ትምህርት እስከ ማቋረጥ ያደረሰኝ ሱስ....በቅድስት አርሴማ ሕይወቷ የተለወጠው ወጣት ፌቨን ወንድወሰን

  Рет қаралды 37,728

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Жыл бұрын
ጋዜጤኛዋ ስወድሽ አለባበስሽ ውብ እርጋታሽ ሁሉ ክርስቲያንናዊ ስራት የተላበሰ እህታችን እንኳን ከዲያብሎስ እስራት አወጣሽ በቤቱ ያፅናሽ
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል Жыл бұрын
እውነት ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስትመሰኪሪ አባቴን የወሰድሽብኝ ሁለ ነው የመሰለኝ እኔ ስለ ቅዱስ ገብርኤል መናገር እንኳን አልችልም እውነት እንዳቺ ጠዋት አልቅሼ ለምኜው ከሰኃት የምፈልገው ነገር አድርጎልኛል ኧረ ስለ ቅዱስ ገብርኤል የቱን ተናግሬ የቱን እተዋለው የኔ አባት ክብር ይግባህ 🙏🙏🙏🙏
@abayab7745
@abayab7745 Жыл бұрын
ለምህረት ከአይ ጥቅሻ ቀድሞ የሚደርስ ሩህሩህ መላአክ አፍጣኒተ ርድኤት መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ባለውለታዬ ነው ለኔም ብቻ የገብረኤሉ ይለያል
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እዉነተኛዉ መንገድ መጣሽ እህቴ ❤❤❤
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወርሃዊ መታስቢያ በዓል አደረሳችሁ ❤⓰❤ እግዚአብሔር ይመስገን ከአች ብዙ ተማርኩኝ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ሁላችንም በመንፈስ ጀምረን በስጋ እንዲንጨርሰው እግዚአብሔር ያግዘን ♥️
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እእህት በቤቱ ያፅናሽ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቤቱ (ቤትሽ)ተመለስሽ በይበልጥ ሌሎችንም እኅቶቻችን ለመመለስ ያብቃሽ አንቺንም በቤቱ ያጽናሽ ደግሞየተዋኅዶ ልጆች ሌሎች አለማውያን እንደሚቀቡሉ እንደዚኅ የጠፉ በጉች ሲመለሱ ቶሎ መቀበልና ማስተማር ይልመድብን
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
ሰማህቷዬ ለኜም የተባረከ የተቀደሰ የትዳር ህይወት ስጭኝ 😢 ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ሲሆን ደስ ይላል እምዬ ላንቺ የሰማች ቅድስት አርሴማ እኔንም ሌሎች እህት ወንድሞቼንም ትስማ አሜን❤
@fevenwendeson3483
@fevenwendeson3483 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን ሁሉን ላደረ🙏🙏🙏
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ እንኳን ከእስራት ፈታችሽ እሰከመጨረሻው በ ቤቱ ያፅናሽ
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 8 ай бұрын
ኡፍፍ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የኔ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴምየ ፈጥኖ ደራሽ እኮ ነች ትለይብኛለች ለኔም ብዙ ድንቅ ተአምር ሰርታልኛለች በጣም ነው የምወዳት ተባረኪ እህቴ አሁንም በርቺ ሁሌ ወደ ፊት ብቻ የለም ወደ ኋላ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ለሚዲያውም ትልቅ ክብር አለኝ በርቱልን❤❤❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ እኔም እንዳንች ትምህርቴን አቋርጨ ጎንደር አካባቤ ነው አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ነበረች ሄድኩ ንስዓ ገባሁ ሶስት መቶ ስግደት ትስጥኝ ሶስት ቀን ፀበል ክዛ ሱባይ ገባሁ አሁን ሁሉም ነገር ተመልሶ ደስትኛ ነኝ ቅድስት አርሴማ ፈጥና ትደርሳለች ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
አሜን
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 7 ай бұрын
❤❤❤
@senaitgetaneh6943
@senaitgetaneh6943 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ቀጥሉበት ጋዜጠኛዋ ስርዓትሽ እና እርጋታሽ አጠያየቅሽ ደስ ይላል Et artoch andeya nachu ketilubet
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እስኪ በርቱ ጠንክሩ እባካችሁ በተለይ በናዝሬት ከተማ በጣም አሳዛኝ ትውልድ አሉ በጣም አሳዛኝ አሉ። ኦርቶዶክስ ናቸው ግን ፆም ፀሎት ስግደት ንስሓ ምንድነው የሚሉ የጠፉ ወጣቶች። የሚገርመኝ ቃለመጠይቅነው ገብርኤል ለኔም ድረስልኝ።
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰች ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን በርቺ እህታችን እድለኛ ነሽ
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንችን የሰማች ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም ትስማን,,,እኔ ትንሽ ከኢትዮጵያ ወጣ ብዬ ነው የምኖረው ለተወሰነ ጊዜ ሱሪ ለባሽ ነበርኩ ነገር ግን ከባለቤቴ ጋር ከተጋባን በኋላ ቆረብን ከቂርባን በኋላ ሱሪ መልበስ አቆምኩ ነገር ግን ሁሌ ቀን በቀን ወደ ስራ ስሄድ አሮጊት እያሉ ያሳቅቁኛል,ቀሚስ ሁሌ ስለለበስኩ ብቻ በፀሎት አስቡኝ። ምክራችሁንም ለግሱኝ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ይሔ ነገር የተለመደ ነው ግን አደራሽን የእየሱስ ክርስቶስን ክቡር ስጋውን ቅዱስ ስጋውን በሆድሽ አለ ስለዚህ አንች ነሽ አሸናፊ እና ቦታ አትስጫቸው እኔም ሱሪ ለባሽ ነበርኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ተገላግያለው ከዛ ጨለማ ህይወት እናም ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ረጅም ቀሚስ ነው ሁላችንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ስለ ሱሪ መልበስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ ተቀምጧል አሁን ለኔ ሴት ማለት ቀሚስ የለበሰች ናት እና እህቴ በርች
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey Жыл бұрын
@@shopiahhailu7659 eshi Ehte Egzabher mechereshachinin yasamrew,Aleme fetenawa bizu new.
@degestdegest414
@degestdegest414 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ላንቺ እንደደረሰች እንደኔ ለተጨነቀ ሁሉ ትድረስልን
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅሩ ጣፈጭ ነው እስከ መጨረሻው ድረስ ሰላም ነው
@betelhemmulu2007
@betelhemmulu2007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት አርሴማ የእኔንም እናት እሷ ናት የታደገቻት ቅዱሳን ጻርቃን ሰማዕታትን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን🙏 በጸሎታችሁ አስቡኝ😥🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ድስ ብሎኛል እህታችን በቤቱ ያፅናልን ስማዕቷ ቅድስት አርሴማ እኔ ሙቸ ነው የምውዳት ድግሞም እምፈራት ከቤትሽ ለመምጣት ያብቃን በስድት ያለነውን ልጆችሽን😢😢😢😢😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
በቤቱ ተፅናሽ ቅድስት አርሴሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 ай бұрын
ሠማህቷ ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲
@nursespage2016
@nursespage2016 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እልልልልልል
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 3 ай бұрын
bertu ehtotachin endenante yalu egziabher yabzalen
@tigrayadey9587
@tigrayadey9587 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Жыл бұрын
እጂግ በታም ነዉ የምናመሰግነዉ፣እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ግን እንደ አስተያየት ባክዉንድ ብታስገቡ አሪፍ ነበር…ማለት ለምሳሌ ቲክቶክ ላይ እደንስ ነበር ስትል ፣እሱን ነገር ባክራዉንድ ላይ ብታሳዩን ማለቴ ነዉ።
@hanogg8115
@hanogg8115 Жыл бұрын
Selanchi Amelake Kedest Aresema kebrun hulu yewesed 🙏❤❤ anchim ke chelema wede midenek brehan metash 🙏❤ be betu demo yethsenash 🤲
@fikiradane6191
@fikiradane6191 Жыл бұрын
Almesekerkum enji yhchiw semaetua lenem lebalebetem lebetesebochachn hulu dersalnalech
@samrawitzenebe6228
@samrawitzenebe6228 Жыл бұрын
Egzaber yemsgen amen enem betam never muzika yemiwadew gen ahulay betam new yemasitelan Egzaber yemisanew nagar yelem ahun wadebitu melisonal❤❤❤❤❤
@ethiotube6791
@ethiotube6791 Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ እናቴ
@kalip1499
@kalip1499 Жыл бұрын
ሰማዕተቅድሰትአርሴማበረከተይደርቡንእንካንደሰአለሸ
@Meronmeharii
@Meronmeharii 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@NatnaelBelay-jo9rn
@NatnaelBelay-jo9rn Жыл бұрын
egziabhir yatsinash hasabshn ymulalish anchin yesema yereda fetari eninm yrdagn
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 10 ай бұрын
Betam des yilal 🤗🤗🤗 yewenet astemari new bteley sile Kidus Gebriel yegletseshbet menged leb yinekal 😭🥰😭🥰😭🥰 yeleb meshatshn yefetsmelesh miknayatum lesewoch dihnet mikniyat mehon memert new 🙏🙏🙏
@ወለተምርያማ
@ወለተምርያማ Жыл бұрын
Yen xekar set berich awinim yemitiwejiw qidus gebirehel yaberitash inyanim yiridan 👏
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Жыл бұрын
Esey elllll bebetu yatsnash ehtachn
@ባንችልምጣሰው
@ባንችልምጣሰው Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@samrawitsamuel5726
@samrawitsamuel5726 Жыл бұрын
ሰማእቷን ምፈራው እኔ ብቻ አይደለሁማ ይርጋለም አርሴማ ብሄድ እኔ እዛው ምቀር ነው የሚመስለኝ ግን ብሞት አልሄድም የአርሴማ ገዳም አይ ጂኒ መቀለጃ አደረኝ
@birtukantegegne-om4tv
@birtukantegegne-om4tv 3 ай бұрын
tadlachu endet eytelachu new gni
@betebogale9817
@betebogale9817 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እዉነተኛዉ መንገድ መጣሽ እህቴ ❤❤❤
@welteTinsayi
@welteTinsayi Жыл бұрын
ላንቺ ለደረሰች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን ❤❤❤በቤቱ ያጽናሽ እህታችን🤲🤲🤲✝️⛪️🙌🌻🌼🍀☘️🌿
@የሽብርየሽብር
@የሽብርየሽብር Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
ላንች የደረሰች ሰማይቷ ለኛም ትድረስልን🙌😭😭😭
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
Amen😢🙏
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
ክብር ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን 🙏ቅድስት አርሴማ በአማላጅነትዋ ለሁላችንም ትድረስልን❤
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ሰማህቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ፌቨንዬ ባላውቅሽም ታሪክሽን ስሰማ በጣም ኮራሁብሽ ተደሰትኩኝ ላንቺ፣ በርቺ የኔ እህት አሁንም በቤቱ ያፅናሽ❤፣ ሌላው ደግሞ በማወቅም ባለማወቅም ይሁን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መልእክቶችን ገብርኤል ሚካኤልን እወደዋለሁ እንላለን በልማድ ግን እስቲ በሙሉ ስልጣናቸው መልአኩ ሚካኤልን መልአኩ ገብርኤልን እወዳቸዋለሁ እንደዛ እንበል የስልጣን ስማቸው ይጠራ ባይ ነኝ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ😊
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Жыл бұрын
ልክ ነው ቅዱሳኑን ልክ እንደ ጓደኛ መጥራት ማክበር ወይ ፍቅር አይደለም
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tamritamri9083
@tamritamri9083 Жыл бұрын
አትችን የሰማች ሰማቱ የኛንም ህይወት ትቀይርልን❤❤❤❤
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 Жыл бұрын
አንቺን የረዳችሽ ሰማእቷ እኔንም /እንደኔ የሆኑትንም ትርዳኝ/ን በቤቱ ሆኜ/ነን እንደው ለብ ብዬ/ለን ያለነውን ታስበን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ የክርስቶስ ሙሽራ ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስ
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ህይወት ነዉ፣ጋዜጠኛዋም ድንቅ ክርስቲያን ነሽ፣በርቱ በጣም እየተማርንበት ነዉ…ወጣቱን በዚህ መልኩ እያስተማራችሁን ስለሆነ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን።
@elshusemu7585
@elshusemu7585 Жыл бұрын
እኔኛንም ትጎብኘን በጣም መታደል ነው እኮ ታድለሽ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን❤❤❤
@konjeteweldemickael3453
@konjeteweldemickael3453 Жыл бұрын
ሰለ ገብሬኤል አገላለጽ ሽ እንዴት ደስይላል እውነት ነው ቃላት ያጥራል
@ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ
@ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ Жыл бұрын
እንኳን እግዝአብሔር ረደሽ እህት መንፈሳዊ ሚድያ ላይ ስትቀርቡ እግራችሁን አታናባብሩ(አትስቀሉ)ነዉር ነዉ
@sebli5075
@sebli5075 Жыл бұрын
እስኪ ሁሌም እንዲህ የእምነት ላይ የጠነከሩ ተሞክሮ ማቅረብሽን ቀጥዪ ስለፀሎት ህይወታቸው የበረቱትን አቅርቢልን በርቺ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 Жыл бұрын
ለአምላካችን ክብርና ይድረሰው በሰማእታ ቅድስት አርሴማ ላይ አድሮ ከነበረችበት አለማዊ ሂወት አውጥቶ ወደ መንገዱ ስላመጣት እህታችን ከዲያብሎስ እስራት አውጥቶ ለዚ ክብር እንኳን አወጣሽ ዳንስም ይሁን ሙዚቃ የዛ ክፉ ዲያብሎስ ሲሆን የሰውን ልጅ በተለይ እኛን ኦርቶዶክስ አማኞች የሆነውን በሙዚቃና በዳንስ ሃጢያት ውስጥ በማስገባትና ትክክል እንደሆነና ሃጢያት እንዳልሆነ በአእምሮአችን በህሊናችን በሃሳባችን እየመጣ የሚፈትነን ሲሆን እህታችን መንፈሱ ቀላል ስላልሆነ ውጊያው ከባድ ነውና በጸሎት በስግደት ክቡር በሆነው ስጋና ደሙን በየጊዜው በመውሰድ እራስሽን አበርቺ አጽኚ ምክንያቱም ከኛ ኦርቶዶክሶች መንፈሳዊነት የሚባለው ጠፍቶ የይምሰል መንፈሳዊነት ነው ያለን ፈጣሪ በቸርነቱ ምህረቱን ያውርድልን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከዳቢሎስ እስራት አወጣሽ በቤቱ ያፅናሽ
@mesi557
@mesi557 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰች ሰማዕቷ ቅድስት አርሰማ ለሁላችን ትድረስልን🤲✝️
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን እንኳን ደስ አለሽ
@MahderAlemayehu-lc2od
@MahderAlemayehu-lc2od Жыл бұрын
ተመስገን ነው እኔም ታሪኬ ተቀይሮ እዚህ ሚዲያ ላይ ምስክርነት እንደምቀርብ እምነት አለኝ በንፁህ ልብ ፀልዩልኝ
@EmebetKora
@EmebetKora 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ለዚያበቃሽ በርቺ ያሰብሽው ሁሉ ያሳካልሽ
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሚያቹህን ያሳምርልን በእውነት በጣም ደስ ትላላቹህ የተዋህዶ ልጆች ብዝዝዝዝዝ ብሎልኝ ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ እንዲህ እያደረግሽ እህቶች ወድሞች እያመጣሽ ወጣቱን አንቂው
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын
Silemayinager sixotaw egziabhar yimesgen.ayi begid naw ene senbet temhirt beet yegebahut kezan kehulet qen bewala zim alugn ageligiloten . egziabhar yimesgen senbet temhirt beet fikir naw❤❤❤❤ egziabhar enanten yetewahido lijoch babeeetu yatsinachu ehtachen barchi ketselot gar
@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ Жыл бұрын
እንዲ ግራ ገብቶት በማወቅም ባለማወቅም በህይወታችን ገብታ ትቀይረን
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Жыл бұрын
ሰማዕቷ ላንች እንደደረሰች ለኔም ትድረስልኝ
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
እግዚአብሔርበቤቱያፅናሽ
@nardisele35
@nardisele35 Жыл бұрын
Yehe program betam bezu yeredal yagezal beye asbalw keep going
@MahiMandefro-j5x
@MahiMandefro-j5x Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቷ መጨረሻሽን ታሳምርለሰሽ❤❤❤
@dagmteshale408
@dagmteshale408 Жыл бұрын
እህቴ ባንቺ ሁሌም እኮራለሁ በ ቤቱ ይፅናሽ
@Douchland
@Douchland 3 ай бұрын
Eseyyyyyyy yene fqrrrrr bebetu yaxnash yene enat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrhamfekade450
@abrhamfekade450 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሌሎችንም አስቀጥሉልን
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@ethiotube6791
@ethiotube6791 Жыл бұрын
እልልል
@Emu-v8x
@Emu-v8x Жыл бұрын
Gazeteyaw began des tiyalesh eirgatsh liyu new be betu yasinash konjo program new ketilubet
@rahelworku5561
@rahelworku5561 Жыл бұрын
Lanchi yesachesi kidst Arsema lebeteseboche endihm lehulum letechenkuti tdreslachew
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉
@trsite16eyesus
@trsite16eyesus Жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@abmane6010
@abmane6010 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
እኔም አራት ወር ነው የቀረኝ በስደት ብዙ አመት ተከርችቻለሁ አሁን ግን ወሰኘ ገብች ሀገሬ እኖራለሁ በየ አስቢለሁ የተመሰቃቃለዉን ህይወቴን በእግዚአብሔር ተስተካክሎ እንኖራለሁ በየ ትልቅ ተስፋ አለኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላቸው በጹለታችሁ አስቡኝ እህቶች ወንድሞች🙌
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Жыл бұрын
በርግጥ ለምን እንደሆን እንጃ እንጅ ብዙዎቹ ዳንሰኞች እና ዘፋኞች ኦርቶዶክሶች ናቸዉ እና እዚህ ስለምትሰሩ በጣም ደስ ይላል በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
@AzemeraGetenete
@AzemeraGetenete Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 Жыл бұрын
በእውነት ይገርማል በቤቱ ያፅናሽ ፀሎት ስግደት የሁሌ ተግባር ይሁን እህቴ
@MimiMimi-jw2hx
@MimiMimi-jw2hx Жыл бұрын
Yencin hiwate yekeyare yegenem yekeyerwe
@berhanulema7395
@berhanulema7395 Жыл бұрын
የስቱዲዮ ድምጻችሁን ለማስተካከል ሞክሩ ክስቱድዮ ውጭ በድምብ ይሰማል ስትገቡ ግን ይቀንሳል
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን❤❤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Жыл бұрын
Lanchi yederselshy legam ydresln
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lunatic1530
@lunatic1530 Жыл бұрын
Her tiktok account??
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 7 ай бұрын
የእብድ ውሻ የሸርሙጣ የሸሌ ልጅ
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@fikerfiker
@fikerfiker Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ገብረኤል❤❤❤❤
@genetassefa5646
@genetassefa5646 Жыл бұрын
💒🙏💒🙏
@frehiwotkebede9009
@frehiwotkebede9009 Жыл бұрын
It seems u still zer, takecare ...
@dagiux1234
@dagiux1234 Жыл бұрын
ግን እንደወሰ እውነት ነው
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 124 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 89 МЛН
🔴አስደንጋጭ ነው‼️👉የጳጳሱ እናት አረፉ
5:56
ቅዳሴ ራማ Kidase Rama
Рет қаралды 2,4 М.