KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth
13:16
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
1:13:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Это было очень близко...
00:10
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
ትክክለኛው የፀጉር ሮዝመሪ አዘገጃጀት ///ልጆቻችሁ እንዲሁም ለራሳችሁ/Rosemary for hair /dink lijoch
Рет қаралды 481,217
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
Selam Esu Tube ሰላም ኢሱ ቱዪብ
Күн бұрын
Пікірлер: 219
@Nestatube12
2 жыл бұрын
ልጅሽ እና ልጄ ይመሳሰላሉ እድግ ትበልልሽ እኔም ቤቴ ውስጥ ነው የምሰራት ፀጉሯም ልክ እንደ ልጄ ነው ታይፑ ገርሞኝ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Amen wude🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brooke5457
2 жыл бұрын
ቪዲዮሽ ቆንጆ ነው ንገር ግን ወሬ ታበዣለሽ ለማሳጠር ሞክሪ ከ10 ደቂቃ ባይበልጥብሽ መልካም ነው በተረፈ በርች 🙏🏼
@sarabook2434
Жыл бұрын
ወሬዋን.አሣልፉው
@blackboy5672
Жыл бұрын
ከብት ካልተመቸህ ተው አህያ አሁን ይሄ ያሰድባል
@selamesutube4390
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏
@blackboy5672
Жыл бұрын
@@selamesutube4390 ለሀበሻ ጥሩ ነገር ማሳየት ሀጥያት ነው እና ቻይው
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Eshi wendime thank you 🙏🙏🙏🙏
@redietnuru
27 күн бұрын
Selamye ንፁህ ፀጉር ላይ ቀብተን ባንታጠበዉስ.....እና በሳምንት ለስንት ጊዜ ይመከራል ? Wude?
@almazbekele4966
2 жыл бұрын
የሮዝመሪን አሰራር እና አጠቃቀም ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ ነገር ግን በህፃን ከምታሳይ ጠንከር በለ ሰው ብታደሮጊው ጥሩ ነው ህፃኗ በጣም ለድካም ለጋልጣለች !!!
@negestqueen
6 ай бұрын
በአጭሩ ማሰረዳት ሞክሪ! ሮዝመሪ ማጠብ የምናዉቅ ይመሰለኛል!
@Amen-vh8pt
6 ай бұрын
በጣም የተወሰኑ ሃበሾች ናቸው ባጭር መስራት ዘመናዊነት መሆኑ ሚገባቸው :: ሁሉንም ማንዛዛት
@123e53
6 ай бұрын
😂❤
@userenter2635
2 жыл бұрын
ስታምር ደግሞ ጨዋናት አታስቸግርም ማርነሺ❤
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@sofioffical
11 ай бұрын
አንዛዛሽው ለመጨረስ ይሰለቻል ትደጋግሚዋለሽ አጠር ብታደርጊ ጨርሰን እናየዋለን
@yemisrachkebede9500
2 жыл бұрын
Lalege yemeyasefalge ayemaselagm lige yerasachawe edegate yewasenawale mnune ayechewe ena naw bazehe edemawa makarawane metayebate geaza ayedalme!!!baraseshe btasayene ayekafame ehetachen 👌👌👌👍👍👍👍
@halewyanesru5738
Жыл бұрын
ውዴ ፓራፊን ቅባት ለልጅ ጥሩ ነው? እኔ ስቀባው ደሞ በጣም ያሳክከኛል ለምንድነው
@LamrotLamrotgebera
3 ай бұрын
Tekebeten tolo banetatebewese charger alew lesamenet bekoyes??
@NetsanetAwelachew
2 ай бұрын
Weyey arezemishew anzazashew point pointun le mawerat mokiri please
@BirukKassa-tp1pt
5 ай бұрын
አስቤሽ ግዜሴቴሽ ምክ ር ስሌሰጤሽ አመሴግናለወ
@alhamdillahhhh4432
3 ай бұрын
Is that ok for one year and 10 months to use rozmeri
@selamesutube4390
3 ай бұрын
@@alhamdillahhhh4432 yes dear
@ruthboaz3984
Жыл бұрын
ትታጠባለች ወይስ እዛው መተው ነው?
@yetmworkmulatu3732
Жыл бұрын
Le 1amet lij chigr yelewum?
@daremabera1611
2 жыл бұрын
እንዴት ዋልሽ የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ልተባበርሽ በየትኛውም አጋጣሚ ለፀጉራችን የምንጠቀመውን ትሪትመንት በታጠበ ፀጉር ላይ ነው መጠቀም ያለብን ያለበለዝያ ልፋታችን ሁሉ ከንቱ ነው የሚሆነው ስንታጠበው ቆዳችን ይፀዳል በፀዳ ቆዳ ላይ ነው ማንኛውንም ነገር መጠቀም ያለብን ምናልባት ካላወቅሽ ብዬ ነው ይቅርታ
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
thank you 🙏🙏🙏🙏
@meserettekalegn
20 күн бұрын
ተጠቅሜው ለራሴ በጣም ወድጄዋለው በርቼ የኔእህት ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ በርቼ ካቼጋር ነን
@RahelTaye-t8o
17 күн бұрын
Were arezemsh yiselechal asatiri
@hayatali6079
Жыл бұрын
Beye kenu tekebiten banatib chigr ale woy?
@selamesutube4390
Жыл бұрын
ፀጉርሽን ያደርቀዋል
@ሀዊነኝከመርሳ
5 ай бұрын
እኔ የምጠቀመዉ ደረቁን ነዉ እደት አድርጌ ልጠበዉ
@roziiyoutube7210
2 жыл бұрын
Betam arif now ine iyee texeqemku now teberekii mamayee❤️❤️❤️
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@RahimaFerduose
25 күн бұрын
እኔ ፎሮፎር አሥቸገረኝ አመሠግናለው
@neimabintmo5775
Жыл бұрын
ሮዝመሪ እና ቁርፉድ ዘይት ቀብቻት እተዋታለዉ ችግር የለዉም መልሺልኝ 4 አመት ልጅ
@hirafamily6780
Жыл бұрын
ችግር የለውም ማር
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Sorry for late 🕧 awo chgr yelwum konjo new endewum
@neimabintmo5775
Жыл бұрын
አመሰግናለዉ
@elsa3366
Жыл бұрын
Ene masirat kejemwrkugn 1 wor new gin betam lawt ale
@ayantuteferi8312
2 жыл бұрын
Besamnt sint gize new yemnkebachewu ena kibatu mndinewu smu?
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Besamint 1 gize ....kibatu pro-Growth
@lifeat2401
2 жыл бұрын
ማሳደግ ብቻ ነው ይበዛል?
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
ሁለቱም
@lifeat2401
2 жыл бұрын
@@selamesutube4390 ዋው ደስ ስትይ ወዲያው መልስ አመሰግናለሁ
@binyamdesalegne1863
Жыл бұрын
ፍሬ ሀሳቡን ቶሎ ቶሎ ንገሪን
@betimeko1023
2 жыл бұрын
በሰንት አመቱ ነው የጀመርሸው እኔ ለእሞክርላት
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
በ2 አመቷ ነው የጀመርኩላት አሁን 3 አመቷ ነው።
@sasimomoSasimomo
5 ай бұрын
ባንታጠብ ችግር አለዉ
@AsterMengistu-c3b
Жыл бұрын
እንዳይ ቀላእንዴት መጠቀም ይቻላል።
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Frij አስቀምጪው
@tizitasolomon3400
Жыл бұрын
ከ olive oil ga way ka caster oil ga ማፍላት ይቻላል ?
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Wuha gn endaynor kibatun ena oil olivun bicha
@yeneneshhussen
6 ай бұрын
Yene wudi betam enameseginalen❤❤❤
@frehiwottadesse8393
Жыл бұрын
Eyabel malet men malet new?
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Ye egzihabher sitota malet new
@yonatantesfu9820
Жыл бұрын
Lamogesesh becha new enda replay metaregew tolo belesh wana hasabun negeren atanzazien
@GechGoyetom
3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@NetsanetBerhanu-xq8sm
3 ай бұрын
Mindnew were mabzat atasatriwum ende
@ftap4949
2 жыл бұрын
ደረቁን መጠቀም እንችላለን እህት ?
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
እርጥቡን ካላገኘሽ ይሁን
@neima6870
Жыл бұрын
ከሁለት አመት በተች ለሁኑ መጠቀም አይቸልም ወይ
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Ke 6 month jemiro yichalal
@SenaytkahsayTsegay
4 ай бұрын
ሻምፖ ኣልበዛም ጥቅሙ እኮ ኣጠብሺዉ
@TeweldeMehari-r2q
6 ай бұрын
ሰንት ደቂቃ ማንተኽተኽ ኣለብን እሱ ኒገርኝ
@HikmaAbdrezak-u2n
3 ай бұрын
ለአዋቂ አይሆንም ?
@selamesutube4390
3 ай бұрын
@@HikmaAbdrezak-u2n bedenb yihonal inji
@akewaktelila187
Жыл бұрын
Esu iam proud of you !!!!!!…..God bless you and your beloved family!!!!!!!.....
@selamesutube4390
Жыл бұрын
thank you dear 🙏🙏🙏🙏
@bilenmenbere5717
Жыл бұрын
እኔጋ ደረቅ ነው ያለው ይሆናል አይሆንም?
@AbAb-hk8yq
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነውውድ😊
@MatherAbiye
6 ай бұрын
እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebe7532
Жыл бұрын
Betam mentektek yelebetim eko😊
@roziiyoutube7210
2 жыл бұрын
Selam Ethiopia now yalesh????
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Awo wude..mnw??
@diboradereje8301
9 ай бұрын
Kest amet jemro naw le 7 wer lij yhonal
@TamuTamu-fb7ub
Жыл бұрын
Lesiti qen nw yemini xeqemew
@haymanot5802
2 жыл бұрын
Thank you so much ❤
@SenaittesfaySenait-fl1rg
7 ай бұрын
ቆንጆ ሽርባ ተሰርተን መጠቀመ ዪቻላል ወዪ ወዪስ ሰንታጠብ ብቻ ነዉ
@selamesutube4390
7 ай бұрын
Tichiyalesh kibat kelakibet endayderk
@setTech-3
8 ай бұрын
ፍሬ ነገሩ ተሎ ለመናገር ሞክሪ
@እረኛዬነህየነፍሴቤዛዋ
Жыл бұрын
ተቀብተን እንደቅባት ቢቆይስ ለቀናት ምን ችግር አለው
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Mnm chgr yelewum gin endayderkibish kibat kelakiyibet ehite
@ninatadele622
Жыл бұрын
Yenem teyake nber. Eshi🙏
@selamesutube4390
Жыл бұрын
አይሆንም ሲውል ሲያድር ፀጉር ይሠባብራል።
@ninatadele622
Жыл бұрын
@@selamesutube4390 o eshi amesgnalw
@aiahwekei7138
2 жыл бұрын
አድርቀንሩዝመሪውን ብንጠቀምምንችግርአለው. ተላጃ ሲቆይይበላሻል አድርቀነውብናስቀምጥው ምንችግርአለው
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
ከሮዝመሪ የምንፈልገውን ንጥረ ነገር የምናገኘው እርጥቡ ላይ ነው ።
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Ertibun Kalagengesh gn mnm mareg aychalim tetekemiw
@hirutassefa4037
Жыл бұрын
ምንም፣አይበላሽም፣የናንተ፣ፍሪጅ፣አያቀዘቅዝም፣ይሆናል፣ሙዝ፣እራሱ፣ለፀጉራችን፣ፈጭተን፣ነው፣ምናስቀምጠው
@getnetadamu7707
7 ай бұрын
price
@nabiatabeba8640
5 ай бұрын
Sweety .may God blessed
@MarshetTeshome
3 ай бұрын
tekebten andsamnt bnkoy ena antatebew chigr alew
@heavenahemed5283
2 жыл бұрын
ከስንት ወር ጀምሮ ነው የምንቀባቸው
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
6Month
@hayatabrar3842
5 ай бұрын
Ergetegna nesh
@mikiaskebde2568
2 жыл бұрын
selam አኔ ፎሮፎር አለብኝ ልጠቀመው ወይ 😘😘
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
ተጠቀመው ...ግን በሌላ ቪድዮ ለፎሮፎር የሚሆን ውህድ አሠራለሁ miki
@habeshwit8874
2 жыл бұрын
ከታጠብን በኋላ የምንቀባዉን ቅባት አሳይን
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
ላንቺ የሚስማማሽን ማንኛውንም ቅባት መጠቀም ትችያለሽ ።እኔ የምጠቀመው ቅባት Pro_Growth ይባላል
@One-love100
2 жыл бұрын
@@selamesutube4390 can you send us the link or picture for pro-growth oil Please 😊
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
@@One-love100 Google.......pro growth
@uaeuae9553
Жыл бұрын
እናመሠግናለን እህቴችን
@selamesutube4390
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@zemzem69
2 жыл бұрын
እድግ በይ ማማዬ 💋😘🥰
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@seblew4889
5 ай бұрын
Were tabezialessh lemen
@MihretTeketel
Жыл бұрын
Laljoch ayunm maslgn yaljn sagur eynkl nw
@hayathabsha1478
Жыл бұрын
የስጋመጥበሻ ነው እንዴ እማ
@selamesutube4390
Жыл бұрын
አዎ በትክክል
@RahelTsgaw
Жыл бұрын
Be kibat mesirat yichalal wiha keminaderigibet
@yosephsolomon1450
2 жыл бұрын
Edge bet yenakongo thankful for sharing
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@abdifive
3 ай бұрын
Are wera jemra mecheres alchalkum tewkut
@SenaitGebre-q1m
4 ай бұрын
መሠረታዊ ንግር ተጠቀሜ
@watermelonyuh3810
4 ай бұрын
Ketatebech bewala bihon mitikebiyat arif new
@yaebsera3865
2 жыл бұрын
ባኣረብኛ ምን ድነው ሱሙ ንገሪኝ በናትሽ
@leyalinamohammed596
2 жыл бұрын
ኪሊል ጀበል
@فاطمهفاطيمه
2 жыл бұрын
ሮዝሞሪ ብትያቸው ያውቁታል ወይ እክሊለጀበል በያቸው
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Thank you dear 🙏🙏🙏
@roziiyoutube7210
2 жыл бұрын
Ruz mariy now mibalow moltal gin yedereqe now yalow ine isun now mitaqrmow arif now
@اميعقوبإنشاءاللهإتقللهحيثماكنت
2 жыл бұрын
አክሊል ጀበል ነው ስሙ እህት
@mercyadane3964
2 жыл бұрын
wey zendro egna dro bkibe bcha neber yadegnewu zendro kmema kmem fejenewu
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@seadasemaw9511
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaysema9969
8 ай бұрын
ለአንድ አመት ልጅ ይሆናል
@selamesutube4390
8 ай бұрын
Yes
@fenetdiro857
Жыл бұрын
Shurubaa layii yichalalii
@emeba951
2 жыл бұрын
Thank you ! Sis
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🙏🙏
@fikadutewelte8817
2 жыл бұрын
Yene Mare Medhanialeme yasadeshe Yene tafache❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Amen amen🙏🙏🙏
@HiahAl
Ай бұрын
ቁሩፍድከሊሊስ ሮዝመሪብቻማድረግ አይቻልም
@suzanachefik4188
5 ай бұрын
Thank you ❤
@AddisB-x3j
22 сағат бұрын
👏
@fikadutewelte8817
2 жыл бұрын
Bemenedenowe tsgurwa yebzawe Betame bezue Nowe nemene mknyate nowe yebza
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Rozmeri
@FasikaAlamirew
6 ай бұрын
ውሬውበዛ አሳጥሪው
@addisalemmeliss8095
Ай бұрын
ለማሳጠር ሞክሪ
@nabiatabeba8640
5 ай бұрын
Yena konjo well come
@beletubahiru9940
Жыл бұрын
Derku rozmery ayhonem endee
@selamesutube4390
Жыл бұрын
Yihonal ehite
@mastewal8560
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ወሬ አታብዢ 😊
@sff5724
3 ай бұрын
ወየዉ የቺሰ ከፋ
@SnaietDame
9 ай бұрын
Ok❤❤
@Madheena-y1s
5 ай бұрын
ደረቁአይሆንምውዷ
@alem5097
5 ай бұрын
,በጣም ሲንተከተክ. ግን. ጠቃሚው. ንጥረ ነገር. አይቃጠለም. ቅጠል. ነው
@markonjo5269
2 жыл бұрын
Selamyeee yene wuid berchlign
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
በ2 አመቷ ነው የጀመርኩላት አሁን 3 አመቷ ነው።
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@עדנהאלמי-נ9ש
6 ай бұрын
ףףףץ פת פתף@@selamesutube4390
@SelamHmaryam-w8e
5 ай бұрын
10 q my dear life thegurua aladg bilogal yihenin gin emokrewalew
@WeynGizaw
Жыл бұрын
ግን ሲቁይ አይሸትም ሽታ አያመጣም😊
@selamesutube4390
Жыл бұрын
ፍሪጅ ውስጥ ነው የሚቀመጠው
@GjGj-ng4uo
6 ай бұрын
የኔውድእናመሰግንአለንግንየሮዝመሪውሀበየቀኑብጠቀመውችግርአለውወይሰበሳምንትአድግዜነው
@selamesutube4390
6 ай бұрын
በየቀኑ ከሆነ ፀጉር ያደርቃል ውዴ
@GjGj-ng4uo
6 ай бұрын
@@selamesutube4390 እሺእማአመሰግንአለሁእሰከአሁንእደዛነበርአሰተካክላለሁ
@Jebena9797
6 ай бұрын
Egueziyabeher yetebekachehu
@AbdulkadirKasse
4 ай бұрын
Yetetekmnewn dgami metekem ycalal
@welteselasetekelehaymanot9819
2 жыл бұрын
weree kenshi !!!
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Kaltewera endet yigebashal ehit...yemitekim ngr new yawerahut.....
@fikadutewelte8817
2 жыл бұрын
Sente dekiska Nowe Yemtafyewe negrine Ebakeshene
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Wuhaw ena rozmeriw colorun eskikeyir
@Peak.570
Жыл бұрын
ቪዲዮውን አፍጥኚው
@mekaabas6502
2 жыл бұрын
Lemisebaber tegurse mene teysleshe le lijoche
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
Next time video seralishalew ehite
@simegneshetu5529
2 жыл бұрын
Emokiralew
@eshetbiru9578
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰወድሸ
@selamesutube4390
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
13:16
ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 873 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 275 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 44 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 51 МЛН
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 31 МЛН
17:45
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 181 М.
11:52
የቅርፉድ እና የሮዝመሪ ውሀ በሁለት መንገድ ለጸጉሬ እንዴት እንደጠቀመኝ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 78 М.
14:03
ፊት እንዴት እንደሚያፀዳ‼️የተልባ ማስክ የሚገርም ነው// flaxseed face mask bolster collagen,Ageing 
Meski Tube
Рет қаралды 342 М.
1:24:38
ዲያስፖራው ፍቅረኛዋ እዮሃ ሚዲያ ተገኘ! የሷን ጉድ ልንገርህና በይፋ እንመርመር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 453 М.
26:19
ከሚስቱ ተደብቆ በገዛው ቪላ ቤት የሚባልገው ባለሀብት መጨረሻ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 118 М.
10:16
##ፀጉር ያለማቋረጥ ያሳድጋል #ሽበት እንዳይበቅል ያደርጋል@Rozaguraga @comedianeshetu
Roza ጉራጌ
Рет қаралды 286 М.
9:02
የጥቁር አዝሙድ እና የሮዝመሪ ቅጠል የፀጉር ቅባት// Black seed & Rosemary Hair Oil for Healthy growth
Elsi Worku
Рет қаралды 44 М.
14:07
የቅርንፉድ ና የጥብስ ቅጠል ( Rosemary) ቅባት አሰራር How to make clove &Rosemary oil ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ 👍
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 53 М.
10:44
እኔ እና ልጄ ✅ የሚገርም ለዉጥ ያየንበት የፀጉር ዉህድ 👍 you must use this amazing hair mask
Berry Tube21
Рет қаралды 297 М.
15:11
ለሳሳ ፀጉር 100% ተመራጩ የሽንኩርት ቅባትና ሲረም አሰራር best home made onion hair oil and serum for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 456 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 44 МЛН