"አትከልክሉኝ" አብነት አጎናፍር | "Atkelkelugn" Abinet Agonafir

  Рет қаралды 5,011,560

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/bm3FN ይህንን ሊንክ ይጫኑ
#abinet #abinetagonafir #sewasew #sewasewmultimedia
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አትከልክሉኝ
የጀማመርኩት የነካካሁት ከዛሬ ነገ ይሆናል ያልኩት
ለጎደለኝም ላለኝም ነገር ለማመስገንም ለሚለኝም ቅር
አቤት - ሲነጋ የጨለመ ሌት
ሲፀዳ ያንተም የኔም ቤት
የተሸፈነም ገመና ይገለጣል ገና
አ - አብዬ ብወጋም ችዬ ዛሬን ስለፋ ነገን በተስፋ
ስጨነቅ ላለመጨነቅ ብከፋም ሳልርቅ ላመሌ ስስቅ
አትከልክሉኝ ልናገር - አትከልክሉኝ ልናገር
ያንቺም ሀገር ነው የኔ ሀገር- ያንቺም ሀገር ነዉ የኔ ሀገር
የተዘረፍኩት ልቤን ነዉ - የተዘረፍኩት ልቤን ነው
ከፋኝ ሰዉ ሲለኝ ቀን ጣለዉ - ከፋኝ ሰው ሲለኝ ቀን ጣለው
ስንቱን ተው ብለሽ ትቻለሁ - ስንቱን ተዉ ብለሽ ትቻለሁ
ላንቺ ስል ብዙ አጥቻለሁ - ላንቺ ስል ብዙ አጥቻለሁ
አሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ - አሀሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀሀ (2×)
እም በከርስደህ አትበሉኝ ተወው ናቅ አርገህ
ካጠፋው አርሙኝ አትናገር ግን አትበሉኝ
እም በከርስደህ አትበሉኝ ተወው ናቅ አርገህ
ዝምማ ዝም ነው የሚያስታውስህ ሰው ማነው
አሀሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀሀ - አሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀሀ (2x)
(አዝ....) የጀማመርኩት .........
አቤት - መከበር ሆኖ በከንፈር
በሆድ ይፍጀው ነገር ማሰር
እያለ እውነት መናገር
በመሸበት ማደር
አ - አብዬ ብወጋም ችዬ አቅም እንዳላጣ ባንቺ ለመጣ
ካቃተን መኖር ተፋቅሮ ሁሌ መባከን ሁሌ እንጉርጉሮ
አትከልክሉኝ ልናገር - ያንተም ሀገር ነው የኔ ሀገር
ያለመናገር ዝምታ - ያለመናገር ዝምታ
ልጓም ይሆናል ይሉኝታ - ልጓም ይሆናል ይሉኝታ
ሁሉንም መቻል ከባድ ነው - ሁሉንም መቻል ከባድ ነዉ
መብለጥ መበለጥ ልክ አለው - መብለጥ መበለጥ ልክ አለዉ
አሀሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ - አሀሀሀሀ አሀሀሀሀሀ (2x)
እምበከርስደህ ......

-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አትከልክሉኝ
ዜማና ግጥም ፡ አብነት አጎናፍር
ሙዚቃ ቅንብር ፡ አቤል ጳውሎስ
ሊድ ጊታር ፡ ስብሃት እንዳለ
ቤዝ ጊታር ፡ አቤል ጳውሎስ
አጃቢ ድምጽ ፡ ልዑል ሃይሉ
፡ አብነት አጎናፍር
የድምጽ ውህደት ፡ ሰለሞን ሃ/ማርያም
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/ymaahn
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
KZbin : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Пікірлер: 1 500
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
አማርኛ ይግደለኝ! በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፎች የሚመታ ቋንቋ ነው:: ምርጥ ዘፈን ምርጥ ስራ!
@kirabea3812
@kirabea3812 Жыл бұрын
Oromo yegni hulam andegni neftegni hulam gurgni
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
አይ አማርኛዉን ብቻ ስለምትችል ነዉ እንጂ በጉራጊኛ እንዴት ቅኔ እንደሚዘረፍ አታቅም የ ሆሴ ባሳ(የ ፀጋዬ ሲሜ)እያንዳንዱ ዘፈን ቢተረጎም ቅኔ ብቻ ነዉ። በሁሉም ይቻላል ለማለት ነዉ። ግን አማርኛ ቋንቋ ብዙሀኑን ስለሚያቀዉ ይቀላል
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Жыл бұрын
@@kirabea3812 atebeshek zerga
@yetnayetalmaw7651
@yetnayetalmaw7651 Жыл бұрын
@@enenegn5719 Good explanation!!!!
@betelhemlulu2043
@betelhemlulu2043 Жыл бұрын
​@@kirabea3812 😅y5
@cheramlakneri4222
@cheramlakneri4222 Жыл бұрын
ባንዴ 16 ግዜ ነው የሰማሁት አልጠገብኩትም የዚ ሳምንት ለጆሮዬ ከመረጥኳቸው ምርጥ መልክቶች ባንደኛ ደረጃ መድቤዋለሁ ። አትከልክሉኝ!!!!
@cyruslove7014
@cyruslove7014 Жыл бұрын
Wow...
@makdestamrat2222
@makdestamrat2222 Жыл бұрын
😂😂😂አረ ለጆሮክ እዳይጨልል😢
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
እሺ አዳምጠው አንከልክልህም😍😍😂
@Mari-sw8pc
@Mari-sw8pc Жыл бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 9 ай бұрын
more than that ❤
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын
ሁሌ እርግት ብለህ ደረጃህን ጠብቀህ ከነሞገስህ እዳስደመምከን አለ ከነመልእክቱ ደስ የሚል ዘፈን 🙏
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@addisubelete-i8v
@addisubelete-i8v Жыл бұрын
wow agelalets yimechish❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Abinete is real person thankyou for your comments
@golden_tube7256
@golden_tube7256 Жыл бұрын
ይህ ኮሜንት ለሚያነብ ሁሉ በአለም ላይ ያለ ጥሩ ነገር ሁሉ እመኝለታለሁ
@ካናሪኤሬትሪያ
@ካናሪኤሬትሪያ Жыл бұрын
ኤርትራዊት ነኝ አማርኝ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ኑሩልን ❤❤❤ አኝ ኤርትራዊያን በጣም አንወዳቹሃለን ።
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 Жыл бұрын
እኛም እንወዳቹሀለን ሰላም ለሰውዘር በሙሉ❤
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
WRONG TRANSLATION ❗
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
GOOGLE 🚫TRANSLATION IS WRONG,
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
UNLIKE THE GOOGLE TRANSLATION 🚫THE REAL #AMHARIC 2 #ENGLISH TRANSLATION IS as follows I’m ERITREAN, I LOVE AMHARIC MUSIC VERY MUCH❤❤❤ WE ERITREANS LOVE YOU ✅✅
@solomonmulu6222
@solomonmulu6222 Жыл бұрын
we are also much more
@piwete
@piwete Жыл бұрын
እናመሰግናለን መቸም ቢሆን አንረሳውም ሰው ሲጠፋ ሰው ሆኖ መገነት ነው አብነት ጌትሽ❤ ማሞ ሺ አመት ኑሩልን በወርቅ ብእር ትፃፋላችሁ የእኛ ልጆች ተባረኪ የቁርጥ ቀን የህዝብ ልጅ እንዲህ ነው ❤❤❤❤❤
@fatumagalshum2722
@fatumagalshum2722 Жыл бұрын
111àa
@fatumagalshum2722
@fatumagalshum2722 Жыл бұрын
Àà1
@adualex9300
@adualex9300 Жыл бұрын
😊FR𝑐
@adualex9300
@adualex9300 Жыл бұрын
3y59😢gn😅😅e😅6😊🎉😊😢990s0hhhiho58hp😊i0pi0
@adualex9300
@adualex9300 Жыл бұрын
​@@fatumagalshum2722😊😮😊9𝕘 1:39 🚜🎳😮😊🚑😢🚙🥎🚙🛸🗻 2:00 😊🤔😮😊😊😆😆😔ni8jhp6😊phj6pijen😊😅ም 2 😊😊😮😅😮😮😢😅
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ቁስል ዳሳሽ 😢😢😢 ለ ወገን እና ለ ሀገር ድምፅ ለ ሆነህ ስራህ እጅግ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@ZerihunLire-le6yb
@ZerihunLire-le6yb Жыл бұрын
Dff
@abelaltaye1084
@abelaltaye1084 Жыл бұрын
😊 l lol l😊😊p😊😊p
@abelaltaye1084
@abelaltaye1084 Жыл бұрын
@lulabini1879l L L Vvv v V jn be v v B p B V M Jmjmk Okay lo😮
@roberamerga4822
@roberamerga4822 Жыл бұрын
@@ZerihunLire-le6yb atashkabt
@10minutes5ideas
@10minutes5ideas Жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው...ሙዚቃው ከዚህ በፊት ማይረሳ ጊዜ ያሳለፍኩበት ይመስል ......ትዝታ😯ናፍቆት😢 እና ስሜት የሚነዝር አናንዳች ነገር እየለቀቀብኝ ያለው🤔👍👍
@tsmhwglove80
@tsmhwglove80 Жыл бұрын
2000ለይ ከትምህርት ቤት ጋደኞቼ ጋር ለአድ አመት ሙሉ ባንተ ሙዚቃ ብቻ አሳልፈናል አንተን ስሰማ የትምህርት ቤት ትዝታ ሁሉ ይመጣብኛል !ከጓደኞቼ ጋር ላለመረሳሳት አንድ አይነት ንቅሳት ተነቅሰን ነበር ከ15ልጆች በላይ ......አሁንም ወደ ትዝታው ወሰድከኝ ልቋጨው ወድካለው ክበርልኝ💚💛❤️🙏
@crochet_handmad
@crochet_handmad Жыл бұрын
እንደሁል ጊዜው ምርጥ ስራ ነው አብነትን ያላቹ እስኪ እንያቹ 🙋‍♀️♥️
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
በእውነት ይህንን ቅኔ ዛሬ ልሰማው ልሰማ የቻልኩበት አጋጣሚ ከትላንት በስቲያ በ 9ኛው ዙር ጉማ አውርድ ላይ አርቲስቷ ጋዜጠኛዋ አክቲቪስቷ የልጅ ማኛ ባቀበለችን ከአእምሮ በላይ የሆነውን በአርት ያሸበረቀ የሀገሬ ነባራዊ ሀቁን ገበናችንጋ ይህ መልእት ተቀናብር ስላደመጥኩት የዚህ ቅኔ ባለቤት ማን ይሆን ብዬ ሰርች ሳረግ አብነት አጎናፍር ድንቅ ነው ። እናት ሀገር ልጆቿ እየተሳደዱ በገዛ ሀገራቸው መድረሻ መጠጊያ መሸሸጊያ አተው ደንዝዘው እየተንከራተቱ ባሉበት ኢትዮጵያ በዘመኗ ሰው አታ አታውቅም ጠላቶቿም ሞልቶ ለማይሞላው ሆዳቸው ህሊናቸርቻሪ ባንዳዎቹም አለቀላት አከተማላት አጠፋናት ሲሉ ጥሎ እማይጥላት እውነተኛውዳኛ ህያው እግዚያብሔር የቁርጥቀን ልጆቿን ካሉበት አሰባስቦ ይታደጋታል ። ቀላል እማይባል መስዋእ እየከፈላችሁ እንደሆነ ግልጽ ነው እግዚያብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ 🤲
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
ከልብ ለልብ ብስል ያለ ግጥምና ዜማ እግዚአብሔር ዘመንና ወራቶችን ይባርክልን አሜን በል በርታ ወዳጀ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🥰🥰
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Жыл бұрын
ከገባቸው ተረኞች ባለጊዜ አሁን የያዙትን አፈናን ይገልፃል።የመጨረሻቸው ያድርገው ጌታ!
@msaratm1234
@msaratm1234 Жыл бұрын
አርቲስቶቻችን እናተ የህዝብ ልጅ እደሆናችሁ ህዝብ ሲፈልጋችሁ ስትገኙ ደስ ይላል አብነትዬ በጣም እወድሀለሁ ባንተ ሙዚቃ በልጅነት ብዙ ትዝታወች አሉኝ😢 አሁን ደሞ አትከልክሉኝ ልናገር ያንተም ሀገር ነው የኔ ሀገር😢❤❤ ያልፋል ሁሉም ትላት ከኛ ወዲያ ላሳር ያሉ ሁሉ ዛሬ የሉምና💔
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 Жыл бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 Жыл бұрын
ቃል አጣሁለት ሲዘጋ ያንተም የኔ ቤት የጨለም እለት አ አብዬ እእእእእእ
@genetamede8386
@genetamede8386 Жыл бұрын
አትከልክሉኝ ልናገር ያንተም ሀገር ነው የኔ ሀገር ያለመናገር ዝምታ ለማን ይሆናል ይሉኝታ ሁሉንም መቻል ከባድ ነው መብለጥ መበለጥ ልክ አለው አዎ ሁሉም በልክ ነው AB የሰው ማኛ ከህዝብ ጎን ስለቆምክ ክበርልን እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን ከህዝብ ጎን መሆን በአሁን ግዜ መታደል ነው ሁሉም ውሸት በሆነበት ዘመን እውነት እውነት መሽተት መታደል ነው ሰው መምሰል ሳይሆን ሰው ሆነህ ተገኝተሀል እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ሲሰጥ የማይሰስተው ጌታ እግዚአብሔር የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 Жыл бұрын
"እም በከርስደህ" በሶዶ ጉራጌ ("ዝም በል ሁሉን በሆድህ ቻል") አልሠራም ዘንድሮ አብዬ🙏 ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ የሕዝብ ድምፅ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነህ ተገኝተሃልና ክብር ይገባሃል🙏ታሪካዊም ነህ🙏💚💛❤
@jibomamo3596
@jibomamo3596 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ መካን አይደለችም! ሀገራቸውን በሚወዱ ድንቅ ልጆቿ ተረጋግጧል። አንተ ከነሱ መካከል ነህ
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 Жыл бұрын
ተውኝ አትከልክሉኝ ይች ቃል የስንቱ የተቀበረን ድምፅ ነው 😢😢😢😢😢 አብነትዬ እናመሰግናለን ሀገሬ መድሀኒያለም ይስማሽ ❤❤❤
@birhantegegne142
@birhantegegne142 Жыл бұрын
አብነት አጎናፍር በእኔ አፍ አንተ መመሥገን ለእኔ ክብር ነው ወቅቱን የጠበቀ ሥራ 🙏🙏🙏
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
We have to support him
@MisikirJima
@MisikirJima Жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ ነው አብነትን ያላቹ በlike አሳዩኝ❤
@Huligize
@Huligize Жыл бұрын
አቤት ድምፅ፣ ቃል የለኝም በእውነት፣ በግፍ ለታሰሩት፣ በግፍ ለሚገደሉት በአጠቃላይ መናገር እየፈለጉ ሰሚ ላጡት ሁሉ ድምፅ ስለሆንክ፣ከልቤ አድንቄሀለው።
@melmeja
@melmeja Жыл бұрын
እንዲህ ነዉ ለህዝብ ድምጽ መሆን ማለት! ... እናመሰግናለን 🙏
@NonoNolawi101
@NonoNolawi101 Жыл бұрын
እውነትም አብነት የህዝብን ልብ አውቀህ ድምጽ ለሆንከን ክብር🙏🏽
@ኪያስሜነህ
@ኪያስሜነህ Жыл бұрын
እንደተለመደው ምርጥ አልበም ነው የሰራኸው ጀግና ነህ!!።
@temesgenabate
@temesgenabate Жыл бұрын
the all time legend, Abnet, ማን ነበር አንዳንድ ሙዚቃዎች መድሃኒት ሁነው ለህዝብ መታዘዝ አለባቸው ሲል የሰማውት! የአብነት ስራወች ለህዝብ መድሃኒት ናቸው።
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp Жыл бұрын
You nailed it! Deep lyrics… የገባው ይገበዋል። አትከልከሉኝ ልናገር ,ያተም ሀገር ነው.የኔ ሀገር…..love it!
@ahmedeensaeed991
@ahmedeensaeed991 Жыл бұрын
For a second, my eyes welled up
@aye.7423
@aye.7423 Жыл бұрын
That is true 👍
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
You are true 😥
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Жыл бұрын
መስማት ግባት ነው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
ዘፈን መስማት ከአቆምኩኝ 3 አመት አልፎኛል ነገር ግን ባጋጣሚ ዮቱብ ላይ ሳየው የሰርጌ ቀን አንተ ነበርክና የዘፈንክልኝ እስቲ ምን ዘፈነ ብዬ ስሰማው እንደ ሁልግዜም ያንተ ግጥሞች አክብሮትህን ህዝብህን አገርህን የሰው ልጆች ፍቅርን እረ ስንቱን መዘርዘር ይቻላል የህዝብ ልጅ አብነት እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@temesgentemesgen4398
@temesgentemesgen4398 Жыл бұрын
አብነት እንደስምህ ሁሌም አብነት ነህ በጣም ደስ የሚል እና ሁልግዜም ከህዝብ ልብ እና ከህዝብ የማይጠፋ ሥራ ነው እናት ጀግና ትውለድ የሚባለው እንዳንተ ነው አሁን እኔም ዜጋ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisedanga7970
@addisedanga7970 Жыл бұрын
መከበር ሆኖ በከንፈር እዉነት ነዉ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ አብነት አጎናፍር❤❤❤❤
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ብቻ ብሎ የሚያልፈው ይኖራል☺ በቅኔ የታሸ የህዝብ ድምፅ ♥✔
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ትክክል ብዙ ትምህርት ያዘለ ነው
@seafnaf7376
@seafnaf7376 Жыл бұрын
At the end of the day it's song 😢
@elnatantadele5621
@elnatantadele5621 Жыл бұрын
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ o
@yihuda7459
@yihuda7459 Жыл бұрын
ዝም ብሎ ተራ ስራ ነው ...ግን ሌላ ቆንጆ ዘፈኖች አልት ...
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Thank you you are 👍 ✔
@צקולטשו
@צקולטשו Жыл бұрын
ዋው ያሀገረህን ስቃ በሙዝቃ ስትስማው ደገሙ በጣም ነው እሚመህ ወደውስጥ ዘልቁ የገባል ወንድሚ በረታ እውንትን በዚህ መልኩ ገልፀሀል በረታ
@MelakuBalachakiso1569
@MelakuBalachakiso1569 Жыл бұрын
ከሰማሁት መጀመርያ ሰከንድ እስኪያልቅ ወዙንና ጣዕሙ እያራሰኝ ያረካኝ በግሩም ባለሟል የተከሸነ የአምሮ ምግብ
@seydwudu1779
@seydwudu1779 Жыл бұрын
የሚገርም ሁሉን ያማከለ ላንዳንዶቻችን የገባን መስሎ ነገር ግን በደንብ ያልተረዳነው ለሁሉም በሁሉም ቦታ ውስጥ ሰርፆ ሊገባ የሚችል ስጦታ ነው አብነት ሁሌም እንዲህ ውድ የሆኑ ለጆሮም ሲሰሙት ከልብም ጋ ተዋህዶ የሚቀርብ ለአድማጮችህ የምታቀርባቸው ውድ ናቸው እናመሰግናለን
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ አብነት የሁሌም ምርጥ ዘፋኝ ከመጀመሪያ አልበምህ ጀምሮ ከውጣትነቴ እስክ እዚህ እስከደረስኩበት እያንዳንዱ አልበምህ በህይወቴ ውስጥ ትዝታዎች አሉት ዛሬም ስትዘፍን ያን ግዜ ያስታውሳል እናመሰግናለን
@52645u
@52645u Жыл бұрын
እንዴት "ኮሜንት" ሳይሰጥ ዝም ይባላል እንደዚህ ወቅቱን የዋጀ፣ ረጋ ያለ ልክ ለወንድም እንደሚሰጥ ምክር ነገር ግን ጠንካራ መልክት ተዘፍኖ። 🙌🙌🙌 እናመሠግናለን AB
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ፣ ቃል የለኝም በእውነት፣ በግፍ ለታሰሩት፣ በግፍ ለሚገደሉት በአጠቃላይ መናገር እየፈለጉ ሰሚ ላጡት ሁሉ ድምፅ ስለሆንክ፣ከልቤ አድንቄሀለው።ለ ወገን እና ለ ሀገር ድምፅ ለ ሆነህ ስራህ እጅግ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Жыл бұрын
ከነሕዝቦቿ ለተበደለችው ኢትዮጵያ ድምጽ በመሆንህ የአገርና ሕዝቦቿ ኩራት ከሆኑት ጎን አብነት ስምህ ለዘላለም ይኑር። በዚህ ሰአት ከኪነት ከአርቲስቶችና ከሚዲያ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ብዙ የምትጠብቀው እንዳለ መታወቅ ይኖርበታል። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።
@tsegat21
@tsegat21 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው አሁን ያለንበትን የብዝዎቻችን ብሶትና ሁኔታ የሚገልፅ ምርጥ መልክት አዘል ሙዚቃ ነው. 🎧
@sisayAdane-qb1rk
@sisayAdane-qb1rk Жыл бұрын
ውስቴን ነው የነካኸው እውነታውን ነው የገለፅከው ተባረክ
@zionzion7109
@zionzion7109 Жыл бұрын
ይህን ይመስላል ሰምና ወርቅ ግጥም ልብ ውስጥ ስርፆ የሚገባ ።
@marconifreeman233
@marconifreeman233 Жыл бұрын
Over 32 years i have been listened English music since 1991 heart of america. The best music is amharic. When I was college took world music course s amharic beating is unique
@fanosmedia1
@fanosmedia1 Жыл бұрын
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 Жыл бұрын
አብነት ድሮም ትመቸኛለክ ይሄ አትከልክሉኝ ካሁኑ ተመችቶኛል መልካም ዕድል ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
@aynitashu4609
@aynitashu4609 Жыл бұрын
በእውነት ቃላት አጠረኝ 😊😊🙏
@samuelgetachewe175
@samuelgetachewe175 Жыл бұрын
አብነቴ ለዚህ ነው አልበም በእውነት በጉጉት የጠበቅነው አንተም አላሳፈርከንም ደሞ ክብር ሞገሱን እሱ ይስጥልኝ ❤ የሙዚቃ ደርባቦቱ አንተና አብሯደግክህ መንታ ናቹ ብእዕራቹን ሁሌም አትቦዝን አትንጠፍ አትንጠፍጠፍባቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 Жыл бұрын
WOW 💜 ✔️✔️✔️100% ደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች :: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::
@selam633
@selam633 Жыл бұрын
Emmmm bekersedeh Atebelugn yantem hagernew yenager 100% belay Neh❤❤❤
@besufekad6721
@besufekad6721 Жыл бұрын
ደግነቱ ከስሙ ይጀምራል እውቀቱ ከኢትዮጵያዊነት ደሙ። ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@dawitmelesse8761
@dawitmelesse8761 Жыл бұрын
መብለጥ መበለጥ ልክ አለው ጊዜውን ይመስለኛል ❤
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k Жыл бұрын
አትከልክሉኝ ልናገር የአንችም ሃገር ነዉ የኔ ሃገር 🇪🇹 የተዘረፍኩት ልቤን ነዉ 💔😥🇨🇬✊ ከፋኝ ሰዉ ሲለኝ ቀን ጣለዉ 😞 ስንቱን ተዉ ብለሽ ትቻለዉ ላንች 👉 🇪🇹 ስል ብቹ አጥቻለሁ 🇨🇬🥰 #ኢትዮጵያ የተረገምሽ ዉለታቢስ ሃገር የሞተልሽን ሳይሆን የገደለሽን የምታሞግሽ😐 #አብነት_አጎናፍር እናመሰግናለን We respect you🙏
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏ጥሩ መልእክት ነው አዎ አትናገሩ አትበሉን መብትና ግዴታ እወቁ የኦሮሙማ ስብስቦች
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💚💛💔😢👌
@berhanegirmay6129
@berhanegirmay6129 Жыл бұрын
አብነትዬ ቃላት የለኝም በውነት ደስ የሚል ዘፈን ነው እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችክ
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ABያንተ ዜማ ግጥም ድምጽ❤100%ምርጥ ነህ አትጥፋ ❤❤❤❤
@alefmedia1537
@alefmedia1537 Жыл бұрын
አብነት ለኔ ምርጥ የምርጥ ምርጦች ነው የዘመን ክስተት ብዙ ነገር አሳልፌአለው ሙዚቃወቹ ግጥሞች አክመውኛል
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
እጅግ በጣም መልእክት ያለው ድንቅ ስራ ነው ወቅቱንና ጊዜውን ያማከለ እጅግ በሳል ሰምና ወርቅ የሆነ ጀግና ስራ ነው በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
@mulertg
@mulertg Жыл бұрын
የተዘረፍኩት ልቤን''ሀገሬን'' ነው። እናመሰግናለን የሰው ዉሀ ልክ ነህ
@derejegashaw724
@derejegashaw724 Жыл бұрын
በጣም የተደከመበት ደረጃው ከፍ ያለ ምርጥ ስር ነው❤
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 Жыл бұрын
ሰራወችህ ሁሉ ወርቅ ናቸው የህዝብ ልጅ ሰትሆን እድህ ነው ህመሙን ተረዳለህ ክበርልን🙏❤❤❤❤
@gwalteddy6858
@gwalteddy6858 Жыл бұрын
I don't even have words just can't control my tears 😢Thank you Abenet to giving voice for voice less .
@tayemelaku5830
@tayemelaku5830 Жыл бұрын
መሣጭና በርካታ መልዕክቶችን ያስተላለፈ በመሆኑ አብነት እንደስምህ ምሳሌ ሆነሐልና። ዘመንህን ይቀድስልህ።
@Butterfly-gb
@Butterfly-gb Жыл бұрын
አንተ ዘፍነኸው የወደቀ የለም ኤቢዬ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ🙏 ጊዜውን የጠበቀ ዘፈን
@mesfinnigussie2761
@mesfinnigussie2761 Жыл бұрын
ወቅቱን የዋጀ ምርጥ ዘፈን 👌 " አትከልክሉኝ " 🔥 🙏 AB
@MohammedDebisa
@MohammedDebisa Жыл бұрын
አብነት ግጥሞችክ በጣም ደስ ይለኛል ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥክ❤❤❤
@AlemayehuTizazu-sg5pc
@AlemayehuTizazu-sg5pc Жыл бұрын
Woo i likre
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
😢😢😢በሰማ ብሰማ የማልጠግበው ምርጥ ስራ Ab ጊዜውንና ወቅቱን የጠበቀ ስራ እናመስግናለን ቸሩ አምላካችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@zedoalex9665
@zedoalex9665 Жыл бұрын
ኤብ ከልጅነት አስኬ እውቀት በጣም የምመስጠኝ ያንተ ስራዎች ላንተ ቃላት የለኝም
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ምርጥ ከአሁኑ ስአት የኢትዮጵያን ሁኔታን ቀጭ አርጎ የሚገልፅ ነዉ ተባረክ ወንድሜ የደም ስሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kalkidantassew
@kalkidantassew Жыл бұрын
በጌታ ከስንት ዓመት በኋላ ቆንጆ ሙዚቃ ስስማ ❤
@endalewtube5839
@endalewtube5839 Жыл бұрын
አብነት በጣም ነው የማደንቅህ አስተዋይ ስው ነህ በዚያ ላይ የቃላቶች ጀግና ነህ በዜማ ስትቃኛችው ማንነት ያስርሳሉ🎉
@YefetehAsefa
@YefetehAsefa Жыл бұрын
አብነት......ደስ ይላል ጠንካራ ግጥም ነው
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
እጅግ ውበት ያለው ድንቅ ስራ እንዲህ ነው እንጅ ጀግና።
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ምን አይነት መሰጠት ነው❤ የተዋጣለት 13 track ግጥምና ዜማ ትችላለህ !
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 3 ай бұрын
ለምንድነው ይሄን ልጅ የትኛውም ዘፈኑ ስሰማ ሰውነቴ እሾክ ያወጣል አልሰለችህ አለኝ አፍተልትዬ ነው የሰማሁት ከባድ ወርቅ ሰም አለው አብዬ ውስጤ ነህ❤❤❤
@biluabi842
@biluabi842 Жыл бұрын
amazing so nice music ሁሉም የሚሰማውን ስሜት ይገልፃል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@workuhaassen5672
@workuhaassen5672 2 ай бұрын
እናመሰግናለን !!!! እናከብርሻለን የሺ !!!! የህዝብ ድምፅ መሆን እንዲህ ነው!!!!! እንደአንቺ አይነት ያብዛልን እግዚያብሄር!!!!
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 Жыл бұрын
ጊዜውን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ ነው ። በርታ ወንድማችን ❤❤❤
@one5006
@one5006 Жыл бұрын
You nailed it! አቅም እንዳላጣ በአንቺ ለመጣ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️ አምላክ ሁላችንም በሐሴት የምትሞላ ለሕዝቧ ብሩህ ተስፋ ያጎነፀፈችውን ኢትዮጵያን ያምጣልን። 😭
@Tizazu.Moges-Dara
@Tizazu.Moges-Dara Жыл бұрын
ዋው ኤቢ ይህ ነበር የናፈቀን !!! #አትከልክሉኝ ልስማበት!
@YemareyamClina
@YemareyamClina Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ቃል የለኝም አብነት ምርጥ ስራ
@danielfarada5300
@danielfarada5300 Жыл бұрын
ሚዛን ያለዉ ምርጥ መልእክት አሪፍ ነው ❤❤👍👍👍👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ካቃተን መኖር ተፍቅሮ ሁሌ መባከን ሁሌ እንጉርጉሮ አትከልክሉኝ ልናገር የተዘረፍኩት ልቤ ነው(ኢትዮጵያ ) አትከልክሉኝ ልነረገር,,,,, ያንተም አገር ነው የኔ አገር ብወጋም ችየ ነገን በተስፍ መብለጥ መበለጥ ልክ አለው ,,,ዝምማ ዝም ነው የሚያስተውህስ ማን ነው አትናገር ግን አትበሉኝ,,,,
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ቀን ይውጣልሽ😢😢😢ምርጥ ስራ ነው አቢ❤❤
@seadahassen459
@seadahassen459 Жыл бұрын
አልበብህን ብጉጉት ስጠብቅ ነበር ደስ ይላል በጣም አሪፍ ስራ ነው አብነት እናመሰግናለን
@EirmyasGirma-lg7hs
@EirmyasGirma-lg7hs Жыл бұрын
አቤ ድንቅ ሰራ ነው ይዘህ የመጣከው እናመሰግናለን
@FnanOkbay
@FnanOkbay Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ምርጥ ስራ abinet king!! Frome your blood brother Eritrean🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@romanbirhanu-rs9ov
@romanbirhanu-rs9ov Жыл бұрын
የሚገርም ወቅቱን የሚገልፅ መልእክት ያዘለ ዘፈን❤ ኤቢ ትለያለህ❤❤❤
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 Жыл бұрын
❤❤❤❤መከበር ሆኖ በከንፈር እያለ እውነት መናገር ማንም ዘላለም ላይኖር እየመሰለው
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እውነትም አብነት። አርአያ ነህ ስሜትን መግዛት ሁሉንም ቃላት አጣሁለት ለውበቱ።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Жыл бұрын
እውነት እግዚሐብሔር የአማራን ሕዝቦችን ሲፈጥር በጥበብ ነው የአማራ ሕዝቦች በርቱልን❤❤❤❤❤
@richosara
@richosara Жыл бұрын
I got mad and cry when I hear this beautiful Abinet Agonafir's "አትከልክሉኝ"music
@Tadegegnchekol-b6j
@Tadegegnchekol-b6j Жыл бұрын
ድሮም ሰው አክባሪና ትልቅ ሰው ነህ እ/ር ሰላምና ጤናህን ይሰጥህ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
እናመሰግናለን የህዝብ ልጆች በእውነቱ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Жыл бұрын
The Voice of the Ethiopian People Now. Thanks Abinet!
@בטוקן
@בטוקן Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ንጉስ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ቆንጆ ለጆሮ ተሥማሚ የሆነ ግጥም ኡፍ የማይሰለች 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ዘፈን
@sarahmohamed4515
@sarahmohamed4515 Жыл бұрын
እዉነት በጣም ይገርማል ጀግናዉ ሰዉ በሀገሩ ይከብራል በኢትዮጵያ በራሱ መ/ ግ ችግር ዉስጥ ገባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዉነቱ ተናግሮ በመሸበት ማደር የመጣ ይምጣ ዝም ዝም ተብሌ የባሰ ነገር መጣ አበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ጊዜውን ያየነው ሁሌም ዘፈን አንደኝ በጣም ነው የምወድህ
@yvangogh6655
@yvangogh6655 Жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ! የወገን ድምጽ መሆን ማለት ይሄ ነው:: ስንት ግዜ ሰምቼ አልጠግበውም እንባ ያስመጣል ፈጣሪ አንድ በለን
@adonayeadule1073
@adonayeadule1073 Жыл бұрын
የልቤን ቁሥል ነው የዘፈንከው 😢😢😢እናመሠግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@alemayehutizazu1522
@alemayehutizazu1522 Жыл бұрын
He z best singer
@Zoble_entertainment16
@Zoble_entertainment16 Жыл бұрын
እኛ የሀገር ተስፋዎች ከ ደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት ቤት ሆነን በትርፍ ጊዜያችን በዘፈንህ ዘና እያልን ነው አብነታችን ታኮራናለህ
@AwolNebro-g5v
@AwolNebro-g5v Жыл бұрын
ዋው ዘመን እማይሽርው ድምፅ ሁሌም ሲስማ አዲስ እሚሆን
@bizuayehugedlu1213
@bizuayehugedlu1213 Жыл бұрын
የውስጣችንን ብስቶ ጭቀት እንዲህ ባማረ ዜማ ስላዜምክልን አብነት አመሰግናለው አትከልክሉን እንናገር መግስት ሆይ
@yonasayele32
@yonasayele32 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ እና ጊዜውን የገለጰ በጣም አሪፍ ስራ❤❤
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የምታደንቅበት ቃላቶች አሉ ለአብነት አጎናፍር ግን እውነት ቃላቶች አላገኝለትም ሁሌም
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 412 М.
ትዝታ - Collection Ethiopian Music Nonstop Mix 2025
28:19
Dj ELON (ZRYA)
Рет қаралды 147 М.