ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጢረ ሥጋዌ በአንድ ጥቅስ በግዕዝ፣ በአማርኛ፣ በዕብራይስጥና በግሪክ ሲተነተን || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 39,483

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
መምህራችን.አባታችን.እንኳንደናመጡ.ቃለህይወት.ያሰማልን.እድሜናጤናያድልልን.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተ.ስላሴነኝ
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
ውድ መምእራችን እንኳን ደና መጡ ለአንድበታችን ለእይወታችን ጣፋጭ የሆነው ቃለ እግዚአብሔር ይዘውልን እንኳን በደና መጡ ለእርሶም ተናጋሪ አንድበት ለኛም ሰሚ ልቦና ያድለን አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት አሜንአሜን አሜን 💚💛❤
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LOVe-b2d
@LOVe-b2d 3 ай бұрын
ሰለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@Rebqayoutube
@Rebqayoutube 2 жыл бұрын
ውድ ማምህራን እንኳን በሰላም መጡ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሞላ ለአለም ላይ ያላችሁ የ እግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ በረከት አይለያችሁ
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
አሜን ላንቺም መልካም ጳጉሜን
@senaitlemma4944
@senaitlemma4944 2 жыл бұрын
U77
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ጽጌ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቸሩ መድሃኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ቸርነት ይደርብን
@asrat7515
@asrat7515 2 жыл бұрын
መምህሬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን +++
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
መምህራችን፣እንኳን፣ደናመጡ፣ለአንደበች፣ለእይወታችን፣ጣፋጭ፣የሆነውቃለ፣እግዚአብ፣ሔርይዘውልን፣እንኳን፣በደና፣መጡ፣ለእርሶ፣ተናጋርአደበትለእኛም፣ሰሚ፣አደበት፣ያድለን፣አሜንአሜን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 жыл бұрын
አሜን:አሜን:አሜን:ቃለ:ሕይወትን:ያሰማልን:ተስፋ: መንግስተ:ሰማያትን:ያውርስልን:አባታችን:በዕድሜ:በጤና: ይጠብቅልን:ቸሩ:አምላካችን:የእመቤታችን: ምልጃዋ: የቅዱሳን:ጠባቂነት:አይለየን:የሰማነውን:በልቦናችን: ያውልብን: ያሳድርብን :ለሀገራችን: ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትን: ያድለን:ቸሩ: አምላካችን።
@qignetmusiclyrics6505
@qignetmusiclyrics6505 2 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እንኳን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ፀሎቴን ሰምቶ የምፈልገውን የትምህርት አይነት ነው ከዚህ በኃላ የዕብራይስጥ እና የግዕዝ መፅሀፍ ቅዱስ እያነፃፀርክ ብታስተምረን ይበልጥ እንማርበታለን
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያስጥልን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም በጤና መጡልን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
የቅድስት ስላሴ ምህረት ቸርነት በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 11 күн бұрын
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን:❤❤❤
@millimilli7193
@millimilli7193 2 жыл бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን በደህና መጡልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤና ጸጋ ይስጥልን እግዚአብሔር እስከነቤተስብዎት አሜን🙏🙏🙏✝️💒
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን 🙏 ለኔም ለቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን 🙏🙏🙏 አባቴ ቤቴ ሰላም አጣሁ አባቴ አስቡኝ አስቡኝ በጸሎትዎ አሜን🙏🙏🙏
@شايتياحمد
@شايتياحمد 2 жыл бұрын
ሠላም..አደሩ..መምህራችን. እንኳን ደና..መጡልን..እድሜ..ጤና..ያድሎት...ቃለ..ህይውት..ያሠማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@yeromhailu
@yeromhailu 2 жыл бұрын
መምህራችን መጋቢያችን እንኳን አደረሰን በጸሎት አስቡን አዲሱን አመት በጤና፣በበረከት፣ በንሰሃ፣እንዲያኖረን በቤቱ እንዲጠብቀን
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
ትእዛዙን እናገራለሁ እግዚአብሔር አለኝ አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወለድሁህ. መ ዝ. 2. 7)ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ከነሟላ ቤተሰባቸው ለኛም በቃሉ እንድንሸሸጋ የእመብርሀን ምልጃ የልጃ እርዳታ አይለየን ዘመኑን ደስ የሚል ዜና ደስታ ፍቅር አንድነትን የምንሳማ በት ዘመነ ሉቃስ ይሁንልን እንኳን አደረሰን ለጳጉሜ በጸሎታቹሁ አሱቡኝ እህት ማሪያም እያላቹሁ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እኔ ያለሁት በይስራኤል ሀገር ነው እና በእናንተ በአባቶቼ ሀይማኖቴን አውቄ እገኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የይስራኤል ካናት ግን አሁንም መሺያህ መምጫው ቀርባል እያሉ የመሽያህ ባንዴራ ይዘው በየከተማው ሲንቀሳቀሱ እናያቼዋለን አሁንም ጌታችን መዳህኒታችን ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም መፀነሱን መወለዱን መሰቀሉን መሞትና በሶስተኛው ቀን መነሳቱን ወደ ሰማይ ማረጉን አያምኑም እግዚአብሔር ለእኛ ለምስኪኖች ለዳሀዎች ለጎስቋላዎች ሲል በሀጥያት የተደፈነውን አይነ ልቦናቼውን ያብራው ያብራልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽እሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhewet yasemalin memhrachn erejm edme ketena gar yadliln mela betesbot ytebkiln egnanm lensha endyabekan betseloto Asbun yenatun kidste kidus dngl maryamn Hager ethiopian tebkln yhunlin 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 2 жыл бұрын
መምህርዬ ኑርልን በጣም እንወድሃለን የእግዚአብሔርን የህይወት ቃል የምትመግበን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች እንኳን በሰላም መጡልን ሰላሞት ይብዛ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እኛም የሰማለውንበልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@WeyraTube
@WeyraTube 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ
@tsionabay1131
@tsionabay1131 2 жыл бұрын
ዉድ እና እንቁ የተከበዘሩ የእግዚአብሔር ስጦታ መምህራችን እንኳን በሠለም መጡልን።
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@አጸደዘአንጾኪያ
@አጸደዘአንጾኪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጥልን. የአባቶቻችን አምላክ ዘመኑን የሰላም ትውልድ ዘመን ያድርግልን
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*ምስጢረ ሶስትነት ምስጢረ ስላሴን ማወቅ የክርስቶስን ፈራጅነት ያሳያል አላዋቂዎች ስላሴን የማያምኑ ክርስቶስን እንደ ፍጡር አማለጅ ነው ይላሉ ልብ ይስጣቸው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን*
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን 👏👏👏
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
*እንኳን.ደህና.መጡልን.አባታችን*
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
እሽ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እስከ መላው ቤተሠቡ 👏👏👏💞💞
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን ውድ መምህራችን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
የምንሰማውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አሜን፫ የኔ እህት🥰
@mesi370
@mesi370 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አሜን ቀቃለህይዎት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🥰✝️🙏
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያስብዎት ባለንበት ቦታ ይፍቱን ይባርኩን መምህራችን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@sebiegebre4311
@sebiegebre4311 2 жыл бұрын
Kelahiowet yesmalen AMEN AMEN AMEN keel Canada Toronto
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 жыл бұрын
በማስተዋል እንድንኖር እግዚያብሔር ይርዳን ጾሙን የበረከት ያድርግልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin tana yhabelna amen amen amen
@mullomullo4550
@mullomullo4550 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቡራከዎ ይድረሰን በፀሎቶ አትለዩን አባታችን አሜን (3)
@goinbotibasa3374
@goinbotibasa3374 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህራችን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን
@gezahegntibebe230
@gezahegntibebe230 2 жыл бұрын
መመህር እግዚአብሔር ያብዛሎት ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊን ለፅናት ለሌሎች እራሳቸውን እንዳመረምሩ ያሳቸለ ነውና
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን እንቁ መምህራችን በእውነት እድሜን ጤና ይስጥልን እርፍትንና ሰላምን ይሰጠኛል የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ኑሩልን አሜን፫
@user-sol321
@user-sol321 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር ‼
@AlexEshetu
@AlexEshetu Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ::
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ውድ መምህራችን በእውነት እንዴት ደሰ የሚል ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@mulukenadisu7970
@mulukenadisu7970 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እለት እለት ይናፊቁኛል የእሪሶን ት/ቲ በሰማሁ ግዜ በሃይል እሞላለሁ ሁሌም እንዎዶታለን እግዝኣብሄር ኣምላክ በህይወት በጤና ይጠብቅልን ሁሌም በፀሎት ያስቡን ይህን የሰማነው የህይወት ት/ቲም እግዝኣብሄር ኣምላካችን በልቦናችን ያኑሪልን ኣሜን🙏
@mesiabel4614
@mesiabel4614 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin bedime betena yitebikilin abatachine emamilak titebikilin
@lencho_1995
@lencho_1995 2 жыл бұрын
Qalih hiwote yasemaln memirachin ❤🙏
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen memeherachn temhertoat yegoagoal kalehiwotn yesemaln🥰🥰🥰🥰🥰😍🥰🥰
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
ሠላም። አባታችን። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yemarshetdamtew1108
@yemarshetdamtew1108 2 жыл бұрын
Fetary amelakchen yetbekwet hgrachenen Fetary amelakchen yetbekelen AMEN 🙏
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲
@maaregabraha1009
@maaregabraha1009 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን🙏❤ደጉ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልንንንን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜና በጤና ያቆልን👍👍👍👍🙏🙏🙏
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልነኝ
@yebaeta671
@yebaeta671 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፌስቡክ ሙሉ በቪድዮ ለመልቀቅ ሞክሩት ዩቲዩብ የማይጠቀም ሰው ይደርሰዋል ለተደራሽነትም ፌስቡክ ከዩቲዩብ የበለጠ ነው በርቱልን! ሌላኛው ምልከታዬ ለጌታችን እናት ሌሎች ልጆች አሏት ለምሉ ስሁታን የሐዋርያትን አመጣጥ ተንትነው ብያቀርቡ ከእነ ትውልድ አከባቢያቸው ከእነስራቸው ጥሩ ነው ለግንዛቤ ያክል ለምሳሌ ሁለቱን ያዕቆቦችን ለይቶ የማያውቅ እኮ ነው ለአምላክ እናት ልጅ አላታ የሚሉን ክብር ይግባውና ልጇ አንድ ክርስቶስ ነው!
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረዥዥዥም እድሜ እና ጤና ይስጦት አቦ ! የሚገርም ትምህርት አስተማሩን ! ከግራ እና ከቀኝ ጠንቅቀን እንድናስተውል ፈትፍተው አጎረሱን ! በእውነት እግዚአብሔር የጥበብ እውቀት መንፈስቅዱሱን ደርቦ ያልብሶት! መምህር ግዕዝ እና አረብኛ አንዳንድ ቦታ ይመሳሰላሉ ። ለምሳሌ አንተ ፣ ወለድኩከ " ሌሎችም ብዙ የሚመሳሰሉ ቃላቶች አሉ ! በያለንበት የሚጠቅመውን ለይተን እንድናውቅ የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን ! እርሶን የመሰለ የተዋህዶ አባት እንዳለን ሳስብ በጣም ነው የምኮራው ! እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!
@yabsera-lc2pj
@yabsera-lc2pj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር🙏♥♥
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እመብረሀን ቴጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 🕯🤲🙏🕯🤲🙏🕯🙏🙏
@ማርታ-ተ9ቸ
@ማርታ-ተ9ቸ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetmulu7706
@emebetmulu7706 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን፡፡
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኲን በሰላም መጡ! እድማን ከጤና ያድልልን
@razenabefkadu8853
@razenabefkadu8853 2 жыл бұрын
Amen abtachen enkuan Dihina mexw egzgabeher selamehuten yabzalen
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache 🙏🙏🙏💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@mekdiyetewahdolijj8438
@mekdiyetewahdolijj8438 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏 አባታችን እንኳን ሰላም መጡ
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ አተርፍርፎ ይስጥልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን በምህረት በይቅርትው በፍቅር ዐይኑ ይጎብኝልን
@kebebewake4143
@kebebewake4143 2 жыл бұрын
እባክዎ እያንዳንዱ ምእመን በግል መፅሐፍ ቅዱስ እንዲያነቡ አሳስቧቸዋል ወንጌልን አያወሳሰቡ ቀላል መዳን በማንም የለም እየሱስ ብቸኛ ሌላው ውቨተ ነው !!!!
@mahletgulilat7511
@mahletgulilat7511 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Agazte Kidest Selase yetemesegene yehun !!!
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታአችን
@ትግሥትአሠላ
@ትግሥትአሠላ 2 жыл бұрын
መምሕራችን አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ከፍ ያርግልን ፈጣሪ፡፡
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*መምህር እንኳን ደህና መጡ*
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በእድሜ በፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን
@yewhansmichael6819
@yewhansmichael6819 2 жыл бұрын
ኣሜን አሜን አሜን ። 🙏🙏🙏🙏🙏 🇬🇳❤🇪🇷 ➕
@kekebaby618
@kekebaby618 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ያኑርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@evu-tube
@evu-tube 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ቲቶ ሐዋርያ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! #ቅዱስ_ቲቶ_ሐዋርያ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ቅዱስ ቲቶ ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ ሲሆን በተወሰነ መንገድም ቢሆን የተዘነጋ ሐዋርያ አይደለም:: በተለይ ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ከጻፋቸው አሥራ አራት መልእክታት መካከል አንዷ የተላከችው ለዚህ ቅዱስ በመሆኗ ታሪኩ እንኳ ባይነገር ስሙ አይረሳም:: ቅዱስ ጳውሎስም በመልዕክታቱ በጎ ስሙን እየደጋገመ ያነሳዋል:: ለመሆኑ ሐዋርያው ቅዱስ ቲቶ ማን ነው? ቅዱስ ቲቶ የተወለደው በ1ኛው መቶ ክ/ዘመን እስያ ውስጥ: ቀርጤስ በምትባል ከተማ ነው:: የዘር ሐረጉ ከእሥራኤልም: ከጽርእም (ግሪክ ለማለት ነው::) ይወለዳል:: አካባቢው አምልኮተ እግዚአብሔር የጠፋበት ስለሆነ እሱም: ቤተሰቦቹም የሚያመልኩት ከዋክብትን ነበር:: መዳን በእውቀት ይመስላቸው ስለ ነበር የአካባቢው ሰዎች የግሪክን ፍልስፍና ጠንክረው ይማሩ ነበር:: ቅዱስ ቲቶም በወጣትነቱ ወደ ት/ቤት ገብቶ የግሪክን ፍልሥፍናና የዮናናውያንን ጥበበ ሥጋ ተማረ:: በጥቂት ጊዜም የሁሉ የበላይ ሆነ:: ቅዱሱ በወቅቱ ምንም እውነተኛውን ፈጣሪ አያምልክ እንጂ በጠባዩ እጅግ ቅንና ደግ ነበር:: ምክንያቱን ሳያውቀው ለእኔ ቢጤዎች ያበላ: ያጠጣ: ይንከባከባቸውም ነበር:: እግዚአብሔር ግን የዚህ ቅን ሰው በጐነቱ እንዲሁ እንዲቀር አልወደደምና አንድ ቀን በራዕይ ተገለጠለት:: በራዕይም አንድ ምንነቱን ያልተረዳው ነገር "ቲቶ ሆይ! ስለ ነፍስህ ድኅነት ተጋደል:: ይህ ዓለም ኃላፊ ነው::" ሲለው ሰማ:: ከእንቅልፉ ነቅቶ በእጅጉ ደነገጠ:: የሚያደርገውንም አጣ:: ያናገራቸው ሁሉ ምንም ሊገባቸው አልቻለም:: ለተወሰነ ጊዜም ለጉዳዩ ምላሽ ሳያገኝለት በልቡ እየተመላለሰ ኖረ:: ድንገት ግን በዚያ ሰሞን ከወደ ኢየሩሳሌም አዲስ ዜና ተሰማ:: "ክርስቶስ የሚሉት ኢየሱስ: እርሱም የባሕርይ አምላክ የሆነ ወደ ምድር ወርዶ: ስለ እግዚአብሔር መንግስትም እየሰበከ ነው::" ሲሉ ለቲቶ ነገሩት:: "ሌላስ ምን አያችሁ?" አላቸው:: "በእጆቹ ድውያን ይፈወሳሉ:: ሙታን ይነሳሉ:: እውራን ያያሉ:: ለምጻሞች ይነጻሉ:: ሌሎች ብዙ ተአምራትም እየተደረጉ ነው::" አሉት:: የወቅቱ የሃገረ አክራጥስ መኮንን ፈላስፋ ነበርና ስለ ክርስቶስ ሲሰማ ሊመራመር ወደደ:: እርሱ መሔድ ስላልተቻለው "ብልህ ጥበበኛ ሰው ፈልጉልኝ::" ብሎ ተከታዮችን ቢልካቸው ከቲቶ የተሻለ በአካባቢው አልነበረምና እርሱኑ አመጡት:: መኮንኑ ቲቶን "ነገሩ ትክክል ወይም ስሕተት መሆኑን በጥልቅ መርምረህ ምላሽ አምጣልኝ::" ብሎ ላከው:: ቅዱስ ቲቶም ፈጥኖ ተነስቶ ወደ ኢየሩሳሌም ገሰገሰ:: ወደ ከተማዋ እንደገባም ጌታችንን አፈላልጐ አገኘው:: 1.ጌታችን ክርስቶስ በሥልጣነ ቃሉ ደዌያትን ሲያርቅ: አጋንንትን ሲያሳድዳቸው ተመልክቶ ይህ ሥራ የፍጡር እንዳልሆነ ተረዳ:: 2.ጌታችን የሚያስተምረው ትምሕርት ከግሪክ ፍልሥፍና እጅግ ርቆና መጥቆ አገኘው:: የግሪክ ፍልሥፍና መነሻውም ሆነ መድረሻው ሥጋዊ ነው:: ጌታ ግን በጣዕመ ቃሉ የሚያስተምረው ሰማያዊ: በዚያ ላይ ዘላለማዊ የሆነ ትምሕርት ነው:: በራዕይ "ስለ ነፍስህ ተጋደል::" ያለው ምሥጢር አሁን ተተረጎመለት:: በዚህ ምክንያትም ጊዜ አላጠፋም:: ወዲያውኑ አምኖ ተከታዩ ሆነ:: ጌታም ከሰባ ሁለቱ አርድእት ደመረው:: የአክራጥስ መኮንን "ምነው ዘገየህ?" ቢለው ያየውን ሁሉ ጽፎ: እንደማይመለስም አክሎ ደብዳቤ ላከለት:: ከዚህ በኋላ ቅዱስ ቲቶ ከጌታችን እግር ለሦስት ዓመታት ተምሮ: በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ: በመላው እስያ ለስምንት ዓመታት ወንጌልን ሰብኳል:: ቅዱስ ጳውሎስ ባመነ ጊዜ ደግሞ የእርሱ ደቀ መዝሙር ሆኖ ለሃያ አምስት ዓመታት አስተምሯል:: ቅዱስ ጳውሎስ ሰማዕት ከሆነ በኋላ ደግሞ ወደ አክራጥስ ተመልሶ: ሕዝቡን አሳምኖና አጥምቆ: ቤተ ክርስቲያንን አንጿል:: ዕድሜው በደረሰ ጊዜም መምሕራንን: ካህናትን ሹሞላቸው: ባርኳቸውም በዚህች ቀን ዐርፏል:: አምላከ ቅዱስ ቲቶ መልካሙን የሕይወት ምሥጢር ይግለጽልን:: ከሐዋርያውም በረከቱን ያድለን:: #ጳጉሜ_2 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ቲቶ ሐዋርያ (ከሰባ ሁለቱ አርድእት) #ወርኀዊ_በዓላት (የለም) "የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ. . . መድኃኒታችን እግዚአብሔር እንዳዘዘ: ለእኔ አደራ በተሰጠኝ ስብከት ቃሉን ገለጠ: በሃይማኖት ኅብረት እውነተኛ ለሚሆን ልጄ ቲቶ:: ከእግዚአብሔርም አብ: ከመድኃኒታችንም ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት: ሰላምም ይሁን::" (ቲቶ. ፩፥፩) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 2 жыл бұрын
Enkuan dehna metu memher 🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Amen Qal Hiywaten Yasmaln Wud Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Egziabher Amlak hagerachn Ethiopian wede kedmo selamoa yimelslen Amen Amen Amen
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:11
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН