💥👉ታቦት ላይ ጥያቄ ምክረ አበው የኢትዮጵያታቦት ችግር አለው ? በምህር ብርሃኑ መምህር ዳንኤል ክፍል 1

  Рет қаралды 16,734

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
#gize tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 4 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ተመልከቱ እስኪ እናት ቤተክርስቲያን ማንነታችን ሳታስበርዝ አቅፋ ሸፍና ከዛ ሁሉ የአለም ባህል ተፅእኖ እኛነታችን ሳይነካ ጠብቃ እዚህ አድርሳናለች :: ሆኖም ግን ዛሬ ላይ በገዛ ልጅቿ እየተነከሰች ነው እባካቹህን እንንቃ እኛም እንጠብቃት ለልጅልጆቻችን እናስብ😢❤❤ እምየ ተዋሕዶ ለዘላለም ከብራ ትኑር ::
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 6 күн бұрын
እኛ አርቶዶክሳውያን እንጠየቃለን በቅዱስ መጽሐፍ ከተጻፈው በመጥቀስ በቂመልስ ሁሌ ይሰጣ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት:: ተቃዋሚዋችን ግን የየራሳቸውን አምልኮ ከአለባበሳቸው ጀምሮ ብንጠይቅ መልስ የለም የራሳቸው የተለያዩ ፍልስፍና ከቅዱስ መጽሐፍ የወጣ ዘመናው ተረታቸው ከመተረት ውጭ ምንም መልስ የላቸው . . .
@Erakeb
@Erakeb 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤😊
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 7 күн бұрын
እመቤቴ ምስጋና ይግባት ታቦት ስላለን ነው ወተን የምገባው ታቦታችንን አይኩብን እዛው ሉሴፈራቸውን ይዘው ወደጥልቁ ይግቡ መናፍቃን
@HenokGelaye
@HenokGelaye 3 күн бұрын
ይህን ጳውሎስ ቢሰማህስ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 6 күн бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@misraktekle2186
@misraktekle2186 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እናንተን የመሰሉ አስተማሪዎች ሰላሉን ወንድሞቼ እነዚህ ደፋርና ያልተማሩወይም ያልተረድ ሰለሆኑና የኦርቶዶክስ ተዋህድ ሀይማኖታችን ለመበተንና የዘራፊ የወንበዴ መሰብሰቢያ ለማድረግ ነው እና አሁንም ታቦቶቻችንን ወይም ፅላትን እናከብራለን እንሰግዳለን ። አሜን አሜን አሜን ❤
@warkitesarra
@warkitesarra 6 күн бұрын
አሜንአሜነአሜን።ቃለሀይወትያሰማለን።አባቶቻችንእድሜጤናይስጥልን
@SamsonGet
@SamsonGet 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ❤❤❤
@BiniyamTesfaye-w3q
@BiniyamTesfaye-w3q 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@IffFyi
@IffFyi 7 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 7 күн бұрын
ለናንተ ቃለሂወትን ያሰማልን ለኛ ማስተዋሉ ሰቶ አይነልቦናችንን ያብራልን
@gizetube28
@gizetube28 8 күн бұрын
💥👉ታቦት ላይ ጥያቄ ምክረ አበው የኢትዮጵያታቦት ችግር አለው ? በምህር ብርሃኑ መምህር ዳንኤል ክፍል 1
@BirukZewdieBirhan
@BirukZewdieBirhan 7 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊ አስተያየቴን በትህትና ላቅርብ? 1. አሳሳች የThumbnail ርዕስ ባትጠቀሙ፡፡ የዕይታ ብዛት ለማግኘት ሲባል መምህራኑ ያላሉትን ነገር በርዕስነት ባታስቀምጡት፡፡ 2. ወይንም ደግሞ ተገቢ ስርዓተ ነጥብ ተጠቅማችሁ ውስጥ ያለውን መልዕክት ከሽፋኑ ጋር ብታጣጥሙት፡፡
@merhawiawgchew-vu2gw
@merhawiawgchew-vu2gw 7 күн бұрын
ልክ ነው ሊታረም ይገባል ለ view ሲባል ያልሆነ መልእክት በሰው ውስጥ መቅረጽ ጥሩ አይደለም​@@BirukZewdieBirhan
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 7 күн бұрын
ሰይጣን ይቀናል ስንደምቅ አለምን የራሱ ማድረግ ስለሜፈልግ ነው የሰይጣን አገልጋዬች ጥያቄ ነው
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 7 күн бұрын
Kali hiwote yesmalin
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 3 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤
@SisayTafesse-b7h
@SisayTafesse-b7h 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤
@ببؤ-ظ6ص
@ببؤ-ظ6ص 4 күн бұрын
Kale Hywet Yesemaln Abatochachn❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 7 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhirochachin 😊❤
@AliaBatt-eg6jf
@AliaBatt-eg6jf 7 күн бұрын
❤🎉❤ቃለሕወት ያሠማልን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 7 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 8 күн бұрын
Yezelalem amelake EGZIABEHARE YEMSEGN tewahedo lezelalem tenoralch amelaku gatawa erasuwa Egziabehar ewna temsegen ❤❤❤
@abelsolomon5825
@abelsolomon5825 7 күн бұрын
Ake bewnet geta ybarkh 😍😍😍
@AregaGemiser
@AregaGemiser 4 күн бұрын
በአዲስ ኪዳን ውስጥ ታቦት የሚባል ነገር የለም ትረት አያስፈልግም እስቲ አንድ ጥያቄ መልሱልኝ ጌታችን መደሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ታቦት ምን አስተማረ ሐዋረያትስ ???ያስተማሩትን ንገሩኝ
@ፈገግ
@ፈገግ 2 күн бұрын
የግብጽ ፤ የራሺያ ፤ የህንድ ፤ የሶርያ ፤ የግሪክ ኦርቶዶክስ ታቦት የላቸውም ለምን?
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 7 күн бұрын
ፕሮቴስታትዠም የነአሜሪኮ ነው የነሉተራውያን የሜያመጡት የሰይጣን ጥያቄ ነው ሰው የሜጠይቀው በሀገራችን ስላለው ስሉሴፈር አይጠይቅም ስለጠላት የሜያመነጨውን የሰይጣን ጥያቄ የሜያመጡት የኞው ናቸው አይሰሙም በልም ተመላላሽ ስለሆኑነው
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 7 күн бұрын
እውነት ነው የወንበዴ ቤት ለማድረግ ነው
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesfintadesse7442
@mesfintadesse7442 6 күн бұрын
igiziabiher yifaridal, zimi ayilim. yimiyaminutin iyasanakala , tiru naw malat yasitayikal? alitamalasam????????????
@TurungoJima
@TurungoJima 8 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abebawgetachew2609
@abebawgetachew2609 15 сағат бұрын
1. Ethiopian Tabot Symbolism The Tabot in the Ethiopian Orthodox Church represents the New Covenant and Jesus Christ. It is considered sacred because it symbolizes the fulfillment of the Old Covenant through Christ’s incarnation, death, and resurrection. The inscriptions on the Tabot typically include Christological symbols, like the name of Jesus, titles of the Virgin Mary, or references to the Holy Trinity, rather than the literal Ten Commandments. The focus of the Tabot is on Christ’s divinity and role as the new Ark-the living fulfillment of God’s promise. 2. Confusion with the Old Testament Ark Many outside observers mistakenly associate the Ethiopian Tabot exclusively with the Old Testament Ark of the Covenant, likely because of Ethiopia’s strong connection to biblical Judaism and traditions like the Sabbath, dietary laws, and the legend of the Ark being in Axum. However, Ethiopian Orthodox theology interprets these symbols in light of Christian fulfillment-everything points toward Jesus Christ. 3. Altar and Holy of Holies The Tabot is indeed placed on or within the altar, signifying its role as the center of worship in every Ethiopian Orthodox church. The altar itself symbolizes Christ, and the Tabot is part of this sacred space, linking the New Covenant (the Eucharist and salvation through Christ) with the Old Covenant. This is similar to how the Coptic Orthodox Church views the altar, but the Ethiopian Church expresses this through the physical Tabot. So, where does the Ten Commandments confusion come from? Some historical sources or outside writers have oversimplified the Ethiopian Tabot as just a "replica of the Ark of the Covenant with the Ten Commandments." This misrepresentation overlooks the Christ-centered theology of the Ethiopian Church and focuses too much on external Jewish-like elements.
@mesfintadesse7442
@mesfintadesse7442 6 күн бұрын
maswiya tabot mabalu naw iyasanakala yalaw. geta yalalawin madirag turu yihonal woy?
@mesfintadesse7442
@mesfintadesse7442 6 күн бұрын
tabot yeitiyopiya ortodox amagnochim tiyake naw? geta sila masawiya yasitamara nagar ala woy????????????????
@HenokGelaye
@HenokGelaye 3 күн бұрын
እኔ ታቦት የለም ብዬ አምናለሁ 1.ኪዳኑ የተሰጠው ለእስራኤል በመሆኑ 2.በጽላቱላይ የጻፈው እግዚአብሔር እንጂ ሙሴውይም ሰው ባለ መሆኑ copy ሊኖረው ባለመቻሉ 3.ከሎዋዊያን በስተቀር ምንም ሊነካው የማይችል መሆኑን 4.ካህኑም ሆነ ህዝቡ ያለቅድስና መቆም በፊቱ አይችሉም ነበር ታዲያ በትንሹ ይህን ካልኩይሄ ሁሉ ታቦት ከየት መጣ ሲቀጥል መሪጌቶቹ እና ቄሶቹ በድግምት የተካኑ ናቸው ሌላው ደግሞ በእነዚህ ታቦታት ቀን ነው ሚጠነቆለው ሚካደመው በመጨረሻም ሐዋሪት አንድም ተሸክመው ዞሩ የሚል ማግኘት አይቻልም
@abebawgetachew2609
@abebawgetachew2609 14 сағат бұрын
መጀመሪያ ትምህርቱን አድምጥ፡፡አዲስ ኪዳን ላይ ስለታቦት ምንተብሎ እንደተጻፈ ሳታነብ ዝም ብልህ አንድ ፍንዳታ ፓስተር የሞላህን ትተፋልሀ፡፡
@becurious5832
@becurious5832 6 күн бұрын
እረ view ለማግኘት ያላሉትን አትበሉ
@mesfintadesse7442
@mesfintadesse7442 6 күн бұрын
higen balibachu tsilat itsifalahu naw yalaw. dani laminidinaw ba 21 gna kifila zaman tiwashaleh??????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 күн бұрын
ምንድነው የምትቀባጥረው?
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 7 күн бұрын
ሂወት አስተውለሽ ስሚ
@mesfintadesse7442
@mesfintadesse7442 6 күн бұрын
masawiya tabot mabalu bizu sawin iyasanakal naw. babiluy kidan tabot masawiya naw woy???????? la'anidandochu bizinus naw binil ayasafirim.
@BirukZewdieBirhan
@BirukZewdieBirhan 7 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊ አስተያየቴን በትህትና ላቅርብ? 1. አሳሳች የThumbnail ርዕስ ባትጠቀሙ፡፡ የዕይታ ብዛት ለማግኘት ሲባል መምህራኑ ያላሉትን ነገር በርዕስነት ባታስቀምጡት፡፡ 2. ወይንም ደግሞ ተገቢ ስርዓተ ነጥብ ተጠቅማችሁ ውስጥ ያለውን መልዕክት ከሽፋኑ ጋር ብታጣጥሙት፡፡
@hiwet-o6s
@hiwet-o6s 8 күн бұрын
የአክሱምዋ ታቦት ምንድነች ታድያ? ጠይቁልን ወይም ምታውቁ መልሱልን
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 8 күн бұрын
ባለፈው ባስተማርት ተመርት ላይ ተናግረዋል እኮ የብሉህ ከዳን ታቦት ታቦተ ፀሆን ብቻ ነው በለዋል
@Sebat27210
@Sebat27210 7 күн бұрын
በብሉይ ኪዳን ሊቀካህኑ ብቻ ገብቶ መስዋዕት ያቀርብበት ነበር አሁን ቅርስ ነች አንድ ሰው ብቻ ተሹሞ ነው ሚጠብቃት......
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 7 күн бұрын
ለሙሴ የተሰጠች ታቦት ነቻ ሌላ ምን ልትሆን ትችላለች?የታቦት ምንጩ እግዚአብሔር አምላክ ነው የምትጋጩት ይሄን ከሰጠው ከእግዚአብሔርጋ ነው ስለዚህ ተመለሱ አትጋጩ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 күн бұрын
ለምን አትማሪም ? ወይም ለምን አታነቢም ? በባዶ አትቃወሚ
@hiwet-o6s
@hiwet-o6s Күн бұрын
@@thinkitsnotillegalyet መጀመርያ የተማርክ ከሆንክ አትመልስም? እኔ ለሚያውቅ ነው የጠየቅኩ። እና በፊት ሌላ ስብከቱላይ የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም ታቦተ ጽዮንም ቅር ኣንጂ ታቦት አደለችም ብሏል። አሁንም ደገመው። እና ለምን? የ አሰራር ልዩነት አለ አንድ ነገር ነው። ካልሆነ ክህደት ነው። ካወቅ መልስ።
@hiwet-o6s
@hiwet-o6s 8 күн бұрын
ብርሃኑ አድማሱ የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም። ታቦተ ጽዮን ቅርስ እንጂ ታቦት አደለችም ያለ ነው አሁንስ ምን ሊለን ነው። ያልሰማቹ ጠይቁ። የሰማቹት like
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 7 күн бұрын
ልክ ነው የብሉይ ኪዳን ዓይነት ታቦት በሐዲስኪዳን የለንም ማለትና ታቦት አያስፈልግም የሚለውን የመናፍቃን አባባል ለይተን እንወቅ ታቦትማ የማይቀር አስፈላጊ ነገር ነው ታቦትን ቀርጾ የሰጠን ራሱ ነው ለሰሎሞን ቃል ገብቶለታል በረድኤት በታቦቱ ላይ አድሮ እንደሚባርከን ኧረ እንደውም ቤተመቅደሱ ቤተመቅደስ ተብሎ የሚከብረው ታቦቱ ሲኖር ብቻ ነው ከዛ ውጭ ተራ አዳራሽ ነው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 7 күн бұрын
😮የመናፍቃን ጥያቄ የኞቤተክርስቴያን የመናፍቃን መግስት የፈለፈላቸው መሀይቦች የአፍሪኮ መናፍቃን ዉላጆች ጥያቄ ነው እኞአለም ሴፈጠር ጀምሮ አምላኮችን የሰጠንን ታቦታችንን ሰበላችንን ብተክርስቴያናችንን አንለቅም የመኖራችን ሜስጥር ታቦት
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 7 күн бұрын
ታቦት ከሊሊለ ኢትዬጲያ የለችም
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 күн бұрын
ኧረ ተረጋጊ እባክሽ እባክሽ
@mesfintadesse7442
@mesfintadesse7442 6 күн бұрын
tabot yemiyaminutin iyasanakala yelam woy ???????? geta qidus kuriban yazagajawin tarapeza akibiru biloal woy?????????????
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 күн бұрын
ምንድነው ችግርህ ? ለመወያየት አቅም አለኝ ካልክ አናግረኝ እኔን
@SentayehuNegash-gf8em
@SentayehuNegash-gf8em 23 сағат бұрын
ውሸት አያምርም በ2000 ሺ...የሚገዛ የሰው አጅ ስራ ታቦት አክብሩ ማለት ለክርስቲያን አይመጥንም ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው ፡፡ አዲስ ኪዳን... ኤር፥2ቆሮ፥ዕብ ቃሉን ስበኩ ኑሩት
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 6 күн бұрын
❤❤❤
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ተረጋግታ ለማወቅ የምትወያይ ሙስሊም ተገኘች | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
2:32:44
ጥያቄዬን ከመለስክ ክርስቲያን እሆናለው,effoy vs muslim,new ethiopia orthodox sibket
36:19
ኦርቶዶክሳዊ መልሶች Ethiopia orthodox answer
Рет қаралды 15 М.
አኬ  Vs  ቃሌ ~ The big debate ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers
1:56:44
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 10 М.
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 95 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН