ትኩረታችን በእጥፍ ለመጨመር መፍትሄው We Can Double Our Attention or Concentration

  Рет қаралды 6,810

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

6 ай бұрын

ትኩረታችን በእጥፍ ለመጨመር መፍትሄው We Can Double Our Attention or Concentration

Пікірлер: 44
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 6 ай бұрын
የሚገርም ገለፃ ነው🙏🙏አእምሮህን የማንም መጫወቻ አታድርግ 🙏🙏🙏
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ።ፈጣሪ ትኩረት የምናደርግበት ጥበብን ያድለን ።
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 6 ай бұрын
ባተ ትምህርት ተለውጫለሁ አልሀምዱሊላህ 👌🌹🌹🌹🌹
@eyueltafese655
@eyueltafese655 Ай бұрын
Exactly Big Brother God bless you forever❤ አንድ ሰው በአንድ Profession specialize የሚያረግቦት ዋና ጉዳይ ሁሉን ነገር ከነካ ውጤታማ ሳይሆን ሳያማቅ እድመውም አጭ ር ስለሆነ በአንድ ነገር ላይ ትኩረት እንድያረግ ይመከራል ኤሄን ማወቅ የጀመረ ኩት በቅርብ ነው,:: አሁን ግን ተከረተ በትምህር ተ ላይ ነዉ፡ በፍትማ አንደ በስራ ,business እርሻ , ትምህርት , ሰውን ለማስደስት ለሁሉ ምላሽ መስጠት ነበር አሁን ግን ትኩረት ለራስ እየሰጠሁ ነው ,,
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@almaz2938
@almaz2938 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
@fantahun1
@fantahun1 6 ай бұрын
Thanks ❤
@mesilifestyle1372
@mesilifestyle1372 6 ай бұрын
thanks Dr
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@birhanugebeyhu8487
@birhanugebeyhu8487 27 күн бұрын
"Hulet egire selalen bandi gize hulet zafi meutati aychalim' Ethiopian
@rozamesfen290
@rozamesfen290 6 ай бұрын
Bravo 👏
@belelegnjemaneh3693
@belelegnjemaneh3693 18 күн бұрын
ትኩረት ማድረግ መቻል ጉብዝናን ይፈልጋል።
@user-pn7po7cw6t
@user-pn7po7cw6t 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ!!!
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Ай бұрын
Thanks so mach❤❤❤
@bewuketutadele
@bewuketutadele 6 ай бұрын
You Are Legend Dr.
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 6 ай бұрын
Thanks dr.lake betam turu tmrti nw❤❤
@HappyJumpingSpider-db4gl
@HappyJumpingSpider-db4gl 2 ай бұрын
Thanks
@koki9528
@koki9528 6 ай бұрын
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@tamiratshengene287
@tamiratshengene287 6 ай бұрын
thanks Dr🎉🎉🎉
@eshetubacha4092
@eshetubacha4092 5 ай бұрын
Thank you so much Dr!
@tesfaldethabte8277
@tesfaldethabte8277 5 ай бұрын
Thanks bante meknyat ehew metchalew usa
@lulaahmed2249
@lulaahmed2249 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በየጊዜው እይስደመምከኝ ነው ጠቅሞኛል❤
@behailugetachew9932
@behailugetachew9932 5 ай бұрын
Dr. Thank you so much. You are creating the best version of me.
@rahelmesfin9989
@rahelmesfin9989 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@derartutube2501
@derartutube2501 5 ай бұрын
yemigeremi temireti new betem kalebi enmesigenle Dr
@user-ex4it3bg2o
@user-ex4it3bg2o 6 ай бұрын
@tigistmamo-et9oj
@tigistmamo-et9oj 6 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽👌🏾
@BekiJidda
@BekiJidda 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Hacova
@Hacova 6 ай бұрын
ለአክዬ ክበርልን ሁሌም ካንተ ብዙ እንማራለን
@khalidmaharoof3796
@khalidmaharoof3796 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tsedey6121
@tsedey6121 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@tsedey6121
@tsedey6121 5 ай бұрын
ላከዬ ይሄን ቪዲዮ ስንት እንዳየሁት አጠይቀኝ የምታስረዳበት መንገድ ትለያለህ ወንድሜ ከልቤ ነው የምወድክ ውለታህን እግዚአብሄር ይክፈልልኝ❤❤❤
@brhaneweldu-xu4bw
@brhaneweldu-xu4bw 5 ай бұрын
እንይ ሰደተ ነው ያለህ ግን በጣም እጨነቃለሁ አስባለሁ ምን ትለኛለህ ለራሴ ስጠየቅ መልሰ የለኝም ❤
@laekemaryam
@laekemaryam 5 ай бұрын
ስለ ጭንቀት የሰራውት ቪዲዮ አለ
@mesretadane8600
@mesretadane8600 6 ай бұрын
Hihi
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Күн бұрын
ዶክተር ስሜ እንዲገለፅ አልፈልግም እርሷ እንዳሉት የ963 ፕሮግራም ወሰድን ቀጥለዉ የ6ወር የ24ሳምንት ያዙ ተባለ እንግዲ ደግሞ ይሄንን ጀመረን አሁን ግራ ተጋባሁ የ963 ዉጤት ሳላቅ ይሄንን24 ሳምንት ልጀምር ወይስ ሁለቱንም ይሆንልኞል ብዬ ልጀምረነዉ??
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of 6 ай бұрын
ላዕከ he is unique person .please help scolar እንዴት ነው ማግኘት ምችለው
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 6 ай бұрын
እርዳታህ ያስፈልገኛል እባክህ በምን ላግኝህ?
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 6 ай бұрын
ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ይባላል በኛም፡፡
@amanwube936
@amanwube936 6 ай бұрын
የቁጥር ቀመር ስራልን እንጂ 😢
@laekemaryam
@laekemaryam 6 ай бұрын
ሰርቻለሁ kzbin.info/www/bejne/Y2fdpXmHm9hkrrssi=l7-Cc7lAr_KgqoAb
@amanwube936
@amanwube936 6 ай бұрын
🙏​@@laekemaryam
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 5 ай бұрын
በቴሌግራም ላናግርህ እፈልግ ነበር ?
@sarabekele6589
@sarabekele6589 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
ህይዎትን የሚቀይር ቀመር Life Changing Formula
27:44
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 8 М.
በችግራችን ወቅት ወዴት እንዙር? Where to Turn During Challenging Times?
41:20
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
በሰባት (7 ) ቀን ህይወትን ማሻሻል!! Improve Your Life in Seven (7) Days
12:12
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 25 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 11 МЛН