ታድያለሁ// Tadyalehu// ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ// Zemarit Zemenay Gosaye

  Рет қаралды 13,029

Zemarit Zemenay Gosaye

Zemarit Zemenay Gosaye

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@BazaTube.1
@BazaTube.1 2 ай бұрын
አንተ ሆነህ እንጅ ማን ይችለኝ ነበር ማንስ ያስጠጋኝ እኔኮ ዋና ነኝ አለም ያወቀችኝ የሸለመችኝ ያደፈ ትናንቴን ፀያፉ ቴሪኬን እረስተህልኝ እደገና ምረህ በአባትነት ፍቅርህ አቅፈህ ሸለምከኝ እኳን መጣሽ ልጄ አልከኝ ተቀበብለህ በክብር በጉያህ አስገባከኝ አባብለከኝ በፍቅር 😢😢😢😢😢 ታድያለሁ ታድያለሁ እኔ ጌታ ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ ❤❤❤❤ Zድዬ ፀጋ ይብዛልሽ እህታለም😊❤❤❤❤
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 2 ай бұрын
ዘመናይ፦ የእግዚአብሔር ውድ፣ መላ ዘመንሽ በጌታ ክብር የታጀበ ይሁን፤ በእጅጉ ተባረኪልን።
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 Ай бұрын
እውነት ነው የእየሱስ መሆን እጅግ መታደል ነው ። ተባረኪልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 ай бұрын
እሰይ፤ አሜን፤ የኔ ጌታ፤ እልልልል አንተ አግኝተኸኝ ነፍሴ አርፋልኛለች አዎ ታድያለሁ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ውድ ወዳጅ ኢየሱስ የነፍሴ መድሀኒት፡፡ ዜድዬ ብሩክ ሁኚልን የኔ እናት ድምጽሽን ስንሰማ እንባረካለን ለውድሽ ሁሌም ዘምሪለት እማይዬ፡፡
@ygms1300
@ygms1300 Ай бұрын
Welcome our Hero Pastor Tizitaw Samuel, other brothers and sisters❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinnnbayyy7612
@zinnnbayyy7612 2 ай бұрын
አንተ ሆነህ እንጂ ማን ይችለኝ ነበር ማንስ ያስጠጋኝ እኔ ኮ ዋና ነኝ ዓለም ያወቀችኝ የሸለመችኝ ያደፈ ትላንቴን ፀያፉ ታሪኬን ረስትህልኝ እንደገና ምረህ በአባትነት ፍቅርህ አቅፈህ ሸለምከኝ .......... ክብር ይሁንልህ አባ!!!!!❤❤❤🙏 ተባረኪ ዜድ!
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 2 ай бұрын
አንተ ሆነህ እንጂ ማን ይችለኝ ነበር ማንስ ያስጠጋኝ አሜን የኔ ኢየሱስ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ
@dagmawi23
@dagmawi23 2 ай бұрын
❤የኔ ኢየሱስ ልበልህ የሕይወቴ ዋስትና ዘላለሜን ወረሰው ንጉሴ አንተ ነህና🙏 ተባረኪ ዘመናይ🥰
@workueba7846
@workueba7846 2 ай бұрын
በዚያ መንደር ያገኘሽና በሰማያዊ ዜማ የሞላሽ ጌታ ክርስቶስ ይባረክ! በርቺ እህቴ ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት እንደምትሆኚ አምናለሁ።
@eskedarzergaw2494
@eskedarzergaw2494 2 ай бұрын
አንተ ሆነህ እንጂ ማን ይችለኝ ነበር ማንስ ያስጠጋኝ አላወዳድርህም ከሁኔታዎች ጋራ ሁልጊዜም ትክክል ነህ ፃድቅ ነህ ስትሰራ አሜንንንን ተባረኪልኝ ውዷ እህቴ😍😍😍🙏
@ZelalemHizkel
@ZelalemHizkel Ай бұрын
Tebarekilign yene inat ye iyesus indemehon metadel yelem❤❤❤
@HfhdYdh
@HfhdYdh 2 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፆናሽ እህታችን ቃለ ህይዉት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SinteYegetalij
@SinteYegetalij 2 ай бұрын
አላወዳድርህም ከሁኔታዎች ጋራ አባቴ ኡፍፍፍፍፍ ዜድዬ ፀጋውን ይጨምርልሽ የኔ ተወዳጅ ❤❤❤❤❤
@AqweAqwe-u1p
@AqweAqwe-u1p 2 ай бұрын
❤❤❤❤ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@sisayjovani1968
@sisayjovani1968 2 ай бұрын
ኢየሱስ ዘመናችን በኣንተ የክብር ህይወት ይጠቅለል✝ የጌታ ፍቅር ኣብዝቶ በልብሽን ይሙላው🙏
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 2 ай бұрын
የኔ ኢየሱስ ልበልህ የህይወቴ ዋሰትና ❤❤❤❤
@amenkasahun4390
@amenkasahun4390 2 ай бұрын
ሁሉ ጊዜም ትክክል ነህ ፃድቅ ነህ ስትሰራ ❤❤❤❤❤
@setegncherinet4463
@setegncherinet4463 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልሽ። ደስ የምል መዝሙር ነው።
@YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
@YETIMWORKBIREHANE-sx8tm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማላፍርብህ ያመንኩህ እውነቴ ኢየሱስ😢😢😢ክብር ለስምህ ይሁን❤❤
@jerrytese451
@jerrytese451 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ የሂወቴ ዎሰትና ነክ እንተ
@girumtesfaye
@girumtesfaye 2 ай бұрын
ደግሞ ሌላ በረከት! ❤ ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ!
@mulukentsehay3808
@mulukentsehay3808 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!!!
@meskitesfaye363
@meskitesfaye363 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ዜድዬ❤
@selammenberu6359
@selammenberu6359 2 ай бұрын
አቤት የኢየሱስ ፍቅር ። ተባረኪ እህት
@yamihelen6359
@yamihelen6359 2 ай бұрын
አሜን ተባረአኪልኝ የምወድሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሽ። መዝሙር ዜሜን ለሱ እድትሰጪ የመረጠሽ ጌታ ይባረክ።
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 2 ай бұрын
ትንሻ ምርትዬ ተባረኪልኝ በጣም ነው ምኖድሽ
@birukkifle2992
@birukkifle2992 2 ай бұрын
የተባረክሽ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤
@Selamababu-k3q
@Selamababu-k3q 2 ай бұрын
ማላፍርብህ ያመንኩህ እዉነቴ♥️!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ዜድዬ❤❤❤❤❤
@hirko3809
@hirko3809 2 ай бұрын
God bless you sister
@SisayAklilu-b4i
@SisayAklilu-b4i 2 ай бұрын
❤❤❤❤ታድያለው እኔ ያንተ በመሆኔ
@asalefawtsegaye
@asalefawtsegaye 2 ай бұрын
ተባረኪ ዘሙዬ❤❤❤❤
@NiyanaZeleke-ii3ct
@NiyanaZeleke-ii3ct 2 ай бұрын
ZDye እወድሻለው❤️
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 2 ай бұрын
ዘሙዬ ዘመንሽ ይባረክ። ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 2 ай бұрын
ታድያለው የአንተ በመሆን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@simalewsinta
@simalewsinta Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@SegnikofGutu
@SegnikofGutu 2 ай бұрын
Eebbifamii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekonnenKenso
@MekonnenKenso Ай бұрын
God bless you
@tadelechtantu8556
@tadelechtantu8556 2 ай бұрын
zedy tebareki
@ageredechbayu2330
@ageredechbayu2330 2 ай бұрын
የኔ ውድ ተባረኪልን። ዘመንሽ ይለምልም
@AmenSelam-cq8je
@AmenSelam-cq8je 2 ай бұрын
Zemeny ehety tebareki egeziybhare yebarkesh ❤❤
@AbrahamGirma4063
@AbrahamGirma4063 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ።
@e-l3w
@e-l3w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ።
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 2 ай бұрын
ሀልጊዜም ትክክል ነህ ጸድቅ ነህ ሰትስራ❤❤❤
@EmebetAssefa-by3nf
@EmebetAssefa-by3nf 2 ай бұрын
Zed sewdshe tebareki
@AnduAlem-z3q
@AnduAlem-z3q 2 ай бұрын
ታድያለው ❤❤❤❤❤❤
@asnakebekele766
@asnakebekele766 2 ай бұрын
ታድያለሁ ❤❤❤
@TediiYilmaa
@TediiYilmaa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ታድያለሁ
@AshenafiMokennen
@AshenafiMokennen 2 ай бұрын
Tadyalhu 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉 zed tebarki
@sebelegirma3376
@sebelegirma3376 2 ай бұрын
Tadyalehu. ❤❤❤❤❤ 7:25
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ
@amanuelwero
@amanuelwero Ай бұрын
Geta bebetu yatsnachu, lela milew yelegnim
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 2 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@FIREWBAHIRUBERGENE
@FIREWBAHIRUBERGENE 2 ай бұрын
ኢየሱስ
@TsegayeGasare-id5bc
@TsegayeGasare-id5bc Ай бұрын
ameen❤
@bethelwosenyeleh4230
@bethelwosenyeleh4230 2 ай бұрын
❤❤❤ tebareki
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 2 ай бұрын
ተባረኪ!!!
@yenutadese
@yenutadese 2 ай бұрын
ተባረኪ
@Hiwotgebeyehu-x1r
@Hiwotgebeyehu-x1r 2 ай бұрын
Zed tebarki
@ZiezeZieze-jp2lx
@ZiezeZieze-jp2lx 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EmuEmu-u9d
@EmuEmu-u9d 2 ай бұрын
Aman 😢😢😢
@fitsummahari5662
@fitsummahari5662 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@tagelhaile9246
@tagelhaile9246 2 ай бұрын
zedy tebarki
@AAs-wi1kt
@AAs-wi1kt 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Melkam4515
@Melkam4515 2 ай бұрын
❤️❤️👏👏
@eyuelkasahun7946
@eyuelkasahun7946 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kalawadimembers
@Kalawadimembers 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Dagiborena
@Dagiborena 2 ай бұрын
❤❤❤
@mala4122
@mala4122 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gechteshome5688
@gechteshome5688 2 ай бұрын
❤❤❤
@Goodnewsmedia3471
@Goodnewsmedia3471 2 ай бұрын
❤❤❤
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hiwotgebeyehu-x1r
@Hiwotgebeyehu-x1r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eyuelkasahun7946
@eyuelkasahun7946 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EmebetAssefa-by3nf
@EmebetAssefa-by3nf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tadelechtantu8556
@tadelechtantu8556 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lidiaayehu817
@lidiaayehu817 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@aishadubey9605
@aishadubey9605 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
እንባ ነው መባዬ Zemarit Zemenay Gosaye#ዘመናይ ጎሳዬ
11:05
Zemarit Zemenay Gosaye
Рет қаралды 41 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተወለደልን
11:32
ውብ ZEMA
Рет қаралды 19 М.
Sent Gize Redahgne
11:48
Zemarit Zemenay Gosaye - Topic
Рет қаралды 9 М.
ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ# የቤዛ ቀኔ# Zemenay Gosaye
17:34
Zemarit Zemenay Gosaye
Рет қаралды 14 М.