ተበልቶ የማይጠገብ ድንች እና ደበርጃን አሰራር how to make Eggplant /potato wow

  Рет қаралды 4,295

የኛ ቲዩብ Yega Tube

የኛ ቲዩብ Yega Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበራከትሁ ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ የኔ በለሙያ እንኳን ደና መጣሽ ማሻአላህ በርቺ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን
@emuesmailtube
@emuesmailtube Жыл бұрын
አሰላሙዋአሌይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህት እንኳን ደና መጣሽ ዋዉ ምርጦ ጣት የሚያስቆረጥም ምግም ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን እናመሰግናለን
@umzuzutube
@umzuzutube Жыл бұрын
አህሌን እንክዋን ደህና መጣሽ እህታችን ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ ሰላም ለሀገራችን
@selamlove7d
@selamlove7d Жыл бұрын
ዋው አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ውደ መልክ ስጠኘ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ልዩ የሆነ አሰራር ነው በዲጃን የምወደው ምግብ ነው ተባረኪ ፍቅረን ሰላምን አንድነትን መተሳሰብን መልካምነትን ይስጠን
@zedyoutube4529
@zedyoutube4529 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህምቱላህ ወበረካቱ አህለን ውዴ ማሻ አላህ ባለሞያ ነሽ ይማስጎመጅ ምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@samiradawud2376
@samiradawud2376 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ በርቻ ጥሮ አሠራር ነው እናመስግናለን
@tgtube845
@tgtube845 Жыл бұрын
ኦው አሪፍ የሆነ ምግብ አሰራር ነው ቤጅንጃል ሲላጥ ይጠቁራል የተበላሸ ነው የሚመስለኝ ለምን ይሆን እጅሽ ይባረክ አሪፍ ምግብ ነው በተለይ በፆም ወቅት
@ሪች1
@ሪች1 Жыл бұрын
ሰላምሽን ያብዛልኝ ውዴ እዴት ነሽልኝ እኳን ሰላመ መጣሽ ውይ ድንች በባድጃል ስወድ ባየሽ በጣም ምርጥ ነው አሰራርሽ ውዴ
@samiradawud2376
@samiradawud2376 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
ዋውውውው ለየት ያለ ቆንጆ የብሪጃል እና የድንች አስራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጉረቤት አአአ ከዩቱብም አለ
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል ቆንጆ አሰራ ነው እጅ ሸን ይባርክ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ
@ልዕልትtube
@ልዕልትtube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ድስ የሚል ቆይታ ነበር እጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን ውዴ
@seadiyoutube4913
@seadiyoutube4913 Жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔልዩ ባለሙያ እጅሽን አይቀርጠመውልዩ በርችልኝ የምወድሽ 💓H💓
@umsalhaden
@umsalhaden Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ደህና መጣሽ መሻአላህ ይስለም የዲክ ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ይስለም የዲክ👌👍
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ እና ጣፍጭ የምግብ አዘገጃጀት ነዉ ያስተማርሽን በጣም እናመሠግናለን ከእናንተ ከምርጥ እህቶቸ በጣም ብዙ እና ለየት ያሉ ሙያወችን እየተማርኩ ነዉ ክበሩልኝ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ማሻ አላህ ለየት ያለ ምርጥ እና ያማር ምግብ ነው በጣም የምወደው እና ለየት ያለ ምግብ ነው የኔ ባለሙያ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ጥሩ ነና አስተማሪ ነው ያመጣሽልን እናመሠግናለን
@martilove7095
@martilove7095 Жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምርው የኔ ቀሺት ዋው ብያለሁ
@jameelatube782
@jameelatube782 Жыл бұрын
አሠላም ዋሊኩም ሠላም በረካቱሁ እንኳንበሠላም መጣሽ እህታችን አሪፋአዘጋጁትነዉ ያምራል ማዬ አሪፋቆይታነበር ደሴየምል ነዉ እደየጁሽን የባሩከዉማዬ አገራችን ሠላም ያሩግልን በርችልኝ👍👍👍ዋውውውው🙏🙏
@habitayetubi
@habitayetubi Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኩዋን ቸህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው በጣም አሪፍ እና ቆንጆየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
@atsedetube123
@atsedetube123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለተዋወኩሽ ደስ ብሎኛል ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም አሪፍ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን በላይክ
@Meryemitiyoutube95
@Meryemitiyoutube95 Жыл бұрын
አሰላስላም አሌኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራ ይጣፍጣል አሪፍ ቆይታ ነበረን
@rezantube2355
@rezantube2355 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው
@Emumubarek
@Emumubarek Жыл бұрын
ሰላም እህት እካን ሰለሰም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እናመሰግናለን የኛ ባለሞያ ነሺ
@ahlamyoutube8010
@ahlamyoutube8010 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆጆ ነው ውደ
@ETENESH
@ETENESH Жыл бұрын
እንዴት ነሽልኝ ስያምርልዩ አርገሽ የሰርሸው ግባአቱ ራሱ ዋዉ ከለሩ ሲያምር እቤት ሙያ እንድህ በቀላሉ በቤታችን ውስጥ ለልጅቻችን ለኛም በጣም ጠቃም ተስማሚ ምግብነው
@hilal2907
@hilal2907 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሰላምሽይ ይብዛ እህቴ ውድእና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ቤተሠቦች የፈጣሪ ሰላም እዝነት በረከት ሬድት በሁላችሁም ላይ ይሁን ማሻአላህ መልክ ስጠኝ እጂ ሙያ ከጎሬቤት አለች አያቴ አደኛ ነሽ
@madiiyoutube
@madiiyoutube Жыл бұрын
አሰለም ወሊኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ አህለን ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ አለህ ሀገራቺንን ሰለምሟን ይመለስለን ዬኔ በለሞያ መሸአላህ ተበረክ አለህ በረቺ ምረጥ ንው ቀጥይበት
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ አህሊን።ዋውውውውውውው መሻአላህ አራፍነው ቆጃነው ብርችልኝ።ጎበዝ👍✅✅🇪🇹💓
@Emebettube
@Emebettube Жыл бұрын
አቀራርብሽ ለአይን እይታ ደስ ይላል ድንች ለጤና እና መወፉር የሚፈልግ ስዎ በተደጋጋሚ ከበላ ይወፋራል ይላሉ እንዴት ነዉ ሞክሮ የወፋር ካለ አስዉቁኝ Bring it close, it's pleasing to the eyes. Potatoes are good for health and if you want to lose weight, they say that if you eat them frequently, you will lose weight.
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በቀላሉ በቤታችን በሚገኙ ግብዓት የሚዘጋጅ ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነው ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@ellahamshow
@ellahamshow Жыл бұрын
Wow mash allah konjo dinch ena badrjan aserar new tafach new tenama new kinjo megb new tukus tukusun balto mawofer new baz bard ejesh barak yehun wudee
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን H you tube ሁለገብ ቻናል አህለን ወሳህለን ሰው ሁሉ እደዚህ አሪፍ እርእስ አሪፍ አሳብ ቢያመጣ የትም አይጎዳም አያዝንም በርቺ አሪፍ ግዜ ነበር ሰላምና ፍቅር ላገራቺን ሰው ነኝ ይከፋኛል አዝናለሁ ዛሬየን ነገ ሌላ ቀን ነው ማዘን ማልቀስ አያስፈልግም።
@mestawotyoutube1815
@mestawotyoutube1815 Жыл бұрын
በረቼ እሕቴ ወደጀዋለሁ እየሠራን ለመብላት አንሟክራለን በዝሕ መልኩ ሰርቸው አላውቅ ሳስበው የሚጣፍጥ ይመሥላል ዋው
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Жыл бұрын
Waw Batem konjo Asarar new Asayeshen ijesh yebark wudd Asareresh batem yamiral enkuan dehina matesh tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia
@GEETHIKAGEETHIKA-vd3jf
@GEETHIKAGEETHIKA-vd3jf 6 ай бұрын
Nice ❤❤❤❤❤
@ማያሀበሻዊትMAYATUBE
@ማያሀበሻዊትMAYATUBE Жыл бұрын
Aselam Aleykuk werahmet Allah weberekathu you are perfect💯 And amazing I like your cooking🍲 food thank you very much🙏 berchi keserash yemayderesbet yelem tenkri beterefe selam🇪🇹 lehagerachin yhuun,
@ዜድነኝዩቱብ
@ዜድነኝዩቱብ Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁሠላምሠላምብያለሁእንኳደህናመጣሽየኔቆጁአሪፍቆይታነበርበርቺጥሩነውቀጥይበት
@habeshawittube
@habeshawittube Жыл бұрын
eizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn selamsh yibzalgn woww siyamre yene konjo balmuya nesh ejish yibark berch bezhu ketyibet kanch bizu entebkaln hagerachnm ethiopia fatre yitebklgn melkM ye sira zemn yihunlsh🇪🇹🇪🇹❤
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
ባለሞያ ነሺ እንደት ያልራል ከለሩ እራሱን ኑውድህ ኑወድህ ይላል አድናቂሺ ነኝ እኔ ካደነኩሺማ የሚያገባሺ ወይም ያገባሺ እድለኛ ነው ክክክክ
@kedjaside6209
@kedjaside6209 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሴት እኮነሺ
@bontulove
@bontulove Жыл бұрын
Anaa dhufuu qashatii koo videyoo jiijiiree sifii hojjachaa jiraa kana atii ergetii kana duraa sifii ilalee jiraa .nyataa bayyee bareduu nuuqabatee. Dhuftee tokkoof dhaa marti
@asteertubee
@asteertubee Жыл бұрын
betam yemeree yebedejel aserenew yemexefuu yemegebe ayentochee mixee behuun magedeet lesawechw bemisee mewaamalkuu
@kedjaside6209
@kedjaside6209 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@nuriyettube500
@nuriyettube500 Жыл бұрын
አርቴፊሻል ጓደኛ አንዳንድ አርቴፊሻል ጓደኛ እንደተቆርቋሪ ያስወራህና ዞር ብሎ ያመሀል።እንዳታወራ ብለህ የነገርከውን እንደ ሚስጥር ያማከርከውን ያወራል። ንቃ! ጓደኛና ጉደኛን ለይ! ብልህ ፣በሳል፣አስተዋይ፣ነቄ ሁን!ሙእሚን ሁሌም ንቁ ነው ።አጉል ብልጥ ነን ባዮች እንዳያታልሉህ።
@motivatedaily44
@motivatedaily44 Жыл бұрын
Selm Selm Wed Enken Dhna Metesl Betm Des Ymel Ymgb Aserr Naw Yesyesn Enmsgnl Yweketn Mswk Mlkmenet Naw
I have never eaten such delicious eggplant! Quick and incredibly easy recipe!
6:35
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 849 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 29 МЛН
የጾም ጥብስ ቴስቲ ሶያ በቤታችን የሜሰራ
23:13
ሁለት አይነት የዝኩኔ ምግብ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 11 М.
የባድጃን ጥብስ ይሞክሩት
7:28
SA Ethio channel
Рет қаралды 1,2 М.
ቆንጆ የሆነ የ ደበርጃን አሰራር mekdi tube
17:13
The 3 best eggplant recipes! Just add eggs to eggplant! ASMR!
8:48
Erstaunliche Recipes
Рет қаралды 3,7 МЛН