ትክክለኛው የቅድስት አርሴማ ሥዕል የቱ ነው ክፍል 1

  Рет қаралды 2,145

EthioIcons :ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት

EthioIcons :ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት

Күн бұрын

በዚህ ቪድዮ በቅድስት አርሴማ ስም ስለሚጥሩ የሌሎች ቅዱሳት አንስት ሥዕሎች መገኛ ስፍራዎች እንመለከታለን፡፡ በሰማዕቷ ስም የሚታየውን የቅዱሳት ስእላት ብዥታ ለማጥራት እንዲያግዝ የተዘጋጀ ቪድዮ ሲሆን፤ በዚህ ክፍል ሥዕሎቹ የቅደስት አርሴማ ላለመሆናቸው ሥዕሎቹን ያዘጋጁት ምስራቃውያኑ እና ምእራባውያኑ ሥዕላትን ከሚሸጡበት ድረ ገጽ ገብተን እንመለከታለን፡፡
/ @ethioicons
በቀጣይ ክፈሎች ደግሞ የሰማእቷን ሥዕሎች በሌሎች አብያተ ክርስቲያናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጨምሮ እዴት እንደተሣለችን በሥዕሎቿ ላይ የምንመለከተውምስጢሮች ምን እንደሆነ እንዳስሳለን፡፡
ስለ ቅዱሳት ሥዕላት ማወቅ ሆነ መረዳት የምትፈልጉ ከሆነ ከሥር በተዘረዘሩት አድራሻዎች ላይ በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ
ስልክ ቁ.:- (+251) 913 05 28 24
Email: ethioicons@gmail.com / shihaile@gmail.com
Website:- ethioicons.wordpress.com
Facebook page:- ethioicons
Twitter page:- EthioIcons
KZbin Channel: / @ethioicons
Telegram Channel: t.me/ethioicons

Пікірлер: 21
@haile772
@haile772 4 жыл бұрын
Egziabher yistelin kale hiwot yasemalen
@zufantube5743
@zufantube5743 4 жыл бұрын
Kalehiwetn yasemaln orthodox
@ethioicons
@ethioicons 4 жыл бұрын
Thank you.
@elenishimelis4190
@elenishimelis4190 4 жыл бұрын
Tiru new enamesegenal
@ethioicons
@ethioicons 4 жыл бұрын
Thank you for comment.
@axumawitgirmay167
@axumawitgirmay167 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። bekidst arsema yemiterutn kidusannm hiywet awukenena teredten bnakebrachew bereketn enagegnalen.
@ermiyasgezahegn
@ermiyasgezahegn 4 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን በርቱ ...Er
@ethioicons
@ethioicons 4 жыл бұрын
Thank you for your comment.
@mesiethiotube2281
@mesiethiotube2281 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@weyinshettesfaya2359
@weyinshettesfaya2359 11 ай бұрын
ወይ ጉድ
@hamernoah208
@hamernoah208 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ermias6algawork653
@ermias6algawork653 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር m.kzbin.info/door/GbcTwF2NXpHPRbLRocdMRA
@NatiRaf-fe5xq
@NatiRaf-fe5xq Жыл бұрын
ስነ ስዕል(ቅዱሳት ስዕላት) መማር እፈልጋለው ምን ማድረግ አለብኝ?፤የት መማር እችላለው?
@ሌማትሚዲያ
@ሌማትሚዲያ 3 жыл бұрын
አይዟችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች በርቱ ለቤተክርስቲያናችን ድምፅ እንሁናት ሁሌም ከጎናችሁ ነን፡፡ ባዬ ሽፈራው ነኝ ከተዋህዶ ዩቱበሮች ስብስብ ፡፡
@ethioicons
@ethioicons 3 жыл бұрын
thank you for your comment
@mahderewoldeyes270
@mahderewoldeyes270 2 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማን የትውልድ ቦተዋ የት ነው ?🙏
@mesiethiotube2281
@mesiethiotube2281 3 жыл бұрын
ወንድማችን ስለ ሌሎች ቅዱሳን ስዕል ቀጣይ አቅርብልን አመሰግናለሁ
@ethioicons
@ethioicons 3 жыл бұрын
I will prepare I have many information. thank you for your comment
@adimasmediastore
@adimasmediastore 3 жыл бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች! በርቱ እንበርታ እንሥራ እንተባበር እንረዳዳ፡፡ ይኼ የመጀመሪያው Subscribe ማድረጊያ አካውንቴ ነው፡፡ ዲያቆን መልካሙ በየነ ነኝ ከተዋሕዶ ዩቲዩበሮች የቴሌግራም ቡድን፡፡ እኔ Like ፣ Comment እና Subscribe ሳደርግ በታማኝነትና በደስታ ጭምር ነው፡፡ ይህን ቪዲዮም ተመልክቻለሁ፡፡ ይህንን የማደርገው ሰው ስለማያየኝ ሰውን መዋሸት ማታለል ብችልም እግዚአብሔርን ግን መዋሸትም ማታለልም ስለማልችል ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን፡፡ ዲ.ን መልካሙ በየነ Enberta
@ethioicons
@ethioicons 3 жыл бұрын
Thank we will bulid together
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 2 жыл бұрын
አልገባኝም ታይትሉ ትክክለኛው የአርሴማ ምስል ነው የሚለው ትክክለኛው ይሄ ነው አላልከንም ጎግል ነው ያሳየኸን እኮ
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Semayat Media
Рет қаралды 117 М.
ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት || 3ቱ ቅዱሳን ገበሬዎች
14:00
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 681
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 126 МЛН
እታናይድሕነት ኣዶ መንፈሳዊ ግጥሚ
5:28
Mahbere Kdst Dngl Maryam Dibo ZeOrtodox tewahdo
Рет қаралды 208
ስለ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የተሰጠ ትምህርት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
30:58
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 3,8 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН