KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ @dawitdreams @Dawit Dreams
1:19:58
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams
Рет қаралды 408,814
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 605 М.
Dawit Dreams
Күн бұрын
Пікірлер: 364
@iugggiuytf2049
2 жыл бұрын
በዚች እድሜየ በስደት አለም ሰርቸ ብሬን ተበልቸ ከ 0 ተነስቸ ጀምሬ ለራሴ የሚሆን ቤት አለኝ ለቤተሰቦቸም ሰርቻለሁ ዶሮ ርባታ ጀምሬ አልሳካልኝ ብሏል ሁለት ጊዜ ምግብ ቤት ከፍቸ ከስሬ አቋርጨዋለሁ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም እሰራለሁ ነገ ከሚሊኒየሮች ተርታ እንደምሰለፍ ተስፋ አለኝ ገና በ20ዎቹ ውስጥ ነኝ ነገ ብሩህ ሁኖ ይታየኛል መዘነጥም እወዳለሁ
@tsigeredaendale6434
2 жыл бұрын
Keep it up!
@haregwoineasfaw47
2 жыл бұрын
good jop
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
2 жыл бұрын
በርች
@scopemobile1735
2 жыл бұрын
ayzosh tchiyalesh egziabher kanchigar yhun
@lubabaetu9685
2 жыл бұрын
Dawit gar hiji tarik tiseriyalsh
@eminetbegeta4743
2 жыл бұрын
ያብዛቹ እናንተን የሰጠን ለናንተም ፀጋውን የሰጣቹህ የሁሉ ባለቤት እሱ አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
2 жыл бұрын
ዳጊን ማየት የጀመርኩት በወድሟ ሰርግ ቀን ነው ወደ ይቱብ ስገባ የሰርግ ቪድዮ መጣልኝ ገባሁ ማየት ጀመርኩኝ ከዛም ወደ ውስጥ ገብቼ ተከታተልኩኝ ዳጊ የምገልፅ ቃል አጣሁኝ እኔም እደሷ ሰርቼ እህቶቼን ቤተሰዎቼን ማስደሰት እዳለብኝ ወሰኩኝ አሁንም ስደት ላይ ነኝ እየሰራሁ ነው አላህ ጤና ጉልበት ይስጠን ዳጊን ባየሁበት ቀን ጀምሬ የስራዬ ስኬት እና ግቤን እያሰብኩ ነው ዳጊዬ ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@aatt4894
Жыл бұрын
ትክክልነሽ በጣም ጠካራ ሴትናት ሁላችንንም አሏህ ያጠክረን
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
Жыл бұрын
@@aatt4894 አሚንንንን ያረብ
@sarabirhane1594
2 жыл бұрын
ዳጊየ የኔ እመቤት በጣም ጠንካራ ነሽ! ያንቺ የአባት ፍቅርና ከአባትሽ ጋር ያሳለፍሽው ሕይወት ፣ ከእኔ ጋር ስለሚመሳሰል ከልብ ነው ልቤን የነካው። ጥሩ ትምርት አግኝቻለሁ። God Bless You 🙏🙏🙏
@Lenaebrahim8583
2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፕሮግራም እስከዛሬ ተከታትየ ቢሆን የት በደረስኩኝ ❤️ዳጊዬ ማሻ አላህ ትለያለሽ WoW oh my god Very spcial woman 🥰🥰
@mastewalbelete636
Жыл бұрын
በጣም ግሩም ሥራ ነው። በርቱ ወገኖቼ። በውነቱ ሰው ክቡር ፍጡር ነው። ይህን ክቡርነቱን ግን አስካሁን በትክክል መኖር አልቻለም። ለምን ? ከአስተሳሰቡ ባሪያነት ነፃ መውጣት ስላለቻለ ነው። እናም እንዲህ አይነቱ መድረክ አንደኛው የነፃ መውጫችን መንገድ ነው ብዬ እገምታለሁኝ። የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ግን ምን ማለት ነው? ይህን ቅዱስ መልክት እያንዳንዳችን ምን ያህል በተግባር እኖረዋለን? Stay blessed All.
@aklilufikadu1436
2 жыл бұрын
ይገባሻል አቤት ዳጊ የመንፈስ ጥንካሬሽ ቃላት አይገልፀውም ተባርከሻል you are Blessed
@gezalekulu6058
2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ዳጊየ ከተኛሁበት ቀሰቀሽኝ ምርጥ ነሽ
@eskedardress8035
Жыл бұрын
ዋው!!! እናንተ ድንቅ ናቹ! እኔም ድንቅ ነኝ! ሰው ሁሉ ድንቅ ሆኖ ነው የተፈጠረው! አመሰግናለሁ!!!😘😍🥰
@FetiyaVlogs
2 жыл бұрын
ዋው ዳጊና ዴቭ ለሰጣችሁን ነገር በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ስንት ደቂቃ እንደፈጀ ሳላውቅ ሞመንቱ ውስጥ ሆኜ ነው ያለቀው፡፡ ድንቅ ትምህርት!!
@ss-gu9ge
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዳጊና ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemtube8899
2 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ምክር ነው የለገሳችሁን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥላችሁ ይግለጥልን አሜን ፫
@urud8496
2 жыл бұрын
በእወነት ዘመናቹ ይባረክ እናተ ተለውጣቹ ለኛም መገድ ማሳያ ሆናቹ እናመሰግናለን
@fikertebirhanetadesse8086
2 жыл бұрын
ዳጊ እና ዳዊት በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮች በማካፈላችሁ አመሰግናለሁ ።
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
2 жыл бұрын
ዳዉይት ❤እና ዳጊ የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዋች እናመሰግናለን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@mahlethailu2146
2 жыл бұрын
U have no idea how am greatful to have both of u love u guys ❤
@susutube2726
2 жыл бұрын
ዳጊየ ልዪ ነሽ ንግግሮችሽ ውስጥን ይጠግናል እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤ ዳውይት አንተል ልዪ እና እንቁ ነህ❤❤
@lilyhabeshawit6831
2 жыл бұрын
ዳጊ የሰው ማኛ ሰወደሽ ምርጥ ቆይታ ነበር አግዚአብሔር ይመሰገን እናንተ የ መሰለ ብቁ ዜጋ ሰለሰጠ ፈጣሪ ይመስገን
@selamawittigabu8076
2 жыл бұрын
ዳጊ የእኔ ውብ በጣምም ነው የምወድሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zemzemseid958
2 жыл бұрын
የአመቱ ብቻ ሳይሆን የ 10 አመቱ ምርጥ ፕሮግራም ! ! !
@LijMati
2 жыл бұрын
ሌላ ዓለም ነው የሚመስለው ። God Bless You Deva!
@ቅንሀበሻነኝ
2 жыл бұрын
እናንተን እያዩ አለመለወጥ አይቻልም ዳዊትና ደጊ ምርጦች ናችሁ ዳዊት ድሪም ጀግና ነህ
@mahiwende3407
2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ውድድ የማረጋችሁ ብዙልኝ መቼ ነው ግን እንደዚህ አይነት የብር መጠን እጄ ላይ የሚገባው
@dejeneluche8994
2 жыл бұрын
ከምኞት ወጥተው ወደ ስራ ሲገቡ
@kellamedia390
Жыл бұрын
በርቱልን የሰው ስኬት ያስደስተኛል እኔም ጉዞ ላይ ነኝ ያሰብኩት ሁሉ እንደሚሳካ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ተስፍ አለኝ ✅👏✝🤲✅✍ሒወት ይቀጥላል ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ
@Yetm113
2 жыл бұрын
እውነት ሁሉም ትምህርቶቹ በጣም ድንቅ ነው በተለይ ስለሞት ምክርሽ እኔን ለውጦኛል የእናቴ ሞት እራሴን ካስጠላኝ አመት አለፈኝ ዛሬ ግን እኔም ለልጆቼ መኖር እንዳለብኝ ያንቺ ሂወት አስተምሮኛል ተባረኪ ጠንካራ ሴት ነሽ
@ZeenahZeenah-zv8uq
7 ай бұрын
ጀግነ ደግዬ አላህ ኡቀቱን ይጨምርልሽ ሁለተቹም ጀግኖች❤❤❤
@henokmulugeta217
2 жыл бұрын
Dawit and Dagi Are absolutely Amazing and outstanding humans.
@nesanetabay6669
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሂወቴን ተሞክሮ ያረጋገጥኩበት ነው ፡፡ ጥሩ ትምርት እና እውቀት አጊቼበታለው አመሰግናለሁ ፡፡ 🙏🙏🙏 እወዳቸዋለሁ ፡፡ ❤❤❤
@tigistmolla30
2 жыл бұрын
በርቱልን ወጣቱ ራሱን ከማጥፋት ታደጉልን ሠላም ለእናት ኢትዮጵያ
@argawshurala
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርላቹ ዳጊና ዳዊት በእውነቱ በዙ ተለውጫለው በናተ ትምህርት
@memmeem7920
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ መወለዴ ዛሬ ሁለተኛ ወደድኩት ዳጊ የመሰለችጀግና ሴት ስለተገኘችበት እስከዛሬ የትነበረኩ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ዉድ እህቴ❤
@كوكيباياثيوبيا
8 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚👛👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@rebeccakassaye5024
2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ! አባትሽ ጥሪ አድርጐ ነው የቀረጸሽ በርችልን የአንቺ የብዙ ሴቶች አርያ ትሆኛለሽ
@gihontana9546
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ እውነት እጅግ በጣም ድንቅ ገለፃ ነው የጥያቄን ትክክለኛ መልስ አግኝቻለው የሊዲያ ሀሳብ ደግሞ እጅግ በጣም ውብ ነው አለምን የሚቀይር ታላቅ ቁም ነገር ነው ይህ ሀሳብ እውን መሆን አለበት ብቸኛው ወደሰውነት መመለሻችን መንገድ ይህ ነው ዳጊ ምንም ቃላት የለኝም እጅግ ግሩም በሆነ መንገድ ነው ያብራራሽው የማንም እምነት ተከታይ ፈጣሪው አንድ ነው።🙏🙏🙏
@melakneshgerbaw7000
2 жыл бұрын
thanks GOD bless you amazing thought dagi and dawit !!!!
@hiwotbelew2144
2 жыл бұрын
ዳዊትና ዳጊ ስወዳችሁ❤❤ዳጊዬ ትለያለሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
@HYF-sb1eo
2 жыл бұрын
ዴቭ እና ዳጊ አምላክ የሰጠኝን ትልቅ አእምሮ እና የፈጠረኝን አምላክ በሚገባ እንዳዉቅ ህልሜን እንዳዉቅ አድርጋችሁኛል አለም ሁሉ በትክክል ማሰብ እንድችል እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ
@businessbyyared2801
2 жыл бұрын
ህይወት የምርጫ ጉዳይ ብቻ አይደለም ብዙዎች ሳይመርጡ ሞተዋል ሳይመርጡ ታመዋል ። ዳጊ የምትመርጫቸው ነገሮች እንዳሉ ሆነው ማለቴ ነው ።
@weiniteklay4934
Жыл бұрын
Wawww edma ystasho baza kaselot enamasagenaln kananta batam tmarn tanks dawet ena dage tanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯❤❤❤
@redwan1074
2 жыл бұрын
Dagi thank you so much for recommending all the books wrote by Echort Tolle - his books are life changing
@tsehaydereri1270
Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳጊም ዳዊትም በዚሁኔታ ወገናችሁን ለመርዳት ለመምከር መንገድም በሆናችሁ ፈጣሪ ምሳሌ ስላደርጋችሁ ጥበብ እና ስጦታ ከፈጣሪ ነውና አብዝቶ ይጨምርላችሁ ዳጊም በሰላም ይመልስሽ መልካም ጊዜ ለሁላችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም ይስጠን🙏🏾❤️
@meronaddisu2907
2 жыл бұрын
betam des yele neber dave&dagi tnxs so much🙏 zaram ankerem🚶🚶🚶♂🚶♂🚶♀🚶♀
@hiwiamila7584
2 жыл бұрын
ድንቅ እይታ እና ምክር!! እናመሰግናለን።
@genetabera6991
Жыл бұрын
ዳግ &ዳዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️♥️🙏🙏
@Ethio_Vans
2 жыл бұрын
Dawit is the best one for me. I'm very excited about his videos. Thank you so much Dawit for your advices.
@metasbiyakurfa3293
2 жыл бұрын
ዳጊ እና ዴቭ በጣም እናመሰግናለን!!!
@nitreworkmulat9461
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእንግሊዘኛ ተናጋሪ ልጆቻችን እባካችሁ can you try Translate for our kids please
@YET64
2 жыл бұрын
It worth my time watching.Great one.!!
@mychoices2106
2 жыл бұрын
This woman is so deep I can’t handle it!… a very smart and well made lady!
@zigeredagebre5652
Жыл бұрын
Thank you So much.🙏🏽💕🇪🇷
@tveveyaakov7292
2 жыл бұрын
Dagi you are marching I'm stunned from your speech. You are my role model.
@fantuzemedkun7122
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@medinayimami7160
Жыл бұрын
ልጅትዋ የጠየቀችሁጥያቄ ጡሩ ግን ሁሉምሰው እናትና አባታችን የተከተሉትን እንከተላለን ግን እናትናአባታችን የተከተሉት ትክክል ላይሆኑ ይችላሉ ስለዝ ሁላችሁም ተማሩ ተመራመሩነው የሚለው መፅሀፉ ተማሪየትኛውነው እውነተኛው ሀይማኖት ብላችሁ አምላክ ሶስትነው የሚል አምላክየለም አምላክ አድነው አይወልድም አይወለድም መወለድና መፍጠር መፈጠር የተለያዩናቸው አንድ አይደለም ውርስ አይደለም ሀይማኖር እቃአይደለም የምንወርሰው
@genetpejama3111
Жыл бұрын
ዛሬ ላይ ስለደረስኩ አመሰግናለሁ ልጅ ስላለኝ አመሰግናለሁ ትዳር ስላለኝ አመሰግናለሁ እምፈልገዉ ነገር ሁሉ ስላለኝ አመሰግናለሁ የምወዳት ህህቴም ስለሄደች እግዝያብሄር ጋር አመሰግናለሁ እናት ስላለኝ አመሰግናለሁእህት ወድም ስላለኝ አመሰግናለሁ የምስታዳደርበት የምነዳዉ መኪና ስላለኝ አመሰግናለሁ ባጠቃላይ የሚያስፈልገኝን ነገር በሙሉ ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ ያላደረክልኝ ነገር አንተ ታዉቃዋለህን አመሰግናለው እደዳጊና ዳዊት ድርምስን ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ
@elsaygolekeshi6110
2 жыл бұрын
Thank you 🙏 from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yilfashewaabebe4090
2 жыл бұрын
Thanks for sharing Dage and Dawit!!! Bless You!!!
@IChangedMyName_123
Жыл бұрын
Dawitye you are a blessed man 👨may God bless you more & more🙏
@ferozaawol2946
2 жыл бұрын
Wow very nice program thanks 👍👍👍
@EM-jm3xm
2 жыл бұрын
Dave thanks for your advice that help me
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
2 жыл бұрын
በርቱልን የሰው ስኬት ያስደስተኛል እኔም ጉዞ ላይ ነኝ ያሰብኩት ሁሉ እንደሚሳካ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ተስፍ አለኝ ✅👏✝️🤲✅✍️ሒወት ይቀጥላል ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ
@salesale2542
2 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላም በኢስልምናብቻነዉወላሂየዉስጥእረፍትየሚገኘዉመታደልነዉሙስሊምመሆን የእዉነተኛሐይማኖትስለሆነ አልሐምዱሊላሂእረቢልአለሚን ምስጋናይገባዉለአለሙጊታ ምድርናሰማይለፈጠረዉጊታ ምስጋናይገባህሙስሊምአርገህስለፈጠርከኝ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
2 жыл бұрын
ድግዬ እውነት ነዉ እኔ በእንዲህ ቤተሰቦች ነዉ ያደኩት በጣም ያመል ግን ፈጣሪ ይመስገን ወደ ልጆችን ባለ ማለፈን ይህንም የሆነው በእናንተ ምክንያት ነዉ አመስግናለሁኝ D&D እምወዳቹህ።
@martategegene9550
2 жыл бұрын
ዳጊየ አንች ትችያለች በጣም ነው የማደንቅሽ ሁሌም እሰማሸለሁ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሴቶች አርአያ የምትሆኝ ሴት ነሽ እውቀትሽ ሙሉ ነው እንደአንች አይነት ጠንካራ ሴት መሆን እፈልጋለሁ ስልጠናዎችሽን ብካፈል ደስ ይለኛል ደግሞ እካፈላለሁ
@tigistgiragn4553
2 жыл бұрын
ዴቭ & ዳጊ ስወዳቹ እኮ።ለነገሩ እግዚአብሔር ካለ ቃሊቲ ልትመጡ ነው አገኛችኃለሁ። ብርታት ይስጣችሁ።
@betelwedaje2434
2 жыл бұрын
መቼ ነው ቃሊቲ የሚመጡት ?ቃሊቲ ምኑ ጋ እ?
@za201
2 жыл бұрын
ሁለትም በጣም ነው መውዳችው ❤️❤️❤️
@yebrayebra2674
2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ብሎኛል ዛሬ ነዉ ያገኘሆቹህ መች መች ነዉ ፕርግራማቹሁ መከታተል እፈልጋለሁ
@bezabez4136
2 жыл бұрын
U are amazing thank u Dagiye ♥️
@eseyastekie4807
2 жыл бұрын
That was fascinating lesson!!! Thanks Dave and Dagi for everything, you made my day.
@fatimafatimabdu3612
Жыл бұрын
ማሻአላህ ዳጊየ በጣም እወድሻለሁ ከመውደዴ የተነሳ እስልምናን ብትቀበይ ደስ ይለኛል ግን በፈጠረሽ እሰቢበት እስኪ ሰው ስለሆሽ የሰውነት አሳቤን አቅርቤልሻለሁ ስለፈጣሪሽ እሰቢበት ለፈጣሪ ስል ወደርኩሽ
@bornayoutube6214
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት
@ffdfh1275
2 жыл бұрын
Dagi you are such amazing l learn a lot from you
@zinash1
Жыл бұрын
ዴቭ & ዳጊዬ ከልቤ እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግራ በገባኝ ስሀት ሰደት ላይ ሆኜ እናተን ትምህርት ቤቴ ስላደረገልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@temesgentemm715
2 жыл бұрын
ዳዊተ ድድሪምስ የምታስተምረው አለማዊ ብቻ ሣይሆን መንፈሣዊም ነው እውነት ነው ፈጣሪ እድንገለገልበትን የሠጠን እውቀት ተጠቀሙ ነው የምትለን ለኛ ለታዳጊ ትልቅ አቅም እዳለን ስለምነግረን በጣም ነው የማመሰግን
@IChangedMyName_123
Жыл бұрын
Stey blessed 🙌 Dawitye & Dagiye more & more 🙏❤️🙌♥️ I learnt so many things from you guys. I ❤️ ❤️ you guys
@richterrosa7277
Жыл бұрын
🙏🙌🏼🙏🙌🏼🙏 egzabhre yebarkachu🙏🙌🏼🙏🙌🏼
@titima142
2 жыл бұрын
Really thank you dagi for your advice
@adexyaye6238
2 жыл бұрын
ዳግዬ በጣም በጣም ነው የምውድሽ እባክሽ እኔ የ፬ ልጆች እናት ስሆን እንዳንቺ ጠንካራ መሆን ነው የምፈልገው ባክሽ ላግኝሽእህቴ
@mekdesmekonnenpaulos4714
2 жыл бұрын
Dagi you are amezing👏👏👏❤
@mihiretabebe774
2 жыл бұрын
Thank you dagi and dave both are best Ethiopian child love you guys
@yohanahabtemariam1316
2 жыл бұрын
Dagiye i dont hv words to explain u ma dear thank u all🙏
@kebedetadesse-r2p
Жыл бұрын
hi selame nw edima n tena l erso na betasebe.....tamere nigne ....madegife n merdiate .....
@mdet9828
10 ай бұрын
ውይሥወድሺ ወላሂአዛኝነሺ ሞሊምብትሆኚ ደሦይለኛል ዳጋይእረጅም እድሜቤተሰብሺም ስትወጂ ❤❤❤❤❤
@sarahwelcome2560
2 жыл бұрын
የኛ ጀግኖችየ ድንቆችየ ንሩልን እናመስግናለን በጣምምምም
@fasikaasfaw3872
2 жыл бұрын
You guys so amazing thanks again ❤️👏🙌🙌🙌
@QURAN95425
6 ай бұрын
ዳኒ❤ ጎበዝ ነች❤❤❤❤
@giftdaniel284
Жыл бұрын
I'm so happy to hear you guys one day I will be there
@mazitube6165
2 жыл бұрын
በጣም ተፈላጊ ሰዎች ናችሁ እናንተን መከታተለ ጠቅሞኛል👌👌
@almazshewa
Жыл бұрын
Selam ehti endit nesh yhin tube yemigerm new eni erasu benesu mknyat hiwet tekeyroal egzabhr amlak yetebkachwu yeleyalu
@almazaltaye
Жыл бұрын
dagi waw betam ewodshalehu ena ene yebet serategna neberkugn ahun msc alegn abresh bsera des ylegnal
@rfds7894
2 жыл бұрын
ዳጊዬ ስላንቺ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏💖ውስጥሽ ያለ ሀይል በስመአብ 💖🤔🤔🤔
@sebrinamichael8874
Жыл бұрын
Betame des yelale wedacewale ❤❤❤❤
@atnafumola4073
Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ትምህርትነው
@MimiMimi-of8ql
2 жыл бұрын
ዳጊዬ እውነቱን ስነግርሽ ያልሻቸው ነገር ሁሉ በኔ ደርሶብኛል የቤተሰብ ጭቆና
@sabaethiobaltina2613
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደውቴ እና ዳጌን ማየት በጣም ነው የምማርባችሁ ዳጌ በተለይ ስለሞት ያነሳሽውን ከአንድ ቀን በፊት እናቴን በህልም አይቻት ሁሌ ለችግሩ እንድትጠብቀኝ አዋራታለሁ የሀሳቤን ነው ያወራሽው
@AlmazTube1
4 күн бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregbiresaw1069
2 жыл бұрын
Thank you
@elza253
2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እንደናንተ አይነት ብሪለንት ሰዎች ኖሯት ...ግን በዘር በሀይማኖት እየተባላ ሀገራችንን አደቀቅናት
@cloudhualngocloud8675
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቸህ
@bettysisay1195
2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@BeckyBereket5000
2 жыл бұрын
በእውነት በእናንተ ምግብ አእምሮዬ እየደገ ነው ነ ታበራኩ አመሰግናለሁ።
@nitreworkmulat9461
2 жыл бұрын
ተባረኩ በሁለት እግራችን በምድር ላይ ስንኖር ምርጫችን እጃችን ነው ፈጣሪ ህይወትና ሞት በእጃችንነው ፈጣሪን አዳኜነህ መንገዴን ህይወቴን ለአንተ ስጥቼሀለሁ ማለትይቻላል ከዛ ፈቃዳችንን ስለስጠን እሱ ይመራናል
@AbrahamBerhanu-xm7gx
Жыл бұрын
I want you to make a video about how to connect with the universe
@asnakechhennart7455
2 жыл бұрын
geta yebarekeh betam konjo temehert nw ❤
1:19:58
"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ @dawitdreams @Dawit Dreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 243 М.
31:51
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 988 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
0:56
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
26:38
መና (ክፍል 11)
100 ሺ
Рет қаралды 10 М.
24:48
ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 19/2017 የብልጽግና ጦር መሪዎች ፋኖን ተቀላቀሉ፤ የድሮን ጥቃት እና የፋኖ ልዩ ድል በአጅሬ ጃኖራ፤ ልዩ የግንባር መረጃዎች
Tana Satellite Tv
Рет қаралды 1,1 М.
33:12
በጣም ወሳኝ የሂወት ምክሮች በዶ /ር ወዳጄነህ
ashara
Рет қаралды 1,7 М.
54:42
የአለማችን 96% ህዝብ ስለማያስብ ከፈተና ጀርባ ያለው በረከት አይታየውም@DawitDreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 130 М.
1:30:10
“እናቴ ሴትነቴን ሰርታዋለች” መቅደስ ፀጋዬ | Daggy’s Podcast Ep 1
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 756 М.
15:00
ሰበር ‼️ሀዋሳ ቁልቢ ማንም ያልጠበቀው ክስተት ወጣቱ ሆብሎ ወጣ ፓሊሶች አሰገረሙን የገቡርኤ ቀን
⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure
Рет қаралды 2,5 М.
1:28:54
" ትዳር ዘው ተብሎ አይገባም ትኩስ እፉ ነው " ፓስተር ቸሬ @Dawit Dreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 666 М.
54:22
ጤንነት ምርጫ ነው! ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ @DawitDreams #dawitdreams #የማክሰኞእንግዳ #dr_Dawit_Mengstu
Dawit Dreams
Рет қаралды 137 М.
33:07
ውዱ ብፌ አዲስ አበባ ወስጥ 🇪🇹|| Mado hotel
jahnny
Рет қаралды 171 М.
1:04:38
ዶ/ር እመቤት ማን ናቸው? @DawitDreams #DrEmebet #የማክሰኞ እንግዳ
Dawit Dreams
Рет қаралды 292 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН