No video

ተጫወተበት/// ባሎች መስራት አለባቸው

  Рет қаралды 106,080

Liyu & Kidus  - ልዩ እና ቅዱስ

Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ

10 ай бұрын

Пікірлер: 526
@user-gc6cd7vt5l
@user-gc6cd7vt5l 10 ай бұрын
የሚያስቀና ትዳር የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ያስበን እደዚ የታደለ ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@maqaram8997
@maqaram8997 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv 10 ай бұрын
AMNE AMME AMNE
@helenhailu6727
@helenhailu6727 10 ай бұрын
አሜን
@bestbuy9242
@bestbuy9242 10 ай бұрын
አሜንንንንንን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 10 ай бұрын
ቅዱስ ለምን እደሁ ሳይገባኝ ያሳዝነኛል ደስ የሚለው የልቡን አይቶ አንቺ ላይ ስለጣለው ደስ ይላል
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 10 ай бұрын
አይ ቅዱሴ እኛ እንዴት እንዳማረን እንጀራ አተ ተጫወትበት ምን አለብህ ይመቻችሁ🥰😂😂😂😂
@gsd4133
@gsd4133 8 ай бұрын
😢😢
@SamSami-ck1rf
@SamSami-ck1rf 6 ай бұрын
Aygermen betammm yehone lesew yemimot aynete yewah yemeselghal😊
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 10 ай бұрын
ማራምን ስወዳችሁ አትጥፉ ተለይ ከቤት ስዉሉ ሁለየ አሳዩን ዉሎችሁን የኔቅመሞች ❤❤❤❤🎉
@Hgfy187
@Hgfy187 10 ай бұрын
እየቆየ እሚጨምረው ነገርስ😂😂😂😂
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ልዩ በእናትሽ ሌላ ሥራ ሥጩ እንጀራ አታሥገግሬው በተፈ ፍቅራቹ ጌታ ኢየሡሥ ይጨምርላቹሁ አትቆዩ ተሎቶሎ ብቅ በሉ እወዳችኋሁ❤❤❤❤❤❤
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 10 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኮን ደና መጣችሁልን እዴቴ እደምወዳችሁ ማርያምን የጀራው ነገር አይወራ😂😂😂😂
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 10 ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂እያደር ጨመር አየ ቅዱሴ አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂 የእኔ ባለቤት ሰባት አመቱ እየጋገረ ነው የሚበላው ከሴት ይበልጣል ሙያው😢😢❤❤❤ ነይልኝ እንጅ እጀራም ወጥም ስራም ስሪ አልልሽ ይለኛል😢😢😢 የእኔ ታማኝ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 በፀሎት አስቡን ወለተ//ማርያም ገብረ//ማርያም እያላችሁ❤❤❤😢😢😢😢
@user-wh1qe2fz7v
@user-wh1qe2fz7v 9 ай бұрын
አምላከ ቅዱሷን ያስባችሁ❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 9 ай бұрын
@@user-wh1qe2fz7v አሜን አሜን አሜን💚💛💝💗💗💗💗💗 የእኔ ውድ ፀሎትሽ አይለዬን💞💞
@Alem1921
@Alem1921 10 ай бұрын
አይ ቅዱስ የአለም ካርታ አስመስልከዉ እኮ😂😂😂😂😂 ግን ጎበዝ👏👏👏👏👏👏👏
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 10 ай бұрын
በጣም ሞራሉን ሠበርሽዉ ሤቶች ሙሁናችሁ ነዉ ጎበዝ ጎበዝ በሉ እንጅ እንድህ አንድት ዩተበር ባሏ ወጥ ሠራላት አጣጥላ ልገለዉ እቃ ቆሸሸ ተረጨ ምናምን ደም ታፈላላችሁ ለዚህማ እየሞከሩ አደል ሄይ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 10 ай бұрын
ቆንጆ ነው የጋገረው ! ምጣዱ ደግሞ አሰራሩ ግሩም ነው ቦታ ይቆጥባል:: ❤
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 9 ай бұрын
አው
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 10 ай бұрын
ምጣዶው ዋው ነው ቅዶሰም ብትለማመድ ፁም አታሳድርም
@helensumu2281
@helensumu2281 10 ай бұрын
አባቴ ምናምን ስትይ ልዩ እረ ሸም ነዉ አትቅለጭ በተረፈ ምርጥ ነሽ አባቴ አባቴ ስትይ በይዉ ግን ለዛ የለሽም ማርያምን ግን ሌላዉ ያምርበሻል
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
@kidisthailu8316
@kidisthailu8316 10 ай бұрын
ሆሆሆ በተወደደ ጤፍ ተጫወተበት እኮ😂😂😂
@tamrt.dadtenounou176
@tamrt.dadtenounou176 10 ай бұрын
በትክክል 😢😢😢😢😢
@selmejons5098
@selmejons5098 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እሰኪ ከልብ እንመራረቅ ለኛም እንዲ አይነቱን ትዳር ይሰጠን ማርያምን ከልቤ ነው እሰከ መቼ በማዳም ቤት በዮኒፎርም በነጭ ሩዝ ውይ አምላኬ ወረፋችንን ቅርብ አርገው ታማኝና መልካም ትዳር ሰጠን ገላግለን ከማዳም ኩሸና አሜን በሉ ቅሙሞች የዛሬው ይደርሳል ይህው በዚ በለሊት አሮጊት እየጠበኩኝ ነው የመረኳችው
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእዉነት❤
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 10 ай бұрын
ስወዳቹ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
@teebh7448
@teebh7448 10 ай бұрын
ጥሩ ሙከራ ነው
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
እንደናንተ የምወደዉ የለም የምር አትጥፉ ደግሞ❤❤❤❤❤❤
@merima7930
@merima7930 10 ай бұрын
ልዩ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ የቤት ፅዳት እራሱ ደስሊ ❤❤❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 10 ай бұрын
በጣም ደስስ የምትሉ ጥዶች ስወዳችሁ
@AylaBeregene-hl7fc
@AylaBeregene-hl7fc 9 ай бұрын
Yene wudocii ❤❤❤❤❤❤❤ayileyacu eshi demo desii yilali eshi asilemijiywu balishini eshi tidaracu yibareki Tebareki geta ayileyacu eshi xuru sira naw miserutii eshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የጋገረው እናንተ እንዳትበሉት ለእንግዳ አቅሪቢው ❤
@almazkede9183
@almazkede9183 10 ай бұрын
ለእንግዳ ደስ ይላል😂😂
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 10 ай бұрын
አረ ተይ😂😂😂
@astedehana5892
@astedehana5892 9 ай бұрын
የተመታሽ😅😅😅
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 9 ай бұрын
ሰልም ❤❤ ከአገር ርትራ ነኝ ግን ቶሎ ቶሎ ስሩበት የት ቱቡን አሉ ትቆዩ ቻናላቹን እንድያድግ እኛም ደስ እንዲለን 👉💐💐 ተባረኩ ትዳራቹ ብሩክና ብሩህ ይሁንላቹ ልጆቼ ኣመን 🙏🙏🙏
@galayuser1127
@galayuser1127 10 ай бұрын
ከልቤ ነው የሳኩት አይ ቅዱስ ዳቤ ነው😂😂😂😂😂
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 ай бұрын
ባለሙያነትሽ ❤❤ እና ኬክ ዳቦ ምናምን ስትጋግሪ እያሳየሽን ❤ ፕራንክም ተደራረጉ😊
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 10 ай бұрын
ቅዱስ ፆሙን እረሳሀውዲ ወዳፍክ ጎረስከው እኮ😃😃😃 እና ልጆች እያለን ለፍልሰታ ስንጋግር ሲቆረስብን ብድግ እናረግና ጉርስ ከዛ ቅዳሴው ይቀራል እዴት እንደምናደድ ሰው ሳያየኝ በልቼ ሄጄ አውቃለሁ ሰው ካለ ግን ሰው ስለሚያወራ እቀር ነበር 😢😢😢ከፈጣሪ እና ከሰው ማንን መፍራት እዳለብኝ እንኳ አላውቅም ነበር
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 10 ай бұрын
የኔ ማር አለማወቅ ሀጢያት አይደለም የኔ ዉድ😂😂❤❤❤❤❤❤
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 9 ай бұрын
አውቆ ነው እሚሆነው የጋገርከውን ብላ እዳትለው
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ካርታ ነው የጋገረው
@hay5360
@hay5360 10 ай бұрын
ጀግና ያአባቱ ልጅ ❤❤❤😂😂😂😂 እግዞ ቅዱስ
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ስረአት ሙያ፣ ቁንጂና ፣ከእረጋታ ጋረ ያደላችሁ ውብ ጥዶች❤❤❤
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 10 ай бұрын
ወይኔ ፊዚክስ ወይኔ ኬሚስትሪ አለች ሊዩ😂😂
@YerosanYerosan-im6dv
@YerosanYerosan-im6dv 9 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidanhailu4971
@kalkidanhailu4971 10 ай бұрын
ልዩዬ እጅግ በጣም ነው ምወዳችሁ ሀአንቺ ደግሞ እውነትም ብልህ ምርጥ ጎበዝ ሴት ነሽ ልዬ እባክሽን ላገኝሽ እፈልጋለሁ
@user-lw6yq3mb5p
@user-lw6yq3mb5p 9 ай бұрын
1 kan gabzewn eski btam naw mewdaxeq❤
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ትንሽ አብስትራክት ሆነ እጂ 😂😂😂👏👏👏👏👏
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
እናተን ሣይ ትዳረ ያምረኛን ግን ታማኚ ወንዲ የለም እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ሹፈኘ 😢😢😢
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 10 ай бұрын
ነይ ልዳርሽ እስኪ😢😢 ታማኝ ወንድሞች ሞልተውኛል😢😢❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
@@TsehayEthiopian ታማኘነት ለራሠ ነዉ እግዚአብሔር ታማኘ ትዳረ ለሁላቸን ይሠጠን ሠዉ ባለዉ ሣይሆን እግዚአብሔር መረቆ ሢሠጥ ነዉ ያመረ ትዳረ የሚሆነዉ🙏
@aminabdi8806
@aminabdi8806 9 ай бұрын
እውነት ልዮየ ሀገር ስገባ ላገኝሽ እፍልጋለሁ
@MuluGisme-fo3ct
@MuluGisme-fo3ct 10 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ
@AlemTadese-bv1xn
@AlemTadese-bv1xn 9 ай бұрын
የገጠር እንጀራ ኣለሽሰማሽ ጆሮዪነው የገጠርማ እንደከተማ በጣም ይበልጣል😌
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 10 ай бұрын
በይ ጎበዝ ጎበዝ በይው አታስደንግጭው እደ ጎበዝ ነው
@papatube-uq1ub
@papatube-uq1ub 10 ай бұрын
liyuye yene kememe hulachume esti like aregu ❤❤❤
@farida1771
@farida1771 10 ай бұрын
የኔማሮች ስወዳቹ ከናተ ብዙ ነገሮችን እየተማሩኩኝ ነው በርቱ❤
@mahderyismaw2682
@mahderyismaw2682 8 ай бұрын
ማን ወንድ ነው እንደዚ ሰፊ እንጀራ ሚጋግረው( ቅዱስ) ኧረ እዚሁ በሰለ ክደነው(ልዩ)😅😅😅😅
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 10 ай бұрын
ማነው እደኔ እሚዉዳችው❤❤❤❤
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 9 ай бұрын
ቅዱሴ እያረፉ የሚባል እንጀራ መባል አለበት
@user-jp5dm5lm5v
@user-jp5dm5lm5v 9 ай бұрын
40 ከመጋገር ሶስት እንጀራ መጋገር።ጭራች ታካብዳላቹ አላለም ወይ ቅዱስ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 9 ай бұрын
እሱን ኣፈልገውም ኣላለም 😂😂😂😂😂 ኣይ ቅዱስ
@wedadsafadi5468
@wedadsafadi5468 9 ай бұрын
በህይወቴ እደዛሬ ስቄ አላቅም የኔ ምርጦች😂😂😂😂😂😂😂
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 10 ай бұрын
ደግሞ እኮ ጥፋቱን አለማመኑ 😂😂😂ስወዳችሁ 🥰
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 ай бұрын
ቀጣጠለውኮ እንደ ገመድ😅
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 10 ай бұрын
በቅዱስ ውስጥ ወንድሜን አየሁት 😆😆😆ወንድሜ አያስጋግረኝም አንድ ልጋግር እያለ ጆሮ ያለው እንጀራ ነው ማበላቹ ይላል 😂😂ልዩ እንዳትበሉት ጎረቤት ቡና ጥሪና ይብሉ እሄ የእንግዳ ነው ክክክክ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 10 ай бұрын
😅😅😅
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk 10 ай бұрын
በድማው ጊዮርጊስ ቅዱስ ምነው 3 እጀራ የሚሆነውን ሆ 😂😂
@foziya1253
@foziya1253 7 ай бұрын
ለማስተማር መጮህ አይደለም እሺ እናቱ ቀስ እያልሽ እንጂ እንዲ አይደለም እንዲ ነው ማለት ነው ያለብሽ
@aminatasmelamuyeamu5182
@aminatasmelamuyeamu5182 10 ай бұрын
ልዩዬ ቅድስን ለአብይ ስጭው ለመንገድ ቅየሳ የፈረሰ ለመሙላት ይጠቅማል
@seleyabi436
@seleyabi436 9 ай бұрын
የሊማሊሞን መንገድ አስታወስከኝ🤣🤣🤣🤣
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 ай бұрын
liyu and kidus love u guys bertu bertu ambessoch kegonachou nene we love u ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 10 ай бұрын
አነዚህን ልዩ ሠዎች ሥወዳቸው
@maryelove7751
@maryelove7751 10 ай бұрын
ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ ቶሎ ቶሎ ኑ ክክክክክክክክክክ አስስ አሰስ አላለም በይ እራሱን ጋብዢልኝ😁
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 10 ай бұрын
እይዉ እስኪ ግርማ ሞገሱ አላለም😂😂
@hiwotassefa89
@hiwotassefa89 10 ай бұрын
ጎበዝ ቅዱስ 1ኛ በርታ
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ለዝቼዉ ነዉ የምታካብዱት አላለም አድ ❤❤
@gdhhx1654
@gdhhx1654 9 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ጎበዝ ነክ❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 10 ай бұрын
ክክክክጅክክክክክክ አይ ቅዱስ ዳሽ ሙላ አበዛበት
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 10 ай бұрын
አሪፍ ነው መጀመሪያ ለምን እጅህን ከፍ አርግ አላልሺውም ሲጨርስ ነው የምትይው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
❤🎉እግዝአብሔር ሰላማቹ ይብዛ
@hueyhh8820
@hueyhh8820 9 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የምጣዱ ነው ቀለል ያለች ምጣድ የቅዱስን ዝም ነው
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 10 ай бұрын
አፍንጫ አለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ሆዴ ቆሰለ
@BatiMentu
@BatiMentu 9 ай бұрын
በተወደደ ጤፈ 😂😂😂😂
@user-jz5dm8gv9l
@user-jz5dm8gv9l 9 ай бұрын
waw fexariii hulem fiqir yab8zalachuuu
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q 10 ай бұрын
ለዝች ነዉ እምታካብዱት😂 አይ ቅዱስ ስወዳችሁ😊
@addisalemteshome7871
@addisalemteshome7871 8 ай бұрын
kese belesh alemejiwe enji wede?
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
ጎበዝነዉ ቃስ እያለ ይለምደዋል❤❤
@-genetzewdu2622
@-genetzewdu2622 10 ай бұрын
ምን አሥታወሣችሁ በአቶ ቅዱሥ እንጀራ እኔ የታየኝ ሠጥ ያለ ሜዳ ላይ የተለያየ እህል የተዘራ አል ጉብ አልፎ ሳሳ ደመቅ ደብዘዝ 👍
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 6 ай бұрын
ጆኩን ሙሉ ሊጥ ቀድቶ❤❤❤ቅዱስ ወድሜ
@darakshanasad120
@darakshanasad120 9 ай бұрын
አደኛ👍👍👍
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 9 ай бұрын
ኧረ ቅዱሴ ዬመጀመሪያዉ ሲበስል ደግሞ ይጨምርበታል አሳቅኸኝ ከምር😂😂😂😂
@balager21
@balager21 10 ай бұрын
የምንወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤
@asterasmarisdasi5419
@asterasmarisdasi5419 10 ай бұрын
@user-jh3rd3rq1w
@user-jh3rd3rq1w 9 ай бұрын
ጎበዝ ቅዱስ
@selamdesu5795
@selamdesu5795 8 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ እንደውም ቅዱሴ ሁሌ ይጋግር የኔ ባለሞያ😂😂😂
@elisaayele6647
@elisaayele6647 9 ай бұрын
ቤትሽን እንዴት ነው እንደዚህ ምታሳምሪው ውዴ እባክሽ አሳተምሪን
@user-jp5dm5lm5v
@user-jp5dm5lm5v 9 ай бұрын
የወፈረው እራሱ አይን አላለም😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 10 ай бұрын
Bexam nawu yemiwedachiau gin lemindinewu shash maser yemitiwejiwu sititegni hula ayiqerishim lametewu bitimokiri xiru newu
@ke3018
@ke3018 9 ай бұрын
ሰወዳቹ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ግን እንድ ጥይቄ አለኝ ምጣድ ከይት እገኝልው በቅንነት አሰውቁኝ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 9 ай бұрын
ቁጥርሸ ላኪልኝ ሰወድሸ ወላሂ ላገኝሸ እፈልጋለሁ የኔ ቆንጆ የኔ ባለ ሞያ እናትሸ አንበሳ ነች አንችን የወለደች በሰርአት ያሣደገች ሞያ የተካንሸ ነሸ
@munatube4818
@munatube4818 9 ай бұрын
ወላሂ ደብሮኝ ነበር እንዴት እንደሳኩ በተለይ የሁለተኛው እንጀራ ሲደብቀው ክክክክክክክክ
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 10 ай бұрын
ወይኔ ቅዱስ ምን አስመሠልከዉ እርሻ እንኳ እንደዚህ አይታረሥም😅😅😅😅
@alechgnmamuyeerarto4814
@alechgnmamuyeerarto4814 10 ай бұрын
Endet endesaku zari efuuuu tebareku
@DanaitKibrom-hx7xs
@DanaitKibrom-hx7xs 9 ай бұрын
Des bahalti ayfelalikum hadarkum yibarek
@anguachdgmail
@anguachdgmail 10 ай бұрын
ጎበዝ ነው መሞገሩ እራሱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@Mali-hr2zz
@Mali-hr2zz 9 ай бұрын
ኧረ ቦርጩን አስቀንሽው ግን ደስ ትላላቹ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 10 ай бұрын
Erasik nek mibelawu enjerakin😅😅😅😂😂😂😂ewedachuhalewu liyuye
@user-nk6bj9xk8t
@user-nk6bj9xk8t 10 ай бұрын
Marocha
@makihailu2493
@makihailu2493 10 ай бұрын
Konjo new betam 😂😂😂 .yene liyuyeee
@Amira-es3el
@Amira-es3el 9 ай бұрын
Ewnte new enjera set laye likek yemil sra new
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 10 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔዉዶች ሁለየም የቀን ዉሎቹሀን አጋሩን😊😊😊❤❤❤❤
@user-en2re9sc1v
@user-en2re9sc1v 10 ай бұрын
ፍቅር ስጦታነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዕድድድድድድ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 9 ай бұрын
ምናለ ጉበዝ ብትይው ከምታጣጥይው
@umumeriyem
@umumeriyem 9 ай бұрын
ማሻአላህ ይችላል መጋገር
@user-wt2zr7oy9r
@user-wt2zr7oy9r 10 ай бұрын
ጎበዝ ነው ልምድ አለው ይሄማ
@user-zq5we4fl3g
@user-zq5we4fl3g 10 ай бұрын
እያረፈ ተጫወተበት 😂😂😂😂
@Mahi1630
@Mahi1630 9 ай бұрын
በስሎ ሲጨርስይጨምራል አየቅዱስ ጎበዝነው ከምር
@direlovetube9731
@direlovetube9731 9 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ እናቴ የመጨረሻ ሊጥ ስታስጋግረኝ❤❤❤
@smms6004
@smms6004 9 ай бұрын
በተወደደ ጤፍ😂😂😂 አየ ቅዱስ ምን የመሰለ እንጅራ ተጋገረ
@user-tn8wi1sf4z
@user-tn8wi1sf4z 9 ай бұрын
ልዮዬ እንኳን በዚ መጣችሁልን ትመቹኛላችሁ
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 389 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
ፅጌን ሆቴል ውስጥ እቃ አሳጠብናት
25:21
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 52 М.
ለእናቴ የትዳር አርአያ ሆኛታለሁ!
58:52
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 170 М.
እነ ቃል ጋር አደርን /// ቃልን አስቀየምኳት
14:08
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 238 М.
ልጃችንን ተዋወቁት #yoeemy #habesha #yoeemy
23:20
🔴ከሙሉ ዶሮ እስከ ቋንጣ ፍርፍር ከኔ ጋር አብረን እንስራ
16:34
ሊዩ እና ቅዱስ liyu and kidus official
Рет қаралды 33 М.
LIYA SHOW is live! ፍትህ ለሄቬን
LIYA SHOW
Рет қаралды 601
ጨዋታውን አሸንፈናል //// ጉዞ ወደ.....
13:00
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 190 М.