አሥር አመት ከሚጮኹት ጋር መ/ር ግርማ እና መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል በጎፋ ቅ/መርቆሪዮስ ቤተ/ክ ተገናኙ

  Рет қаралды 87,660

YEMM Media / የእማማ ሚዲያ

YEMM Media / የእማማ ሚዲያ

Күн бұрын

አሥር አመት ከሚጮኹት ጋር መ/ር ግርማ እና መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል በጎፋ ቅ/መርቆሪዮስ ቤተ/ክ ተገናኙ
#MemehirGmeskel #OrtodoxTewahedo #GebreMeskel #Crossmeskel #Tewahedo #ortodoxmezmur #ortodoxzena #BahitawiGmeskel
ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
Website eotcyemm.org/
Facebook page / memehirgmeskel
Blog crossmeskel.blo...
Telegram Channel t.me/MemehirGm...
Twitter / memehirgmeskel
Instagram / memehir_gmeskel
KZbin www.youtube.co....
በቀጥታ የስልክ መስመር 251925892589 /251909604152/251911877059/251920744622
If you need to support Bank Account ...ንግድ ባንክ 1000425516969 .......በአቢሲንያ ባንክ 73744075 ......አዋሽ ባንክ 01320550399800 .........ወጋገን ባንክ 0898056730301

Пікірлер: 1 800
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ትእግቱን ስጠን 😔 አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 🙏
@بنداباندا
@بنداباندا 2 жыл бұрын
Amen
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rasheny6251
@rasheny6251 2 жыл бұрын
Amen
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጨ9ገ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጨ9ገ 2 жыл бұрын
ላባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን ለእሰወ ደግሞ ልቦና ይስጥልን የሰውን ጉድፍ ሳናይ እራሳችነን እንድናይ እግዚአቤሔር ይርዳን
@tube-sp6tl
@tube-sp6tl 2 жыл бұрын
Ewnte memre germa ewntegna abate nachu egezhaber edemena tegawen yebezalacehu
@amemeak9619
@amemeak9619 2 жыл бұрын
ለመምህር ግርማ ወንድሙ ያገልግሎት ግዜቸውን ያርዝምልን። ለርስዎ ልቦና ይስጥዎት
@bemnetnkhu5423
@bemnetnkhu5423 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ለንመቀፉ ከፈለጉ ኣልዘገዩም ግን ለምን መደረኩ ያልተሰጠኝ ይመስላል መምህር ግርማ የዘመናችን ሃዋርያ ናቸው ። ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@almazabrham879
@almazabrham879 2 жыл бұрын
Betam yegermal kesachew aitalnew Abatachen Memher Girman erjiem edmyna tina yestachew
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 жыл бұрын
የማይመስል መልስ ነው
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 2 жыл бұрын
ኣሜን
@hirutbekele
@hirutbekele 2 жыл бұрын
ትንሽ ቢቆዪ ኖሮ የርሶም መንፈስ ይጋለጥ ነበር አመለጡ
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
ካቶሊክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ስነቅፍ ያማል
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ እንደነ አቡነ ተ/ሐይማኖት ትልቅ ፀጋ የተሰጣቸው አባት ናቸው የተሰጣቸውን ሀብተ ፀጋ ማንም አይወሰድባቸውም ለተቸገሩት ሲል እግዚአብሔር ያቆይልን
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
የመድሃኒያለም ያለህ ብለህ ብለህ ከተክልዬ ጋር መጥኔ እስቲ ተክልዬ እንዴት ሰው ያድኑ እንደነበር ጠይቂ ተደብቀው ነበር እንዲህ እንደናንተ ከእግዚያብሔር ክብር ይልቅ የሳቸው እንዳይደምቅ ተጠንቅቀው እኚህኛው በቪዲዮ አጋንንት ሲፎልል እየቀረፁ ሌላ ያጋንንት ማደርያ ይጠራሉ ጌታም የሞተለትን ፍቅር አፈር ያበላሉ ለመሆኑ የአጋንንትን ምስክር የምታዳምጡ ምን ልትማሩበት ነው? እሱ እኮ ሃሰት የሃሰት አባት መሆኑን ጌታችን ነግሮናል::
@kedest1
@kedest1 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው::
@shbdjnnxjnd1566
@shbdjnnxjnd1566 2 жыл бұрын
batekekele ya agalegelote zamanachawun yarezemelen Egezabeher
@SamsungAs-yg8je
@SamsungAs-yg8je 2 жыл бұрын
አባታችን መ ምህር ግርማ ትልቅ አባት ናችዉ
@alemhayela3855
@alemhayela3855 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኩ
@ኖላዊትጉህ
@ኖላዊትጉህ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኣትሳሳት ትልቅ እግዚኣብሔር ብቻ ነው የሰው ትልቅ የለም
@hiwotmabrtu5256
@hiwotmabrtu5256 2 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ሀያል ነው ግን መምህር ግርማ ደግማ በዘመናችን ታላቅ መምህር ናቸው በእግዚአብሔር ጸጋ
@nataniemmedia6281
@nataniemmedia6281 2 жыл бұрын
በብዙ መምህራን ተምሪያለሁ እንደ መምህር ግርማ ፈጽሞ አንድም መምህር አላገኘሁም። በእውነት መምህር ግርማ ወንድሙ በዚህ ዘመን የተነሱ እንቁ ሐዋርያ ናቸው። በዚህ ዘመን ላለ ትውልድ እጅግ የሚያስፈልጉ መምህር ናቸው። እንዴት ብየ ስለእነርሱ ልጻፍ የምገልጸበት ቃላት አጠረኝ።
@nataniemmedia6281
@nataniemmedia6281 2 жыл бұрын
አቤት የ...ይጣን ጥበብ በስንቱ እየመጣ ተዋጋን፣ ነገር ግን ሰይጣን ሆይ አትድከም አሸናፉዎቹ እኛ ነን። በእውነት እርስዎ ሊመረምሩ ይገባዎታል። በዚያ የተሰበሰበው ህዝብ የሚገርመውት የሚጾም፣ የሚጸልይ፣ በቀን በትንሹ 41 የሚሰግድ፣ ዕለት ዕለት የሚታገሉ አምልኮ እግዚአብሔርን የጀመሩ ናቸው። ምን ብየ እንደማስረዳዎት ተቸገርኩ። ግልጽ ሳደርገው እኔ በጣም በቆሻሻ ሕይወት ውስጥ የምኖር ነበርኩ ነገር ግን አሁን በሬዲዮ አቢሲኒያ የመምህር ግርማ ወንድሙን ከተከታተልኩ በኋላ ታሪክ ተቀየረ። በፊት እግዚአብሔርን አላመልከውም ነበር አሁን ግን በመምህር ትምህርት ምክንያት እግዚአብሔርን ማምለክ ጀምሪያለሁ።በንስሐ ሕይወት ወስጥ አለሁ። ታዲያ እነዚህ አባት ስሑት ከሆኑ ምን ይሻላል ወደ ቀደመ ወደ ቆሻሻው ሕይወቴ ልመለስ እንዴ? እርስዎ እንዴት ነው የሚሉኝ ወደ ጥፋት ተመለስ እያሉኝ ነው? በጣም አዝኘበዎታለሁ። ራስዎንም አያስገምቱ አባቴ።
@tayetsidu3511
@tayetsidu3511 2 жыл бұрын
Manineten yagegnewut ke fetsaregar be memher girma nwu ewunet ....lerso demo fetsare libonawotin yekifetloti
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት ፪
@kpopfan5098
@kpopfan5098 2 жыл бұрын
እኔ ከጉባኤው ሲወጡ ሳይ እንደይጮሁ እንደፈሩ ነው የታየኝ። አባታችን ፀጋውን የሰጣቸው እግዚአብሔር ነው ። እኔ በበኩሌ መምህር ግርማ ሲያስተምሩ ነፍሴ የምታደምጥ የሚመስለኝ።
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
ትክክል
@thismoment5138
@thismoment5138 2 жыл бұрын
may be "ጠቋር"................
@mebratgirma1215
@mebratgirma1215 2 жыл бұрын
Ewnt new
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
እኔ በመምህር ግርማ ነው ስለ ፀሎት ስግደት የተማርኩት እድሜና ጤና ይስጣቸው
@bekaluteferi5988
@bekaluteferi5988 2 жыл бұрын
እኔ ግን እመሰክራለሁ መምህር ግርማ ወንድሙ እውነተኛ የፈጣሪያችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የልዑል እግዚአብሔር አገልጋይ ናቸው።
@almazabrham879
@almazabrham879 2 жыл бұрын
Lekeneh wendmy
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም ምሥክር ነኝ
@hayimanotmengia8486
@hayimanotmengia8486 2 жыл бұрын
እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭አረ ከየት እንማር😭አባ 👏እንዴት እንለይ 👏
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 2 жыл бұрын
እኔም እመሰክራለሁ
@ephratanegash5717
@ephratanegash5717 2 жыл бұрын
Saitan erasu silmemeher girma meskrolachwal betsom betselot Endmiyaswetu tsega menfes kidus alachwe
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 2 жыл бұрын
አባታችን አይሳሳቱ ! መላእከ መንክራት ፣ መምህር ግርማ ወንድሙ በትክክል የቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ፤ የቅድሰት ድንግል ልጅ እውነተኛ አገልጋይ ናቸው !!! ትክክለኛ የወንጌል ሰባኪ ፣ መምህርና ጠማቂ ናቸው ። ይገርማል ለእርሶ እኔ ሰገልፅ ፤ አምላካቸን ፣ ፈጣሪያችንና ነጉሣችን ቅዱሰ ልዑል እየሱስ ክርሰቶሰ ለሐዋርያቶቹ የሰጠውን ሰልጣንና ፐቃድ ዘነጉት ። ሂዱ በኔ ሰም ከዚህ የበለጠ ታደርጋላችሁ አላለም ። ለምን በምእምናኑ ላይ እንቅፋት ይሆናሉ ። እርሶ ኖት ውጪ ሐገር በሰደት የምንኖረውን የኦርቶዶክሰ ክርሰቲያኖችን መፀለይ፣ መንበርከክ ፣ ቤተ ክርሰቲያን በትጋት መሄድን ፣ ቅዱሰ ቁርባን መወሰድን ብሎም በየቤታችን ውሰጥ የጸሎት ቦታ አዘጋጅተን በትጋት እንድንጸልይ የሚመክሩትንና የሚያሰተምሩትን ፤ አሥራት በኩራት እንድናወጣ የሚጎተጉቱትን ፤ የበረከት ሥራ እንድንሠራ የሚያሰተባብሩትን ምን ሊሉት ነው? እርሶ ደምበኛ የሰም ላጲሰ ኖት ። ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየ ችሎታው የመንፈሰ ቅዱሰ ሰጦታ ይሰጣል ። እርሶም አይቅኑ !ሰም አያጥፉ ! ቅዱሰ እግዚአብሔር በሰጦት ጸጋ ሕዝቡን ያገልግሉ ። የማያውቁትን ከመዘላበድ ግን ይታቀቡ ፤ እራስዎ ተሳሰተው ምእምናን ከማሳሳት ቅዱሰ አምላክ ይጠብቆት ። ወሰብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመሰቀሉ ክቡር !!!
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
አባታችንን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ ዘላለም ያኑርልን አባታችንን አሜን
@tsiongebermedhen5355
@tsiongebermedhen5355 2 жыл бұрын
እረ ዝም ብለው አያውሩ በእግዚአብሔር ስገዱ ፅሙ ቁረቡ ነው። የተባለው እዝብሄር በስጣቸው ፀጋ ምነው እንደዚህ መሆን ተዋቸው ያስተምሩ
@tameratgwordofa
@tameratgwordofa 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እኔ ሀጥያተኛ ነኝ እርሶን መናገር ባይገባኝም በትህትና ካክሮት ጋር ግን ይህንን ልበል በቤተክርስቲያን እንዳደገ ስልጣነ ክህነት እንዳለው በአእምሮ እንደበሰለ እና የልጆች አባት ይህንን ከእርሶ ስሰማ በመጀመሪያ ለምን እንዴት ብዬ እራሴን ጠየኩኝ ምክንያቱም የአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማን ያክል ለኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች እውነትንና ወንጌልን የሰበከ ሰብኮ በህይወት እንደቃሉ እንድንኖር ያስተማረ የለም ቅድስት ቤተክርስቲያን በውስጧ ካህን መሳይ ደብተራ እንዲሁም አማኝ መሳይ የዛርና የመናፍስት መኖሪያ የሆንን ሁላችንንም ሰብስባ ይዛ ለዘመናት እውነት መንፈስ ቅዱስ እርቆን ነበር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልንና ለክቡር አባታችን መላከ መንክራት በቤተክርስትያን በስጋወደሙ ተወስነን እምነታችንን በተግባር ከመናፍት ጋር ግብ ግብ ተያይዘን እንናሸንፍ ዳግመኛ እርኩስ መንፈስ ወደእኛ ዝር እንዳይል አስተምረውናል ይልቁኑም አምልኮ እግዚአብሔር እንዴት እብደሆነ አስተምረው ክብር ሁሉ ለእርሱ ለአባታችን ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁንና በአንድነቱ በሶስትነቱ ይምናመልከውን ስሉስ ቅዱንስ እያመለክን በቅዱሳን መላእክት በፃድቃን ሰማእታት ምልጃ መባረክ በተዋህዶ እምነታችን እንድንፀና አድርገውናል:: ስለዚህ 1ኛ የፈውስ እይነቶቹን ሲዘረዝሩ ከ1-5 ያለው እውነት ነው አባታችንም ያንን ነው ያስተማሩን ለዛ ነው አጋንንቱና ሰይጣናቱ በስላሴ ስም ታስረው በሱባኤ በፃም በፀሎት በስግደት ሲቃጠል ከርሞ ዳግም እንዳይመለስ መሮት እኛም የመንፈሱማንነት ደካማነት የወደቀ መሆኑን የተረዳንበት ሰው ክቡር ታላቅ በወደቀ ላይ ስልጣን ያለው መህኑን ተረድተን እውቀን ከመንፍሱ ጋር በመንፈሳዊ ጦር ግብ ግብ ገጥመን ያሸነፍንበት በመሆኑ ገና ስማቸው ሲጠራ እየተሯሯጠ ለመሸኘት ይግተለተላል ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ በእርሱ ስም እባታችን ወደሲኦል ይከቱታል እኛም በያለንበት እንደዛው በእግዚአብሔር ሀይል ጥንተ ጠላታችንን ድል እንመታለን:: 2ኛው ስለገንዘብ እርሶም የካህናትን የአገልጋዮቹን የውስጥ ስራ እውነት እንኳን ቢሆን እንደ ቤተክርስቲያን አባት በህዝብ መካካከል ፀብ መዝራት ለምን አስፈለገ አባቶችን መምህርን ቁጭ አርገው ለምን አልገሰፁም? ቢሆንስ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር እንዲል ቢወስዱስ ምን ችግር አለው ? ደግሞ ሰው ወዶ ለሚሰጠው ??? አባታችን እንኳንስ ግማሽ ሙሉውንም ቢወስዱ ማንም አይቃወምም ካለም ካህናትና ቤተክህነት ነው የሚህኑት ስለዚህ ማንንም ለመውቀስ አይደለም ብለው ጀረው ንፁሀንን ይከሳሉ ይወነጅላሉ ግን እንደ አባት ይቅር ማለት መፀለይ ነበር 3)ስለመቁጠርይው እርሶ እንዳሉት አስማት ከሆነ ምነው እርሶ በአንድ ሰላም ለኪና አቡነ ዘበሰማያት ድግመው "አስማቱን " አላከሽፋትም? እርሶ መልእክት ያስተላልፋልን የለ ምነው እንድ ሱባዔ ገብተው ፀልየው እስማቱን ድግምቱን እልመቱትም ደግሞስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በስላሴ ስም በቅዱሳን መላእክት ስም ሰይጣናትን የሚያወጣ አስማት ካለ ያ ቃለ እግዚአብሔር መሆን አለበት:: በመጨረሻ ለድፍረቴ ይቅርታ እየጠየኩኝ ብዙ የእርሶንም ትምህርትና መልእክት የምንከተል እዝነናል ለማዘናችንም comments አስተያየቶች ተመልከቱ :: አባቶች ደብተራና ጠንቋዩ ከቤተክርስቲያን እንዲውጡ እውነቱን እየተናገራችህ ወንጌልን ኑሩና ለኛ ለልጆቻችሁ እሳዩን:: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየነ::
@BunaMedia
@BunaMedia 2 жыл бұрын
አባ መምህር ግርማም እኮ አጋንንትን በማውጣት ብቻ መንግስተ ሰማያት ያስገባል አላሉም። የእሳቸው የሁልግዜም ትምህርት እኮ፦ በቤታችሁ የፀሎት ቦታ ይኑራችሁ፣ፁሙ፣ ፀልዩ፣ ስገዱ፣ ንስሐ ግቡ፣ ቅዱስ ቁርባኑንም ተቀበሉ ነው። እኔ በተረዳሁት መጠን እንደሳቸው የክርስትናን መንገድ ያስረዳኝ አላገኘሁም። የህዝቡን ጭንቀት የተረዳለት ደሞ እንደሳቸው አላገኘሁም!
@GODOLIASHD
@GODOLIASHD 2 жыл бұрын
Betikkl
@getetachane2286
@getetachane2286 2 жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል
@swetmini6745
@swetmini6745 2 жыл бұрын
ትክክል
@jamaldaba4061
@jamaldaba4061 2 жыл бұрын
ባህታዊ ቅናት እርር አድርገዎታል እርስዎስ አሉ አይደል በየሰዐቱ ትንቢት የሚተነብዩት የውሸት ትንቢት ተንባይ ከትዳር ውጪ ልጅ የወለዱ አይደል እንዴ።
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
እኝ ሰው ራሳቸውን ብቻ ነው የሚሰሙት
@fevenmekonen1018
@fevenmekonen1018 2 жыл бұрын
ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን ለእርሰወም ልቦና ይስጠዎት ኦርቶዶክሳውያን ምንም እዳትጠራጠሩ አባታችን ጸጋው ቦዝቶላቸው ነው የሚያገለግሉት ትምህርታቸውም ስሙት እውነትን ብቻ ይናገራሉ ይሄ ድምጽ የጠላት ነው!!!
@ወለተኪዳንየኪዳንምህርትል
@ወለተኪዳንየኪዳንምህርትል 2 жыл бұрын
መምህርግርማ ምንምየለባቸዉም
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 2 жыл бұрын
አንዳንዴ በራስ አንደበት ማንነት ሲገለጥ ደስ ይላል ማስተዋሉን ያድሎ በመምህር ግርማ አትምጡብን እንቁ አባታችን ናቸው ልንጠፋ ስንል እግዚአብሔር ጋር የደረሱልን እሳቸው ናቸው
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
አይገርምም የእግዚአብሔር ሥራ እንዴት ነው ሊገለጽላቸው ያልቻለው ወይ ውርደት
@meseretbrhanu1523
@meseretbrhanu1523 2 жыл бұрын
Iwunet new
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 жыл бұрын
@@m.g5295 sigdetin eyetekawemu endet yigeletsilachew
@alemkasaw5483
@alemkasaw5483 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርከው
@danielhabte8021
@danielhabte8021 2 жыл бұрын
በስምኣብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሚን እግዜአብሒር ሆይ ይቅር በለን በጣም ከባድ ጊዚ ላይ ነው ያለነው እውነተኝ አባት ባጣንበት ስአት ያስተማሩን አባት መልአከ መንክራት ናችው የኒን ህይወት ለስምንት አመት በባለቢቲ ስሰቃይ በነበርኩ ጊዚ በሳችው ትምህርት ትዳሪን ሳልፍታ መንፍሱን በእግዚአብሂር ሀይል በቁጥር ውሎ በመምህር ግርማ በ44ኢ ተመልከቱ አሁን ቢቲን እየመራሁ ልጆችም ሳይበተኑ በስላም አለሁ ።እግዚአብሂርን አሳዝነዋል ይቅርታ ይጠይቁ በጣም የማከብሮት ነበርኩ በጣም ያዘንኩት።
@reshanberhe2000
@reshanberhe2000 2 жыл бұрын
በፀሎት አስበኝ ወልደጠሰመአት
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
አባ ተሳስተዋል መምህር ግርማ ፍፁም የልኡል እግዚአብሔር ፀጋ ያለባቸዉ አባታችን ናቸው ምናለበት እድለኛ ሆኜ እሳቸው ጋር በተፈወስኩ ምናልባትም እርሶም መንፈስ ሊኖርቦት ይችላል እራሶትን መርምሩ መምህር ግርማ ከነቤተሰባቸው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ
@ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ 2 жыл бұрын
በመምህር ግርማ ወንድሙ በትምህርታቸው በምክራቸው ብዙ ሰው ተለውጦዋል የማይሰግደውም ሰገደ የማይፀልይም ፀለየ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን
@almazabrham879
@almazabrham879 2 жыл бұрын
Amen amen amen Abatachien erjiem edmyna tina yestachew bezu tewled keyrewal
@selinayemaryamlij4893
@selinayemaryamlij4893 2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው እኔም አንደኛዋ ነኝ በሳቸው ትምህርት ነው ካንቀላፋሁበት የነቃሁት እድሜ ይስጣቸው
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
ትክክክል
@wrkewrke344
@wrkewrke344 2 жыл бұрын
❤❤❤
@chaltuchaltu4743
@chaltuchaltu4743 2 жыл бұрын
Amen ka abatachin memir girma bizu astamirona kenasu tamirenani amilaki awiqenani Egzarabhi yemsgen 🤲
@Fikirte21
@Fikirte21 2 жыл бұрын
አቤቱ የሚሆንብንን ተመልከት አባታችንን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑት ያድረገን አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብዙ ሰዉ በትምህርታችዉ በሚያደርጉት ፈዉስ አለም ድናል ከሠዎ ይህን መስማት በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ 😭😭
@sajankhan4256
@sajankhan4256 2 жыл бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🕯️
@alemhayela3855
@alemhayela3855 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስተን ያሳዝናል😢😢😢
@kiflegebremariam4562
@kiflegebremariam4562 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው ጸጋቸው ማንም ሰው መውሰድ አይችልም መናገር ግን ትችላላቹ
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
እዉነትም ቤቱ ያጽዳ ተባረክ!
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 2 жыл бұрын
እኔ በዲቁና አገልግያለው ነገርግን የመምህር ግርማን ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት መከታተል ከጀመርኩኝ በኃላ የበለጠ እግዚአብሔርንም ኃይማኖቴንም አውቄዋለሁ ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና እመኛለሁ ። ምድረ ደብተራ ቢንጫጫ አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል።
@senaitnigussie3902
@senaitnigussie3902 2 жыл бұрын
አባታችን እረ በጾም ሰአት አይገባም መነቃቀፍ በሰው ቁሰል እንጨት ክተትበት አሉ ሰንቱ በሩን ዘግቶ ሲያለቅሰ የሰንቱ እንባ ባባታችን ታበሰ እሳቸው እኮ ጽሙ ፀልዬ ሰገዱ ቁረቡ ነው ምኑ ነው ጥፋቱ በእምነት ላልበረታ ሰው በልባቸው ምጥፎ ነገር አትዝሩ ይቅር ይበለን ሱባዬ የዙበት
@gantube5056
@gantube5056 2 жыл бұрын
ስለ ስግደት ስለ ፀሎት ሐይል ማነው ያስተማረን የአምላኬ ስጦታ አምላክ ረጅም እድሜ ለመምሕር ግርማ ስጥልን
@נגסומלסה
@נגסומלסה 2 жыл бұрын
አርፋችሁ ተቀመጡ ክርስትናችን በትክክል እንድናቅ ያደረጉት አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው አትድከሙ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ነው የኦሪት አርቭኛ መምህር ግርማ እና ተስፍ ስላሴ አበራ ናቸው
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 жыл бұрын
አባታችንን መምህራችንን መምህር ግርማ ወንድሙ የእግዚአብሔር አገልጋይ ናቸው በጣምነው እምንወዳቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናይስጣቸው 🙏🏾❤️
@oshi2930
@oshi2930 2 жыл бұрын
የቅናት መንፈስ ነው ሰው ለምን ዳነ ነው የሚሉት 😭😭😭 የዮቱብር ብር ከመለቃቀም ሱባየየየ ግቡ በሳቸው ጉዳይ እዲገለጥለዋት
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
❤❤❤ትክክልል
@ER-xp9th
@ER-xp9th 2 жыл бұрын
በትክክል ዘንድሮ ፈጣሪ ይታረቀን እንጂ ኦርቶዶክሰን ለመከፋፈል ከውሰጥ ነው ሚወጡት ያሉት ሰው ለነገር በቪድዬ እዲ አቀነባብረው ሲወጡ ኢግዚኦ🙏🙏🙏
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 жыл бұрын
ተሰፍይ
@ባለማተቧ
@ባለማተቧ 2 жыл бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለዉ እዳይወርቅ ይጠቀቅ!!!! እዳባታችን እንደ መምህር መከራተ ግርማ የእግዚአብሔርን በጎች ን ለመፈወስ መመረጥ ያስፈልጋል!!!!🙏💒💐
@solomonandebrhan2257
@solomonandebrhan2257 2 жыл бұрын
ወተት ሲገፉ ሲገፉ ቅቤ ይወጣዋል። አባታችን መልእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሲገፉ ሲግፉ ሲገፉ በረከት ጸጋ ፣ በረከት ጸጋ ፣ በረከት ጸጋ አግኝተዋል እያገኝም ነው ክብር ምስጋና ለእግዛብሄር ይሁን።
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 жыл бұрын
Unto now amen
@sababekele8721
@sababekele8721 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@zemie7723
@zemie7723 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
Keyet new yetegefut chifin degafima anihun Yebetekirstianin hig mayakebir ena genzeb wedaji negade new
@hiwotw5404
@hiwotw5404 2 жыл бұрын
Ye tekote menfes
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
አረ አባ ያለንበትን ሥቃይ ባዩ መምህር ግርማ እድሜቸው ይርዘም የማናቀውን አሣውቀውናል
@saratesfaye6361
@saratesfaye6361 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጦት በዚህ እድሜ ሰው የሚያስቱት እርሶ ማን ኖት ፣ ሰው ለመዳን የእግዚአብሔር ምህረት ፍለጋ ስለተሰበሰበ፣ ስለዳነ ብስራት ስለተፈታ ፣ ምን አቃጠሎት ፣ በቅናት ነው እኮ ጌታችንንም የሰቀሉት እርሶም በወቅቱ ቢኖሩ ካይሁዳኖች ጋር ተባብረው ይሰቅሉት ነበር በዚህ አይነት እግዚአብሔር ይገስጾት።
@esayaseasfawe8649
@esayaseasfawe8649 2 жыл бұрын
ጉደኛ ሰዉ ነው የራሱ ለጆሮ የሚቀፍ ታሪክ እያለው ሲነቅፍ አለማፈሩ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
አባታችን መመምህር ግርማ ፈጣሪ ሺ ግዜ ያኑርልን💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏
@tigist7007
@tigist7007 2 жыл бұрын
አሜን
@simenehbekele
@simenehbekele 2 жыл бұрын
AMEN 🙏 YEH BAHETAWE DERO ENTOTO MARIAM EFEWSALEW YEL NEBER ZARE FEWS YELEM KENNtegna
@amlakcherwereta5946
@amlakcherwereta5946 2 жыл бұрын
ምነው ግን ይሄ ምስኪን ህዝብ ከያዘው በሽታ ቢድን ምነው ስንቱ ጠንቋይ ሰውን ሲጎዳ ብትቃወሙ
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Inja mn aynet neger new bemebrhan egna gebtonal
@assefawrufael8809
@assefawrufael8809 2 жыл бұрын
ህርሶ በፈወሱ ቦታ ቢገኙ ኖሮ ህላዮ ላይ ያለውን መንፈስ ምህምኑም ህርሶም በተረዱ ነበር ።
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
Yedane eyemeselen enji aldanem. mnew Gobez kehonachu yale atmaki mifewsu sint yetekedesu tsebel matmekiya botawoch alu....
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
@@alexanderdawit2804 jil. Beaynh eyayeh sydel inde ante rasu gergr neger saynorbh sykerm tetemek ishi 😏😏😏
@amlakcherwereta5946
@amlakcherwereta5946 2 жыл бұрын
@@alexanderdawit2804 በፀበል ብቻ ነው እንዴ የሚዳነው ፀጋ የተሰጣቸው አባቶች የሉም እያልክ ነው?
@etanutube
@etanutube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ከእግዚአብሔር የተሰጡን ልዩ ስጦታ ናቸው እኔ ከአባታችን የተማርኩት መፆም መፀለይ መስገድ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መሔድን አስራት በኩራት ማውጣትን ነው እሳቸው ቤቴ መታችው ስገዱልን አላሉም እኔ አጋንትን የሚያወጡት በኢየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም በመላእክት ስም ነው በስማቸው አላወጡም እርሶ ፈጣሪ ወደ ልቦት ይመልሶት ሌላ ምንም አልልም ለኔስ ወደ ሐይማኖቴ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ፈጣሪዬን እድመለስ ያደረጉኝ መምህሬ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ አይን ይጠብቅልኝ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችንም መህራችንም ናቸው ክርስቶስን እመብርሀንን በደንብ ያስተማሩን የአፍ ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያደረጉን አባታችን ናቸው መቼም መምህር በልታችሁ ጠጥታችሁ ኑ እና እኔ አጋንታችሁን አወጣለሁ ብለው አላስተማሩም ስገዱ ፀልዩ ፁሙ መፅጥውቱ በጎ ነገር አድርጉ ስጋወ ወደሙ ተቀበሉ ያኔ ዳቢሎስ በናንተ ላይ ስልጣን የለውም የትኛውም ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ በፀል ትፈሳላችሁ ብለው እንጂ ስለ እሳቸው ጀብድ አያወሩም ለቤተክርስቲያን ካሰብ ለምንም እርሳቸውን ጠርተው አልጠየቁም አልተወያዩም መቼም ከግቢ ውጪ አይደሉም የሄ የሚዲያ ግምት ነው አይበጀንም ቤተክርስቲያን በብዙ ደብተራ ጠንቋይ ተከባ ለምን ተነካ የሚሉ ይመስላሉ አብሮ መታደም ዋጋ የለውም ይሁዳም ከጌታችን ጋር ታድሟል ግን አልዳነም ክርስቶስን አልተረዳውም እና የእርሶም ከዚህ በምን ይሻላል
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 жыл бұрын
Betekekel:: Memeher Girma Egziyabeher yeseten Abatachen nachewe. yemiyasazenew Bahetawi kegereba tekemetew video yekedute, youtube laye kerebewe lemewekese neber.
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላቸው ለምን በሱባኤ አልጠየቁም ግራ የሚጋብት ነጭ እና ጥቁር መለየት ያቅታል እንዴ
@endalamawayalew9382
@endalamawayalew9382 2 жыл бұрын
true
@endalamawayalew9382
@endalamawayalew9382 2 жыл бұрын
true
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
yesewyew Chifin degafiwoch asbubet Negaden ena Tikikilegna wengel sebakiyanin eniley.
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የፀጋ ስጦታ ብዙ ና የተለያየ ነው። እንዴት አንድ ትልቅ አባት በሌላ አባት ፀጋ እንደዚ በቅናት ድብን ይላል?????ሊቀ ትጉሃን ገብረመስቀል ትምህርታቸውን እከታተል ነበር አሁን ግን ከማን ወገን እንደሆኑ ስላወኩኝ ከዚ በኋላ አላደርገውም አዝኛለሁ ያልገባቸው ነገር ካለ አቋርጠው ከሚሄድ ና ለሀሜትና ለውሸት ትምህርት ከመሮጥ በክርስቲያናዊ ምክክር ማድረግ ይቻል ነበር በመልዐከ መንክራት ፀጋቸው በጣም ብዙ ነው በሳቸው ትምህርት ብዙ ህዝብ ፆም ፀሎት ንስሀ አውቋል ስግደት አውቋል የዕለት አምልኮ አውቆ እየተገበረ ቅዱስ ቁርባን እየወሰዱ ብዙ ነፍሳት ድነዋል ድህነተ ስጋና ድህነተ ነፍስ ከማግኘት ሌላ ምን ትልቅ ነገር አለ የመምህር ግርማ ተማሪዎች በአገርም በውጪም የአጋንንት ስራ አፈራርሰው ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብና ለአገር ተርፈዋል። ትምህርታቸው መፀሐፋቸው የፈውስ አገልግሎታቸው ልፋታቸው የዚህ ሁሉ ግፍ አለብን። ደሞ አስማት ነው ያሉት በአስማት ሰው እንዲፀልይ እንዲሰግድ ንስሀ እንዲገባ ለቤተክርስትያን አስራት በኩራት እንዲያወጣ ከባእድ አምልኮ የሚያላቅቅ ቅዱስ ቁርባን እንዲወስድ የሚያደርግ ከሆነ ሁላችንም አስማተኛ መሆናችንን እንፈልገዋለን። መቼም መምህር ግርማ ስድብ ሀጥያት መሆኑን ስላስተማሩኝ ነው እንጂ ምርጥ ስድብ ይገባቸው ነበር እሳቸው ያላወቁት ነገር የመምህር ግርማ ተማሪዎች መልካም ፍሬዎች አስተዋዮች የሚያደርጉትን ሁሉ የሚያውቁ መሆናቸውን አያውቁም አሁን አይምሮቸውን ተቆጣጥሮ አንደበታቸው ላይ አድሮ ያናገራቸው ክፉ መንፈስ እራሱ ምን እንደሆነ ከነ ስሙ ከነ ባህሪው ማንነቱን እናውቀዋለን። አባ ገብረመስቀል ነገ የሚፀፀቱበትን የሚጎዱበትን ነገር ነው ያደረጉት ። ውሾቹ በደምብ ጩሁ ግመሎቹ ግን ሳይረበሹ ይሄዳሉ ።
@kedesaq7521
@kedesaq7521 2 жыл бұрын
አቤት ተቃውሞ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ተቃውሞ ነው የማዳን ስልጣን አላቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው
@ashenafiasfawe5721
@ashenafiasfawe5721 2 жыл бұрын
❤ ቅድስት ስላሴ ❤ ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን
@hiruttube1
@hiruttube1 2 жыл бұрын
አባታችን በራስዎ ፕሮግራም በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምከታተል ነገር ግን ከኛ የበለጠ ስለ ፀጋ እርስዎ ያውቃሉ የእያንዳንዱ ፀጋው የተለያየ ነው የእራስዎ ፀጋ ትንቢት ላይ ያዘነብላል እሳቸው ደግሞ እንደተመለካቱት ነው እኔ የሚገርመኝ አባቶች ስለሳቸው ብዙ ታወራላችሁ ለምን ግን ይህን ስሜታችሁን ለሳቸው ማትነግሯቸው ለምን ነዉ ትለት አይተው አንድ እርምጃ ሳይወስዱ እዚህ ላይ የመጡ ...... መልካም አይደለም ! ዳግም አላደረጉም ።
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😞
@almazabrham879
@almazabrham879 2 жыл бұрын
Yekenat menfes albachew esachewes sent eyalu aydel einen bich emenu yelunal
@OurPastCast
@OurPastCast 2 жыл бұрын
እሔ ሰውዬ ተንብዮ የተፈፀመ ትንቢት ታውቃለህ?? ይሔ አጭበርባሪ ዩቲዩበር ነው።
@mahletmegersa2651
@mahletmegersa2651 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አባታችንን ይጠብቅልን እስከ ልጃቸው
@DanielGetu
@DanielGetu 2 жыл бұрын
ይገርማል!!! እውነት ሰወች ሲፈዉሱ በአይንወት አላዩሆነው ነው? ፀጋ እኮ ይለያያል: እንዴት ይህን ያህል መቀበል አቃትወት?
@senainebyou2592
@senainebyou2592 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልን በትምህርታቸው የማንሰግድ ሰገድን የማንፆም ፆምን የማንቆርብ ቆረብን። አጋንንትን አሸነፍን እልልልልልልልልልልል
@hiwotw5404
@hiwotw5404 2 жыл бұрын
" seeing is believing" but if someone is possed by evil .......that is what happens exactly
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 2 жыл бұрын
እኔ መምህር ግርማን አላውቃቸውም ግን በትምህርታቸው ተጠቅሜ ዛሬ ቤተሰቦቼ ሁላ ድነናል እሳቸው ጋር ሳንደርስ ስለዚህ እኔ ደስተኛ ነኝ በመምህር ግርማ
@וואניווטסאו
@וואניווטסאו 2 жыл бұрын
አባ ገብረ መሰቀል ደጋግመው ወደ አባታችን ወደ አባግርማ የትምህርትና የፈውስ ቦታ ቢሄዱ እርሰዎም ከዚህ የቅናት መንፈስ ይፈወሱና ይድኑ ነበር ።አሁንም እኔ የምመክረዎት አባታችን አባግርማን ስም ስላጠፉ ይቅርታ ይጠይቁ ።
@habeng.medhin5350
@habeng.medhin5350 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በኔ ሁነሽ መስክሪ እኔ ግን ኣምናለው እመስክራለሁ መምህር ግርማ ወንድሙ ትክክለኛ የእግዚኣብሄር ልኡክ ነው ። እንደ መምህር ግርማ ወንድሙ የእየሱስ ክርስቶስ ቅድስ ሰጋና ክቡር ደሙ ተቀበሉ እያሉ የሚመርን ነው። ይህ ምስክረነቴ ከጌታ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣምናለሁ መምህር ግርማ ወንድሙ በዳግም ምፃት በጌታ ፊት ህኖ ኣማልድን አሜን አሜን አሜን።
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
አንድ ጉባዔ ላይ እንደመገናኘታችሁ መጠን ለምን ስለጉዳዩ በግልጽ አልተወያያችሁም ነበር በሚድያ መተማማት ለምን አስፈለገ 🤔? የአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች አይደላችሁምን? በእውነቱ እጅግ ያሳዝናል!
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
ተባረክ
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
@@malekamuaserat6990 🙏🏽🙏🏽
@ወለተሰበተ
@ወለተሰበተ 2 жыл бұрын
@@_beth20_🙄🙄🙄 😭😭😭😭😭😭
@saragebre4221
@saragebre4221 2 жыл бұрын
ጥሩ ብለሻል
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 2 жыл бұрын
ለመምህር ግርማ ፈጣሪ ፀጋውን ሊጨምርላቸው ነው ለዛ ነው የተኛው ዘንዶ አፉን የሚከፍተው። እኔ ግን እላለሁ ለመላከ መንክራት በጥላቸው ላይ ፀጋውን ያብዛላቸው ፈጣሪ እንደነዚ አይነቶችን ቀናተኛም ይፈውሳሉ። እኔ ምስክር ነኝ የአባታችን መላከ መንክራት ትምህር ከሞት ወደ ሂወት መልሶኛል ለኔ የደረሰው ጌታ ለሌሎች እንዲደርስ የዘውትር ፀሎቴ ነው።
@lealemfasika285
@lealemfasika285 2 жыл бұрын
ዘመናትን በመላው ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ በኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ምእመናንን በወንጌል በማንቃት ፣ የታመሙትን በፀሎት በመፈወስ ፣በአጋንንት የታሠሩት በመፍታት ፣ የተራቡትን በማብላት ፣የታረዙትን በማልበስ ፣ የታሠሩት በመጎብኘት ፣ የተቸገሩትን የገዳማት መነኮሳትን በገንዘብ በመደጎም ፣ የፈረሱ ገዳማትንና አድባራትን በማሠራት ፣ ለተቸገሩ የገጠር ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህናት ገንዘብ በመርዳት ያደረጉት መንፈሳዊ አገልግሎታቸውን አንኳን በዓለም ያለ የሰው ዘር ይቅርና ክፉው ሠይጣን እንኳን መስክሯል። ታዲያ ይህን በዘመናችን የጌታን ወንጌል በቃል እና በተግባር አስረግጦ የሚያስተምርን ዕንቁ የቤተክርስቲያን አባት መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን መቃወም ከዘመኑ ሠይጣን በልጦ መገኘት ነው። እንግዲህ ባህታዊ ገ/መስቀል በአንድ ጀንበር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ50 ዓመት በላይ ያገለገሉትና በማገልገል ላይ ያሉትን አባት መምህር ግርማ ወንድሙን አብረዋቸው ውለዉ ሲያስተምርሩ ሲፈውሱ ሰምተው አይተው ፣ይሁዳ ከጌታ ጋር እነደዋለው ውለዋል በኋላ አሣልፎ ለጠላት ለመስጠት። ታዲያ የተሠጣቸውን የእግዚአብሔር ፀጋቸውን ካላመኑ ሱባኤ ይዘው ፣ የተጠራጠሩት ነገርም ካለ ፊት ለፊት በደጀሠላሙ መጠየቅ የእውነተኛ መለያ ነበር ፣ በጓሮ በር /በዩቱዩብ / መምጣት ግን የሀሠተኛ ፣ሌባ እና ነጣቂ አባት መለያ ነው ትምህርቱም ሀሠተኛ ነው። ስለዚህ መለያየት ከሠይጣን ነውና አንድነት ግን ከእግዚአብሔር ነውና ንስሃ ይግቡ ፣እግዚአብሔር በቸርነቱ ይሄን መተላለፈዎ ይቅር ይበሎት።
@ephremhailu8106
@ephremhailu8106 2 жыл бұрын
About yeminagertun ayawkumna yeker belachew
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 2 жыл бұрын
Memihir girman tsegawin yabizalachew.ine misikir negn yesachew ageligilot hiweten indet indekeyerew.
@tilahunmebratumebratu1956
@tilahunmebratumebratu1956 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን
@ኤደንብርሀን
@ኤደንብርሀን 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን እናተ ምንም ህዝቡ አላዳናችሁም መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ሀይል አልብሰዉናል ዲይቢሎስ ተቃጠሉ
@lakechsewnet5077
@lakechsewnet5077 2 жыл бұрын
ደግመዉ ተነሱበት አይ አምላክ ይቅር በልወት ምነዉ ጠቋይ ደብተራን አይኮንኑም ሞን የምን ነቀፍ ነዉ አምላክ ይቅር ይበለን !!!
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
አይጣል ነው እግዚአብሔር ሲያጋልጥ
@likereslan8459
@likereslan8459 2 жыл бұрын
አቤቤቤቤት እግዚኦኦኦኦ ሁሉም በገዛ ምላሱ ማንነቱ እያሳየን ነው ተመስገን አምላኬ እውነተኞቹን እየለየህልን ነው በገዛ አንደበታቸው እራሳቸውን እያቀለሉ ነው መምህር ግርማ ምንም እማይወጣላቸው ድንቅ የእግዚአብሔር እቃ ናቸው አጋንንትን እንዴት እንደምንቀጠቅጥ በደንብ አሰለጠኑን ሰላምና በረከትም አገኘን እንኳን መምህር ግርማ እኛው እራሳችን ቀጥቅጠን እያስወጣን አይደል እንዴ እህህህ ምነው አባ ቅናትም አስመሰለብዎት እኮ አሁን መምህር ግርማን ያክል ያስተማረ ባሁን ጊዜ ህዝብን ያዳነ ማን ነው ማንስ አለ እሰይይይ እልልልል ይሰብሰብ ብዙ ሺ ህዝብ ዛሬ አይደለም የተሰበሰበው 30 አመት ሞላቸው እግዚአብሔር መረጣቸዋ በቃ ምን ይሁን ከላይ ከተሰጠ ምንም ልትሉ አትችሉም ወንጌሉን እድሜ ልክ አስተማራችሁን ህዝቡ ግን ዝቅ ብላችሁ አላያችሁትም ሁሌ ተቃውሞ ትንሽ አይከብድም እንዴ አረ ተው አስተሉሉሉሉሉ
@vipvip1349
@vipvip1349 2 жыл бұрын
አበታችን መምህር ግርማ ጽሙ ጸልዩ ስገድ ንስሀ ግብ ለስጋ ለደሙ ህዝቡ በቅተዋል መስናክል አትኽኑን የርሰወ ትንቢት ጭንቀት ነው የሚሰጥ
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 жыл бұрын
በጣም ግርም ይላል የነሱስ ጉድፍ ማን ያውራ የእውነት ብቻ እኔጃ ተራው ደርሶኝ በዳንኩ ታዳ እፀለዮ እየጮሙ አደል ንስሐ ግቡ ስገዱ ፀልዮ አሉ እንጂ ኧሯ ይደብራል አባ እንዴ ጉድ እኮነው 😢😮
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
መልክቱ ከማን ነው የሚመጣላቸው
@firehwotgemechu1860
@firehwotgemechu1860 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ለምን እዝብ ለምን ከታሰረበት እስራት ለምን ተፈታ ነው የሚሉት እግዚአብሔር እኮ አጋንትን አውጡ ነው እንጂ እሰሩ አላለም ለአዋርያት እግዚአብሔር ይቅር ይበልኦት::
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መምህር ግርማ በደንብ ባላውቃቸ ይቆጨኝ ነበር በጣም ተሳስተዋል ከዚህ ነገር ተቆጠቡ። መምህር ግርማ ፩፦ከሳጥናኤል ጭፍሮች ጋር የተጋደሉ ታላቅ አርበኛ ናቸው። ፪፦የቤተክርስቲያን ስርአት የጠበቁ ከቅዱስ ቁርባን ያልተለዩ የእግዚአብሔር እቃ ጦር የታጠቁ ናቸው። እርሶ የተናገሩት ሁሉ ውሸት ነው።
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ኣባት መምህር ግርማ ሺ ኣመት ይኑርልን ኣባታችን ኣባ ግርማ እውነተኛ ሓዋርያ ናቸው እናተ ግን እግዚኣብሔር ይገስፃቹ ድይግል ማርያም ልቦና ትስጣቹ
@mastigabriellasami5375
@mastigabriellasami5375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እላይዎት ላይ ያለውን የቅናት መንፈስ ያንሳልዎት ታዲያ እርሶ ለምን ይሄን ህዝብ አይፈውሱም ?
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 жыл бұрын
እኔስ ምኞቴ በሰላም አገሬ ገብቸ ባባቴ በመምህር ግርማ ተባርኬ ፈውሴን አግኝቸ አባቴ የሚያስተምሩትን ወንጌል ተምሪ መዳን ነው ምኞቴ ስንቱ ድናል ስንቱ አይኑ በርታል ስንቱ መራመድ የማይችለው ተራምዳልእግዚአብሄር ይመስገን
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 2 жыл бұрын
የአባታችን የመምህር ግርማ ተማርዎች የኚን አካዉት አን ሰብስክራብ አድርጉና ለአባታችን መላከ መከራት ያለነነ ፍቅር እናሳይ
@tsehaytesfatsion9941
@tsehaytesfatsion9941 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 2 жыл бұрын
@Arsema media አርሴማ ሚዲያ ምናልባት የፈሩት ነገር የኖራል ብይ አስባለዉ ምክንያቱም ማነ ያዉቃል መነ እዳለባቸዉ ደሞ እኮ አባታችን ባስተላለፉት አገልግሎት ላይ በጣም ውርውር ሰሉ ነበራ ሌሎች አባቶች አርፈዉ ተቀምጠዉ እሶቸዉ ምን አሯሯጣቸዉ እኔ በጣም ጥያቄ ፈጥሮቢኚ ነበር??? ስቶቻቺ ነን ጠፍተን የነበርን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በአባታችን ትምህርት ተለዉጣነ ንሰሀ ገብተን ለሰጋው ደሙ የበቃን ዘሬ እኮ በቤቱ የፀሎት ቤት የሌለዉ እና ፍጣሪዉን የማያመልክ የማይሰግድ የሳቸዉ ተማሪ የለም ለአባታችን መላከ መክራት ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤናግር ጨምሮ ይስጣቸዉ በተሰቦቻቸዉንም ይጣብቅልን ለግብረ መስቀልም አነ ልቦናቸዉን ያብራልን
@eta2197
@eta2197 2 жыл бұрын
Awon
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
ትክክል
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ልኡል እግዚአብሔር ይመልስላቸው
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ይገርማል አባታችን መምህር ግርማ የዘመኑ ድንቅ አባት ናቸው ።
@weynibeyene9851
@weynibeyene9851 2 жыл бұрын
😳😱☹ ይቅርታ ይቅርታ ይሄ መልዕክት እንኳን የስህተት መልእክት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የመምህር ግርማ ትምህርት ከራሳችን አልፈን የሌላውን ዜጋ ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እየቀየረ መሆኑን አንደኛው ምስክር እኔ ነኝ እግዚአብሔር በሚያውቀው በጣም ብዙ ነገር ተምረናል አውቀናል እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በሚገባ ነቅተናል ስለዚህ እንደዚህ አይነት ስብከት አያስፈልገንም እኛ ነቅተናል የሚያነቃ ልቦና ይስጥልን እሳቸው የሚጠሏቸው ሰው ምን አይነት ሰው እንደሆነ እኛ እናውቃለን ልቦና ይስጣቸው ይቅርታ ግን አንድ ጥያቄ ለባህታዊ ገብረ መስቀል የትኛው ቪዲዮ ላይ ነው እርሱ በስነ-ስርዓት ያማተቡት? ራሳቸውን ከፍ የሚያደርጉ ዝቅ ይላሉ እራሳቸውን ዝቅ የሚያደርጉ ደግሞ ከፍ ይላሉ :: የተሰጣቸው ከላይ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሳቸው ብር አይደለም ዕድሜ ተቀንሶ መስጠት ቢቻልም እንሰጣቸዋለን :: በሳቸው የሚመጣብን ሁሉ ጠላት ነዉ!!!!!!!!!!!
@tibletberhe5660
@tibletberhe5660 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@genetmuchaog9852
@genetmuchaog9852 2 жыл бұрын
Tkkil new betiru askemtshwal
@mulualmehagos
@mulualmehagos 2 жыл бұрын
Afa kurte yebeleleshe yena ehete tekekelga melse keberelge
@asterwoldegaber1025
@asterwoldegaber1025 2 жыл бұрын
Yes you are right, no body is judging God is the only one 🙏
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 2 жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድሎት ይገርማሉ በጣም መስመር እየጣሱ ነው ክርስቶስን እየወቀሱ ነው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@dvfgfhjy5067
@dvfgfhjy5067 2 жыл бұрын
እግዚኦ ርስ በርሳችኩ መነቃቀፍ ሆነ አባታችን መምህር ግርማ ከማንም በላይ አስተምረው ነው የሚያድኑት
@et-trend1853
@et-trend1853 2 жыл бұрын
የአፄ ቴዎድሮስ ቁጣና ምሬት እንዲሁም የባለቤቱና የእርሱም መሞት ምክንያትን ታሪክ ላይ አንብብ ያኔ ይህ ሰውየ ምን እንደሆነ አላማው ታውቃለህ
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
ደሥ የሚለው አባታችን ሥነቀፉ ፀጋው ይበዛላቸዋል
@sinkekidane4953
@sinkekidane4953 2 жыл бұрын
አሁን እዚህ መተው እሚያወሩት እዛው አፀገብ አይነግሯቸውም ወይስ የቅናት መንፈስ አለብወት ታርክ እና ማውራት እና በተግባር እያስተማሩ ፍሬ ማፍራት ይሻላል
@ethio-joelmedia
@ethio-joelmedia 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማወት መ/ር ገብረመስቀል ሀይለመስቀል
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 2 жыл бұрын
የሚናገሩትን የተረዱትም አልመስለኝም የእሳቸውን ትምህርት በደንብ ይከታተሉት እርሱም አንድ ቀን ሊፈወሱ ይችላሉ። እስከዛሬ የሰማሁት ትንቢት ሁሉ ተረት ነበር እንዴ ተሸውጃለሁ ማየት ያስተውሉ ረጋ ብለው ይስሙት ያዳምጡት
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 жыл бұрын
በትክክል 😢😮😢
@berhanugurmu6321
@berhanugurmu6321 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እርሶ በፀጋቸው የቀኑ ነው የሚመስሉት:: እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኞት:: እኔ ያየሁት ነገር ቢኖር ኣባታችን መምህር ግርማ ሁሉም ሰው በፀሎት መበርታት እናዳለበት እና በፀሎት አጋንንትን አድክሞት ካልመጣ በቀር እርሳቸው ጋር በመምጣት ብቻ መዳን/መፈወስ የለም እያሉ በእግዚአብሔር ስም እና በመልአክት ስም ነው ሰይጣንን የሚያባርሩት:: በዚያውስ ታማሚዎች ቢፈወሱ ምናለበት? በርታችው ፀልዩ : ንሰሀ ግቡ ነው የሚሉት:: እርግጥ እንደ እርሶ ያሉ ነቃፊዎች ዙሪያቸውን ከቦ መጮህ ልማዳችሁ ነው::
@semegndamesa5133
@semegndamesa5133 2 жыл бұрын
መምህር ግርማን በአካል ሳናውቃቸው በእውነተኛ ትምህርታቸው ብቻ ክርስትናችንን በሕይወታችን እንድናሳይ ያደረጉን አባታችን ናቸው። ከኛ አልፈው ልጆቻችን የአምልኮት ስግደት ፆም ፀሎት ቅዱስ ቁርባንን ሕይወት አድርገው እንዲኖሩ ያደረጉ አባት ናቸው። ያውም በሰው ሀገር። እንደርሳቸው ትምህርት ቀድሞ ያስተማረን ቢኖር ኖሮ ያ ሁሉ ሰው ሲጮህ ባልታየ ነበር። እና እባኮትን ለማያውቅ ሰው አያሳስቱ። አሁን ካዩት ጉባዔ ውስጥ 90% ለስጋ ወደሙ የበቃ ነው።
@destamekte9648
@destamekte9648 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜ አቸውን ያርዝምልን
@selamyonan9680
@selamyonan9680 2 жыл бұрын
❤መምህር ግርማን እግዚያብሄር ይጠብቅልን❤ አጋንት እንዴት የታመመን ሰው ይፈውሳል እሳቸው የሚያስተምሩ መፅሀፍ ቅዱስን ነው አለቀ ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@wonishettaffesse240
@wonishettaffesse240 2 жыл бұрын
Ato Gebre meskel KEFTGNA KENAT LAY NEW YALUTNA EGZABHEREN Y KERE BELGNE BELEWE NESHA GEBU. MEMEHER GEREMA EWENETGNA ASTMARY NACHEW XUMU XELYU KEDUS KURBN TKEBLU YEXLOT SEFRA YNURACHEHU SGEDU NEW YEMILUT. YEHEM YEXGA TMHERTE NWE ENA ATO GBERMESKE SEMY AYAGEGUM ENA MEMEHRE GRMANE ENA HEZBUN YEKRTA BITYKU YSHALWOTL?????????!!!!!!!.
@eyerustofik7077
@eyerustofik7077 2 жыл бұрын
እ/ር ልቦና ይስጦት ጭንቅላትህ ላይ ያለው ጋንኤል ነው እንዲ የሚያሶራህ አንተ ትንቤት ተናጋሪ ማን አርጎህ ነው የምትናገረው እንተ እየሱስክርስቶስ በዚሰአት በዚወቅት ቢኖር ኖሮ ከአይውድ ጋር ትሰቅለው ነበር
@kidanemaryamsem
@kidanemaryamsem 2 жыл бұрын
አባታችን አባ ግርማ እድሜ ይስጦት የ ቅናት መንፈስ እግዚኣብሔር ይገስጽህ እኛ አንሰማም ክርስቶስን አዉቀነዋል።
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eshetugizaw-
@eshetugizaw- 2 жыл бұрын
ምን አልባት እርሶዎም ላይ መንፈሱ ሊኖር ስለሚችል ጠበል ወይም ጸሎት ይደርግልዎት የሚል ምክር ልስጥዎት .... መምህር ዛሬ ምንም አልገባኝም ምን እንደሚያወሩ
@tigistayalew6890
@tigistayalew6890 2 жыл бұрын
መ/ግርማን የሚቋወም ሴጣን ያደረበት ብቻ ነው!
@amanuelasefa7276
@amanuelasefa7276 2 жыл бұрын
min aynet ye kinat menfes new yaderbot ato g/meskel
@meseretmokonen1868
@meseretmokonen1868 2 жыл бұрын
እራስዎትን ይመርምሩ መጀመሪያ ሌላው ላይ ጣትዎትን ከሚጠቁሙ እኛ አሁን ነቅተናል ለአባታችን እድሜና ጤና የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥልን እኛ እስካሁንም እደዚህ አይነት የነቀፋ ወሬዎችን እየሰማን የባከንናቸው ጊዜ ይቆጨናል አይደለም የእርስዎን የቅናት መንፈስ ልንሰማ ይቅርና ያው ጥለው ወጡ እንጂ የእርስዎም የሸኘልዎት ነበር ለማንኛውም ማስትዋሉን ያድልዎት ለአባታችንም በእድሜ ላይ እድሜን ጨምሮ እደኔ የተጨነቁ ና የታሰሩ ሰዎችን ይድረሱልን።
@Fikirte21
@Fikirte21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የተሰጣቸው ፀጋ ነው ። ስንት አመት ታሳድዷቸዋላችሁ? እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጥልን
@ygermal1
@ygermal1 2 жыл бұрын
አባት ነኝ እያሉ በጠቋር መንፈስ ትንቢት እየተናገሩ ዛሬ ማንነትወ ታወቀልወት እንደዚህ መዋረድና መዋረድወ ያሳዝናል ቅዱስ ቃሉን አውቃለሁ ብላቹህ የዛሬ ፈሪሳውያን ጌታ በዚህ ዘመን ቢመጣ ሰቃዮች እንደምትሆኑ ጥርጥር የለውም ቅዱስ ቃሉማ እድሜልክ ሲሰብክ ኖረ ቃሉ ግን የሚዘራው ጭንጫላይ እሾህ ላይ መንገድ ላይ ወፎች ለቀሙት ስንዴውን መሬቱን ሳናርስ ሳናለሰልስ ሜዳ ላይ ብንዘራው ምን ውጤት ያመጣል አረሙን መንቀል ስንዴውን ከክርዳዱ መለየት ያስፈልጋል እስካሁን ቅዱስ ቃሉ እንደ ዝናብ ይወርዳል ምትዘሩት ሜዳ ላይ ነው ምክንያቱም የዚህ አለም ገዥ የተባለው ዳቢሎስ አለሙን ዘግቶ ይዟል ከቤተክርስቲያን በር ስንወጣ የተማርነው ርዕሱ እንኳን የለም ጠላት ወስዶታል እንደ እርስወ አይነት ሰባኪ ነኝ ባይ የቃሉ ማረፍያ አይታያቸውም ኪሳቸውን መሙላት ታዋቂ መሆን አውቃለሁ ብሎ መኮፈስ እግዚአብሔርን ያገለገላቹህ ይመስላቹሀል እንጂ በቀጥታም ሆነም በተዘዋሪ የምታገለግሉት ዳቢሎስን ነው እስካሁን የምናጭደው የእናንተን ውጤት ነው አባታችን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ የዘሩት ዘር ግን እየመጣ ነው ትንቢት ነው ይፈፅም ዘንድ ግድ ነው እርስወም ስለትንቢቱ ያወራሉ የትንቢቱን ባለቤት በአደባባይ ይከሳሉ ይነቅፋሉ እርስዎ ይዋረዳሉ እንጅ እሳቸውም እንኳን ገንዘብ ነውና ሕይወታቸውን ለመስጠት የማይሰስቱ በሚልየን የሚቆጠሩ የወንጌል ተማሪወችን አፍርተዋል ገና እንኳን ለኢትዮጵያ ነውና ለአለም ብርሃን የሚሆኑ አውሬ የበላውን አለም ኑ ከጨለማ ውጡ ከስራታቹህ ተፈቱ የሚሉ ልጆችን አፍርተዋል በማይታይ ሰንሰለት የታሰረ ከራሱ ላይ የሰለጠነውን ሳያውቅ እንዴት ሌሎችን ሊፈታ ይችላል በድለን በጨለማ እየኖርን ጨለማው ሳይገፈፍ እንዴት ብርሃን ይታያል መጋረጃው ሳይነሳ ከመጋረጃው ጀርባ ያለውን እግዚአብሔርን ማየት እንዴት ይቻላል ሌለማንኛውም ሱባየ እገባለሁ ይላሉ እስቲ በፅሎት ይጠይቁ ያሳዝናል በጣም ወደ ነበሩበት ከፍታ እንዲመጡ እግዚአብሔር ይርዳወት።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 жыл бұрын
@welede senebet Egziyabeher yeseteline!!! Bahetawi Bemelute tekateye neber yeleben newe yesafekewe.
@tibletberhe5660
@tibletberhe5660 2 жыл бұрын
Ehizabe yibarkesh ehete
@tsehaytesfatsion9941
@tsehaytesfatsion9941 2 жыл бұрын
በትክክል እውነት ነው
@meseretbrhanu1523
@meseretbrhanu1523 2 жыл бұрын
Amen
@alphamedia2037
@alphamedia2037 2 жыл бұрын
ይህን መሰል አባት ስታዩ መ/ር ግርማ ከእግዚያብሔር መሆናቸዉን ለመለየት ቀላል ነዉ መምህር ግርማ በእኔ እምነት በፈጣሪ ፈቃድ ለኦርዶክሳዉያንም ሆነ ለሌሎች አማኞች የተሰጡን ናቸዉ፡፡ ሆኖም እኛ በፈጣሪ ስም የሚናገሩትን ሁሉ ስለምናምን እንድንለይ እላለሁ ፡፡ እኒህ አባት ነኝ ባይ ያለምንም ባዕት በዩቱብ ባዕት አለ በማለት ባታዊ ይላሉ እኛም እናምናለን የድሮ ወታደር ወታደር ዛሬ ተዋጊ ወታደር አይሆንም አሁን እርስዎ የከተማ ዩቱበር እንጅ ማንም አይደሉም፡፡ መምህር ግርማ በሰይጣን የሚመሩ ከሆነ፡- 1ኛ. እስከ አሁን የተፈወሱ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ ለምን እነዚያ ሰዎች በኮሜንት(በሙዲያ ቀርበዉ) እኔ ተፈዉሸ ነበር ግን የአጋንንት ስለነበር ተመልሸ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ አይሉም፡፡ 2ኛ. ሰዉየዉ እዉነት ቤተክርስያን ተቆርቋሪ ከሆኑ በለቱ ለምን አባታችንን ማይክ ይስጡን እኔ ባታዊ በመሆኔ በሱባዬ በተገለጠልኝ መሰረት እርስዎ አሳሳች ስለሆኑ ንስሀ ይግቡ ብለዉ በህዝቡ ስም አይናገዉም እንደ ሌባ ድመት በማጀት ገብተዉ ከሚለፈልፉ፡፡ 3ኛ. ያለ ንሰሃ ያለ ስግደት ሰዉ አይድኑም ይሉናል መምህር ግርማ ጋር ሂዳችሁ የምታዉቁ ሰዎች የምታዉቁት ነዉ እርሳቸዉ ንስሃ ግቡ ስገዱ ጸልዩ ብለዉ እንጅ በስሜ ድናችኋል ብለዉ ያዉቃሉ? 4ኛ. ከእናንተ መካከል መዳን የሚፈልግ ቅባ ቅዱስ አድርጋችሁ ጸልዩ ይላል ይሉናል ታዲያ መምህር ግርማ ምን አደረጉ ፡፡ በአጠቃላይ የአባታችንን ስም ተጠቅመዉ የሚዲያ ስራ ማጧጧፍ ተገቢ አይደለም፡፡ ወልደ ሰንበት ነኝ ከባ/ዳር
@moges1151
@moges1151 2 жыл бұрын
በአባታችን መምህር ግርማ ተጠቀምን እንጅ አልተጎዳንም እንድንፀልይ እንድንፆም እንድንሰግድ የሚያስተምሩን አባት ናቸው ፀጋቸውን ያብዛልን
@kitchendesires3238
@kitchendesires3238 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ብዙ የተማርንባቸዉ አጋንንት እንዴት ማበርከክ እንደምንችል ያስተማሩን የዘመናችን እንቁ አባታችን ናቸው እደሳቸዉ ማዳን ስላልቻላችሁ ነዉ አባታችን መምህር ግርማ እኮ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ፀጋነዉ ሁሉም የራሱ ፀጋ አለዉ ከመተት እስር ስንቶቻችን ነን የተፈታነዉ አባታችንን መምህር ግርማን አትንኩብን እሳቸውን የነካ የራሱን ማንነት ሲያጋልጥ ነዉ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
የቅናት መንፈስ ክንፉ ነው, እግዚአብሔር ቸር ነው ይማራቹ 🙆‍♀️,
@meseretf1
@meseretf1 2 жыл бұрын
ለመምህር ፡ ግርማ ፡ ወንድሙ ፡ ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛላቸዉ። ለእርስዎ ም ፡ ልቦና ፡ ይስጦት
@abebeyirasw1106
@abebeyirasw1106 2 жыл бұрын
በዉነቱ ሊፀለይልወት የሚገባ አባት ነወት። ይችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚፈታተኗት ሌላ እምነት ተከታዮች የበለጠ ፣ ሊያጠፏት የተነሱ፣ በውስጧ የተሰገሰጉት መሆናቸው እጅጉን ያሳዝናል።
@solomonnigatu6023
@solomonnigatu6023 2 жыл бұрын
ከሚናገሩት እራሱ መልሱን እየመለሱ ነው እኮ ማስተዋል አልሰጣቸውም። አሊያም የቅናት መንፈስ ሰፍሮበታል።
@ሠብለውርጌሣ
@ሠብለውርጌሣ 2 жыл бұрын
አልገባኝም እኛ ምእመናን ከእነሡ የበለጠ እውቀት የለንም ደካማ ነን እነሡ እያሉ ያለው ነገር ባይጥመንም ከምንናገረው ነገር እንቆጠብ
@et-trend1853
@et-trend1853 2 жыл бұрын
@@solomonnigatu6023 በጣም የሚገርመው እሱ ነው። ....አይናቸው ተይዞ ነበር :: ሉቃ 24፥13-31
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኝ ሰው ስያማትቡ እይና ፍረድ
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል እንደው ምን ይሻላል ጠጋ ብለዉ መመካከር የለም ዝም ብለው መነቃቀፍ ምዕመናኑ በልጧቸዋልኮ በነሱ ቢሆንማ ሀይማኖቱ ግራገብቶን እንተወው ነበር ያቃጥላቸው አናደዱኝኮ
@tigistbelayneh8905
@tigistbelayneh8905 2 жыл бұрын
ለአባታችንን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ ዘላለም ያኑርልን፤ ለእርሶ እግዚሐብሔር ልቦናዎን ይስጠዎት ፤ግን ለምን አሰፈለገ እንድ በሚድያ ይዞ መውጣት ዛርም ነግም መላከመንክራት መምህር ግርማ ንፁ የቤተክርስትያን አገልጋይ ናቸው፤ እመሰክራለሁ እውነተኛ አባተ ናችዉ፤፤
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 2 жыл бұрын
አባታችን ሱባኤ ገብተው ይጠይቁ
@ወደእማሆይጉዞ
@ወደእማሆይጉዞ 2 жыл бұрын
Aw niseha yigibu merkoriwes lib yistot iree
@solomontekle6870
@solomontekle6870 2 жыл бұрын
25 ዓመት ወንጌል ተማርን ያለ ፍሬ፥ መምህር ግርማን ካወቅን ጀምሮ ስግደትን ጸሎት ቦታ መስራት ባአጠቃላይ ትክክለኛ የክርስትና መንገድ አወቅን፥ እርስዎ አንድ 7 ጠበል ይጠመቁ።
@meseret888salam7
@meseret888salam7 2 жыл бұрын
ስለ መምህር ለማውራት በመጀመሪያ ህዝቡ የት ነው ያለው አባቶች የምትመለከቱት ቤተ ክርስትያን መመላለሡን ነው አጋንንት ምን እንደሆነ ባለማወቅ እያመለከ እኮ ነው መምህር ግርማን በአካል ማናገርና መወያየት ይጠቅማል ይሄ ልክ ነው አደለም ለማለት ህዝቡነከተያዘበት ድንዛዜ ማውጣት ያስፈልጋል እኔ በሳቸው ትምርት እና የፈውስ አገልግሎት ተመልሼ ንስሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ተቀብዪ አምላኬን እያመሠገንኩኝ እኖራለው እናም በተቻለን መጠን ነገሮችን አንጋደን ባንሰማ ....
@muluethio3513
@muluethio3513 2 жыл бұрын
በአባታችን መላካ መክራት መምህር ግርማ አትምጡብን መደሀኒታችን ናቸዉ እድሜና ፀጋዉን ፈጣሪ ያብዛላቸዉ
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
I’m with you I am agreeing with you I love Memher Girma.
@alemaztube
@alemaztube 2 жыл бұрын
አባታችን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ከጌታችን የተማሩት ነው ለህዝቡ የሚያስተመሩትና እንዲህም እየሱስ ክርስቶስ መናፍስትን ስትወጣ ባዩት መሰረት ነው ከህዝቡ የሚያወጡት እና አባታችን በሰጣቸው ፀጋ ያገለግሉን ያልዳነ ይድን የዳነ ይፅደቅ ለአቤታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን ። ሌሎችም እንደ እሳቸው ስለዚህም ያስተማሩን እንጅ አትነቅፋቸው፣ መምህር ግርማ እኮ እንደምን ኛው ሰባኪ ወንጌልን ሰብኮ ተርግሞ አስተምሮ ፣እንደገና የመንግስትን ውጊያ አስተምሮን እንዴት እንድንተጋ ሁሉን ነው የሚያስተመሩን ። ከእሳቸው የበለጠ ህዝቡን የሚያግልግል የለም ፣እስክ ሁላቹም ከጎናቸው ቁሙ አላቸው ፣
@ashenafigirma8552
@ashenafigirma8552 2 жыл бұрын
አባታችንን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ ዘላለም ያኑርልን አባታችንን አሜን። ለእርሶም ማስተዋል ያድሎት!!!
@yoyoyordi4574
@yoyoyordi4574 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ የብዙ ሰዎችን ህይወት ከሞት ከችግር አትርፈዋል መትምህርታቸው እና በፈዉስ አገልግሎት ብዙዎችም በሐይማኖትአቸው ጠንካራ እንዲሆኑ መፆም መፀለይ መስገድ በ ቤታችን ዉስጥ ፀሎት ቤት መስራት ያስተማሩ እርኩስ መናፍስት እንዴት መዋጋት እንደሚቻል ያስተማሩ ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ፀጋቸዉን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን !!! እሳቸዉን የሰጠን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው !!!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን 😢አባታችን መምህር ግርማ ማለት ከእግዚአብሔር የትሰጠን ስጦታ ናቸው ❤እኛ እናውቃልን አባታችን, በአባታችን ትምህርት ህዎት አገኝተናል, እግዚአብሔርን አውቅናል እግዚአብሔር ይመስገን ዕድምና ጤና የአባታችን አሜ,,,አትድክሙ ተዉት,
@birukyirga6803
@birukyirga6803 2 жыл бұрын
ክሶት ክርስቶስን ከከሰሱት የካህናት አለቆች ጋር ፍፁም ተመሳሳይ ነው ኢሄን መረጃ ለማውጣት ከመቸኮሎ በፊት በደንብ አጣርተዋል የተፈወሱ ሰዎችን አናግረዋል ምነው ለመውቀስ ቸኮሉ ?
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
በእውንት ትልቅ ስተት እይስሩ ነው ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላካ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@yordineguse6600
@yordineguse6600 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን ለመላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ !!!
@zenashbogale9815
@zenashbogale9815 2 жыл бұрын
እረ ገብረመስቀል እርሶስ በየ አስባልቱ ሲጎትቱን አልኖሩም እንዴ ከዛ ፎንቃ ሲገባሎት ብህትናዬን ትቼ መምህር ሆንኩ ብለው ቁጭ አሉ እንጂ የጊዮርጊስ አስባልት ይመስክር
@FtuMeseratAlamuu-m1o
@FtuMeseratAlamuu-m1o 2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ስተት እይሰሩ ነው። አባታችን መምህር ግርማ ነጺ የኦርቶዶክስ እምነት ስረት ቶፊት የጠፊውን መንጋ ውድ ቤትክስትይ የምልሱ ነው። ትክክለኛውን ትምህርት ነው የምይስተምረ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ፀጋ ነው አድስ አደለም ለኛ vedo ይለቃቃል እኮ የስቸሁም እረሱስ ለምነው ብር የምለቅሙት ?
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 2 жыл бұрын
አንተ ማን ስለሆንክ ነው መምህርን ነቃፊ የሆንከው ክብረ ቢስ ባለጌ እንዳንተ አይነቶች ናቸው ሀይማኖታችንን የሚያስድቡ ባለጌ
@yeshemebetdejene4463
@yeshemebetdejene4463 2 жыл бұрын
Lemanem mesdebe yelebenem ehete yeserachewen yeset yewnete ferage ale na eshe😭
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አንቺ ማነሽ የህዝብ እዉነቱ ለምን ወጣ ብለሽ ነቃፊ ያደረገሽ ተቆርቋሪ በኢትዮጵያ ሀይማኖት አተዉ ግብረ ሰዶም የሚሆኑትን በመከሩ እዛ ሔደዉ ነቀፊታ ከሚናገሩ ለምን ዳኑ ብለዉ እሳቸዉ አግብተዉ ግርማቸዉን ተቀምተዉ ስለሆነ ለምን መድረኩ አልተሰጠኝም ብለዉ መናደድ። ሆሆ ተቆርቁረሽ ሞተሻል።
@FtuMeseratAlamuu-m1o
@FtuMeseratAlamuu-m1o 2 жыл бұрын
@@wesenyebelay6809 መምህር ግርማ ን እሚቃወመው ዲያቢሎስ ያደረበት ሰውና እርሱ ዲያቢሎስ ነው በሳቸው አስተምሮ ፍሬ ያፈሩ ብዙ እህቶችና ወንድሞች ምስክር ናቸው ሁላችንም ሰይጣን እሚያመጣብንን ከቤተክርስቲያን ውስጥም ሆነ ከቤተክርስቲያን ውጪ እሚያመጣብንን ፈተና በፆም በፀሎት እና በስግደት ብንዋጋ ይሻለናል አባቶቻችንን አሳልፈን ለጠላት እንስጥ መምህር ግርማ ከእግዚአብሔር የተሰጡን ትልቅ አባታችን ናቸው ይልቅ እድሜዬቸውን እንዲያረዝምልን እንፀልይ እሳቸውን እሚጠላቸው ጥቅሙ የቀረበት ደብተራ እና ጠንቋይ ብቻ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይድላን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ለአባታችን የዳብሎ ተባባር መልካም ፊሬ ትቶ የእንክርዳዱን ፍሬ የፈሪል መልካምና ቦጎ ስራ የምስሩት ሲንዴን በጎተራዉ የከማቻሉ!!!! አዋ ቅዱስ ስጋና ክብር ደሙን ተቀበሉ ፆሙ ጸልሁ ስገዱ ቢሎ የሚያስተሚሮ ጦንቃይ ከሆነ አዋ እከተለዋሎ ምክንያቱም የክርስቶስን ቅዱስ ስጋ ክብር ደሙ እቀበላዋሎ እና!!!! የስተማሩኚ ያህንነውና።
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
@@FtuMeseratAlamuu-m1o በጣም አባታችን ስቱን አነቁት እድሜቸው ይርዘም
@biruktessema6043
@biruktessema6043 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስቀው....እኔ መሀይሙ እንኳን በሳቅ ገደሉኝ አሳዘኑኝም ..አይ ጂመስቀል...ልቦና ይስጥዎት የትእቢት መንፈስ የኔ እውቀት ብቻ ባይነትዎን ..ጌታ ይፈውስዎ እርሶ ከቀጨኔ ጀምሮ አውቆታለሁ ልክ እንደ ዘመድኩን በቀለ አውቆታለሁ አባ ታሪኩ ነዎትኮ ..በተረፈ ይሄ የሰሩት ቪዲዮ ውሀ አያነሳም ቅናትና እንዴት ተጠርቼ ሳላስተምር ባይነት ነው።ልቦና ይስጠን
@tarekaadel5804
@tarekaadel5804 2 жыл бұрын
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መድህን ክርስቶስ
@ethiopia6907
@ethiopia6907 2 жыл бұрын
ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ ቅናት አስመሰሎቦት ሕገወጥ አይደሉም እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለመላሀከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
@habentekle8596
@habentekle8596 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላቹ በጣም ወረዳቹዉ ይቅር ይበላቹው እግዚኣብሔር ጸጋ የብዛላቻው ለ ኣባ ግርማ ወንድሙ።
@rozarozina6203
@rozarozina6203 2 жыл бұрын
እመሰክራለሁ በሂወቴ ዘመን ጸሎት ጾም ስግደትን አላውቅም ነበር በመምህር ግርማ ትምህርት የተነሳ ግን ከእግዚአብሄር ሃይል ጋር ከሞት ተርፊያለሁ መምህር ግርማን አይንኩብኝ የዘመናችን ሃዋሪያ ናቸው።የልጅ ልጆቻችን የትውልድ ትውልድ የሚያነቃ መንገድን የዘረጉ ናቸው።
@gehiwotm4602
@gehiwotm4602 2 жыл бұрын
ሰይጣን ድሮም ሰው ሲድን አይወድም እግዚአብሔር በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ላይ አድሮ ስለአስተማረን ክብር ምስጋና ይድረሰው እርሶም መምህር ጋር ሄደው ይፈወሱ ትምህርታቸውን ተከታተሉት ያኔ ይገባዎታል
Memehir Girma Wondimu Video 316 ትልቅ ስህተት በመ/ር ገብረ መስቀል
43:34
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 81 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 166 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 871 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН