ትክክለኛው የሲሚንቶ ዋጋ! ስንት ብር አየተሸጠ ነው? በ 342 ብር ሲሚንቶ ከፈለጋቹህ ቀላል ዘዴ

  Рет қаралды 3,010

Fuade

Fuade

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@fatumaseid7906
@fatumaseid7906 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እስኪ የጀሶና የቀለም ዋጋ አቅርብልን
@Abebaw-x2t
@Abebaw-x2t 28 күн бұрын
ፋአድ ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ።ነገር ግን ለመነገድ ፈልጌ ነበር አዲስ ለመጀመር መስፈርቱ እንዴት ነው ምን ትመክረኛለህ ።ስጀምርስ በቀላሉ መጀመር የምችልበት ሁኔታ ይኖር ይሆን ።
@كونفيكون-ي6ض
@كونفيكون-ي6ض 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጥሩ መረጃነው። ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@fozi4618
@fozi4618 3 жыл бұрын
የት ነው በዚህ ዋጋ የሚገኘው ዳሴ 700 ብር ቁጥርህን ላክልኝ እስቲ ወንደም
@sameerasameera567
@sameerasameera567 2 жыл бұрын
መሸአለ ወድም አለህ የግዝ እስኪ ቡተጀረ አከበቢ ምተቅ ከሆነ የስሚቶ ወገውን ንገረን እሺ
@haymiyoutub7764
@haymiyoutub7764 3 жыл бұрын
እረ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እስኪ ቁጥርህን ላክልን
@habibaapp1194
@habibaapp1194 3 жыл бұрын
ንገርን ዴሴ ሲሚቶ ሰትነው የት ነው እሚገኘው
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
እር የለም ደሴ 700 ብር አሉ ደሴ ቤት ጀምሮ እየጠበኩነው ቢቀንስ ብየ
@Sueaduh1838r9
@Sueaduh1838r9 Ай бұрын
ወንድሜ የመቸነው ያኔ ,2017 ሁለትሺ ብለውኛል
@ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
@ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 3 жыл бұрын
ወድም እስኪ ንገረኝ እምታውቁ ንገሩኝ 40 ኩታል ሲሚንቶ አሸዋ ጋር ለ45 ቆርቆሮ ውሀልክ አስሮ ቤቱን አንድግዜ አስገርፎ ውጩን እውስጥ መሬቱን ሊሾ ለማድረግ ይበቃኛል ምክራችሁን ውስጡን ግርግዳ ልስን በጅብሰን ነው ውጩን ብቻ በግርፍ እና 40 ኩታል እና አሸዋ ጋር ይበቃል
@Fuade
@Fuade 3 жыл бұрын
በደንብ ይበቃሻል እህት
@Fuade
@Fuade 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰራውት ቪድዬ አለ የ እንጨት ቤት ለመስረትራ የሚል ተመልከችው
@ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
@ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 3 жыл бұрын
@@Fuade እሽ እሽ አመሰግናለሁ
@zeynebhassan5497
@zeynebhassan5497 3 жыл бұрын
ማሽአላ ወድሜ ጀዛኪላህ
@Hayat-s3i
@Hayat-s3i 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ.
@ዜድሻየደሤዋ
@ዜድሻየደሤዋ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንየኔመልከመልካም
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 3 жыл бұрын
መቸነውለምንቁጥሩንአትልክልንምየደሴናየኮ,ቻ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 жыл бұрын
እኔ አላገኝሁም ሴሜንቱ እደውም ጠፈቶል ብለውኛል
@oumermohammes3223
@oumermohammes3223 3 жыл бұрын
የቆርቆሩ ዋጋ ንገረን እስኪ አኪ
@Rነኝያአላህባሪያ
@Rነኝያአላህባሪያ 3 жыл бұрын
የመቸነዉይክቢደዉ
@Ali-ui2pt
@Ali-ui2pt 3 жыл бұрын
ማሸአላህ
@sarasarra6485
@sarasarra6485 3 жыл бұрын
እረበናትህ አሁን እራያ ቆቦ ሮቢት ዛሬ ሰኔ 1000አሉ አቆምኩ መሥራት
@zeynebhassan5497
@zeynebhassan5497 3 жыл бұрын
ደሴ የሚሸጥበት ቦታ /ቁጥ
@የራያዋኢቲዩብ
@የራያዋኢቲዩብ 3 жыл бұрын
አሁን ላይ ወልዳያ ስት ነው ዋጋዉ
@haymiyoutub7764
@haymiyoutub7764 3 жыл бұрын
ቦታውስ የት ነው
@Rematube5
@Rematube5 3 жыл бұрын
Wow
@امعباسامينه
@امعباسامينه 3 жыл бұрын
አህለን ወንድም ኡዉነት ነዉ እ
@lubabapyam4195
@lubabapyam4195 3 жыл бұрын
ዴሴሲሚቶየሚሸጥበትንቁጥርጠቁመኝበአላህ
@amnatytube7414
@amnatytube7414 2 ай бұрын
ወንድሜ እውነት ከሆነ ቁጥር ላክልኝ
@hikma9245
@hikma9245 3 жыл бұрын
በርታልን ❤️❤️
@hikma9245
@hikma9245 3 жыл бұрын
እኔ እምልህ ባ/ዳር 100 ካ ሜ ቦታ ነበርችኝ ስንት ክላስ ትሆናለች በቡለኬት ነው ፕላኑ ስንትስ ይፈጅብኛል ልጀምር ነበር ፈራው
@doritube-20233
@doritube-20233 3 жыл бұрын
ዋጋ ንጌሬኝ
@meriam4648
@meriam4648 3 жыл бұрын
ማለቴ አደረሺ አንፊላጋለን
@ameenamohammed4810
@ameenamohammed4810 3 жыл бұрын
አሶሳ ጠይቅልን ሰሜቶ
@sofyakebede2333
@sofyakebede2333 3 жыл бұрын
አረ ወንድሜ ደሴ 400 የሚሽጡትን ሰወች ሰልክ ስጥኝ በአላህ
@ፋጡማፋጡማ-ቀ3ኸ
@ፋጡማፋጡማ-ቀ3ኸ 3 жыл бұрын
አረ ለኔም
@meriam4648
@meriam4648 3 жыл бұрын
የት ነው ያለው ወንድሜ
@zeynebhassan5497
@zeynebhassan5497 3 жыл бұрын
እውነት ደሴ ላይ 450 ብር ቦታውን ልትነግረኝ ትችላለህ
@zaynabz6093
@zaynabz6093 3 жыл бұрын
Tanks
@محمدنتاننتانت
@محمدنتاننتانت 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላምነህ ወንድም የት ነው ቦታው
@محمدنتاننتانت
@محمدنتاننتانت 3 жыл бұрын
ዴሴ የትሰፈር
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 3 жыл бұрын
እረ ቁጥሩን
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
👍👍👍👈
@lubabapyam4195
@lubabapyam4195 3 жыл бұрын
400ከሆንቁጥርስጠን
@shimeya3248
@shimeya3248 3 жыл бұрын
ሳላደንቅህ አላልፍም
@werkaethio7461
@werkaethio7461 3 жыл бұрын
ውሎቁጥርህነሥጠን
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 3 жыл бұрын
ኪሣራሳልገባቶሎቁጥርሥጠኝ የወሎ
@ربياللهالذيرباني
@ربياللهالذيرباني 3 жыл бұрын
እ አኔ ትናንት ቤተሰቦቸ 1000 ብለውኛል ወላሂ ሆ ጉድኮ ነው
@Fuade
@Fuade 3 жыл бұрын
የት ሀገር ናቸው
@ربياللهالذيرباني
@ربياللهالذيرباني 3 жыл бұрын
@@Fuade ደሴ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
አረ እኔም ባሌ 900ብር ነው ብሏል ውጫሌ
@ربياللهالذيرباني
@ربياللهالذيرباني 3 жыл бұрын
@@fatimahmohammed1088 እንደው በአይን ያላዩት ነገር ከባድ ነው ፋፊዬ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
@@ربياللهالذيرباني በጣም ውዴ
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ
@ፀደይኢትዮጵያአምሐራነኝ 3 жыл бұрын
ቀዳዳ 7 8 መቶ እየተሸጠ አይደል ደሤ
@Fuade
@Fuade 3 жыл бұрын
መቼ እንደተለቀቀ አይተሽያል ግን ቪድዬ
@አላህወኪል-ኘ3ኘ
@አላህወኪል-ኘ3ኘ 2 жыл бұрын
@@Fuade የመቸነው ወንድም
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 3 жыл бұрын
መቸነውለምንቁጥሩንአትልክልንምየደሴናየኮ,ቻ
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,8 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.
ባርሴሎና ብወግዒ ተመሊሳ...!
14:51
DEHAY TV
Рет қаралды 3 М.
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.