ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር

  Рет қаралды 30,626

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

ውዱእ አደራረግ በተግባር
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Пікірлер: 256
@seidyimamabuabdurehman3528
@seidyimamabuabdurehman3528 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. ስደትን በጣም እወደዋለሁ ብዙ አስተምሮኛል. ብዙ ኢልም እዳቅ አድርጎኛል ለከልሀምድ ወለከሹኩር ያረብ. ጀዛከላህ ኡስታዝ
@legambotube9740
@legambotube9740 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዙና እናንተ ያስቀራችሁት የለም በሁሉም ነገር ደክማችሁዋል እኛ የምንገኘው ፕራክ ቦታ ሆነጂ እባካችሁ እነሱ ደክመው ለፍተው ለሚድያ ሲያውሉት እንከታተልላቸው እኛ ስንማር ለእነሱ ብርታታቸው ነው
@laylamosa5306
@laylamosa5306 2 жыл бұрын
ሳህ ወላህ አላህ ኸይር ሰራውን ይቀብለው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
የአላህ ሰላምና እዝነት በነብያቶች በቤተሠቦቻቸውና በተከታዮቻቸው ላይ ይሁን
@VudfGtcbv
@VudfGtcbv Ай бұрын
አሚንን❤
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ: እኛም ሰምተን ተጠቃሚዎች ያድርገን
@ሡሡብንትባባ
@ሡሡብንትባባ Ай бұрын
ዋአሊኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሥታዝ ጀዛካላህ ኸይር
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. አለኒኢመቴል ኢስላም. ጀዛከላህኸይር. ኡስታዝ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ረጅም እድሜ ከጤነ ጋ አላህ ይሰጥልን ያረብ
@-sadi-mam-nen
@-sadi-mam-nen Жыл бұрын
Jezakelah heyr wstaz eskahun madergew wdue shtet neber
@ያረብ-ኰ1ኸ
@ያረብ-ኰ1ኸ 2 жыл бұрын
ወንድምአለም ጀዛክ አላህ ኸይር በምለቃቸው ት/ት ቶች ደስ ይላሉ
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 2 жыл бұрын
ጀዛአካሏህ ኡስታዝ በጣም ጡሩ ትምህራት ይያሰጠን ነዉ በተግብር ጀዛአካሏህ
@laylamosa5306
@laylamosa5306 2 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ኡሰታዝ
@TvifGhct
@TvifGhct 28 күн бұрын
ጀዛከላህ ግንቃላቶችንአትደጋግም
@ማሜነኝቅንዝንዙ
@ማሜነኝቅንዝንዙ 27 күн бұрын
አዳምጭ ዝም ብለሽ
@AminaJane-y7b
@AminaJane-y7b 11 күн бұрын
ኡስጣዝጀዛከሏህከይር
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
📚ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም 👍👉ብሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ
@መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
@መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ትምህርቶችህ ደስይሉኛህ በፈገግታነው
@فحبش
@فحبش 24 күн бұрын
ጀዛ ከአላህ❤❤❤❤
@ليلى-ق2ظ1د
@ليلى-ق2ظ1د 2 жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይኽፈልህ ሳታስረግጡ አትሳደቡ እኔ እራሱ ባለፈዉ ሰለጀናባ ትጥበት ስታሳየን ሺንት ቤት ያለህ መሰለኝ ግን አልሰደብኩህም መቸም አልሰድብህም ልጂ ይዉጣልህ ጥፋትም ካጠፋን የሰዉ ልጆች መሆናችንን አንርሳ ያረቢ ቅንነት ብቻ ነዉ ካንተ የሚታየኝ ወላሂ አመሰግናለሁ
@ZD8679
@ZD8679 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ጀዛከ አላህ ከይረን ኡስታዝና
@toyba5876
@toyba5876 2 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ባዬነዉ በሰማነዉ ተጠቃሚወች ያድርገን
@ሥደተኛዋነኝእናቴንናፋቂአ
@ሥደተኛዋነኝእናቴንናፋቂአ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር እጀን አልፈለፍልም ነበር ከዚህ በሆላ ኢሻ አለህ አሠተካክል አለሁ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Жыл бұрын
ጄዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዝ
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ሰራህመቱላህ ወበረከትሁ ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@tanima5673
@tanima5673 Жыл бұрын
አምን አምን እላሁ አምን የኔ ውድ ❤💔💔💔💔
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሀ አህለን ወስ አህለን አቡአብዱረህማ 🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌 ጀዛኩም አላህ ኸይር
@AminaJane-y7b
@AminaJane-y7b 11 күн бұрын
ብዙነገርአወኩኝጀዛከሏህከይር
@ሱሱነኝከወደሀዉይ
@ሱሱነኝከወደሀዉይ Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይርኡስታዝና👍👍👍👍
@ለይላቡሴር
@ለይላቡሴር Жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ውድ ወድማችን ኡስታዝ ሀሰን ሹክራን ጀዘከሏህ ኸይረን ጀዛ
@الحمدلله-ف7ت2ت
@الحمدلله-ف7ت2ت 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኽይር ኡስታዝ
@toybatoyba3741
@toybatoyba3741 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛካሏኸይር ኡስታዝና
@zainarak-qr2lt
@zainarak-qr2lt 3 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር
@kulebesa451
@kulebesa451 8 ай бұрын
ማሻአላሀ አለሀ እርዳ
@ImamImam-ge2yu
@ImamImam-ge2yu 6 ай бұрын
ጀዛከለከይር
@hasnag3161
@hasnag3161 2 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኡስታዝ
@ፋጡማሸምሡ
@ፋጡማሸምሡ 18 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ሰደት መዉጣቴ ብዙህ አወኩበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ዜድነኝዳውንቴዋየኡሚናፋቂ
@ዜድነኝዳውንቴዋየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
@sikosolo7543
@sikosolo7543 2 жыл бұрын
Ustaz temumu endet endemdereg asyun Jezakumulah hayir
@leylatemam915
@leylatemam915 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዙና❤❤❤
@kenzmobile740
@kenzmobile740 Жыл бұрын
ጀዛካለህ ኡስታዝ ሴት ልጅ ፀግሯን በሚታብስ ግዜ ኣብራራልን
@saadanuryekwt5631
@saadanuryekwt5631 Жыл бұрын
👍👍
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ሀይር ኡስትልዝ
@ZzZz-mz9ql
@ZzZz-mz9ql Жыл бұрын
ኡስታዝየ ያገሬ ልጅ በርታ ጀዛከላህ ኸይር
@FetiyaKemal-j4o
@FetiyaKemal-j4o 6 ай бұрын
ጀዛኪላ ኡዝታዚ አሁን ገና ተማርኩኝ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ባረከላሁ ፊክ ራስና ጆሮ ስናብስ አንዴ ብቻ ይበቃል ወይስ ሶስት ጊዜ ማበስ አለብን
@AminaJane-y7b
@AminaJane-y7b 11 күн бұрын
አንዲየነዉ
@sadamohammed876
@sadamohammed876 Жыл бұрын
Jezaklahehu. Yeren wesetaze
@kmnaksnns9709
@kmnaksnns9709 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከይር ጅዛህ ንይክፈለዉ
@zedibatimuhamadi
@zedibatimuhamadi Жыл бұрын
😍😍 swa saw saw ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@zinetseidzanbayseid
@zinetseidzanbayseid Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@HabaseHabase-wg9mg
@HabaseHabase-wg9mg 2 жыл бұрын
ማሸአለሀ ወድሜ ጀዘኩሙለሀዉ ከዪር✅✅✅
@fatooma9063
@fatooma9063 Жыл бұрын
ማሻአላህተባረካላህ
@sahadabdalsahad9398
@sahadabdalsahad9398 Жыл бұрын
Mashallah Hezekiah keyren
@makiasaman4999
@makiasaman4999 Жыл бұрын
ጀዛካአላ❤
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@AminaAmina-pu9qk
@AminaAmina-pu9qk 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድም ሀሰን አላህ ይጨምርልህ
@nesriya2256
@nesriya2256 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨሚራላህ ኢኘንሙ ሰሚትተጠቀሚ የደረገ
@Aa-wp9qv
@Aa-wp9qv 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አቡ አብዱሮህማን
@Islam449
@Islam449 2 жыл бұрын
Masha Allah Jzk
@AAa-rr6ls
@AAa-rr6ls 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ነው ሀሳብህ ደስየሚለው ስለበራዱ አላህ ይጨምርልህ ተምረህአስተማሪ ስለሆንህ ይህንን ስላስተማርከኝ ሽኩረን አላህ ያሰብከውን የሳካልህ
@ሰአዳሙሄ
@ሰአዳሙሄ 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይረ
@tm5812
@tm5812 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ በጣም ጥሩ ትምርት ነው ቀጥልበት
@haafizaatahiir3191
@haafizaatahiir3191 2 жыл бұрын
Masha allah
@fatmugy9869
@fatmugy9869 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኡስታዝ
@TofikMuzamil-rf1li
@TofikMuzamil-rf1li Жыл бұрын
Ustaz wuha balele bota be afer yidregal Aderargun Asayun
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይርን ኡስታዜ
@tanima5673
@tanima5673 Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራመቱላህ ወበረካቱ አላህ ይጨምሪልህ ሁስታዝና 👌👌👌👌💪💪💪
@saedayasen7771
@saedayasen7771 2 жыл бұрын
ጀዛከላ ሀይረን ኡሠታዝ
@ggehghhh1990
@ggehghhh1990 2 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ ወድማችን እናመሠግናለን
@መሳቅነውአመሌ-ሸ4ዸ
@መሳቅነውአመሌ-ሸ4ዸ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም ላህ ኽይርንን ኡስዝታዝና
@HsgsggZhvzvsv
@HsgsggZhvzvsv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiratube5568
@semiratube5568 Жыл бұрын
👌👍👍👍
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
jezakAllah hayr wedemachin
@xgghi5031
@xgghi5031 2 жыл бұрын
ማሻአላህተባረከላህ ጀዛክአላህኽይርወንድማችን👍👍👍👍
@asasd5621
@asasd5621 Жыл бұрын
ኡዝታዝ ጀዛከሏሁ ኸይር በጣም ብዙ ሠው እየቀየርክ ነው ማሻአሏህ ተይሙም አደራረግ አሣየን በአፈር ወዱ ማድረግ ከተመቸህ?
@bisra7025
@bisra7025 Жыл бұрын
SAW SAW SAW SAW SAW ❤❤❤
@zulfa7928
@zulfa7928 2 жыл бұрын
ጀዛአ ከአላህ ኸይረ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እኔግን ፀጉሬን በደኃላ ብቻነዉ የማብሠዉ የደፊት አብሸ አላቅም ለኞ ለሴቶች አስቸጋሪ ስለሆነም የተቀርዉን አልሀምዱሊላህ እብሪቋ ግን አያቴ በዚች ነበር ዉዱ የሚርገዉ 😀😀😍👍
@readseead6590
@readseead6590 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@kediryimammuhamed7601
@kediryimammuhamed7601 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንድም ፈልጌህ ነው ስልክህን ላክልኝ የኬሚሴ ልጅ ነኝ ጀዛ ከሏህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
Jezaka,allah አኺ Jezak allah
@haafizaatahiir3191
@haafizaatahiir3191 2 жыл бұрын
Jzk ustaza
@فوزيهال-ك6د
@فوزيهال-ك6د 2 жыл бұрын
Shukarana jezakumllhi kaayirana
@Muhammad-n5e2s
@Muhammad-n5e2s 7 ай бұрын
ጂዛከላሁኸይርእናመስግናለንስለአስተማራችሁን
@wollo1630
@wollo1630 Жыл бұрын
ጀዛክአላሕኸይር ወድም 🙏
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር
@HayatA120-ht6jr
@HayatA120-ht6jr 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zinetlove7743
@zinetlove7743 2 жыл бұрын
ቀጣይ አሰጋገድ ተርቲብ አሳየን
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛ ካሏህ ኸይረን ግን እኔ ያልገባኘን ብጠይቅህ እድታብራራልኘ እደው ም ኧረ ባክሽ በደብ አድምጭ አልከኘ አፍ በለኘ እና አሁንም ስለጅናባ ላይ ባሳየህን መሰረት የጠየኩህን ብትመልስልኘ ደስ ይለኛል
@MohammadMuallemi
@MohammadMuallemi 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸር
@rmmmm2511
@rmmmm2511 2 жыл бұрын
Jezkum allah heyr
@nasriyamohammedhsne3054
@nasriyamohammedhsne3054 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አለህ ✅️✅️
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን 👍👍👍👍
@alaykaalayka1912
@alaykaalayka1912 2 жыл бұрын
ጀዛህ ከላህ ከይረን
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር
@line7693
@line7693 2 жыл бұрын
ሽኩረን
@AsdASD-qh4dv
@AsdASD-qh4dv 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር 👍👍👍👍
@mahemedsalahjemal9421
@mahemedsalahjemal9421 2 жыл бұрын
Shukren
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ማሻአላሕ
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@kemeryaabdela8931
@kemeryaabdela8931 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላ ኸይር አስፈላጊና ወሳኝ ነገር
@sadasada9242
@sadasada9242 2 жыл бұрын
ማሻአላ.ጡሌ.👍
ትክክለኛው የተይሙም (ደረቅ ውዱት) አደራረግ
11:55
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
18:03
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 5 М.
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 147 М.
በሰኢድ ላይ  ሀይለኛ ተቃውሞ ደረሰበት  (እሱም መልስ ሰጠ)
1:07:11
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН