ትዳር ቁም ነገር አይደለም

  Рет қаралды 116,051

Meskot Tube

Meskot Tube

Ай бұрын

Пікірлер: 1 100
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k Ай бұрын
ግን ለምን ላይክ አታረጉም ሡብሀን አላህ እኛ የኡመት ሙሀመድ ልጆች የት ነን እሌላ ቤት ብትሄዱ በመቶ ሺ የሚቆጠር ነው ላይካቸው😭😭😭😭
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 0:21
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry Ай бұрын
በጣም ወላሂ የኛ ሙስሊሙ መዋያቸዉ እካፊር ቤትነዉ በጣምነዉ እሚያሳዝኑት
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n Ай бұрын
ትክክክልነሺ
@taibaahmad2884
@taibaahmad2884 Ай бұрын
ሳህ
@abudullaabudulla5586
@abudullaabudulla5586 Ай бұрын
ትክክል ነሽ ዉድእህታችን👍👍
@abdurezakmussema9601
@abdurezakmussema9601 Ай бұрын
በ90ዎቹ መጀመርያ ላይ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ አሚራችን እና ኢማማችን ነበር፡፡ ማሻአሏህ ዲኑ ላይ ጠንካራ ነበር ከትምህርቱ ይልቅ እኛን ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስተማር የሚያሳልፈው ወቅት ይበልጥ ነበር፡፡ በቻለው አቅም ቁርዐንና ኪታብ ያስተምረን ነበር፡፡ ከሁሉም የሚገርመኝ እንዳሁኑ ስልክ ባልነበረበት ዘመን ሁሌም ለፈጅር ሰላት በየዶርሙ እየዞረ ይቀሰቅሰን ነበር፡፡ ከረጅም አመታት በኋላ እንዲህ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል! ማሻአሏህ ድሮ ሳውቀውም ለዱንያ ግድ የለውም ሁሌም ደስተኛና ተጫዋች ነበር አሁንም ከዚህ ኢንተርቪው የተረዳሁት ይህ ባህሪው አብሮት እንዳለ ነው፡፡ አሏህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥህ፡፡ Abdurezak Mussema Old friend from JUCA!
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z Ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ይገርማል
@user-bc2nl1lc6t
@user-bc2nl1lc6t Ай бұрын
ማሻአላህ አሏህ እረጂም እድሜይወፍቀው
@user-bc2nl1lc6t
@user-bc2nl1lc6t Ай бұрын
አሏህይባርክለት
@abumunir3216
@abumunir3216 Ай бұрын
جزاك الله خيرا يا عبد الرزاق مسمى
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ምስክርነት ነው👍👍👍
@user-uy7ct6wz8v
@user-uy7ct6wz8v Ай бұрын
በሂወቴ በጣም የመሰጠኝ እውነታ( ታሪክ) ከምንም በላይ በአላህ የሚመካበት ሁኔታ ሁለ ገብ ሰው መሆኑ
@hikmuseid9007
@hikmuseid9007 Ай бұрын
በጣም እኔ እራሡ ገና ዛሬ አዳመኩ ማሻ አላህ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ደምሩኝ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ትክክልላአላህንዬያዘነውዬተማካሚስቶቹደሞማሻአላህናቼው❤❤❤
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Ай бұрын
ይሄን የመሰለታሪክ ሊያመልጠኝ. ስንት ቀንም አልፌ ው አሁን ከፈትኩት ግን በጣም የጣመኝ ስራየን ያስረሳኝ ታሪክ አላህ ባሌን ለድኑ ጠንካራ አርጎልኝ ላግባቢን አቃውርምም ነበር ፍትህ አሰጣጡ ያስቅርናል ።
@belety718
@belety718 Ай бұрын
መሻ አላህ
@EmuHiba
@EmuHiba Ай бұрын
ማሻአላህ እድህ ነው ባል ማለት 🎉 አንዷን አረብ ሀገር አንዷን ከቤተሰብ አጠባጥቦ ሁለተኛ ሶስተኛ እምትሉ ኑ ስሙ ይህን ጀግና አባት
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ትክክል
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 Ай бұрын
ትክክል
@abdurehimahmed3119
@abdurehimahmed3119 Ай бұрын
እየሰማን ነው ሁለተኛ ፈልጉ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
@@abdurehimahmed3119 እንደወሬው መሠለህ ከምነየው ፈልጉ ጉድ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@abdurehimahmed3119
@user-tv6fq8uc9x
@user-tv6fq8uc9x Ай бұрын
ነቢዩን SAW የሚወድ ሱናውን አዪጠላም❤❤❤
@Neimayimam-ue8kp
@Neimayimam-ue8kp Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ዴስ የሚል ሰው አመጣህልን የኔ መንገድ ላየሰ አምጡልን ጄሚላን ሰለምቴዋን ባለቤታቸውን ያላትን ስሜት እንይ የምትሉ ላይክ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd Ай бұрын
ኧረ ሴቶቹኳ ቢሰተሩ መልካምነው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ትክክልል
@9hsssss
@9hsssss Ай бұрын
​@@Rahmajemal-cx5wd ትክክል
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Ай бұрын
በእውነት ሙስሊም ሴቶች ጀግና ናችው ትግስታችው እኔ እንኳን አራት ሚስት በስላም መኖር ማለት ማርያምን ቀላል አደለም ጀግኖች ናችሁ ሴቶችየ ❤❤❤
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Ай бұрын
ኢማን ሲሆር እደዚህ ነው ወላሂ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Ай бұрын
አችም ጠካራ ሁኒ።
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x Ай бұрын
በዝሙት ከጎረበት ሄዶ ከመውለድ በየቡና ቤቱ ዞሮ በሽታ ከማምጣት ማስተዳደር ከቻለ በትክክለኛ መንገድ ማግባቱ ይመረጣል። በአሁኑ ሰአት ክርስትያኖች ጋ ከባድ ችግር አለ ብዙ ጊዜ የሚወለዱት ልጆች አባታቸውን አያውቁም በdan ምርመራ ሆስፕታል እያጣበቡ ነው
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Ай бұрын
@@user-ht7wq6nt5x ትክክል
@shitushifa54
@shitushifa54 29 күн бұрын
የዛሬዎቹ ሴቶች በሀላል ሚሰት ከምታገባ በሀራም እንደፈለግክ እሷ ሀገር እሱ ሰደት ከዛማ ከፈለገው ጋር ዝሙት። ለዛውም ሙሰላም የቀራ ለመቅራትማ ጂኒንም ቀርቶዋል ሼካችን በሳድ አረቢያ ያለ የሴት ልጅ በደል ፍርድ የለ ሱብሀን አለ አላህ ይፍረድባቸው ወንዶቹ። ህእት የላቸውም እናት የላቸውም 😭😭😭😭
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 Ай бұрын
እንደዚህ ያለ ጀግና ነው አራት የተፈቀደለት። አሉእንጂ ልፍስፍስ እራሳቸውን ችለው መኖር ሳይችሉ ሁለተኛ ማግባት ይፈቀዳል መብቴነው የሚሉ
@zeyinab1234-tr6vm
@zeyinab1234-tr6vm Ай бұрын
😂😂😂
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 Ай бұрын
መቀየሪያ ሱሪ ሣይኖርው ሁለተኛ ዬላል አዳሚ በተለይ ሣውድ ያሉ ወንዶች እሷ የቤተሰ ኪራይ ከፍላ አሥቀምጣው ሌላ ይጀነጂንና ለምን ሢባል ሸሪአወሰ ይፈቅዳል ይላል አሏህ አሏህ ጀግነሠ አባት
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 Ай бұрын
@@temkinmohammed937 አያፍርምእኮ አንዷ እራሱ ሃራም የምትሆንበት ሁለት ሶስት ይመኛል.
@medina.myoutube
@medina.myoutube Ай бұрын
ክክክክክክክክ​@@temkinmohammed937
@abdurehimahmed3119
@abdurehimahmed3119 Ай бұрын
እኔም ሁለተኛ ለማግባት ወስኛለሁ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Ай бұрын
ማሻአላህ ሁለት የማግባት መብት አለን የምትሉ ወንዶች ኑ ስሙ ይጠቅማችኃል ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ🎉🎉🎉
@SddvMnc
@SddvMnc Ай бұрын
ጀግና ወንድ ወላሂ የወንድ አሊጫ ከማግባት እንዳንተ አይነቱ አራተኛ ማግባት ይሻልል
@emanahmad1484
@emanahmad1484 Ай бұрын
በትክክክል❤❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Ай бұрын
በጣም ወላሂ
@smeerhs638
@smeerhs638 Ай бұрын
ሣህ😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
ወላ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ደምሩኝእህቶቸአበረታቱኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ የሚል እውነታ ወላሂ የእህታቸን ባል የመጀመርያው እሷ ናት ግን አልወለደችም እስከ6ት አመት ጠበቀ ከዛ በሷ ደብቆ አገባ የሷ ቤተሰብ የሚናደደው ማግባቱ ሳይሆን አግብቶ እሰከ5 ወለደ ግን የመጀመርያዋ መስቱ እሺ ለኔ አላህ ካልወፈቀኝ ልጆቹ አምጣቸው ግቢ ሰፊ ነው ይጨወቱ ብትለውም እሰካሁን አላስተዋወቃቸውም በጣም ነው ግን ስትወልድ የኔ ምስኪን እህት ሄዳ ትጠይቃታለች ዱአ አድርጉላት አላህ በራህመቱ ልጅ❤ ይወፍቃት ምንም ሳይጎልባት በልጅ ሁሌም የአላህ ቤት ታካካለች❤☝️❤❤❤❤❤
@user-mw2ys1ev4d
@user-mw2ys1ev4d Ай бұрын
ያአላህ ሚኪና አላህ ይስጣት ያረብ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
@@user-mw2ys1ev4d አሚን☝️🤲
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
Subhan Allah lij yistat.
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
@@nejatali7088 አሚን☝️🤲
@SeadaSireg
@SeadaSireg Ай бұрын
አሏህይስጣት
@madena1330
@madena1330 Ай бұрын
ማሻ አላህ ፈገግ አደረጋችሁኝ 4ሚስት ቶሎ ቶሎ ሲል እስማኤል የሳከው ሳቅ እንደት እንዳሳቀኝ ክክክ ሶፊ በተጠንቀቅ ቁሚ እኔም እራሴን ላዘጋጂ ወስንኩ ባሌ ቀጥል ይቅናህ ያረብ ሶብር ለእኛ ለሴቶች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:00
@madena1330
@madena1330 Ай бұрын
እስማኢል በጣም ደስ ይላል አበዛህ ክክኪ
@emtube9470
@emtube9470 Ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ በጣም ደሥ የሚል የሂወት ታሪክ ነው
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y Ай бұрын
ማስተዳደሩን ሀቁን ከቻሉ አላህ የፈቀደዉ ነዉ ያግቡ
@madena1330
@madena1330 Ай бұрын
@@user-gp6lb4zq8y አለመቻላቸው ነው እንጂ ቢችሉ አላህ የፈቀደውን ማን ይከለክላል ሁሉም ስራው ያውጣው አንዶን ሳያስደስቱ ሀቆን ሳይጠብቁ ሌላ ያምራቸዋል ዛሬ እንደፈለጉ ቢሆኑ ነገ ችግሩ ለእነሱው ነው የአላህን ጥያቄ በምን ይመልሱት ይሆን እኛን እንደማታለል ቀላል አይደለም እራሳቸውን ነው የሚጎዱት ስሜትን መከቱል ዋጋ ያስከፍላል ። ኢንሻ አላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸው አቅም ያላችሁ በድናችሁ ጎበዝ የሆናችሁ ወንዶች አጀሩን እያስባችሁ ተግብሩት እኔ በእዝህ ችግር የለብኝም አላህ እኛን የሚጎዳ አንዳችም ነገር አልደነገገም የቸገረን ሀላፍትናውን እና ግደታውን የማያውቅ አጎጉል ወንዶች ናቸው ።
@user-kd2yp8qv4l
@user-kd2yp8qv4l Ай бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሠብ ለብዙዎቻችን አረዐያ ሆናችኋል ሀቂቃ አላህ ከነ ቤተሰቦችህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰብስባችሁ ባዱኒያም ላይ ፍቅርንም እርዚቅንም ኢማንንም ይጨምርላችሁ በጣም ተገርሚያለሁ
@susubintseid1021
@susubintseid1021 Ай бұрын
በጣም ጥፍጥ ብሎኝ የሰማሁት ታሪክ ረቢ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql Ай бұрын
ስኬት ሁሉ ከአንዱ አላህ ብቻና ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር የሞባይሊቱ ነገርስ ፈታ ያረጋል😂😂😂
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Ай бұрын
😂😂
@user-bc2nl1lc6t
@user-bc2nl1lc6t Ай бұрын
በጣም
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 19 күн бұрын
ክክክክክክ
@hikmuseid9007
@hikmuseid9007 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር ጀግና ወድ ማለት ይኸነው አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደሥ የሚልና አሳተማሪ ታሪክ ነው ወድ እድህ ያልሆነ ይቅር ምነኛ መሳጪ ታሪክነው 👌👌👌👌👌❤
@YesewzerYouTube
@YesewzerYouTube Ай бұрын
ሳይሰለቸኝ የሰማሁት ታሪክ ማሽ አላህ ለሁለት ሲባል የራስ ምታታ ለሚይዘን ሴቶች ምርጥ ፓናዶል ነው እኔን ጨምሮ
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
አው ውዴ
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 Ай бұрын
👍👍👍😂
@user-tb5fg3re7p
@user-tb5fg3re7p Ай бұрын
እኔም ወላሂ
@BintMohammedSeid
@BintMohammedSeid Ай бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አቤት ብቃት ጀግንነት ማሸአሏህ ተባረክረህማ ማሸአሏህ ማሸአሏህ አሏህ ይጨመርል እንዲህ በፍትህ ማሳደር የቻለ 4 ማግባትን ጌታ ፈቅዷታል። ግና ከራት ተፈቅዷል በማለት በሴቶች ላይ አግበተው በቅጥ ታያስዳድሩ ሌላን ጨምር እህቶችን የሚያሰቃዩ ስንትናስንቶች ናቸው ሃዳሁሙሏህ
@user-ck6vt1wt1z
@user-ck6vt1wt1z 22 күн бұрын
ማሽ አላህ በጣም ደስ የሚል እውነታ ታሪክ ነው እንዲህ በትክክል የሚያስተዳድር ወንድ ካለ ወላሂ ያግባ ደስ ይላል እኔ በፊትም እላለሁ ባገባ አወሱ ለእኔ ከእውነተኛ ፍቅሩ ካላጎደለብኝ ያግባ ምንድ ነው ለዱንያ አይደለም ፍቅር ካለ በእውነተኛ ካስተዳደረ ለሁሉም ይበቃል ዋናው በትክክል የሚያስተዳድር ይሁን እንጂ እኔ ምለው በትዳር በባል በኩል ብቻ አይደለም በሴትዋም ችግር ይኖራል ወንዱ እያስተዳደረ ሴት አንዳንዴ የቅናት መንፈስ የሚሉት ያድርበትና ትዳሩን ልታበላሽ ትፈልጋለች ደሞኮ የመጀመሪያም ሳትሆን የሁለተኛ ሆና እኔ ስላየሁ ነው አላህ ይጠብቅና በማይፈልግ በማያቀው መንገድ ያልሆነ ነገር በሱም በሚስትም ታሰራና ካአላህም ትወጣለች ህይወትን ለመበጥበጥ ትሄዳለች ከእንደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቅ ይህ አይነቱ በወንዱ ብቻ አይደለም በሴትዋም አለ አትፍረዱ በወንዱ ብቻ ልል እፈልጋለሁ ሸሪአውን ለመከተል ሲል ጥሩ ቢሰራም እንዳይሰሩ የሚያረጉ አለና እራስ ወዳድም አንሁን ከተሳሳትኩ ይቅርታ ስለገጠመኝ ነው ደስ የሚል ቅሳ ነው የረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ታሪክ የትዳራቸውን መለስ ብዬ ላስታውስ አረገኝ የሚያስቀና ነው ሴትን በብላት ከተያዘች መያዝ ከቻለ የማይቻል የለም በተለይ ስለ ዲንዋ ማወቅ ግድ ይላል አስተማሪ የሆነ ታሪክ በእውቀት ላይ እውቀት ማሽ አላህ ብያለሁ በድጋሚ
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k Ай бұрын
ማሻአላህ ደስይላል አራት ሚስት አግብቶ ሀቃቸዉ ጠብቆ ለሁሉም የየራሳቸዉ ቤትገዝቶ ማንወር ጥሩ ነው
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ደምሪኝ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Ай бұрын
ያአላህ እንደው ባሌን የማያልቅ ሰፊ የሀላል እርዚቁን ክፈትለት እና 4 አግብቶ እንደዚህ አይነት ደስ የሚል ኑሮ አኑረን ያረቢ ደስ ሲሉ ማሻአላህ እስኪ ዱአ አድርጉልን
@SaidaRak-bc9yf
@SaidaRak-bc9yf Ай бұрын
እኔም የሁል ግዜ ዱአየ ነው
@razahsan9168
@razahsan9168 Ай бұрын
ምንምን አልልም ያርብ ያሳካልሺ እህቴ እኔ ግን አልችልም
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk Ай бұрын
እኔስ የጋራ አልፈልግም 😂
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Ай бұрын
የዝህ የሰውየ ኑሮ እኮ ለሴቶችም ለወንዶችም ትልቅ ትምርት አለው ብቻ ማስተዳደር ከቻለ ቤተሰብን ማስፋት ልጆችን ማብዛት መተሳሰብ መተዛዘን ኢማንን ዱኒያ ብቻ ሳይሆን ከኼራን ማሰብ ብቻ ደስ ይላል ሴቶችየ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Ай бұрын
@@SaidaRak-bc9yf አላህ ያሳካልሽ እህቴ
@hasnag3161
@hasnag3161 Ай бұрын
ማሻአላህ በእድሜ መጠቀም እንዲህ ነው አላህ ሲያሳካው ነው
@user-ss6hl4jb7l
@user-ss6hl4jb7l Ай бұрын
1:3ደቂቃ ላይ ቆመ የቴክኒክ ችግር ገጠማቹህ የጀሚላ ልጆች ስማቸው ከሱረቱኑር እንደወጣ እያብራራ ተቋረጠ ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ ነበረ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@muferihMahmud
@muferihMahmud Ай бұрын
እናተም ጋዉ እኔ ሸመካየ መስሎኝ ነበር
@Fatiya.N
@Fatiya.N Ай бұрын
አራት ማግባት ሀቁን መወጣት ለሚችል ሰው በጣም ጥሩ ነው ግን ባለንበት ጊዜ ማነው ሀቋን ማሟላት የሚችለው? ኡስታዝ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ህይወት ስለሚኖሩ በጣም ደስ ይላሉ አላህ አሁንም ይጠብቃችሁ መልካም ቤተሰብ ያድርጋችሁ❤ Yaa Abu Maknun heddu isin jaalana umurii nuuf dheeradha heddu isin Jaalana isin fakeenyaa guddadha hawaasa kenyaaf nuuf jiraadha❤
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ደምሪኝ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ትክክክልልል
@user-fr1bx1lx3o
@user-fr1bx1lx3o Ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለመጀመሪያ ግዜ ላይክ ሳደርግም ስኮምትም ታሪኩ ደስ ስለሚል እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት .
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Ай бұрын
ማሻ አላህ ተመስጨ ነው የሰማሁት ✅አላህ መሰሎቻቸዉን ያብዛልን
@General.0927
@General.0927 Ай бұрын
የምር ብዙ ነገር እየተማርበት ነው ደስ ይላል እኔም እሞክረዋለሁ ኢንሻ አለህ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Ай бұрын
ማሻአሏህ አተ ጀግና ነህ አተን አለማድነቅ አይቻልም በሳሀቦች ዘመን ያለሁ ያክል ነበር የተሰማኝ የሰማይ እና የምድር ባለቤት አሏህ እረጂም አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ አራት ማግባት በጣም አሰተማሪ ነው በየቦታው ሰንት ለጆች አሉ ዲቃላ ተብለዉ የተካሄደው የዘመኑ ፍልስፍና አንድ አግባ ይልሀል ከ17 ሴቶች ጋር ሲማግጥ ይዉላል ጋብቻ ሀላል ።ነው እስልምና መፍትሔ አስቀምጧል የቻለ አንድም ሁለትም ሶስትም አራትም ነገርግን ፍታዊ የማይሆን መሰሎ ከታየዉ እንድን ሚስት ብቻ ያግባ ለአንድም ካልሆነ ይፁም።
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏ እረጂም እዴሜይስ ጠወት
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በእውቀት በድን በአባትነት በባልነትም ሁሉንም ያሟሉ ምርጥ አባት አላህ ይጨምለወት
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Ай бұрын
ማሻ አሏህ ጀግና አባት ሁሉንም አሟልቶ አሏህ ሰጥቶቸዋል አሏህ መጨረሻውን ያሣምርላችሁ
@user-ie2bu8hh6s
@user-ie2bu8hh6s Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀግና ኖት ነገር ግን ኢስማኤል ከኣአነጋገርህ እንደተረዳሁት ከ4 ሚስት 19 ልጆች ብዙ አይደሉም በጣም የበዛብህ ስለመሰለኝ ነው ገና ለዲኑ የሚያበረክቱት እጥፍ እጥፍ ሳሊህ ልጆችን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ
@bidreyaBsna
@bidreyaBsna Ай бұрын
ማሻ አላህ ደሥ የሚል ሀያት ወንዶቻችን ከንደዚ አይነት ሠዉ ተማሩ
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 Ай бұрын
ማሻላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል በተለይ 3በጣም ደስ ይላል
@user-vl9rs2ex4x
@user-vl9rs2ex4x Ай бұрын
ማሻአላሕ ለመጀመሬ ጊዜ ትክክለኛ ታሪክ ሰሠማ እሰማኢል ከአላሕ ጋር የለውግኑኛነት ጠንካረነው ማሻአላሕ ከማይረቡ ወንዴቻ አራተኛ ማደር ይበልጣለ ምክነያቱም ወደ አላሕ የሰጠገሀለ በዴኑ ጠንካራነው አላሕ ይጨምርልሕ ሁሉኑም አመልቶ ሠተታለ ማሻአላሕ❤❤
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ጀነትን እስከሚስቶችህ እስከልጆችህ ጀነት ይወፍቃቹህ ደስ የሚል ታሪኪ በተለይ በአሁኑ ዘመን አጅ
@belety718
@belety718 Ай бұрын
መጨረሻ ላይ ምን ሆኖ ነው እስማሊል 1ሰአት ብኃላ ነው የኔ ብቻ ነው በጣም ተመስጬ ሳዳምጥ መጨረሻውን ሳልሰማ ❤
@rozaeidris
@rozaeidris Ай бұрын
ከኔምነው
@user-ch7yn8mp5r
@user-ch7yn8mp5r Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ በጀነትም ይሰብስባው 🌹🌹🌹ደስ የሚል ታሪክ ነው
@munaali2129
@munaali2129 Ай бұрын
MashaAllah TabrkAllah balw.
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w Ай бұрын
ማሻአሏህ የኛስ እድሜ ዝብ የሄደዉ የመዳም ቅመሞች
@user-yg9lj6sr3j
@user-yg9lj6sr3j Ай бұрын
Masha'alah
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z Ай бұрын
ሚሰቶቻቸውን ይዘው የቅረቡልን የምትሉ👍
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 Ай бұрын
ሱበሃናላህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ማሻአላህ ወዶች እንድህ ቢያስቡና የነብያችንን ሱና ቢከተሉ ሴቶች ያለትዳር አይቀሩምነበር
@rihanamehamed8935
@rihanamehamed8935 Ай бұрын
አሰላመአለኩም ማሻአላህ እንደርሰዋ ከሆነ ሁሉም ወንድሞቻቾን ከነባለቢቲ ያግቡ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Ай бұрын
ማሻ አላህ ፈገግ እያልን አድምጠን ጨረስን ያው 1ሰአት ከ3 ደቂቃ ምናም ሰከንድ ደስ የሚልም ትምህርትም አለው ከዚያ በሗላ ግን እስታክ አይጎ እማይበጃችን ኩም ይበልና ኩም ብሎ ቀረ 😂 ያው ኢስማኢልም አንተም እየሳክ 😂😂 ግን ደግሞ ዲቴል እውስጥ ድረስ ገብቶ ወሬ መጎርጎር ግን ጥሩ አልነበረም እያፈርንም እየተሽከረመምን አዳመጠን ጨረስን ሰኞ ማክስኞ ብለን ተጉላልተን በመጨረሻም እረቡዕ ተሳክቶ ሰማነው ሽኩረን ጀዛኩላህ ኸይር ብለናን ወንድሞቼ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ደምሪኝ
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db Ай бұрын
እኔስ ዉድ በ4 ዙር ነዉ የጨረስኩት
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 24 күн бұрын
ወላሂ እኔ መጀመሪያ እርእሱን አይቼ ላለማዳመጥ ወስኔ ስንት ጊዜ ሳልፈው ዛሬ አላህ ብሎ ሰማሁት ትምህርትም ተማርኩበት በነገራችን ላይ እንኳን 4 ሴት 2ኛ ሲባል የማንገሸግሽኝ ሰው ነኝ በቃ ወሬው እንኳን ሲነሳ የሚወሩትን በጥላቻ እንዳች ነገር መስለው ይታዩኛል አላህ ለሚወደው ጀግና ባል ነሁ የተባረከ ትዳር አላህ ያድርጉልሁ እኔንም ኢማን ይስጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ለቀልድ እንኳን ሲወራ እበሳጫለሁ ባሌ ሌላ ገሚገባብኝ ሞቴን ወይም ጥሎ መውጣት እርቆ መሄድ እመርጣለሁ ይህ ግን የኢማን ድክመት እንዳለብኝ አውቃለሁ አላህ ያስተካክለኝ እኔን ከብዶኛል።
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l 14 күн бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ ወላሂ ጥሎ መውጣትን እመርጣለው አላህ ሂዳያ ይስጠኝ ወንድ ጠፍቶ ሴት ትዳር ባጣበት ጊዜ ክፉ መሆን አልነበረብንም ያውም ዘመኑ ከብዱዋል ሴቱ ሳያገባ እድሜው እያለፈ ነው
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 13 күн бұрын
@@user-dr3cm2iy6l አዎ እህቴ ከባድ ነው እሺ ብለሽ እንኴን ብትገቢበት የሆነ ቀን ይከፋሻል ቅናትም ከባድ ነው በባል መቅናት ደግሞ ያለ ነው ያን ግዜ የምትናገሪውን የምትሰሪውን አታውቂውም ከዛ መቀያየም መጠላላት እስከ ፍቺ ትደርሻለሺ። እኔ አውቃለሁ በዚህ ሂወት ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ግን ደስተኛ አይደሉም ። ከላይ ከላይ ነው የሚስቁት ወላሂ
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 Ай бұрын
የስኡድ ፍየል ጠባቂ ሚስቱን እመዳም ቤት እያሰራ አራት ይፈቀዳል ይላሉ 😅
@user-ey6jl2md3u
@user-ey6jl2md3u Ай бұрын
هههههههههه
@seadatube4671
@seadatube4671 Ай бұрын
አዳምጡ የሳውድ ወንዱች ሁላችሁም አይደለም ግን አብዘሀኘው
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n Ай бұрын
ሳህ ምን የሳኡድወንድብቻ አሁንላይ ያሉት ኢትዮጵያም ዉስጥያሉት ተቀምጠዉገንዘብ ብቻነዉየሚፈልጉት ምን አለሺ ይላል ተቀምጦእየዋለ የሴትገንዘብ ብቻይመኛሉ።
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
በጣም ሀሀሀሀሀሀሀ
@KsaksaKsaksa-yo9ln
@KsaksaKsaksa-yo9ln Ай бұрын
ሳሀ ወላ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 Ай бұрын
ማሻአላህ ተመስጬ ነው የስማሁት 100%ትክክል።የአሁንትውልድ። ግማሹ እድሜው በስደት ይጨርሳል። አንድእንካን ሳይወልድ
@user-gx8km7bm7q
@user-gx8km7bm7q Ай бұрын
መሽአላህ ተባረከላህ
@user-nh6fn8pq4z
@user-nh6fn8pq4z Ай бұрын
ማሻ አላህ ታሪካቸዉ ሁሉ ደስ ስል አላህ ይጨምርላችሁ አባታችን ጠንካራ ናቸዉ
@rozauimsusu2794
@rozauimsusu2794 Ай бұрын
ሚገርም ነው መሸ አለህ አለህ ቤተሰብህን ይበርክልህ
@user-gr4oe6tl2e
@user-gr4oe6tl2e Ай бұрын
ኢስማኢል ጠንቀቅ በል ይሄንን ፕሮግራም ሶፊያ በቀላሉ ኣታየውም ሳያንዳት ኣይቀርም
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያአላህ እደዚህ ያለ ባል ወፍቀኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesminmahamed5241
@yesminmahamed5241 Ай бұрын
የት ነው የለሽው?
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z Ай бұрын
😂​@@yesminmahamed5241
@hhfjh-ot4rt
@hhfjh-ot4rt Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሀቃቸውን የምታሟሉ ያድረግላችሁ ።
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 Ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር አላህ ይጨምርለወት አላህ ልጆቸወም 4የሚያገቡ ያርጋቸዉ ኢንሻአላህ ወላ እድህ አስማርት የሆኑወዶች አግቡ ወለዱ እንብዛ እድህእደሰወደሞ በድን ጠካራ የሆኑ እህመታደልነዉ ልጆቹም ጠራካራነዉ የሚሆትአላህይባረካቸዉ ቤተሰበወን በሞላ
@AminaSharif-hn5bl
@AminaSharif-hn5bl Ай бұрын
Mashallah tabarakallah rabbii umrii isiin haa dheeressuu yaa sheik
@umdunia5681
@umdunia5681 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይባርክ ያ ዑመተል ሙሀመድ አሌይሂ ሰላ ወ ሰላም በቻናላችን የኡስታዞችን ኢስላማዊ ትምህርቶችን እናካፍላለን !!
@user-pi4cg7gc4d
@user-pi4cg7gc4d Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይባርክልህ ❤
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j Ай бұрын
ሥጠብቅ ሥጠብቅ እንኳን ደህና መጣዪሁ❤
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
❤❤❤Mashaallah 🎉🎉🎉 Berta
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
የ3ተኛዋ ምክኒያት በጣም አሪፍ ነው
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h Ай бұрын
አሏህ የሰላም ቤተሰብ ያድርግላቹ ለሃገር ለወገን የምጠቅሙ ጀማአ ያድርጋቹ አሏህ አክበር❤
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Ай бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمان الله 🌿
@cxbaha966
@cxbaha966 Ай бұрын
ማሻአላህ ሱብሀነ አላህ ይገረማል ጀግና አባት አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋራ ከእነ ቤተሰቦ 🎉❤
@samirahusensamirahusen8327
@samirahusensamirahusen8327 Ай бұрын
مشاءالله ❤❤
@user-ly5kz5jh8o
@user-ly5kz5jh8o Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ❤❤❤ግን እስማኢል አሣቀኝ😂😂😂
@MusloHiyar
@MusloHiyar Ай бұрын
ማሻአላህ ለማየት እራሱ ያሳሳል እድሜህን ያርዝምልን
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 17 күн бұрын
ማሻአላህ ተባርከአላህ እኔ ራሱ ብድርው ብየ ተመኝሁ ባሌን ደስ ሲል ወላሂያረቢ እርዚቁን አብዛለትና ወፍቀው❤ ኢስማል ያሳከኝ ነገር ስማችውን አይሳስቱም ስትል😂
@hamidabh4339
@hamidabh4339 Ай бұрын
Mashaa allhaa
@user-gh2kn9ii4p
@user-gh2kn9ii4p Ай бұрын
ማሺአላህተባረካላህ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d Ай бұрын
ደምሪኝ
@jemilatunna5276
@jemilatunna5276 Ай бұрын
MashaaAllaah Tabaraakallaah ijoolee 19 wow ❤❤❤❤
@nuriyaboqojji
@nuriyaboqojji 24 күн бұрын
Masha Allah ❤❤
@user-tv2er6co4x
@user-tv2er6co4x Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይሞርልዎ ከምንም በላይ ለትምርት ያለዎት ፍላጎት አጃኢብ ነው ወጣቱ በተኛበት ዘመን እዲህ አይነት ጀግና አባት በጣም ህይር ነው
@soresa5238
@soresa5238 Ай бұрын
ያ አላህ እኛንም ወፍቀን እኔ አንዷን ሚስቴን እንኳን ማስተዳደር አቅቶኛል ሲበዛ ጭንቀታም ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ::
@ZinatUmu
@ZinatUmu 22 күн бұрын
አብሽር አላህ የስአድክ
@jamilasabir1067
@jamilasabir1067 Ай бұрын
masha allah tabarkallah 🎉❤
@gfjght9208
@gfjght9208 Ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@user-xd5br8td1r
@user-xd5br8td1r Ай бұрын
ማሻአላህ ምነኛ መታደል ነዉ 5ቢቻል ..... ለኛም እደስወ ያለዉን ይወፍቀን ብቻን ይዞ ሰላም የለለዉ ትዳር ከመያዝ ለጋራ ሁኖ ጥሩ ትዳር ምነኛ መታደል ነዉ አላህ ለኛም ሷሊሁን ዬወፍቀን
@user-bc2nl1lc6t
@user-bc2nl1lc6t Ай бұрын
ምንልታደርጊ ክክክክክክክአሏህ አይሳሳትም ሆቢ. አሏህ ይወፍቀን ላጤወች ክፊነውስማቺን
@user-mw2ys1ev4d
@user-mw2ys1ev4d Ай бұрын
እረ ይገርማል ወላሂ ማሻአላህ ሀቂቀትን በሰውየው ካአላህጋ ያላቸው ግንኙነት ይመስለኛል እንዲህ ያደረጋቸው ያማሻአላህ ወላሂ. ግን ስማኢል በጣም አሳቀኝ ታቃቸዋለህ ወይ በጎ ክክክክክክክክክክክ እሃ እንደትስ አይወለዱ በአንድ ቀን ልዩነት ወላሂ የመጀመሪያየ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ በሀገራችን ውስጥ አላህ ይጨምርላቸው ሰውየው ጀግና ናቸው ያሰላም መጨረሻቸው ይመር
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
በጣም
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb Ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ታሪክ ከነ ቁም ነገሩ 😊😊😊😊
@gishuhashim5747
@gishuhashim5747 Ай бұрын
Maasha Allah seenaa bareedaadha ✅✅✅ Rabbiin umrii waajjiin isiin haa dheereesu
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
የመጄመሪያዋ ናት እንጂ ከዛ ቡሀላማ የሚመጡ አርፈው ቁጭ ማሻ አላ ግን ሠውየው ጄግና ነው
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ያረብ ባሌን የኔ ብቻ አድርግልኝ በዱኒያም በአኺራም ጥሩ ሷሊህ ልጆችንም ወፍቀን ያረብ
@user-mo7hv4tw1r
@user-mo7hv4tw1r Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Ай бұрын
አኸራማ ሁረል አይኖች አሉ አላህ የጀነተል ፍርዶስ ሙሺራ ያድርገን እንጀ ጀነት ቅናት የለም 🌹🌹🌹
@user-ti5jg8vt8u
@user-ti5jg8vt8u Ай бұрын
አሚን ያረብ ወላሂ ባሌ በኔ ላይ ቢያ ገባ ብኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በቅ ናት 😢😢😢
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
የኢማን ድክመትሽን ያሳያል ንግግርሽ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Ай бұрын
😂😂😂😂
@fatimah9610
@fatimah9610 Ай бұрын
Masha allhe allhe edemena tana yasthehe yarab ❤
@njmj4091
@njmj4091 Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክዓላ
@Hanif323
@Hanif323 Ай бұрын
ሽሪአው በፈቀደው መልኩ ሁለተኛ ይቻላል ሲባል አረብ ሀገር እየላካችሁ ሳይይሆን የእራሳቸው ቤት ሰርታችሁ በቂ እውቀት ይዛችሁ ምቹ ኑሮን የምታኖሩ መሆን አለባችሁ ዝብላችሁ ሶሻል ሚድያ እተዋልክ ስለ አራት ሚስት አትሰብ እራስክን በእውቀት ገንብተክ በገንዘብ ገንብተክ ዘርህን አብዛ እንደዚህ ማለት ነው ነብያችን ወለዱ ተባዛ ያሉት እንደዚህ ነው 42 ልጆች ያሉት አባት አውቃለሁ እኔ ልጀን በኢልም በዱኒያውም እውቀት እራሱን በኢኮኖሚ አሳድጎ የአራት ሴት ባል እና የብዙ ልጆች አባት እንድሆን በአላህ ፍቃድ ዱዓም ከጎኑ እሄናለሁ አባቱስ አቅም የለውም እንጅ ያገባ ነው
@EmuHiba
@EmuHiba Ай бұрын
ያሰብኩትን ነው የፃፍሽው❤❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 Ай бұрын
ኢስማኢል አጠያየውህ ራሱ ኮርስ ለመውሰድ ይመስላል ጠንቀቅ በይ ሶፊ😂
@user-tb1zb9oq8g
@user-tb1zb9oq8g Ай бұрын
😂
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Ай бұрын
ያእግድህ ያኛ ትዛዝ አደለም የአላህ ሱበሀኑ ተኣላነው ተጠነቀቀችም አልተጠነቀቀችም
@sayedyimame5284
@sayedyimame5284 Ай бұрын
😂😂😂
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatadela
@hayatadela Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@MakiaAhmed-gh7qy
@MakiaAhmed-gh7qy Ай бұрын
Mashaallah tebarekellah setochim imanachew des sil u vstazne allah ychemrlachihu ljochiwenm salih yadrglewet mashaallah
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት
@susutube2594
@susutube2594 Ай бұрын
አላህዋ ባሌን የእኔ እና የኔ ብቻ አድርግልኝ ያረብ🥰
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ያቺሰከፉ
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
አላህ ያርግልሽ ውዴ 9:16
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
ሀቁንቢጠብቁ ችግርየለውም ካለእውቀትሢሆን ነውችግሩየሚከፋው እንደውም ትውልድማዳንነው ከዚና አላህይጠብቀንና
@razahsan9168
@razahsan9168 Ай бұрын
እሚን ያርግልን
@Zerye-xz2sm
@Zerye-xz2sm Ай бұрын
ላላላ የእህቶችሺምነው አውቀሺ ግቢበት ሆሆሆ
@SadaSied-dj8ji
@SadaSied-dj8ji Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም በጉጉት ሰጠብቀዉ ነበረ
@MubeMube-mw4jy
@MubeMube-mw4jy 24 күн бұрын
Masha Allah barta yichamrlh
@bontuu2jimma67
@bontuu2jimma67 25 күн бұрын
Mashaallaah rabbii umuri kesani aeeresuu
@rakyi2023
@rakyi2023 Ай бұрын
መሻአላህህህህ❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:42
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Ай бұрын
እኔ ከሳቸው ሚስቶችን አደነኩ እኔ ለሁለት እናግባሽ ሲሉኚ ለቀልድ እንኳን በስድብ ነው የምጠርጋቸው
@wowo-rahme
@wowo-rahme Ай бұрын
አረ ያቺስ ከፋ😂😂😂😂😂😂😂
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Ай бұрын
እኔ ላገባ ነው 😂😂ሁለተኝ
@ummusafiyaa4573
@ummusafiyaa4573 Ай бұрын
Mashaa allah mashaa allah tabarakallah rabbii keessani nu haa dheerreessu❤❤❤❤
@kiyyaa4599
@kiyyaa4599 Ай бұрын
Mashal Allahaa tabarkalhaa Rabbiin umurii kessani nufii haa dheresuu ❤❤❤
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
እኔም ፈቅጃለሁ አራት እዳሰልፍ ማነሽ ፍቃደኛ😂😂
@rozamar8197
@rozamar8197 Ай бұрын
እኔ
@rozamar8197
@rozamar8197 Ай бұрын
😂😂😂
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Ай бұрын
ክክክክ አይይይ አሁን አላገባሺ ይሆናል እንኳን ልትድሩው ለምን አየህ ቁም ስቅሉን ነው የምታሳይው
@rukiya6481
@rukiya6481 Ай бұрын
@@Tube-kx2sq ዝብለሽ ነይ ተሰለፊ አይለፍሽ ደሞ ብታይዉ አማላይ ነገር ነዉ ክክክ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Ай бұрын
እኔ አለሁ ግን ግን ከዛሬ ጀምረሽ ተይው ለኔ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ?
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:42
@Djdffs
@Djdffs Ай бұрын
3ቀኔ ሲወጣ ስገባ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Ай бұрын
@@Djdffs ሀሀሀሀ እኔራሡ
@user-lo5tr7kl1m
@user-lo5tr7kl1m 20 күн бұрын
Mashalahe
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 24 күн бұрын
መሸአላህ👍👍👍👍
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 3,3 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 35 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 16 МЛН
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ)  ||በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
24:56
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 3,3 М.
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
Студия төрінде жобамыздың жемістері!
1:17:44
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 269 М.