“ተፀፅችያለሁ” አብይ ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠየቁ | ህዝብን የሚያሰቃዩት የህወሃት ከንቲባዎች | “ወላይታ ዞን ንጽሃን ላይ ተኩስ ተከፈተ” እናት ፓርቲ

  Рет қаралды 33,091

Amrot Media

Amrot Media

Күн бұрын

Пікірлер
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 2 күн бұрын
ከሱ ይቅርታ ይልቅ የሰረቀውን ወርቅና አልማዝ ይመልስ፣ ለገደላቸውና ላሳረዳቸው፣ የደሆችን ቤት ላፈረሰበት በተራበው ህዝብ ለተሳለቀበት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ላላገጠበት ለሰራው አረመኔያዊ ስራው ሁሉ ለፍርድ እንዲቀርብ እንጂ የሱን ይቅርታ ለራሱ ያድርገው።ከአረመኔ ምን ይቅርታ ይጠበቃል።።
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 2 күн бұрын
የልቡን ሰርቶ ይቅርታ የለም ሁሉም የጁን ያገኀአል
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 2 күн бұрын
በቀለምና በአጥር የሚጣጣል ግፍ አደለም የፈፀምከው: ወዘራኸውን ታጭዳለህ::
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Zereh yebarek Abo🙏
@yhhih3709
@yhhih3709 2 күн бұрын
የገደልካቸዉን፣፣ህዝብ፣ ያሳረድካቸዉን፣፣የአማራእነት፣፣፣ህፀናት ያፈናቀልካቸዉ፣፣ህዝብ፣፣ዪቅረታ፣አዪመለስም የጂህን፣፣ታገኛለህ፣፣አብዪአህመድ
@saraabrham123
@saraabrham123 2 күн бұрын
ይቅርታ መቀለጃ አይደለም
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 күн бұрын
ይቅርታ ከፓያሳ ሱቅ ፣ከቦሌ ቤት የፈረሰባት መካከለኛ ኖሮ የነበራት የልጆች እናት ሆምለስ ስትሆን ይቅርታ ምኖ ነው ።።።።
@SemiraAbdu-w8h
@SemiraAbdu-w8h 2 күн бұрын
መቼምምምም ይቅር አንልም የፈረሰብ ተሰርቶ እስኪሰጠን ድረስ ስለ ሂጃባችንስ??????????
@siymergn
@siymergn 2 күн бұрын
ተርበናል ተርበናል ተርበናል!
@abebamail3599
@abebamail3599 2 күн бұрын
ባለሀብቶች ይላልንዴ ህዝቡን በግዞት አሰወግዶ
@Mulu-o8j
@Mulu-o8j 2 күн бұрын
ወይ ይቅርታ
@kibrubonger
@kibrubonger 2 күн бұрын
ያለ ጥናት ነበር እንዴ ሲደረማመስ የነበረው ?ምንድነው ይቅርታው ?የሰው ህይወት ሁሉ የተቀጠፈበት ነው።በይቅርታ ብቻ?
@AbdulazizMohamed-g8z
@AbdulazizMohamed-g8z 2 күн бұрын
ባለሀብቱስ ቀለም ነው የቀየሩት ጭራሽ ከነአካቴው ቤታቸው ፈርሶ ጎዳና ላይ ወድቀው የተጣሉትስ ህዝብ ምን ሊባሉ ነው
@SurafelAsfaw-w9b
@SurafelAsfaw-w9b 2 күн бұрын
" ይቅርታ ምንድነው ካልተስተካከለ እሾህ አሜኬላ ልቡ እያበቀለ "
@teferimulatu9737
@teferimulatu9737 2 күн бұрын
የደሃውን ቤት አፍርሶ ጨርሶ የምን ይቅርታ ነው? ለህግ መቅረብ ነው እንጂ! የጀዋር "አልፀፀትም" ሆነ የአቢይ "ተፀፀፅቻለሁ" ከህግ ተጠያቂነት አያድናቸውም !!
@anwarmohamed-bf4hu
@anwarmohamed-bf4hu 2 күн бұрын
የወለጋ የአማራ የትግራይ ህዝብ ነው መጠየቅ የነበረበት
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 2 күн бұрын
ጠ/ሚሩ ፣ ውለው አድረው ስለተጸጸቱበት ድርጊት ሲናገሩ፣ ውሳኔዎችን ሁሉ መዳፎቻቸው እስከሚቃጠሉ ድረስ እያጨበጨቡ ስላሳለፏቸው ውሳኔዎችሰ በነቂስ እያነሱ ይቅርታ የሚጠይቁበት ጊዜ መቼ ይሆን ? ? ?
@yhhih3709
@yhhih3709 2 күн бұрын
ህዝብን፣፣አዪፈራም፣፣፣አብዪ ጀሀረንፈርቶ፣፣ዪቅርታጠየቀ፣፣፣፣፣ጀለርበረታ
@zewdneshtemro6584
@zewdneshtemro6584 2 күн бұрын
የብዙ ደሀ ቤት ፈርሶል ኣሁንም ሊፈርስ እየተዘጋጀነው እባክዎ ስለሚፈርሱ ቤቶችም ኣንድነገር ይበሉ ስለድሆች መከራ ስለችግረኞች ጩኸት እግዚኣብሔር ኣሁን እነሳለሁ ብሏል ደግሞም በቁጣ እየተነሳ ነው ቤት መፍረስ ይቁም መዝ 11÷5
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 күн бұрын
ሰውየው ግን ከተማ ብርቁ ነውደ?አባየ ጀግናው አርሶ አደርን ይቅርታ በል አይፋታህም እየወጋህም እሱ ነው ከከተማ ውጣና ኢትዮጵያን እያት ከተማ አትወሸቅ
@Michiille
@Michiille 2 күн бұрын
በፉክክር ደጁ ሳይዘጋ ያድራል። አቶ አብይiii
@beletubogale8166
@beletubogale8166 2 күн бұрын
መናደድ ሲበዛ ያሰቀኛል አለች ዘፋኝ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 күн бұрын
ሐገሪትዋ በጠቢብ ልጆችዋ በመከባበር በመተሳሰብ በጋራ በኣቅምዋ ጠላቶችዋን ዕየመከተች ትተዳደር የነበረች የጥቁር ሕዝብ ጥላ ጠለላ መከታ ሆና የቆየች ነበረች ባንዳው ክፍል ነፃ ኣውጪ ዕያሉ ኣዳክመው ለዚህ ውርደት ዕስከዳረጓት ድረስ። የተማሩ ዜጎች ባለመኖራቸው ኢኮኖሚዋ በመድቀቁ ብዙ የሚጠበቁ ዕድገቶቿን ሳታሳካ ቀርታለች። ፅ ይለኛል ልዑካኖቿን ወደ ላቲን ኣሜሪካ ለመላክ የኣውሮፕላን ትኬት መግዣ በመንግስት ካዝና ውስጥ ሊገኝ ባለመቻሉ የተፈጠረው መደናገጥ። ዛሬ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍላችን በተለይም ዕድሜያቸው ከሃምሳ ያለፉን በብዙ ኣጋጣሚ ተወያይቼ ይሄ ተጨቁነናል የሚሉትን በመንግስትም ሆነ በነፃዓውጪ የሚተረከውን ኣንዳቸውም የሚያውቁት ዕንደሌለና፥ ኣዲስ ደርሶባቸው የሚያውቅ ከሌላው የተለየ ዕንዳለ ስጠይቅ ኣንዳቸውም ከወሬው በስተቀር ይተጎዱበት ሕይወት ዕንደሌላቸው ነው። ሥድብ ማዋረድ ስም ማጥፋትና በውሽት ክስ ዕንደ ነበር ሁሉም የሚስማሙበት ሆንዋል። በዛም ተጎዱ ሊባሉ የሚችሉ ጎጃሜ፣ ውራጌና በቆዳ ቀለማቸው ጠቁረው ባሪያ የሚባል ያልተፈጠረባቸውን በቃል የሚለጥፉ ባለጌ የህብረተሰብ ክፍል ዕንዳሉንና ዕነኚህን ወራዶች ለማሥቆም የህግ ከለላ ለመሥጠት ዓለመሞከሩ፤ በህግ የተከለከል ለመሆኑ በህገመንግስታችንም ሆነ በህግ ኣውጪው ተንቆ መታለፉ ኣደጋ ዕንዳደረሰ ሁላችንም ተስማምተንበታል። ኒገር የሚለውን ቃል ከማንኛውም ኣሜሪካዊ ኣፍ ዕንዳይወጣ ተከልክሏል። በገዛ ኣፍሪካችን በጥቁር ሕዝብ መሃል ግን ሰዎች በሙያቸው፣ በቆዳ ቀለማቸው፣ በጎሳቸው፣ በያዛቸው የጤና መሰናክል፣ በመሳሰሉት ሲዋረዱ ዝም ስለተባለ በህግ ተደንግጎ ቅጣት ሊያሰጣቸው ይገባል። ይህ ሆኖ ሳለ ጎጃሜውም ይሁን ውራጌው የነፃ ኣውጪ ቡድን ዓቋቁመው ሃገር ሲያምሱ ደሃ ዜጎቻችንን ሲገሉና ሲያስገድሉ መሬት ይዘው ዕንገንጠል ሲሉ ኣለመታየታቸው ባንዳው ክፍል በውጪ ሐይላት ዕገዛ ሃገር ለማፍረስ ዕንደተሰማሩ ደርሰንበታል። መዘላለፍ በባለጌ ዜጎች የትም ሃገራት የታየና ያለ ነው መናናቅም ዕንዲሁ። ይሄ ሁሉ ግን ከደደቦች ባለጌዎች የሚመነጭ ዕንጂ በመዋቅር ድጋፍ ተሰጥቶት በመንግስት የተደገፈ ዓንድም ሃገር የለም።
@girmagammada6665
@girmagammada6665 2 күн бұрын
A Man on an Island extends your apology to all Ethiopians. But, no Excuse. No more
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 2 күн бұрын
የተሰበረ እንቁላል ጫጩት ማድረግ እንደማይቻል ሁሉ የጥፍትና ክፍት ማምለጫ የሆነው ይቅርታም ለማንም ካሳ አይሆንም
@zinabuassefa4520
@zinabuassefa4520 2 күн бұрын
We do not have an excuse for Abiy Amed
@AshenfiAenemawe
@AshenfiAenemawe 2 күн бұрын
ድሀን እማ ትጠላለህ የስቱ ቤት ፈረሰ ለዚውም በክፉ ግዜ መርጠን ደግፈን አጨብጭበን በችግር ጨረስህን
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 күн бұрын
የእውነትህነው😂😂😂ይቅርታውሰትተወነው ተወን ሰልጣንህንለቀህ በፍቃደኝነት ውረድ አተንማመን በቅቶናል
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 күн бұрын
አይ ጋሽዬ ፣የኮሪደር ልማቱ ባለሀብቱን አጥር ማፈረስና ቀለም ከቀባ በኋላ ስለፈረሰበት ነው ይቅርታው??ስንቱ የእለት ጉርስ የሌላቸውን፣በቤታቸው ሽልጦ ጋግረው ሸጠው፣ጠላ ሸጠው፣ሹሮ ሸጠው፣ሸቀጣሸቀጥ ሸጠው የሚተዳደሩትን ድሆች ቤት ላያቸው ላይ አፍርሰው ፣ ለአፍ አመል እንኳ ቢሆን ምን አለበት በይቅርታው ላይ ቢጨምሯቸው ኖሮ ????
@andualemashenafi
@andualemashenafi 2 күн бұрын
ማን ያምንለሀል
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 күн бұрын
ጀዋር የሚያውቀው የሺሻ አፉፋ ነው!
@TeklaAalyou
@TeklaAalyou Күн бұрын
እሺ ይቅርታ ሌላስ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 2 күн бұрын
ለልጆችህ ቅንቶትን ሳይሆን የአንተን ግፍ ፍራላቸው የኢትዮፕያ ህዝብ የአንተ አሸንጉሊት አይደለም ሰሎቱ እድከሚ ደርስ ነው
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 2 күн бұрын
ከስራው ስህተቱ የበዛ የሶስት አመት ልጅ የለም አዚህ ትናንት የማን አ3ድገት ለማን ሰትተህ ነው??????? ይቅርታው የሊባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አንተ እውነት ፊደል ቆተረሃል???
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 күн бұрын
በድሮን ሥለ ተጨፈጨፉት ም፣ይቅርታ አስፈላጊ ነበር
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 2 күн бұрын
ሰድሰት አመት ሙሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ደም ቀልደህ እፀፀታለሁኘ በአለም ጭካኔየሚፈፀምበት አገር ኢትዮጵያ ብቻነው
@danielgoytom3819
@danielgoytom3819 2 күн бұрын
የባብ ምላስ የምን ይቅርታ ነው በሻሻው
@DawitDafa
@DawitDafa 2 күн бұрын
ጁዋርን ማንም አይስማውም. መጽሐፉን ለመሽጥ ብሎ የሚለፈልፈው መሆኑ የታወቀ ነው
@HemenYemane
@HemenYemane 2 күн бұрын
ከልብ ከሆነ በየሠፈሩ ያሉትን ፔኒሲዮንና ማሳጅ ቤት ዝጉልን
@NegashIbrahim-be2oh
@NegashIbrahim-be2oh 2 күн бұрын
ምን ማለት ፈልገህ ነው ? በደንብ አብራራው ወንድሜ ?
@emebetdeme2480
@emebetdeme2480 2 күн бұрын
መንግሥት ተብየው የ ህዝብን ጨርሰክ ጨፍጭፈህ አስለቅሰህ ደሙን ጠጥጠህ ሲበቃህ አንተ ዞቢ ዞቢ የ ዳቢሎስ ደም ገባሪ እግዚአብሔር ይገስፅህ አሁንም ህዝብን ልታታልል ህዝብ ነቅቷል ፋኖ ፋኖ ፋኖ እንደ ጋዳፊ አንገትህን መንገድለመንገድ ሲጓትት መየት ነው የናፈቀኝኝኝኝ ደግሞ ይሆናል እመነኝ
@abduljelilabdurahman6524
@abduljelilabdurahman6524 2 күн бұрын
13/4/2017 ገብረ ጉራቻ የታገቱትን ከፍላቹህም ሆነ እንዴትም አስለቅቁልን
@tsehayShiferaw-pp4ef
@tsehayShiferaw-pp4ef 2 күн бұрын
ጠፍተሃል
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 күн бұрын
እንዴ ቀልድ ነው ጠቅላዩ ያሳዝናል
@birtukanabebe5148
@birtukanabebe5148 2 күн бұрын
Birtukan . ስትገረፍ ታወራዋለህ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 2 күн бұрын
አፈ ቅቢ ሆደ ቹቢ ሰውን አ3ንደ በግ አትቁተር በልደከምክበት ባለፋህበት ☝️☝️☝️???? አንተን ከሱ ይምታብህ ሰው አቅም የለውም ????
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 2 күн бұрын
የሆነ ተንኮል አስቦዋል
@DerejeWoldemariam-t1d
@DerejeWoldemariam-t1d 2 күн бұрын
yikrta Abiy Ahmed. tirgumun Ke Amhara sewoch teyikeh tereda.
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 2 күн бұрын
አብይ ለፍርድ ሚቀርብ ወጀለኛ ነውይቅርታ ሚሰጠው ህዝብ እንጅ ሚዲያ አይደለም ተይዞ ለፍርድ መቅረብ አለበት መጀመሪያ!
@solomongirum5521
@solomongirum5521 2 күн бұрын
የነጣቂውና የወንበዴው ስርዓት መጨረሻ!!
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 күн бұрын
የበሻሻ ግማታም ግም አንዳች ይድፋህ
@mintwabkebebew4198
@mintwabkebebew4198 2 күн бұрын
የሚሞተዉ ሕዝብስ
@milinyemlole
@milinyemlole 2 күн бұрын
Fake news
@Tigest-m3g
@Tigest-m3g 2 күн бұрын
Yehe deyabelise Yayeqeretan teregum yamayaqe Yasaradekawe baderone yasechafachafekawe yadehu dame Bahezeb dame maqalade nawe qoshasha huberamun nawe yeqereta yatayaqawe inasu yaregulate aberawem yeqabaralu.
@DerejeWoldemariam-t1d
@DerejeWoldemariam-t1d 2 күн бұрын
hizibn aslekseh sirahn keserah behuala yikrta. sewu gelo yikrta. dinfef
@berhanunigatu8356
@berhanunigatu8356 2 күн бұрын
ምንድነህ
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 2 күн бұрын
አብይ አህመድ, ጨፍጭፈህና አፈናቅለህ ጨረስክ ? It’s too late !!!!
@mezgebufassil6035
@mezgebufassil6035 2 күн бұрын
Yekirtawin kekilo yebilaw.
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 2 күн бұрын
Alisesetim Esesetalewo bagatami woyis asitemarina temari adanechi ena dani boy min yilu yihon shimes min yilal er teresitewo abebawo ena birihanu tesesichalewo malet ke teklayu yifeked yihon siketil juwar enidih bele ke teklayu wode teklayu enidih bel ye jewar mikir yinor yihon
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn 2 күн бұрын
ye stinfegna gazetagna te sheremuta sibisib
@solomonwolde2386
@solomonwolde2386 2 күн бұрын
በቃሕ ውሸት ሰለቸን
@Boranborana9196
@Boranborana9196 2 күн бұрын
አብይ የትኛውን ከተማ ነው " የከተማችን ነዋሪዎች የሚለው"? መቼስ የፊንፊኔ ከተማ አስተዳዳሪ አይደሉም። ይህም የጃዋር የትግል ውጤት መሆኑ ይመዝገብ።
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 2 күн бұрын
Yikiritawo be adanechi ayamirim bilek newo
@ashenafihailemariam-y3p
@ashenafihailemariam-y3p 2 күн бұрын
ye Azo eba eyewate yelekisal Abiy malat azonew
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 2 күн бұрын
የልብህን ሰርተህ ይቅርታ ?
@ShemsiaGulta
@ShemsiaGulta 2 күн бұрын
Ebidi. Abiadh asabadikaw hizinuni
@willjustman829
@willjustman829 2 күн бұрын
Abiy is just on joking mood on the innocent Amhara people blood that he has been shedding since he came to power six years ago, now admitting his genocide after all those innocent Amhara people died and after throwing them out from Addis Abeba by destroying their home when they don't have anywhere to go, and after starving the Amhara people from around the country, especially in the Amhara region by destroying their collected and the one ready to be collected farm products, such as teff, wheat, and so many others, after he has done and still doing all these crimes, and now saying he felt what he has done was and still is wrong is like laughing at graves and corpses of the Amhara people. Whatever fascist Abiy Ahmed says, the Amhara people have no ear to listen to him, he just has to wait until he gets justice.
@EashyDfsh
@EashyDfsh 2 күн бұрын
😂😂😂😂ወወወወ
@StalMatl-h1i
@StalMatl-h1i 2 күн бұрын
አፍነቂይ አስቅይ
@Tigest-m3g
@Tigest-m3g 2 күн бұрын
Sela bate tawaralachehu ba deron yamedabadabawese ? Ehee bate besatachehu yeqereta taeqabalachehu malate nawe? Dase yamelawe gen medera dehun aferetachehule esaye yetararegachehu Hezeb yaleqale selamaferase tawaralachehu Ewenatem Addis ababa hezebe yehe makara seyanesehe nawe. 😊
@Laworos
@Laworos 2 күн бұрын
Wunet awura tultulla
@Generation-G90
@Generation-G90 2 күн бұрын
ስትገረፍ ታወራዋለህ በለው
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 күн бұрын
Fek new
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 2 күн бұрын
Abey mamuschu hesan sehon ye ethiopia heseb demo ye hesanu mamusch mechawevhaw ekaw new
@abebe7532
@abebe7532 2 күн бұрын
Kkkkkkkkkkk😂😊
@BeNegashti
@BeNegashti 2 күн бұрын
Abi ahemed you are genosider you will be detaind you are lier you are not fooling Ethiopia people no more. You are defeated by fano ye Ethiopia lege. You are acheberbary leba woshetam .
@Michiille
@Michiille 2 күн бұрын
በፉክክር ደጁ ሳይዘጋ ያድራል። አቶ አብይiii
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41