KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይኸነው አሰፋ ጠይም ወዘወዘዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊኘ((Yihenew Asefa) Teyim Wezewezew New Video Clip 2025
8:26
ወገቧ የኮራ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wegebaa Yekora) Nes Full Length Ethiopian Movie 2025
1:36:21
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
Рет қаралды 245,155
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 36 М.
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Күн бұрын
Пікірлер: 330
@zobleselam5695
Ай бұрын
እባካችሁን ተመልካቾች ይህንን የመሰለ አሪፍ ዝግጅት እያቀረቡልን እኛ ሼር እና ላይክ በማድረግ እናበረታታቸው።
@GirmaMekuria-mg6bc
Ай бұрын
Samison girma
@belayneshhabte2217
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@saadasadada505
Ай бұрын
ኢንሻ፡አላህ፡❤❤
@YimenuMesfn
6 күн бұрын
ምርጦቸ
@MekdesTakele-w1b
Ай бұрын
ኧሯሯሯ በምን ቃል ልግለፅላችሁ እንዴት ሁሉን አሟልቶ ይሰጣል❤❤ እንኩዋንም የወንዜ የሃገሬ ልጆች ሆናችሁ ዉድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mahiderMahi-n8e
Ай бұрын
የወርቅ ማአት ነው የሚታየኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Toyba-j7l
Ай бұрын
ወይይይይ አማራ ምድር የማያበቅለው የለም ኧረአማራወች ዘላላምኑሩልኝ የትነችሁ ላይክ አድርጉና አስደስቱኝ
@HawaDubia
24 күн бұрын
❤❤
@ሁሉምነገርሆነ-ፈ3ቸ
Күн бұрын
ዋውውውው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እምዬ ኢትዮጵያ 🎉❤❤❤
@MekiyaEndris-w5g
Ай бұрын
አቤት ስታምሩ ጭፈራ ስችል ነበር ካላች አይደምቅም እየተባልኩ ነበር የምጨፍረው አሁን ግን ተውኩኝ ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ እስክስ❤እሱቤ የት ገባ ስችልኮ
@DjyfIcjflhie
7 күн бұрын
ወይኔ አገሬ ደስ ሲል በርቱ ትዝ አለኝ ስጨድር የቆየው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አ
@NabebNabeb-i7s
Ай бұрын
እትየአልማዝ፡የዉነት፡የናትነት፡ስጦታነዉየተሰጣት፡ትክክለኛ፡እናት
@nuniguebrehiwot7
Ай бұрын
በርሬ እንዳልመጣ ሰው አርጎ ፈጥሮኛል ዘፈን ድራማውን ሳይ ያቅበጠብጠኛል ወይያገሬ የወንዜ ልጆች ምን ብሆን ይሻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Senayt-i7o
Ай бұрын
ግን አገራቸው የት ነው እኔ አገሬ ስገባ ልሄድ በናትሽ ላግኛቸው እና አንድቀንም ቢሆን ፈታ ብል ከነሱጋ አገራችን ብቻ ሰላሙ በተመለሰልን ውነት ስወዳቸው ውስጤ ናቸው
@سميرهحبشي-ث7ث
Ай бұрын
ዋው
@ayalewatalayanley6395
Ай бұрын
ማንንም ከማንም ማበላለጥ ይከብዳል ሁላቹህም እጅግ በጣም ነው እምታምሩ
@الال-م8ز5م
7 күн бұрын
ጉንደር በልወለድ እሙት ነበር❤❤❤❤❤❤
@nuniguebrehiwot7
Ай бұрын
ወገኖቼ የአገሬ ልጆች ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መግለጽ አልችልም የአገር የልጆች ሁኑበት ሁኑበት ስታምሩ
@hanabirhan9334
Ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤
@AsadSsg
15 күн бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ቃላት አጣሁላቹህ ደሞቸ ውድድድድድድድድድድድ
@AeynlemSewnazawe
2 күн бұрын
አቦ ክፉ አይንካችሁ ሁላችሁንመሸ ዉድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinaendre1634
Ай бұрын
እህህህ ወላሂ ስወዳችሁ ያገሬን ትዝታ የማየው በናተነው❤❤❤❤❤❤
@workiworki9023
Ай бұрын
እዉይ አይቸ የማልጠግባችሁ ❤❤❤❤
@Helimadagna
Ай бұрын
እዉ.አገት.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ.በርቱልን.የኛ.እቁወች
@askar149
Ай бұрын
ይመቻችሁ ማርያምን እንኳንም አማራ ሆንኩ ሁሉም የሚያምርበት ህዝብ ድል ለአማራ
@wosenefenatw7853
Ай бұрын
አያ ታዴ ሴት ማሯሯጥ ብቻ አይደለምማስንቆም ጎበዝ ነህ
@Tegist-ky8ki
Ай бұрын
የኔዉዱች ሁላችሁን ዉድድድድ ነው ማረጋችሁ አገራቸችን ሰላም ያርግልን💚💛❤
@parahemasfaw7691
Ай бұрын
💚💛❤ያምራል ግን አጥንት የላችሁም በጣም በጣም እወዳችኋለሁ 💚💛❤🥰🥰🥰🥰
@yehizbalemasratie3083
Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ከወን እሱቤ ከሴት እመቤት 1ኛ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ሁለቱ ግን ይለዩብኛል በርቱ በጣም በጣም ነው የምንወጃችሁ
@GdHs-v1w
Ай бұрын
ታዴ፤እንዴዚህ፤ማሲቆይችላልዴ፤ስታምሩ፤በለሀይማኖቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meddiegibbon551
Ай бұрын
የኔ ሀገር ልጆችመጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الال-م8ز5م
7 күн бұрын
አማራ ሁሉም ያምርበታል❤❤❤❤❤❤
@SobrenaOumer
Ай бұрын
አቤት ውበት ደስስስስስስስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቹህ
@zeruseyoum6325
Ай бұрын
you are doing great! Sisay! is my hero!!
@Hgjmh-y2x
Ай бұрын
ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@selomedamte1960
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል:: አቤት ትዝታ::
@zabanaydamse3697
Ай бұрын
ዋው የባህል አባሳደሮች❤❤❤❤❤❤ትለያላችሁ
@HayuEmureyanamharawit
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ውዶችችችች አማራዬ🔥💚💛♥😘😘
@DhjiVgjo
Ай бұрын
ይመቻቺሁአቦ
@DhjiVgjo
Ай бұрын
ቅእሽሽ😂😢❤❤❤❤❤
@AbayneshTeshome-s9w
Ай бұрын
ስወዳችሁኮ አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዞብልዩቱብ
Ай бұрын
ኸረ እናተን አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@VipA04e
Ай бұрын
ደሞኮ ሁሉም ሲችሉበት የኔ ውዶች በክፉ ያያችሁ ገደል ይግባ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@belachewuandargie9504
Ай бұрын
ውይ አንገት ፡ ውይ ሙሉ፣ እመቤት፣ እታጓይ፣ ሁላችሁም።
@klovemys7062
Ай бұрын
የሱቤ የመቤት የሙሉ 👌👌👌ሁሉም አንደኛ ናቸው ግን የ3ቱ👌
@amnuelsolomon30
Ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው 👍
@mulatukassiebirhanu5964
Ай бұрын
የሙሉ እና የመቤት እስክስታ ገራሚ ነው፡፡ የታጓይ ደግሞ የተለዬ ደስ የሚል ፓተርን ያለው ነው፡፡ አያ ታዴ ማሲንቆው አያያዝህ ያምራል፡፡ግን ጸናጽል የያዝክ ይመስላል የሆነ እንቅስቃሴህ😃😃😃
@fasikazewdie2330
Ай бұрын
Wow the best ይህ ነው አማራነት. እንግዲህ ምን ትሆኑ
@userd76
6 күн бұрын
One,of,my,favorite,brave,ethiopian,singer,dagne,walle,may,god,protect,you,brother From,evils,god,bless,you,as,well,long,live,hero,walle,victory,for,freedom,fighter,warrior Bravery,amhara,fano,fanoye,your,a,winner,by,the,gracious,of,god,his,mother,virgin,mary Soon,we,will,see,your,victory,
@Tmr930
Ай бұрын
እረ እሱቤ የጭፈራው መሪ የት ሄደ ዛሬ ዛሬ ባለመኖሩ እሱ ለራሱ መናደዱ አይቀርም
@GdHs-v1w
Ай бұрын
ዛሬ፤መኸርስለሆነ፤ስራይዞት፤ይሆናል
@destamelese3244
Ай бұрын
እኔም እሱን በመጠበቅ ይመጣል እያልኩ የት ሂዶ ነዉ እሱቤ
@3alemhh176
Ай бұрын
ኧረወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤❤እሱቤ የለም
@bizuneshqatar146
Ай бұрын
ወይ ታዲዬ ገረመውው❤❤❤ እሱቤስ ስታምሩ
@WendeAmare
Ай бұрын
የሰው ሚዛን አማራ❤
@BirhaneMekonen
Ай бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው ስንል በምክንያትነት ነው ከዝህ በላይ ምን አለ ውዶቼ ስታምሩ ስወዳችሁ
@GirmaMekuria-mg6bc
Ай бұрын
Wendmageng. Damenu
@GirmaMekuria-mg6bc
Ай бұрын
Alemu helale
@tsehaybayileyegne8086
Ай бұрын
ምናላቸዉ የጣና ጠይሙ አሳ ❤❤❤
@zobleselam5695
Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን እሱባለው የት ሄዶ ነው። እናመሰግናለን ።
@mulukenworekneh3628
Ай бұрын
በእውነት እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምትደንቁኝ በደንብ አስባችሁ ተጨንቃችሁ በከፍተኛ መቀናጀት መተባበር ሁሉም ነገር አማልታችሁ እኛን ለማስደሰት በምትሰሩት ስራ በጣም አመሰግናለሁ እወዳቸዋለሁ ያገሬ ልጆች ።
@omalialhunaiti6236
Ай бұрын
ግሩምነው😊❤❤❤
@HassnEberahim-w9l
Ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ በፍቅር በሰላም ሁሌ ያኑራችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልን❤❤❤❤❤
@tsehaybayileyegne8086
Ай бұрын
ያየሽ ኧረ እንዳትወድቂ ሆ የዛሬዉስ ሌላ ነዉ😂❤
@mayatube1107
Ай бұрын
አታጓጅ ዘመዴ የማውቃት ነው የምትመስለኝ ቆንጆ😊😊
@Ababe-h4g
Ай бұрын
የምራል
@emugashaw6135
Ай бұрын
Wudoche metachuhlegn enaten say betam edesetalew bertu❤❤❤❤🎉
@MesayAgegnehu
Ай бұрын
ማሪያምን በጣም ነው ነው ያስደሰታችሁን ፣ያኮራችሁ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@anileyteka
Ай бұрын
Thanks my blood
@romansisay4417
Ай бұрын
ዋው ሙሉ ታረግፈየ እንዴ❤❤❤ ግን እሱቤስ 🤔
@MesretTesfaye-r9f
Ай бұрын
❤ስታምሩስወዳቹ
@betigebeyehu2171
Ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ታምራላችህ ❤❤❤
@belayneshhabte2217
Ай бұрын
Wow seameto gobze
@DawitDawit-my5ri
14 күн бұрын
Ere anduwan agabugn 🥰
@ነከነኸኘከሰ
Ай бұрын
ውዴአድናቂሽነኝእዉነት🎉🎉🎉
@ሁሉምበጊዜውሆነ
Ай бұрын
ውበት ሲለካ በቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤❤
@SamA-dc9sh
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ enedewe sewedachihu
@OpaApoa
17 күн бұрын
wawww embat ena mulu gin telyalachu❤❤❤❤❤❤
@ttinaabate9710
Ай бұрын
ዘና ፈታ ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
@ejgtue522
Ай бұрын
❤❤❤ዋው በርቱ
@rosarosa1646
Ай бұрын
❤❤❤❤ Amaray ❤❤❤
@firaehiwotkassie5370
Ай бұрын
መጡ መጡ❤❤❤❤❤❤
@sanimengestu3143
Ай бұрын
በስመአም ደሞቼ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው
@gifubbcv-vp9js
26 күн бұрын
አማራኮ ፍቅር ነው ሰላም ለሀገሬ ሞት ለጨቋኞች
@OmarDema-o9u
Ай бұрын
የኔ ማሮች ዉድድድድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደጉ ወገኔ አቤት ዉበት ❤❤❤🎉🎉🎉
@tsehaybayileyegne8086
Ай бұрын
አታጓጅ ቆንጆ የባህርዳር አሳ ❤❤❤ ያዠ እንግዲህ
@almazshibeshi6132
Ай бұрын
እንዲያ አማራዬ አስነካችሁት ❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
20 күн бұрын
አቦይመቻችሁ የሀገራችን ሰላም ይመል ስልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Sosi-1919
Ай бұрын
ወይኔ ገረመው ❤❤❤❤❤ እና ታዴ😂😂😂😂❤❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤
@ItsThatCristmasGirl
Ай бұрын
ጥበብን አቃመሳችሁን ❤❤❤❤
@Abatberihun123
Ай бұрын
አቤት.......አቤት....
@ነከነኸኘከሰ
Ай бұрын
ጣፋጭናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chombiagolla4317
Ай бұрын
Ere setameru marocha beseketa degemo ba derama❤
@VipA04e
Ай бұрын
እመቤትዬ የኔ ክላሽ
@Fatima-cz1gl
Ай бұрын
ዋውውውውውውውው❤❤❤❤❤
@DidiA-i1x
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉yeniwochu stamru🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amaraye
@MesfinWorku-h8l
Ай бұрын
❤❤❤wow❤❤❤
@nattyman4122
Ай бұрын
በጣም በጣም ትምራላቹ!!!!!!❤❤❤❤❤
@emuyehiwot6093
Ай бұрын
My favorite people me god bless everyone one
@gheremewaraghaw4993
Ай бұрын
Nice❤❤❤
@Wesen-ym5rd
26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ አምስቱ የድሩን ኮሚቴ ደስ ይላሉ በተለይ ቴኳዶ ሰልጣኟ በአጠቃላይ በጣም ትሠራላችሁ ።
@WeweLaLa-jq6gd
Ай бұрын
ስመቸውና ሙሉ እሯ ማማራችሁ ሁላችሁም አቤት ውብት ግን እሱቤሳ የት ገባ እሱ ቢኖር አጅሪ አቧራው ጨሰ ነበር ታምራላሁ ለሁሉም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@DidiA-i1x
Ай бұрын
Wawwwww❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉tleyalachihu maroche
@ErmiiYeshaw
Ай бұрын
የት አከባቢ ነው ያሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SeidiAhmed-vb9vv
Ай бұрын
አያታዴ ማሲቆይቱ ህዳባሀለይ🎉🎉🎉
@bateldamte
Ай бұрын
አያ ታዴ የማሲቆ ባለሙያ ናቸው እዴ 😂😂 እናተን አያሳጣን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nuniguebrehiwot7
Ай бұрын
እንደው አቤት አቤት አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@lydiakebede3564
Ай бұрын
Esubalew Saynor 😢 enante gin betaaaaam new metamrut ❤❤❤❤❤
@YezgetM
Ай бұрын
all newbie’s are great dancers
@burktawitamenu6161
25 күн бұрын
እሱቤስ የት ሔዶነው እኔ ሁሌም ነው የምከታተላቹ ትመቹኛላቹ እውነተኛውነ የኢትዮጵያ መሀበረሰቡን ስለምትገልፁት
@saraamharawitethiopia
Ай бұрын
ጀመራችሁ ደግም ሁሌ ፆም ሲሆን ዘፈን ጭፈራ ያበዛሉ። በትንሣኤ ፆም የሚያስታውስ አለ ጨፈራ እንዴት ያበዙ እንደነበር😢ምን ሁናችሁ ነው ግን? እኔ እኮ አማርኛ ድራማ ከእናንተ ውጭ አላይም ሌሎቹ የኢትዮጵያ ተዋናዮች ትወና ዜሮ ስለሆኑ😂እናንተ ደግሞ ስትወደዱ ችክ አትበሉ ድራማውን ብቻ ስሩልን....I ask it kindly🙏🙏
@DamatMedia2
Ай бұрын
አፈ ጣዲቅ። ሰርተው ይብሉበት አንጀራቸው ነው። ትሶም ከሆነ ከዚህ ምን ትሰሪያለሽ? ኣስመሳይ ሰው ኣልወድም።
@mulatukassiebirhanu5964
Ай бұрын
እኔ እና ብዙ ሰዎች እንወደዋለን፡፡ የግልን ፍላጎት ሰው ላይ አትጫን፡፡
@belachewuandargie9504
Ай бұрын
ጥራዝ ነጠቅ አትሁኝ፡፡ደንቆሮ አለ ታዴ፡፡ እንዲያዉም በዬ ሳምንቱ አእንዲህ ያለ ገራሚ እስክስታ ቢለቁ የአብዛኛው ተምልካች ፍላጎት ነዉ፡፡ ብዙ ተመልካችም ያገኛሉ፡፡
@saraamharawitethiopia
Ай бұрын
😄😄ምንድን ናችሁ ግን? ካልተሳደባችሁ የሰለጠናችሁ አይመስላችሁ አደል?መንገድ ላይ አድርጋችሁ ነው ወይስ የእኛ ማህረስብ ነው ወልዶ አሳደጓችሁ? እነሱ ሰራችው ትወና ነው። ሁሌ ትወና ነው የሚያቀርቡልን መጨፈርም ይችላሉ። ግን በኖርማል ጊዜ እንኳን የማይደርጉትን በዚህ ሰዓት ያደርጉታል። አስመሳይም እናንተ ናችሁ እውነቱን ከመናገር ይልቅ በውሸት ሰው ለማስደሰት የምትጥሩ I ask it again pleases በጨዋ መንገድ ሰልጥኑ እሺ😄🙏ብዙ ስትጮሁ እንዳትናቁ ብዬ ነው😄😄
@mulatukassiebirhanu5964
Ай бұрын
@@saraamharawitethiopia ችግሩ ምንድን ነው እስክስታ ቢጫወቱ፡፡ ንቀትን ምን አመጣው እዚ ጋ፡፡
@nuniguebrehiwot7
Ай бұрын
እኔ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አድርጌአለሁ የምችለውን ያህል❤❤❤❤❤❤❤🏆🏆🏆
8:26
ይኸነው አሰፋ ጠይም ወዘወዘዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊኘ((Yihenew Asefa) Teyim Wezewezew New Video Clip 2025
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 55 М.
1:36:21
ወገቧ የኮራ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wegebaa Yekora) Nes Full Length Ethiopian Movie 2025
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 33 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
30:01
❗️❗️ተአምር ነው❗️❗ "የካ ሚካኤል ላይ ታሪክ ተሰራ" | "የጌታ ጥምቀት በሚሊዮኖች እልልታ ከበረ" @yeka mikael 2017
Mequamiya Media - መቋሚያ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 2,1 МЛН
12:59
#በጉጉት_ሲጠበቅ_የነበረው_የሀብታም_ዝናቤ_ሰርግ_ጎብየ_ላይ_በዚህ_መልኩ_ጭፈራው_ተቀወጠ_ይቀጥላል.
ከድር ራያ /kedir raya
Рет қаралды 229 М.
1:00:03
የጥምቀት ቀን ከምንለብሰዉ ልብስ በላይ የተጠመቅነዉ ጥምቀት ነዉ ጌጣችን|ዲያቆን ዘላለም ታዬ| zelalem taye 2017 ጥምቀት Epiphany
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 25 М.
14:40
በአዲስ አበባ በዓል ሊያከብር የወጡ ምዕመናን ምሽቱን ተቃውሞ አሰሙ አብይ አህመድ ጎንደር ላይ ያሰበው ሴራ ሳይሳካ ከሸፈ
Amharan today
Рет қаралды 1,4 М.
1:04:37
ከ 7 አመት በሁዋላ ጥምቀትን በኢትዮጵያ አከበርኩ 🇪🇹
Efi G
Рет қаралды 29 М.
7:49
እምወድሽ ጎንደር /Emwedshi Gonder/Nuradiss Seid/Bamlak Getnet/Tewodros Samual/Eyerus Melese/New Music
Bamlak Getnet
Рет қаралды 570 М.
1:10:28
ወደኔ ዙር አዲስ ሙሉ ፊልም(Wedena Zur) New Full Length Ethiopian Movie 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 36 М.
7:08
Ethiopian music: ጎጃም እንዴት ነሺ | Gojam Endiet nshi | Ethiopian_Traditional_Music
Habesha Music Ethiopia
Рет қаралды 242 М.
1:11:47
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 102 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН