ተለቀቀ/የኛቤት ጨዋታ ቻግኒ ክፍል 2 / እናት እና ልጅ በተናፋቂው ቤት ታሪክ...

  Рет қаралды 85,463

Official Sofia Shibabaw

Official Sofia Shibabaw

Күн бұрын

Пікірлер: 369
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጂጂን ከቤተሰቦችዋ ጋር የምናይበት ግዜ ያምጣልን
@titi465
@titi465 Жыл бұрын
Amen
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Жыл бұрын
Amen😢
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 8 ай бұрын
አሚን
@Jayx.7
@Jayx.7 Жыл бұрын
ሶፊዬ ታድለሽ እናትሽም አባትሽም መልካም ሰዎች ዘመናቸው ይባረክ እረጅም እድሜ ለመላው ሽባባው ቤተሰብ ለጂጂዬ ጤንነትን ይስጣት ራሄልን በጣም ነው ምወዳት አስትዋይና ቆንጆ ሴት ናት!! አንቺም ተባረኪ!!
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
Wow የሚገርመው phd ካለው ሰው የበለጠ እውቀት ያላቸው እናት ናቸው❤❤
@koricholemma7847
@koricholemma7847 Жыл бұрын
እጂግ ደስ የሚሉ ውድ እናት. ለኢትዮጵያ ታላቅ አስተዋጾ አርገዋል. አናመሰግናል.
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
እፎይ የሚያሰኝ ደስ የሚል የቤተሰብ ጫዋታ : ረዥም እድሜ ጤናና ሌላም በረከት ይሁንልዎ የሶፊዬ እናት :
@amitoys844
@amitoys844 Жыл бұрын
Amen.
@NasirKadir-h3r
@NasirKadir-h3r Жыл бұрын
አኝን እናት በሥራ አጋጣሚ ቻግኒ ለሥራ ህጀ በታቸው ከልጃቸው ጋር ተጋብዘን ህጀ ነበርና ከብዙ ሰዎች የምገረመው ሰው አየበላ አልበላህም እያሉ ሰውን የምያጎርሱ ከምናገሩት በላይ ነው እግዝአብሔር ጤናና ዕድሜ እንድሰጣቸው እመኛለሁ
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሶፊ በነገራችን ላይ Royal family ነው ምትመስሉኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ. በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ. እናትሽም አባትሽም በጣም ደስ ይላሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽❤️❤️❤️
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነዉ እዲሜ ከጤና ይስጣችሁ
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 10 ай бұрын
የተባረከ ማህፀን ለምለም ልጆችን ወልደዋል ክቡር ባለትዳሮች ፣wel cultured family ❤❤❤❤
@HabeshaMusic1
@HabeshaMusic1 Жыл бұрын
እድሜ ልካችን ስንሰማው የኖር ነውን ይህን ቤት እና ቤተሰብ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሶፉኒት : ግን በጣም አስጠበቅሽን 👍
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ለናቶች 😘😘😘
@workineshboset7184
@workineshboset7184 Жыл бұрын
እህቴ ሶፊ እናትሽን ወደድኳቸው ንግግራቸውን በሙሉ የሚገርምው ግን እምሮ በሽተኛን ሴት ቤት ሰርተውላት አጠገባቸው ማኖራቸው ደግሞም ጊዜ ሰጥተው አብሮ ማውራታቸው የሚገርም ፀጋ ማንም አገልጋይ ማንም ፓስተር የማይወስደውን ሪስክ ወስደው ማኖራቸው ቤተሰብ ያላደረገላትን ማድረጋቸው አስደንቆኛል እያለቀስኩ ነው የሰማኋቸው ከዝህም በላይ ጌታ ሃብት ብቻ አልልም በጤና የእድሜም ባለፀጋ ያድርጋቸው አንደበታቸው አሁንም የተባረከ ይሁን እናንተ የመሰሉ ልጆችም ተክተዋል ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እየሱስን በተግባር እያገለገሉት ነው ዋጋቸው የከበረ ነው ብድራት ለማይመልስላቸው ሰው እየሮጡ ነውና አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ አብዝቶ ይጨመርሎት ከዚህ በላይ ደስታ የለም፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@Mroptimistiification
@Mroptimistiification Жыл бұрын
የጂጂን እናት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: እድሜና ጤና ይስጥኦ:: እውነቶትን ነው ጂጂ በዘፈንዎቿ ኢትዮጵያዊነትን እና ፍቅርን ነው የሰበከችው:: እግዚአብሔር ፈቅዶ ጂጂን ብናያት ወይ ድምጷን ብንሰማ በጣም ደስ ይለናል::
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
እኔም ይሄንን ነው የጠየኳቸው እዚህ መሃል ቢጨምሯት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚሉ ኢትዮጵያዊ እናት ❤🤲 እግዚአብሔር ረዥም እደሜ እና ጤና ለመላው እናቶች ይስጥልን!! 🙏🏿
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej Жыл бұрын
ዘመናቸው ይለምልም ድንቅ እናት!! የሚወደድ ቤተሰብ። ሶፊ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው። የመንግስት ሚዲያዎች አድዋ በመጣ ቁጥር የጂጂን ሙዚቃ ከማሰማት ባሻገር ስለ ጂጂ አመጣጥ፣ ስለ ቤተሰቧ ሁኔታ ሊዘግቡ ይገባል።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ወይ ማዘር ቁንጅናቸው ይገርማል እንዳለ ነው በልጅነታቸውም ደግሞ ልህልት እንደሚመስሉ እርግጠኛ ነኝ ለልጆቻቸው ሰተዋል ሁላችሁም የማይጠገብ ውበት ነው ያላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። በሚቀጥለው ጂጂዬን እንጠቃለን ንፍቅ ነው ያለችን።
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ቁንጅናቸው፣ ጨዋታቸው እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው። ሶፊዬ እድሜና ጤና ይስጥልሽ። ይህን ፕሮግራም መሥራትሽ በጣም አደንቅሻለሁ፣ ቤተሰቦቻችን በህይወት እያሉ እንዲህ ድንቅ ነገር ማስቀረት ለልጅ ልጅ ይተላለፋል፣ አይቆጭም። ሌላው ቢቀር እንኳ ጥሩ ልብስ አለባብሶ ፎቶ ማስነሳት ትልቅ ነገር ነው።
@emiliahaile7460
@emiliahaile7460 Жыл бұрын
ድምፃቸው እራሱ ሲመሳሰል ሶፊ ጋር አቤት 😍😍😍
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
በጣም
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
አይ ጂጂዬየት እናግኝሺ የኔ ውድ የኔ ታናፋቂ አንቺ ማለት የታሪክ አስተማሪ እንጂ ዘፋኝ አይደለሽም !!!ለሀገርሽ ያብቃሽ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
መምጣት አትችልም እንዴ ወደሀገር
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ Жыл бұрын
የልጆቹ ብሩህ አይምሮና የክርሰትና ፍቅር ከየት እንደመጣ አሁን ተረዳን:: እድሜና ጤና ይሰጦት🙏 ይሔ ነው ኢትዮጰያዊነት::
@zabilon100
@zabilon100 Жыл бұрын
የሁላችንም እናት መሳይ ተምሳሌት ኖት ኑሩልን ጤና ና እድሜ ይሰጦዎት።
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
የተባረካቹ ቤተሰብ ደስ ትላላቹ ስለናተ ጌታ ይባረክ ሶፊ እንወድሻለን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት:: የተባረክ ቤተሰብ::🙏🏽👏🏽👍🏽❤️🇪🇹💐beautiful & amazing families 👍🏽👏🏽🙌🏽💐🇪🇹
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥውት የጂጂዬ እናት 🙏🏾❤️ ምሁር የምሁር ምሁር የኢትዮጵያዊ እናት እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥዎት የተባረከ ቤተስብ ያስቀናል 🙏🏾❤️
@astereshete622
@astereshete622 Жыл бұрын
ወዘሮ ተናኘ ጨዋታዎት አይጠገብም ፈጣሪ ሁሉ ነገር አሞልቶ የሰጠዎት። ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኛለሁ።
@NadiaAliyou-do4kl
@NadiaAliyou-do4kl 10 ай бұрын
thank you for sharing
@akuye910
@akuye910 Жыл бұрын
ታድላችሁ ስታስቀኑ ስላማችሁ ይብዛ ደስ እሚሉ እናት ቋንቋችሁ ሁሉ አገሬን ያደኩብትን ቤተስቤን አታወሳችሁኝ
@sebyona4794
@sebyona4794 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ የሚናፍቀኝ አንድ እና አንድ ይሄ ነው፤ ተሰብስቦ የቤተሰብ ጨዋታ❤
@mikywolday4180
@mikywolday4180 11 ай бұрын
Me too
@binyamtessema3603
@binyamtessema3603 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ ታስቀናላችሁ የጂጅን ዘፈን ታሪክ በምስል ስላሳየሽን ምስጋና ይገባሻል ለሁሉም ቤተሰብ ሰላም ና ጤና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የሚገርም ነው ሰፈራችሁ ደስ ሲል:
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና በረከት ለ ሁሉም እናቶች ! እናት ልጆቿ ን ሁሉ በፍቅር እኩል ትወዳልች እውነት ነው ! ! ።
@netsib3805
@netsib3805 Жыл бұрын
One of the best program, your show I love your mom❣️❣️❣️❣️ Very nice family time!!!
@kidinani3558
@kidinani3558 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት ጌታ እግዚአብሔር እድሜአቸውን ያርዝመው!🥰🥰🥰
@ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ
@ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ Жыл бұрын
እናትና ዘር አንድ ነው ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እርዥም እድሜ ትሁት የሆነ ቤተስብ በሚቀጥለው ጅጅእና ኢትዮብያን እንጠብቃለን ሶፍያ አቅርብልን
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ይህች ናት የኢትዮጵያ እናት ልጆቿን በስነስረአት አሳድጋ ሀገራቸውን በተስጣቸው ችሎታ እንዲያገለግሉ ያደረጉ እናት ይክበሩ ይባረኩ በዚህ ደግነትዎ ልጆዎትን ጤናዋን ስቶ እንዲያገናኘዎ እመኝለዎታለሁ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የወይዘሮ ተናኘ ስዩም እና የኛ ቤት ታሪክ አንድ ነው የአባታችን አባት አርበኛ ባለ አባት ነበሩ መነሻቸው ሰሜን ሸዋ መንዝ መድረሻቸው ወሎ አስተዳዳሪ ነበሩ ሁላችንም የተወለድነው ወሎ ነው የአባታችንን ዘር ፈልገን አገኘናቸው የሚያኮሩ የጀግና የንጉስ ዘሮች ናቸው ። የሚገር አንደበት አላቸው ማሚ የቃል አመራረጣቸው ይገርማል ሙሉ ቀን ቢያወሩ አይጠገቡም እንደውሃ ይገባል።
@Woinentertainment
@Woinentertainment Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት ተጫዋች የሚገርም ቤተስብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@tessemaasrate4208
@tessemaasrate4208 Жыл бұрын
እጅግ አስገራሚ ማራኪ የእናትነት ፍቅር የተሞላው ወግ።
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የአድዋ ዘካሪ ጂጂዬ እናትሽን መሳይ አንቺም ሀገር ገብተሽ ለማየት ያብቃን🙏እድሜ ይስጥልን የጂጂ እናት🙏
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 Жыл бұрын
It has been 24 years since I lost my mom. Listening to this interview, I felt like I am listening to my own mom. Her believe, motherhood, compassionate, and more. Thank you for sharing your family story Sophia.
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
የሶፊያን ድምፅ እየስ ማሁ ነው የመሰለኝ ታድለሽ ሶፊ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ።
@ZenebAbay
@ZenebAbay 11 ай бұрын
የሚያምሩ እናት፣ አገላለፃቸው፣ በራስ መተማመናቸው የሚደነቅ ነው። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ሶፌዬ ዘመንሽበኢየሠሥ የተባረከ ይሁን በመዝሙርሽ ብዙ ተባርከናል እናትሽም እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው እንወድሻለን ከጤናጋር
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
የፊታውራሪ ስዩም ዘውዴ ልጅ ቁም ነገር እያዋዛች እኛንም አዝናናችን ወ/ ሮ ተናኘን በጣም እናመሰግናለን
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ ተባረኩ መዉጣት መግባታችሁ ይባረክ🙏🙏🙏እጂጋየሁ ሽባባዉ (ጂጂ)ባለችበት ሠላሟ ይብዛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላታለሁ የኔ ናፍቆት የኔ ሀገር ንግስቴ እምወድሽ ጂጂዬ ሀገሬን ያወኩብሽ ባለሽበት ሠላምሽ እንደጂረት ወንዝ ሞልቶ ይፍሰስ💚💛❤🙏🙏🙏እጂግ በጣም ነዉ የምትናፍቂኝ😘😘💚💛❤🙏🙏🙏
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
የሶፊያ እናት በጣም ደስ የሚሉ እናት መታደል ነው አባታችሁም እናታችሁም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አምላክ እድሜ እና ጤና ለእናት እና አባትሽ ለእህት ወንድሞችሽ፣ለልጆችሽ ለባለቤትሽ ይስጥልን፡፡ አንቺም ጂጂም ደጐች መሆናችሁን እናትሽ ተናግረዋል ከቤተሰብ የተማራችሁትን ደግነት እናንተ ላይ ሆኗል አሁንም ረጅም እድሜ ጤና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡
@yilkalanteneh12
@yilkalanteneh12 2 ай бұрын
ታላቅ ቤተሰብ ነው ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። ጅጅዬ ግን በጣም ናፍቃናለች
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 Жыл бұрын
የማይጠገብ ታሪክ! ሁሉም ቤተሰብ ታሪክ አለው። ግን አንዳንድ ቤተሰብ ደግሞ እጅግ አስተማሪ የሆነ ታሪክ አለው።
@azebbecks9108
@azebbecks9108 3 ай бұрын
What a great mother, industrious , generous . This is a very lovely family that is exhibiting the authentic Ethiopian culture as we heard of centuries back.
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እንደ ማር የሚጣፍጥ ወግ ሶፍዬ ታድላቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለእናታቹ ምርጥ ቤተሰብ!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
የሁልጊዜ እልሜ አገሪ ገብቼ በመስኖ ውሃ አትክልትና ፍራፍሪን አልምቼ ከብቶች እያረባው ካካባቢኤ እብረተሰብ ጋር ባለኝ አቅም እየተረዳዳው በሰላም በፍቅር አብሮ መኖር ሲሆን የሁል ጊዜ ጥያቄኤ እውነት እውን ይሆን የሚል ነበር የርሶን ቤት አትክልቶች ከብቶች ሰፊ ግቢ ትልቅ ሰላምና ፍቅር ያለው ቤተሰብ ስመለከት እልሜ እውን ሊሆን እንደሚችል አመንኩኝ እረጅም እድሜ ከጤናና ስላም ፍቅር ጋር አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልኝ🙏
@muluwerkbegashaw555
@muluwerkbegashaw555 Жыл бұрын
Abren ensera yeenem mijnot New yehe
@ribka9667
@ribka9667 Жыл бұрын
አምላክ ጂጂዬን ለሀገሯ የምትበቃበትን ቀን ያቅርብልን። ጂጂዬ በጣም በጣም ተናፍቀሻል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@derejewolde8430
@derejewolde8430 Жыл бұрын
ጤና ይስጥዎት እናታችን። እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 Жыл бұрын
እዚህ ላይ በምትለቂያቸው የቤተሰቦችሽ ቃለ መጠይቅ ቪዲዮ እንዲሁም ስለናንተ ቤተሰብ በሌሎች ሚድያ ላይ ከምታደርጉት ቃለ መጠይቅ እናንተ ቤት የናፈቀችኝን ኢትዮጵያን ሳትበረዝ አየኋት።ፍቅራችሁ፣ሳቃችሁ፣ስርዐታችሁ፣መከባበራችሁ፣የወላጆቻችሁ ጨዋነት ሞገሳቸው በጣም ደስ ትላላችሁ።እድሜ እና ጤና ፍቅር እና ሠላምን ይስጣችሁ።
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
ሶፊዬ ክፍል 3 ይቀጥል በጉጉት ነው የምጠብቀው 🥰🥰
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 Жыл бұрын
የኔ እናት የምንናፍቃትን ኢትዮጵያን ይመስላሉ
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 Жыл бұрын
ድምጻቸው ቁርጥ የሶፍያ ሽባባው ነው ። ይገርማል!! ሶፍያ መልኳም እንደ እናቷ ነው!! ከጀርባ ያለውን የሶፍያን ሙዚቃ ስሰማ ፣ ልቤ ጭው ይልና ይነዝረኛል። ለእኔ ይህ ሙዚቃ ፣ ከሁሉም ሥራዎቿ ይበልጣል ባይ ነኝ!!
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
በጣም ትልቅና ሰፊ ቤተሰብ የድሮዋን ትልቋን ኢትዬጵያ በእናንተ ቤት አያለሁ የተባረኩ ደግ እናት ነዎት እንዚህን ሁሉ ልጆች በስርአት በግብረገብ አሳድጎ ለቁም ነገር ማብቃት ትልቅ መሰዋእትነት ይጠይቃል ስለዚህ ክብር ይገባዎታል ሌላው እባካችሁ ጂጂን ይህን ከመ ሰለ ቤተሰብ ቀላቅሏት እባካችሁ እርሰዎን የመሰለ እናት እያላት ለሀገሯ አብቋትና ጤናዋን ጣሩላት አደራ❤❤❤
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
እየኔ ቆንጆ እናት አነጋገራቸው ሲያምር እድሜና ጤና ይስጥወት
@yilmawube6863
@yilmawube6863 Жыл бұрын
ሶፊ ተባረኪ ድንቅ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ነበር። የማዘር ድምፅ ብቻ ነው ሚሰማው። የጋራ ጭውውት ሲሆን እናንተምማይክ ተጠቀሙ። በተረፈ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው።
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ተባርኩልኝ ❤ የእማ ሁሌ ታዝሎ መሻገር በጣም አሳቀኝ 😂
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ወዘሮ ተናኜ በትክክል ምድርን በትክክል ይኖሩበት ሴት እድሜ ይስጥሆት ለያንዳዱ ቤት እሄ መንፈስ ይደርበት ተባረኩሁል ግዜ ደስታችሁን እንስማ🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c Жыл бұрын
የኔእናት እውነት ብለዋል አሁን ዘመደ ዘመድን መጠየቅም ሆነ ማስታወስ ቀረቷል ያለው ያለውን እንጅ የሚፈልገው እግዚአብሄር ፍቅርን ይስጠን
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 Жыл бұрын
የጂጂ እናት ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ ነወት እድሜ እና ጤና ይስጥወት 🙏😘 ቀጣይ ፍሬ ሽባባውን አቅርቡልን
@sessay11
@sessay11 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተሠብሽን ይባርክ ድንቅ ነው:: ሶፊ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ተኑየ የኔ ፍቅርር እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እስከ መላው ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toleratekalign
@toleratekalign Жыл бұрын
sofi betam des yemil beteseb alachiwuu geta yitebikachiwu
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 Жыл бұрын
ሀይሶፍያ ይቅርታ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበር እኔ ያለሁት አውሮፓ ነው ግን 20 አመት በፉት መተከል እስር ነበር አባ አማረ ሚስት የእትዬ ተናኜ ዘመድ ደህና ናቸው ስለ እሳቸው ማወቅ ፈልጌ ነው ከቻልች ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል።
@lidiakassahun187
@lidiakassahun187 2 ай бұрын
ዉይይይይይ ደስ የሚሉ አናት ሶፊ አህታችን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤
@BenjaBenja-yf9qj
@BenjaBenja-yf9qj Жыл бұрын
ወይዘዘሮ ተናኜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የዘመድ የወገን ፍቅር ያለሽ ደርባባ እናትአንቁዋች የፈጠርሽ እናት እድሜሽን ይባርከው
@BenjaBenja-yf9qj
@BenjaBenja-yf9qj Жыл бұрын
ከቤቸ ዘመድ ነኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ደርባባ ተጫዋች እናት ደግ ሴት ናቸው የአእምሮ ህመም ያለባቸውን ስንቶቻችን ነን እምናቀርባቸው? እግዚአብሔር እድሜ ዘመኖትን ይባርከው ጂጂዬንም ለሀገሯ አብቅቷት ከናንተ ጋር ለመሳቅ ያብቃት🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@livesinusa7116
@livesinusa7116 Жыл бұрын
Beautiful Generation Lovely family 🙏
@siyumadugnamamo6358
@siyumadugnamamo6358 Жыл бұрын
Her sound and coherence is very impressive
@temesgenhailemariyam2473
@temesgenhailemariyam2473 Жыл бұрын
ባይሽ ማትሰለች ሁነሽብኛል ግቢያችሁ ልክ እንደኛ ግቢ ነው የኛ ግን ጎንደር ነው የፊት አውራሪ አባይ ጎሹ የልጅ ልጅ ነኝ
@meskerem-tp7qb
@meskerem-tp7qb Жыл бұрын
ዋውውው እህቴ ሶፊ የእናትሽ ህልም ይገርማል!!!ታድለሻል።
@saraalemseged4585
@saraalemseged4585 Жыл бұрын
በፍቅር ታንፆ ያደገ ቤተሰብ የእውነተኛ ኢትዮጵያውያዊነት ተምሳሌ:: እግዚአብሄር ይሄን ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ::🙏🏻
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ከሶፊያ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ እናትየው
@ellenit64
@ellenit64 Жыл бұрын
Beautiful family god bless you all ❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@samrayaheni952
@samrayaheni952 Жыл бұрын
የሚያስቀና ኢትዪጺያዊ ቤተስብ ነው የጂጂን ናፈቀኝ ዘፈኖን እየስማው ነው የመስለኝ የእናቶን ንግግር ስስማ አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችው አምላክ ፈቅጆ ጂጂም አብራ ሆና ስለድሮ ታሪክ ለመጫወት ያብቃችው
@multiintegratedsupportethi9419
@multiintegratedsupportethi9419 Жыл бұрын
Thank you very much, Tenagnyeeee. God bless our family !! This is astonished to me !!
@ועח
@ועח Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶች 🙏🙏🇪🇷
@selamalem2443
@selamalem2443 Жыл бұрын
An amazing pure Ethiopian mother… long life for wyzero tenje ❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ሶፍያ ሽባባው ተባረኪ እሄንን ታሪክ ስላካፈልሽን ስእብናችሁ ከየት እደመጣ በውስጤ ውስጥ ያለውን ሲአወሩ ፊልም ነው የመስለኝ ሰው መሆን እሄ ነው የማምነውም በዚህ ነው የህይወት ትርጉም የገባቸው በጠዋት ስለሆነ ምሽቱ ውብ ሆነ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ስአት ውብ ያርግላቸው ❤️❤️❤️
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
It’s so interesting interview specially the end was so unique and real ❤❤❤😂😂
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
Wowowo ሶፊ ታድለሽ እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ለቤታሳቦቺሽ መልካም እናት ነቸው ታባራኩ 🙌🙏❤
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጦት ደስ ሲሉ እናመሰግናለን ሶፊ
@foziya3337
@foziya3337 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልሽ ደስ የሚሉ እናት ደስ የሚል የቤተስብ ጨዋታ
@regatgebremariam4318
@regatgebremariam4318 Жыл бұрын
ዘካሪያስ ኪዳነምህረት ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Merci 👍 Tout Les familles 😊 cette vidéo magnifique . et votre maman elle est trop belle et sympathique ❤️✨
@habeshaview5441
@habeshaview5441 Жыл бұрын
ጌታ ረድቷቸዋል።ልብ ላለው ሰው ህልሙ ትልቅ መልዕክት ነው።ሶፊን የት ቦታ አየቻቸው።ጌታ ሁሌም እንደምለው መንፈሳዊ ልቦቻችንን ይክፈት።
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Жыл бұрын
betekekl yesofin mechrsha asayachew mdanua erget new ❤
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እናትን ክፉ አይንካት ❤❤ ሶፍዬ ❤
@yaniyamuhammed9371
@yaniyamuhammed9371 Жыл бұрын
ወላሂ ጅጅን እንዴት እንደምወዳት የትጅ እናት እረጅ እድሜና ጤና
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
የቤተሠቦቼ ቤት ታሪክ ነው የሚመሥለው የሸዋ ኦሮሞ ናቸው ቤታችን ያልኖረ የለም ማለት እችላለሁ ጎጃሜ ጎንደሬ ጉራጌ መንዝ ጅሩ የቅርብ የሩቅ ክፍለሀገር ኦሮሞ የእናት የአባቴ ዘመዶች ደቡብ ብቻ በዚህ ዘፈን ቤተሠቦቼን ከብቶች ፈረሰ በጎቻቸው በጣም እያሥታወሠኝ ያለቀስኩበት ጊዜ ብዙ ነበረ ተመሥገን የዚህ ሁሉ መሪ አባቴን በቅርቡ ባጣም አገሬ ውስጥ ነኝ ተመሥገን 🙏ጅጅዬን ለአገሯ ያብቃት
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 Жыл бұрын
በቃ ገባኝ ድምፃችሁ ለካ በማሚ ወታችሁ ነው መረዋ የሆነው ደስ ስትሉ ።
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
ዬሀገሬ ቻግኒዋ ፈርጥ ወይዘሮ ተናኜ ሰላምሽ ይብዛ
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት እናቴ ሶፊዬ ታድለሽ ዘመናችሁ ይባረክ
@addisegonite2706
@addisegonite2706 Жыл бұрын
ጂጂዬ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤናውን ሰቶሽ ከሚወድሽ ህዝብ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ ::
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 Жыл бұрын
Wow. lovely & beautiful family. God bless all ❤🙏
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
የኔ እናት እህህ አጥፋ መብራት አሉ አድግመዋት😂❤❤❤
@azebtesfaye5743
@azebtesfaye5743 Жыл бұрын
ድምጻቸው ከልጆቻቸው ድምጽ ጋር በጣም ይመሳሰላል
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ሶፊያ ወደ ኦርቶዶክስ ልትመጣ ይሆን ?  | sofiya | Binyam shitaye | zemaryam |
1:05:44
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 17 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН