ትልቁ ደስታዬ ይሄ ነው አቦነሽ አድነው "አትግደለኝ እነዚህን 3 ነገሮች ሳላይ ብዬው ነበር" ቸርነቱን አሳየኝ ሲስተር አሳየች | Seifu on EBS

  Рет қаралды 7,525

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የእግዚአብሔር ቤት ተሰራ ትኩረት ለህፃናትና ለሴቶች ሲስተር አሳየች
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 37
@SADORATUBE
@SADORATUBE 51 минут бұрын
የምር ጀግና ፈጣሪ ይባርካችሁ፣ እንደኔ የተድነቀባችው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 50 минут бұрын
Betam Jegena
@ZhraA-g9s
@ZhraA-g9s 2 сағат бұрын
❤❤❤ዋው ደስ የሚልሉ ሴቶች ❤❤❤❤❤❤❤ሁላችንም ሀገር የምንረዳ ያድረገን የመዳም ቅመማች 😢😢😢😢😢ሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን❤❤❤❤የማታ እንጀራ ይሰጠን😊😊😊
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ Сағат бұрын
ሲሰተር አሳየች ምርጥ ሰው እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ጀግና ሴት በርቺ አቦነሸ🙏
@marblegold7011
@marblegold7011 11 минут бұрын
ክብር ለእናትና ልጁ ይሆን ለፈጣሪ አምላክና ለእናቱ ለጭንቅ አማላጅቱ ለእመብርሐን ምስጋና ይገባል.
@KassaYirga
@KassaYirga Сағат бұрын
ውድ እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሁሌ እግዚአብሔር ከአነቺ ጋር ነው አሁንም እሱ ጠብቆ ደጋግሞ ጠብቆሻል ክብር ለእግዚአብሔር በድጋሚ
@akeebay21
@akeebay21 18 минут бұрын
@ ❤ 🎉 ❤ ተባረኪ BLESS SISTA @ ❤ 🎉 ❤ ተባረኪ BLESS SISTA @ ❤ 🎉 ❤ ተባረኪ BLESS SISTA @ ❤ 🎉 ❤ ተባረኪ BLESS SISTA
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Сағат бұрын
ትልቅ ስኬት፣ እውነተኛ ጥረት ዋጋውን አገኘ። ሁሉም ሊጎበኘው የሚገባ ስራ ነው የተሰራው። ሲ/ር አሳየች ድንቅ ሴት! አቦነሽ ልባም!
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ማድረግ ለእራሰ ነው
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 8 минут бұрын
ሰይፍሻ 🎉🎉🎉🎉ታላቅ ስራን እያገዝህ ነው🎉🎉🎉ኑርልን🎉🎉🎉
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Сағат бұрын
የሰዉ ልጅ ተስፋ ሲቆርጥ የእግዚሐብሔር ስራ መጀመሪያ ነዉ
@arsu_love-y6v
@arsu_love-y6v 58 минут бұрын
አቦነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Сағат бұрын
Thank God
@EbrahimAhmed-i8p
@EbrahimAhmed-i8p Сағат бұрын
እባካችሁ ስልኳን ቴክስት አድርጉልኝ
@TabaUser-ll8rk
@TabaUser-ll8rk Сағат бұрын
የዚህንድርጅትአድራሻፈልገንነበርምክንያቱምአንዲትእናትንለመርዳትበተላይስልክእባካችሁ😢😢😢
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Сағат бұрын
Egeziabehier yemsgen 🙏🙏🙏
@neba1034
@neba1034 Сағат бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@techsador
@techsador 48 минут бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 43 минут бұрын
Demerkuh
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 13 минут бұрын
Wonderful nice program it is great bkesed lady and her hekis helper
@yobi2221
@yobi2221 Сағат бұрын
አቦነሽ በጣም ኘው የምወድሽ
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa Сағат бұрын
ሰይፉ ይህ አካውንት እውነት ያአንተ ነው
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Сағат бұрын
አዎ የእርሱ ነዉ
@Sara_77890
@Sara_77890 Сағат бұрын
Yachi Halima ke Abonesh bizu memar alebat..: wede Igziabher betetega she wouldn’t be back in the hospital
@NatnaelFetene-n7p
@NatnaelFetene-n7p Сағат бұрын
jahnny vlog ይቅረብ የምትሉ👍👍👍👍
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Сағат бұрын
Sera fet neh kotata
@Amhara_Prevails
@Amhara_Prevails 2 сағат бұрын
Abonesh Adinew😊
@yasanimuhammad2017
@yasanimuhammad2017 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@AbelTewodros-x4t
@AbelTewodros-x4t 4 минут бұрын
Seifu music is bad
@tabir889tb
@tabir889tb Сағат бұрын
🍅🍊🍌🍉
@fitsumMana
@fitsumMana Сағат бұрын
አቦነሽ የነፍጠኞ አሸከር !!
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 минут бұрын
መሀይብ ቆሻሻ ጭንቅላት
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 5 минут бұрын
አምላኬ ሆይ እሷ ዘማሪ ነች
@neba1034
@neba1034 Сағат бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 274 МЛН