አትቸኩሉ! ኤልያስ ሽታሁን/elias shitahun

  Рет қаралды 11,744

Elias Shitahun

Elias Shitahun

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@hasethaset6453
@hasethaset6453 11 ай бұрын
ኤላው ሙሉ ሰው እውቀትህን ይጨምርልህ ሁሉን የሚችለው መድሃኒአለም አባቴ የኔ ትውልድ በመሆን ደስተኛ ነኝ ❤
@serkalemtsegaye4904
@serkalemtsegaye4904 10 ай бұрын
አንደበተ ርዕቱነትህ እራሱ መረጋጋት ይፈጥራል ጥበብ የእግዚአብሔር ነዉ ጥበቡን ያብዛልህ።
@befekadutamre
@befekadutamre 2 ай бұрын
Gerum sew eko neh!!!!
@TigsteFere
@TigsteFere 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ❤❤❤
@pipopina278
@pipopina278 10 ай бұрын
Elias ewnet ewdhalewu eshi desi tilnaleki❤🎉
@HayatAsefa-i6y
@HayatAsefa-i6y 11 күн бұрын
ኤላ በእውነቱ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ግጥምህ ለኔ መፅናኛየ ነው 🙏🙏🙏
@TigiSisiay-u3h
@TigiSisiay-u3h 10 ай бұрын
ኤላ ክብረት ይስጥልን🙏 እንዳልከው ሁሉም ይጮሃል ከጫጫታ እርቀን ስክን የምንልበት የሆነ ሙላት የሆነ መዓድ ያስፈልገናል እራሳችንን የምንሰማበት ዝም የምንልበት እና የምንታረቅበት ግዜ ያስፈልገናል🙏
@TsiyonBrhenu
@TsiyonBrhenu 4 ай бұрын
አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ የመወደድ ፀጋውን እግዚአብሔር አይቀማክ ❤❤❤
@hanT1213
@hanT1213 11 ай бұрын
የከተማው መናኝ ኤልያስ ሁሌም ተናገር አንደበት ከእግዚአብሔር ነው❤
@R.A52
@R.A52 11 ай бұрын
እንዲህ አይነት ብሮግራሞች በጣም አስፈላጊ ናቸው ጫጫታ በቃን እናመሰግናለን❤
@bealemkalu2246
@bealemkalu2246 11 ай бұрын
ደስ የሚል የተረጋጋ ስብእና ነው ያለህ 😍
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y Күн бұрын
ብዙ ነገር ይሰማኛል ትንሽ ትንሽ ውሸት ለመጃለሁ በአለም ጎዳና ስጓዝ ነፍሴን ጎድቻለሁ
@bettymulu2519
@bettymulu2519 11 ай бұрын
አከብርሀለዉ በሳል ሰዉ ኤልያስ🇪🇹❤️
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 3 күн бұрын
We Love you Erterya people ❤️ 💖 💙 ♥️ 💜
@WineWine-hx1jd
@WineWine-hx1jd 11 ай бұрын
ግጥም በጣም ነው የምወደው በተለይ ደሞ ያንተን በርታልን ❤️
@KalkidanTades
@KalkidanTades 11 ай бұрын
ለእኔ ነው የከፈትከው ይሄንን You tube ከስደት ኑሮ ጋር ከጫጫታው መደበቂያ ያጣውት አመሰግናለሁ በብዙ ዝቅቅቅ ብለ ቀርፀህኛል ትህትና ይደንቃል ❤
@Yitustory
@Yitustory 10 ай бұрын
ኧፉ ...እንኳን መጣህ ...በጩኸት ላብድ ነበር
@kidi832
@kidi832 10 ай бұрын
ኤላዬ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ስወድህ እኮ❤❤
@MikiLala-y2j
@MikiLala-y2j 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምን አይነት ተሰጦ እንዳለህ እኮ እውነት እንኳን ገጥመህ ስታወራ እራሱ አፍህ ላይ ይጣፍጣል....
@AlulaTewelde-t6g
@AlulaTewelde-t6g 10 ай бұрын
Tank you
@aynalembeyene9846
@aynalembeyene9846 10 ай бұрын
ኤላዬ አደበተ እርቱ ❤❤
@saritube4327
@saritube4327 10 ай бұрын
ኤላየ በጣም ነው የምወድክና የማከብርክ እመቤቴ ባለክበት ትጠብቅክ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 11 ай бұрын
We like you so much our son , about Orthodox Christians keep it up the good work ❤❤❤❤❤❤
@molla-ol5sv
@molla-ol5sv 11 ай бұрын
ኤላ የኔ ብርታት 😊😍
@ሳሉነው
@ሳሉነው 11 ай бұрын
ኤላ እውነት ለመናገር እይታህ እና እውቀትህ ከእድሜህ በላይ ነው ብዙ ንግግሮችን አየው የምታይባቸው መንገዶች ይበል እሚያስብል ነው መጀመሪያህን እንዳሳመረልህ መጨረሻውን ያሳምርልህ በመጀመሪያቸው ብዙወችን አድንቄ ተከትያቸው አሁን ላይ ግን ባላያቸው ሁሉ ነፍሴ የሆኑ ሰወች አሉ እና እንደ እነዚያ እንዳትሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ በቃ ትችላለህ በጣም ወዳጅህ ነኝ ❤
@weyniweynua9461
@weyniweynua9461 10 ай бұрын
Ela ❤
@አይናጌሻማርያምና21
@አይናጌሻማርያምና21 24 күн бұрын
ኤላ ወንድመ በሁለት በኩል የተሳለ ብዙ አላቢራራም ወንድመ አቅሙም የለኝም ግን እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት ስመልስ ከዝህ የበለጠ በአገልግሎት ላይ አገኛለሁ ቢዬ አስባለሁ በርታ ❤
@birtu_can
@birtu_can 10 ай бұрын
ኤላ ... ወደፊት በሚኖርህ ፖድካስት አንተና ሮፍናን ብታወሩ ግሩም የሆነ ትምህርት እናገኝ ነበር። ሁለታችሁም ስታወሩ የሆነ ስበት አላችሁ፣ ስለምታወሩት ነገር ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ፣ ለሃይማኖታችሁና ለእናታችሁ ያላችሁ አክብሮት፣ ስለ ስኬት፣ ስለ ህይወት ያላችሁ አመለካከት ይገርመኛል።
@segenetmelese5530
@segenetmelese5530 10 ай бұрын
Ato Elias, memihir mehon memeret new. Yewnew ante memihir neh. Fetari abzito yibarkih.
@MenesaMimi
@MenesaMimi 10 ай бұрын
የኔ አደበተ እርቱ አንተን ማድመጥ ለኔ ምን ያህል እደሚያስደስተኝ ብታዉቅ
@tinatesfu664
@tinatesfu664 11 ай бұрын
ኤላዬ እወድሃለው ❤ ከሃጥያት በቀር ሃሳብህን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሙላልህ
@RahelYesigat
@RahelYesigat 15 күн бұрын
እውነት ብለካል ወድሜ መረጋጋትና ማረፌያ አጠናል በቅድሚያ ግን በጣም በጣም ነው የማደንቅህ ሌላው ደግሞ ስለ መንፈሳዊ ሂወት የገለፅህበት መንገድ ለኔ እጅግ በጣም ግሩም ነው አምላክ ከዚህ በላይ ሁሉንም ነገር መርጦና ጨምሮ ይስጥህ 22:38
@Dd-ky4ye
@Dd-ky4ye 11 ай бұрын
God bless you
@FyiuChy
@FyiuChy 11 ай бұрын
እዉነት ኤላዬ አለም ገብቶሀል አቦ ይመችህ አንድ ሀሳብ ልናገር እረጅም ነገር ብትሰራያ ጡሩነዉ በርታ 👌🥰🥰
@emaema3116
@emaema3116 11 ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏 እኔም ጫጫታ የሰለቸኝ ሰው ነኝ ::🥺
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 11 ай бұрын
ሀቢቢ እርጋታህን በጣም ነው ማደንቅልህ አላህ ይጠብቅህ😊
@Brook12345-S
@Brook12345-S 10 ай бұрын
እይታህ ከባድ ነው ነገር ግን ግልፅና ትክክል ነው።
@abebekidie4864
@abebekidie4864 5 ай бұрын
ሂደትህ ጥሩ ነውና የፍጻሜ ባለቤት ፍጻሜህን ያሳምርልህ!
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 9 ай бұрын
"የማያዳምጡ ተናጋሪዎች ያስፈሩኛል" ኤላችን❤️‍🩹
@YosefTeka-k2n
@YosefTeka-k2n 11 ай бұрын
በእግዚአብሄር አቅም ስጋን መታገል the best answer
@yomin1_2
@yomin1_2 10 ай бұрын
Elaye kberlgn ❤
@birtukanasmero9527
@birtukanasmero9527 11 ай бұрын
Akebirehalehu eidmy yisthe
@yomin1_2
@yomin1_2 10 ай бұрын
Ewdhalw ❤
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ 10 ай бұрын
ኤሉናዬ🖤💙
@danayithabte4733
@danayithabte4733 11 ай бұрын
Elaiye love ur perspective of life🙏
@BezaAbiyot
@BezaAbiyot 5 ай бұрын
Ene betam new miwed andema letibeb sira egna mete enen yagegnegn meslogn des bilogn behilem new yezin yahel new yemiguaguali❤❤❤❤
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 11 ай бұрын
ግጥሞችህን በጣም ነው የምወዳቸው ❤
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn 11 ай бұрын
Elaye enwedhalen ergatak des yilal
@birtukanyismaw616
@birtukanyismaw616 Ай бұрын
ኤላዬ በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ። እውነት ያንተን ግጥም ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን ርዕስ የለውም የሚለውን መፃፍህን የት ማግኘት እችላለሁ?
@BitsitAdane
@BitsitAdane 8 ай бұрын
አዎ ማረፊያ ያስፈልግ ነበር ከበዛው ጩኸት...በጉጉት እጠብቃለሁ።በርቱ እንግዲህ ጀምራችሁትም አይደል..!❤🙂
@ElsaGebre-nu6sr
@ElsaGebre-nu6sr 10 ай бұрын
ኤላዬዬዬዬ
@engdateklu2910
@engdateklu2910 11 ай бұрын
ዝምታ የ እውነት እናት ናት!!
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መንፈሳዊ ም አለማውዮንም አመዛዝነህ መሂድህ መልካም ነው ግን በቆንጅት ይዠሀለሁ 1/ እኔ ማነኝ የሚል ግጥም ስራልን
@lilum5134
@lilum5134 11 ай бұрын
❤❤ደስ የሚል የህይወት ልምድ ነው 🙏 በርታልን
@TsionPetros-s7z
@TsionPetros-s7z 11 ай бұрын
አድነቅህ ነኝ እንደ አንተ ያሉትን ያብዘልን
@tinaabebe20
@tinaabebe20 11 ай бұрын
ምን አይነት መረጋጋት ነው ! ብዙ ነገር እንማራለን ከአንተ ብሩክ ሁን ኤላ !!
@netsanetteketel4544
@netsanetteketel4544 10 ай бұрын
Welcome ,what a depth!!!
@konjitlema
@konjitlema 9 ай бұрын
እኔም ብዙ እጠብቀለሁ ከአንተ እራስክን ሆነክ ❤❤
@DomenDol
@DomenDol 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ የሆነ ኣእምሮ ነዉ የሰጠህ
@tenatenatenetenaye4972
@tenatenatenetenaye4972 11 ай бұрын
እመ አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ❤❤❤
@HiwotGetinet-s8w
@HiwotGetinet-s8w 11 ай бұрын
Egnam KZbin lay marefiya aten nbr ...❤❤❤❤❤❤
@dagizstars2121
@dagizstars2121 11 ай бұрын
bertaln ellaye kant bzu entbkaln ....end hasab kechalk balela quqnquam jemrln oromigna mnamn ....
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 ай бұрын
Lknesh lebzuwoch እዲደርስ 😍
@birtukanasmero9527
@birtukanasmero9527 11 ай бұрын
Siwedhe elaye ❤❤❤
@አፀደማርያም-ዐ4ፐ
@አፀደማርያም-ዐ4ፐ 6 ай бұрын
ልክ ነህ
@MunaMo-e2v
@MunaMo-e2v 11 ай бұрын
በግጥሞችህ ውስጥ እራሴን አየዋለሁ
@tilahunmengiste5562
@tilahunmengiste5562 11 ай бұрын
ህይወት ትዝታ .......
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 11 ай бұрын
beiwinet megerem akumeyalew beiwinet etyopiyalay bemebekilum bemetachedum bememetum bemehedum mazen medenk kakomikugin koye.gn ela kibirina mogesin yichemirlh yewetat awake neh berta mitiwedachew silasewch yitebikuh ❤selam lagerachin latanachew abatoch nebis yimar
@yonitiogbit289
@yonitiogbit289 11 ай бұрын
U r unique bro.❤❤❤❤
@remetube3041
@remetube3041 11 ай бұрын
በጉጉት እጠብቃለን imiss you
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 11 ай бұрын
Endante yalu sewoch yebzulen, betam new yemewedeh Ela❤egziabher yetebekeh
@Girmawit867
@Girmawit867 11 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቅህ habibi❤
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 11 ай бұрын
sigerm, enem negeroch zegyito new migebagn ena hulem yigermegnal. ene bicha yimeslegn neber. Maturity, ergatah betam new mwedilih.
@TsionAbere-yp3hu
@TsionAbere-yp3hu 9 ай бұрын
ቃላትህ ሁሉ ንግግርህ በቃ ሁሌ ተናገር ንግርህ ይሞላል ያርሳል
@evanafam3453
@evanafam3453 11 ай бұрын
Nigigirochi betam new miyasdenikugn
@eneyehaile
@eneyehaile 11 ай бұрын
Respect❤
@NathanimGebeyehu
@NathanimGebeyehu 11 ай бұрын
ክበርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤላዬ በርታልን እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@Muller23511
@Muller23511 11 ай бұрын
Enamsgnalen 🙏
@semiramohammmed2717
@semiramohammmed2717 10 ай бұрын
Endant lemhon mene larg bro
@comceill6635
@comceill6635 11 ай бұрын
ኤላዬ በጣም አደንቅሀለው አከብርሃለው❤
@KalegetaAlamaw
@KalegetaAlamaw 11 ай бұрын
የጥበብ ቤት ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ
@meskiabyot
@meskiabyot 11 ай бұрын
ብዕርህ አይንጠፍ ወንድማችን ብዙ እጠብቃለን ከመድሃኒያለም ጋር አንደ ትውልድ ብዙ ከኪነጥበብ ጋር የሚሰሩ ስራዋች አሉን የበኩልህን አደምትወጣ አምናለሁ ሌላው ከትውውቅ መጀመሩ አሪፍ ነው
@rahelrahe24
@rahelrahe24 11 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️
@HailemariamHailemariam
@HailemariamHailemariam 9 ай бұрын
በርታ
@tubetube4903
@tubetube4903 10 ай бұрын
🙏💖
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 11 ай бұрын
😂😂አይገርምም ጓደኛዬ የማትናገር አዳማጭ ናት እና እኔም በጣም እየፈራኋት ነው
@Bezu-v8u
@Bezu-v8u 11 ай бұрын
Egzihabher yitebekeh eski enem sew lehun memeher hunegn endet lagegneh?
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 11 ай бұрын
ኤላዬ🥰🙏
@AffectionateGamingHeadse-yy5fp
@AffectionateGamingHeadse-yy5fp 10 ай бұрын
ህይወት ማለት ላንተ ምን ማለት ነው??
@mesiabe530
@mesiabe530 11 ай бұрын
Elaye❤❤❤
@emebat9947
@emebat9947 11 ай бұрын
❤❤❤😢
@Elsa-m7e2l
@Elsa-m7e2l 11 ай бұрын
Endet mamlecha endrhonkegn btaw
@MikiLala-y2j
@MikiLala-y2j 10 ай бұрын
...ሌላው ደሞ እኔም እንዳንተ አይነት ገጠመኝ ገጥሞኝ ያውቃል ከዛሬ 10 አመት በፊት የሠፈር ልጅ ወደድኩሽ ብሎ እንዴት እንዳበሻቀጥኩት ከዛ ከሀገር ወጥቼ ከሆነ አመታት በሀላ ያደረኩት ፀፅቶኝ ይቅርታ ልለው ሳጠያይቅ አርፏል አሉኝ። በጣም ነበር የደነገጥኩት ከዛ በሀላ ግን አፈቀርኩሽ ላለኝ ሁሉ አክባሪ ሆንኩኝ በጣም
@linanahit
@linanahit 11 ай бұрын
Bezu etebekalne
@tsiontadesse6701
@tsiontadesse6701 11 ай бұрын
how can you go slow when the world around you is on fast forward mood
@selamselam6395
@selamselam6395 11 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ
@Misganamathewose
@Misganamathewose 10 ай бұрын
Katamacha adu sawu ine nagn
@TsiTeti
@TsiTeti 11 ай бұрын
❤❤❤
@haymanothailuhaymiendale
@haymanothailuhaymiendale 9 ай бұрын
tadeleh
@hielenTube
@hielenTube 11 ай бұрын
😍😍❤❤
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 11 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድህ አንድ ቀን ባይህ ደስ ይለኝ ነበር?
የዱርዬዉ ጸሎት ኤልያስ ሽታሁን/elias shitahun
33:02
ኤልያስ ለጥያቄያቹ መልስ ሰጠ (elias shitahun)
16:13
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 45 М.
ቆይታ ከኤልያስ ሽታሁን ጋር - ክፍል 1
12:56
Elias Shitahun
Рет қаралды 7 М.
ጊዜን መቅደም !! ኤልያስ ሽታሁን (eliasshitahun)
17:13
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН