Рет қаралды 171
ልዩ ዝግጅት ለ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጉድጓድ በዓል
የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ 4 ቀኖች ኖቬና
video in English: • Extreme charity throug...
ከቅዱስ ዮሐንስ ወንድሞች የሕይወት መመሪያ ውስጥ ጥቂት ነጥቦችን ለመጥቀስ፦
የቅዱስ ዮሐንስ ማኅበር ወንድሞች የእግዚአብሔር ልጆችና የኢየሱስ የቅርብ ጓደኞች በመሆን በመንፈስ ቅዱስ አንድነት ሙሉ በሙሉ ክርስቶስን በመከተል ለመኖር የሚሹ ናቸው፡፡
የኢየሱስን ሐዋርያዊ ሕይወት ለመከተል፤ በፍፁም ፀጥታ፣ በቅዱስ ቁርባን ስግደትና ጥልቅ በሆነ የክርስቶስ ሚስጥራዊ ሕይወት አስተንትኖ በማድረግ ከማርያም ጋር የጠበቀ ሕብረት እንዲኖር የማኅበሩ አባላት በፀሎት ይተጋሉ፡፡
Website: addis-abeba.st...
telegram group: t.me/BofSJ
youtube channel: @BrothersofStJohnAddis