"ትምህርት ሚኒስቴር እንጂ ተማሪዎቹ አልወደቁም | በህግ አምላክ የሚል ነው የጠፋው" ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ

  Рет қаралды 68,771

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Күн бұрын

#EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
@ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This KZbin channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Пікірлер: 323
@MUSSAHUSSEN-n4s
@MUSSAHUSSEN-n4s 10 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ ይላል የሀገሬ ሠው እውነትም ተማሪ ሳይሆን የትምህርት ሚኒስቴሩ ነው የወደቀው ስንት ሁነን አስተምረን ጣሏቸው ልጆቻችን ሞራላቸው ተጎዳ አሏህ ይፍረደን ስለሠጡን መረጃና አስተያየት በጣም እናመሠግናለን ለእርሠወ ትልቅ ክብር አለኝ እድሜ ይስጠወት
@Zeru-nt4wc
@Zeru-nt4wc 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍 ታላቅ ሰው ሁሌም ታላቅ ነው ። እንዲህ ነጭ ነጯን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው የሚሻለው ። እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።👍👍👍👍👍👍👍
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 10 ай бұрын
ወይ እኝህ ሰዉዬ አያፍሩ ሁልጊዜ ከመጣዉ ጋር ማጨብጨብ በፍፁም ዕድሜ አያስተምራቸዉም ማፈሪያ ናቸዉ የእሳቸዉ ፕሮፌሰርነት ቅርት ይበልብኝ እስቲ አንዳንድ ጊዜ እንኳን እኔ ምንድን እያደረኩ ይበሉ????!!!
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 10 ай бұрын
Weregna endih ayebalem! yerasachewen hasabe eyegeletsu new
@getachewhussen403
@getachewhussen403 10 ай бұрын
@@kabthiwagaye8344 I am not sure that you are capable to evaluate and criticized this great man dear
@EeliyaasSaani
@EeliyaasSaani 10 ай бұрын
​@@kabthiwagaye8344እውነትን በእውቀት መናገር ማጨብጨብ አይደለም ። ጭፍን ትችት እውቀት አይጠይቅምና ተረጋጋ
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 10 ай бұрын
ምንም ሀቅ የለውም ኢትዮፂያ በእለም ላይ የተስደደው ሁሉ 12 ክፍል የጨረስው ሁሉ በእስተርጏሚ በየደረስበት ሲቆም በእሜሪካን ወረቀት እገኘሁ እገባሁ ተብሎ የመጡት የመንግስት እርዳታ ሲበስቡ እንጂ የልጆቻቸውን መብት ለማስጠበቅ ለመቆም በቋንቋ እስተርግሚ የሚጠራላቸው ለመማር የማይጥሩ ንግግር የማይስፈልገው ህመምተኛ የሚጠብቁ ናቸው ይህ ከየት መጣ እነመለስ በቀየሱት የትምህርት ስልት የተኮታኮተ ነው እነመለስ እህቶቻችን የጉልበት ስራ እንዲስሩ በእረብ እገር በተኑን ተውት የህይለስላሴን ጊዜ በመንግስቱ ህይለማርያም የተስደደው የትምህርት ችግር ስልእልነበር Diploma-phd ፍላጎት ከእለው እሳክተዋል ይህ ሙህር ነኝ ባዪ የራሱን ጥፊት መሽፈኛ ነው ትምህርት ከስደት ያድናል መሳሪይ ከማንሳት ያግዛል ከሌብነት ያድናል እንደዚህ እይነትን ስው ልመገምገም ይረዳል መማር ያኮራል እንደልብ ያናግራል ተማርኩ ብሎ እይደል የኢትዮጵያን ትልቅ ችግር የሚክደው ኢትዮጵያ እኮ ዋና የማይችል የኔ ብጤ ለእለም ለመወዳደር የገባበት ነው ነቃ በሉ እንብቡ እብይ ከእነበበው መፅሀፍ ነው እገር ልመምራት የበቃው እናብብ እንማር !!!!!!
@fekadumoreda5825
@fekadumoreda5825 10 ай бұрын
Thank you professor. This exactly correct. This is a failure of the Education minister and the minister should resign immediately.
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 10 ай бұрын
ኘሮፌሰር ያለምንም ማሽሞንሞን እውቀትና ተሞክሮዎን እንዲሁም ዕድሜዎትን ለሚመጥነው ንግግርዎ ታሪክ ሰርተዋል።እናመሠግናለን !!!
@getawfentaw4968
@getawfentaw4968 10 ай бұрын
አዋቂ ሰው አይጥፉ አገር እንዳይጠፉ❤
@andualemdebas5556
@andualemdebas5556 10 ай бұрын
Respect for prof Beyene for telling the truth and the reality
@shilmatshiferaw3689
@shilmatshiferaw3689 10 ай бұрын
may GOD bless you professor for your honesty & speaking truth.
@cliojojo
@cliojojo 10 ай бұрын
እረ እረ እንደነዚህ ዓይነት በዕድሜ፣ በዕውቀት በህይወት ተሞክሮ የተትረፈረፈ ልምድ ያላቸው ኢትዩጵያውያን የት ናችው??? ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሽማግሌ ናቸው። አረ ይቺ ሃገር እንደነዚህ ሰለ እውነት የቆሙ ሽማግሌዎች የምትፈልግበት ወቅት ነው የት ናችው ።።።። የፍየል ወጠጤ በሃገር ህልውና ፣ በህዝብ ህይወት ላይ እየቀለዱ ነው።።። ኢትዬጵያዊ ሽማግሌዎ እንደዚህ ውጡ ፊት ለፊት ምን እየጠበቃችው ነው በቃ በቃ በቃ በሉ።።።
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 10 ай бұрын
our legend. You're a living witness & example of genuine politics!! They examined the youngsters to fail them!!! And to the opposite they supported Tigrian's students as a compensation for making their state war zone in the past years. Education should have never be used for political consumption!! Free education for all!!! Professor huge respect!!
@mohakemal2035
@mohakemal2035 10 ай бұрын
ተማሪ ፈተናውን ሳያልፍ ማሳለፍ ለማንም አይጠቅምም እኛ ምንፈልገው በችሎታው ያለፈ ተማሪ ነው:
@batiibirra889
@batiibirra889 10 ай бұрын
Prof. Beyne Thank you a lot for this critical review and assessment. The general public and professional associations must rise up to protest aginst this disasterous practice of the national exam of the Ministry of Education.
@messelekumilachew9687
@messelekumilachew9687 10 ай бұрын
Thank you professor! If there is an ear to hear you have forwarded important and timely message.
@derejegillo1334
@derejegillo1334 10 ай бұрын
Thank you, Prof. God bless you!!!!
@bkamante8905
@bkamante8905 10 ай бұрын
እ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥልን! እዉነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ይሻላል። ህዝቡ ትምህርት ሚንስትርን በአፅንኦት መጠየቅ አለበት!
@Abewaaa
@Abewaaa 10 ай бұрын
ትክክለኛ ምሁር ስትሆን እንድህ ታስባለህ መንጋ አትከተልም long live Pr Beyene.thank you for serving our country.
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር (ዶ/ር) በየነ ጴጥሮስን በተመለክትኩ ጊዜ ወንድማቸውን ጀግናው የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጀግና የነበረውንና የኢትዮጵያ ባለውለታ የሆነውን የወንድሜን ኮልኔል በዛብህን ቤተሰቦቹኑን ሕይወት ዕጣ ፋንታ ሳስብ ሁልጊዜ ልቤ ይደማል😮😮😮
@gebrerufaelgirmay3016
@gebrerufaelgirmay3016 10 ай бұрын
He is absolutely write. I remember, I mainly read his material that says "Introductory to Biology" prepared by Professor Beyene Petros and other three volumes to prepare for my ESLCE in 1994 and I manage to score "A". If students can not get material to read, how can they score the expected result??
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 10 ай бұрын
Make edit "write" into "right"
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
the only true professor& the only biological scintist in Ethiopia thank u very much fore advice
@kasdelta195
@kasdelta195 10 ай бұрын
የዶር ብርኃኑ አሰራርትክክል ነውብዬ አምናለሁ። ይልቁኑ ለኢትዮጵያ ት/ት ጥራት የሚገደው ምሁር ሁሉ ተቀራርቦ መደረግ በሚገባው መወያየት ይሻላል። ከደር ሆኖ መተቸት ለውጥ አያመጣም።
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 10 ай бұрын
ተማሪዎች ለፈተና ሲባል ከቀያቸው እስከ 400 ኪሎ ሜትር ድረስ ርቀው እንዲጓዙ ማድረግ ትክክል ነው እያልክ ነው:: ደግሞ ፕሮፌሰር በየነ እንዳረጋገጡት በሺ የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች አንድም ሰው ሳያሳልፉ መቅረታቸው ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ብለህ ታስባለህ:: ኩረጃ ለማስቀረት ነው አዲሱን አሰራር የተከተልነው ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ : ታድያ እንዴት ሆኖ ነው እነዚህ በሺ የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች አንድም ሰው ማሳለፍ ያቃታቸው : ቢያንስ እንደተባለው ኮራጆቹ ሁኔታው ስላልፈቀደላቸው ወደቁ ቢባል እንኳን አስኮራጆቹ የት ገቡ : እንዴት ጥቂት አስኮራጆች ማለፍ አቃታቸው ለሚለው ጥያቄ ምን ይሆን መልሳቸው? እንዲሁም አንተስ ምን ይሆን መልስህ? 👌
@kasdelta195
@kasdelta195 10 ай бұрын
@@hitoaloni3233 ዋናው ቁም ነገር በቅድሚያ የኢትዮጵያ የት/ት ስርዓት አደጋ ውስጥ ያለና ለውጥ እንሚያስፈልገው ማመን መቻል ይኖርብናል።ምክንያቱም ትውልዱ ላይ አጥጋቢ ለውጥ እያመጣ አይደለምና ነው። ለውጥ ደግሞ በገሀድ አለም ልንመለከተው የምንችለው እውነት ነው። ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ከድህነት ሊያወጣ የሚችል የትምህርት ስርዓት መቅረፅና በትክክለኛ መንገድ ተግባራዊ በማድረግ ትውልዱን ታታሪ አገሩን የሚወድ በሳይንስና ቴክኖሎጂ እውቀት የተካነ እና አገሩን ከአደጉት አገራት ተርታ ለማሰለፍ ሌት ተቀን በቅናት የሚጥር ተመራማሪ ዜጋ ማፍራት የሚችል መሆን አለበት።
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
ke 1000 schools andi tamari enkuan ayalfim ehe ye Brihanu ibdet new@@hitoaloni3233
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 10 ай бұрын
Many thanks to you Professor Beyene,, knowledgeable Ethiopian for telling the truth.
@takelebegna8292
@takelebegna8292 10 ай бұрын
በእውነት ፕሮፈሰር በየነ ፡ ጴጥሮስ ፡እውነተኛ የህዝብ ልጅ እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስለ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ላይ ለትምህርት ሚንስተር የሠጡት አስተያዬት በጣም በጣም አስደስቶኛል። የወደቀው ተማሪው ሣይሆን ብርሃኑ ነጋ ነው ያሉት ትልቅ እና የኢትዮጵያዊነት አለኝታነታቸውን የገለፀ ሀቀኛ ዜጋ ነው።
@MelatMulatu-v1j
@MelatMulatu-v1j 10 ай бұрын
Real professor thinks and delivers a prudent speech like this . Thank You Professor Garad Beyene Petros
@SeyfeGetu-fh6rx
@SeyfeGetu-fh6rx 10 ай бұрын
ትምህርት ሚኒስቴር ነው የኢትዮጲያን የትምህርት ስርዓት ያወከው!!! የሚገርም አገላለፅ
@hibaamede4173
@hibaamede4173 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር በጣም ትክክል ነው የተናገሩት በምን መመዘኛ ነው ሁሉም ተፈታኝ የሚወድቀው ቢያንስ ሁለት እና ሦስት ጎበዝ ተማሪ ሊጠፋ አይችልም፡፡ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ያለ አስተማሪ መጽሐፍ ብቻ አንብበው የሚያልፉ ብዙ ነበሩ በፊት አሁንም ይኖራሉ፡፡ በአይናችን እያየን አገሪቱ ወደ አዘቅጥ እየወደቀች ነው፡፡
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
at least keye timrt betu 5 gobez tamari ayitefam ye birhanu ebdet yileyal
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 10 ай бұрын
100% perfect analysis. Thanks Prof for your consern!
@TeklaregayMengstu
@TeklaregayMengstu 10 ай бұрын
ፕ/ር አንድ ምሁር እንኩዋንመገኘቱ መልካም ነው።❤❤❤❤❤
@alemayehugebremariam2627
@alemayehugebremariam2627 10 ай бұрын
እባክህ ጋዜጠኛ ፕ/ሮቹን (በየነና ብርሀኑ) አብረው አቅርበህ አወያያቸው።
@mknyat10
@mknyat10 10 ай бұрын
ብርሀኑ ይህን ጨርጫሳ ያዝረክርከዋል
@Getahun209
@Getahun209 10 ай бұрын
​@mknyat10 Biranu is the worst educational ministry of Ethiopia ever 😂
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
biranu eko professornet maireg be bir new yegazaw everybody knows@@mknyat10
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
he is nat professor he si a prosier
@TeA-wn5xt
@TeA-wn5xt 10 ай бұрын
Thanks professor !
@tamirutafa9536
@tamirutafa9536 10 ай бұрын
thank you professor BEYENE for you are articulating reality on the ground
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 10 ай бұрын
የወደቀችው ሀገሪቱ ነች። ትምህርት ሚኒስቴር ለጀመረው መልካም ስራ ምስጋና ይገባዋል።
@MUSSAHUSSEN-n4s
@MUSSAHUSSEN-n4s 10 ай бұрын
ሀገር ወርቆ አያውቅም የወደቀ ትውልድ ግን ሀገር መረከብ አይችልም ሀገር ማለት ትርጉሙ ስላልገባህ ነው ።
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 10 ай бұрын
Thank you Professor Beyene for sharing your expertise on this issue. Ethiopian students are high achivers in foreign univerities. There should be an independent professional body to assess the root cause of this problem.
@teshomeabera2909
@teshomeabera2909 10 ай бұрын
የወያኔ የመጀመሪያው የት/ሚር ምክትል ሚኒስትር ነበሩ። ተ/ ሚኒስቴር መቡካት የጀመረው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነው።
@EeliyaasSaani
@EeliyaasSaani 10 ай бұрын
ነበሩ ነበር ነገር ማደናገሪያ ነው ። የተናገሩት ነገር እውነት መሆኑን መካድ አንችልም ።
@MichaelLema-v6q
@MichaelLema-v6q 10 ай бұрын
ፕ/ር ምንም የምለው ነገር የለም ግን እውነት ፈጣሪ እግዚሐቤር እድሜና ጤና ብቻ ለዘላለም ይስጥልኝ እላለው
@IyassuJoshua-pf3gy
@IyassuJoshua-pf3gy 6 ай бұрын
Yes I agree with Prof ድህነትን ለማስወገድ ደሃን ማስወገድ kind of approach was put in place 😢
@seifu567
@seifu567 10 ай бұрын
" ለሰፊው ህዝባችን ሀላፊነት አለብን!" ❤
@henokabrahim9191
@henokabrahim9191 10 ай бұрын
Thanks professor. Reality is forever!
@tsegawgedebo7284
@tsegawgedebo7284 10 ай бұрын
Thank you, Professor. Well narrated about the Failure of MoE.
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o 10 ай бұрын
❤❤❤ ትክክል ነው
@wondemutabor-zr6gn
@wondemutabor-zr6gn 10 ай бұрын
ኘ/ር በየነ ምን ማለታቸው ነው የርሳቸው የሀገር ሃብት ናቸው በጣም የተከበሩ ለሃገራቸው እድገት የለፉ ብዙ ተማሪዎችን ያፈሩ የሀገር ባለውለታ መሆናቸውን እገነዘባለሁ ።ለሳቸው የተለየ ክብር አለኝ ። በ12ኛ ክፍል ፈተና በተመለከተ ውድቀቱ ት/ት ሚ/ር ነው የችግር ባለቤት ብሎ ብቻ ማሰብ አልመሠለኝም። የችግር ባለቤት ተማሪው ነው ውሎ የት እንደሆነ ይታወቃል ይኸውም ሽሻ ቤትና ጫት ቤት መዋል ጌምና ቪድዮ ቤት እውቀት አይሆንም ከቤት ወጣ እንጂ አመቱን መቼ ተማረ? አስተማሪ ተብዬው ከተማሪው የተሻለ እውቀት የትአለውና ነው በኩረጃ ጀምሮ በኩረጃ የጨረሰ አስተማሪ ነው ከተወሰኑት መምህራን በቀር የታሉ ? አንድ የግል ት/ቤት አንድም ተማሪ ሳይወድቅበት ሁሉም አልፏል የሚባል ሰምቻለሁ እውነት ከሆነ የተባለው ልክ ነው ማለት ነው።
@tsedekegetachew6427
@tsedekegetachew6427 10 ай бұрын
Thank u our Ethiopian hero
@temesgenerwaroashamo
@temesgenerwaroashamo 10 ай бұрын
babiye cawitta hee'e የሀድያ ጀግና እኖድሃለን ❤❤❤
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 10 ай бұрын
ኘ/ር ፥የትምህርት ሥርአቱ፣የትምህርት መዋቅሩ፣ተማሪው፣ህብረተ ሠቡ፣ወዘተ ሁላችንም ወድቀናል፡፡ይህን ያሣየን የ12ኛ ክፍል ፈተናና ውጤቱ ነው፡፡
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 10 ай бұрын
Professional and constructive criticism !!!
@yonathan2895
@yonathan2895 10 ай бұрын
You are Proud of hadiya people and whole Ethiopia
@johnjoseph9610
@johnjoseph9610 10 ай бұрын
እውነት እውነተኛ ምሁር ለህልና የምኖሩ። ዕድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤ ከሆድ አደሮች ሟርት ይጠብቆት።
@fekerteh974
@fekerteh974 10 ай бұрын
ግዝያብሔር ይስጦት ፕሮፌሰር።በየነ እዲንገርልኝ በልጆቹ ተጫወተባቸ ብራሀኑን ነጋ አብይን ለማስደስት ነው ።
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 10 ай бұрын
ይህ ከእኚህ ስው እይጠበቅም ነበር የትምህርት ጉዳይ የእደባባይ ሚስጥር ፕሮፊስር የትምህርት ሚኒስቴር ችግር እካል ነበሩ ስለዚህም እራሳቸው የመስረቱትን የነድፉትን ነውየሚሽፋፈኑት የሁሉ እውደቀት ነው
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 10 ай бұрын
ምሁራን ሠማችሁ ዝምታ ለበግም አልበጀም በድሀ ሕዝብ ግብር ተምረህ ትምህርት ላይ ብርሃኑ ሲበሻቀጥበት ዝም ማለት ነግ በኔ ነው ለልጆችህ አስብ እድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር
@asegeteshome7837
@asegeteshome7837 10 ай бұрын
Professor Beyen P. You are right ...
@kusemmenu4193
@kusemmenu4193 10 ай бұрын
ፕሮ እርስዎ በት/ት ሲስተሙ ውስጥ ኖረው ነው የዚህ ውድቀት ባለቤት ነዎት ፕሮ ብርሀኑ ይህን እውነት አጋልጧል በቀጣዩ ክፍል ምን መደረግ ነበረበት ፋብሪካዎቹ ምን ይሁኑ እርስዎ ሚር ቢሆኑ ምን መፍትሄ እንዳሎት ይንገሩን።
@derejekore4523
@derejekore4523 10 ай бұрын
Don't run to reply wrong. First listen what he said.
@kkmm5988
@kkmm5988 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተምረው አሚሪካ ሲመጡ አሚሪካ ይቀላል ይላሉ። ስለሆነም ሆን ብሎ እንዳያልፉ እየተደረገ ያለው። ብሔራዊ ውትድርና ለማስገባት ነው።
@asfawabera1821
@asfawabera1821 10 ай бұрын
አይ ጭንቅላት
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 10 ай бұрын
Ahune were meteneten meneme ayeteqememe we have failed education system. Let us stand with professor Berehanu. He can't do much in one year.
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 10 ай бұрын
ፕሮፌሳር ትክክል ኖት። የወደቃዉ ት/ሚኒስትሩ ነዉ።
@Mathyas-c9l
@Mathyas-c9l 10 ай бұрын
ፕ/ር እዉነት ብለዋል ምክንያቱም ሌላ ድብቅ አጀንዳ እና ተንኮል ከሌለው በምንም ሁኔታ ከ1328 ት/ቤቶች አንድም ተማሪ አላለፈም ማለት ምን ማለት ነው ። ከተቻለ የእያንዳንዱን ተማሪ የፈተና ወረቀት ማሳየት አለበት ።
@tamirutafa9536
@tamirutafa9536 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ መልክት ይህ ሀገርን ከማፍረስ ውጪ ሌላ መልክት ዬለውም
@johnjoseph9610
@johnjoseph9610 10 ай бұрын
Yes our professor ❤❤
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 10 ай бұрын
Long Life for the living legend!
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 10 ай бұрын
ጥያቄ፦ የፓሊሲ ዳሬክተር ከሆኑ አዲሱ የት/ርት ፓሊሱ ሲፅድቅ የት ነበሩ? ወይስ ነጥብ አስቆጥረው የት/ት ሚ/ር መሆን ፈልገው ነው? ተጠያቂነት ካለ ሌላው ላይ መጠቆም ብቻ ሳይሆን የሚጀምረው ከፓሊሲ አውጭውም ነው። እዛም ቤት እሳት አለ ሳይሆን ስንፍናም አለ። ሲቀጥል ሁለታችሁም ተቃዋሚ ተብየዎች ብትሆኑም የገዢው መንግስት አኗኗሪ ናቸሁ። ስለሆነም የርስዎም ኃላፊነት ነው።
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
siltan bifelguma meles yelemenachew gize yihonu neber! enkuan ye ahunu koshasha siltan tewuna le manignawun he is the only biologica scintist in Ethiopia okay
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 10 ай бұрын
100%የፈተና አዘገጃጀት ችግሮች አሉ የምዘና ችግሮች አሉ ፈተናዎች ማንኛውም ከፍተኛ መከከለኛና ዝቅተኛ በ %ይወጣል
@berhanutagesse8740
@berhanutagesse8740 10 ай бұрын
ትምህርት ሚር ነው የወደቀው እንጂ ተማሪዎቹ አልወደቁም።
@makiabebe4211
@makiabebe4211 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥዎት የኢትዮጵያ ልጆች ደደቦች አይደሉም
@TumsidoLetebo-sk7lq
@TumsidoLetebo-sk7lq 10 ай бұрын
Good job professor!well said man!
@mamb862
@mamb862 10 ай бұрын
The icon professor Beyene petros!!
@KetemaBelete
@KetemaBelete 10 ай бұрын
Woow amezing and real idea mr.professor
@admasutebeko6288
@admasutebeko6288 10 ай бұрын
ትምህርት ሚንስትሩ በእህአድግ ላይ ያላቸውን ጥላቻ በተማሪዎች የተበቀሉ ይመስላል።
@degnetdawit7035
@degnetdawit7035 10 ай бұрын
Long life to pro.
@Worku-x4z
@Worku-x4z 10 ай бұрын
ዘንድሮሰ መጽሐፍ መች ደረሰ።
@SamuelOgeto
@SamuelOgeto 10 ай бұрын
ፕሮፌሰረ እድሜ ይስጦት ኑሩልን !!!
@hareghaile1889
@hareghaile1889 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Adem-dk2eh
@Adem-dk2eh 10 ай бұрын
Thank you prof!
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 10 ай бұрын
የጅል አሰተያየት ነው ኩረጃን ባህል ያደረገ ትውልድ ነው እየተዋከበ ያለው እና የምን የጅል አሰተያየት ነው የሚሰጡት እርስዎ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው ስላልተመረጡ የቀጭት አስተያየት ነው የቅናት አስተያየት ነው
@beletewondimu3591
@beletewondimu3591 10 ай бұрын
Still, you are under local competition narrow-minded person. So you are pride to see Berhanu as a Minister. Norrow mind
@tizibt6026
@tizibt6026 10 ай бұрын
ጅልስ አንተ ጅላጅል ጅላንፎ አንተ ይሄ ምን ቅናት አለው አንደኛ የሚወጣ ተማሪ እየወደቀ ኮራጅ ይውደቅ አስኮራጁም አብሮ ይወድቃል እንዴ ይሄኮ በትክክል ፓለቲካ ነው
@alesales5715
@alesales5715 10 ай бұрын
ቲሺ ጅል አንቴ ነህ ጅለፎ
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 10 ай бұрын
ደደብ explain about evaluation ወሬ ብቻ ነው
@masoreNukuro-xc4vr
@masoreNukuro-xc4vr 5 ай бұрын
ካእዉቃት ነጻ ናክ ታሳስታሃል። እሳቸዉ ዱሮ ያላፉባት ናው።
@TafesaRoba
@TafesaRoba 10 ай бұрын
ብዙዎቹ የሚስቴሩ በላስልጣንት መነሳት አለባቸው፡፡
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 10 ай бұрын
ፕ/ር እኔ በ1972 አ,ም መሠረተ ትምህርት ለአራት ወር ተምሬ ማበብ መጻፍ መደመር መቀነስ ማባዛታ ጊዜ ቤት አጠናቅቀ አወኩ ይህን እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉም ከእኔ ጋር የተማሩት ሁሉም ነው በዚያ ላይ ከቤተሰብ አንድ ፍደል ወይም ቁጥር የሚያውቅና የሚነግረን የለም የቄስ ት/ቤትም አልነበረም የዘመኑ ኬጅ ገብቶ ሁለት አመት ከዚያ ከአንድ እስከ አራት አምስት ደርሶ መጻፍና ማንበብ የማይችሉት ለምንድነው ለዚያውም ቤተሰብ እያገዘ
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 10 ай бұрын
ፕሮፌሰሩ የገባቸው አይመስለኝም ወላጅ ትቤት ልጁን የግል ት ቤት ላከ እንጂ ሌሊቱን ሙሉ ቲክ ቶከ ላይ ሲጣድ አልተቆጣጠረውም - ወጣቱ በሶሻል ሚዲያ ሱስ ውስጥ ገብቶ ለማንበብ ጊዜ የለውም እርሶ የድሮ ሠው ኖት አሁን ያለውን ሁኔታ ከ አልተረዱትም - 27 አመት በኩረጃ ዪኒቨርስቲ ገብቶ የወጣ ለስራ ኢንተርቪው ስታደርገው አስደንጋጭ ሰቅጣጭ ነገር ነው የሚያጋጥመው - ዩኒቨርስቲ የተማረውን subject matter መሠረታዊ የተባለውን ነገር ስትጠይቀው zero ነው - እርስ ወሬ ላይ ነው ያሉት ልጆቹ ደግሞ ሞባይላቸው ላይ ነው ያሉተ ብርሃኑ ነጋ በርታ በርታ ትውልድ በአንድና በሁለት አመት አይስተካከልም
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 10 ай бұрын
Tebarek wendeme!
@semenehbessie3463
@semenehbessie3463 10 ай бұрын
Thank you very much for your scholarly comment. I agree the analysis. Let us speak it out!
@TeshomeBude
@TeshomeBude 10 ай бұрын
Thank you professor!!!!!😊
@tedhs2282
@tedhs2282 10 ай бұрын
Thank you Professor, valuable opinion
@bogalenakore8229
@bogalenakore8229 10 ай бұрын
10,000,000 ተማሪ ብፈታንም እነዴ መንግስ ትክክላኛ እሪምጃ ነው ተማሪ ራሱ ሱስ ትቶ ሥራዬ ብለው መንባብ አለበት።
@amanueltesfahun8337
@amanueltesfahun8337 10 ай бұрын
God bless you Prof
@befkadukurtaile6192
@befkadukurtaile6192 10 ай бұрын
thank you prof.
@argewtod
@argewtod 10 ай бұрын
መምህርነት ስራ ማፈላለጊያ የሆነ ቀን ነዉ የትምህርት ጥራት የወደቀዉ፤ ያለፔዳጎጂ እዉቀት የተለያየ የአቀባበል ብቃት ላላቸዉ ሁሉም ሊረዱት በሚችሉት መልኩ ማስተማር ነዉ ጥበቡ ነገር ግን የዘንድሮ መምህራን ግለሰብ እንደማስጠናት ነዉ መምህርነቱን የሚቆጥሩት ትግስቱ የላቸዉም የገባዉ ይግባዉና ያልገባዉ የራሱጉዳይ ነዉ የሚሉት ወደ Average አቋም ለማምጣት የሚደረገዉ ጥረት ዝቅተኛ ነዉ። ይህ አስተያየት በትክክለኛ አካሄድ የፔዳጎጂዉን ሂደት ተከትለዉ መምህርነቱን ያስቀጠሉትን እዉቅና ባለመንፈግ የተሰጠ አስተያየት ነዉ።
@helinatesfaye9414
@helinatesfaye9414 10 ай бұрын
ፕ/ር የእርስዎን ጊዜ ከአሁኑ ጋር እንደት ያወዳድሩታል? በእርስዎ ጊዜ ያለው መምህር ቁርጠኝነት፣ የተማሪው ጥረት... ደግሞም እርስዎ ፕ/ር ብርሃኑን ብተኩ ምን አማራጭ አሎት? አሁን ተማሪው እራሱን የሚገልጽበትን ማመልከቻ በሚችልበት ቋንቋ መጻፊ እንደማይችል ያውቃሉ ?????
@ashenafikure9409
@ashenafikure9409 10 ай бұрын
የችግሮቹ ሁሉ ምንጭ ጠንቅቀው ያውቁታል ። But he gave all the blame on Prof Birhanu Nega and MoE. ክፋት፣ ምቀኝነት ፣ ቅናት እና መጠላለፍ ታሪካችን ሆነ ። Above all የ ጋዜጠኛው ዳተኝነት ገራሚ ነዉ ። ንግግራቸው እውነት ይመስላል ነገር ግን በቅጥፈት የተሞላ ነዉ ። ለዘመናት እየተንቦጫረቀ የነበረን የት/ት ስርአት እንዴት ጥራቱ ይረጋገጥ ???
@mindayemitku-wy1sl
@mindayemitku-wy1sl 10 ай бұрын
አንተ እንደት ቻልክ ? ሁሉም ሰው ካነበቤ በትክክል የምያስተምር ካለ እንደት መጻፍ አይችልም የተሳሳተና ሀገርን የጎዳ ዘመቻ ነው ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ተብሎ ብርሃኑ ነጋ የተሾሙ ቀን ነው የብልሽት መጀመርያ የኢትዮጵያ ትውልድ ይፋረዳችሀል ፕሮፈሰር በየነ ጰጥሮስ እናመሠግናለን፡፡ የወደቀው ትምህርት ሚኒስተር ነው፡፡
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 10 ай бұрын
You don't get it You don't know why you talking to much because of you don't know how deeply it feels
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 10 ай бұрын
SEJEMERE ANTE BELO DENEKORO don't tell don't ask okay no response and respect
@markosabako2226
@markosabako2226 10 ай бұрын
በጣም እስማማለሁ።
@sewaweq7653
@sewaweq7653 10 ай бұрын
የወደቀው ት/ርም ተማሪዎችም አይደሉም የወደቅነው አንደ አገር ዘመኑን መረዳትና መሸከም አንዳልቻለ ስርአት ነው።በ1960ና በ1970ቹ በተማርንበት ረገድ ዛሬም ለማስተማርና ለመፈተን ብሎም ለመለካት የመንፍገመገም ጉዶች ነን ።የዛሬው ዘመን የሚሻውን ስልጠናና ምዘና ማምጣት አለብን።በዚህ ዘመን የ1960 ዎችን ፈተናዎች ተፈትኖ ከማለፍ ጭራሽ አለመማር ሁሉ ይሻላል።Wake up dead ones.
@takelebegna8292
@takelebegna8292 10 ай бұрын
The wright thought 100 %
@endalkachewgeletu503
@endalkachewgeletu503 10 ай бұрын
የብልፅግና ውድቀት የሚያሳይ ነው ምክንያቱም አስተያየታቸውን ይስጡት የፖሊሲና ጥናት ምርምር ሀላፊ ናቸው::
@meriedshibtu3132
@meriedshibtu3132 10 ай бұрын
ለውጤቱ መቀነስ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል ብዬ ከማስበው ነገሮች አንዱ የተማሪዎች ወደአንድ ቦታ ለማሰባሰብ የተደረገው ሞቢሊቲ ነው። ተማሪዎች በፖሊስ ተጠብቀው በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሚደርስ የስነልቦና ጫና አለ። ይህ በደንብ መታየት ያለበት ነው። ሌላው እና ዋናው የት/ት ግብዓት አለመሟላት ነው። ሚኒስትሩ እኝህንና ሌሎች መሰል ችግሮችን ቅድሚያ ለይተው መፍትሔ መስጠት ነበረባቸው። ብዙ ማለት ይቻላል። ነገር ግን በዝህ ውጤት ብርሃኑ ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው አሁን መፍትሔው።
@TamiratJikore-hj8et
@TamiratJikore-hj8et 10 ай бұрын
Thank you so much daddy we love you 😍
@ChernetG
@ChernetG 10 ай бұрын
Exactly
@Johnjesus830
@Johnjesus830 10 ай бұрын
ትምርትን ፖለቲካ አደረጉት ። አገር ዱርዩ ላይ ወደቀች።
@astesh1973
@astesh1973 10 ай бұрын
ይህ ግግዜጠኛ ነው የሚባል? ዝም ብሎ ያዳምጣል follow up question ቢአንስ አይጠይቅም ? ድንጋይ እረስ ይህ አንዱ የእዚህ ይትምህርት ፖሊሲ ውጤት!!
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 10 ай бұрын
I appreciate the opinion and professional views of the great and renowned professor. Very deep analysis. But the problem is not attributable to one party alone. The roots of the problem seem multilevel, multi dimensional and systemic. In my opinion the roots seem more of political and political failure. I appreciate all started badly experiencing the problem because of the new trial. I think multilevel complex research that Involves multilevel stakeholders for impactful intervention is needed.
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 10 ай бұрын
የወደቃችሁት: ፓለቲከኞች: ናችሁ""
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
son of brihanu
@Mathyas-c9l
@Mathyas-c9l 10 ай бұрын
It's done intentionally and tactically. Because they don't want to see students come from rural areas and regions. Accordingly, they fear for their future power.
@mamowoldeyes8037
@mamowoldeyes8037 10 ай бұрын
It would have been better to arrange panel discuss to reflect diverse views instead of presenting personal opinion.
@abaykebe4907
@abaykebe4907 10 ай бұрын
It is amazing Ethiopia's Policy institute director is talking like a lay man. Attacking his political opponent not the process. Shame on you " prof Beyene"
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 10 ай бұрын
You are Berhanu Nega's supporter.
@g.tsadikmam4241
@g.tsadikmam4241 9 ай бұрын
wtf talking about? u are one of them stupid like birhanu
@mayou3549
@mayou3549 10 ай бұрын
ዶክተር በየነም ትምህርት ሚኒስቴርን የመሩት አይመስልም። ሲናገሩ
@abiyotteka3750
@abiyotteka3750 10 ай бұрын
He was Deputy Education Minster during the past government...
@gsshihabte4027
@gsshihabte4027 9 ай бұрын
ፕሮፌሰር ቤየነ በእዉነቱ እግዜር ክፍ ያድርግሕ። በእዉነቱ የተፈጠረዉን ችግር ሁሉ በተማሪዉ ላይ ማላከክ የመነጨዉ በትክክል የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ በደንብ መገንዝውብ ባቃተዉ አመራር የተነሳ ነዉ። ይሄ የተደረገዉ ከማንም ሃገር ልምድ ጋር የማይመሳሰል መሆኑና አዲስ ነገር ለመፍጠር የተደረግ ለህዝብና ለሃገር ማሰብ ያቃተዉ ድርጊት ነዉ። ከድሃ ገበሬ ተሰብስቦ በአመት 150 ሺህ ተማሪ መቀበል የሚችል ዩኒቨርስቲ ያላት ሃገር እንዳዉም ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች በጣም ያነሰ ተማሪ የምትቅበል ሀገር የተደረገዉ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነዉ። ስራዉ እንዴት መስራት እንዳለበት ካልማወቅ ክፍተኛ ጥፋት ተፈጽሟል፣ መቆም አለበጥ።የተማሪዉ ፈተና ዉጤት በዋነኝነት የሶስት ዋና ዋና ነግሮች ዉጤት ነዉ።1) ተማሪዉ 2)ፈተናዉ 3)ፈተናዉ የተተርጎመበት ደካማ የተቸከለ መመዘኛ ናቸዉ። የዉጤቱ አተረጓጎም ድክመት ፈተና አብሶሉት (absolute) ሳይሆን አንጻራዊ (relative)መሆን እንዳለበትም ካለመረዳት የመነጨ ደካማ ግንዛቤ ነዉ። ስልዚህ የወደቀዉ የትምህርት ሚኒስቴር የስራ አፍጻጸም ድክመት ነዉ። የኢትዮጵያ ትምህርት ስራ የአመራር መለማመጃ መሆን የለበትም። የኢትዮጵያ ትምህርት በአለፉት 30 አመታት ከአንዴም ለሁለተኛ ጊዜ በአመራሩ እንግልት የደረሰበት በመሆኑ በቦርድ መመራትና ለግለሰቦች መተዉ የሌለበት ዘርፍ ነዉ። ሁልተኛዉ የተፈጠረ ችግር የመጀመሪያ ዲግሪ ሲጨረስ የሚሰጠዉ ፈተናና አራት አመት ተምሮ፣ ቢያንስ C እና ከዚያ በላይ ቢያንስ በ20 መምህራን 120 ክሬዲት ሰአት ተምሮ ምስክርነት የተሰጠበትን በመጨረሻ ፈተና ፈትኖ ወደቅሃል ማለት ፕሮፌሰር እንዳልከዉ እብደትና ከለማወቅ የተናሳ ነዉ። ይህንኑ አስመልክቶ መስከረም 24 2015 በአዲስ ዘመን፣መስከረም 26 2015 በሪፖርተርና መስከረም 24 2026 በአዲስ ዘመን የኢትዮጵያን ከፍተኛ ተምህርትና የሌሎች ሀገሮችን አስመልክቶ የአወጣሁትን ማየት የሚጠቅም ይመስለኛል። ይህ ጉዳይ በዉነቱ ክልምድ ማነስና የትምህርትን ሚና ካለመረዳት የመነጨ መሆኑ ምንም ሰለማያጠራጥር ዉይይት ይፈልግ፣ መስተካክልም አለበት። የተሰጠዉን ጥርት ያለ፣ ጥልቅና ሚዛናዊ አስተያየት በጣም አደንቃለሁ።
@helinatesfaye9414
@helinatesfaye9414 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር ዘንድሮ 8ኞችም አሉ!
@Solomonletta
@Solomonletta 10 ай бұрын
ሚኒስትሩ ሁላችንም ተጠያቂ ነን አሉ እንጂ ተማሪዎች ላይ አልደፈደፉም መፍትሄ ካለዎት ማቅረብ ይመረጣል ተች ሞልቷል ::
@MihereteabErmias-cj9wp
@MihereteabErmias-cj9wp 10 ай бұрын
Ant Banta beti lasacho asitayate litesati timokirale
@asne3a654
@asne3a654 10 ай бұрын
Why are not "they" listening to this noble discussion idea! What Families can do to do something change?
@aragawgebeyehu8304
@aragawgebeyehu8304 10 ай бұрын
ትክክል ፕሮፌሰር
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 127 МЛН
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 743 М.
በሸኔና በፋኖ ትጥቅ ትግል ላይ የኦነግ አቋም… @ethiopiareporter
34:29
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 104 М.
ኮሜድያን ፍራኦል "ማመን ይከብዳል"
10:32
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 425 М.
📌#ሰበር ዜና አርብ መስከረም//10//01//2017
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 168
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН