ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 3(ጸሎት ስንጸልይ መናፍስት እንዴት እንደሚፈትኑን እና እንዴት ፈተናወችን ማለፍ እንደሚቻል)

  Рет қаралды 65,942

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ምን አባቴ ላደርግ በድንግል ስም የኔ ጌታ እፍፍፍፍፍ መድሃኒአለም ከእዚህም በላይ ፀጋና በረከቱን ያልብስህ የኔ ውድ ወንድሜ ግሩም ድንቅ ሰው ነህ በእውነት የኔ ሙንጡቅ አእምሮ አንተን የፈጣረ ሥላሴ ይመስገን በእውነት ለዛሬ ብቻ አይደለም ለወደፊት ህይውቴ ሁላ ነው ያስተማርከኝ። አንተ ለምለም የሆንክ ሰው ነህ አንተን የወለደች ማህፀን 🌿ለምለም ትሁን💚 መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አንደበትህን ያለምለምልኝ። የመናፍስትን ሴራ የተረዳ ሰው በትክክል ዘሚካኤል አንተ ነህ ያው ከአባቶች ተምረናል ነገር ግን ባንተ አንደበት ይህንን ስሰማ እንደት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ የኔ ልዩ ወንድም ኑርልኝ በተዋህዶ እቅፍ👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💚💚💚💚_
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 2 жыл бұрын
ehite 1 neger laschegirish ye D/n silk kalesh keasteyayetish antsar bekirbet yemitawikiw meslogn new
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 жыл бұрын
አሜን እኔም እንድንችል ነው የተሰማኝ እንዲህ ዲን ኖች ከእውነት አምላክ ስራ ጋር ቢተባበሩ ደብተራን ድራሹን ማጥፋት ይችሉ ነበር ማለት ለንስሃ ሞት ያበቁት ነበር
@abebechgelana2918
@abebechgelana2918 2 жыл бұрын
Aeelm Aeelm Aeelm
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 жыл бұрын
ኣሜን፫ማራኪዩ
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
​@@ኤፍታህወለተትንሳኤ እዉነት ነዉ። በቤተመቅደስ ጥላ ስር ሆነዉ በገንዘብ እየተገዙ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመልካም ያስተማራቸዉን በጎዉን ስራ ትተዉ ትዉልዱን በመተት ለራሱ ለወገኑና ለቤተሰቡ እንዳይጠቅም እድሉንና ህይወቱን ሁሉ ለሌላዉ በመስጠት ብሎም እነዚህን የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚዎች ለደካማዉ ወጥመድ በመሆን ከቤተ እግዚአብሔር እየወጡ ለአዉሬዉ ሲሳይ የሆኑትን ቤቱ ይቁጠራቸዉ።እግዚአብሔር እንዲህ እንደ ወንድማችን የጠላትን አሰራር የሚያሳዉቁንና የሚያነቁንን ያብዛልን ከመሰሪ ተብታቢ ደብተራዎች ይጠብቅልን።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 6 күн бұрын
አቤት…ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤ቤተ ክርስቲያናችን በመታች ደብተራዎች በተሞላችበትና ግራ በተጋባንበት በዚ ክፉ ዘመን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳንጠፋበት እንዲህ አይነት የጠላትን አሰራር ምስጢር እንድናዉቅና እንድንበረታ ስላደረገልን ምስጋናና ክብር ይድረሰዉ። ፀጋዉንም አብዝቶ ይስጥህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 10 ай бұрын
God bless you.❤❤❤
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@seblewongellakachew2380
@seblewongellakachew2380 2 жыл бұрын
Amen
@ሰብክቡርእዩ
@ሰብክቡርእዩ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና ፅቡቅ ትምህርት እግዚአብሔር ኣብ ልብና ይሕዱሮ
@addisaddis6818
@addisaddis6818 Жыл бұрын
እውነትነው ቃለሕይወት ያሰማልን መ ምህር እግዚአብሔር በምሕረቱ ይመልከተን😢😢 አሜን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
በእውነት አንተን መደመጥ ከጀማርኩኝ ጀምሮ አይምሮዬ እርፍት አግኝቶል እግዚአብሔር ይማስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን የብዘልን በርታልን ወንድማችን ቃለህወት የሰማልን በእውነት እነማስግነለን አሜን አሜን አሜን
@ሀይሚ8770
@ሀይሚ8770 Жыл бұрын
በኡዉነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሌህ ከዚህ በላይ የምታገለግላበት እርሜ ከጤና ጋ ያድልልን ሁሉም ትምርትህ እኔ ያለሁበት የኔ ሂወት ነዉ የተዋሂዶ ልጆች በፀሎቱ አስቡኝ ወለተ ማርያም ❤❤❤❤😢😢😢
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
በእዉነት ፅጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን👏👏✝️
@birhanii1599
@birhanii1599 2 жыл бұрын
Beewunet kalehiwot yasemaln tsegawun yabzalh wondmachin
@emuemu1805
@emuemu1805 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አለም👏🌷
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 жыл бұрын
EGZEABEHEIR yemegan wendemachn Kale hiwotn yesemsln be edemana tena yetabkln tsegaeun yebzslek🤲💒🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አባይነሽየማርያምልጅነኝ
@አባይነሽየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@SalamSalama-kn9qo
@SalamSalama-kn9qo Жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ትልቅ ትምህርቲ ነው እግዛብሄር ይስጥል ን ቃለህይወት ያሰማልን ሁሉ ከኔ ያለው ነው የገለፅከው ቃለህይወት ያሰማልን እና ውለተ ስላሴ እያላቹሁ ኣስቡኝ
@ruterute3445
@ruterute3445 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ የበለጠ ምጡቅ አእምሮ ይስጥህ ፀጋውን ያብዝልህ ። በአብዛኞቻችን ላይ የሚከሰት ፈተናዎች ናቸው እና ፈጣሪ ይባርክልን እኛንም አእምሮችንን ያፅዳልን ይርዳን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@mesi557
@mesi557 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ❤❤
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 2 жыл бұрын
ቃላ ሕወይት የሰማልን
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ይባረክን ❤❤❤❤❤
@MassyMassy-n6f
@MassyMassy-n6f Жыл бұрын
Wandeme tebareke welete selase ebalalewu betselote asbenye buzu geze mezemure sadamete wede sedebe yeqeyerebenya ene demo betame edengetalewu awune temereten sesemaa yene chegere becha endalone gebanye tebareke🎉🎉🎉🎉🎉
@chinaameteselasabeseltache690
@chinaameteselasabeseltache690 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kale heyote Yasemalene wodemachen Fetarye yebarekehe
@emunati6789
@emunati6789 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ፅጋውን በረከቱን ያብዛልህ በጣም የተፈተንኩበት ነገር ነው የመከርከኝ እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
@zainabethiobi7169
@zainabethiobi7169 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አደኛነኝ ወድሜ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ወለተ ዮሐንስ እያልክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ለመለወጥያብቃን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ዳቆን
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀትን ይጨምርልህ
@sinafiktekola-ij9yu
@sinafiktekola-ij9yu Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ግራ የተቸገርኩበትን ነገር ሁሉ አንፀባርከህልኛል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@almazbasaznew6585
@almazbasaznew6585 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@wewee6122
@wewee6122 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዎን ጊዜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነ-ወ9ሰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ወ9ሰ 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወቴ ያሰማልን የኔ ህይወቴ ነው ኡፉፉፉፉፉ
@SaraMamo-yg2vc
@SaraMamo-yg2vc 7 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤
@genethaile6050
@genethaile6050 2 жыл бұрын
Egziabher ybarkh edmena tena ysth fetari amen 🙏
@Abraham7528
@Abraham7528 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት አየሠጠኸን ነው ። አጅግ በጣም የሚደነቅ አገላለፅ ነው። በትክክል ደግሞ ያጋጠሙኝ ነገሮችን ነው የነገርከኝ!!! ለወደፊት ትልቅ የአገር ተስፋ ነህ በርታ !!! ይህንን ሁሉ ትምህርት አሠባስበህ መፅሐፍ ብታዘጋጅ መልካም ነው!!!
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድምፅህ የመምህራችን መምህር ግርማ ልጅ ቀሲስ ይመሳሰላል ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
@SfddSrsd
@SfddSrsd Жыл бұрын
በጣምነውየማመሠግነውየኔባህሪነውየመናፍቅመንፈስ ፀልይልኝወለተእየሡስየኔእንቁእግዚያብሔርይገስፀውና
@kalkal3346
@kalkal3346 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ውንድማችን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_እንደ እኔ ለምን ዘሚካኤል ቭዲዮ አይለቅም እያልኩኝ ነበር ለካ አንተ እኔ ሳልሰማ ሶስት ቭዲዮ ለቀሃል ከመቼ ይለቃል እያልኩኝ ነበር ዝም ብዬ ቻይናሉን ልየው እስክ ብዬ ስገባ ያልሰማሁትን ቭዲዮ አገኝሁት ይገርማል በእውነት😔ይሁን እንጂ ሁሉንም እሰማለሁ ላንተ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እለት እለት የሚታስተምረው ነገር ተሰምቶ አይጠገብም የኔ ውድ ወንድምዬ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ፀጋውን ያጎናፅፍልኝ የኔ ጌታ መድሃኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅህ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውናበረከቱ ያብዛልህ እድሜውና ጤናውን ይስጥህ ለቤትህ አድስነኝ በጣም እውነት የሆነ ትምህርትነው እውነት ነው ወንድሜ መፍትሄዎቹም ልክ ነው ውጤትአግንቸበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጀምሮከማቋረጥ ይጠብቀን አሜን የተመስጦ ፀሎት ያድለን
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜ ዘመንህን ይባርክልን
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይህን አንደበት የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን።
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BeyeneDeri
@BeyeneDeri Жыл бұрын
እግዝአብሄር፡ይባርክህ፡መጨረሻህ፡ያማረ፡ይሁን፡አሜን
@zelalemeshetu9971
@zelalemeshetu9971 11 ай бұрын
አንተሰው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ🙏እንዴት እንደሚገባኝ እኮ ትምህርትህ 😍😍😍💖💖💖💖
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@felekechmakasha1684
@felekechmakasha1684 2 жыл бұрын
የአባታችን የመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ውጤት(ፍሬ) የቅዱስ ሚካኤል ልጅ የተዋህዶ ልጃችን : መምህራችን ወንድማችን በርታልን አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ የተናገርከው በሙሉ በእኔ ላይ የደረሰ እና በየእለቱ የምታገለው ነው ስለ አንተ ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል በአጠቃላይ ይህን ያደረገ የአብርሃሙ ሥላሴ ስለ አንተ ይክበር ይመስገን ።
@artflow216
@artflow216 2 жыл бұрын
ብጣም ድሰ ይምል ነው ቃል ህይወት ያሰማልን🤲🥰🥰🥰
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወዲማቺን በጣም ስሸወዲበት የነበረው ጊዜ ይህ ነበር ካተ ተማርኩ ከግዲህ አቃጥለዋለሁ
@destadesta64
@destadesta64 2 жыл бұрын
ጠጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ይህ ማሾካሾክ ያልከዉ በጣም አደኛ የምፈተንበት ነዉ አለቻልኩም በጸሎት አስቡኝ ወለተሀና ብላችሁ 😭😭⛪⛪⛪
@mekdesmekdes5603
@mekdesmekdes5603 2 жыл бұрын
Egzaber yasiben ehitachin hulachin yeminifetenibet new dezihi timirit indinilewetqidus fiqadu yihunilin🙏
@aberhammelke7796
@aberhammelke7796 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ወንድማችን
@eyerus1949
@eyerus1949 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ያልካቸው ሁሉ ከጊዜ ወድህ በእኔ ላይ የማያቸው ናቸው በመቤቴ ይችን ፅሑፍ የምታነቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እሰከ ቤተሰቦቸ 🙏
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወይይይይይ የኔ ቀን ውድም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Eyandandue yemegetmenene ngere newe yenegerkne tegawene yabezalkie bewente 🙏🙏🙏
@Yimenu
@Yimenu 2 жыл бұрын
Eg/r tsegawne yisteh yabertah kale hiwet yasemalen wedmachin berta
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ወንድምችን ፀጋኡ ያብዛልኝ
@ማሂየተዋህዶልጅ
@ማሂየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ ዘሬነዉ ገና ያየሁህ እግዛብሔር ይባርክህ በፀጋንጥበብን ይጨምርልህ።
@aynenegash5295
@aynenegash5295 Жыл бұрын
Amen kale hiwotin yasemalin wendimachin🙏🙏🙏
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 2 жыл бұрын
እግዛብሔር.እረጅም.እድሜ.ከጤናጋ.ይሥጥልን.እደናተ.አይነቱን.ያብዛልን.አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ይህ ሁሉ የብዙውቻችን ችግር ነው ።
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ዘዴ ነዉ የነገርከን ።
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ወንድምዬ በፀሎትህ አስበኝ ወለት አረጋዊ ብለህ አባቴ
@tewoderosumer98
@tewoderosumer98 2 жыл бұрын
ገራሚ ነዉ እ/ር ከዚይ በላይ ጥበብ ይስጥህ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን የኛ እቁ ወንድ
@hggf1715
@hggf1715 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እመ አምላክ ትባርክ🔷🇪🇹
@kidistadmasu7100
@kidistadmasu7100 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@edenneway
@edenneway Жыл бұрын
Kale heyweten yasemalen egziabehar tsegawen yebzaleh wendeme🥺🙏🙏
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን የመልካም አባቶቻችን ምርጥ ፍሬ ካልረሳሁት በስተቀር ግን አባ ዬሃንስ ወንቅሸት ገዳም ሄጄ ነበር ስርአታቸውና ፀታው የህዝቡ አንድ አይነት መሆን የበረከት ስራውን ጉባኤው ስርአት ለአዱስ አበባ ቤተክርስትያኖች ህጉን ተመኘሁት በጣም ስርአት አለ ደስ ይላል ግን ክቡር አባታችን አባ ዮሃንስ ለምእመኑ ግን እንደ መምህር ግርማ ፀልዩ ስገዱ ፀሎት ቤት በቤታችሁ ስሩ ብለው እያስተምሩም አይደል መቸም ተምሬ ካልረሳሁት በስተቀር አንተ ግን ከመላከመንክራት ነው የተማርከው መሰለኝ በጣም ትምህርት ከክቡር አባታችን መላከመንክራት ጋር በጣም ይመሳሰላል ያልከው ሁሉ በህይወታችንን እና በቤተሰባችን ላይ የሚሄነውን ነው በእውነት እንዳልከው በንባብ እፀልይ ነበር አሁን በኦድዬ ነው የምፀልየው ወለተትንሳኤ ብለህ በፀሎት አስበን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክ ይስጥልን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱትን ያብዛልህ
@ብርሃነሃፍቶም
@ብርሃነሃፍቶም 2 жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ና ፀጋ ይስጥህ እናመሰግናለህ
@metadelwale3835
@metadelwale3835 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን:: ትልቅ ትምህርት ነው
@muluberhane13
@muluberhane13 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ወንድም እውነት ነው ትውልዱ ግራ የተጋባው እውቀት ስላነሰው ነው እንዳንተ ኣይነት ኣስተዋይ መምህር ቢያገኝ ይድን ነበር ሌላ ምን እላለሁ እንዳንተ ያለ ኣስተዋይን ያብዛልን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የኔ ኣስተዋይ
@wardawarda909
@wardawarda909 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ተምህርት ነው
@rtf4317
@rtf4317 2 жыл бұрын
የምትለዉ ሁሉ እኔጋ አለ😭😭😭💔❣️❣️ዋ ነብስ ፈራሁልሽ😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገንቃል ህይወት ያስማልን አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲💚❤💚💛❤💚💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐
@eshetweletemaryam8548
@eshetweletemaryam8548 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የእኔ ህይወት በሙሉ አንድም ሁለትም ሶስቱም በእኔ ላይ አለግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እየነቃሁበት ነው እመብርሐን መጨረሻየን ታሳምርልኝ
@ወለተጸጋየማርያምልጀ
@ወለተጸጋየማርያምልጀ Жыл бұрын
እኔም እንደዚ ነወ የማታ ጸሎት በጣም የሰልቸኛል እንደዚ ሁሉ ነው የሚያርግን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ውንድማችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን በርታልን አቤቱ አላኬ ሆይ የተዋህዶ ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የተግባር ስው አድርገን በእውነት እኔስ ክንቱ 😢ነኝ በፃለታችህ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወግኖቼ
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይባርክህ ለጸሎት የበርታ ልቦና ይስጠን 🙏
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን እንኳን መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ በእውነት አንደበተ ርቱዕ ነህ የምትናገራቸውን ቆጥበህ ነው ግሩም ትምህርት ነው የሰጠኸን ይሄ ለትውልድ የሚቀመጥ ሊጠቀምበት የሚገባ ነውና ምዕመናን እናስቀምጥ ሴቭ እናድርገው ። ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብኝ " አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውዲ አረቢያ
@axumawit140
@axumawit140 2 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ ቃል ህወት ያሰማልን ውንድሜ
@ቀንበቀንማመሰገን
@ቀንበቀንማመሰገን 2 жыл бұрын
ዕድመና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ወንድሜ 🙏♥
@berhanmeskele4410
@berhanmeskele4410 2 жыл бұрын
wedeme kalewet yasemalen egzabher hewet zemenhen yebarkeleh bezu temhert new yastemarkegh
@ትዕግሥት-ጘ9ለ
@ትዕግሥት-ጘ9ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት የለቀ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ አንደበት የለመለመ ይሆን
@alemzerga3726
@alemzerga3726 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ዳቆን
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 2 жыл бұрын
amen 💓❤️
@hanamesfen7915
@hanamesfen7915 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 thank you so much wendemachen 💖
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ሐ2በ
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ሐ2በ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን
@banchibanchi8754
@banchibanchi8754 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN 🙏🙏⛪✝️💖💖🤲🤲🤲
@sass5377
@sass5377 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 жыл бұрын
በዕውነቱ ቃለ ህወትን ያሠማልን ወንድማችን የሄ ሁሉ ችግር በኔ ላይ አለ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ክዳን ብለህ ✝️🕯✝️😥😥😥
@stpaulcell4766
@stpaulcell4766 Жыл бұрын
EnamesGinalen wondime Kaleheywotin yasemalin amen 🙏 Silelige yalkew be ewont tikikil new.holum yalekew tikikl new .video melekto lene new ahon balewobet honeta dereskilin.awo jemary nen leselot Niseham ke Gebaw 1 wore new Gin fetena new yehonebin.woygod .EGizabher regim edime ketena yisthe wondime.bewonet silesemaho dess bilonal. Ebakihen betselot he Asiben ene Amete maryam ,Lige amete wold,ena Hayle Gebral e .amen amen amen kaleheywotin yasemalin ❤
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. ወድሜእፍፍፍፍፍ
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
❤aman aman amen weldy beti ytibqehch xgakom yebzhalkom welet medehn belch asebn
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው
@kelebengdayew4471
@kelebengdayew4471 2 жыл бұрын
Kale Hewett yasemalen yene wendm tebarek Ahun yemtastemrew Enein yemeserawun new yemtastemrew Ena Ahun degimo more Nekchebetalehu 🙏
@Dubai-uc9jl
@Dubai-uc9jl 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin girum timihirt new amesegnalehu!!!
የአምልኮት ስግደት የሚከለከልበት ቀናቶች
19:47
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 992
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
#ናይ_ሕቶታትኩም_መልሲ_ብጣዕሚ ይጭነቅ
1:17:47
ሥርጉት ሚድያ srgut media ስርጉት ሚድያ
Рет қаралды 3,5 М.
ሰማያዊ ሃይል መላበሻ መንገዶች
47:23
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 14 М.
Memehir Girma Wondimu Video 408 "የጨለማ ትውልድ"  ልዩ  ወቅታዊ ትምህርት
42:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
የሰው ልጅ እንዲ ይከፋል
24:52
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 2,8 М.
የልብ መዘጋት
16:57
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 1,4 М.