ታላቅ ፍጥጫ በ ኡስታዝ ኸድር እና በ ሸይኽ አቡዘር መካከል የተደረገ

  Рет қаралды 2,251

Abu Zekeriya

Abu Zekeriya

Күн бұрын

ታላቅ ፍጥጫ በ ኡስታዝ ኸድር እና በ ሸይኽ አቡዘር መካከል የተደረገ
#bigdebates #Selefiya#ወይይት
Please don't forget to like,subscribe to our Channel
✍ ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇telegram
t.me/Abuzekeri...
✍ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇Twitter
/ abuzekeriya01
✍ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇facebook
AbuZekeriya8
✍ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇KZbin
/ abuzekeriya
የቻናሉ link በመጫን በቅደም ተከተል የሚለቀቁ ትምህርቶችን ይከታተሉ
(01) ወቅታው እና አንገብብጋቢ ፈታዋ (ጥያቄ እና መልሶች) ብቻ👇: www.youtube.co....
(02) የተለያዩ የኪታቦች ደርስ በታዋቂ ዱዓቶች; ኡስታዞች እና መሻይኾች ደርስ ብቻ የሚያገኙበት👇: www.youtube.co....
(03) በተለያዩ ጊዜአት በሱና ሰዎች የተደረጉ ሩዱዶች (መካሪ እና አስተማሪ መልሶች):👇
www.youtube.co....
(04) የ ቁርዓን ግብዣዎችን የ ቁርዓን ግብዣዎች👇: www.youtube.co....
(05) ጣፋጭ እና ማራኪ ሙሓደራዎች እንዲሁም ዲናዊ ምክሮች👇: www.youtube.co....
(06) መስዓለቱ ኡዙር ቢል ጀህል በ ሸይኽ አቡ ዘር👇: www.youtube.co....
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመዶ ያስተላልፉ ። እንዲሁም
1 አስተያየት ካላቹሁ በ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልኝ
2 በትምህቱ ከተደሰቱ like ተጫኑት
3 ቀጥታ እኔን ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ በ telegram ያናግሩኝ @Abuzekeriya7
[Credit]
Video Provided by : NoCopyrightVideoHD
[NoCopyrightVideoHD]
KZbin: bit.ly/2EIdI6k
Video by: Pixabay stock video
License Creative Commons Attribution license (reuse allow

Пікірлер: 37
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 жыл бұрын
በቴሌግራም ግማሹን ነበር ያዳመጥኩት ኡስታዝ ከድር አህመድ መሻ አላህ ትግስቱ ትህትናዉ ሳላደንቅ አላልፍም👍👍👍💯💯
@marifa1352
@marifa1352 2 жыл бұрын
ኡስተዝ ከድር አህመድ አለህ ይበጣብቃህ በእዉቃት ላይ እዉቃት አለህ ይጫምርልህ እንድሜህን የበረክትልን የሰለም ትግስትህ ኡስታዘና በጌዜየቻዉ የስተምሩበት
@medibentbaba1716
@medibentbaba1716 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኸድሜ ኡሥታዝ ኸድር አልኸሚሤ ያአሏህ ትግሥት ለነሡም ትክክለኛወን መገድ ይምራቸኸው ያአሏህ ትግሥትትትትት በአሏህ ይሁንብኝ አሏህ ምሥክሬ ነወ ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ !!!!!!!
@zabhiyrzabhiyr44
@zabhiyrzabhiyr44 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ ኸድር እነሱንም አላህ ሒዲያ ይስጣቸዉ
@Nehlahalal
@Nehlahalal 2 жыл бұрын
እንዴ አዳዲስ ቃኢዳ ላመጣው ሙመይዑ ኸድር ዱዓ አድርጊለት ኢልያስ እኮ የኸድርን ያክል ለማጥመም ይሄን ያክል ርቀት አልተጓዘም።
@misera7797
@misera7797 2 жыл бұрын
ጀግናችን ኡስታዝ ኸድር አላህ ይጠብቅህ ታጋሻችን አሣተማሪያችን አላህ ሁሌም በሃቅ ላይ ያፅናህዱአዬ ነው
@misera7797
@misera7797 7 ай бұрын
Mam
@ሱኒዩነኝየተውሂድተማሪው
@ሱኒዩነኝየተውሂድተማሪው 2 жыл бұрын
ጀዛ ከሏህ
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ ምንጥ አስተማርነህ ወላሂ አላህ ምስክሬነው ላላህ ብየነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ከድር ከሜሴ
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አላህ ይስቱር ጭጭጭጭጭጭጭ ኡስታዝ ኸድር አላህ ይጠብቅህ አላህ የበለጠ እውቀት ይስጥህ አሊም ያድርግህ 👍👍👍👍👌👌👌👌✅✅✅✅✅✅
@semiratubesemu605
@semiratubesemu605 2 жыл бұрын
ሙሉውን ያዳመጠ ሰው ሀቅ የት እንዳለ መቼም አይሰወርበትም አቡ ሀትም አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህንም ያብዛልን ለነሱም አሏህ ቀልብ ይስጣቸው
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌ኡስታዝ ኸድር ትግስት ያሰላም ንግግሩ የሚለየው በስሜት አይናገርም ማሻአሏህ 👍አሏሁ 👍👍አክበር 👍👍👍ማሻአሏህ 👍👍👍👍ማሻአሏህ 👍👍👍👍👍 🥀🥀🥀 👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀 👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅ 👍👍👍👍👍👍👍👆👆👆 👍👍👍👍👍👍👍👍🥀✅👆👍👌 👍👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀
@rbntahmed3410
@rbntahmed3410 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ኸድር ትህትናህን ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ
@ወሎየዋ-ወ1ዸ
@ወሎየዋ-ወ1ዸ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡሀቲም አላህ ይጨምርላችሁ
@Zzz777fffmmm
@Zzz777fffmmm 2 жыл бұрын
አሏህ ሁሉንም በሀቅ ያስማማን
@اللهُأَكْبَرْلِكُلِأفْعَالِهِ
@اللهُأَكْبَرْلِكُلِأفْعَالِهِ 2 жыл бұрын
👍👍👍✅✅✅✅✅
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 жыл бұрын
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@abureyan2784
@abureyan2784 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@jemalgumata4214
@jemalgumata4214 2 жыл бұрын
አላህ ሁላችሁንም ያስማማችሁ በሀቅ
@furqancenter-6182
@furqancenter-6182 2 жыл бұрын
👈ሀቅ ሁሌም የበላይ ነው። ኡስታዝ ኸድር አላህ ይጠብቀው ። አቡዘር ቢመለስ መልካም ነበር✅
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 жыл бұрын
የት ነዉ ተመልካች ኮሜት የለም ሙስሊሞች የት ነን⁉⁉⁉⁉
@zahara612
@zahara612 2 жыл бұрын
ሁላቹህንም አላህ ይጠብቃቹህ ወደ አንድ መንገድ አላህ ይምራን
@hehhr1346
@hehhr1346 2 жыл бұрын
خضر احمد الله يطول عمرك مع عمل صالح كلامه واضح
@rbntahmed3410
@rbntahmed3410 2 жыл бұрын
ያ ራህማን ለዳኛውም አስቸጋሪ ነው
@emanhassen7233
@emanhassen7233 2 жыл бұрын
አዳምጡት እስከ መጨረሻ
@ሱኒዩነኝየተውሂድተማሪው
@ሱኒዩነኝየተውሂድተማሪው 2 жыл бұрын
ሀቂቀተን ይህን ንግግር ሰምቶ ሀቅ የት እንዳለ ይሰወርበታል ብየ አልገምትም
@AbuZekeriya
@AbuZekeriya 2 жыл бұрын
ልክ ነው ።
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah 2 жыл бұрын
👍👍👍✅✅✅✅
@uauae4592
@uauae4592 2 жыл бұрын
አይ እነንተ አሁን እሱን ትግስተኘነህ ስትሉ አይገርም ሼክ አቡዘር ነቸው ትዕግስት የሌለቻው መለትነው ለ ወለ ከሀቅ ወደሀለ የመይሉ ጀግነ ሼክ ነቸው
@bedrumuhammed8417
@bedrumuhammed8417 2 жыл бұрын
እኛም እንደዚህ ቀርቦ መወያየታችሁን ነበር እምንጠብቀው አላሁመ አሪነል ሀቀ ሀቀን ወርዙቅነል ኢቲባእ ወአሪነል ባጢለ ባጢለን ወርዙቅና ኢጅቲናባ ሌላ ምንም
@MuzamileAlaw
@MuzamileAlaw Жыл бұрын
Sabir kalw lamin akorto wota!?
@ወሎየዋ-ወ1ዸ
@ወሎየዋ-ወ1ዸ 2 жыл бұрын
ወይይይይ እስከመጨሩሻው አዳመጥኩት ማስረጃ መቀበል ያቃተው ሰው ጋ ምን አለፋችሁ አቁን ግልፅ አድርጎታል
@yamuham
@yamuham 2 жыл бұрын
እንዴ ልክ ነው ረድ ሊሰጥህ የሚችለውኮ ከሙቀዲማት በመነሳትጅ ከራሱ ወይም ከመጨረሻዎቹ በመነሳት አይደለም እዚህ ጋር ስክነት መኖር አለበት
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube 2 жыл бұрын
እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም አሁን ነው ማዳመጥ ይጀመርኩት
@AbuZekeriya
@AbuZekeriya 2 жыл бұрын
ስለ ጀርህ ወተዕዲል ስለሆነ ነው ።
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube 2 жыл бұрын
ኦኬ
@عايشها-ك8ع
@عايشها-ك8ع Ай бұрын
ይሄ.ሰውየ.ኢሊያስ.ነውዴ.ትግስት.አጣሳ.ምንጉድነው
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
ከሱ ጋር አልወያይም አላለም ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers #Zemaryam
39:19
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН