KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትምሕርት-2 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | ኢየሱስ የመልካም ፍጻሜ ምሳሌ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
49:22
ትምሕርት-6 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| መንፈስ ቅዱስ ስንሞላ-የተቀመጠብን-የሞላብን -የተሰጠን ነገር ይገለጣል | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|
1:12:54
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
ትምሕርት-1| የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | የቅባቱ ባህሪ በኢየሱስ ምሳሌነት | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
Рет қаралды 33,432
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
Ayat Mekane Yesus Church
Күн бұрын
Пікірлер: 85
@abrahamsolomon6141
2 ай бұрын
ያባቴ ልጅ እንደ ማር የጣፈጠውን ለጥብብ የሚያበቃውን የሕይወት ቃል በብዙ ፍቅር ና በደስታ ማካፈልህም ማገልገልህም በብዙ ውበትና ቅባት አጣፍጠህ ማቅረብህ ዛሬም እንደበፊቱ በመንፈስ የታሽ ሆኖ በመስማት ጌታን አከብራለሁ ቄስ ይጨምርልህ እላለሁ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@UrgesaDesaleny
2 ай бұрын
ጌታ ጻጋዉኘን ያብዛልህ የእግዝሐብሔር
@tsinulegeta6919
2 ай бұрын
Waw! What a comment. Abraham solomon,Its true. kesu God bless u mor.
@senaitayele8120
2 ай бұрын
ቄስ ዘመንክ የለመለመ ይሁን🙏 እንዴት ያለ የእግዚአብሄር መንፈስ እንዳለብክኮ ጌታን ሁሌም ስላንተ አመሰግነዋለሁ ክርስትናችንን አዳሽ ነህ አሁንም የጌታ መንፈስ በሙላት ይስራብክ አሁንም✍️🙏
@yegezukebede
2 ай бұрын
My brother you are truly man of God I appreciate Holly spirit who uses you.God blesyou more!
@martagetachewhabetselasse7442
2 ай бұрын
በቃልም በህይወትም የሚባርክ ባህሪና ኑሮ ለምትኖረው ቄስ ጌታን ለማገልገል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ❤❤❤
@jesus-lp8vn
2 ай бұрын
I am blessed to be your Church member. Be blessed forever.
@ruthtasew5973
2 ай бұрын
ቄስ በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም እጅግ በጣም ነው የምወዶት የጌታ ቃል ሲናገሩ እንደ ወለላ ማር ልብ ያርሳል ተባረኩ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕
@romantadesse7639
2 ай бұрын
ቄስ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ እረጅሙንም በረራ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ከአንተ ጋር መብረር ይሁንልን
@tigistkebede6606
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hailemeskalferenjo3302
2 ай бұрын
🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን። እንደ እምነት አባቶቻችንና እንደ ኢየሱስ ታማኞች ያድርገን🙏🙏🙏። የጊዜው መልዕክት ነው።
@ShetayeWoldegiorgis
2 ай бұрын
እዉነት አንተን ጌታ ስለሰጠን ስሙይባረክ ጌታ እኔንም ጌታወደዚህ ሙላት ያምጣኝ አሜን🙏🙏
@eyerusbb
2 ай бұрын
May God bless you Kese Tigestu, thank you for sharing Act. Let God’s grace be with you
@eshetuaklilu6433
2 ай бұрын
ልፋትህንና ጥረትህን አይቶ ለምድራችን የወንጌል ተተኪዎችን ያብዛልን ተባረክልን
@salameskyes7240
2 ай бұрын
Amen❤❤
@Fasikgatcwe
2 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ቃሉን ስታስተምር አፍህ ላይ ይጣፍጣል የምትወደድ ነህ ስለተሰጠህ ሞገስ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ።
@melkamuserdo7774
Ай бұрын
የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ ከተገለጠልህ በላይ ይጨምርብህ!
@hibretalemayehu2831
2 ай бұрын
እጅግ የተወደድክ የጌታ ባሪያ ስትሰማ ብትውል የማትሰለች ቄስ ዘመንህ በብዙ ፀጋ እና ምህረት ይለቅ ❤
@edenbayisa
2 ай бұрын
ትምህርት 2ን በጉጉት እየጠበኩ ነው ቄስን ጨምሮ ይሄ እንዲደርሰን ምትተጉ ሁሉ ተባረኩልን እየጠቀማችሁን ነው ❤
@HiwotTekle-g7v
2 ай бұрын
ጌታ ኣይኖቼን ይክፍት እንዴት ያረስርሳል ትምህርትህ ተባረክ
@azalechdemissie3127
2 ай бұрын
Kes Geta yibarkot❤❤❤❤
@EnatHassen
2 ай бұрын
አንተን የሰጠን ይባረክ!!
@MulukenBayu-c7i
2 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@tigistkebede6606
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@gudinajirata8441
2 ай бұрын
Much Grace kes this is truth Gospel
@SolomonjuniorAbebe
2 ай бұрын
Thanks!
@ምህረትየበዛላትነኝ
2 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ ጌቴ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እኛ የምንሰማውን ሁሉ ሄወት እንዲሆንልን ጌታ ይርዳን አሜን
@TigistGeja
2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uv3fq4cw2
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኩት ❤❤❤❤
@Abitube-w2b
Ай бұрын
በእውነት ተባርኬአለሁ ፓስተር እግዚአብሔር ሁሌም ባርኮህ ይጠብቅህ🙏
@cambonitube9225
2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለዚ አገልግሎት ተሰምቶ የማይጠገብ ቃል ነው ቄስ ጌታ ይባርክህ
@milseb12
2 ай бұрын
በጣም እድለኞች ናችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። ቄስ ጌታ ይባርክህ ፀጋዉ ይብዛልህ።
@SALAMASALAMA-l2d
2 ай бұрын
amen amen amen amenamen amen ተዕብአረአክ❤❤❤❤❤❤
@HanaShamero
Ай бұрын
Kes yEg/zbiher kale keafi endemar yifesal nurilin lemilimilin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebledadi6506
2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ስለሚሰጠው ፀጋ
@naomi.asrat123
2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ !
@asterhailemariam5550
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@mahletteklemariam9318
2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@FirehiwatYohannes
2 ай бұрын
አሜን
@emanuelafarina8957
2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዝመኖትን ይባርክ እግዚአብሔር ይኑርልን ለዚህ ዘመን ክርስቲያኖቺ ያስፈልገናል የውነት ቃሉ ቄስ ኑሩልን ጌታ ይመልሰን ወደእውንት ቃሉ አሜን🙏❤️
@meralenaaida2316
2 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይረዳኛል አብሬ እማራለሁ
@liyaaddishayle5594
2 ай бұрын
ቄስ ባንተ ብዙ ተባርክያለሁ ተቀይሬለው እግዚያብሄር አምላክ ይባርክህ 🙏
@tigistkebede6606
2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@brookdawit8804
2 ай бұрын
❤❤❤🙏Brother and sister, if you don't subscribe to this channel, you are missing out.
@tigistkebede6606
2 ай бұрын
God is too good ❤❤❤
@emebettsegaye5940
2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ቄስ ጌታ ይባርክህ
@abebaseyiume8949
2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ወገኖቻችን
@yoditzerihun7140
2 ай бұрын
የሚገርም የማስተማር ፀጋ ተባረክ
@mihiretugelan
Ай бұрын
አምላከ እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ የምያስፈልግሕን ይሙላብህ!
@SelamAsgedomGebremeskel
2 ай бұрын
ቄስ ጌታ ዬባርኮት
@tsigheabarham
Ай бұрын
yes amen
@bethlehemalemayehu9147
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተጠቅሜለው ፀጋውን ያብዛልህ
@richencouragement8058
2 ай бұрын
ስለቅባቱ ትምህርት እየፈለግኩ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የእርሶን ትምህርት እከታተላለሁ ።
@jenetzippert1441
2 ай бұрын
❤Amen ❤
@betealrezene4793
Ай бұрын
Kes degeme degeme besemaw yemayetegeb temhert geta abzeto yebarkih
@tigistdolla1454
2 ай бұрын
Amen kes geta yebarekeh
@tigistdolla1454
2 ай бұрын
tebareke yemigerem temeheret new
@tayetukebede2306
2 ай бұрын
ቄስ እግዚያብህር ይባርክዎት ።
@AbainshHoga
2 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ ዘመንህ ይለምልም ስወድህ ❤❤❤❤❤
@TESHALEBERIHUN
2 ай бұрын
thank you!
@GraceMerid
2 ай бұрын
GOD BLESS YOU MORE KESS
@Lily-bk9zw
2 ай бұрын
የተወደደክ አስተማሪ ምርጥ ዘመኑን ያማከለ ትምሕርት ጌታ ዘመንክን ይባርከው❤❤
@temesgendede1399
2 ай бұрын
Wow fetar indeante aynetun mekar abat yisten......!!!!!
@AdinawDana-p1f
2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ዋው
@teferitekle7250
2 ай бұрын
በብዙ ተባረክ::
@tewabechdemesse528
2 ай бұрын
አበቱ አይኖች ይከፈቱ በዚህ ዘመን ጌታ ሆይ
@tigistkebede6606
2 ай бұрын
Amen
@rahella2045
2 ай бұрын
God bless you
@Bereshitbarahaelohim9616
2 ай бұрын
omg U have Ideas how am i excited to listen...
@hallowiegehts477
2 ай бұрын
GBU more and more
@nansin4739
2 ай бұрын
❤❤❤❤ቄስ ተባረክ❤
@GraceMerid
2 ай бұрын
Geta yeredan abetu
@fikirtedemlew1150
2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Ebenezer2011
2 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@fikirtedemlew1150
2 ай бұрын
Like ማድረግ አትርሱ ይሄ ትምርት ለብዙዎች እንዲደርስ
@በረከትመሀሪሀጎስ
2 ай бұрын
ቴዎፍሎስ ማለት በግሪክኛ እግዚአብሔርን የሚወድ ማለት ነው ማለትም እኛ እግዚአብሔርን የምንወድ ለኛ ነው ሉቃስ የፃፈው ማለት ነው ካልተሳሳትኩ ማለት ነው
@hailemeskalferenjo3302
2 ай бұрын
🎉🎉🎉 በትክክል፤ እግዚአብሔርን ከመውደድ በተጨማሪ፥ ታማኞች፣ ተተኪ የምናፈራና ተልዕኮ ተኮሮች እንድንሆን 🙏🙏🙏 ያብዛልን ወንድም።
@astershifera1606
2 ай бұрын
እነውት የአውን ነቢያቶች ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ፀጋ እየነገድበት ነው የጌታም ዝምታ እና ምህረቱን በዛ ቢቀጣን መልኮም ነው
@asterfitsumbirhan942
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ተገኝተን መማር ለማንችል በዩቱብ ስለምታስተላልፉልን ምስጋናዬ የላቀ ነው::
@HanaShamero
Ай бұрын
Getahoyi lekalh tamagn argn
@TizaluTerefe-zw4uq
2 ай бұрын
እፐ
@MulukenBayu-c7i
2 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@henokabraha6435
Ай бұрын
God bless you 🙏
49:22
ትምሕርት-2 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | ኢየሱስ የመልካም ፍጻሜ ምሳሌ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 18 М.
1:12:54
ትምሕርት-6 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| መንፈስ ቅዱስ ስንሞላ-የተቀመጠብን-የሞላብን -የተሰጠን ነገር ይገለጣል | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 15 М.
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
58:24
የክርስቶስ ዝና | ቄስ ትግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges Sarbet Kale heywet Church 2024
Sarbet Kale heywet Church
Рет қаралды 24 М.
1:00:12
በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
YHBC Tube
Рет қаралды 104 М.
1:01:03
💥ነህምያዊ አገልግሎት || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ #ዋካ #waka #gize ዋካ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐግብር
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 69 М.
1:04:52
ትምሕርት-9 | ለወንጌል ስርጭት የመቀበልና የመስጠት አራት መርሆች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 7 М.
2:11:42
ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
Semay Tube
Рет қаралды 171 М.
59:52
🔴ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት | ራሳችንን እንዴት እንፈትሽ |መምህር ብርሃኑ አድማስ memhir birhanu admas sibket @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 19 М.
53:08
36 | በሰይጣን ፈተና ሲገጥመን ማወቅ ያለብን ጉዳዮች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 31 - 38
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 50 М.
1:33:47
"በቀን 3 ጊዜ ሆስፒታል እገባ ነበረ""አምቡላንሱ ለመደኝ"ከዚያ ጨለማ ውስጥ ዝማሬ ሰጠኝ"@HILINA_DAWIT Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 121 М.
59:12
ኢየሱስ የመልካም ሯጭ ምሳሌ | አስደናቂ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ Kes Tigistu/Preaching 2016/2024
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 19 М.
17:35
አዕምሮው የተባረከ ሰው ማን ነው?የሰው አመል|ክፍል2 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/Rev Tigestu moges|#ethiopia #protestantchurch #sibket
AMN productions / ኤ ኤም ኤን ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 13 М.
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН