ትምህርት ቤት ሳለሁ አስር (10) ፍቅር ሲታወር መገለጫው ይሄ ይሆን?! - Timhrt Bet Salehu 10 - School Life Show

  Рет қаралды 882,313

ZNAR ET

ZNAR ET

Күн бұрын

ትምህርት ቤት ሳለሁ _ በትምህርት ቤት ህይወት ላይ ያተኮረ እውነተኛ ታሪኮች የሚቀርቡበት ሳምንታዊ ሪያሊቲ ፕሮግራም! በትምህርትቤት ውስጥ የሚከሰቱ ፍቅር፤ ፀብ፤ ረብሻ፤ ኩረጃ፤ ገጠመኞች፤ አስገራሚ እና አዛዛኝ ታሪኮች ይስተናገዳሉ።
Welcome to the official KZbin channel of ZNARarts. We work hard to add something for entertainment! And also, we are committed to people first dreaming of their lives and living their destination!
Our channel
Timhrt_Bet_Salehu: ትምህርት ቤት ሳለሁ ከ 1-10 ሙሉ ቪዲዮ • Timhrt_Bet_Salehu
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ አንድ 1(የትምህርት ቤት ፍቅር እንደ ህልም ነው!) ሙሉ ቪዲዮ
→ • ትምህርት ቤት ሳለሁ አንድ (1) የ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ ሁለት 2(ለቅፅበትም ቢሆን ቤተሰቦቼን ያስረሳኝ የቪዲዮ ቤት አከራይ) ሙሉ ቪዲዮ
→ • ትምህርት ቤት ሳለሁ ሁለት (2) በ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ ሶስት 3(እስከ ሞት የዘለቀ የትምህርት ቤት ጓደኝነት) ሙሉ ቪዲዮ
→ • ትምህርት ቤት ሳለሁ ሶስት (3) የ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ አራት 4(የትምህርት ቤት ዝናዬ ለፍቅር . . . ) ሙሉ ቪዲዮ
→ • ትምህርት ቤት ሳለሁ አራት (4) የ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ አምስት 5 አርቲስት ፍቅርተ ጌታሁን (ተደባዳቢ ነበርኩ) ሙሉ ቪዲዮ
• ትምህርት ቤት ሳለሁ ስድስት (6) ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ ስድስት 6(አስተማሪዬ ፍቅረኛዬን ነጠቀኝ) ሙሉ ቪዲዮ
→ • ትምህርት ቤት ሳለሁ አምስት (5) ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ - በቅርብ 2 ቀን ወደ ናንተ ይደርሳል!
→ • ትምህርት ቤት ሳለሁ አንድ (1) የ...
→ ትምህርት ቤት ሳለሁ - በቅርብ 2 ቀን ወደ ናንተ ይደርሳል!
→ • Video
→ ትዝብት - በማዲንጎ ቀብር ላይ የበዛው የካሜራማኖች ግርግግር
→ • Video
→ የገና በዓል ፕሮግራም 2014
→ • Video
Subscribe to our KZbin channel to get up-to-date videos!
→ / @znararts
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook:- / tindochutvprogram
Instagram ;- www.instagram....
.
.
.
.
.
.
.
.
#ZNARarts #znararts #Motivation #dawitdreams #schoollove #ፍቅር #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #haron#truequotes #wisequotes #bestquotesinhindi #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #manyazewaleshetu #brtu_kalat #ብርቱ_ቃላት #madingo #madingoafork #ethiopian #wedding #selam #seyifuonebs #donkeytube #donkey #melatnebiyu #ebstv #dawitdreams #haron #yonatanaklilu #school #schoollife #schoollovestory #የፍቅርታሪክ #donkey #culture #abbaytv

Пікірлер: 588
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ውድ ተመልካቻችን ፕሮግራማችንን ስለወደዱት እና ስለሚከታተሉን ደስ ይለናል! እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያጋሩት! በየሳምንቱም ፕሮግራሙ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉት! ላይክ ክፍያችን ነው 🙏
@user-ns5up2hi3m
@user-ns5up2hi3m Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የጠየቅኩህን ሰለ ሰራህልኝ❤
@user-ws3bm7pg7d
@user-ws3bm7pg7d Жыл бұрын
ያአላል😢😢😢
@Fatuma-754
@Fatuma-754 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ነእመት ኢሥላም ሃይማኖትን በትንሺ እነት እድሜ መማር ለዚህ ይጠቅማል እንዴት ሠው ለመማር ሄዶ ፍቅር ኤጪ በጣም ነው የሚያሥጠላም መደፈር አለ አፍቅሮ ግን እንድህ ሌላ ችግር መግባት እውነቴን ነው ብትደፈሪ ታሣዚኒያለሺ ግን አውቀሺ በግርሺ ሄደሺ እኮ ነው
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq Жыл бұрын
እኔ ሚገርም የትምሮ ታሪክ አለኝ በጣም ሚያስተምር ነው ማቅረብ ከቻላቹ እስክሪፕቱን እፅፈዋለሁ🤗
@znararts
@znararts Жыл бұрын
@@HananMehammed-yr4iq በZNARarts Facebook page or be znar.arts Instagram page , ካልሆነ znararts@gmail e-mail account ታሪክዎን አጠር አድርገው ከነ አድራሻዎ ይላኩልን እንደውላለን ! ለተሳትፎዎም እናመሰግናለን ተከታታያችን!🙏
@ethio360media53
@ethio360media53 9 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@seadamohammad
@seadamohammad 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@SofyaEthio
@SofyaEthio 7 ай бұрын
አሚን😢😢
@JhhHh-lm6mu
@JhhHh-lm6mu Жыл бұрын
😭😭😭በጣም ያማል አስተማሪነው ለስሜታችንብለን ነጋችንን አንርሳ ውዶችዬ ሁሉም በግዜውይሆናል
@nebiyata332
@nebiyata332 Жыл бұрын
ወላጆች 😢😢😢ልጆቻቹ ምን ላይ እንዳሉ ተቆጣጠሩ የዛሬ ትውልድ በጣም ከባድ ነው😢😢😢 ልጅን ማስተማር ዛሬ ላይ መሳቀቅነው
@sosinadesta6146
@sosinadesta6146 10 ай бұрын
qutitr iko sibeza iko metifo new ilikegna yaregal gn lijn inde guwadegna meqrebu arif yimesilegnal
@Ahmad-nh3ph
@Ahmad-nh3ph 8 ай бұрын
እዉነትነዉ
@hanalove3067
@hanalove3067 Жыл бұрын
እኔ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር ካስተማሪዬ ፍቅር ይዞኝ ትምህርቴን መማር አቅቶኝ አቆርጨ ሀረብ ሀገር ተሰደድሁ አሁን 14 አመት ሆነኝ ከሀገር ከወጣሁ መመለስ እፈራለሁ ከባድ ፍርሀት ነው የሚሰማኝ ሰፈሩን ሳየው ይቅርና ሳስበው ሰውነቴን ይወረኛል ከባድ ነው ፍቅር በልጅነት
@behaylualemu9765
@behaylualemu9765 Жыл бұрын
H አትፍሪ እሺ
@Maqdes-ox4lk
@Maqdes-ox4lk 11 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ ፈተና ያጋጥመናል ነገር ግን ማለፉ አለብን በቃ እግዚአብሔር የፈቀደዉን ነው ያደረገዉ
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ።።። ከእርሱ ጋር አውሪ ያፅናናሻል ይደግፍሻል።።።። ሁሌም በስስት አይን እያየሽ ይጠብቅሻል ✞
@edommulugeta4550
@edommulugeta4550 8 ай бұрын
እረ መመሳስል እኔም እንዳቺ የህው አለው በትዝታ ትክክለኛ ፍቅር መቼም ቢሆን ከሕሊና አይጠፋም
@user-jv2fe2hv4e
@user-jv2fe2hv4e Жыл бұрын
ፈጣሪ ቡርታቱን ይስጥሽ እህቴ ከባድ ነው ፍቅር እና ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው ብቻ በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f Жыл бұрын
ዉይ ሴት ልጅ መከራዋ ከባድ ታሪክ ነው ልብ ይነካል 😢😢😢
@user-of9oh8vx8v
@user-of9oh8vx8v Жыл бұрын
ልክ ነሸ😢😢😢
@nema4869
@nema4869 7 ай бұрын
ያጠፉችዉ እሷናት
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 Жыл бұрын
ፍቅር እውር ነው እሚባለው ለካ እንድህ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Жыл бұрын
Fiqri iwuri ayidele be denibi yayali inga nani inj yafaqara swu be fiqri tseanito tataniqiqo Egizihabiherin tesifa iyadaraga meqoyat yasifaligali
@anwarasrar8873
@anwarasrar8873 10 ай бұрын
አሚን
@KafiyalewGetachew
@KafiyalewGetachew 5 ай бұрын
Min ale demo bafeqerechiw astemari bihon biyans tinish yiqel neber siqayu!set mehonen regemkut
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 5 ай бұрын
ኢላሂ ልቤን ሰብሰብአርግልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serkalemdagne8029
@serkalemdagne8029 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እና ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለሴት እህቶቻችን መጠንቀቅ አለባቸው እላለሁኝ
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ንስሀ ግቢ ያባትሽ ንስሀ አባት ካላቸው ልከሽ አስጠይቂያቸውና ይቅርታ ጠይቂያቸው❤❤❤
@user-rv1qe3vi9y
@user-rv1qe3vi9y 10 ай бұрын
የእውነት በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው በተለይ ስሜቱ እዳለ ሆኖ መጨረሻ ላይ ሚጎዳው ሴቶች እና ሴቶችን ብቻ ነው ስለዚህ ሁሉንም ቦታ አሻግሮ ማየት ነው ወዶችም ብንሆን ቶሎ ለግዜአዊ ስሜታችን ባንቸኩል ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ልጅህ እና እህትህ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን ነገር ማድረግ ሰው አያስብልም
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw Жыл бұрын
እህቶቼ ሀደራቹን ለነገ ስትሉ ስሜታቹን ተቆጣጠሩት ሀደራ ከእኔም ጭምር
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw Жыл бұрын
ተመስገን
@HalimaTurke
@HalimaTurke 10 ай бұрын
😭😭😭😭 betam yemisazin tarik new ewnet new le dekika simet tebilew ye wedafitechan hiwot mebelashet yelabinem mesab alebin
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 9 ай бұрын
Sah
@YouTubechnge
@YouTubechnge 9 ай бұрын
ኢንሻአላህ አላህምያግዘን
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
እኔ በጣም ችኳይ ነኝ ሰናደድ የመለዉን አላቀም
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c Жыл бұрын
ማፍቀር ከባድ ነዉ የዘላለም ቁስል ሂወታን በሙሉ ደስተኛ ሆና መኖር አይችልም የሴት ልጅ መከራ ስንት አለ በየቤቱ እንደዚህ አይነት ፈተና ሚያሳልፍ ሂወት አንዳንዴ ማስተዋልን ትጠይቃለች ምንም ብታፈቅረዉም መጀመርያ የሱስ ተጠቂ የሆነ ሰዉ አይረባም መጨረሻዉ
@zainabainab9161
@zainabainab9161 Жыл бұрын
እህቴዋ የኔናት የኔ ከርታታ የኔ ማርርርር የኛ ስቃይ ተተርኮ አያልቅም በጣም ልብ ሰባሪ ነው 💔💔💔💔 አይዞሺልኝ እህቴዋ
@user-rf3qx2vl6k
@user-rf3qx2vl6k Жыл бұрын
በጣም ጠንካራና ልብን የሚሰብር ታሪክ ነውና ባለታሪኳ እህቴ በመረጋጋትና ለልጅሽ ስትይ ካለሽበት ስሜት ወጥተሽ ነገን የተሻለ ማድረግ ይጠበቅብሻል። ፈጣሪ በሰጠሽ መፅናኛ እየኖርሽ ነገን በርቺበት (አይዞሽ የኔ'ናት) + አዘጋጆች ክብረት ይስጥልን ይህን አስተማሪ ፕሮግራም በዚህ ልክ ለፍታችሁ በመስራታችሁ። በዚህ ያክል ጥራትና ጥንቃቄ በጥሩ ክሩና ፕሮዳክሽን መስራቴችሁ ካልቀረም ደሞ ወደ TV ብትመጡ ተደራሽም ተወዳጅም መሆን ትችላላችሁ። ክብረት ይስጥልኝ
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ተከታታያችን ለመልካም አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ! ላላዩት እንዲያዩ ሼር እና ሰብስክራይብ ላይክ አይርሱ ! 🙏 ፕሮግራሙ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 1:00 በአባይ ቲቪ በአማራጭነት ይቀርባል!
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
ማሻአላህ አያችሁ ልጆች አባትእና እናትን መሰማት ለዚህ ጊዜ ይጠቅማል ሁሉ ቤተሰብ ይህን ፊልም ማየት አለበት ልጆቻችሁን መቆጣጠር አቤት ያአላህ የሰው ልጅ ሰቃይ የሴት ልጅ ነገር ወላድ ይፍረድ ያሰለቅሳል ይህን ማየት ትምህርት ቢሆንምአሳዛኝ ታሪክ አይ ጎድ አይ ወላድ እንባዬ ቢፈሰ ቢፈሰ አያቆምም ግን ቤተሰብ በሙሉ የልጆቻችሁን ልቦና ማወቅ ችግራቸውን ማዳመጥ ቶሎ ሳይጠና በፊት ካመለጠ በሃላ ዋጋ የለውም ያሳዝናል አቤት ወላድ ያማል ማየት አቃተኝ ለማይረባ ደቂቃ በሰው ልጅ ላይ በደል ምን ያደርጋል ምድረ ድርዬ የሰው ልጅ ላይ ሰቃይ በሴት ላይ ይብቃ አሰተማሪው ሳይነካት በሌቦች ሰወች ሳልባ መሆን ይብቃ
@hassenlegesse7333
@hassenlegesse7333 Жыл бұрын
አይዞሽ ይህ በማንኛውም የሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ሊከሰት የሚችል የህይወት ክስተት ነው ፣ ያለፈውን እረስተሽ ለአድስ ህይወት ፣ ለአድስ ተስፋ እራስሽን አዘጋጅ ። አንገትሽን ቀና አድርጊና ዙሪያሽን ተመልከች ፣ ፈጣሪ እጅግ ቆጥረን የማንጨርሰው ፀጋ አካቦናል ። ለነገው የተሻለ ህይወት ዛሬ መጓዝ እንጀምር ። ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ። አይዞን " ሁሉም ነገር ለበጎ ነው " አይደል የሚባለው !!!!
@edrisalebachew3184
@edrisalebachew3184 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ከቆሰለ ልቡ ጋ አብሮ የሚኖረው እራሡ ብቻ ነው አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል የትምህርት ቤት ትውስታ የብዙወቻችን ነው እኔም 9ኛ ክፍል እየተማርኩ physics መምህሬን አፍቅሬ የተሠቃየሁትን አሥታወስሽኝ......
@user-kd7st2jl7o
@user-kd7st2jl7o Жыл бұрын
Euwntinuw sateliji dakamnti😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j Жыл бұрын
አባትሽ ይቅርታ ጠይቂዉ ደሞ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ አይዞሽ በሁሉም ሴቶች የሚከሰት ነዉ ተረጋጋ
@Rahmaየቦረናዋ
@Rahmaየቦረናዋ 7 ай бұрын
እንደውነትነውደ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 4 ай бұрын
ድራማ ነው ግን ትምህርት አዘል ነው
@ymenash
@ymenash Жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ታርክ ነው ኡፉ አሁን እንዲሜዋን በህመም በቁስል መኑር በጣም ይከብዳል 😥😥😥💔💔
@shahinalam6195
@shahinalam6195 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-qw1sl8re7s
@user-qw1sl8re7s 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j Жыл бұрын
በጣም አሰተማሬ ነው እናመሰግናለን ግን እናት ማለት እኮ ከፈጣሬ የተሰጠች ልዩ ስጦታ ናት ውስጧ ቤከከፋም አፅናንታ ለሲህ ታደርሳለች እግዛብሄር ከደዚህ አይነት አዳጋ ይሰውርን አሜን።
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏
@user-dx4hq9op4m
@user-dx4hq9op4m Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ከቃል በላይ በጣም በጣም ልብ ይነካል
@user-zs9om3uw8h
@user-zs9om3uw8h 7 ай бұрын
Enatu film Eko New Ewnet meselesh Ende
@user-ob2cd4cr9k
@user-ob2cd4cr9k Жыл бұрын
ሰዎች የራሳቸውን ደስታ ለማገኘት የሌላውን ሞራል ይገላል የዘቀጠ ትውልድ በጣም ያሳዝናል ሁሉም ሰውን መጉዳት ቢያቆም ጥሩ ነበር
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
የተመቸኛ ኮሜት😢
@FoziyJamale
@FoziyJamale 11 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊
@FoziyJamale
@FoziyJamale 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FoziyJamale
@FoziyJamale 11 ай бұрын
@FoziyJamale
@FoziyJamale 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yl1xq4rm9i
@user-yl1xq4rm9i Жыл бұрын
አይዞሽ የእውነት የሚያሳዝን ታርክ ነው አይ የሴት ሲቃይ በጣም ከብዳ ነዉ እፍፍፍፍፎፍ😢😢😢
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 ай бұрын
😭😭 betam yasaznal... gin ke sigawi abat yemibelt.. Lanchim hone le lijsh...አባት የሆነ እግዚአብሔር አለ ሁሌም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እህቴ አይዞሽ❤
@bezaeshetu9010
@bezaeshetu9010 10 ай бұрын
ለብዙዎች ማስተማርያ ሆነሻል ብዙዎች ካንቺ ይማራሉ አይዞሽ ህህቴ እግዚሐብሔርን አመስግኚ ሁሉም ነገር በምክንያት ነው ታሪክሽን ድንግል ማርያም ትቀይረው
@Samrawit-dd6hk
@Samrawit-dd6hk 5 ай бұрын
እዉነት አሥተማሪ ታሪክ ነዉ ግን አባካቹ እሷ ማሥታወስ ያቃታትን ምናልባት ይሄንን ያደረግከዉ ሠዉ የምታሥታዉሥ ከሆነ ለህለመናህ ሥትል ለልጅቷ አባት ሁናት 🙏🙏_😢😢😭💔💔🖤🖤
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ኡፍፍፍአይዞሽየኔማር የሴትልጅ ፈተና ወላሂከባድነዉ ኧረወንዶች ምንአይነት በላአናቸዉ ሁሉምባይሆኑ😢😢
@yabsradaniel1778
@yabsradaniel1778 9 ай бұрын
😢😢
@user-zb6rj8wr6h
@user-zb6rj8wr6h Жыл бұрын
ውይይይይ ይሔ ፍቅር እሚባል ነገር ግን በጣም ብዙ ሰው አለ ውስጡ የቆሰለ አይዞሽ የኔ እናት ለበጎ ነው 😭😭😭😭😭
@behaylualemu9765
@behaylualemu9765 Жыл бұрын
የኔ እመቤት አይዞሽ ከናትም ከአባትም በላይ የሆነው ፊቱ የማይጠቁር እግዚአብሔር ካንቺ ጋር አለ ይሄ ታሪክሽ ማለፊያሽ እንጂ መኖሪያሽ አይደለም ነገ ሌላ ቀን ነው ባለማስተዋል ያሣለፍሻቸው የተጎዳሽባቸው ታሪክሽ ላይመለሡ አልፈዋል እና በርቺ ጠንካራ ሁኚ ከሚከስሽ ነገር ውጪ ውጪ በጌታ ፈሰቅር እለምንሻለሁ እራስሽንም አትክሰሺ የሠወችንም ክስ አትስሚ የሠይጣንንም ክስ አትስሚ እመኚኝ አንቺ ልጅ ነገ ሌላ ቀን ነው ከዚህ በኋላ አታልቅሺ በጣም ታሥፈልጊናለሽ እሺ አይዞሽ እግዚአብሔር አባት አለሽ ላንቺም ለልጅሽም እሺ ። ተባረኪልኝ
@yesewneger950
@yesewneger950 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢😢😢
@yabsradaniel1778
@yabsradaniel1778 9 ай бұрын
😢😢😢
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 Жыл бұрын
ለእዮብ አጽናንቶ በእጥፍ የካሰዉን አምላክ ካባትሽ በላይ አባት ነዉና የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ የኑጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እምባሽን ያብስልሽ ። ሐጥያታችን በዛ 😢
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
የኔ ልጅ ልጄ ስለምትሆኚ እኔን አይዞሽ ነገም ተስፋ አለሽ ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ ሳስበው ማለት ነው ማን ያውቃል ትልቅ ቦታ ትደርሽ ይሆናል አባትሽም ይቅርታ ይጠይቁሽ ይሆናልግን ቅስምሽን የሰበረው የፍቅረኛሽ አይደለም የአባትሽ ነው ቢያፅናኑሽ ለክብራቸው ባይጨነቁ አንቺ እስከዛሬ ተሰብረሽ አትቀሪም ነበር ወላጆች እባካችሁ አንዴ ሆነ ከሆነ በሃላ ሁለተኛ ቅስም ሰባሪ አትሁኑ ለልጆቻቹ የናንተ ፍቅር ኮ እንደገና ይጠግናቸዋል ያነሳቸዋል ለምን ተጨማሪ እራስምታት ትሆናላችሁ በእውነት ይህች ልጅ 11 አመት ሙሉ እንደተሰበረች ያሳያል ተጨማሪ ባባቷ ማለት ነው አባትሽ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እና ይመለሱ አንቺም ደህና ትሆኚ ነበር ግንአይዞሽ ፀልይ ጎበዝ ለመሆን ሞክሪ መድሀኒአለም ይርዳሽ የኔ ልጅ አይዞሽ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በጣም፣ልብ፣ይሰብራል፣አይዞሽ፣እህቴ፣በጣምነው፣እሚያም
@ayelechaklilu7579
@ayelechaklilu7579 8 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል በጣም አስተማሪ ነው እባካችሁ ልጆች ህይወታችሁ አይበላሽ ስሜታችሁን ለመቆጣጠር ሞክሩ የዚች ልጅ መጨረሻን በማየት ቤተሰብም ክትትል ቢያደርግ አቅርቦ ለመወያየት ቢመሸክር ከዚህ አይነት አደጋ መጠበቅ ይቻላል የእግዚያብሔር ጥበቃ አይለያችሁ!
@SisaySare
@SisaySare Жыл бұрын
Betame yasazinal yena Ehet Fetari Bertatu yistesh
@tigistbali4982
@tigistbali4982 Жыл бұрын
የእዉነት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@klawdiaabrehammami9
@klawdiaabrehammami9 6 ай бұрын
What kind of story is it oooh God... pls girls be attention and focus on ur study b/c ur family waiting for ur successfulness....
@tigabuAndmimiwa7
@tigabuAndmimiwa7 Жыл бұрын
አይዞሽ ይህ በወጣትነት የምያጋጥም ነዉ ግን አንች መጠከር አለብሽ ለልጆሽ ብለሽ እዉነት አንድ ቀን ይወጣል አባቱዋም ልታገኝ ትቾያለሽ ለሁሉም ቀን አለዉ አባብሽም ይታረቅሻል አንድ ቀን ይረዳሻል ግን ደሞ አንች ጠንክር ለለሎች ርህቶችሽ መማረያ ስለሆንሽ ደስ ልልሽ ይገባል በዚህ ታርክሽ ብዞችን ታተርፍያለሽ ካትች የለሙትን ስያስተዉሉ ይጠነቀቃሉና አታልቅሽ እኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
አይዞሽ እማ ይህ የብዙወች ታሬክ ነው ልጅ ፀጋ ነው ስታድግ ቀስ ብለሽ ትነግሬያታለሽ እንደምንም ብለሽ አባትሽን ይቅርታ ጠይቄ በአባትሽ ስም አስጠሬያት በማይድን በሽታ መያዝ አለ አይደል ስለዜህ ተመስገን በይ የአንችስ ልጅ ነው ተመስገን ማን ያውቃል በልጅሽ ትካሻለሽ አይዞሽ
@TuuhGuio
@TuuhGuio Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ጠበል ሂጂ መምህር ተስፋዬ የሚለቀውን ገጠመኝ ትምህርት አዳምጪ እርኩስ መንፈስነው የሚያሰቃይሽ😢
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei Жыл бұрын
ከዚህ ያድነን እግዚአብሄር
@safesafe1335
@safesafe1335 Жыл бұрын
የእውነት የሚያሳዝን ነገር ነው😥
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d Жыл бұрын
😢😢😢😢 ቁስሌን ህመሜን ቀሰቀሽው እኔም ተደፍሬ አንድ ልጂ አለኝ አድጎልኛል አሁን ግን ህመሜን ልገረው ለልጀ አልገረው እያልኩ እያሰብኩ ነው 😢😢😢
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ስንት አመቱ ነው😢?
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ያለፍላጎት የሚመጣ ጫና መደፈር ጠባሳው መቸም አይፋቅም አልሀምዱ ሊላህ ጌታየን አመሰግነዋለሁ አላህ ጠብቆኝ ክፉነገር አለሁ በክብር አልሀምዱ ሊላህ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😢😢😢 አይዞሽ ያጋጥማል
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 11 ай бұрын
@@fasicamolla7352 9 አመቱ ውዴ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 11 ай бұрын
አይሴትልጅ መከራ
@user-pi5rt3yf8t
@user-pi5rt3yf8t Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ይጠብቅን ይጠብቃቹው
@user-wu2ku9pj4t
@user-wu2ku9pj4t 11 ай бұрын
የእውነት በጣም ያስለቅሳል እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት። እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 Жыл бұрын
ተዋናይዋ ጎበዝ ነች
@RodasBaba
@RodasBaba 27 күн бұрын
@@mistrefeleke2759 የምን ትወና ነው እውነተኛ ታሪክ ነው እንጂ 🥹
@user-tl2pt7bm3d
@user-tl2pt7bm3d Жыл бұрын
የምር አስለቅሰሽኛል በቃ በእህቴ ላይ ደርሶስ ቢሆን የሚል ሀዘን ተጠናወተኝ😢 ብቻ ምን እንደምል አላውቅም 😮😢😢
@Yodit-dp8tt
@Yodit-dp8tt 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ሁሉን የሚያረገው ለበጎ ነው እመቤት ትጠብቅሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እንዲሆንልሽ እመኝልሃለሁ አይዞሽ ፍቅር ሁላችንንም ያቆስላል አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ ከዚህ በላ ደሞ ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤️❤️❤️
@user-fu7zr2dq3v
@user-fu7zr2dq3v 9 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ለልጂሽ እውነተውን ንገሪያት ሴት ስለሆነች እሷም እንዳይደርስባት ትልቅ ትምህርት ነው ማለቴ ነፍስ ስታውቅ ለጊዜ ላትረዳሽ ትችላለች ግን አንድ ቀን ትረዳሻለች
@HayatHayat-fy6ni
@HayatHayat-fy6ni Жыл бұрын
የእረሳሁት ነገር አስታወሰችኝ2000 ላይ ነበር እኔ የሳን ታሪክ ያሳለፍኩት እኔ የምወደውን ልጅ ጋር አብረን አምሽተን ጧት ስነሳ ግን ራሴን ሌላ ሰው ጋር ነዉ ያገኘሁት ለምን ብየ ራሴን ስጠይቀው ምን ተፈጥሮ ነው እስካሁን ለኔ ጥያቄ ነዉ ግን እረስቸው ነበር ዛሬ ላይ አስታወሰችኝ እንባየን እንዴት ልቆጣጠረው ምን ልበል የምወደው ጓደኛዬ አሳልፈህ ሰጠኸኝ ብየ ተለየሁት ለስንት አመት ተጎዳሁ እድሜ ላረብ ሀገር ተሰደድኩኝ ማንም ምንም ሳያውቅ እኔም እስካሁን ድረስ አለሁ ማነው እንዴት እላለሁ ግን አላሀምዱሊላ ብቻ አለሁ
@Yeshifetene
@Yeshifetene Жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 7 ай бұрын
አይይይ ሸራአው ሚያዘንን ትተን ጓደኛ ምናምን ብሉን እንዝረከረክና መጨረሻው ያሳዝናል
@user-mw2jg7zu4l
@user-mw2jg7zu4l Жыл бұрын
ከባድ ነው የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም አስተማሪና መካሪ ነው አይዞሽ እሕቴ ለበጎ ነው ልጅሽ የመኖርሽ ተስናምክንያት ትሆንሻለች ወላጆች በልጆቻቸው አይጨክኑም ደጋግመሽ ይቅርታ ጠይቂው ሴት ተማሪዎች እሕቶቼ እባካቹ እራሳችሁን ጠብቁ አላስፈላጊ ሱስ ውስጥ አትግቡ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s Жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀዉ ፕሮግራም ነው በሰፊዉ ስሩበት የትምህርት ላይፍ ለግማሹ ከባድ ጠባሳን ጥሎ ያልፋል ለግማሹ ደግሞ መቸም የማይጠፋን ትዝታ እኔ ትምህርት ቤት ያሳለፍኩትን ሳስብ በደስታ እባየ ይመጣል
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ውድ ተመልካቻችን ፕሮግራማችንን ስለወደዱት እና ስለሚከታተሉን ደስ ይለናል! እናመሰግናለን! ሼር ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብነትዎን ይግለፁ! 🙏
@messiabebaw
@messiabebaw Жыл бұрын
እኔም በጣም አይራሳም እውነት የመምህር ፍቅር መጥፎ ነው በተለይ ማርክ የሚቀኑሶት ነገር
@Worldsun2424
@Worldsun2424 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚያብሔር ይርዳሽ😢😢😢
@Hiwot-bk2qd
@Hiwot-bk2qd Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 የኔናት አይዞሽ ለልጅሽ ስትይ ጠንክሪ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 11 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ክስተት ነው ይህ ሁሉ የሆነው በእኛው በወጣቶች እንዝላልነት ነው
@user-ck8rh9cu3u
@user-ck8rh9cu3u Жыл бұрын
አላህ፡ይጠብቀን😢😢😢😢
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r Жыл бұрын
ወይ በስምአብ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው አይዞሽ እህቴ 😢
@medhin8187
@medhin8187 Жыл бұрын
ሰላም ለፔጁ ኣዲስ ነኝ ታሪኩ ይመስጣል ያጋጥማልም ግን ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት ❤ ቀጥሉበት እኔ ግን ደስ ሚል ኣሳልፍያለሁ ኣፍቅሬ ኣላቅም ነበር የምር 😁
@user-jt5uv1vb1w
@user-jt5uv1vb1w 10 ай бұрын
እኔ ፈተናወቸን በማለፍ ላይ ነኝ መጪው ዘመን የከፋ ነውና በሴት ልጄ እንዳትፈትነኝ ያረብ
@user-wr3yt2cc7r
@user-wr3yt2cc7r Жыл бұрын
Ene betam temrebtalwu yene ehet ayizosh zare layi tarik hono alful Yene jegina lej ye Egaziyabher sitota nw ina le lijsh tenkara inat mehon alebsh isuwam yezih tsiwa tekafyi indat honbsh tekek bayi Egaziyabher ye abatishn hood ararto erkun yawurdlachihu berchilgn❤
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏
@YimamaliMehamed-sx1yu
@YimamaliMehamed-sx1yu 4 ай бұрын
የሚገርም አስገራሚ ታሪክ ነው
@user-uw8ew1vp9m
@user-uw8ew1vp9m Жыл бұрын
በጣምትሰማኝ አይዛኝ እህቴ😢😢😢
@tsedfa7295
@tsedfa7295 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ አይዞሽ እግዚያብሄር ቀን ይቀይራል በርታ በይ የሆነው ሆኗል ፀልዪ የድንግል ማርያም ልጅ መልስ አለው።
@Rahmaየቦረናዋ
@Rahmaየቦረናዋ 7 ай бұрын
የውነትነውደ😢😢😢
@saidaadams1472
@saidaadams1472 Жыл бұрын
ዉይ በጣም አሣዛኚ ታሪክ እማ ካባትሺጋር ታራቂ በየሁላቺንም ያለ ነዉ እማ አይይ ግን አሣዛኚም አሥተማሪም ነዉ
@user-kz9ox7hf5u
@user-kz9ox7hf5u Жыл бұрын
በጣም የሳዝናል እእቴ አይዞሽ ኡሌም ለሁሉም ነገር መቼኩል የለብንም ፈጣሪ ከአንቺ ይኡን ከችግርሽ የገላግልሽ
@user-we3xg7nw1y
@user-we3xg7nw1y Жыл бұрын
ሀሪፍትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት
@nema4869
@nema4869 7 ай бұрын
ታሪኩ እዉነት ከሆነ. ከባድ ነዉ. ጥፉቱም የሷነዉ
@user-dv9ss2uj4y
@user-dv9ss2uj4y 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው ወላሂ
@nardosgirma7957
@nardosgirma7957 Жыл бұрын
Betam nw yalekesekut tarikun sesema aye wend beka ye sete lej hiwot kemabelashet weche mnm sera yelachewem adel
@abbichoferenjo8225
@abbichoferenjo8225 Жыл бұрын
Betam lb yeminaka terik new. Gn sewu ግልፅ መሆን አለበት። ምከንያቱም በልጅቷ እና በአስተማሪ መካከል ግልጽነት ብኖርና እንደምታፈቅሮ ብትናገር እሄ ሁሉ አይፈጥርም ነበር።
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 Жыл бұрын
ምንም አይደለም.ልጅ.የግዚአብሄር ሰጦታ ነወ..አልፏል.ታሪኩ.በርትተሸ ጎበዝ.ሆነሸ.ተለዉጠሸ አባትሸንየቅርታ.ጠይቂ ልጅሸንም ቢጠይቅሸ የለም በይዉ.በቃ የለፈዉ አለፈ.ወደፊት ጠንክሮ.ቤተሰብን.እሚደሰትበትን.ነገር.ማድረግ
@Hiwotsara2903
@Hiwotsara2903 5 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ my life 😢😢😢😢እሄ የታራጋም ፍቅር የ ብዝዎች ሂወት 💔💔💔
@Emebet-co9st
@Emebet-co9st 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው😢😢😢😢😢
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሩኩ 😢
@TigsetTamera
@TigsetTamera 4 ай бұрын
በጣምየመያሣዝንታሪክነዉ,ከይዛሺ,የሤትልጀፈተናዋ
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s Жыл бұрын
አሳዛኝታሪክነውአስተማሪነውተማሩበት❤❤❤
@HenokAyalew-di4oc
@HenokAyalew-di4oc Жыл бұрын
በታም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ውድ ተከታታያችን ለአስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርግጥ ከባድ ሕማም ነው አባትሽን ግን ይቅርታ ጠይቀሽ ታራቅ
@TsegawAbebe-pv9jc
@TsegawAbebe-pv9jc 4 ай бұрын
የኔ እህት እግዚያብሔር ያሥብሽ አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል
@goldenprince4239
@goldenprince4239 Жыл бұрын
አይዛሽ የኔ እናት በርግጥ የደረሰብሽ ቀላል አልነበረም ግን ደሞ አባትሽን እግሩላይ ወድቀሽ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ለልጅሽ ሲል ምንም አያረግሽም ብዬ አስባለዉ ግን ደሞ ያንቺም ድፍረት ወጣ ሴት ሆነሽ ብቻሽን 😮😮😮
@YayaAlemu
@YayaAlemu Жыл бұрын
Ayzosh ehete egziabhere yasnash emebete terdash
@seada9875
@seada9875 Жыл бұрын
በተለይ አሁላይ. ያሉልጆች. በጣም በጣም. ተርቢያ. ያስፈልጋቸዋል. ወላሂ. በተለይ በትምህርትቤት ዙሪያ. ይሄ ፍቅር ኛ. የሚባል. ነገር. ያመጣዉ ጣጣ. እኔ ወዴዝህ አገር ተመጣሁ6አመቴ ነዉ እኔስመጣ. የሶስተኛ ክፍል. የስዲስተኛ ክፍል የነበሩ ትንንሽልጆች. ቤተሰብሳያቅ. አፈቀርን. እያሉ. ያለዲሜያቸዉ ዝሙትላይ ወዲቀዉ. አርገዘዉ. አሁላይ ወልዴዉ. ያንን ያስረገዛቸዉንምልጂ. በቤተሰብ ምክኒያት. ቢዳሩም አብረዉ ሂወትን መምራትግን ስለማይችሉ. ተለያዩ እና. አላህ ልጂ የሰጣችሁ ሰዎች ልጆቻችሁን በጥንቃቄ. ለማሳዴግ በጣም ጥረት ማዲረግ አለባችሁ
@amytube521
@amytube521 Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@znararts
@znararts Жыл бұрын
ውድ ተከታታያችን ለአስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏
@Lilik4680.
@Lilik4680. 10 ай бұрын
እኔም ህመምሽ አመመኝ እህቴ ግን ካንቺ ህይወት ተማርኩኝ ሴት ልጄን ማስተማር እንዳለብኝ!
@user-dt2sq2uk9d
@user-dt2sq2uk9d Жыл бұрын
ayizosh እህቴ kenidez ayineti negeri Allah yitebikeni
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 4 ай бұрын
ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 3 ай бұрын
ኣለማወቅ ወይኔ ስንፍና😢መምህር ማለት ፀባዩ ማንነቱ ኣናናሩ ኣመጣጡ ችሎታው😮❤ዶክተር 😢ሃብታሞች😮ቆንጆዎች 😮መኪና ኣየር 😮ጀግኖች ጠንካሮች 😮ተዋናዬች 😮ተሌቬጅን 😮ስለ ሁሉም ነገር 😮ማወቅ መምረጥ መወሰን 😮
@muniramohammed6264
@muniramohammed6264 Жыл бұрын
Betam yasazinal gin yet yetefere tafetrowal kee Abbotsham gaa taraki hikirbelungi beyii kabad new tarikish😭😭😭😭😭😭
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 Жыл бұрын
አባትዋ ሢያሣዝን ሴት የወለዴ ጉድ የወለደ ይላሉ
@user-fj5xi6kt9r
@user-fj5xi6kt9r 4 ай бұрын
ውይ ሴት ልጅ መከራ በአላህ ታሳዝናለችበጣም
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 5 ай бұрын
አብሽሬ አላህያለው አይቀርም አብሽሬልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@emanashebr7019
@emanashebr7019 Жыл бұрын
የእውነት በጣምያሳዝናል አይዞሽ
@margogirma1726
@margogirma1726 10 ай бұрын
Baxami yazazinali😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢😢
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 11 ай бұрын
አይየሴትልጅ መከራ
@yabsradaniel1778
@yabsradaniel1778 9 ай бұрын
Ayzon 😢😢😢😢😢😢😢😢
@hhbh8909
@hhbh8909 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የምር ፍቅር በጣም እውር ነው ብቻ እህቶች በርግጥ ከባድ ነው ግን እደምንም ብለን ስሜታችነን እንቆጣጠር ለማነኛውም እህት አይዞሽ በጣም ይክብዳል💔💔💔💔
@Atalya-ql2nm
@Atalya-ql2nm Жыл бұрын
ይህ የኔም ታሪክ ነው ትምቴንም ተውኩት ብቻ ከባዲ ነወ😭😭😥😥
@yabsradaniel1778
@yabsradaniel1778 9 ай бұрын
Ayzosh wdeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሚገርም ታርክነዉ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሲያምር ኡፍፍ😮😮😮😊
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ተይ እንዳንጣላ አትይብኝ 😘😘😘
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
መምህሩ ነው ሚያምረው
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Жыл бұрын
😂😂😂😂
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
@@kalkidangobezie4078 ጠያቂዉዉዉዉ ❤👍
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Жыл бұрын
አይየሴትልጅፈተና አላህይጠብቀን😢😢😢😢😢😢
@asyamohammed7285
@asyamohammed7285 11 ай бұрын
ፍቅር በልጂነት ፈታኝ ስሜትነው በተለይ ብቸኛ ነት ታለ እማታማግርው ስራ ው ቢኖርሺ በቀላልሉ ያልፍሺ ነበር እመምሺ በጣምነው የመመኝ ግን ዋናው ደህንነትነው ያጣሺውንይስጥሺውደ
😍ፍቅረኞች ናቹ አየደለላችሁም????
27:47
Wina ዊና
Рет қаралды 63 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 37 МЛН
የፍቅር ምርጫ Find your match ፍሬንድስ ሾው
25:06
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 496 М.
በቀለበታችን ቀን ሰርፕራይዙ ተበላሸ 🥹🙆‍♀️
40:01
በዓልን በአብርሽ ሩታ ቤት ቀወጡት 🌻
29:45
ጮማ ሚዲያ~Choma Media
Рет қаралды 3,4 М.