No video

ልትለይህ ነው! |signs a woman is leving you| |relationship advice | |yod house | |for man|

  Рет қаралды 64,453

yod house

yod house

2 жыл бұрын

#ethiopian #habesha #ethiopianews
ሴት ልጅ ላንተ ያላት ስሜት ሲቀየር የምታሳይህ ምልክቶች
What are the signs a girlfriend gives before she decided to end the relationship
Relationship
Relationship advice
Psychology
Psychological tips
Dating advice
Marriage advice
Marriage traps
Internet
Social media
Love life
Ethiopia
For man
For woman
Yod hous

Пікірлер: 89
@user-lr4bq2qb8c
@user-lr4bq2qb8c Жыл бұрын
በትክክል በኔ የደረሰ ነው
@mtolla5767
@mtolla5767 2 ай бұрын
Are you married? I need to settle with uou
@user-xv3ho6ov4c
@user-xv3ho6ov4c 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የምታቀርቢው፡በተለይ ወንዶች የሴቶች ባህርይ በማስተማርሽ፡፡
@endrisworku6715
@endrisworku6715 Жыл бұрын
በትክክ ይልቅ እኔም ባንኘ በራሴ አሰናበትኳት ይመችሽ የውስጤን አወራሽ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዮዲ በርቺ ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች ናቸው 👏
@Dont-k3j
@Dont-k3j 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@user-yi6om7ru4e
@user-yi6om7ru4e 9 ай бұрын
በጣም በጣም የማመሰግነው አንቺ ያልሽው ሁሉ ልክ ነሽ
@ex5261
@ex5261 Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኝል ምን ብየ እንደምነግርሽ ያም ሆነ ይህ ጥሩ ምክር ነው በርች ።
@wondimuwoldemengesha5174
@wondimuwoldemengesha5174 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ!!!
@user-cx1ur5fl4b
@user-cx1ur5fl4b 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ በተለይ ገፍተው የሚሔዱ ሴቶች ልቦና ይስጣቸው የጀነጀናት ሁሉ ባለ ይመስላታል
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
ዮዲት በጣም ሀሪፍ ነው ።በርቺልን!
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
ስልልክሺን እፈልጋለሁ
@hasen846
@hasen846 Жыл бұрын
ዮዲ ሁሌም እሰማሻለሁ በርቺ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው።
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዮዲ በርቺ ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች ናቸው
@eyasuberehe9795
@eyasuberehe9795 Жыл бұрын
Yodit በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው
@sisayhailemariam3745
@sisayhailemariam3745 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ አመሰግናለሁ
@user-qi2jf6xs5n
@user-qi2jf6xs5n 11 ай бұрын
ዮዲ በጠምአመሰግነለዊ በርቺ❤❤❤
@tesfamechealmelkamu3445
@tesfamechealmelkamu3445 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ምክር ነው እባክሽ ስልክሽን አስቀምጭልን
@user-bv7ow7kr4m
@user-bv7ow7kr4m 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ምክር ነው።
@tefaesahek6569
@tefaesahek6569 Жыл бұрын
አዉነት
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 2 жыл бұрын
ዋው!!!እጅግ በጣም አስተማሪ ቪዲዬ ነው ለእኔ ያዘጋጀሽልኝ እስከሚመስለኝ ድረስ እራሴን ተመልክቼበታለሀ።አመሰግናለሁ
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
ስልክሺን ብልኪልኝ ደስ ይለኛል
@user-ok3yp7fz3d
@user-ok3yp7fz3d 2 жыл бұрын
ትክክል ትብለጥ
@fhhhghyu3121
@fhhhghyu3121 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@wachmodaniel3873
@wachmodaniel3873 Жыл бұрын
የሴቶች ነገር ተዘርዝሮ አያልቅም ።ወንዶች ይህን ሁሉ አንዴት ይቻላል ።ለነገሩ እግዚአብሔር እረሱ የሴቶች ፍለጎት ጨርሶ አለሞለም
@ibrahmmohammd5042
@ibrahmmohammd5042 10 ай бұрын
እዉነት
@shamilawle5250
@shamilawle5250 Жыл бұрын
በጣም ምገርም ነው ዬዋ ሰውች ምን የቀሉ ፈጣር ይጨምርልሽ በረሴ እያደራሳ የለ ነገር ነው
@user-io9jt6kh7v
@user-io9jt6kh7v 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ቀጥይበት
@fgffhf8333
@fgffhf8333 Жыл бұрын
ትክክል
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs Жыл бұрын
Wow. ያሚጋርምሽ በኔ ሂዎት ለይ ነው ያሰራሽው
@danielanulo2621
@danielanulo2621 Жыл бұрын
Very informative!!
@amanbekele7705
@amanbekele7705 Жыл бұрын
ኢግዜር ይስጥሽ አንደዝ አይነት አስተመር ሀሰቦቺን ሰትሰጡ የሰዉን ህይወት ትቀይረለችሁ እኔ ወድጀለዉ በረሴ እየደረሰ የሌ ነገር ነዉ ለኔ ነዉ የዘገጀሽሁ
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልሱን እገኝውት
@simachewtibebu384
@simachewtibebu384 Жыл бұрын
Yod, u are perfect.
@fikresilassiejemal3298
@fikresilassiejemal3298 Жыл бұрын
በርቺ
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
Thank you
@livetube5974
@livetube5974 Жыл бұрын
ከኔም ደርሷል ምን ይሻላል : ኣግንቸሽ ባዋራሽ ደስ ባለኝ ነበር: እኔም ልትርቀኝ እንደፈለገች ኣውቃለው እንደ በፊቱ ኣይደለችም ሁሉም ተወችው:: እኔ ስደት ላይ ነኝ እስዋ ኣገር ቤት:: like ብለሽኛል ኣመሰግናለው ዮዲት:: እኔ ፍቅር ሲይዘኝ መጠን ኣላውቅም ሙሉ ልቤ እሰጣለው ኣንዴ ስምምነት ላይ ከደረስኩ ልክ እንደ ሚስቴ ነው እማያት ያልሆነ ኣከሀሄድ ካየሁላት እናገራለው ዝም ኣልወድም እስዋ ግን ፈፅማ ኣትናገርም ለኔ ሳይሆን ኣብረዋት ላደጉ ወይም የሚውሉ ታማክራለች:: እኔና እስዋ ስንገናኝ ግን ለስራ ነበር ከዛ ወደ ፍቅር ኣስገባችኝ:: ምን ልበልሽ ኣግንቸሽ ባዋራሽ ይሻለኝ ነበር:: ለካ የወንድ ጠንካራ የለም በፍቅር ሲወድቅ :ኣሁን ግን መፃፍ እያቋረጥኩ ነው: እኔ ሰው ኣንዴ ማናገር ካልፈለኩ ኣብሮኝ እየኖረም ኣይኑን ኣላይም ኣሁን ግን ፍቅር ስለሆነ ኣልቻልኩም ::
@hassenhamze8419
@hassenhamze8419 Жыл бұрын
እኔም እንዳንተው መደወል ስትተው በዛው ሄዱች ወይስ ተስተካከለች
@ahunemabebe8223
@ahunemabebe8223 Жыл бұрын
Yes you are true 100%
@livetube5974
@livetube5974 Жыл бұрын
ምን ላድርግ ከሳምንት በኃላ መጣች ቀጠሮ ኣልመጣችም: ስለ ፍቅር ሳነሳ ትዘጋለች: ሌላወሬ እንዲሆን ትፈልጋለች:: በስልክ ብቻ ነው::
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 Жыл бұрын
Thanks from tigrayns good job.
@amsalumesganaw2551
@amsalumesganaw2551 Жыл бұрын
በትክክል ልዪዬ
@seidmohamed9466
@seidmohamed9466 Жыл бұрын
Yesss
@ketsebaotgizachew5702
@ketsebaotgizachew5702 Жыл бұрын
ወው እንዴት ወደድኩሽ የልቤን ችግር ነካሽ ሦሥት ልጆች ከወለድን ቦኃለ።
@jemalhassen
@jemalhassen 10 ай бұрын
ዮዶ ፍቅር ሰዉ ነሽ
@abdurahmanshamil2428
@abdurahmanshamil2428 Жыл бұрын
Tank you so much
@YohannesSimon-xc4kl
@YohannesSimon-xc4kl Жыл бұрын
Btammm tekekl
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
ጠንክሪ
@mulugatahawltu
@mulugatahawltu 7 ай бұрын
ያልሽውን በሙሉ እያረገችብኝ ግን ምንም ልነቃ አልቻልኩም
@robelberhe8323
@robelberhe8323 Жыл бұрын
Thank you so much
@user-nt7sh8uw3c
@user-nt7sh8uw3c 10 ай бұрын
Tkikil berchi
@ermaboy5547
@ermaboy5547 2 жыл бұрын
ሰላም የተከበርሽ እህታችን ሃሳቡ ግርልፅ ነው፡ ግን እንደኔ ትዝብት ከመጀመርያው እውነተኛ ፍቅር ሳይኖራቸው ይመጡና ተስፋ ያሳዩህና፡ አንተ ደሞ እውነተኛ ነው ብለህ ፍቅሩን ስትጀምረው፡ ከዛ ደሞ ሳታስበው በተለያየ ምክንያት የሆነ ግዜ ልክ እንዳልሺውና ሌሎችም ተመሳሳይ ባህሪና ነገሮች ያሳዩሃል። ግን ፍቅር በራሱኮ እንደዚ አይደለም፡ አንዴ የሚወደውን ሰው ቢያጠፋም፡ ይታገሳል ይሸከማል፡ በተቻለው አቅም ለማስተካከል ይሞክራል እንጂ፡ በሆነ ባልሆነ ምክንያት ፈልጎ አይለይህም። ብቻ አይስጥህ ነው ምክንያቱ የወደድከውን ሰው በትንሽ ምክንያቶችና ጉዳዮች ማጣት ይጉዳልና።
@yodhouse2713
@yodhouse2713 2 жыл бұрын
ለትክክለኛው ሰው ሴሆ።
@ermaboy5547
@ermaboy5547 2 жыл бұрын
@@yodhouse2713 ምን ሃሳቡ መልእክቱ ትንሽ ግልፅ አልሆነልኝም፡ ከይቅርታጋ!
@henokgirma3535
@henokgirma3535 Жыл бұрын
Like
@yoha9614
@yoha9614 Жыл бұрын
I just do not subscribe per request of the host...my subscribe is based on merit, integrity and knowledge about the subject they chose. So far you hv fulfilled all that and tonight I hv subscribed you... Keep on the hard work
@samtariku2819
@samtariku2819 Жыл бұрын
Good
@yaredyesfayebutele3128
@yaredyesfayebutele3128 Жыл бұрын
Chaw chaw tebalch
@esayasyewde8538
@esayasyewde8538 Жыл бұрын
👍
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
አቺን ማግኘት እፈልጋለሁ
@YohanesMulugeta-zv9se
@YohanesMulugeta-zv9se Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@addiskebedekebede
@addiskebedekebede Жыл бұрын
Menalbat lek nesh betkaraniw yewnedem bahari selhon aytefanim
@HyimanootAshetuu
@HyimanootAshetuu 3 ай бұрын
❤❤
@user-qu8mu5qg7s
@user-qu8mu5qg7s Жыл бұрын
ስጥፍላት ልብቅሪጥተላከቺልኝስ
@user-by1fh1gu7x
@user-by1fh1gu7x 8 ай бұрын
❤😮❤
@hanihanibal
@hanihanibal Жыл бұрын
ewenet new,yodi leyu nesh amesegenalew.
@AbduManBaba
@AbduManBaba 3 ай бұрын
Er betem wededikushi
@abiyjr4034
@abiyjr4034 2 жыл бұрын
eneleyay kalechesh yodachen?
@ibrahmmohammd5042
@ibrahmmohammd5042 10 ай бұрын
እንቁ ሴት
@yibeltalayalew2284
@yibeltalayalew2284 Жыл бұрын
Tru nw berchi
@daniheyele2594
@daniheyele2594 Жыл бұрын
ለምን ትዋሻለሽ አንቺ እኔን ስትተይኝ እንደዚህ እይነት ምልክት አሳይተሽኛል
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
😀😀
@mecapartistfiliposalemu9931
@mecapartistfiliposalemu9931 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ethiopiathefirst3152
@ethiopiathefirst3152 Жыл бұрын
ውዴ ኣፌ ቁርጥ ይበል የልቤን ነው ያወረሹ
@yohannesmokonen5642
@yohannesmokonen5642 Жыл бұрын
10Q anikiteshignal hit
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l Жыл бұрын
ብትሄድስ?።
@samtariku2819
@samtariku2819 Жыл бұрын
Goof
@ayudire8062
@ayudire8062 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው ግን? ልጆችስ ካሉ?
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
ለልጆችህ አንተ የሊለህን መስጠት እኮ አትችልም
@blotkillratb575
@blotkillratb575 Жыл бұрын
Does this works for tigray conflict ?🤣🤣🤣
@andamlakalemu2372
@andamlakalemu2372 2 жыл бұрын
እያወራች ከሆነስ
@husein-Nur
@husein-Nur Жыл бұрын
ወላሂ የተናገረችው ሁሉ ከኔሚስት ላይ አለ ያአላህ ምን አርጌይ ይሆን፣
@mama8996
@mama8996 Жыл бұрын
😅😅😅😊
@alma6217
@alma6217 9 ай бұрын
😜😜😜😜እ ረ ባ ክ ሽ
@Sahll23456
@Sahll23456 Жыл бұрын
👍🇪🇷❤️
@tenamelese1525
@tenamelese1525 Жыл бұрын
ዪድ ሰላም ነሺ በጣም የምውዳት ልጂ ተጣላቺኝ ግን አውን ደሞ በየቀኑ ትደውላለቺ ተክሲት ትፀፋለቺ ዪድያ ምን አሲባ ነው
@alma6217
@alma6217 9 ай бұрын
ሂ ጅ ምን ት መ ስ ላ ለ ች አ ች ን ብ ሎ መ ካ ሪ ለ ራ ስ ሽ ማ ታ ቂ 😜😜😜😜😜
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
እናቱ ወንድ ነሽ እንዴ የሴት ተቃራኒ ሆንሽሳ
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 26 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН