ትክክል ነህ ጌታ በስራህ || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

  Рет қаралды 1,163,356

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@ayeleabebe7253
@ayeleabebe7253 10 ай бұрын
ከእውነተኛው ከክርስቶስ ፍቅር ተነክተ መዘመር ደስ ብሎኛል።
@EnatEnat-w8k
@EnatEnat-w8k 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው እወድካለው
@mulujesus1289
@mulujesus1289 10 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልን የዘመኑ የጌታችን የኢየሱስ አዳኝነቱ ምስክር ነህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@hannalulu4576
@hannalulu4576 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤
@binpapi157
@binpapi157 9 ай бұрын
ጀግና ነህ ጥቤ 👏👏👏
@abelasfaw-dr1mt
@abelasfaw-dr1mt Жыл бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ የለም። ኢየሱስ የስጋም የነፍስም ፈውስ ነው ።እየው ኢየሱስ ካገኘኝ 6 ዓመት ሆነኝ ኢየሱስን እያጣጣምኩት ነው።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!!!!
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
አሜንንንን እኔም 6 አመቴ ኢየሱስ እረፍት ከሆነኝ እኔን ያሳረፈኝ ለወገኔም እረፍት ይሆን ዘንድ እፀልያለሁ❤
@NifetazAman
@NifetazAman Жыл бұрын
Berita egze kante gar yihun be tselot tsina menfes kidus yiredahal
@tege6254
@tege6254 Жыл бұрын
❤l
@tege6254
@tege6254 Жыл бұрын
@tege6254
@tege6254 Жыл бұрын
❤እንኳን ጌታ ረዳሽ
@SabiraMohammed-t5u
@SabiraMohammed-t5u Жыл бұрын
ድሮ ድሮ ፀሎቴ ሁሉ ጥበብዬ በመድረክ ሲዘፍን እንዳየው ብቻ ነበር። ጌታ ግን ቸርነቱ ሲዘምር አሳየኝ። አቤት መታደሌ ጌታን ማግኘቴ ❤
@eyobgenene5243
@eyobgenene5243 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሁሌም መልካም እና መልካም በፍጹም እግዚአብሔር የክፋት ምንጭ አይደለም የውድቀታችን የመገሳቆላችን ምንጭ አይደለም ይልቅስ በመከራ ቀን መሸሸጊ እንጂ ምክንያቱም እግዚአብሔር መልካም ነው እና ጥቤ አዎ ኢየሱስ ሁሌም መልካም አባት ነው
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
የጴንጤ መዝሙር የመስማቱ ልምድ የለኝም! ጥቤ እንዲህ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መልእክት ያላቸውን መዝሙሮች ረጋ ባለ ነፍስን በሚያለመልም ዜማ እንድትዘምር የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!❤ በዚሁ እንድትቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ!❤
@eyasepistassew7984
@eyasepistassew7984 11 ай бұрын
Bless you
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 11 ай бұрын
ትክክል ነህ.....ይለያል ...እውነተኛ የክርስቶስ መንፈስ የነካው ልዩ ስው ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tig302
@tig302 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባረክ ይሄን ያደረገ አምላክ ጥቤ ብርክ በልልን ❤❤❤❤❤❤❤
@sarajosh7261
@sarajosh7261 6 ай бұрын
Me too
@GOSPLEOFFICIAL
@GOSPLEOFFICIAL 5 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው ስለጥቤ ሁሌ እግዚአብሔርን እባርካለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetumandefro7069
@eshetumandefro7069 Жыл бұрын
ጥቤ በልጅነቴ ነው የማውቅህ አባቴ ያንተን ዘፈን ገዝቶ ለሊቱን በሙሉ ነበር የሚያጫውተው ዛሬ ግን ያ ታሪክ አልፎ ኢየሱስ መዳን ሆኖልናል በዚህ ዝማሬ ነብስም አልቀረልንም ተባረክልን
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 10 ай бұрын
እኛም
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 Жыл бұрын
እንዲህም ጠርቶ ያዘምራል። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
@makimaki7260
@makimaki7260 Жыл бұрын
ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩዩዩዩ ብርሀን ያመጣህ፣ አንተን ደግሞ ለትውልዱ ያስነሳህ፣ ከዘፈን ለእርሱ ወደ መዘመር ያመጣህ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@mesk_erem
@mesk_erem Жыл бұрын
አሜንንንን
@EyosiyasTiruneh
@EyosiyasTiruneh Жыл бұрын
Amen
@egthaberberhannaw
@egthaberberhannaw Жыл бұрын
Amne get mina yensle❤😂❤
@iskindermekonnen3412
@iskindermekonnen3412 Жыл бұрын
Amen!!!🙏🙏🙏
@marconmarcon6046
@marconmarcon6046 Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልሕ የቀድሞ ዘፈኖችህ አድናቂ የነበርኩ አሁን ደሞ በጌታ እህትህ አይገርምም የምህረቱ ብዛት አድኖን ቤተሰብ አርጎ አገናኘን ጌታ ሆይ እናመሰግንሀለን ልክ ስለሌው መውደድህና ስጦታህ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አስቀድመሕ ስለወደደክን እንወድሀለን❤
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Жыл бұрын
Amen!!
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
Amen❤
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
አሜን
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 10 ай бұрын
ጥቤ ይጨምርልህ ወንድሜ
@biniyamtesfayeofficial7753
@biniyamtesfayeofficial7753 10 ай бұрын
ጸጋ ይጋብዛል!!! Hallelujah
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ምለውን እስካጣ ተባርኬያለው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ጥቤ 🥰🥰💎💎💎🎹 🎷🪇🥁🎤🎬🪗🎸🪈🎻🪕🪘🎷🎺
@TUMITUBEJESUS
@TUMITUBEJESUS Жыл бұрын
ሱርዬ ሚገርምህ እኔም በጣም ነው የተባረኩበት በቀን ከ3 እና ከ4 በላይ ነው የምሰማው አሁን እስክጽፍልህ ድረስ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
እኔም በጣም።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
ሱሬ እኔም እንዳንተ በእንባ ነው የምሰማው አንተም እንዲህ የተባረክ ነህ ተባርካችሁ ቅሩ ❤🙏🙏🙏
@wendesentesfahun-ww7ve
@wendesentesfahun-ww7ve 6 ай бұрын
Sura antem tebarek ewnetegn e/r menfes yalebk zemari
@funnyvi106
@funnyvi106 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruti439
@Ruti439 Жыл бұрын
I am Orthodox,I witness the grace of God upon you, brother. Thank you for being a source of blessing for us. Amen
@GraceTube
@GraceTube Жыл бұрын
Amen
@meklit151
@meklit151 Жыл бұрын
Be blessed, but be part of this God grace by accepting Jesus Christ as your only savior from eternal death.♥♥
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Жыл бұрын
we love you
@keabdest3135
@keabdest3135 Жыл бұрын
We ar called to Gods kingdome to be light to this world by being blessing for others. Tibebu is living these life, you are #blessed !!
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
Jesus loves you .
@mekdesmelaku7202
@mekdesmelaku7202 Жыл бұрын
እንደ ኤልሳቤጥ ስትጸንስ ለ5 ወራት ራሷን እንደሰወረች ራስህን ሰውረህ ጊዜው ሲደርስ በመውጣትህ ተደስቻለሁ። ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ!
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
እውነት ነው
@amsalework1
@amsalework1 Жыл бұрын
እየሱስ በሰው ውስጥ በሙላት ሲገለጥ ሳይ እቀናለሁ!!!!
@jhonshita7965
@jhonshita7965 11 ай бұрын
ጥበቡ እግ/ር ይባርክህ የሰውን ልብ ሁሉ እግ/ር አሳልፎ ይስጥህ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን የጌታን ስም እየቀደስህና እያውለበለብህ ይለቅ
@elsa-xp8zg
@elsa-xp8zg Жыл бұрын
አንተ ሀይልዬ ታደሰቤት ስትሰራ እኔም እየመጣሁ እጨፍር ነበር እኔም አሁን በጌታ ነኝ የረዳን ጌታ ይባረክ
@SabahDoha
@SabahDoha 11 ай бұрын
Kibir letaredw beg yhun ❤❤❤❤❤❤
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እልልል ❤
@jeremiahgudure5920
@jeremiahgudure5920 11 ай бұрын
እሰይ 🥰🥰🥰🥰🥰
@almazmamo7305
@almazmamo7305 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@AtseAtse-i8u
@AtseAtse-i8u 11 ай бұрын
Eseyyy enkuwan Geta redah ! Anten yeredah Geta yigobgnen
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያን መጥቼ ተካፍያለው ገና ደጁን ስረግጥ የሚነዝር ክብር ቤቱ ላይ አለ🔥🔥ጥቤ እወድሃለሁ ገና ምድርን ትወርሳለህ ይሄ ዝም ብሎ አምልኮ አይደለም መንፈስ በሙላት ያለበት ነው🔥🔥🔥❤
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 Жыл бұрын
Yes
@bekanAbebe-fw8nj
@bekanAbebe-fw8nj 11 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ወንድም ❤
@hermelawula6138
@hermelawula6138 Жыл бұрын
በክርስቶስ የተወደዳችሁ ሁላችሁ like and share ማድረግን እንዳትረሱ! መልካሙን የምስራች ለሁሉም በማጋራት የኢየሱስን አዳኝነት እንመስክር!!!!!!
@moulomoulo9280
@moulomoulo9280 Жыл бұрын
እሺ ተባረኪ
@Abentheir6283
@Abentheir6283 Жыл бұрын
በትክክል እሽ ተባረክልኝ❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው🥰❤
@gurfaexpo5682
@gurfaexpo5682 Жыл бұрын
@NoahRichard4569
@NoahRichard4569 Жыл бұрын
And subscribe
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 Жыл бұрын
ጌታ ተቀብዬ ነበር ከሀገር የወጣሁበት ገና መዝሙርና ዘፈን በተደበላለቀብኝ ዘመን ዘፈንህን እሰማ ነበር ጌታ በአይምሮአችን ልክ ዝቅ ብሎ የሚነካ 😢ያ ሁሉ አለፈ ዛሬ አንተን ስትዘምር ሳይ ይበልጥ ጌታ አመሰግናለሁ አይ እየሱስ 😢የሚያስገርም ሰበሰበን
@tewodrostadesse1990
@tewodrostadesse1990 Жыл бұрын
Amen
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
አሜን
@Bereketteshome1613
@Bereketteshome1613 Жыл бұрын
የእውነት እንዳንተ መነካትና መኖር ተመኘሁ ቀናሁብህ አባቴ እንዲሁ መጨረስ ይሁንልህ ተባረክ
@DL12able
@DL12able Жыл бұрын
“ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።” - መዝሙር 113፥3 God is Good Always! Yes! only we can breath and live according to his will. Praise Lord Praise and Praise him always!!!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Amen 🙏
@yididiyaensermu4181
@yididiyaensermu4181 10 ай бұрын
አሜንንንንን 🙌🙌
@Terefewmariam-d7e
@Terefewmariam-d7e 10 ай бұрын
የተወደድክ ተባረክ
@MamushBalilo
@MamushBalilo Жыл бұрын
በከባድ የህይወት ድካም ውስጥ ሆኜ በዚህ የአምልኮ መንፈስ ውስጤ በጣም ተነክቷል።የሆኔ ክብር ውስጥ ይዞኝ ገብቷል❤❤❤ጥቤ የነከክ ነክቶኛል።
@mahi-nm7zf
@mahi-nm7zf Жыл бұрын
Me too ❤❤❤ እኔም እንዳንተው በድካም ውስጥ ነበርኩ ስሰማው .....ሀሴት እያረኩ ጌታን አብሬው አመለኩት ♥️♥️♥️እግዚአብሔር ይባረክ 🙏... ወንድማችን ጥቤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
@mahi-nm7zf
@mahi-nm7zf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abelaleme9193
@abelaleme9193 Жыл бұрын
Enem bezu le geta yezemsrku yagelegelku neber ahun gn dekam be maygeltsew hiwot west eyalehu yehen amelko sesemaw enbaye yefesal. Geta wedezih menfes endimelesgn tselyulgn
@Ab-Volun
@Ab-Volun Жыл бұрын
​@@abelaleme9193ayzon geta melkam nw esh enselyalen
@TesfalemTadesse-tv7up
@TesfalemTadesse-tv7up Жыл бұрын
😢😢😢
@tsegasimon774
@tsegasimon774 Жыл бұрын
ከክርስቶስ ውጪ በሆነ በዚህ አለም ፍቅር ለምትደክሙ ኑ እየሱስ የዘለአለም ዕረፍት ነው እየሱስ ጋ ብቻ ያለውን ሰላም ተካፈሉ
@AtseAtse-i8u
@AtseAtse-i8u Жыл бұрын
Ene orthodox negn gin betam bizu gize misemaw ye protestant mezmur new , betam yinekagnal ebarekalew. Pente des milegn negeru zim ayilm yekemesewn selamna ereft lelawm endiyagegn yimesekral nuruln
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
አሜን
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity 11 ай бұрын
እኔም እየሱስን ተቀብያለሁ አባቴን እወደዋለው ያለሱ ማንም የልኝም ጥበቡን ወርቅዩ ተባረክ
@motihuka-b2w
@motihuka-b2w 11 ай бұрын
amne amne🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SelamTesfaye-q3u
@SelamTesfaye-q3u 11 ай бұрын
ጥቤ ጌታባርክ ያርግህ
@yaditube1860
@yaditube1860 Жыл бұрын
100,000 Subscribe መግባት አለበት ጥቤን ማበረታታት አለብን ኢየሱስ በደንብ እዲሰበክ Share እናድርገው ኢየሱስ ያድናል
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Жыл бұрын
ከዚያምበላይ ይሆኖል ሚሊዮንምሲያንስበት ነው!!🙏🙏🙏❤️
@VggtGuthg
@VggtGuthg 3 ай бұрын
God blessed you
@woldegebrialFekadu
@woldegebrialFekadu Жыл бұрын
በእውነትም ጥቁር ነገር ይዞ የነበረው ነጬ ጠርሙስ የጠቆረው ፈሶ አልቆ ለዚህ ሲበቃ እንዴት ደስ ይላል! እግዝአብሄር ይመስገን!!!
@yordanosmamo9132
@yordanosmamo9132 Жыл бұрын
ክብር ለተገባውማ አምልኮ እንዲህ ነው፡፡ ጥቤ ጌታ ገና ብዙ አደባባዮችን እንደ ጳውሎስ አስልፎ እንደሚሰጥህ፡ ሁሌ መንፈስ ቅዱስ የሚገኝበት ጉባዬ... ተባረክ ጥቤ👏 🙏
@wondwosenmeseret7481
@wondwosenmeseret7481 9 ай бұрын
Our Lord deserve this worship and sweet song
@jerusalemjohn4336
@jerusalemjohn4336 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ሰታሰመልክ ልበ ነክቶኛል😢 እግዚአብሔር ትክክል ነው አለምና ዝና ከንቱ።
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ጥበቡ ወደ ሚዲያ ከመጣ ብዙ ተከታይ ይኖረዋል መልካም የፀሎት ጊዜ
@adanedesalegnledamo5467
@adanedesalegnledamo5467 Жыл бұрын
Gn yemigermew esu eyesus bzu lijoch endinirut nw enji erasu teketay endibezalet alemehonun nw
@dagi6055
@dagi6055 Жыл бұрын
Christian ye christ teketay enji yesew tektay aydelm please tinkake enarg ..wendim tibebum tektay ayfelgim bye amnalw
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 Жыл бұрын
የኢየሱስ ተከታዮች ኢየሱስ የሚታይበት ይሁን።
@Bonsa-z5u
@Bonsa-z5u 8 ай бұрын
Please be a positive thinker! To my understandings, every religion teaches about love for another! Don't be rush to criticize in negative means! If you are interested with the mezmur , better to listen.
@keabdest3135
@keabdest3135 Жыл бұрын
ሰው የባለቤቱ የእግዚአብሔር ሲሆን እርሱን ብቻ ሲኖር እንዴት ደስ አይል ጥበቡ ወርቅዬ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነህ ፀጋው በብዙ ይገለጥብህ ለእኛም ለጠራን መኖር ይሁንልን ።
@milkiyaskidane918
@milkiyaskidane918 Жыл бұрын
I am eritrean but I filled the mercy of God when tibebu workiye singing to Jesus. I love you so much brother and thanks God ❤❤❤
@metrophonemetrophone7525
@metrophonemetrophone7525 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Tabarekii 🎸🎸😭😭❤❤❤❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ። በርታ።
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Жыл бұрын
"ጊዜውን ጠብቆ የሚወጣ ሣር መሬትን ሰንጥቆ እንደሚወጣ ነው። ደመናን አቋርጦ ወደ ሰማያት የሚደርስ አምልኮ ከነፍስ የሆነ ድምፀት አለው፤ ወንድም ጥበቡ ባልተለመደ መልኩ ማርያም ጋር መጥቶ ያስደነገጣትም ያስደነቃትም ጌታ ባላስለመደህ ክብር ያስደንግጥህ ያስደንቅህ🙏
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Жыл бұрын
Amen ❤
@MaMo-g8s
@MaMo-g8s Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@anchalemassefa
@anchalemassefa 11 ай бұрын
ጥቤ ጌታ ይባረክ ይጨምርብህ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec Жыл бұрын
ያለን ኢየሱስ ብቻ ነው።❤❤❤
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec Жыл бұрын
We have only Jesus❤❤❤
@elina906
@elina906 11 ай бұрын
Uuuuuf ❤libe new yereserese
@Anleey-v4z
@Anleey-v4z 10 ай бұрын
ተበረክ ባለም ሳለክአድናቂቅ በጌታ ስትሆን ደግሞ እህትክ ያረገን ጌታይባረክ🎉🎉🎉🎉
@አክሰንእስክንድር
@አክሰንእስክንድር Жыл бұрын
ሰማይ ደርሰን እኮነዉ የምንመለሰዉ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዉይይይይይይ ቃላት ያጥራል ❤❤❤❤❤❤
@addiss5360
@addiss5360 11 ай бұрын
ወንድሜ እንተን የነካህ መንፈስ እንዲነካኝ እጏጏለሁ:: ዝም ብሎ መኖር መኖር ደክሞኛል 😢 ትርጉም ያለው ህይወት እናፍቃለሁ:: በብዙ ተባረክልኝ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 11 ай бұрын
እኔም
@endaleteshome6980
@endaleteshome6980 11 ай бұрын
ወንድሜ የሚያሳርፍ የጌታ መንፈስ ይንካል ዋናው ኑ እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ነው የተባለው ጥሪውን ሰምተህ እንደ እኔ ለማረፍ ፈልግ ጌታ ይወድሃል ና እና ባሳረፍን እረፍ
@AndualemBekalu
@AndualemBekalu 11 ай бұрын
enem
@berekettefera3185
@berekettefera3185 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ!!!! መነካት ይሁን በሕይወታችሁ
@tiyyasmedia
@tiyyasmedia 10 ай бұрын
Pray n pray again n again connect with HIM daily, have consistency don't stop praying
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
በመጨረሻው ጊዜ አለም በክርስቶስ ኢየሱስ ትጠቀለላለች 🏃🏃🏃🏃🏃
@tesfalidetfikre3190
@tesfalidetfikre3190 Жыл бұрын
that is it
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
yes it's true
@abrahamandebrhan132
@abrahamandebrhan132 9 ай бұрын
May the Lord bless you and your ministry. We love you beloved brother
@NovelRobel
@NovelRobel Жыл бұрын
ያኔ በአለም እያለው ዘፈኑን በጣም ነበረ የምወደው ዛሬ እኔም እርሱም ጌታ አጊኝቶን በቤቱ አለን ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን
@heluabraham9239
@heluabraham9239 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በጌታ እየሱስ እቅፍ መሆን ወገኖቼ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ጌታ እየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው💯💯💯
@loveethiopia2389
@loveethiopia2389 Жыл бұрын
እኔ እና ጓደኞቼ የጋዜቦ ናይት ክለብህ ደንበኞች ነበርን።አሁን ግን እኔም እንዳንተ የአየሱስ ደንበኛ ሆኜያለው።ተባረክ ወንድሜ
@meseretmala2194
@meseretmala2194 Жыл бұрын
ምን አይነት አምልኮ ነው ይህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሊያ 🎉🎉🎉🎉🎉አትገደብ በየሱስም
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Жыл бұрын
አሜን ዘመን መጣ ከድቅድቅ ፣ጨለማ ወደ ሚደነቅ፣ ብርሃን አንምጥቶ፣ በአንተ ክብሩን እየገለጠ ፣መጠቀሚያ ያደረገህ እግዚአብሔር ፣ክብሩን ይውስድ ገና እግዚአብሔር ፣ባንተ ሊስራ ጀመረ፣ እፀልያለሁ፣ ገና በአለም ዙሪያ፣እየሄድክ፣በተከፈተ በር እንዲጠቀምብህ፣የዘወትር ፀሎቴ ነው ጌታ ታማኝ ነው እንደዚሁ ፣ ያደርጋል።
@yanetjhony5712
@yanetjhony5712 10 ай бұрын
ጥቤ የእግዚያብሄር ልጅ ጌታ ይባርክ
@weedduulyrics
@weedduulyrics Жыл бұрын
አሜን 🙌 ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ
@Gpapie
@Gpapie Жыл бұрын
3ኛ ዮሐንስ 1 2፤ ወዳጄ ሆይ፥ ነፍስህ እንደሚከናወን፥ በነገር ሁሉ እንዲከናወንልህና ጤና እንዲኖርህ እጸልያለሁ።
@alazarwolde1790
@alazarwolde1790 Жыл бұрын
አቤት ኢየሱስ❤ በድንቅ አጠራር ጠርተህ እንደዚህ ትባርከናለህ...ኢየሱስ ጌታ ነዉ !
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
Amen
@ethgrace302
@ethgrace302 10 ай бұрын
nefesen melesat....🏩🏩🏩🏩🏩🏩💌💌💌💌💌
@ermiyamstemesgen
@ermiyamstemesgen Жыл бұрын
በጣም እርግጠኛ ነኝ ይህን ቪዲዮ ከመለቀቁ በፊት እንደፀለያቹ! የጌታ መንፈስ እኔንና ቤተሰቤን በዚህ ቪዲዮ አግኝተናል ተባረኩ
@netsanet2768
@netsanet2768 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ስራው ድንቅ ነው ተባረኩ ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ጌታ እረዳችሁ
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
Amen
@VggtGuthg
@VggtGuthg 3 ай бұрын
Amen
@meseretabebe1290
@meseretabebe1290 3 ай бұрын
@@netsanet2768p
@Melat544
@Melat544 10 ай бұрын
እዛ ጨለማ ውስጥ ለሚንደፍደፉ ጉዋደኞችህ ጌታ ይድረስላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Жыл бұрын
አይ አንተ ደጉ ጌታ ሰውን ሰው ታደርጋለህ ትብዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ክብሩን ይግለፅብህ እሱ ቀኝህ ይሁንህ ❤❤❤
@HassetViews
@HassetViews Жыл бұрын
አመለጥከው ያንን ክፋ እግዚአብሄር ይመስገን! በድምፅህ ውስጥ ቅባቱ ይፈሳል ብሩክ ነህ💙💙
@astergezawe191
@astergezawe191 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን elelelelelelelelele
@AsamenawBelete
@AsamenawBelete 11 ай бұрын
❤❤❤ስለ፡አነተ፡ሰለፈሰሰው፡የዝምሬ፡ፀጋ፡እየተደመምኩኝ፡አምላኬንእና አባቴን እግዚያብሄርን፡በእየሱስ፡ስም፡ሁልጊዜ፡አመሰግነዋለው።❤❤❤ፀጋዉን፡ያብዛልክ❤
@MulughetaZemichael
@MulughetaZemichael 10 ай бұрын
ኣንተን የሰጠን ጌታ ስሙ፡ይባረኽ፡ለክብሩ ኣፍህን ከፍተህ ስትዘምር ፡ኣጋንንት ይንጫጩ፡መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያበረታህ፡ተባረክ
@Truth0o0
@Truth0o0 Жыл бұрын
እግዘብሔር የድምፃችንን ውበት የመዝሙራችንን ብዛት እና አይነት ሳይሆን እውነተኛነቱን ይመለከታል።ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤
@nunuwodajo9430
@nunuwodajo9430 10 ай бұрын
ይጨምረ ይብዛ በጌታ ህልውና ውስጥ ሆነህ መዘመር ተባረክ
@abeneazerts8226
@abeneazerts8226 Жыл бұрын
እድለኛ ነህ ጥቤ። የምድርን ክብርና ዝና ግርግር ትቶ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ እንድሆነ መመስከር ዘላለማዊ ምርጫ ነው። ፀገና ምህረት ይብዛልህ ወንድሜ
@AMARD15
@AMARD15 11 ай бұрын
Amen yebezalet
@meseretgebre87198
@meseretgebre87198 10 ай бұрын
አሁን በአንተ ዝማሬ እግዚአብሔር ሊመለክ ግዜው ነው ከትውልዱ ጋር የዝማሬን መአዛ አውድለት ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
ምን አይነት አምልኮ ነው 😢ነፍስን የሚያረሰርስ hallelujah hallelujah ክብር ሁሉ ለወደደን ላዳነን በደሙ ላጠበን ይሁንለት🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@dantsga4180
@dantsga4180 Жыл бұрын
የዙህ ልጅ ለውጥ ግርምት ነው ። ለካ ስው ልቡን በሙሉ ለእግዚአብሔር ከስጠ ለውጡ ቅርብ ነው። ከጥበቡ ይህን ተማር በሙሉ ልብ ጌታን መከተል። ጥቅምን ስብሮ መከተልን ። አለም ሞት እንደሆነች መረዳት። ጌታ ይባርክህ ። ለአለሙ ዳር ይጠቀምብህ። ዋጋህን ተምነህ ተከትለሀልና!!! 12:09
@firaoletefa8852
@firaoletefa8852 11 ай бұрын
አቤት የጌታ ስራ እጅግ ጥልቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን
@seblesileshi
@seblesileshi 11 ай бұрын
Zemenih betedila yilek wendime Tibe
@yordanosteclehaimanot7694
@yordanosteclehaimanot7694 10 ай бұрын
Hallelujah ❤❤❤Amen
@semeathaile1627
@semeathaile1627 11 ай бұрын
መልካም ለእኔ አባቴ መልካም ለእኔ አባቴ
@Gospel-0
@Gospel-0 10 ай бұрын
አንድ ቀን ሚሊንየም ላይ እናመልካለን ጌታ ይረዳናል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉዎች ምላስ ይጠብቅህ ❤
@yordanosteclehaimanot7694
@yordanosteclehaimanot7694 10 ай бұрын
Amen yene geta ❤❤❤
@alemagegn8616
@alemagegn8616 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏THANK YOU JESUSS
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q Жыл бұрын
ወንድሜ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ መንፈስ ቅዱስ በሀይል ከአንተ ጋር አለ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@zelalemassefa6751
@zelalemassefa6751 Жыл бұрын
"ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት። እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች። ጠላት በእርሱ ላይ አይጠቀምም፥ የዓመፃ ልጅም መከራ አይጨምርበትም። ጠላቶቹን ከፊቱ አጠፋለሁ፥ የሚጠሉትንም አዋርዳቸዋለሁ። እውነቴና ምሕረቴም ከእርሱ ጋር ነው፥ በስሜም ቀንዱ ከፍ ከፍ ይላል።" መዝሙረ ዳዊት 89:20-24
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Amen 🙏
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
በእየሱስ ስም አሜን 😢😢😢 ደስ የሚል ቃል ጥቤ ዘመኑ ይባረክ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
ወደ ጌታ እየሱስ እንድትመጣ መነሻ የሆኑህ 2 ሰወች ይባረኩ👉 👉🙏God bless your Brother And that lady in airport who.gave You bible and told you "" 👉👉"Jesus Loves you"" 🙏🙏🙏 በእየስሱስ ስም ዘመንህ ሁሉ የለመለመ ይሁን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterasmelash4895
@asterasmelash4895 10 ай бұрын
እኔስ እገረማለው እገረማለው እገረማለው ማዳኑንእያየው❤❤ ይህንን የመሰለ ሚደንቅ ድምጽ ለጌታ ተማረከ ኣሁን ለቡዙዎች ለበረክ ምክንያት ስለሆነ ክብር ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኣምላካችን ለዘልኣለም ይሁን
@mahlatemekuria823
@mahlatemekuria823 Жыл бұрын
የጌታ እየሱስን የማዳን ስራ በአንተ ህይወት እንድናይ ያደረገ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!!
@girumyohannes3156
@girumyohannes3156 11 ай бұрын
ጥቡ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር በስራዉ ያስገርምህ!!!
@mulugetahailu
@mulugetahailu Жыл бұрын
ስሰማው እንባየን ማቆም አላቻልኩም❤❤: ምክንያቱም የዛሬ15 ዓመተ በተማሪዎች ህብረተ አገልግሏት በጻምና ፀሎት #ለጥቤ እና ለወዳጅች በእግዚአብሔር ፍት በሞኝነት ለክብር እንድዘምሩ እግዚአብሔር እንድረዳችው የትደረግ ፀሎተ ትዝም አለኝ:: ጌታ ክብርን የውስድ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ቀኙን ይስጥ!!!
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነው 🙏
@saharsahar306
@saharsahar306 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን፡አሜን፡እልልህ፡እልልህ
@lemlembaka6444
@lemlembaka6444 11 ай бұрын
Elilililili Elilililili Amen Amen ❤❤
@mestawetalemayhu571
@mestawetalemayhu571 Жыл бұрын
አሜንንንንን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@dagnachewnegash7738
@dagnachewnegash7738 Жыл бұрын
በዘፈን አብደን መከራ ስንበላ ከርመን እንደዚህ በጌታ መሰብሰብ ተባረክ
@bela5535
@bela5535 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@jeremiahgudure5920
@jeremiahgudure5920 11 ай бұрын
​@@bela5535😂😂ትስቃለህ አይደል እውነቱን እኮ ነው 🥰🥰🥰
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
እረ ጌታ ይባረክ ለካ ጌታ የሰወራቸው ብዙ ጳውሎሶች አሉት በክርስትና ላይ ተስፋ ቆርጬ ነበር 🎉
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 Жыл бұрын
Christina geleseb ke amlak gar yalew hibret enjjj tigegna ayidelm ke manem
@Debrarata
@Debrarata 10 ай бұрын
Amen❤❤😢
@nahomtesfaye3926
@nahomtesfaye3926 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ zemenhi yelemelme
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ምልካም ነው በብዙ ስንባዝን አንተን በማየት አንድንበርታ አንደ ትንታግ ተገለጥክ ክብር ለስሙ ይሁን አየሱስ ጌታ ነው....
@AndualemGetachewu-o2x
@AndualemGetachewu-o2x Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድም ጥቤ ።አቤት ሳውዝ አፍሪካ የዛሬ ስምንት አመት ገደማ መተህ ጌታን ያመለክነው በዚህ መዝሙር አስታወስከኝ ።ዘመንህ ይባረክ።
@Nazretalem-qb4xq
@Nazretalem-qb4xq Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አንተ ብቻ ክበር የኔ ጌታ❤❤❤
@mekonenbekle3566
@mekonenbekle3566 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@SimonAyiche
@SimonAyiche 11 ай бұрын
ተበረከ ወዳጄ
@Mezimurtube-zn8lr
@Mezimurtube-zn8lr Жыл бұрын
Let's take this channel to 1M SUBSCRIBERS
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
አቤት ምህረት የበዛለት
18:38
lezmer_tube - Topic
Рет қаралды 54 М.
ውዴ ከእልፍ ||wode kelf ||ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu Workeye ||worship ||mezmur||
29:15
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 707 М.
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
ምስጋና ||Mesgana ||ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu workeye||worship ||amharic worship
33:13
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 620 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН