neweyuio1755 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen elllllllllllllllllllllll zmare melakt yasemalen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@medanitephrem3187
@medanitephrem3187 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasemalen mamirachin 🙏🙏🙏
@ሃገራችንበሰማይነው
@ሃገራችንበሰማይነው 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@astedegebre3931
@astedegebre3931 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂሆት ያሠማልን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!ወንድሜ
@ethopiyaethopiya586
@ethopiyaethopiya586 4 жыл бұрын
Amen Amen amen kale hiwet yasemaln 💚 💛 ❤ 👌 👍 👏 💓 💞 📿 📿 📿 🙇 🙇 🙇
@lidyalidya1883
@lidyalidya1883 3 жыл бұрын
አሜን፫
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ነፃሆዴ
@ነፃሆዴ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህር
@azebewaltawu5049
@azebewaltawu5049 4 жыл бұрын
amen amen amen kalhywaten yasmalen tasfa mengsta samayaten yawerslen badma besaga yetabekelen yaglglot zamnen yarzmelen
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
ረ ከቻላችሁ ቪዲዮ አድርጉት ነገር በአይን ይገባል እንዲሉ አበው ስትቀርጹ ደግሞ አልፎ አልፎ ወደ ምዕመኑ ካሜራውንም ዘወር እያደረጋችሁ ቅረፁ በተረፈ እናመሰግናለን። ለመምህራችንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ቢሁን ደስ ይላልልል
@elesahabeshawit2833
@elesahabeshawit2833 4 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ አለ በቪድዮ
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@goitomgebremeskel7157
@goitomgebremeskel7157 3 жыл бұрын
፤እንግዲህ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ፀጋው እጅግ አደርጎ ያብዛልህ ወንድሜ! ! ግን ያው ምንጭ ወይም source እንደሚሉት ብትነግረን አሪፍ ነበር ለምን ብትለኝ ምእመናንም ይሁን ካህናቱን ለማስረዳት እንዲመች ያለ መፅሐፍ አያምኑምና!!
@helengebremichael5890
@helengebremichael5890 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@albertjosepheugenetitus6307
@albertjosepheugenetitus6307 4 жыл бұрын
Merci Sara ALEMITU. Unions de Prières🛐✝️☦️🕉️✡️☪️🙏 Ainsi soit-il 🙏
@selamawitderibe8133
@selamawitderibe8133 4 жыл бұрын
Kale hyiweten yisemalen
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ 4 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን !
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 4 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@weldwahd1921
@weldwahd1921 4 жыл бұрын
የሚጠቅመኝን እይዛለሁ ብዙ ስብእና የሚጎዳ ነገር ትናገራለህ ፈቃደ እግዚአብሔር ከሆነስ?ደግሞስ ኢትዮጵያ ብቻ የኖረ ነው የሚጸድቅ ያለው ማነው ? አይይይ ግን ችግር የለውም ዝም ብለህ ዘራፍ አትበል። እውነት መናገርህ መልካም ግን ሁሉንም ስህተት ነው አትበል። ውጭ ሆኖ መልካም ክርስቲያን አለ።
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 жыл бұрын
እኔም ገረሞኝ እግዛብሄረ ኢትዮጲያ ብቻነው ያለው ማለት ነው
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
እንደኔ ሀሳብ እንደዚ ያለ አይመስለኝም ብዙዎቻችን እንጀራን ፈልገን እንጂ ሀይማኗታችንን ሀገራችንን ጠልተን አደለም ጥቂቶች 2ቱም በቃኝ ብልው የወጡ አሉ ምናልባት እነሱንም ሊሆን ይችላል ግን እኛ ሚጠቅመንን እንውሰድ ይነቅፈናል ብለን የቅዱሳንን ታሪክ መስማት ማቆም የለብንም ምናልባት ነቀፊታው አንድ ቀን ይጠቅመን ይሆናል እህት ወንድሞቼ ይሄን ያላሳጣን ቸሩ አምላካችንን እናመስግን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@lidya2663
@lidya2663 4 жыл бұрын
እሱ ያለው ለምሳሌ አሜሪካ ልጅ ወልደው ዜግነት ለማግኘት የሚሄዱ አሉ
@janetkassay2555
@janetkassay2555 4 жыл бұрын
እኛም አብረን እንድንመርቅህ (የሚባለውን ፃፉልን)
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሃብከ በከመ ልበከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ ነው የሚሉት እኔ ግን አላውቀውም የምታውቁ ግዕዝ በትክክል ፋፉልን
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
የተወደድክና የተከበርክ ወንድማችን ዲ/ን ዮርዳኖስ ጥያቄ አለኝ እነዚህ የምትጠራቸው ቅዱሳን ስማቸው የተለየ ነው። እና ኢትዮጵያውያን ናቸው? ወይስ ፈረንጆች (ነጮች)ናቸው?
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ መምህር ዬርዳኖስ በጣም የምወድህ የማከብርህ መምህር ነህ በጣም ብዙ ነገር አስተምረህኛል ግን ዛሬ የስደት ቤቴን ግብፃዊያንን ነቀፍክ እሱም በማርያም ጉዳይ ለይ ተሳስተውበታል የምትለውን ትምህርት ባትገልፀውም አውቄዋለው እባክ በምን ላግኝህ ይህን ነገር ድፍረት ካሎነበኝ ካንተ አፍ መስማት እፈልጋለው እኔ በዚ ትምህርት ለይ ጥያቄ አለኝ እና እባክህ እንደውልልህ ፍቃድህ ከሆነ ስልክህን ላክልኝ
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 4 жыл бұрын
Ewnet alu memher yewetahubet ken sereghme enoralehu sedet ereghman now
@eyerusalemteshome6986
@eyerusalemteshome6986 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: ቀጣዩን ክፍል እንዴት እናግኘው?
@bethelhemk
@bethelhemk 4 жыл бұрын
hello brothers and sisters how can I find part three of this
@saramulukan3801
@saramulukan3801 3 жыл бұрын
Pppo
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን:
@yordiabarhem712
@yordiabarhem712 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@mesaabebe9851
@mesaabebe9851 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amelakaza8655
@amelakaza8655 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፡
@kidistketsela682
@kidistketsela682 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 861 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 61 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН
መደመጥ ያለበት ትምህርት| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
39:01
ርቱዓ ሃይማኖት2
Рет қаралды 62 М.
ሥርዓተ ቅዳሴ አንድምታ ክፍል 1 በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ
44:16
dirget media ድርገት ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
የጠዋት ጸሎት አዲስ ስብከት
1:41:40
መዓዛ ቅዱሳን - meaza kidusan
Рет қаралды 54 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 277 М.