ተለያየን ዳኒ ከቤት ወጣ😭

  Рет қаралды 89,163

Tsga Royal

Tsga Royal

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@kadijah-kn8tk
@kadijah-kn8tk 4 сағат бұрын
የፈረደበት ሻጣ ይከራተታል😅😅😅😅😅
@medinamohammed806
@medinamohammed806 4 сағат бұрын
😂😂😂 በጣም
@MmN-p1l
@MmN-p1l 4 сағат бұрын
😅😅😅😅
@ZahraA-cy1gl
@ZahraA-cy1gl 4 сағат бұрын
@@kadijah-kn8tk ክክክክክክክ
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z 4 сағат бұрын
ሌቦቺ እደውተበላሹአይዬይ
@Sfxf-jp8tl
@Sfxf-jp8tl 4 сағат бұрын
😂😂😂በጣም
@ጋልውቅሮ
@ጋልውቅሮ 3 сағат бұрын
ተለያየን ታረቅን ተጣላን ወጣሁ ገባሁ አረ ሰለቸን ጋይስ🤔🤔🤔🤔
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 сағат бұрын
በጣም ደባሪ ሆኑ እጅጅ ይላል ሲበዛም 😒ወደዛ
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 сағат бұрын
በጣአም
@Laila-d3b
@Laila-d3b 3 сағат бұрын
በጣም
@lilaygaltgray
@lilaygaltgray 2 сағат бұрын
ብሓቂ😂😂😂❤
@bayda-s4w
@bayda-s4w 2 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@RutaTube31
@RutaTube31 4 сағат бұрын
ፅጌ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታት መልካም ሰዉ❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 4 сағат бұрын
ሾካካቱቱቱቱቱ በ ባለፈዉ ስትሰድቢያት አለነበረም ዛረመ ምን ተገኘናነዉ ፅጌ ሁሊም የሰዉ ደስታያሰደስታታል ማሰመሰል ማልገስ አትችልም❤❤❤
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 4 сағат бұрын
አታሽቃብጪ የሩታን ስም ለማስጠላት ነው እርግማን
@ghj5689-u3h
@ghj5689-u3h 3 сағат бұрын
​@@mrabdula5342ጅል ሩታ ደለችም ሢቀጥልደሞ ሩታሥለፅጌ ምንም ብላ አታቅም ፅጌናት ስቀባጥርየነበረችው😂
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 сағат бұрын
@@ghj5689-u3h አቃለዉ እሷእዳልወነች የሩታ በግናት
@Aisha-u1l
@Aisha-u1l 3 сағат бұрын
ፅጌ፡የሰው፡ደስታ፡አያስደስታትም፡የሰውን፡ደስታ፡አበላሽ፡ናትእጅ፡እኔበግሌፅጌንአሎዳትም
@agegnagegn4350
@agegnagegn4350 3 сағат бұрын
የኔ እናት አጋዣችሁ እራሱ ወርቅ ነው አስተሳሰባ በቃ ሁሉ ነገራ እድሜ ይስጥሽ የኔ ውድ አይይይ ዳኒ እስኪ ከአጋዣችሁ እንኳን ተማር መላመድ ቀላል አይደለም አንተ ግን ኡፍፍፍ ስታናድደኝ ዳኒኒኒ ኤጭጭ
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 6 минут бұрын
ዳኒ ከመጀመሪያው ጀምሮ ግም ነው ማፍቀር መዋደድን እንደሽንፈት የሚያይ መሀይም ነው
@bamatube7
@bamatube7 4 сағат бұрын
ጽጌ ስታወራ ድምጿ ራሱ እንዴት አባቱ እንደምያምር ከምር። ጽጌ ትዕግስትሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ።
@Aisha-u1l
@Aisha-u1l 3 сағат бұрын
ፅጌ፡በፍፁም፡ትእግስት፡የሚባል፡ነገር፡የላትም
@Kiyu-r3c
@Kiyu-r3c 2 сағат бұрын
​@@Aisha-u1lere ewnet 😅
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 4 сағат бұрын
ጽጌ ከአጋዥሽ ጋር ያለሽ ግንኝነት የምር ደስ ይላል... የቤት ሰራተኞች ክብር ከሰጠናቸው እንደሚወራው ሳይሆን የእውነትም አጋዦቻችን ናቸው .... 10Q ጽግሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@samira-pl4zc
@samira-pl4zc 2 сағат бұрын
ግን ቆይ ለምን ማስመሰል አስፈለገ በቃ ስራተኛ ናት አለቀ ለምን ይከፋታል የቢሮ ሰራተኛ እንደ ሚባለውም ለምን የቤት ሰራተኛ ማለት ነውር ይሆናል እኔ አርብ ሃገር ነኝ ግን ከዳማ ሲሉኝ አይከፋኝም ስለሆንኩኝ አጋዥ ምናምን እንዴ ተከፍሏት አይደልዴ ምትሰራው አታካብዱ።
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe 5 минут бұрын
👌👌👌😂😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 4 сағат бұрын
ፅጌን አክብራት ዳኒ እስኪ ፅጌን የሚወድ ማነዉ
@eteneshWoldesilassie
@eteneshWoldesilassie 4 сағат бұрын
ተለያያችሁ ስትታሳዝኑ😂
@FBg-br9gw
@FBg-br9gw 4 сағат бұрын
ምናቸውንም አልወዳቸው ባለፈው አቃጥለው ሊደፉኚ ባብርሽናበሩታ 😂
@HadeenKaleen
@HadeenKaleen 4 сағат бұрын
ክብር የሚባል ነገረ አያቅማ
@TamrwaDebebe
@TamrwaDebebe 4 сағат бұрын
አንቺ የሱን ክፍተት ለመሙላት ብዙ ተጉዘሻል በማስመሰልም ቢሆን እሱ ብሽቅ ዛሪ ሳይሆን ያጣሽ ጊዜ ነው የሚገባው
@ZewudeZewude-no8pm
@ZewudeZewude-no8pm 3 сағат бұрын
አችምባልሺምሙቱ
@Richtube-r3y
@Richtube-r3y 3 сағат бұрын
ተው ማሪያምን እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ በማሪያም አብራችሁ ኑልን ትናፍቁናላችሁ
@YusraHeyrat
@YusraHeyrat 2 сағат бұрын
በጣም 😊
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 4 сағат бұрын
ዘር ሀይማኖት የማትሉ የሰው ደስታ የሚያስደሳችሁ ሁሉ 10 ኬ አስገቡኝ የዳጊና የፀጌ አድናቂወች
@Fantusiyum
@Fantusiyum 42 минут бұрын
❤❤❤
@ZemzemGetahun-y5y
@ZemzemGetahun-y5y 27 минут бұрын
eshi anitem beteseb hunegn abiren endeg
@AbeyAse
@AbeyAse 15 минут бұрын
ደምርኝ ብድርሽ
@TigeTsegay
@TigeTsegay 4 сағат бұрын
አዎ ትክክል ነሽ አሱ ፕራአክ ሲያደርግሽ በጣም ከባድ እና ለሴት ክብር የለዉም
@nardi8713
@nardi8713 4 сағат бұрын
ፅጌ እና ዳኒ ታርቃችሁ አብራችሁ ስሩ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 4 сағат бұрын
.ገደል ይግቡ
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 3 сағат бұрын
@@Fatima-j6r5q አይበልህ
@YusraHeyrat
@YusraHeyrat 3 сағат бұрын
አንች ግቢ ምቀኛ​@@Fatima-j6r5q
@DejenTikue
@DejenTikue 3 сағат бұрын
እውነት ነው።
@mirachewsamuel5358
@mirachewsamuel5358 4 сағат бұрын
ሸንጣው ነው ያሳዘነኝ የምትሉት 😂😂😂
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@DhdhdDhdhdd6dhdh
@DhdhdDhdhdd6dhdh 2 сағат бұрын
አው እውነት ሲገላታ የሳዝናል😅😅
@DuhgDugf
@DuhgDugf 56 минут бұрын
ውነት ነው ለሻጣው ፍትህ😂😂😂😂
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 4 сағат бұрын
ፅጌ ጀግና ቆራጥ ሴት ሁኒ አንድ ነገር ሲደጋገም ክብርን ያሳጣ የምር
@ዙወይላህ
@ዙወይላህ 4 сағат бұрын
ፅጌ በአላህ ኮሰተር ያለች ሴት ሁኚ የምን መለማመጥ ነው ተከራይተሽ ኑር ዳኒ ለሴት ክብር የለውም ሲጀመር ላንቺም ከብር የለውም ውላሂ እራስሸ አሰከብሪ በዚህ ልክ ከብርሸ ማውረድ ተገቢ አይደለም
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 4 сағат бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ይኑር አረ ዲኒ ፅጌዬን አተስከፈት ሰው አክበር ምርጥ ቆንጆ ነት የኔ የዋህ አይዞሽ ባለፈው የደረክ ፕረይክ በጣም ነው የደበረኝ ይቅር ጠይቀት ይደብራል አንድ ላይ ሆነችሁ ስሩ መለየያት የሴጠን ነው ታረቁ ዲኒ😢
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል Сағат бұрын
ደምርኝ
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል Сағат бұрын
​@RahmatMustefa ደምርሻለው ለንየም ደምርኝ ውዴ
@SamrawitAsres-tg1mf
@SamrawitAsres-tg1mf 4 сағат бұрын
ምርጥ ድራማ ግን የሚከታተላችሁ ሰው ይገርመኛል ታረቁ በናታችሁ ብሎ ይለምናል ድራማ መሆኑ እያወቀ😅😅😅😊
@halima7993
@halima7993 4 сағат бұрын
አቺስ ለምን ተከታተያለሺ
@ትግራይ
@ትግራይ 3 сағат бұрын
እኮ😂
@SamrawitAsres-tg1mf
@SamrawitAsres-tg1mf 3 сағат бұрын
@@halima7993 እኔማ ድራማ እወዳለሁ ይመቸኛል
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ 3 сағат бұрын
😂😂
@ብንየጌታልጅ
@ብንየጌታልጅ 3 сағат бұрын
😂😂​@@halima7993
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 4 сағат бұрын
ፆጌ መልካም ሴት ናት ዳኒ አክብራት የምትሉ ላየሰክ
@ሸዊት.ቻናል
@ሸዊት.ቻናል Сағат бұрын
ደምርኝ ውዴ
@zinashbetre552
@zinashbetre552 3 сағат бұрын
ፅግየ አንች ጎበዝ ነሽ ለዳኒ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Сағат бұрын
ደምሪኘ ውዴ
@WerttAsdfgg
@WerttAsdfgg 4 сағат бұрын
በጅ የያዙት ወርቅ አሉ ዳኒ የምር ዳኒ እደፅጌ አይነት ሰው አታገኝምብዙ አሳልፋችሀል ወደሀላ አስብ❤❤❤🎉🎉
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@አላህወኪል-ጨ3ከ
@አላህወኪል-ጨ3ከ 2 сағат бұрын
ሳህምረጥልጀናት🎉🎉
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Сағат бұрын
​ደምሪኘ ልደምርሽ ውዴ😢
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Сағат бұрын
​@@RahmatMustefaድምሪኘ ልደምርሽ ውዴ
@MuhammedAhmmed-jd6ud
@MuhammedAhmmed-jd6ud Сағат бұрын
ilove you በላት የውነት ዳኒ ይች ልጅ ብሧታል የውነት ፍቅር ስጣት : :↩️
@Zeineb874
@Zeineb874 3 сағат бұрын
ለሻንጣው ፍትህ ልንጠይቅ ይገባል ድራማችሁ እንደቀጠለ ነው😊😊
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 6 минут бұрын
ያሳቀኝ ኮሜንት 😂😂😂😂😂😂😂😂
@opop9349
@opop9349 4 сағат бұрын
የኔ የዋህ አይዞሽ ማማዬ እውነትሽን ነው መራራቁ ይሻላል ቆንጆ ስወድሽኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Neima-r9u
@Neima-r9u 4 сағат бұрын
ዳኒ ተዉ ተዉ ተዉ ፅጌን አታናዳት 😢ፅግሻ የኔ ዉድ ተዉ መለያየት የለባችሁም 😢🥰🥰🥰
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 2 сағат бұрын
አይዞሽ ፅጌ እንደምትወጂው አይንሽ ላይ ያስታውቃል ❤❤ ጨከነ ብለሽ የራስሽን አዲስ challenge ብትወስኚ ጥሩ ነው because ዳኒ እነደ normal እህቱ አድርጎሽ ነው የሚያየው አብዛኛውን እኛ ወንዶች እጉያችን ባላች ሴት ስንወደድ ከነ አይገባንም በዳኒ ውስጥ የኃላ ታሪኬን እያየው ነው ። እረጅም ጊዜ አብረን ነበርን እኔ እንደ ዳኒ ነበርኩ እንደ እህት ከማየት ያለፈ ሌላ ወፍ የለም ብዙ ታግሳኝ ነበር ግን ከሄደች በኃላ ነው የባነንኩት still (ይቆጨኛል) ❤ በ normal ግንኙነት ሴቶች ወንዱ መልካም ከሆነላቸው በመላመድ ልባቸው ስስ ነው እስከ ማፍቀር ይደርሳል ስለዚህ አቶ ዳኒ ንቃ ፅጌ ተሸክማሀለች በልቧ ። የደረሰበት ያውቀዋል
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam 20 минут бұрын
yes biro a big respect
@ABTube-x1n
@ABTube-x1n 4 сағат бұрын
ፅጌ ምርጥ ሴት😍
@AmeenaShawesh
@AmeenaShawesh 3 сағат бұрын
ፌክ አካውንት ነው ።
@HayatMazid-r4l
@HayatMazid-r4l 6 минут бұрын
ወላሂ ዛሬሥ ዳኒ አሣዘነኝ ግን ደግም ክብር ይኑርህ ለፅጌ አለቅጥ አባሥከዉ አተም
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 3 сағат бұрын
አትለያዩ የሰው ልጅ ይሳሳታል ይቅር ተባባሉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
@AbKing-ph7vq
@AbKing-ph7vq 53 минут бұрын
ሁሌ አዳዲስ ድራማ መፍጠር አይሰለቻችሁም ቆይ
@fatherinthehavens3923
@fatherinthehavens3923 3 сағат бұрын
በአጠቃላይ ይብቃ እድሜም እየጨመር በሄደ ቁጥር አሁንም እዚያው ጥሩ ውሳኔ ነው እስከመቸ ጠንከር በይና የመለጠ የበሰለች ጎበዝ ሴት ሁኝና እራስሽን ሁኝ ቆንጆ ሴት ና ብልህ የዋህ ክብርሽን ጠቢቂ ባይ ነኝ።
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
የመዳም ቅመሞች ከባሌ ጋ በብር ተጣልተን ፈጣሪየን ተማምኔ ዩቱብ ጀምሪያለሁ ከፈጣሪ በታች እረዳታችሁ አይለየኝ 1ሽ አሰገቡኝ እና ወጥቼ ልስራ በተረፈ ከበሩልኝ ❤❤❤
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z 4 сағат бұрын
እደት በብር ወስዶብሺነው ወላ ለማግባትአስቤነበርምንትመክሪኛለሺ
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
@@TibaToto-c4z ሁቢ አታግቢ አልልሽም ሁሉም ሰዉ አንድ አደለም ግን ምንም ያህል ብታፈቅሪዉ እሱ ካላፈቀረሽ እራስሽን ጠብቂ
@اموسارة
@اموسارة 3 сағат бұрын
የባልሽን ታሪክ ልታወሪን ነው እረ የግል ችግራችሁን ደብቁ ምንድር ነውኮኮ
@Marta-k7r
@Marta-k7r 3 сағат бұрын
የኔ ማር አረግቼሸለሁ❤
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 3 сағат бұрын
@@اموسارة አረ የባሌን ታሪክ አላወራም ግን ሰረቼ ላሳየዉ እፈልጋለሁ
@HaftamAderajew
@HaftamAderajew 33 минут бұрын
ፀጌ ስወድሽ በአካል አይቸሽ ኢሚግሬሽን ስታምሪ ❤❤❤ ከ7ወር በፊት አግቸሽ ነበር እና ዳኒ ይቅርብሽ ክብር የለውም ኩባያ ነገር ነው
@ሲ-s1s
@ሲ-s1s 4 сағат бұрын
Video አይታችሁ ሳጨርሱ ነው እደ የምትኮምቱት😂😂😂😂ፅግ ና ዳኒ ደግሞ ተስማሙና አንድ ላይ ስሩ
@HabtamuGezu
@HabtamuGezu 24 минут бұрын
በጣም ሲበዛ ተጃጃላቹ የምሬን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ የምሬን ነው እናተገደል ግቡ ሰው ግን አክብሩ ደነዝ ማህይም አትሁኑ
@emebetregasa5398
@emebetregasa5398 4 сағат бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ ሁሌም አትወስኚም ለዛ ነው እንደአሻንጉሊት የሚጫወትብሽ ለሌላ ሴቶችም መንገድ ከፈትሽለት ለፋሚሊ ስትይ ነው የምትኖሪው ሂጂ እንዳትመለሺ
@Kaya-d7i
@Kaya-d7i Сағат бұрын
ጥቂት የኔ ቆንጆ ጽጌ የኔ ቆንጆ አንተና ዳኒ አንቺ ካለ ዳኒ ዳኒ ያለጌ አታምሩም መቼ ማምታቁም የኔ ውጤት ሁሉ ዓመት ስንት ቻሌንጅ አሳልፋችሁ የመጣችሁ ጀግናዎች ትንሽዬ ነገር ካሻ ነገር አትለያዩ እመቤቴን የምትወጃትን እመቤቴ ማርያም ኪዳነ ምህረት ከናንተ አቶ አርቃችሁ እንጠብቃችኋለን ይቆንጆ በጣም
@ፍቅርLoveዩቱብ
@ፍቅርLoveዩቱብ 2 сағат бұрын
ፅግሻ ስወድሽ እኮ😊ግን አብራችሁ ስትሆኑ ነው የምታምሩት❤
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl 2 сағат бұрын
ፅጌ የሰዉ ደሰታ የሚያሰታት መልካም ሰዉ❤❤❤❤❤👍👍
@YeshiAyalew-tr5es
@YeshiAyalew-tr5es 3 сағат бұрын
ግን እኔ ያሣዘነኝ ሻንጣዉ ብቻ ነዉ አረ የሻጣ ጡር እዳያገኛችሁ😂😂😂😂😂
@SalwaRak
@SalwaRak 4 сағат бұрын
ፅጌ በናትሽ የኔ አትጣል ዳኒ ይመለስ
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 4 сағат бұрын
10 ኬ ግባ እናበረታታሀለን የምትሉ የመዳም ቅመሞች በላይክ አሳዩኝ ቤተሰብ እያደረጋችሁ የዳኒና የፀጊ አድናቂ ች
@WeynshetMolla
@WeynshetMolla 4 сағат бұрын
ስሙየን የምትወድ ላይክ አርጉ😍😍
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Сағат бұрын
Ewedat alehu enesu yiwedatal meshallah
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 4 сағат бұрын
በጣም ታሳዝኔኛለሽ አይዞሽ ተጓድተሻል
@nardos55
@nardos55 2 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ዳንየ እኔም አይሆንልኝም የዳኒ ነገር ይቅርታ አድርጊለት ኖርማል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናንተ አብራችሁ ነው የምታምሩት ፀባቹም ፍቅራቹም ደስ ይለኛል አትለያዩ
@FrehiweHaylemelekot
@FrehiweHaylemelekot 4 сағат бұрын
ዳኒ ፅጌን ተንከባከባት በጣም አሪፋ ልጅ ናት🎉
@opop9349
@opop9349 4 сағат бұрын
ይቅርታውን ተቀበይው ማሬ አትለያዩ
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g Сағат бұрын
ታረቁ ስለ ፍቅር አውሩ ጭቅጭቅ ሰለቸንኮ
@ዳዉንቴዋ
@ዳዉንቴዋ 10 минут бұрын
የኔ ቆንጆ ፅግሽ ሲጀመር ልጁ ቁምነገር የለዉም መበጥበጥ ብቻ ነዉ ስራዉ❤❤
@TigistAlmbeh
@TigistAlmbeh Сағат бұрын
ዳኒ እንደዚ ቀላል ሰው ነህ ለካ😢😢😢
@habibaadem7421
@habibaadem7421 31 минут бұрын
የፍቅር ትርጉሙ አንዱ ሢናደድ አንዱ ውሀ መሀሆን አለበት ትክክል ነው ዳኒ
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 3 сағат бұрын
ወይኔ አጋዣችሁ ስታምር ከመልኳ ከፀባይዋ ና ከትትናዋ ሁሉነገሯ ውብ ናት
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 9 минут бұрын
እሱ ሲናገር ቃላት አይመርጥ ባለጌ አንቺም ክበርሺን የማጠቢቂ ሴት ነሺ ነሺ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 4 сағат бұрын
ውይ ዳኒ ሄዶ ከወረደ ሰው ጋር ወርዶ ፅጌን አስቀየማት አትረባም የምር 🥹🥹
@StC-g3o
@StC-g3o 2 сағат бұрын
😂😂😂 ድራማ ነዉ ተይ
@naturetizu
@naturetizu 53 минут бұрын
ዳኒ የሚገርም ደስ የሚል የሚያሳዝን ነገር ነው የምታሳየው ምን አለ በፊትም እንዲህ ብትሆን ፡፡ አቦ ዳኒ እንዲህ ስትል ያምርብሀል፡፡ እውነቱን ልንገርህ ፅጌ ጋር ሁን አብረህ እህትህ አይደለችም ፍቅርህ ናት ፡፡ተስፋዋን እንድትቆርጥብህ ያደረግካት አንተ ነህ፡፡ አይደለም እሷን እንዲህ በማድረግህ የፅጌን ትግስት ልታደንቅላት ይገባ ነበረ፡፡ ትግስትም ገደብ አለው እንዲህ እያበሳጨሀት አብራህ እንድትኖር ማሰብህ ይደንቃል፡፡ ፍቅር አለባችሁ ዳኒም ፅጌም እህቴ ወንድሜ እያላችሁ እራሳችሁን አታታሉ፡፡
@HaniiAhmad-fu8ke
@HaniiAhmad-fu8ke 4 сағат бұрын
Maa caaliftee hin baatuu mucaan dhimaa kee hin qabuu maaf of cinqitaa atii sii jalachuu mitii kabajayuu akumaa oboletii takatuu sin qabuu
@EeTt-f9f
@EeTt-f9f 3 сағат бұрын
dhugaa keeti ishituu wajinin barbadaa malee dani dhimaa ishii in qabuu
@DammaDammuAman
@DammaDammuAman 2 сағат бұрын
Dhugaa keti
@ليناحمد-د5ظ
@ليناحمد-د5ظ Сағат бұрын
Dhugaa keeti 😢😢😢😢
@AffhGd
@AffhGd Сағат бұрын
ይቅርታተባብላችሁተመለሱበናትሽፅጉእናእንደበፊታችሁብትሆኑደስይለኛልሰቀጥልደሞነገሮችንበንግግርመፍታትአለባችሁእሱብዙነገርቢያረግምሁሉንምለበጎነውብለሽተመለሱእባክሽ
@HiyabMulugetaHyu
@HiyabMulugetaHyu 4 сағат бұрын
ዳኒ ብዙ ነገር አድርጎልሻል ዉለታዉን በዚህ ነገር ነዉ የምትመልሺለት እንዳይፀፅትሽ መመለስ አለበት😢😢
@SaraLimat
@SaraLimat 4 сағат бұрын
Enna bezu neger biyadrgem bewuleta metaser alebatnde daniko betam new yemyamenacqat yewunet stgiyee yene konjoo😢😢❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 сағат бұрын
እና ቢያደርግላትስ ዞሮ መከባበር አለባቸው እናንተ ደግሞ😏
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 27 минут бұрын
እናተ ደሞ ያክብራት ዉለታ መላሽ ፈጣሪ ነዉ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Сағат бұрын
ፍህት ለሻንጣው😥
@SaSa-rb5qw
@SaSa-rb5qw 18 минут бұрын
ኢወላ😂😂😂
@hanadany79
@hanadany79 4 сағат бұрын
Danii jalaha bekuu garuu guyyaa tokko hin galafii danii jazbaha😢😢😢😢 xige yen wede 😢😢hazosh😢😢😢
@VardhaVardha-js4ww
@VardhaVardha-js4ww 4 сағат бұрын
Dhugaa ketii bareduu kooo
@Seenaa-qi5lv
@Seenaa-qi5lv 3 сағат бұрын
Isiini hojii isaani hojatuu waaniof
@ليناحمد-د5ظ
@ليناحمد-د5ظ Сағат бұрын
😢😢😢😢
@agegnagegn4350
@agegnagegn4350 4 сағат бұрын
የኔ የዋህ አይዞኝ አንድ ቀን ይገባዋል አምሮብኛል ብሎ ነዉ የሚጃጃለው በጣምምም ትዕግስተኛ ነሽ ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም ጽጌጌጌ አንደኛ ነሽ የምር
@askidesta4271
@askidesta4271 4 сағат бұрын
በፍቅር መልካም ነገር እየሠራችሁ በፍቅ ብትኖሩ ጥሩ ነበር ❤❤
@serkalembeye1265
@serkalembeye1265 Сағат бұрын
አንች ብትውጭ ሁሉም ስላም የገኝሎ
@ዳነ
@ዳነ 4 сағат бұрын
ፅግሻ 😂ሻንጣው ትርፍ ነው እንዴ😂😂በስስት እኮ ነው የምወዳቹ❤❤❤2 በ 1 ዳኒ እና ፅጉዬ ድራማም ቢሆን ስሩ በየቀኑ ኑ ስወዳቹ ዳኒ እኮ ይወዳታል ለስራ ነው ማበሽቃት ብሏል በፊት
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
ደምሪኝ በቅኖነት
@ዳነ
@ዳነ 4 сағат бұрын
እሺ መልሺልኝ​@@RahmatMustefa
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 24 минут бұрын
ዳኒን አንቺ ነሸ የምትወጂዉ ዳኒ ግን አይወድሸም ለዛ ነዉ የሚቀልድብሸ
@mdmudser1943
@mdmudser1943 4 сағат бұрын
ደኒ ላፅጌ አይሆንላትም ያምትሉ ❤❤❤
@genifkr-w1y
@genifkr-w1y Сағат бұрын
ፀግሻዬ እንወድሻለሁ በጣም ትዕግስተኛ ሴት ነሽ💖🥰 የምር ዳኒ ስግጥናውን ያበዛዋል😏😏😏 ሰገጤ ጅል
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 4 сағат бұрын
ከዳኒጋ መለያየት የለብሽም ዳኒ ተወያዩ ተለያየታችሁ አይነፋም❤❤❤
@Eden-e3w
@Eden-e3w 2 сағат бұрын
ዛሬ ደግነገር ትነግርህል❤ደኒ ብዙ ስስድብክ ነበር በነሩታ ስአት አሁግን የውነት ደኒ እንደዝህ ሚስብ አላደርገውም
@rawudasulman
@rawudasulman 3 сағат бұрын
ዳንም ፅጌም የሁሌታቹም ፕረንክ ደስ አይልም ይቅርበቹ
@TigistMulunh
@TigistMulunh 2 сағат бұрын
አስመሳይ ነሽ ተንኮለኛ ልጆችን መነገጃ አደረግሻቸው እየተቅለሰለስሽ አሁንም ማንም አያምንሽም እነሱ ግን የፍቅር አምላክ አገናኛቸው ያሰብሽው አልተሳካልሽም ይሄንን ድራማ ካለቀ ተመልካች የለሽም
@SofiaHasnaa
@SofiaHasnaa 3 сағат бұрын
ስንት ጊዜ ይሂድ ስንት ጊዜ ተጣላችሁ ስንት ጊዜ እኛ እንሸወድ ጎበዝ አክብሩን እንጂ እኛ ነን እኮ ያሳደግናችሁ
@YalamrkMalakm
@YalamrkMalakm 3 сағат бұрын
ሳህ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 Сағат бұрын
ጽግዬ ግን በእውነቱ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ። ከመልክሽ የበለጠ ጸባይሽ ትዕግስትሽ በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YOSEFZELEKE-i3t
@YOSEFZELEKE-i3t 3 сағат бұрын
ፅጌ በጣም መልካም ሴት ናት ክፋት የሌለባት አንተ ግን?
@HarunBfss-rb2eg
@HarunBfss-rb2eg 51 минут бұрын
ይቱበሮች ዘጋችሁኝ አሁንስ ሁልዬ ተለያየን ታረቅን ቱ
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 3 сағат бұрын
ሲጀመር ዳኒ የሴት ክብር ይኑረህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mahiletgetachew
@mahiletgetachew Сағат бұрын
ፅጌ የምታደርጊው እወቂ
@tgaubagunners8406
@tgaubagunners8406 4 сағат бұрын
አቤት ፅጌ ያለ ሜካፕ ውብ እኮናት❤❤❤
@جنيتجنينتت
@جنيتجنينتت Сағат бұрын
ፅጌ በጣም ነው ምወድሽ አንቺ መልካም ሴት አየሽ አስከፍቶሽም ልብሽ አልጨከነም ስለዚህ እሱም ይቀርታ ስላለ ይቀርታውን ተቀበይ እሺ የኔ ውድ
@yeshiDejena
@yeshiDejena 4 сағат бұрын
የኔ እብድ ዝም ብዬ ታሳዝኚኛለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dani-u1u2o
@Dani-u1u2o 4 сағат бұрын
ዳኒዬ ፅግዬ አብራቹ ነው ሚያምርባቹ😥
@habibaadem7421
@habibaadem7421 33 минут бұрын
አይ የዳኒ ፈታ ያደርጋል ፀጌ በዚህ አትለያዪ ፕራክ ፕራንክ ነው ግን ላች ክብር አለው ከዚህ በላይ ይቅርታ ማለት የለበትም ከምር ይወድሻል ክብር ባይኖረው ውጪ ይልሺ ነበር
@fkrfkr-s7m
@fkrfkr-s7m 4 сағат бұрын
ፅጌን ኣክብራት ዳኒ
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 17 минут бұрын
አይ ዳኒዬ 😂😂😂😂😂 እንዳኔ እሱን እና ፅጌን የሚወድ ❤❤😂😂
@ChuBera-h3x
@ChuBera-h3x 4 сағат бұрын
ፅጌ ያንቺ ፕራንክ ነው አናዳጅ የዳኒ አዝናኝ ፕራንክ ነበር
@maymoona2094
@maymoona2094 Сағат бұрын
ዳኒ ውናቱን ነው የስራው ባህሪ ነው ፐራንክ ይዴራርጋሉ መቻቻል ነው
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 сағат бұрын
ዳኒ እባክህ ልብ ግዛ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እባክህ እኛንም አትቀልዱብን በእናንተ የኛ ጨጓራ ተቃጠለ የጠቀምናችሁ መስሎን እኮ ነው አይናችን እስኪጠፋ የምናየው እና እባካችሁ ስርሃት ያለው ነገር ስሩ። ዳኒ እባክህ ድራማ መስራት ይቅርብህ ምንም አትችልበትም እኛ ተቃጠልን ውይ
@SaraSara-wo2bd
@SaraSara-wo2bd Сағат бұрын
አይዞሽ ገለቴ ይመጣል ፍቅር አላቸው እናንተ ጋር አለ ፍቅር እኔ ሁሌም ሲያያ ሁሌም ሲመለከት ፍቅር ያለ አይመስልም ለእናንተ ፍቅር የሚባል ፍቅር የሚባል ነገር የለም ለእናንተ ገባቸው አይደለም አሁን ውጣ ብለሺ ነበር አይዞሽ ስ አንቺ እስከ ድረስ ሱቅ ወቶ እየጠበቀ ልጅ ነው አንቺ ውጪ እሱ መቼም ከቤት ፈቃ የናንተ ነገር ያረክሹ ነገር ትክክል ነው ወይ እንደዚህ ሴት ልጅ አይደለሽም አረጋችሁን አብ አድርጌ ዘላቂ አይደለም እንደ ገባሽ አይደለም ለምንድን ነው ድር ዓይነታችን ሆድሽን ክፍተሽ ምንድነው ልብሱን ማምሽበት ቀን አይደረግሽም የፈለኩሽ ከተማምሽ ፀሐይ ላይ ተቀቅለልሽ ከቻለሽ አንቺ አይደለም ስጀምር እኔ ባዶ ተ ነስራት ግን ሁሌም የምትለብሽው ሆድን ከፍተሽ ነው የምትለብሽው አራዳ እየሆነ ታጠፊኛለሽ ሆዴን ከፍተሽ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 4 сағат бұрын
እኔ ምያሰዝናኝ ሻጣው ነው😂😂😂😂እናታስ ።።😮😮😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 сағат бұрын
ለምዶታል መዉጣት መዉረድ ቅር አይለዉም ሻንጣዉ አታሰቢ
@Hngd-c8r
@Hngd-c8r Сағат бұрын
​@@GT-eg1fdየተመታሽ አው ቅርአውለውም እደው እስፖርት ይሆነወል ይቀሰቀስ ሸንጠው
@kidanutadele921
@kidanutadele921 Минут бұрын
በጣም ወርዳችዋል ኣብሶ ኣንቺ በጣም ረክሰሻል በጣም ራስሽን መሆን ኣልቻልሽም ጥገኛ ነገር ነሽ
@SalwaRak
@SalwaRak 4 сағат бұрын
ዳኒ ይመለስ የምትሉ እስቲ የታላቹ
@dasutomso6651
@dasutomso6651 8 минут бұрын
በቃ መለያየት መለያየት ብቻ ነው ምትዉሩት ምሪጥ ድራማ አስበቹ ነው ግን እኮ ደን ለሴት ልጅ ክብርየለዉም እንደሞ ለፂጌ ክብር ይኖሪበት 😢😢😢😢
@mrabdula5342
@mrabdula5342 4 сағат бұрын
ፅጌ❤❤❤❤❤ በቃ ይቅርታ አድርጌለት ፕራክነዉ አለሽአደል
@ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
@ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 сағат бұрын
ፅጌ ሴት ንት የእውነት ክብር ይልት ልጅ ንት ዳን እርፍ እግዚአብሔር ፍራ የእውነት ፅጌ ልት ትብዝብክልች እንጂ አትንስብቅም 🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይብርክቸው
@NawaChxf
@NawaChxf 4 сағат бұрын
መጀመሪያነኝ ዛሬ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 4 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@Abeba1985
@Abeba1985 2 сағат бұрын
የናተ ቅሌት ና ሲ ያሲጠላል አበዛችሁ ምዲረ ሰገጤየ
@RabiyaKadir-q6t
@RabiyaKadir-q6t 4 сағат бұрын
ለሚ አልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገሩ
@ghghghh217
@ghghghh217 2 сағат бұрын
አይ ሻንጣዉ መከራዉን አየ😂😂😂
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 4 сағат бұрын
ለስሙ ክብር ይኑርሽ እንድህ እየለመነች እሺ ባያት የኔ ምስኪን ስሙ ፅጌ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Сағат бұрын
እግዝአብሔር ያበርታሽ ዳኒን ችለሽመኖርሽ ጎበዝነሽ❤❤❤ፅጌ❤❤❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 4 сағат бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ፂጌ ተረጋጌ ዳኔ ነው ሂወትሺን የቀይረልሺ በምክክር ፍቱ ምርጥ ወድምሺ ነው የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍
@YusraHeyrat
@YusraHeyrat 3 сағат бұрын
በጣም 🎉🎉🎉🎉
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 2 сағат бұрын
እንዴ እሱ እንዴት እንዴ ምንቃት አይታያቸውም 😥😥😥🙄🙄
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn Сағат бұрын
​@@gkxgxkitxigx5599😊😊😊😊😊😊😊ንቋት አደለም እሷ ታፈቅረዋለች እሡ እደህቱ ነው የሚያያት ቀንታ ነው እጂ ልጁ ቀጣም አስተዋይ ነው እሷ እዝህ ለመድረሷ ዋናውን ሚና የተጫወተው ሂወቷን የቀይረላት እሡ ነው ከመጀመሬያው ቪደዋቸውን ከተከታተልሺ እሷ ጋር የፍቅር ስሜት አለ እሡ ጋርምንም የለም እደህቱ ነው የሚያያት 😊😊
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 4 сағат бұрын
እግዚአብሔርን መጨርሻ ላይ ግን አሳዘነኝ በቃ ከይቅርታ ሚበልጥ የለም ፀግሻ በቃ ይቅርታ ተቀበይው በኪዳነ ምህረት 🙏❤️
🛎️አንተ እኔን አትረዳኝም ጭፈራ ቤት ውሰደኝ 😱
40:39
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 97 М.
ከባድ  ፍጥጫ
Ephu Tube
Рет қаралды 19
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,8 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 113 МЛН
በመጨረሻም እናት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ!!
50:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 87 М.
መስተፋቅር አሰራችብን
19:59
Endalk Tube
Рет қаралды 27 М.
አብርሽ ሩታ ላይ ማገጠባት.በጣም ተበሳጨች😱
23:17
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 92 М.
ስሙ ከቤት ወጣች
29:23
Tsga Royal
Рет қаралды 159 М.
ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ወድቄ አልቀረሁም
15:44
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 17 М.
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,8 МЛН